ትረካ Audiobook | ክፍተት Kiftet | ጸሐፊ እንዳለጌታ ከበደ | ተራኪ በመስታወት አራጋው

Ойын-сауық

An audio-book written by Endalegeta Kebede and narrated by Mestawet Aragaw, presented to you by Kinetibeb Studios.
በእንዳለጌታ ከበደ ተፅፎ በመስታወት አራጋው የተተረከ አጭር ታሪክ። አዘጋጅ ኪነጥበብ ስቱዲዮ።
ምንም ታሪኩ ልብወለድ ቢሆንም፤ ጭብጡ እውን ነው። በሴት እህቶቻችን ላይ የሚደርሰው ጭቆናና አድሎ አሁንም ብዙ ሊሰራበትና መፍትሔ ሊበጅለት የሚገባ አሳሳቢ ጉዳይ ነው።
For more info:
(202) 550-2901
info@kinetibebstudio.com
All rights reserved © Kinetibeb Studios LLC

Пікірлер: 22

  • @KinetibebStudios
    @KinetibebStudios4 жыл бұрын

    ምንም ታሪኩ ልብወለድ ቢሆንም፤ ጭብጡ ግን እውን ነው። በሴት እህቶቻችን ላይ የሚደርሰው ጭቆናና አድሎ አሁንም ብዙ ሊሰራበትና መፍትሔ ሊበጅለት የሚገባ አሳሳቢ ጉዳይ ነው። እባክዎ Subscribe በማድረግ አዳዲስ ስራዎቻችንን ይከታተሉ! 💚💛❤️

  • @tihunelamma8416
    @tihunelamma84164 жыл бұрын

    መስትዬ የኔ ምርጥ በዚው ቀጥይ

  • @fikirdemeke5035
    @fikirdemeke50353 жыл бұрын

    እግዛብሔር እድሜና ጠና ይስጥሽ በጣም ነው የማደንቅሽ በርችልኝ እውድሻለሁ

  • @rozitsegaye3802
    @rozitsegaye38023 жыл бұрын

    የእንቅልፍ ኪኒን የሆነ ድምፅ አለሽ መስታወት

  • @solomonassefa-sc9dy

    @solomonassefa-sc9dy

    11 ай бұрын

    የኔን ብሰሚው ምን ልትይ ነው

  • @rozitsegaye3802

    @rozitsegaye3802

    11 ай бұрын

    @@solomonassefa-sc9dy ተው አታጎጎኝ 😉😉☺☺

  • @user-tu5kn5od3k
    @user-tu5kn5od3k4 жыл бұрын

    በትክክል እውነቱን ነው ሴት ልጅን የሚነካ ነገር ይቁም መሰታዬ ልዩ ነሽ

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Жыл бұрын

    ጎበዝ የኔ ማር

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z3 жыл бұрын

    ዋው.

  • @user-ju9lm9ps3e
    @user-ju9lm9ps3eАй бұрын

    Mestwatey yelbie ngst 🩵🩵

  • @ST-ne8tt
    @ST-ne8tt4 жыл бұрын

    መስቲ ብዙ ብዙ ብተርኪልን እባክሽ

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692Ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @yaredyesfayebutele3128
    @yaredyesfayebutele31282 жыл бұрын

    Ye enkelf kinine eko nsh rejime edemai ke tena ga temegewelsh

  • @waledalsayd6565
    @waledalsayd65652 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @misganawjemere4642
    @misganawjemere46423 жыл бұрын

    Wow🙄🙄🙄 👌

  • @kidesthailu7825
    @kidesthailu78253 жыл бұрын

    Swedsh

  • @skillbishoftu
    @skillbishoftu4 жыл бұрын

    Thanks

  • @user-rm1eq6hv5c
    @user-rm1eq6hv5cАй бұрын

    መስታወት አራጌ !!!!

  • @soyegerado6831
    @soyegerado68312 ай бұрын

    ድምፀ መረዋዋ መስኪ፣ውበትና ለዛ ከአንቺ ጋር ቀረ!!

  • @sarakonjo3496
    @sarakonjo34963 жыл бұрын

    Ww

  • @awtadnegash9792
    @awtadnegash97924 жыл бұрын

    Barber shop

  • @awtadnegash9792

    @awtadnegash9792

    4 жыл бұрын

    Demtsesh arif new

Келесі