አሲድ እዳይደፋብኝ እፈራለው😳አንቺን ገድዬ እራሴን አጠፋለው|ዱካ ሾው duka show |eyoha media

Ойын-сауық

አሲድ እዳይደፋብኝ እፈራለው😳አንቺን ገድዬ እራሴን አጠፋለው|ዱካ ሾው duka show |eyoha media
1 አመት ሙሉ የጠፋችብኝ ፍቅረኛዬን አገኘዋት 😳|hab media|arada plus
አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ጎዳና የወጣችው ቢሮሀችን መጣች 😳 |hab media| arada plus
አህያ ሲያርዱ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው 😳 የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል ሚያቀርቡት |hab media| arada plus
ክፍል አንድ 👇👇
• የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳ...
ክፍል ሁለት 👇👇👇
• ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው...
sofi tube subscribe 👇👇
youtube.com/@sofitubee?si=pS7...
የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል የሚያቀርበው ተጋለጠ
የሃያ ስጋ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ
ከፍንጅ ያዝናቸው
ገንዘብ ካገኘን የጅብም ስጋ ቢሆን እንሸጣለን
ከ አህያ ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ የትልቅ ሆቴል
ባለቤት ለ እርድ የሚሆን አህያ ሲገዛ በድብቅ..
ለማመን ከበደን
ወንዶቹ ተጋደሉ 😳 ከፍቅረኛው ጋር ሆኖ የሌላ ሰው ፍቅረኛ ሲያሽኮረምም
እህቷን በተፋታ በወሩ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ በቀረፃ መሀል የፍቅረኛዉ እህት አነቀችዉ 🙆‍♂️
አፍሽ ይሸታል አለቻት ጓደኛዋን በአደባባይ በካሜራ ፊት
ኤችአይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
ደረስንባቸው
ከኳታር መጥቶ አዳናት |
እህቷ እና ባሏ
ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
አወቀች
የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
Media | ክህሎት
ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
media / adagnu
ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
media / adagnu
ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
your queries ÷
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
Hab media ሃብ ሚዲያ new
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Feta be endalk
Tirta media ትርታ ሚዲያ
Unique ጣዕም
adagnu
addis chewata
arada media
arada plus ሹገር ማሚ
arada tube
endalk tube
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media youtube
hab media ሃብ ሚዲያ
hab media አዳኙ
habmediaadagnu
khlot youtube
tireta media
yemenged lay tyake
ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
ሮሔ ሚድያ
አራዳ ሚዲያ
አራዳ ፕላስ
ክህሎት
የወሲብ ፊልም
የጥንዶች ፈተና
Arada plus
Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
Sheger digital
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
uniqe ጣዕም
ማነው ታማኝ
ሮሔ ሚዲያ
አዲስ ነገር
heger digital new
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagnaየፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Hab media
arada plus አራዳ ፕላስ 2
arada plus 2
Arada plus
Yemenged lay tiyake
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media አዳኙ
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Addis chewata
የጥንዶች ፈተና
Addis kememoch
seifu on ebs
ጨርቆሴ ሾው
hab media youtube
arada plus tube
hab media ሃብ ሚዲያ
sheger digital
Donkey tube
Ebs
‪@Dukashow33‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@EyohaMedia‬

Пікірлер: 350

  • @user-ul9cg2fk9i
    @user-ul9cg2fk9i4 ай бұрын

    ግን አደራ ጠይቋት ምናልባት ጥቃት እንዳያደርስባት አውቆ እጁ ከገባችለት በሗላ እንዳያሠቃያት

  • @mekyamekya

    @mekyamekya

    4 ай бұрын

    እኔም እፈራሁ😢😢😢😢😢

  • @ZedZed-gy3cy

    @ZedZed-gy3cy

    4 ай бұрын

    ልክ ነሽ ምናልባት ሊያደርግ ይችላል ፈጣሪ ይወቅ የውስጡን ባለፍ እቡር ብሎ ሄዶ በህልሙ ምን አይቶ ይሆን ሆ

  • @user-hw1pd3kr6u

    @user-hw1pd3kr6u

    4 ай бұрын

    ኦ😮ያሥፈራል;እንዳይደፋት😢😳

  • @zinazina853

    @zinazina853

    4 ай бұрын

    አዎ ያስፈራል 😢

  • @user-hw4ed6tp9n

    @user-hw4ed6tp9n

    4 ай бұрын

    ሁኔታው በጣም ጨካኝ ይመስላል ይቺን ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u4 ай бұрын

    ረመዳን ሙባረክ በመላው አለም ያላችሁ ውድ የኢስላም ልጆች አንዳንድ ሰው እየተበደለ ችሎ ሚኖረው አፀፋውን መመለስ አቅቶት ሳይሆን አስተሳሰቡ ከበዳዩ ስለ ሚሻል ነው። ግን እውነቱን ይሆን😢 ወላሂ በጣም ፈራሁላት ለልጅቷ😢 ሶፊ አደራ በልጅቱ ዙሪያ ታሪኳ አሳዛኝ ነው። ~

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    አለው ካጠገቧ ነኝ🙏🙏

  • @user-cp3jd1jx3u

    @user-cp3jd1jx3u

    4 ай бұрын

    @@KumNeger-uc3et እናመሰግናለን የሴትን ልጅ ችግር፣ብሶት ስለምትረዳን

  • @user-nn7ef2tg5i

    @user-nn7ef2tg5i

    4 ай бұрын

  • @madinashaker4471

    @madinashaker4471

    4 ай бұрын

    አንቴ እንኮን አደረሰቹ አትልም እንዴ 😮😮

  • @FAElzAFAElzASeid

    @FAElzAFAElzASeid

    4 ай бұрын

    ብሏልኮ ፖሰቷል​@@madinashaker4471

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50224 ай бұрын

    የበለጠ ስጋት ላይ ነዉ የጣለኝ ይሄ አንድ ቁጥር ሳይኮፓት ነዉ። ከእንደዚህ አይነት ሰዉ ጋር መኖር ማለት፣ ለቤተሰብ ሁሉ አደጋን ማድረስ ነዉ።

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu32884 ай бұрын

    ሶፊ ልጅ ትንሽ የተረጋጋ አይደለም ዞሮዞሮ ነገም ይጎዳታል ብችል እራሷን ትጠብቅ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    እሺ 🙏🙏

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37334 ай бұрын

    ሶፊ አንተም ብለሀል ክትትል ያስፈልጋል ልጁ ችኩልና ሰው እንዲያወራ እንኳን እድል የሚሰጥ አይደለም ጎብኘት አርጋቸው ሁሌም አስታራቂና ችግር ፈቺ ያርግህ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም ሶፊ ነባ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd4 ай бұрын

    እሄ ሰውየ እደኔ ያላመነው እጅ ወደላይ በጣም ፈራሁት ዛቻውን በደብ አውርታለች ያረብ አተ ጠብቃት ምንም አልተረጋጋሁም ለምን እደሁ አላቅም ያአላህ ጠብቃት ወዳው እንውጣ አለኮ ሶብር የለውም ሲናደ ድም ለመወሰን ቀ ላሉ ነው

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan77114 ай бұрын

    ወላሂ ልጅ መጀመሪያ እራሡን ያረጋጋ ልጅቷን የሆነገር እዳያረጋት ፈራሁ ያሥፈራል😢😢😢😢😢😢😢

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd4 ай бұрын

    አላመኩም እደሱ ያሉ ሰወች ናቸው ሴትን እሚጎዱት እሚገሉ ፈራሁላት አላህ ይጠብቃት አላመኩትም

  • @meccam2106

    @meccam2106

    4 ай бұрын

    በጣም

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq4 ай бұрын

    ሶፊ ከፈጣሪ በታች ምርጥ ሠው የተበዳይ አባት

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50224 ай бұрын

    እራስህን ጠብቅ ወንድሜ። ለእርሷ ያሰበዉን በአንተ ላይ እንዳያደርገዉ። ማንም ቢሆን ሳይፈተሽ/ሳትፈተሽ ባይገቡ ደስ ባለኝ።

  • @Idhidyshdjhd

    @Idhidyshdjhd

    4 ай бұрын

    ትክክል የኔም ሀሳብ ነው ሲገባስቅቅ እያልኩ ነበር አሲድ ስላነሳች በዝች ልጅ ሰላሜን ነው ያጣሁት እደሱ ያሉ የስቱን ፊት አበላሹ ልክ ያለፈ ፍቅር እሚሉት በሽታ

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx4 ай бұрын

    ውድ. የተዋህዶ. ልጆች. እንኳን. ለታላቁ. ላብይ ፆም. አደረሳችሁ. አደረሰን. የሰላም የፍቅር ያ ድነት የይቅርታ. እግዚአብሔርያድርግልን. አሜን አሜን.. እግዚአብሔር. ሀገራችንንገዳማችንን ህዝባችንን. ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    አሜን🙏🙏

  • @user-yr7gw7yf7w

    @user-yr7gw7yf7w

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @Hay247

    @Hay247

    4 ай бұрын

    ​@@KumNeger-uc3etእ ክርስቲያን ነህዴ😮

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    4 ай бұрын

    መሥጊድ ሢገባ አየሁት ደሞ ሠላም ዋሌኩም አይልም ግራ አጋባኝ​@@Hay247

  • @junaidjunu12

    @junaidjunu12

    4 ай бұрын

    Amen (3)

  • @user-sb6dy3wk2o
    @user-sb6dy3wk2o4 ай бұрын

    ይሄሰውዬ ደስም አላለኝ

  • @fhgfdgff7488

    @fhgfdgff7488

    4 ай бұрын

    እኔም አላለኚ

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f4 ай бұрын

    በትናትናው ቢድዮ በጣም አዝኘ ነበር አላህ ከልቡ ያድርገው ይሄን መጸጸት ሴት ልጅ ከልቧ ከወደደች ከምትወደው ወንድ ውጪ ሌላ አታይም ስለዚህ ከመጥፎ ጥርጣሬ ወተህ በደብ ተከባከባት ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በሌላ ጊዜ በፍቅር በደስታ ሆነው እደምታቀርብልን ተስፋ አለኝ በመታረቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል በደስታ አላህ ያኑራችሁ ብዙ መጽዋት ከፍላለች ቤተሰብን እስከመተው አይ ፍቅር ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል

  • @mamush2245
    @mamush22454 ай бұрын

    የራሱ ንብረት እንደሆነች አድርጎ ቆጥሩዋታል እንደዚህ አይነት ሰው ትንሽ ግዜ ያስፈልገዋል ትንሽ ይቀጣ ልጅቱዋ የፈለገችውን መሆን መብት እንዳላት ጭንቅላቱ ማመን መቻል አለበት በስልክ እያወሩ የፅሞና ዘመን ይሰጠውና የሱዋን ጥቅምና ጉዳት ይወቀው

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen77914 ай бұрын

    ፀበል መግባት አለብክ ለወደፊትም ህይወታችው መሰረት እንዲይዝ በዚህ ዘመን እንደዚህ መሆን አለብክ

  • @zena5338
    @zena53384 ай бұрын

    መሥማማታቸውን ከሣምት በዄላ ቃለመጠይቅ አርገህ አቅርብን

  • @haymanotalemu9255
    @haymanotalemu92554 ай бұрын

    ግን ተከታተላቸው ልጁ ሊበቀላት እዳይሆ አተግን ሶፊ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kn6gc8xp2h

    @user-kn6gc8xp2h

    4 ай бұрын

    ድፍን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው ያረቢ 😢😢

  • @HalimaAhamaf
    @HalimaAhamaf4 ай бұрын

    በሞላዉ አለምየምትገኙ ሙስሊም እህት ወድሞቸ እረመዳን ሙባረክ🎉🎉

  • @user-ge6kc9ro1t
    @user-ge6kc9ro1t4 ай бұрын

    ሶፊ ወድማችን እሷን ለማገኘት ሲል በናተ መጠቀምያ አድርጎ እዳይጎዳት አዳደ ሰዉ ክፋፉ ነዉ

  • @user-qx2sr9jn5v
    @user-qx2sr9jn5v4 ай бұрын

    ምኑም አያምርም ሰውየው እዳይጎዳት ፈጣሪ ይጠብቃት

  • @erukyamuhamed
    @erukyamuhamed4 ай бұрын

    ባአላም ላይ የምትገኙ የሥልምና እምነት ተከታየወች እንኮን ለተከበረዉ የሮመዳን ወር በሠላም አደረጋችሁ ጾሙንም በሣልም በአፊያ በኢባዳአ የምንጾም አላህ ያደረገን ሀገራችንም ሰላም ይመልሰልን ያረብ❤❤❤❤

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    አሚን🙏🙏

  • @gcy3510
    @gcy35104 ай бұрын

    ሶፍ ሁሌ ሰው ሥታራቅ ደሥ ይለሐል ማልከም ሰው ነህ አለህ ይጣብቅህ

  • @Sare-wc7sc
    @Sare-wc7sc4 ай бұрын

    ይሄልጂ ይጎዳታል ጤነኛ አይመስለኝም

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h4 ай бұрын

    ግን ከአንጀቱ ነው ባህሪዬን አስተካክላለሁ የሚለው? ቅናት ችግር ነው ከሰይጣን ነው ግን ልጅቷን እንዳይጎዳት ችግር እኮ ነው በእናታችሁ

  • @amtemaryam116
    @amtemaryam1164 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ይቅር ተባባላችሁ ወንድማችን የቅናት መንፈስ ክፉ ነውና ጸበል ሒድ ሦፊም እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @hawey449
    @hawey4494 ай бұрын

    እኛ ሤቶች እኮ ልብ የለንም. እኔ ደሞ ልየዉ ልሰልለዉ ትላለችብየነበር. አላህ ከሧ ይሁን ለማንኛዉም አንድ ነገር ትዝአለኝ አላህ ካሀዲወችን ስለሚያቃቸዉ እንድህአለ አሤሩ ማሴርንም አሴሩ አላህ ከነሡ የተሻለ አሲያሪነዉ አለ) እሱ ለተኮል ለሤራ ተሆነ የወሰዳት ከሱየተሻለዉ እሱን የፈጠረዉ የአለማቱ ጌታ ከጎኗነዉ ሰበብ ይጥልላታል ብዙ አትረበሹ ኮሜታተሮች አላህ ረሒም አዛኝ እሩህሩህነዉ ምንአልባት በረመዷን ሸያጢኖች ስለሚታሰሩ የሡም ታስሮ ይሆናል አላህ በደልን በራሱለይ እርም አርጓል

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n4 ай бұрын

    ሶፊዬ በጣም ቅን ሰው ነህ ይሄንን ልጅ ህክምና እንዲረዳ እያረጋችሁ ነው በተጨማሪ ደግሞ ሁለቱም አንድ ላይ ፀበል ገብተው ከአባቶችም ምክር ይቀበሉና የተረጋጋ ኑሮ ይኑራቸው።

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w4 ай бұрын

    ሠላም ሶፊዬ ተባረክ ልጁ አሳዘነኚ ማሪያምን በጣም ነዉ እሚወዳት ለዚነዉ አዳድ ሰዉ እዲነዉ 🙏❤🙏❤❤❤❤❤❤ሶፊ ያተን ስልክ ፈልጌ ነበረ በጣም ታስፈልገኛለክ አደራ 🙏🙏🙏

  • @shemima5580
    @shemima55804 ай бұрын

    ወላሂ ልጁ የሚናገረው ነገር ምንም አላሳመነኝም ለማነኛውም እባክህ ሶፊ ልጅቱን አትተዋት🙏🙏

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre59694 ай бұрын

    ቅናት ተፈጥሮ ነው እንደዚህ ልጅ ሲሆን ህመም ነው የምትወድህን ያህል ውደዳት ሴትልጅ እድሜዋን መጠቀም አለባት ተንከባከባት

  • @abezelove7365
    @abezelove73654 ай бұрын

    ሶፊ ምርጥ ሰው ተባርክ ይቅርታ ምድር ግን ሆነ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    ትክክል 🙏🙏

  • @zedalyu3523
    @zedalyu35234 ай бұрын

    እኳን አደረሰቹህ ሙሥሌም እህት ወድሞቸ🙏 ሶፊ ወድማችን እኳን አደረሰህ🙏🙏ፁመው ተቀባይነትን ከሚገኙ ባሮቹ ያድርገን🍁🍁🍁🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @addisw1713

    @addisw1713

    4 ай бұрын

    ❤❤🙏

  • @heuyye5507
    @heuyye55074 ай бұрын

    የዘህስ ደንበር ያለፈ ቅናት ነው የያዘው ሡባሀን አላህ መዚህ መልኩ ሂወት አይቀጥልም ርጋ ብለህ ለማስብ ሞክር 🙄አገላኝኝ ብቻ ነው እኮ የሚለው ግን ያስፈራል ከዛስ ባሆላ ምንሊያደርጋት🙄😥

  • @user-qf5iy2nu6j
    @user-qf5iy2nu6j4 ай бұрын

    አንተ ጀግና በርታ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @kidsttube3111
    @kidsttube31114 ай бұрын

    በርታ ወድማችን ሶፊ ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50224 ай бұрын

    እባክህ ከእዚህ ሰዉ ተጠበቅ። በትኩረት አነጋግረዉ።

  • @fozianebi1562
    @fozianebi15624 ай бұрын

    ሶፊ ጀግናችን❤🎉

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx4 ай бұрын

    ወድማችን ሶፊእንኳ ደህናመጣህልን. የሰውደስታየሚያስደስትህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    አሜን🙏🙏 እንኳን ደህና ቆያቹኝ🙏🙏

  • @hhjj6916
    @hhjj69164 ай бұрын

    ሱፊ ዪህሰወዬ ያስፈራል ተጠቀቅ ልጅቷን ሊጉዳት ዪቸላል

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i4 ай бұрын

    ፍቅር ዛር አይደለም።ሰዉ ያት እያለ የሚቀና ከሆነ በጣም ችግር ነዉ።አንድ ቀን .....

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j4 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ረመዷን ሙባረክ 🎉 ሰፊ ይህ ሰው አላማረኝም ስያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል አሉ😂 በአለፈ እንዴት እንደሆነ ያ እውነተኛ ባህሪውነው

  • @soomebaby83
    @soomebaby834 ай бұрын

    ያልጅ ከምን ደረሠ. ከጣሊያን የመጣው❤❤❤በተረፈ እሮመዳንክሪም

  • @ZedZed-gy3cy
    @ZedZed-gy3cy4 ай бұрын

    ምን አስበህ ይሆን ባለፍ አሻፈረኝ ብሎ ሄዶ ወይ ጉድ እና ከወደድካት ለምን ታሰቃያታለህ ከንቱ😂

  • @user-pu2pz5lr2n

    @user-pu2pz5lr2n

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pu2pz5lr2n

    @user-pu2pz5lr2n

    4 ай бұрын

    እኒ ያለፈዉን ሰለ ላየሁት አልኮምትም😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl4 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን❤❤❤

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    አሚን🙏🙏

  • @FatumaTube-dp1sl

    @FatumaTube-dp1sl

    4 ай бұрын

    ሶፊ አስደምረኝ❤❤❤❤❤ወንድም

  • @ZedZed-gy3cy

    @ZedZed-gy3cy

    4 ай бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ አሚንን ያረብ ❤❤❤

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm4 ай бұрын

    ይህ ሰውዬ ሃይለኛ ቅናት ስላለበት ፅበል ሄዶ መጠመቅ አለበት ።መንፈሱ እውስጡ አለ መንፈሱ እስካለ ድረስ አሁንም አለሳልሶ እንዳይጎዳት ለኔካልሆንሽ ለሌላ እንድትሆን ስለማይፈልግ አሲድ እንዳይደፍባት ውይ እንዳይገላት።እንዳያታልላችሁ ።ይሄ የሚታመን እይደለም።ውሽታም ነው ለበቀል ነው የመጣው።ይህች ልጅ እንደገና እንደማይጎዳት ምን ዋስትና አላት ።ልጁ በጣም የማይሰማ የራሱ ፍላጎት ብቻ እንድትሆን የሚፈልግ ነው ።በጣም አደገኛ ነው ።

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun11284 ай бұрын

    ይሄ ነገር አላማረኝም !! ዋሸቶ እንዳይጎዳት ጥንቃቄ ብደረግ ስቀጥል እንዲህ ስሆን የበለጠ ትንቀዋለች! ! ሌላው ሶፊ እንዳልከው ልጁ ጤናማ አይመስለኝም እንዳልከው እርዳው ❤🎉

  • @makkamohomed6326
    @makkamohomed63264 ай бұрын

    የኛ ጀግና አላህ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @user-ge6kc9ro1t
    @user-ge6kc9ro1t4 ай бұрын

    አየ ሶፊ 😂😅,እሽ እሽ አላልክም 😂🤣 እሱ አይመለስም ከድሮዉ ነዉ አመሉ የሚመስለኝ

  • @user-uh4zb7ip9y
    @user-uh4zb7ip9y4 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ሶፊየ እኳን አደረሰህ እደነህ ወድሜ ሙስሊም ወድም እህቶቸ እኳን አደረሳችሁ ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን

  • @sirajsirajsirajmohammed1634
    @sirajsirajsirajmohammed16344 ай бұрын

    ግን እኔ ይችልጅ በጣም አሳዘነች ልጁ በቅናት ታውሯል ሂወቷን እንዳያበላሸው ፈራሁላት ቢቀርባት ይሻላት ነበር አላሁ አለም

  • @SikoSilo-eb9eb
    @SikoSilo-eb9eb4 ай бұрын

    Ramadan mubarak liju tenkol yeyaze yimeslal gn wallahi

  • @alemdemise1242
    @alemdemise12424 ай бұрын

    ሀይለኛ ቅናት አለበት ሶፊየ የኔ ቅንእግዚአብሔረ ያከብረህ ግን ተከታተዉ ጉዳት እዳያደስባት ደዉለህ ጠይቃት ተይቅረታ ጋረ እሺ ዉንድሜ

  • @user-je8uz4lk7s
    @user-je8uz4lk7s4 ай бұрын

    ሱፌ አንድ ነገር እንዳያረጋት ዉሸቱን ነዉ ዛሬዉ በዛሬዉ ያሰቸኩለዉ የጤና አይመሰለኝም

  • @roomirommi4848
    @roomirommi48484 ай бұрын

    Ena bezum dese alalegnm sure beanget hone leju gen sofeya kebade new negeru allha yagezachu😢😢❤❤❤

  • @user-bw2tn3kk3j
    @user-bw2tn3kk3j4 ай бұрын

    እሮመዷን ሙባርክ የኢሥላም እህት ወድሞቸ

  • @kelemwawebshetyoutube2102
    @kelemwawebshetyoutube21024 ай бұрын

    ማርያምን ለብቀል ነው እመኑን የሶፈ ቤተስቦች አንተንም እጦስ ውስጥ እንዳይከትህ እባክህን ውንድማልሜ ልጁን እንዲሁ መገመት አያቅትም አሁንም እሷን ብቻ አገናኝኝ ነው የሚለው ለብቀል ነው እመኑኝ እባችሁ እንዳተዋት

  • @semiramohaned

    @semiramohaned

    4 ай бұрын

    እኔ እራሱ ዳይሬክት ሊበቀላት ነው ብዬ ነው የማምነው

  • @emanahmed-vb6fy

    @emanahmed-vb6fy

    4 ай бұрын

    😢😢😢አይይይከባድነዉ የኔምባል እያሥፈራራኝነዉ ቤተሠቦችሽን አቃጥላቸዋለሁ ይላል ምንምማረግአለብኝ

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye11464 ай бұрын

    መታርቃቸው አሪፈ ነው ግን ልጂታን እንዳይጎዳት ልጁ ሰሜታዊ ነው

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba18274 ай бұрын

    የአላህበጣም ያሥፈራል ዝም ብሎነው።

  • @SelimHassen
    @SelimHassen4 ай бұрын

    ሶፊዬ እኳን ደና መጣህ ዬኔ አስታራቂ❤❤❤

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    እንኳን ደህና ቆየሽኝ🙏🙏

  • @user-me6co1xn9e
    @user-me6co1xn9e4 ай бұрын

    መምህር ተስፋየ አበራ የሚለቀውን ገጠመኝ ስሚ ስሙ

  • @astekastek1000

    @astekastek1000

    4 ай бұрын

    እኮ

  • @astekastek1000

    @astekastek1000

    4 ай бұрын

    የቅናት መንፈስ ነዉ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila65944 ай бұрын

    ውይ ይህ ካከኛት ልበረላት ይሆናል እስክ ልጅቱን ደውለህ ጠይቃት

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37534 ай бұрын

    ሶፍዬ ቀድመህ እሷን አዉራ ልጁን ብዙም አላመንኩትም ምን አስቦ መጣ አጣራ አንተ ምስኪን ስለሆንክ ነዉ አንተም እራስህን ጠብቅ ሶፊዬ❤❤❤❤❤❤❤ ምን ያቅለበልበዋል ፈጠነ ወሬ ወሬ ❤❤❤

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de4 ай бұрын

    ፈጣሪ ልቦናይስጥሄ ሷፊ ጠይቋት አደራ

  • @user-xj7tg9eh8r
    @user-xj7tg9eh8r4 ай бұрын

    እኳንታረቃችሁ ነገርግንወድሜተረዳት በተረፈ ፍቅርእጂጠብአስፈላጊአደለም አይምሮህ ሰፍአድርገው❤❤❤❤❤ሶፊ አላህይስጥህ ያልተወሰነግዜተከታተላቸው😅😅😅

  • @fitztek8119
    @fitztek81193 ай бұрын

    ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ ወዴት እየሄደ ነው የኃጢአት ዋጋ ሞት ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50224 ай бұрын

    ምን ይዞ እንደሆነ የመጣዉ እዴት ቀወቅክ?

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd4 ай бұрын

    ሶፊ ለምን አትሸፈንም በአላህ ማስክ ኮፍያ አርግ ሁሌ ተገልጠህ እፈራለሁ አላህ ይጠብቅህ ሁላችሁም እድህ እምሰሩ ሁሉ

  • @hulumyalfal7516

    @hulumyalfal7516

    4 ай бұрын

    ምን ገበን ሰርቶ ነዉ የሚሸፈነዉ

  • @SaliyaSaliya-wx9qp
    @SaliyaSaliya-wx9qp4 ай бұрын

    Ramedan mubarak wudoche 🥰🙏

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba18274 ай бұрын

    ሠይፍ አዳራ ልጅቷን አተገናኛቸው

  • @user-ux4lk4ee6w
    @user-ux4lk4ee6w4 ай бұрын

    Sofiye yene malak nurilign ❤❤❤

  • @ummahlam6830
    @ummahlam68304 ай бұрын

    አይ ሶፊ ይዛት ህድ አላልክም❤❤❤❤ስደድህኮ

  • @SeadaSeid-jw7wj
    @SeadaSeid-jw7wj4 ай бұрын

    እንኳን አዴረሰህሶፌየ

  • @user-uq9kz2wt7j
    @user-uq9kz2wt7j4 ай бұрын

    ሦፊየ ❤ጀግና ይንን ልጅ ተጠቀቀው እያሥመሠለ እዳይሆን

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal75164 ай бұрын

    ግን ልጁ ግን የቅናት መንፈስ ኣለበት ፀበል ይጠመቅ ልጅትዋ ግን ይወዳታል ኣደራ ጠይቅዋት ጥቃት እንዳታደርስባት 😢😢😢

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa38344 ай бұрын

    ሶፊ የልጅ ሽማግሌ የተበጠሰ ፍቅር ቀጣይ የተሰበረውን ጠጋኝ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm4 ай бұрын

    እባክህን ሦፊ እዳታሥጎዷት እደዚህአይነት ወድ ራሥ ወዳድነው 😢😢

  • @kidsttube3111
    @kidsttube31114 ай бұрын

    እባክሽ እህቴ ኮሜንት እምታነቢ ከሆነ እራስሽን ጠብቂ ከፈጣሪ በታች ከቻልሽ ቃስ አርገሽ ፀበል ውሰጅው

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n4 ай бұрын

    ለመላው የኢትዮጵያ ሙስሊም ህብረተሰብ እንዲሁም በመላው ዓለም ያላችሁ ሙስሊሞች ሁሉ ረመዳን ሙባረክ

  • @SamiraChaltu
    @SamiraChaltu3 ай бұрын

    Sofii thank you for working you good❤❤❤❤❤❤

  • @delleorks903
    @delleorks9034 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-vf4tl9pf9u
    @user-vf4tl9pf9u4 ай бұрын

    እሱዋ መጠየቅ አለባች ልበቀለት ይቹለል❤❤❤❤❤❤

  • @AmetuAmetullah
    @AmetuAmetullah4 ай бұрын

    ረጋ. በል ወንድም አለም. ታገስ. ይች ሂወት ለንደዚህ አይነት ሰው እቶንም የምቶድውን ታሳጣሀለች😢😢

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @yemachaltube
    @yemachaltube4 ай бұрын

    ሶፍ ግን እሄ ሰዉየ በጤናዉ አይደለም እገልሸለሁ እያለ ከለእርሷ አልኖርም ይለል ስለዝህ ከጎኗ ሁንለት ሶፍ በክህን

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye44454 ай бұрын

    እቺ ልጅ አደጋ ላይ ናት ልጁ በአስቸኳይ የስነ ልቦና ድጋፍ ያስፈልገዋል ይህ የተደበቀ ጸባይ ድንገት ይከሰታል ከዛም አደጋ ሊያመጣ ስለሚችል በኋላ በይቅርታ የሚመለስ ላይሆን ይችላል ።

  • @user-hw1pd3kr6u
    @user-hw1pd3kr6u4 ай бұрын

    ሶፉዬአንቴምራስህንጠብቅ:ዝምብላችሁቢሮችሁንለማንምየምታሣዩትለምንድነው?😳😳አውቆነው

  • @almaz876
    @almaz8764 ай бұрын

    Tbark sofi

  • @user-yw4eg4jh9u
    @user-yw4eg4jh9u4 ай бұрын

    እሮመዳን ሙባረክ ጀሚአን

  • @massadubai4707
    @massadubai47074 ай бұрын

    ፀበል ተጠመቅ ወንድሜ ቅናት መጥፎ ነዉ

  • @bintmoha3172
    @bintmoha31724 ай бұрын

    ትንሽ ብትቀጣው አሪፍ ነው ምክንያቱም ባህሪው በጣም ከባድ ነው ለህይወቷ ያሰጋል በእምነቱ የሆነ ነገር ማድረግ ቢችል ይለቀዋል

  • @naturetizu
    @naturetizu4 ай бұрын

    ሶፊ ጠንቀቅ በል እንዳታምን የሆነ (ድራግ) ነገር የሚጠቀም ያልተረጋጋ ሰው ነው የሚመስለው ልጅቷን ችግር ውስጥ እንዳያስገባት (ኦፕሴሽን ውስጥ) ያለ ነው የሚመስለው፡፡ ቢያገኛት የሱ ብትሆን አደጋ ያለው ይመስለኛል፡፡ ልጅቷን እግዚአብሄር ይጠብቃት አሜን

  • @Alkarak
    @Alkarak4 ай бұрын

    Ahiiii sofii❤.fikri qebadenew

  • @2-zm2eo
    @2-zm2eo4 ай бұрын

    ሆ እውነት አይመስልም ይህ ልጅ ልጅቷ አላህ ይርዳሽ ሶፊ አንተም ተጠንቀቅ ልጅቷንም በቻልከው ተከታተላት አንተም ተጠንቀቅ ፈጠነ ልቦናውን አላህ ይመልስለት

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila65944 ай бұрын

    እረ ያንተ ፍቅር ገደል ይግባ እንዲህ እያመሰቃቀላት ከሰው ሁሉ እንድትሪቅ እያረጋት ሁሌ እንደተሳቀቀች መኖር ምን ድነው ነጌ ከሱ ብራራቁ ያለማንም ሰው መርቀብ ሁሌ ሰውን እየሸሸች እንድትኖር ነው እያረጋት ያለው ይህ ጥሩ አይደለም

  • @bettyboo7783
    @bettyboo77834 ай бұрын

    ሶፊ በጣም የማደንእህ ጋዜጠኛ ነህ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ልጁ ግን የሚታመን ኣይነት ኣይደለም ልጅትዋን እንዳያጠቃት በጣም ተንቀለቀለ ሀቀኛ ኣይመስልም ካንተ ባላቅም

  • @saddasadda9000
    @saddasadda90004 ай бұрын

    አውቆ ልጅቷን አሲድ እንዳይ ደፋት 🤔🤔🤔ወይ ሙሽክላ

  • @zinazina853

    @zinazina853

    4 ай бұрын

    አዎ በጣም ይቀናል አላማረኝም 🙄

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila65944 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ ላይኩኝ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    እኔ ላይክ አድርጌአለው🙏🙏

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    4 ай бұрын

    ክክ ጎበዝ ተባረክ ​@@KumNeger-uc3et

  • @user-ty8yx2sy9s
    @user-ty8yx2sy9s4 ай бұрын

    አረ ፈራሁልህ ላንተም ሶፊዬ እራሥህን ጠብቅ

  • @user-vy1bx7sl5t
    @user-vy1bx7sl5t4 ай бұрын

    ሶፍዬ የኔ ምርጥ ልጁ አወራሩ ያስፈራል በትህትና እያወራ አይደለም እኔ ፈርቸለው

  • @user-uy1tl1cq7m
    @user-uy1tl1cq7m4 ай бұрын

    ፀበል መጠመቅ ኣለበት በኡነት ኩፉ መንፈስ ይሆናል እደዚ ምያደርገው ወዶ ኣይደለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn76234 ай бұрын

    ሶፊ.ከጣልያን.የመጣው..መጨረሻ.አሰማት

Келесі