ሾተላዩ ሰላይ | ክፍል 2

Ойын-сауық

ክፍል 3 👉 • ሾተላዩ ሰላይ | ክፍል 3
#ethiopia#shotelayuselay#2
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 28

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar Жыл бұрын

    ክፍል 3 👉 kzread.info/dash/bejne/oKOuw4-ucZmxkdY.html

  • @dustabashir6177
    @dustabashir61772 жыл бұрын

    እኔ እንደዚህ አይነት ነገሮች ቶሎ አይገቡኝም ግን እስኪ እየቆየሁ ስሄድ መገንዘብ ከቻልኩ ልስማዉ ባልጠቀምበትም አይጎዳኝም 👌 በርታ ስራህን ድምፅህን ሳላደንቅ ግን አላልፍም ብሮ😍😍😍

  • @sarasara8895
    @sarasara88952 жыл бұрын

    ዛሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ፀግሽን እየሰማሁ ለተኛ ነው ነገደሞ የቀረውን እየሰራሁ እጨርሰዋለሁ የመዳም ቅመሞች ታድለን😍😍😍😍

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67272 жыл бұрын

    Egiziyabhir amilak yisitilin betam arif timirti newu 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @zaharaza3316
    @zaharaza33162 жыл бұрын

    እኳን ስላም መጣህልን ወንድማችን ፀግሽ በርታ ጥሩነው

  • @user-zv5yk2ku6t
    @user-zv5yk2ku6t2 жыл бұрын

    መጣህልን የኔ ውድ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mimitsehaye1051
    @mimitsehaye10512 жыл бұрын

    🙏🙏🙏 በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76732 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @selamethiopia1816
    @selamethiopia18162 жыл бұрын

    Fonkaye❤

  • @dochodocho8126
    @dochodocho81262 жыл бұрын

    Thank you!

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo96762 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @fekeryene213
    @fekeryene2132 жыл бұрын

    ፀግሽዬ እናመሰግናለን ክበርልን ❤️🙏ከ 5ጊዜ በላይ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ ፀግሽዬ 🥰 ኢሜል በየጊዜው እየረሳው አዲስ ስከፍት 🙄

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo15012 жыл бұрын

    Unkan dena meta tsagish 💗

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 Жыл бұрын

    ፀግሽ አንተ ስተርከው ማያምር ድርሰት ሁላ እደፀሀይ ያበራል በርታልን

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera85892 жыл бұрын

    ዋው ልክ ክፍል አንድን ስጨርስ ነው የተከሰትከው ዌል ፀግሽ

  • @bettymarkos152
    @bettymarkos1522 жыл бұрын

    ፀግሽዬ ክብር ሁላችንም ሁለተኛውን አካውንት እናሳድግለት ፕሊስ

  • @bt8133
    @bt81332 жыл бұрын

    Tesgaye betam koyeki eko part 3 demo tenesh rezem adregew abate 😉

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa86812 жыл бұрын

    Jesus loves you ❤ 💖 💕

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta58272 жыл бұрын

    ፀግሽ በሰላም ነው 3ኛውን እየጠበቅ እኮ ነው ☹️

  • @rehimasrehimas657
    @rehimasrehimas6572 жыл бұрын

    👏👏👍

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye88692 жыл бұрын

    ❤️💞❤️

  • @ziye1715
    @ziye17152 жыл бұрын

    Welcome dear. Please all who follow this story don't forget to like his page not only listening and leave. Don't forget the like ❤️

  • @tigistzeleke8900
    @tigistzeleke89002 жыл бұрын

    😍🙏

  • @ninaaman4586
    @ninaaman45862 жыл бұрын

    Tsegshye yihinn eko maka tube konjo argo terkewtal adis sira bihon des yilegn neber

  • @user-xq8kc2ij4z
    @user-xq8kc2ij4z2 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው ፀግሽ! ግን የስለላ ይዘት ያላቸው ትረካዎች ሲቆራረጡ ወይም ሲዘገዩ ትንሽ ይደብረኛል ።ስለላ ትንሽ ውስብስብ ስለሚል ለመረዳት ጊዜ ይፈልጋል ይህ አይነት ሁኔታ የሚከሰተው መጀመሪያ ክፍል ላይ ነው ።ከዛ ግን እየገባህ ይመጣል ታዲያ ቀጣዩ ክፍል ቶሎ ካላዳመጥክ ወደ መጀመሪያህ ትመለሳለህ ።ምን ለማለት ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን አልያም እንደ ቆጆዎቹ አጠራቅሜ እጀምራሁ ።በተረፈ በርታ

  • @countrystayletub
    @countrystayletub2 жыл бұрын

    ፀግሸ ልክ ሰጀምረ ከከየት አንደመጣ የማላውቀው እንቅልፍ ይዞኝ ጥርግ ይላል አንዴ የለቀከውን ከ20 ያላነሠሠ ጊዜ ነው የምደጋግመው ሰተተኛ ከማሰታወሰው ሰቀጥል ለራሴ ይገርመኛል

  • @user-ko6xu7of6q
    @user-ko6xu7of6q2 жыл бұрын

    ፀግሽ ክፍል ሶስትስ እንዴ ኧረ ተው ቃል ገብተሃል በየቀኑ እለቃለው ብለህ 😂😂

  • @Fatma-qy2jy
    @Fatma-qy2jy2 жыл бұрын

    እዬ ጤቤኩ ነው

Келесі