"ይነዝረኛል!"

Ойын-сауық

#Ethiopia#Tsegayeaberar#Yinezregnal#Neptonaweke
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 122

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar3 жыл бұрын

    ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/ ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/ ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

  • @eff7478

    @eff7478

    3 жыл бұрын

    ፀግሽ የእኔ ውድ የድምፀህ ትማራኪ ንኝ እንዲት እንደሚጣፍጥ አንደበትህ እሚገርም ስብስክራይብ ሳላርግህ ነው ለካ እማዳምጥህ ወይኔ አሁን አርጉህ የእኔ ውድ ፀግሽ ቢቻል መቶ ግዜ ቢቻል ያነትን ቻናል ነበር ላይክ ሽር እማርግልህ በትርፍ በጣም ነው እምወድህ ከማዳም ቤት ሁኝ በኢርፎን የአንትን ጣፍጭ ድምፅ እየስማው እስራለሁ ስራየን

  • @user-gk8cc6tp8r
    @user-gk8cc6tp8r3 жыл бұрын

    ፀግሺየ በጣም እየጠፋክ ነው እኮ ለምን ተሎ ተሎ አትለቅልንም እኔ አተ የምትተርከውን ነው መስማት የምፈልገው ድምፅክ ዋው ስለሆነ

  • @jemilamolla2815
    @jemilamolla28153 жыл бұрын

    መሳጭ ትረካ ! ጂልባብ ለባሾች ውበት የሌላቸው ለሚመስላቸው ሰወች ጥሩ ትምርት ነው ! እኔም ለባሽ ነኝ አልሀምዱሊላህ ! ውብ የአተራረክ ችሎታ አለህ ፀግሽ!

  • @hannhyilma4416
    @hannhyilma44163 жыл бұрын

    እዳተ ግን ሁሉም ተራኪዋች ለዛ ቢኖራቸው ምን ያሕል በታደሉ ተባረክ

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f3 жыл бұрын

    ፀግሽዬ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ የማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር በሰላም በጤና ለአገራችን ያብቃን

  • @serkewoldemariam1477
    @serkewoldemariam14773 жыл бұрын

    ትረካህን እንዴት እንደምወደው ግን እየጠፋህ ብቅ ትላለህ ወንድም ፀጋዬ

  • @user-mb8cc7lk4s
    @user-mb8cc7lk4s8 ай бұрын

    በጣም እሚገረም ታሪክነዉ ኑረልን❤❤

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 Жыл бұрын

    ፀግሺ እናመሰግናለን በሰደት አዕምሯችን መንፈሳችን እያቀሳቀሰን ነው በዛ ላይ ድምጽህ ሱሰ ነው 🥰🥰🥰

  • @sinanitalaaejeree6051
    @sinanitalaaejeree60513 жыл бұрын

    ስራውን ብቻ ሳይህን አንተንም እውድሃለው አቀራርብህ ይመቸኛል ❤️

  • @ltube9958
    @ltube99582 жыл бұрын

    ጸግሽ ስለ ጥሩ አቃረረብ አመሰግናለሁ! በርታ ደስ የሚሉ ትረካዎችህን ሥራ እየሰራሁ እኮምኩማለሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-xl9sv2os5h
    @user-xl9sv2os5h3 жыл бұрын

    በቅድሚያ ሁሌም አድናቂ ነኝ በርታ ፀግሽ እኔ በፀባዬ መፅሐፍን በድምፅ መስማት የምወድ ሰውነኝ በተለይ እረጃጅም ሰአት እና አጫጭር ደቂቃ የያዙ ትረካ ውስጤናቸው ስራ ላይ ሆኜ ሁሌም የአንተን እና የእዮብ ዮናስ ትረካ የማደምፅው ድካሜን ሳላውቅ ስራ እጨርሳለው አዲስ ነገር እስከምታቀርብ በጉጉት የምጠብቅ በርታ

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg24623 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰህ ጸግሽ ወንድማችን ትረካዎችህን መከታተል ከጀመርኩ ድፍን 1 አመት ሞላኝ በጉጉት ያለመሰልቸት አመሰግናለሁ የስደት መጽናኛዬ

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg71212 жыл бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ወንድም አለም ድምፀ መረዋው እንኳን ደህና መጣህልን

  • @hayatquin2249
    @hayatquin22499 ай бұрын

    ፀግሽዬ በጣም ደስሚል ትረካ ነበር እናመሰግናለን 😍

  • @tagestbab5861
    @tagestbab5861 Жыл бұрын

    ፀግሽ የኔ ፓራስታሞል ድብርቴ ያተን ትረካ ሳዳምጥ ይጠፋል እዉነት በጣም ነዉ ማመሰግን ነፍ አመት ኑር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sabeltefery2124
    @sabeltefery2124 Жыл бұрын

    ወይጉድ ይነዝረኛል ነው ያለው የዛሬዉ ይባስ ፀግሽ ተባረክልኝ

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b3 жыл бұрын

    ፀግሽ እንኳን ደህና መጣክ ይሄ ክላሲካል 3 ዓመት ሙሉ የማረሳው ነው እባክህ የድሮ ትርካዎችን ድገምልን

  • @aydabakeet3465
    @aydabakeet34653 жыл бұрын

    ድምፅ በጣም አሪፍ ነው ትረካ ከአንተ ውጪ መስማት ትጠላለህ የእውነት በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N.3 жыл бұрын

    Thank you so much Tsegaye for yet an other wonderful story!!!!

  • @user-feker
    @user-feker3 жыл бұрын

    ፀግሽየ ድምፅህ ናፍቆን ነበር

  • @user-lp3vp3qx1e
    @user-lp3vp3qx1e3 жыл бұрын

    ፀግሽ እንኳን በደህና መጣህ በጣም ተናፍቀክ ነበር

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76733 жыл бұрын

    እናመሰግናለን .ፀግሽየ ተናፍቂው

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu31213 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፀግሽ 🙏

  • @deribhana7436
    @deribhana74363 жыл бұрын

    Betame new yemewedehe thank you ❤❤

  • @abamkuba4301
    @abamkuba43013 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @azyegemda2919
    @azyegemda29193 жыл бұрын

    ሰላም ለአንተ ይሁን ጸግሽ እንኳን አደረሰክ ለትንሳኤው

  • @frehiwotasres925
    @frehiwotasres9253 жыл бұрын

    Tsegish you are so talented Good job 👌

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere75283 жыл бұрын

    አረ ጸግሽ ጠፋተካል እናመሠግናለን ገን ቆንጆዎችቹ ጠቅለል አድርገህ ብትለቅልን አሪፍና አስተማሪ ትረካ ነው pls

  • @user-vu7rr9is7x
    @user-vu7rr9is7x3 жыл бұрын

    ፀግሽ እናመሰግናለን 😍

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw48343 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Жыл бұрын

    ሰላማቹ ይብዛ

  • @user-du6py2ru3i
    @user-du6py2ru3i3 жыл бұрын

    ፀግሽያ ብሮ በጣም ነው የየጠፋከወ ግን በርታል እኔ ያንተን ትረካ ሳልሰማ መተኛት አልችልም

  • @sosodawet9545
    @sosodawet95453 жыл бұрын

    Thanks my dear

  • @baconofficial3164
    @baconofficial31643 жыл бұрын

    I am listen KZread in my car I rally enjoy it I have to drive everyday one hour to work I do like it your Treka thank you so much for what you doing (berta)

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki36863 жыл бұрын

    ፀግሽ እናመሠግናለን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan87053 жыл бұрын

    Amesgenalhue tro kota nabere 👍👌

  • @user-lq4ls2ok2e
    @user-lq4ls2ok2e5 ай бұрын

    Egziabher Edmena tenahn yabzaln wendmachn Akerarebh lyu new berta yemnadamtew kesra gar slehone comment comche Alakm gn hule Eketatelalehu😊😊

  • @fgaowhk4509
    @fgaowhk45093 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ endate edametenafeqage ekou wel come belanale 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z2 жыл бұрын

    ፀግሽ በጣም ደሰ የሚል ተሰጥዎ ችሎታ ለመፀሀፈ ያለህ ፍቅር አደንቃለው በተለይ እረጅም መንገድ ለምንነዳ የት እስቴት እንደደረስኩ ሳላቀው የሌሊት ድራይቨ ሳረግ እንዴት እደጠቀምከን በርታ የትርጉም ስራ እጠብቃለው ብትችል እንዳንዴ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-ko7eu2ei7b
    @user-ko7eu2ei7b3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @hanichoyedessiewa72
    @hanichoyedessiewa72 Жыл бұрын

    እውነት እውነት እለሀለሁ ትችላለክ ግን ብዙ ጊዜ እምታበሳጨኝ ነገር የማይጨረስ ታሪክ ለምን ታቀርብልናለክ ኮሜት ብዙ ጊዜ አልፅፍም ግን ዛሬ አልቻልኩም በጣም አድማጭህ ነኝ በእናትህ ስታቀርብልን ያልተጨረሰ ታሪክ አታቅርብልን ፀግሺ

  • @tsegayeaberar

    @tsegayeaberar

    Жыл бұрын

    አረ ተጨርሷል እህት አለም

  • @rahaaoromo3957
    @rahaaoromo39573 жыл бұрын

    በጣም ነው ምወድ

  • @user-if3sf2ni2m
    @user-if3sf2ni2m Жыл бұрын

    ከረፈደ ነውና ማድመጥ የጀመርኩት በቃ ሱስ ሆኖብኛል ቀኔን ቀን እያደረኩ በሥራ ላይ ሥራዬን በመስራት እየሰማሁ ነው የምውለው በጣም በጣም ፀግሽ እናመሰግናለን ይሄን ነበር ስፈልግ የነበረው

  • @user-nm3wk3yv2o
    @user-nm3wk3yv2o3 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ

  • @sabeltefery2124
    @sabeltefery212411 ай бұрын

    የሚገርም ድምፅ

  • @user-my3dn1so4u
    @user-my3dn1so4u2 жыл бұрын

    እንደ መፍቅር እና ማፍቅር ደስተኛ የማድረግ ነገር የላም እኩ እኔም በዙ አፍቃሪወች ነበሩኛ ክክክክክክክ አይ ትዝታ

  • @user-uc7wp9mn7g
    @user-uc7wp9mn7g3 жыл бұрын

    የነዘራትን /ረው አብረን እናንዝረው እኛ ጆሮዋችን ባለ ተነዛሪው በነዘረው ነገር ዋናው ንዝረቱ ኖ

  • @tizitagirma2447

    @tizitagirma2447

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @samarsamrawit9238
    @samarsamrawit92383 жыл бұрын

    እናመስግናለን

  • @ihavefaithingod.godisgood.1188
    @ihavefaithingod.godisgood.11882 жыл бұрын

    Thanks for the amazing story & I love your voice🥰I’m afraid that I’m not gonna fall in love with your voice 😂😇

  • @emuyadesya
    @emuyadesya3 жыл бұрын

    ቸኩዬዬዬዬዬ ሀይ ሳልልህ ብሮሮሮሮሮሮሮ ይመቺህህህህህ

  • @user-ft6td8xt4d
    @user-ft6td8xt4d3 жыл бұрын

    ሱሴ እንኳ ደህና መጣህ ግን በጣም እየጠፍህ ነው በጣም ደስ የሚል ነው ፍቅር ሀያል ነው የእውነት ስር ፍቅር ሁሉም ነገር ግራ ይገባል ፍቅር እኮ ደስ የሚል ስቃይ ነው

  • @eiualtarik883
    @eiualtarik8833 жыл бұрын

    Eneqwan selam metahe😍

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe94633 жыл бұрын

    I miss you segeshe 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸 Tegnche new yemademtew enam ♥♥♥💗💗💗💗💗

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader24242 жыл бұрын

    👌👌👌

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi12032 жыл бұрын

    ዋው ፀግሽ አንደኛ ነው 😍

  • @tsiyongirmaabera6153
    @tsiyongirmaabera61533 жыл бұрын

    Tsegish betam eyetefah nw tolo tolo likekilin kechalk

  • @likukebede8440
    @likukebede84402 жыл бұрын

    መጨረሻው አልገባኝም አይገባኝም thank you

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu275 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mikomiko5330
    @mikomiko53303 жыл бұрын

    ፀግሽ wall bro

  • @sinanitalaaejeree6051
    @sinanitalaaejeree60513 жыл бұрын

    ❤️🌹

  • @memememe2421
    @memememe24213 жыл бұрын

    ሀይ ፀግሺየ እኔ ለብዙ ዓመታት በአረብ ሀገር አሁን በጣሊያን ሀገር ሁኘ የምሰምህ😍

  • @betybetty7470
    @betybetty74702 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd10652 жыл бұрын

    👏👍👍👍

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan87053 жыл бұрын

    Selme enkone dehena matehe😍👍

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma98593 жыл бұрын

    ደስ ይላል ግን መጨረሻውን ሳንስማ

  • @afomiyatube3638

    @afomiyatube3638

    3 жыл бұрын

    ይመስለኛል ናቲ የመሁብባ ወንድሟ ወይ የስጋ ዘመዷ ይሆናል ክክክክክክ ሙስሊም አጎት ካለውማ

  • @banchibanchibanchibanchi192
    @banchibanchibanchibanchi1923 жыл бұрын

    Welcome

  • @tsiyongirmaabera6153
    @tsiyongirmaabera61533 жыл бұрын

    Gena kelekek besekend wust nw yemadamitew hulem silke standby nw gin comment tolo altsifim❤❤❤❤❤

  • @mareyakefelegn9738
    @mareyakefelegn97383 жыл бұрын

    Tireka akerarebikini ewedewalewu berita

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed36372 жыл бұрын

    ዬኔ ንግስት በለህጀቡሃ❤❤❤

  • @user-gq5kh6md9u
    @user-gq5kh6md9u3 жыл бұрын

    ፀግሻ ፀግሻ ሹክራን

  • @emuyadesya
    @emuyadesya3 жыл бұрын

    እረ ላይክክክክ አርጉ አይከፈልበት እያዳመጡ ላሽ እረ ይደብራል

  • @assiassi9863
    @assiassi98633 жыл бұрын

    ፀግሽዬ ጠፍተአል እንኮን አደረስህ አይ ፍቅር የማይገባ ጎርጎድ የለም በተመስጦ ሳዳምጥህ ነበር አይ ድምፅ ይምጣብኝ ቴንክስ ፀግሽ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76683 жыл бұрын

    💎🙏👑❤

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker31013 жыл бұрын

    Dertogadan lemen tewekew 😔😔

  • @maretutashome3810
    @maretutashome38103 жыл бұрын

    Selam stegsh enkuan dena metak

  • @eff7478
    @eff74783 жыл бұрын

    ምን አይነት መታደል ነው የድምፁ ማማር

  • @emuyadesya
    @emuyadesya3 жыл бұрын

    አንተ እራሱ አንዴ በቪዲዬ ስራልንንንንንን በናትህህህህህህህህህህህህህ ጸግዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ከምንጊዜዋም አድናቂህህህህህህህህህህ

  • @enkuye5138
    @enkuye51383 жыл бұрын

    ይሄ መጽሀፍ ምንም አልገባኝም ልጁ ፍቅር የያዘው ከመብራት ኃይል ነው እንዴ? ይነዝረኞል አበዛሳ🤣🤣

  • @tsegayeaberar

    @tsegayeaberar

    3 жыл бұрын

    Hahaha ...

  • @hawahawa6479

    @hawahawa6479

    3 жыл бұрын

    👍✌አለመሳቅአይቻልም። እምንሸፈነዉ። ወድ እዳንረብሽ ነዉ

  • @tizitagirma2447

    @tizitagirma2447

    3 жыл бұрын

    😂😂😂gerami nzert nw😂😂

  • @enkuye5138

    @enkuye5138

    3 жыл бұрын

    @@tizitagirma2447 eco lol

  • @haimanotmekurya2236

    @haimanotmekurya2236

    2 жыл бұрын

    አዎ ለሱ መብራትኃይል ናት

  • @user-hz6sk3tm7j
    @user-hz6sk3tm7j3 жыл бұрын

    ❤❤💋❤❤❤❤💋💋💋❤❤

  • @genetyilam1791
    @genetyilam17913 жыл бұрын

    ፀግሽ ጠፋህ ድምፅህ ጠፋ እንዴት ደስ አንዳለኝ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24473 жыл бұрын

    Enamsgnaln tgesh bewnt endt endmwdh slamk ybza❤🙏 ye nezertu ngr gn asasabi nw e😂

  • @hannaayenew5727
    @hannaayenew57273 жыл бұрын

    ምንም አይነት ፅሁፍ ባንተ ያምራል

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 Жыл бұрын

    መቋጭያ የሌለው ድርሰት ሁለተኛ ባታቀርብ ይመረጣል ።በማዳመጥ ጊዜዬን ማጥፋት አልነበረብኝም ። ወሬ ጀምረው በቃ እባክሽ ተይው ብለው ትተው የሚሄዱ ቢጩ የሆኑ ሰዎችን መሰልከኝ ።ወይ መጀመሪያውኑ እለመጀመር ነው ።በእግባቡ የማያልቅ ድርሰት አታቅርብልን ።።

  • @menbereyeshima3950
    @menbereyeshima39503 жыл бұрын

    Hello where you bean if you can every week is better.

  • @sicherkasa7405
    @sicherkasa74053 жыл бұрын

    Selam tegsh

  • @ferdosabeba3324
    @ferdosabeba33242 жыл бұрын

    Kkkkkkkk meskin enem enda anta hugnalawo desti arobignal doroo ovin wist rasichee Debin bilobignal

  • @emuyadesya
    @emuyadesya3 жыл бұрын

    ወይኔኔኔኔኔ ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ ወይኔኔኔኔ ተቀደምኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩ ጸግዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @mulgetasemere6709
    @mulgetasemere67093 жыл бұрын

    Temchgalek betam terkake

  • @fiqerkonjo9790
    @fiqerkonjo97903 жыл бұрын

    Eyanfekge new atekoy terak balal ayemasetm kanita wecie atetfabni wedddd enia damo arefie new enamsgenalni

  • @mahilebelay3054
    @mahilebelay30543 жыл бұрын

    Hulem ante akiribelen

  • @habiibjames9218
    @habiibjames92182 жыл бұрын

    አብርሽ ኢኔ ኢነደንቴ ፕሮግራም ጎግቼ ምጠብቀወ ኘገር ዬለም ኢነ አትጥፈ አደረሀ 🙏🙏😘😘

  • @herotxd9582
    @herotxd95823 жыл бұрын

    Demetek. Betam. Yameral

  • @aledanaaledu4883
    @aledanaaledu48833 жыл бұрын

    Stegesh wusete new demestek

  • @elsagirmay308
    @elsagirmay3083 жыл бұрын

    Bka mchershaws be enteltel

  • @kukulu99
    @kukulu993 жыл бұрын

    ማስታወቅያው ረዘመ

  • @medina6870
    @medina68705 ай бұрын

    ኢዘ

  • @zeamanuel360
    @zeamanuel3603 жыл бұрын

    Be video melak felge neber tsegsh

  • @tsegayeaberar

    @tsegayeaberar

    3 жыл бұрын

    Kelay baskemetkuachew linkoch contact argegn.

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael58052 жыл бұрын

    በል ደህና ሁን ታሪኩን ሳትጀምረው ሃተታ ስላበዛህ ቻዎ

  • @genetabebe5989
    @genetabebe5989 Жыл бұрын

    ናቲ ሰለመ 😳😳😳

  • @ma9546
    @ma95463 жыл бұрын

    አረ ዴርቶ ጋዳን ተርክልን

Келесі