አሲድ እዳይደፋብኝ እፈራለው😳አንቺን ገድዬ እራሴን አጠፋለው|hab media|eyoha media

Ойын-сауық

አሲድ እዳይደፋብኝ እፈራለው😳አንቺን ገድዬ እራሴን አጠፋለው😭|hab media|eyoha media
የእንጀራ እናታቸው የምተፈፅመው ጉድ😳ባዶ ምሳቃ አሲዛን ትህምህርት ቤት ትልከናለች😭hab media | arada plus
1 አመት ሙሉ የጠፋችብኝ ፍቅረኛዬን አገኘዋት 😳|hab media|arada plus
አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ጎዳና የወጣችው ቢሮሀችን መጣች 😳 |hab media| arada plus
አህያ ሲያርዱ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው 😳 የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል ሚያቀርቡት |hab media| arada plus
ክፍል አንድ 👇👇
• የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳ...
ክፍል ሁለት 👇👇👇
• ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው...
sofi tube subscribe 👇👇
youtube.com/@sofitubee?si=pS7...
የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል የሚያቀርበው ተጋለጠ
የሃያ ስጋ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ
ከፍንጅ ያዝናቸው
ገንዘብ ካገኘን የጅብም ስጋ ቢሆን እንሸጣለን
ከ አህያ ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ የትልቅ ሆቴል
ባለቤት ለ እርድ የሚሆን አህያ ሲገዛ በድብቅ..
ለማመን ከበደን
ወንዶቹ ተጋደሉ 😳 ከፍቅረኛው ጋር ሆኖ የሌላ ሰው ፍቅረኛ ሲያሽኮረምም
እህቷን በተፋታ በወሩ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ በቀረፃ መሀል የፍቅረኛዉ እህት አነቀችዉ 🙆‍♂️
አፍሽ ይሸታል አለቻት ጓደኛዋን በአደባባይ በካሜራ ፊት
ኤችአይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
ደረስንባቸው
ከኳታር መጥቶ አዳናት |
እህቷ እና ባሏ
ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
አወቀች
የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
Media | ክህሎት
ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
media / adagnu
ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
media / adagnu
ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
your queries ÷
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
Hab media ሃብ ሚዲያ new
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Feta be endalk
Tirta media ትርታ ሚዲያ
Unique ጣዕም
adagnu
addis chewata
arada media
arada plus ሹገር ማሚ
arada tube
endalk tube
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media youtube
hab media ሃብ ሚዲያ
hab media አዳኙ
habmediaadagnu
khlot youtube
tireta media
yemenged lay tyake
ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
ሮሔ ሚድያ
አራዳ ሚዲያ
አራዳ ፕላስ
ክህሎት
የወሲብ ፊልም
የጥንዶች ፈተና
Arada plus
Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
Sheger digital
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
uniqe ጣዕም
ማነው ታማኝ
ሮሔ ሚዲያ
አዲስ ነገር
heger digital new
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagnaየፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Hab media
arada plus አራዳ ፕላስ 2
arada plus 2
Arada plus
Yemenged lay tiyake
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media አዳኙ
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Addis chewata
የጥንዶች ፈተና
Addis kememoch
seifu on ebs
ጨርቆሴ ሾው
hab media youtube
arada plus tube
hab media ሃብ ሚዲያ
sheger digital
Donkey tube
Ebs
‪@habmedia1257‬ ‪@EyohaMedia‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@abtube7318‬

Пікірлер: 268

  • @user-bx2kj7mv5c
    @user-bx2kj7mv5c4 ай бұрын

    ለምንድን ነው ግን ላይክ የማታደርጉኝ በቃ አድርጉኝ ዋ

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    4 ай бұрын

    ላይክ አምሮሻል እንዴ 😂😂😂😂😂

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    4 ай бұрын

    እሷ ያለችው ለዩብ ነው​@@user-ss9md9yg5e

  • @tintinalbaloushi728

    @tintinalbaloushi728

    4 ай бұрын

    ምን ያደርግልሻል ላይኩ በቃ አርሽ አለሁ😂😂😂

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    4 ай бұрын

    ክክክክ ዱላ ይዘሽ ነይ

  • @user-bx2kj7mv5c

    @user-bx2kj7mv5c

    4 ай бұрын

    @@jamilajamila6594 መጣሁ ክክክክክ

  • @FAElzAFAElzASeid
    @FAElzAFAElzASeid4 ай бұрын

    ዛሬሞልቶልኝ አደኛነኝ ሙሰሊም እህት ወድሞቸ እረመዳን ከሪም በዱአ አሰታዉሱኝ እሰኪ በሰደትበቤተሰቦቸናፍቆት ልሞትነዉ አላህበቃይበለን ሰደትን ያረብ😢😢😢

  • @SikoSilo-ld3fr

    @SikoSilo-ld3fr

    4 ай бұрын

    አሚን❤❤ያረብ

  • @user-st4pg2kb9u

    @user-st4pg2kb9u

    4 ай бұрын

    አይዞን ለኸይር ነዉ አንድቀን ያገናኘናል ኢንሻአላህ

  • @ZedZed-gy3cy

    @ZedZed-gy3cy

    4 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @tgzawtgzaw4059

    @tgzawtgzaw4059

    4 ай бұрын

    አረ ሁላችንም ነን እህት አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን እጅ ያረብብብብብብብብ

  • @hadiamohammed4527

    @hadiamohammed4527

    4 ай бұрын

    አሚን እህቴዎ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n4 ай бұрын

    እንኳን ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለረሟዳኝ በሰላም አደረሳቹሁ❤❤❤

  • @Abdulkerim-taju-vv2px

    @Abdulkerim-taju-vv2px

    4 ай бұрын

    enlkuan abro aderesen

  • @fozianebi1562

    @fozianebi1562

    4 ай бұрын

    Enkuan abro aderesen🙏

  • @zedtube1032

    @zedtube1032

    4 ай бұрын

    Inkuan abroad eresen

  • @sameeraahmad119

    @sameeraahmad119

    4 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ፆመው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi33234 ай бұрын

    ሶፊ ከደላላ ቁም ነገር የለም ይኸ ገና ለመብሰል ብዙ ማገዶ ይፈጃል ተወው አንተ መልካም ሰው ነህ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66594 ай бұрын

    የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጅራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤🥰👍

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    4 ай бұрын

    አሜን ውዴ❤❤😢

  • @dohacity7635
    @dohacity76354 ай бұрын

    ሙስሊሞች ረመዳን ሙባረክ አላህ በሰላም አድርሶን ፆመው ከተጠቀሙት ባሮች ያድርገን ❤

  • @zedtube1032

    @zedtube1032

    4 ай бұрын

    امين

  • @ErabiaSeid

    @ErabiaSeid

    4 ай бұрын

    አሚን

  • @sameeraahmad119

    @sameeraahmad119

    4 ай бұрын

    አሚን

  • @hdbbcbgfg916

    @hdbbcbgfg916

    4 ай бұрын

    አሚን አሏህ የሰላም የጤና ያርግልን ለሀገራችን ይብቃን ያረብ

  • @amtemaryam116
    @amtemaryam1164 ай бұрын

    ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ ከጣሊያን የመጣውን ልጅ መጨረሻ እንድታሳውቀን

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @Abo7md501

    @Abo7md501

    4 ай бұрын

    የምር ሶፊየ አሳውቀን

  • @hadiamohammed4527

    @hadiamohammed4527

    4 ай бұрын

    አሳዉቀን

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    4 ай бұрын

    ምን አድስ ነገር ይኖራል ብላችሁ ነው

  • @user-st4pg2kb9u

    @user-st4pg2kb9u

    4 ай бұрын

    አሳዉቀን

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s4 ай бұрын

    እንካን ኣደረሳችሁ ላብይ ጾም ክርስታን እህቶቸ ሙስሊሞች እህቶቸ ም እንካ ለረመዳን ጾም ኣደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @Hundumak
    @Hundumak4 ай бұрын

    ልጅቷ ላይ አደጋ እንዳያደርስ የህግ ከላላና ጥበቃ ያስፈልጋታል ። ዛቻዎቹን በድምፅና በምስል ቀድተሽጰ ለፖሌስ ሪፖርት ማድረግ አለባት ። ብዙዎቹ ወንጀሎች በዛቻ ይጀመሩና ወደ ተግባር ይገባሉ። የልጅቷ ህይወት አደጋ ላይ ነው 😭😭😭😭

  • @user-pf7qk5ui9h
    @user-pf7qk5ui9h4 ай бұрын

    በቃ እደኛ ነይ ስደት ይገድልሻል ይህ ሜዳ ያደገ ነው ሶፊ አትጨናነቅ መጥፎ ሰይጣን አለበት ፀበል ይግባ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu18644 ай бұрын

    አረ ወደዛ ይቅርባት እግዚአብሔር ይጠብቅሻል አይዞሸ አትፍር እራሰሸን ጠብቅ ፀሎት አርግ ፍተና ነው

  • @user-ix2xw5du2o
    @user-ix2xw5du2o4 ай бұрын

    ግን ይቅርታና ሙስሊም ከሆክ አሰላማለይኩም ሰላም ማለት ከሙስሊም ጋር አይሄድም ወድሜ ግን ይቅርታ ካስቀየምኩህ አጀርም ታገኛለህ አሰላማለይኩም ብትል ❤❤❤በተረፈ አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal56464 ай бұрын

    ኢሄ ከፈሱ የተጣላ ነዉ አብሽር ምንም አላጠፋህም ለማስታረቅ ነዉ የፈለከዉ

  • @user-qf5iy2nu6j
    @user-qf5iy2nu6j4 ай бұрын

    አንተ ጀግና እንኳን ለረመዳን ወር አደረሰክ❤

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-38384 ай бұрын

    መከርክ ወንድሜ ይሔ የሚመለሥ አይደለም ምን አልባት ልጁ ያሚጠቀማቸው ነገር ይኖራል በጣም የጋለ ነው ሢናገር

  • @user-st4pg2kb9u
    @user-st4pg2kb9u4 ай бұрын

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ሶፊ አድናቂህ ነ እንዳተ አይነት ምርጥ ሰዉ ያብዛልን እንኳን አደረሳችሁ ለተከበረዉ ለሮበዳን

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏

  • @user-zu5ls9uv7c
    @user-zu5ls9uv7c4 ай бұрын

    ሶፊየ እራስህን ጠብቅ ከአላህ በታች አተየዋህ ነህ እና ጠቀቅ በል❤❤❤❤

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @argetoall6484
    @argetoall64844 ай бұрын

    እኔ ደሞ ደህና ሰው መስሎኝ ነበር ገና ጥሬ ወጠጤ ዶማ ነው እኮ እህቴ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሱንም ልቦና ይስጠው

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku33774 ай бұрын

    ሶፊየ አላህ ይጠብቅህ እናም እንኩዋን ለሸህሩረመዷን ወር በሰላም አደረሰህ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c4 ай бұрын

    ልጁ ከራሱጋር እራሱ አልተግባባም እንኳን ከሰውጋር

  • @MissZabiba

    @MissZabiba

    4 ай бұрын

    በጣም

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h4 ай бұрын

    የማይሆን ከሆነ ከኢትዮዽያ ትውጣ እንዳያጠቃት ወጥታ ህይወቷን ትኑር

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh4 ай бұрын

    እብድነው ይቅርብህ ሰውየው ልክ አደለም ከዚህጋር እንዴት ይኖራል እረ ይቅርባት ይገላታል

  • @ZedZed-gy3cy
    @ZedZed-gy3cy4 ай бұрын

    ኧረ አታስቢ ጉራ የሚያበዛ ወንድ አንድም አያደርግ እኔም እንዳቺ በፊት ይዝትብኝ ነበር ቤተሰቦቼም ሳይቀሩ ነበር የሚዝትብኝ ግን አንድም ነገር አላደረገም ጉራ ብቻ😅 እንኳን ለረመዳን በሰላም አደረሳችሁ ረመዳን ሙባረግ❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek10004 ай бұрын

    ጣልያን የመጣዉ ልጅ ምን ሆኑ አሳዉቁን ሶፊ እየጠብቅን ነዉ

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n4 ай бұрын

    የሠዉ ቤት ምርርር ሥልቺት ያላቺሁ በሙሉ የረፍት እጀራ አላህ ይሥጠን ያረብ ሦፍየ አላህ ይጠብቅህ ወዲሜ

  • @amtemaryam116
    @amtemaryam1164 ай бұрын

    በጤናው ላይሆን ይችላል እና ጸበል ይዘሽው ሒጂ እሕታችን

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    🙏🙏

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye97814 ай бұрын

    እባክህ ሶፊ ልጅታን እንዳለችው እንዳያጠቃት ተከታተላት እሳም ብትጠነቀቅ ጥሩ ነው

  • @sarahabas8619
    @sarahabas86194 ай бұрын

    አይዞህ ልክ ነህ የሰው ደስታ ምጭ ነህ አኳን አደረሰህ ለሸህ እሮመዳን❤❤❤👍👍👍👍

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl4 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን❤❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq4 ай бұрын

    ሶፊ ሠላምክ ይብዛ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k4 ай бұрын

    ሶፊየ ጨዋ ፀባየ ሰናይ ስተት የለክም ልጁ መጅኑን ነገር ነው

  • @heuyye5507
    @heuyye55074 ай бұрын

    ምን ያገለፈዋል ዝግ ብሎ አይረዳም እንዲ ሆ ምኑ ግርፍጥ ነው ሡባሀን አላህ😢 የሄ እንኳን ከሠው ከራሱም አልተገባባ ሰውየው 🙄🙄 አንተ ምንም ጥፍት የለብህም ሶፊ አይዞህ እራስህን ጠብቅ ❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby834 ай бұрын

    ሶፊየ. እንካን ደህና መጣህ. ያነልጅ. ማለቴ ከጣሊያን. የመጣው ልጅ. ከምን ደረሠ ?????

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o4 ай бұрын

    ያረቢ ልጂ ንግግሩ ሢሥፈራ እንኳን በሠላም ሄደ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j4 ай бұрын

    አቤቱ ምህረቱን ላክላት በጣም ከባድ ነዉ አይ ሰዉ

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e4 ай бұрын

    ቶሎ ብሌሽ ከሱ ተለይ እንዳይ ገድልሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @SelimHassen
    @SelimHassen4 ай бұрын

    ሶፊዬ እኳን ደና መጣህ ወድማለምዬ❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37534 ай бұрын

    ሶፊዬ በነዚህ አይነት ጉዳይ አትግባ ❤❤❤❤❤❤❤ የራሳቸዉ ጉዳይ ለምን መሰለህ ይቺ አልወሰነችም አትፋታዉም ወይ መወሰን ለመለየት ወይ ችላ ትቀመጥ አንተ ግን እራስህን ጠብቅ ታስፈልገናለህ ምርጡ ሶፊዬ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec4 ай бұрын

    ሲጀመር ልጁ ስርአት የለውም :

  • @almazzeme1888
    @almazzeme18884 ай бұрын

    ሰፊዬ የሰው ባህሪይ የተለያየ ስለሆነ በመጀመሪያ ሥራህንና የተለያዩ መፍትኼ የሰጠሃቸውን ፍቅረኛሞች ንቪዲዮ በማሳየት ማሳመን ነበረብህ አይዞህ ይህ አልተሳካም ማለት ሁሌ አይሳካም ማለት አይደለም አንተኮ የመፍትኼ ሰው ትዕግሰተኛ ነህ በርታ❤

  • @EVANGADI
    @EVANGADI4 ай бұрын

    ሶፊዬ ምርጥ ሰው እንኳን ደና መጣችሁ ሶፊ ሳቅህን የምወድልክ ነገርስ አላህዬ ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm4 ай бұрын

    አላህ ይርዳሽ ይሄንን ጉድ የደረሠበት ብቻ ያውቀዋል ከምር በጣም ከባድነው እ

  • @Zhara123-q4x
    @Zhara123-q4x4 ай бұрын

    ቤተሰብ ያዘነበት ትዳር አይሳካም ቤተሰቦችን አሳዝኝ ከማገባው ቆሜ ብቀር እመርጣለሁ በዚ ቪድዮ ምን ተማራቹሁ የመዳም ቆመሞች አላህ ይጠብቀን

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c4 ай бұрын

    ሶፊ እንኳን በስላም መጣህልን የእኛ ጀግና❤❤❤

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h4 ай бұрын

    ወይ መልክ የለዉ ወይ ፀባይ የለዉ ቱቱቱቱቱ ያህያ ፋንድያ የመሰለ ሠዉ😂😂😂😂😂

  • @hikmayesuf-ep3js

    @hikmayesuf-ep3js

    4 ай бұрын

    አረ አይባልም

  • @HawaHawa-bq6mj
    @HawaHawa-bq6mj4 ай бұрын

    ሶፊ አተ ልክ ነህ ንግግር እራሱ ትችላለህ ሰውዬው ግን የሆነ ወፈፊ ነው እሶ ትላቀቅ አይጠቅማትም😮

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    4 ай бұрын

    ወደዋለሁ ስትል አታዩም ጭራሽ ይህ ምኑ ነው ምወደደው

  • @astekastek1000
    @astekastek10004 ай бұрын

    እህቴ ይሄ የቅናት መንፈስ የምር ፀበል ዉሰጂዉ ይለቀዋል መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ዘሚካኤል ኬፋ ይቱ ቆሞስ አባ ሳሙኤል የይቱብ ቻናል ተከታተዬ ጠካራ ሁኚ እህ በእምትሽ ፅኚ እርቅ ማእድ የባለሞያ እርዳታ ያግሽ በተለይ ትግስት ፋንታሁ ታግኛዉ የምር

  • @nanny3146
    @nanny31464 ай бұрын

    Leave him no mistake he's crazy man I'm worry about her dangerous guy u didn't do any mistake please she needs help 🙏

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u4 ай бұрын

    ውድ የኢስላም ልጆች ረመዷን ሙባረክ አላህ ፁመው ከተጠቀሙት የአላህ ባሪያዎች ያድርገን። ሶፊ መልካም ሰው የሰው ደስታ የሚያስደስትክ ራስክን ጠብብ 😢ኢትዮጵያ የሰው ጅብ በዛባት😢

  • @nanatefera6610
    @nanatefera66104 ай бұрын

    ወይ ፈጣሪ ከበረከቱልኝ ወንዶች አንዱ እይሄ ነዉ አለች ሲጀመር አንቺም እራስሽን ፈትሺ እህቴ,

  • @user-xj7tg9eh8r
    @user-xj7tg9eh8r4 ай бұрын

    አይዞሽይወድሻንትወጂውአለሽ ነገርግን ወደምነትቦታውሰዱት ታረቄው❤😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37534 ай бұрын

    እህቴ ይሄ እኮ ፍቅር አይደለም እንዳትሸወጂ ይሄ አስመሳይ ምቀኛ ነዉ አላህ ይገላግልሽ አንቺ ግን ለህግ አቅርበሽዉ ምንም አይነት ችግር ቢደርስብኝ አንተ ነህ ተጠያቂ ብለሽ ህግ ያስፈርሙልሽ ይሄ ዱርዬ አላማ ቢስ ምቀኛ ነዉ ፍቅር ስትይ እንዳልሰማሽ እሱ አይረባም አይወድሽም የሚወድ ወንድ አንቺን በሚገባ ይከባከብሻል ደስታሽን ይወዳል

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed45274 ай бұрын

    አሳላሙአሊም እህት ወድምቼ እኳን አደረሳቺሁ ለተከበረዉ ሮመዳን በሰላም ሶመዉ ከሚጨርሱት ያድርገን ያረቢ በሰላም አሳባቺን ተሳክቶ ላገራቺን ያብቃን ያረሂም

  • @user-lr3kb1uc8g
    @user-lr3kb1uc8g4 ай бұрын

    Ramadan Mubarak 🌙 bro ye 🎉

  • @user-mf7fk5pt8u
    @user-mf7fk5pt8u4 ай бұрын

    ሶፊ አንድ ነገር ማድረግ አለብኽ ልጁ የተረጋጋ አይደለም ከማረግ ወደዃላ አይልም ስለዚኽ ይችን ልጂ ልታድናት ይገባል ለኽግ አካላት ማሳወቅ ግድ ይላል

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j4 ай бұрын

    ድምፁን ቅጂ ይዘሽ ለፖሊስ እሪፖርት አድርጊ ይህ ፉራ ወጠጤ ነው ሶፊ እንደዚህ አይነት ስው አይለወጥም ልጂቱን ለአደጋ እንዳትጋለጥ አንችም ስልክሽን ቀይረሽ አካባቢሽን ቀይሪው እርኩስ መንፈስ ነው ጥንቃቄ ህገ ወጥ ስው ነው ለፖሊስ አስይዝው

  • @nanny3146
    @nanny31464 ай бұрын

    Inquwan dehina metah our great brother wellcome always 👍

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-38384 ай бұрын

    👍👍👍👍❤እንኳን ደሕና መጣሕ

  • @bitsatnigussie
    @bitsatnigussie4 ай бұрын

    የክርስትና እምነት ተከታዮች ኦርቶዶክሣዊያን እንካነ አደረሣችሁ ለጾማችን እንዲሁም ሙስሊም ወገኖቼ እንካነ አደረሣችሁ መልካም የረመዳን ጾም ይሁንልን የሁለት ሀይማኖቶች ጾም በአን አይነት ቀን ነዉ የሚገቡ ፈጣሪ ይቀበለን በየእምነታችን ተግተን እንጸልይ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @sarahabas8619

    @sarahabas8619

    4 ай бұрын

    አሜን 🙏 እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤

  • @user-mt6qo9fl5t
    @user-mt6qo9fl5t4 ай бұрын

    አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው እደ ቀጠነ ሽሮ ገነፈለ እኮ ሚሥኪን ልጅቱ አላህ ይጠብቃት ይሄ ወንድነት አደለም ሠከን በል ሆሆ

  • @fozianebi1562
    @fozianebi15624 ай бұрын

    ረመዳከሪም 🥰በ አላህ ፍቃድ በሰው ሀገር ያላቹ በሚቀጥለው ረመዳን ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን ያረብ🙏ሶፊያችን ዛሬ ደሞ ከበድ ያለ ነገርነው ያቀረብከው አላህ ይጠብቅህ

  • @hdbbcbgfg916

    @hdbbcbgfg916

    4 ай бұрын

    አሚን አሚን ያረበ😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma33074 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @muluemebetseyoum1404
    @muluemebetseyoum14044 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይርታህ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas4 ай бұрын

    የኔ ማር የኔ ነገር ገጥሞሻል አኔም እንደዚህ ምርር ብሎኝ ከሀገር ወጣሆ እግዚአብሔር ያላቅሽ እህቴ

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h4 ай бұрын

    Hi ሶፊዬ ሰላማችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    እንኳን ደህና ቆያቹኝ🙏

  • @zabibe1692
    @zabibe16924 ай бұрын

    ወንድሜ ለረመዳን ሙባራክ ብያሀለሁ🌹🌹

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx4 ай бұрын

    በእየሱስ ስም እሄማ ያቅነት መንፍስ ነው እና እራሱ ታመኝ ስለልሆነ ናው ሌባ እናቱን አያምንም ይበለል 😢😢😢😢😢 ይቅርቴታ እንደዚ አይነት ፍቅር ዬለም ከለመንሽ ምን ፍቅር ነው የኔ እህት😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይጣብቅሽ ሶፊ ልዩ ሳው❤❤❤

  • @nardosamenu
    @nardosamenu4 ай бұрын

    ሰላም ወንድም እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሰህ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኴን አደረሳችሁ እረመዳን ከሪም

  • @nanny3146
    @nanny31464 ай бұрын

    From where is coming very sad 😔

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal75164 ай бұрын

    አረ ልጁ ጤነኛ ኣይደለም ፀበል ዉሰዱት ምን ያቅበዘብዘዋል😢😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj4 ай бұрын

    ያአላህአላህከክፍይጠብቅሽ

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js4 ай бұрын

    ይሄጤነኛ አይደለም ልጁ ፈጣሪ ይርዳት ልጅቷን

  • @makbyelmakbyel2130
    @makbyelmakbyel21304 ай бұрын

    በስማአም ልክ የኔ እይዎት ማርምን እኔ እራሱ ባሌ እደዝ ነዉ ይለወጣል ቢያ ሳልፍል ወለድኩኝ እንደዛም ሆኖ ምንም ሊለወጥ አልቻለም በቃ ያለኝ አማራጭ ሀገር ጥዬ መሰደድን መረጥኩኝ እንደዛም ሆኖ በቃ ስልኬኝ ከየት አደሚያገን አላቅም ድን እየደወለ ያስጨኝቀኛል እኔ እራሱ መፍቴ አጣዉ በሱ የተነሳ ወንድ አልቀርብም በጣም ነዉ ምፈራዉ ብቻ በስደት በልጄ ናፍቆት እየተሰቃየዉ ነዉ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37534 ай бұрын

    አንቺ እራስሽ ቆርጠሽ መራቅ ነዉ ያለብሽ አለበለዚያ ያጠፋሻል ተጠናቀቀ ቤተሰቤ በተሰቤ አትበይ የተወለደ አይጥለም አንቺ ገና ከሱ ጋ አልወሰንሽ እንግዲህ አላህ ይርዳሽ

  • @user-sc9kf5mq1f
    @user-sc9kf5mq1f4 ай бұрын

    ስላም ወንድምእባኳህ እራሳህ ጠብቅ ስው በጣም ከባድ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu18644 ай бұрын

    እንኳን ለሙሰልም ወንድም እህቶቼ ለትልቁ ረመዳን ፆም አደረሳችው እንድሁም ለኛም ለኦርሰቶዶክሰ ለታላቁ ፆም አደረሰን ፆም ፀሎታችንን ይቀበለን ከምንም በላይ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም ከልብ እንድንፀልይ አምላክ ይርዳን በቃችው ይበለን

  • @meccam2106

    @meccam2106

    4 ай бұрын

    አሚን

  • @endriaschemiso6066
    @endriaschemiso60664 ай бұрын

    ሶፊ በጣም አድናቂ ኔኝ ግን አንተ ጋር ያለው ችግር ንግግር የሚባል ነገር አትችልም እንደ ጋዜጤኛ ተናግረህ ማሳመን አለብህ። በነገሮቹ አትደነቅ አትደንግጥ ሥራህን ብቻ ውጠታማ ለማድረግ ቆፍጣናና ጠንካራ ሁን።አመሰግናለሁ

  • @nanny3146
    @nanny31464 ай бұрын

    Yeeknah my brother amen 🙏

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w4 ай бұрын

    አረ ወንዶች ፈጣሪን ፍሩ አሽ ሲባሉ መከራ እምቢይ ሲባሉ መከራ ምን ይሻላችኋል 🙏😢😢🇪🇷

  • @derejejima5268
    @derejejima52684 ай бұрын

    አጠያየቂህ ትክክል አይደለም

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya87764 ай бұрын

    አህለን ሶፊ

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad4 ай бұрын

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነው ለእሰልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እርመዳን በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d4 ай бұрын

    Sofi wendme jegnachin 🙏🙏❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d4 ай бұрын

    ከጣሊያን የመጣው ልጅ መጨረሻ አቅርብልን ወንድሜ 🙏🙏

  • @user-uz6ye4fc8s
    @user-uz6ye4fc8s4 ай бұрын

    ወይኔ አወዲልጂ ሠከንብሎሳያዳምጥነዉጂ ይሂከሴትአይሻልም

  • @MbaratMbarat-bi4so
    @MbaratMbarat-bi4so4 ай бұрын

    32:21 nabayee betam laschoyi negeri ifalghalew silkihin askamitgn

  • @user-wp6zz7oh5h
    @user-wp6zz7oh5h4 ай бұрын

    ቅናት መጥፎ ነው ይግልሻል ይቅርብሽ

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h4 ай бұрын

    እህቴ ከዚህ ሰዉ እራቂ አይጠቅምሽም❤❤❤

  • @mleat
    @mleat4 ай бұрын

    ምን ይመስላላ😮😮

  • @shemima5580
    @shemima55804 ай бұрын

    አረ አንተ ምንም አላጠፋህም ልጁ የሆነ ፍልጥ ነገር ነው በቃ ተዋቸው ሶፊ😌

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu4 ай бұрын

    ቢመርሽም ብትጎጂም ይህን ሠው ከህይወትሽ አውጥተሽ ጣይው አማራጩ ይሄ ነው ነገ የበለጠ ትታመሚያለሽ እንደዚህ አይነትን ሠው አውርቶ እንኳን ማሥረዳት አይቻልም

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37334 ай бұрын

    አንተ ምንም አላጠፋህም ልጁ መረጋጋት የሚባል ነገር ይለውም ችግር ይኖርበታል ሶፊ እንደምንም ብለህ አረጋጋውና ለማስታረቅ ሞክር እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @user-cf2zg9zb9m
    @user-cf2zg9zb9m4 ай бұрын

    Yezarew degmo min ayinet wofefia sew new yegetemeh Sofi tgstun yisth❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83274 ай бұрын

    አድራሻ እንዴት ይገኛል ስልክ ከፈረንጅ አገር ነበር የምፈልግ እባክህ ሶፊ ወንድሜ

  • @roomirommi4848
    @roomirommi48484 ай бұрын

    Sofiya yena wendim yewha neke eko demo yena melekam eha wetate new liju menabatu yesegetal ::sofeya yeneza lijoch guday men laye derese ke wechi yemetaw😢😢

  • @Rabiia6643
    @Rabiia66434 ай бұрын

    ሶፊ ቁጥርህን የት ነው የማገኘው

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt4 ай бұрын

    አረ ልጆ ሾይጧን ነዉ በፈጣሪ 😢አሁን ደሞ ልጅቱን ሄዶ ወንድ ላክሽብኝ ብሎ ባልመታት😮

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_1234 ай бұрын

    He's crazy, Sofi eswa eraswan tetebek betam balege new. Yemecheresha rude new.😮

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-yr7gw7yf7w
    @user-yr7gw7yf7w4 ай бұрын

    የቅናት መንፈስ ነዉ ፀበል ዉሰጅዉ ይለቀዋል

  • @saramengiste2024
    @saramengiste20244 ай бұрын

    እራሱ ድርዬ ነውአትሸወጂ አይወድሽም እንደዚህ አይነቶች ጊዜሽን ነው ሚገለው አሱ የት አንደሚውል አታውቂም😊

Келесі