የምሽት ቁስለኞች | ዱባይ ላላችሁ ሴቶች... | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | Ethiopian true story | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #TrueStory
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 93

  • @user-yh5dx9zz8d
    @user-yh5dx9zz8d Жыл бұрын

    የሚገርም ታሪክ ነው አረብ ሀገር እንደ አይነት ጉድ እንዳለ ዛሬ ነው ምሰማው

  • @abebamail3599

    @abebamail3599

    Жыл бұрын

    Beteley Dubai hegachewu tebq selehonnee habesha mafiawoch bezh melkuballu biye alegmtm nebr

  • @user-kp2dk7vm5h

    @user-kp2dk7vm5h

    6 ай бұрын

    err ema moltal kezhm yekefa

  • @mkmntube6564
    @mkmntube6564 Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል እዚች ምድር ላይ አልተሰማ እንጂ ያልተዴረገ ነገር የለም

  • @yonatanyonatan1128
    @yonatanyonatan1128 Жыл бұрын

    የሚገርምና ልብአጠልጣይ ታሪክ ለኔ አንደኛ ነው ተመችቶኛል

  • @tenagnewaldemariam7109
    @tenagnewaldemariam7109Ай бұрын

    በጣም ደሰ የሚል ፍጻሜ

  • @Zina-ch4yf
    @Zina-ch4yfАй бұрын

    በጣም ይገርማል መጨረሻው ግን ዋው😊

  • @user-tk4tr9qn5d
    @user-tk4tr9qn5d3 ай бұрын

    ሚገርም ነው በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏😔

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Жыл бұрын

    ምርጥ ታሪክ ነው። አቅራቢውን ሁሌም ምርጥ ታሪኮችን ስለምታቀርብ በጣም እናመሰግናለን።🙏

  • @AlksAmar
    @AlksAmar7 күн бұрын

    ዋዉዉዉ የሚገርም ታሪክ

  • @hanaasfaw5603
    @hanaasfaw5603 Жыл бұрын

    ከቻልክ የፀሃይ ከተማን ወይንም የኢትዮጵያ ታሪክ እሚለውን ተርክልን ለ አንድ አመት ተፍቼ ነው የተመለስኩት ያመለጡኝን በመስማት ላይ ነኝ ገና ባልሰማውም ምስጋናዬ እጂግ ከፍ ያለ ነው ሰለቼኝ ሳትልስ ስለምታቀርብልን ያተን ትረካ በመስማት ሶስት ነገር እጠቀመላሁ እውቀትን ስራ ስሰራ በፍፅም ሳይደብረኝ ይውላል እና የማንበብ ሱሴን ❤

  • @teyibamustefa1594

    @teyibamustefa1594

    9 ай бұрын

    ኽዓ 😅

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012Ай бұрын

    ይገርማል እንደዜ አይነት ክፉ ሰወች አሉ ደጎች ጥቂት ቤሆኑም

  • @zuzuebrahim5489
    @zuzuebrahim548911 ай бұрын

    ድንቅ ነው እናመሰግናለን

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 Жыл бұрын

    በስመ አብ በእውነት ይህ ሁሉ ታሪክ ዱባይ ላይ የተፈፀመ ነው ብሎ ለመገመት በጣም ይከብዳል ዱባይ የዚህ የረከሰ ሰው ሀገር እና ጉድ መሆናን ማን ያምናል በጣም አሳዛኛ ታሪክ ነው ሰው ስደት ሲመጣ የተደላደለ ህይወት የሚኖር ይመስለዋል ይህ ትልቅ ማሳያ ነው

  • @mkmntube6564
    @mkmntube6564 Жыл бұрын

    ብቻ መጨረሻው ደስ ይላል እናመሰግናለን ፍቄ

  • @selamendazenaw1174
    @selamendazenaw1174 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወጡ😢😢😢

  • @TigistSisay-ii1zf
    @TigistSisay-ii1zf Жыл бұрын

    ድንቅ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን 🙏♥️

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 Жыл бұрын

    አሪፍ ነው በሕይወታችን ችግር ፈተና ሲያጋጥመን እንዴት መሻገር እንዳለብን ተመረንበታል

  • @TigTig-ol9ro
    @TigTig-ol9ro Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ❤ መጨረሻዉ ደስ ይላል😇

  • @user-zt3qf6ws2l
    @user-zt3qf6ws2l6 ай бұрын

    እናመሰግናለን ደስ የሚል ነበር

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku6 ай бұрын

    አሰተማሪ ምርጥ ታሪክ ነው ፍቄ

  • @user-ns7ni1eb1g
    @user-ns7ni1eb1g Жыл бұрын

    Wow በጣም ደስስስስ ይላል መጨረሻው ❤

  • @aelafbegashaw2808
    @aelafbegashaw2808 Жыл бұрын

    እናመስግናለን 👍

  • @HaymanotBetelot
    @HaymanotBetelot5 ай бұрын

    Waw Sigerm Mechereshaw Kjmru Gmchew Bihonm Gn Betam Dese Ymil New Metfo Sewech Edalu Hulu Frha Egzaber Yalachhew Sewoch Alu Ftari Mn Ysanewal ❤❤❤❤❤❤

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk25745 ай бұрын

    እሰከሚያልቅ በግርምት ነው እምሠማው

  • @user-mb8cc7lk4s
    @user-mb8cc7lk4s8 ай бұрын

    የእዉነትበጣምእሚያጓጓታሪክነዉ ❤❤

  • @SaadaAdam-lr2cb
    @SaadaAdam-lr2cb11 ай бұрын

    በጣም እሚገርም ታሪክ ነው

  • @mhireta8102
    @mhireta8102 Жыл бұрын

    .እናመሰግናለን❤

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ፍቃዱ ግሩም ታሪክ

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915Ай бұрын

    በስማም እደኛ ኩትራት ከሰው ቤት አይደለም እንዴ የሚሰሩት ድባይም እዴህ አይነት ስቃይ አለ 😢 ፈጣሬየ ይቅር በለኚ ስራ በዛብኚ እያልኩ ስለ አማረርኩህ የባሰም አለ 😢🙏❤

  • @daniellegesse3098
    @daniellegesse3098 Жыл бұрын

    Billal chefra batt?ere ere mood atyzu dubai west new ?engdi sent amet dubai akatlew bilal yembl chefra batt yelm lenorm aychlm

  • @ruhamatube627

    @ruhamatube627

    2 ай бұрын

    ስም ይቀየራልኮ ውዴ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z6 ай бұрын

    ኡፍፍፍ አብሶ መጨረሻው ደስ ሲል ታስሮ መፈታት 😢

  • @user-ur4lp5uf4l
    @user-ur4lp5uf4l Жыл бұрын

    የሚገርም ታሪክ ነው ❤

  • @bunini.bunini-yn3mt
    @bunini.bunini-yn3mt Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ

  • @user-Kal21
    @user-Kal21 Жыл бұрын

    ግሩም ትረካ ነው❤

  • @ma9546
    @ma9546 Жыл бұрын

    ያሚገርም ትረካ ነው

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v Жыл бұрын

    እኔ የምኖርባት ዱባይ ናት ወይስ ሌላ ናት ፈጣሪዬ

  • @Rehmamare3026

    @Rehmamare3026

    Жыл бұрын

    እኔም እያልኩ ነው ወላሂ ለመጀመሪያ ጊዜ ዱባይ እንደዚህ አይነት ነገር ስሰማ

  • @user-bd4mr3vj6p

    @user-bd4mr3vj6p

    Жыл бұрын

    ያው ለፅሁፍ ማሳመሪያ አጋነውት ይሆናል😂😂

  • @fathemohmmed

    @fathemohmmed

    Ай бұрын

    ይሆናል እጅ እማ እድህ ያለ ነገር አይሆንም ዱባይ እየኖርን ነው​@@user-bd4mr3vj6p

  • @butterfly-85
    @butterfly-85 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን❤😢

  • @user-bd4mr3vj6p
    @user-bd4mr3vj6p Жыл бұрын

    ❤❤❤😊😊😊ደስ ይላል🎉

  • @user-ed5je2ky5w
    @user-ed5je2ky5w9 ай бұрын

    Weyi Fetri enkuwnm erdahcwe❤❤❤❤ demo mecrshwe des seli❤❤❤

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu471011 ай бұрын

    Really very good blessed

  • @haregewinemessert2194
    @haregewinemessert2194 Жыл бұрын

    Very true and interesting

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 Жыл бұрын

    Betam harif new 🙏

  • @habshalove7381
    @habshalove7381 Жыл бұрын

    Wow ምርጥ ትረካ ገራሚ አጨራረስ

  • @birahanitugma9291

    @birahanitugma9291

    Жыл бұрын

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Жыл бұрын

    Yemigeremm tareek newu Ye Dubai chefrabetoch yihn hulu yazelelu ayimeselugm neber.. betam gerum tarrek newu

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፍቄ

  • @astermekonen9148
    @astermekonen9148 Жыл бұрын

    Tnx 🥰🥰🥰👌👌

  • @metages9762
    @metages9762 Жыл бұрын

    መጨረሻው ዋው😮❤

  • @Loly-nf4yk
    @Loly-nf4yk Жыл бұрын

    ማሻአላህ መጨረሻው ደስ ይላል

  • @toyiba5547
    @toyiba5547 Жыл бұрын

    እኮን ደህና መጣህ አደኛ ነኝ

  • @martakibret6293
    @martakibret6293 Жыл бұрын

    Wow wow ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebleterfe4182
    @sebleterfe4182 Жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣህ ፍቄ ❤❤

  • @najunknk142
    @najunknk142 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አጨራረስ

  • @feventadesse8529
    @feventadesse8529 Жыл бұрын

    ❤ wawwww

  • @hanouchyouness1989
    @hanouchyouness1989 Жыл бұрын

    😍😍10q bro

  • @MonaSakalam-yf3nq
    @MonaSakalam-yf3nqАй бұрын

    Meret Tareq

  • @frehiwotbaraki435
    @frehiwotbaraki4353 ай бұрын

    🙏🙏🙏 ❤❤❤

  • @Rehmamare3026
    @Rehmamare3026 Жыл бұрын

    የምኖርበት አገር አልስለኝ አለ ወላሂ ዱባይ ውስጥ እንደዚህ አይነት አለ ብየ አስቤም አላቅም መጨረሻው ግን ደስ ይላል

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91692 ай бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-wq1iw2ds8p
    @user-wq1iw2ds8p7 ай бұрын

    Wow

  • @user-di2yj7gj9k
    @user-di2yj7gj9k6 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍ አይስደት ሰ😢😢😢😢😢

  • @bettyelias7501
    @bettyelias7501 Жыл бұрын

    Endat yanten treka endemtebk btay wow yemigerm akerareb❤

  • @tsahaaytube6907
    @tsahaaytube6907 Жыл бұрын

    Bexam yasazinal be iwunet geta yirdan inji min yibalal And and Arab wandoch kifuu nachewu geta ye sira chewu yisxachew inji 😢😢😢 ina meseginalen fiqe

  • @user-gl8fx5bg9f
    @user-gl8fx5bg9f6 ай бұрын

    😢❤️❤️❤️💔

  • @deboratsegaye7779
    @deboratsegaye777911 ай бұрын

    ወጡ😢😢😢😢

  • @halimethussen6209
    @halimethussen6209 Жыл бұрын

    ሰላም ወንድም አህለንንንን

  • @user-qx8uy6qd3g
    @user-qx8uy6qd3g Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Жыл бұрын

    😊🙏😊🙏

  • @user-hl9nz5cx1i
    @user-hl9nz5cx1i Жыл бұрын

    ኮሜንተሮች የታሪኩን መጨርሻ ለምንድነው የምትናገሩት

  • @tytyyuft1500

    @tytyyuft1500

    6 ай бұрын

    ይገርመኛል እኔም😊

  • @user-qo9lw8fs1p
    @user-qo9lw8fs1p Жыл бұрын

    Tark belachu attwashu Bilal chafar beet ayedelam coofeem yelam ok

  • @aminahusen7175
    @aminahusen7175Ай бұрын

    ይሄኳ አይመስልም በተለይ ዱባይላይ በሚስቱላይ ቺት እሚያደረግ አይመስሉኚም አረቦች

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Жыл бұрын

    ዱባይ ላይ የማይፈፀም ምን አለ

  • @ZhraZhra-wb3js

    @ZhraZhra-wb3js

    Жыл бұрын

    😊😊

  • @ZhraZhra-wb3js

    @ZhraZhra-wb3js

    Жыл бұрын

    😊😊

  • @HananMehammed-yr4iq
    @HananMehammed-yr4iq Жыл бұрын

    እኔም ስለዱባይ ጭፈራ ቤቶች አስቀያሚ ታሪኮች ለመፃፍ ሁሌ እፈልግ ነበር😢😢😢😢

  • @-fw2lp

    @-fw2lp

    Жыл бұрын

    𝐄𝐧𝐚𝐦𝐞𝐬𝐞𝐠𝐧𝐚𝐥𝐞𝐧❤

  • @melatbekale
    @melatbekale5 ай бұрын

    ዱባይ ከባድ ናት ውስለውስጥ ብዙ አለ ይሄ ይገርምካል እዴ ለጆሮ ሚሰቀጥጥ ነገር ዱባይ ላይ በሽ ነው እኔ የማቀውን ተመሳሳይ ንገራቹ የዛሬ፣፣10አመት ስዳት ሰላ ነበር የራሴ ቪዛ ነው የነበረኝ ምሰራበት ሶርያ ናቸው ህፃናት ነው ሚያስመጡት፣፣15የሞላቸው ለገበያ ይቀርባሉ ገና እደመጡ ቢቱስጥ ያሉት ይጠቀምባቸዋል ከዛ ወደገበያ ይወጣሉ ኡፍ ሲያሳዝኑ ፔሬድ ላይ ቢሆኑም ስራ ይወጣሉ ዳሌያቸውንም ነው ሚያረጉቸው በስነስረሀት ሁላ አይራመዱም ከተለያዩ ሀገር ነው ሚመጡት ፈጣሪ በቃ ይበላቸው ችግራቸውን ሲነግሩኝ 😢😢😢😢ዱባይን ጠላዋት ያኔ የኛ ሀበሻ ይሻላል ምንም ቢከፋ

  • @meronneguse5871
    @meronneguse58719 ай бұрын

    Dubai lay endi ayent Tarik ale belo mamen yekebedal

  • @user-rk8xe2bo6c
    @user-rk8xe2bo6c Жыл бұрын

    ቢላል እሚባል የለም😂😂

  • @user-xg3tw6uv4z

    @user-xg3tw6uv4z

    6 ай бұрын

    ምነው የዱባይ ዙሪያ ገባውን አውቃለሁ አልሽ እንኳን የሰውን ሀገር የራሳችን አገር ሩቡንም አናውቅም።

  • @SofiyaSofi-pm8ef

    @SofiyaSofi-pm8ef

    5 ай бұрын

    ሲጀመር ሁሉንም በራሱ አይነገርም ይቀየራል ካላወቅሽ

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Жыл бұрын

    መጨረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @SelamMolla-qd2ho
    @SelamMolla-qd2ho7 ай бұрын

    ዥይድ ህግ 😊😊😊😊

  • @Hamidamuh
    @Hamidamuh Жыл бұрын

    ትንሽ ጥናት አርግ እስቲ መጀመሪያ ዝም ብለህ አትቀባጥር ለወንድምሽ ዜግነት አሰጠሁት አላለም😂😂😂 እናቱ ኢጂብታዊ ከሆነች እሱ እራሱ ላይኖረው ይችላል ወይ እውነትኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 😂😂😂😂

  • @haregethiopia2578
    @haregethiopia2578 Жыл бұрын

    ❤❤❤

Келесі