ዘመን አይሽሬ የ አዳም በረከቶች ...

Ойын-сауық

#ethiopia #tsegayeaberar #bereketoch
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 59

  • @user-iw2qw9kx6j
    @user-iw2qw9kx6j3 ай бұрын

    ጸግሽ እኔ መጽሐፍ ማሳተም እፍልጋለሁ በስልኬ ነው ጽፌ ያኖርኩት😪 ግን እንዴት ማሳተም እችላለሁ ያለሁት በስደት ነው ስው ጋር ብታገናኝኝ ደስ ይለኛል እባክ ጸግሽ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ❤🤗

  • @user-ww4pq8jk1w

    @user-ww4pq8jk1w

    3 ай бұрын

    ጎበዝ ❤

  • @user-kr9fu7eu1x

    @user-kr9fu7eu1x

    3 ай бұрын

    ጎበዝ ግን ሥልክሽን ተጠቀቂለት እዳይጠፋ እዳይበላሽብሽ 🥰

  • @newsdallo

    @newsdallo

    3 ай бұрын

    በምን ማሳተም ፈለግሽ?ዲጅታል ወይስ ሀርድ ኮፒ ወሰኝና እናገናኝሻለን ከአሳታሚዎች ጋር

  • @user-iw2qw9kx6j

    @user-iw2qw9kx6j

    3 ай бұрын

    ​@@newsdallo ድጅታል

  • @user-qp6pd4ft8d

    @user-qp6pd4ft8d

    2 ай бұрын

    ❤❤​@@newsdallo

  • @Ethio1993
    @Ethio19933 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ 🥰

  • @cjsulhamer8819
    @cjsulhamer88193 ай бұрын

    እግዘብሔር ይስጥህ ጥሩ ድምፅ ያላቹ ሰዋች እግዚአብሔር በሰጣቹ ድምፅ ተርኩበት ብዙ አይነስውራን ይጠቀሙበታል ብዙ ሹፌሮች ለማንበብ የማይመቻቸው ሰዋች ይጠቀሙበታል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistlale8199

    @kidistlale8199

    3 ай бұрын

    አንዳ እኔ ነኝ

  • @newsdallo
    @newsdallo3 ай бұрын

    ደስ የሚል ቆይታ ነው ስራዎቹን ካሁን በፊት አንብቤዋለሁ። ነገር ግን ጸግሽ አንተ ቤት ትረካ ማዳመጥ ድራማ እደማየት ነው።👍

  • @megsolomon4685
    @megsolomon46853 ай бұрын

    Thanks ጸግሽ ቆንጆ ታሪክ ከ ቆንጆ ድምጽ❤❤. እግዚአብሔር ይባርካ የስደት እድሜያችን ስለ ጣፈጥክልን:: ግን ጸግሻ በናትክ ከቻልክህ ኦሮማይ ኣንብቦው❤🇪🇷

  • @MeryMery-wr5yu
    @MeryMery-wr5yu3 ай бұрын

    የምር በጣም አመሰግናለውመፅሀፍ እንድወድ ስላረክ ፀግሽ ግን አትቆይ በናትህ

  • @wondesnderese3667
    @wondesnderese36673 ай бұрын

    እናመሰግናለን ፀግሽ ከቻልክ መረቅን ለብቻው ብተርክልን ደስ ይለኛል

  • @seadahassenali4722
    @seadahassenali47223 ай бұрын

    እውነት ለመናገር ሁሉም ስራዎች ድንቅ ናቸው ያንተን ትረካ ጨምሮ በጣም እናመሰግናል በርታ

  • @hawahabeshi9153
    @hawahabeshi91533 ай бұрын

    እንኳን ደህናመሀጣህ ፀሀግሽ የሁልጊዜ ተከታታይህ ሰላምህ ይብዛልንኝ የስደት መፅናኛችን

  • @fetiyahussen352
    @fetiyahussen3523 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ ታውቃለህ ደብሮኝ ነበር የልብ አዋቂና ፀግሽ ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ

  • @lawayshbitew7595
    @lawayshbitew75953 ай бұрын

    I love all of your stories

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu2 ай бұрын

    ዋውውውውው ድምፅክ በጣም ይማርካል ታሪኩም ይመስጣል❤

  • @henokassefa169
    @henokassefa169Ай бұрын

    Ur good thanks 😅

  • @rehimasherefasaliya2957
    @rehimasherefasaliya29573 ай бұрын

    Segshe ena aten meketate kjemruk 4 amet yhona yana be Corona seat hulum trka.mtakerbache betam new mwedacha ere andandam dgami msemabet giza ale mnm aywetalkm👍👍

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.74893 ай бұрын

    ፀግሽ በጣም እናመሰግናለሁ::ተባረክ

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun10773 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Welcome come back MR T❤❤❤❤

  • @gannetaredo6680
    @gannetaredo66803 ай бұрын

    Letinesh tekedemku sitebik enkan dena metake

  • @user-lw7qj9pz4p
    @user-lw7qj9pz4p3 ай бұрын

    Tsegish welcome ❤❤❤

  • @MobileMobile-kp6vb
    @MobileMobile-kp6vb3 ай бұрын

    tanks Tsegeshe

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw48343 ай бұрын

    ፀግሼ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma71483 ай бұрын

    Thanks Tsegish !!

  • @user-iw2qw9kx6j
    @user-iw2qw9kx6j3 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ጸግሽ

  • @user-hy2ry3tn1p
    @user-hy2ry3tn1p3 ай бұрын

    ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ 🎉

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot48023 ай бұрын

    ፀግሽየ😊😍😍😍

  • @hiwottamerat6263
    @hiwottamerat62633 ай бұрын

    ሰላም እየጠፍህ ነው።

  • @zdtube5432
    @zdtube54323 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @richnegn1505
    @richnegn15053 ай бұрын

    አቦምሳ 🥰❤️city

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u3 ай бұрын

    ፀግሺ እንኳ መጣህ❤

  • @user-zp5jy8zh3b
    @user-zp5jy8zh3b3 ай бұрын

    Thanks

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n3 ай бұрын

    ሀይ..ጸግሽ..ሰላም..ሰላም

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos91273 ай бұрын

    Wall come tsegsh

  • @amanuelaraia3963
    @amanuelaraia39633 ай бұрын

    Bravo

  • @RichLove4242
    @RichLove42423 ай бұрын

    ፀግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣክ❤❤❤🙏

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay14233 ай бұрын

    🎉🎉🎉welcome tisgshy

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos91273 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @obseijara6806
    @obseijara68063 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye88693 ай бұрын

    ♥️🙏♥️

  • @DastaBashir
    @DastaBashir3 ай бұрын

    ዌል ብሮ ብዙ አመለጠኝ

  • @user-sr2yi6hn7f
    @user-sr2yi6hn7f3 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕

  • @Nigst
    @Nigst3 ай бұрын

    Dimstik gin uuuuffffgg sixafit❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @user-tm4pf8vq8r
    @user-tm4pf8vq8r3 ай бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @seadahassenali4722
    @seadahassenali47223 ай бұрын

    😂😂ብር አንባር ሰበረለዎ የበለጥ ወድጄዋለሁ

  • @nesruabdo7951
    @nesruabdo79513 ай бұрын

    Long time OG

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis3732 ай бұрын

    Halo frind

  • @Tsi541
    @Tsi5413 ай бұрын

    ወይኔ በማርያም አመለጠኝ😊

  • @muluken3266
    @muluken32663 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetiyahussen352
    @fetiyahussen3523 ай бұрын

    💔💔💔💔😥😥😥😥

  • @Radioaddis
    @Radioaddis3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n2 ай бұрын

    ፍሬ ነገር አላገኘውበትም

  • @menberenega7475
    @menberenega74753 ай бұрын

    Enquan dehnametah

  • @4rf2kz4z
    @4rf2kz4z3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Semiragosay-ll1hw
    @Semiragosay-ll1hw3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kd4zu5ub2h
    @user-kd4zu5ub2h3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі