ልቤን ያሸነፈው ዘበኛ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #zebegna
ታሪኩ ልቤን ያሸነፈው ዘበኛ የተሰኘ ሲሆን ከታሪኩ በርከት ያሉ ቁምነገሮችን ታገኙበታላችሁ ፀሀፊዋ የምትወዷት ፊያሜታ አምሃ ነች።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 33

  • @user-dy2pr8tv1d
    @user-dy2pr8tv1dАй бұрын

    እስቲ ስንቶቻችን ነን ወንድ ስንመርጥ ቆመን የቀረን እውነት እውነቷን እንነጋገር ልክ እንደጀንበሩ አይነት ወንዶች ፍቅራቸውን ሊገልጹልን ሲከተሉን ክፉ ንግግር ፣ ንቀት ፣ በሳቅ በስላቅ በተረብ አሸማቀን ከአጠገባችን አባረን አራዳ ቆንጆ አለባበሱ ማራኪ ወንድ ስንከተል ውሃ በልቶን የቀረን መቼም ብዙ ነን አሁን ወፍ የለም አይደል ። የብዙ ወጣቶች ትዳር አልባ ሆኖ መቅረት ቆንጆ ስንመርጥ ነው ቆንጆውም የልቡን ካደረሰ በሁዋላ በሂወታችን ተጫውቶ ወደሌላ ይኮበልላል ይሄን ያልኩት በየሶሻል ሚዲያው እዬዬ ስለ በዛ ነው ይሄ ታሪክ የእውነት አስተማሪ ነው ወድጄዋለሁ

  • @Tigesst

    @Tigesst

    Ай бұрын

    😢

  • @user-jr9gp5lp6l
    @user-jr9gp5lp6lАй бұрын

    💕💕💕💕💕💕💕 ደስስስስ የሚልና የሚያስተምር ነው ተባረክ ወንድማችን

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032Ай бұрын

    Wowowo በጣም ዳስላል እናማሳግናለን ዉድ ዎንድማቺን ፍቄ & ፍያሜታዬ 👏👏👏👍👍👍

  • @Nigst
    @NigstАй бұрын

    Oooo yene geta inkuan dena metakilign ke dibirte nesta tadergegnalek thanks gin fike plz tinish rezem adirgew😢 ina ken be ken batichilim inkuan biyans andi ken zelek andi ken naa❤❤❤

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764Ай бұрын

    እናመሰግናለን እህታችን አስተማሪ ታሪክ ነው❤

  • @getahuntelele637
    @getahuntelele637Ай бұрын

    ዋው ደስሲል❤❤

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871Ай бұрын

    መጨረሻው ሢያምር❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790Ай бұрын

    ተራኪውንም ጻሃፊዋንም ከልብ እናመስግናለን

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032Ай бұрын

    መጨርሽ ስያምር በጣም ዳስላል 💐💐💐💐

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673Ай бұрын

    መጨረሻው ደስ ሲል❤

  • @ayzed1
    @ayzed1Ай бұрын

    Thank you ,🙏

  • @KaleabKaleabgatnet
    @KaleabKaleabgatnetАй бұрын

    በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @user-lj9rr1em9r
    @user-lj9rr1em9rАй бұрын

    Classical lemn keyerek yebefitu des yilal

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1cАй бұрын

    ዋው ውዱ ወድማችን ናፍቀህኝ ነበር ቶሎ ቶሎ ናልን❤

  • @user-tt7yk1gu6t
    @user-tt7yk1gu6tАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @AsterMelaku-mv9po
    @AsterMelaku-mv9poАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-pj4vj4dv3h
    @user-pj4vj4dv3h14 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @elizabethmengistu6878
    @elizabethmengistu6878Ай бұрын

    Best teraki your voice is mesmering keep up the good work i am your biggest fun❤❤❤❤

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8piАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kp6rg6cx8i
    @user-kp6rg6cx8iАй бұрын

    😍😍😍😍

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820Ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559Ай бұрын

    ሠላም ያጀመአ እደትናችሁ ሁላችሁም❤❤

  • @AmenMaki
    @AmenMakiАй бұрын

    ❤❤❤ በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-kx1lp2fv3p
    @user-kx1lp2fv3p27 күн бұрын

    ፅሑፎችሽ የደሀ ተስፋ ናቸው

  • @user-lq4bh6nt4w
    @user-lq4bh6nt4w3 күн бұрын

    ❤❤💖💍🙏🙏👌👌👌👍

  • @masemasmasemas
    @masemasmasemasАй бұрын

    የምወዳቹ በምክንያት ነው ጥበብ አለች እንደጀንበሩ ማቀፍ እሚችል ካለ እስኪ አለን በሉ

  • @konjozenath8873
    @konjozenath8873Ай бұрын

    ፍያሜታ ወንድ ነው ሴት በጣም ሚገርም ነገር መደርሰው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838Ай бұрын

    ❤❤❤ሠላም

  • @MonaSakalam-yf3nq
    @MonaSakalam-yf3nqАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-fm2wm1lb6y
    @user-fm2wm1lb6yАй бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі