“ሴቶች ሁሉ ማድመጥአለባችሁ” 3ተኛው ባሌ ጉ ድ ሰራኝ | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | Ethiopian love story | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #ewnetegnatarik
አንዲት የቻናላችን ተከታታይ ብዙዎችን የሚያስተምር እና ከተሳሳተ መንገድ የሚመልስ ታሪክ አለኝ ብላ ያካፈለችንን እጅግ አስተማሪ እና አስገራሚ እውነተኛ ታሪክ ፊያሜታ ለእናንተ በሚመች መንገድ ጥሩ አድርጋ አዘጋጅታዋለች
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 41

  • @Jerry-ti7yp
    @Jerry-ti7yp3 ай бұрын

    እሸቱ እንደማይሆነት የገባች ባለትዳር ሆና ባንቺ እየተሳብኩ ነው ያላት ሰአት ነው ከአንድ መንፈሳዊ ሰው ይሄ አይጠበቅም ፊያሜታዬ ቆንጆ ፅሁፍ ነው ፍቄም አራፍ አድርገህ ተርከኸዋል እናመሰግናለን❤❤❤

  • @melatbekale
    @melatbekale3 ай бұрын

    አብሶ በቤተክርስታን ውስጥ ተወሽቀው ሌቦች አሉ ተማሩ ከዚቺ ሴት ታሪክ እሩዙ ነው መሰለኝ የዋህ ያረጋቹሃል ያረብ ሀገር ሴቶች መስጠት ታበዛላቹ😂😂😂😂

  • @ኤልሳቤጥ
    @ኤልሳቤጥ3 ай бұрын

    ፈገግ ያስባለኝን ልንገራችሁ. እርዕሱን አይቸ 3ኛው ባሏ እንዲህ ካደረጋት 4ኛውስ ብየ አሰብኩና ስከፍተው ታሪኩ ------ ነሯል የቤቴ ጉድ ብየ አረፍኩት. ሌላ ሰው ስህተት ሲሰራና እራስ ሲሰሩት ልዩነት አለው እራሳችን ከሆንን ብዙ ምክንያት እንደረድራለን ሰው ከሆነ ግን ለምን እንላለን ለማንኛውም ብልህ የሆነ ሰው በሰው ስህተት ይማራል ሞኝ በራሱ

  • @afrata2939
    @afrata29393 ай бұрын

    ዋውውው በጣም ምርጥ ታሪክ ነው እናመሰግን አለን ከታሪኩ በላይ አቀራርብህ መሳጭ ነው በርታልን ወድማችን❤

  • @HanaLegesse-mq1pd
    @HanaLegesse-mq1pd3 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ትምህርት የሚሰጥ ትረካ ነው አመሰግናለሁ እኔ በበኩሌ❤ድምጽ🥰

  • @AishaMakahleh
    @AishaMakahleh3 ай бұрын

    አህለን ፍቄ እንኳን ደና መጣህ ለኛ ለስደተኞች ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤

  • @rahelztzion
    @rahelztzion3 ай бұрын

    አያቴ "የመጀመሪያ ባል ወንድም,ሁለተኛው ባል,ሦስተኛው አውሬ ነው" ትላለች።😅

  • @denkiesile4827
    @denkiesile48273 ай бұрын

    እናመስግናለን በጣም አስተማሪ ታሪክነው

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk25743 ай бұрын

    የስደተኞች ፈተና ስራው ብቻ ሳይሆን ሠው አምነን የለፍነውን ገንዘብ ባግባቡ አለመጠቀም

  • @mareammohammed1875
    @mareammohammed18753 ай бұрын

    ወንድልጅ መቼም አያታልለኝም

  • @Mekd3124

    @Mekd3124

    3 ай бұрын

    Ayamitawu newu machesi 😢😢😢

  • @faizamehamed6708

    @faizamehamed6708

    3 ай бұрын

    አኔም ገና ሳያወሩ ያሰቡትን ቀድሜ።አቀዋለሁ እንኳን አውርቶ

  • @zulfakemaln6191
    @zulfakemaln61913 ай бұрын

    እናመሠግናለን በጣም አሥተማሪ ታሪክ ነው😍😍😍😍😍

  • @YeEhr
    @YeEhr3 ай бұрын

    አቃታለሁ የኔውድ ጓደኛ አይዞሺልኚ❤❤❤❤

  • @Betty-tv6qy
    @Betty-tv6qy3 ай бұрын

    Akerarebeh hulem bidemet ayeselechem berta

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91693 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ ሱስ ነው የሆነብኝ

  • @rahamahusan2121
    @rahamahusan21213 ай бұрын

    Wow garami nw enmsagnalnin ya zawtir taktatayki nagin barta katlbati

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c3 ай бұрын

    ፈቅረ ከባድ ነው አንዳንዶች ግን ታዘብኳችሁ ምናለ ከአፍችን ጥሩ ነገረ ብንል ፍቃዱ ወድሜ ተናፍቀሀል ጋር ሰ ሰብ አረገት እዳረሱ✅🕊

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah22263 ай бұрын

    Mejajal 😒😒😒

  • @user-dl1kk9yb3w
    @user-dl1kk9yb3w3 ай бұрын

    ዉዶች,,የልተወቁ,,ፍጡር,,ነቻዉ,,ልጅቷ,,ግን,,ጅል,ነት😢😢😢

  • @genetwollotube
    @genetwollotube3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91693 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-misselham
    @user-misselham3 ай бұрын

  • @AishaAisha-kg7xu
    @AishaAisha-kg7xu3 ай бұрын

    😢😢😢

  • @elsatesfay4737
    @elsatesfay4737Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @faizamehamed6708
    @faizamehamed67083 ай бұрын

    ጠፉ ከዛ ደወለለወኝ ለፕቶቡ ተሰርቆብኝ አለኝ ስትይ ያኔ እኔ አቃለሁ ውሸቱንደሁ ወንዶች ብር አበድሪኝ ካሉ ከኦንላይ ከጠፉ የሆነ ነገራቸው እደተበላሸ ሊያወሩ ይመጠሰሉ 😅 ብልጥ ሴት አትሸወድም ጅሎቹ ይሸወዳሉ በይ ታሪኩን ልጨርስ እና ድጋሜ እኮምታለሁ😊

  • @Zina-ch4yf
    @Zina-ch4yf27 күн бұрын

    እሰከዛሬ ኮምቼ አላውቅም ማዳመጥ እንጂ ሰብስክራይብ በጣም ያንሰዋል እንተባበር ውዶች😊

  • @mareammohammed1875
    @mareammohammed18753 ай бұрын

    ሢጀመር ይህንያህል ለወድልጅቦታ ማንሥጭ አለሽ ደደብ

  • @user-sk8xc1fp9u
    @user-sk8xc1fp9uАй бұрын

    እናመሠግን አለን❤ እኔ 6 አመቴ ስደት 1 ቀን ለወንድ ብር ልኬ አላዉቅም። አብሬዉ የተማርኩት ልጅጋ ፍቅር ጀመርን 2 አመት እዳወራን ብር ጠየቀኝ በጣም ቸግሮኝ ነዉ አለኝ እዉነትም ቸግሮታል ግን እኔ ብር የለኝም እጀ ላይ አልኩት ግን ነበረኝ ለወንድ ብር ስሰጥ የበታችነት ስሜት ነዉ የሚሰማኝ ለዛነዉ።

  • @yeromyerom
    @yeromyerom3 ай бұрын

    ሲጀመር ወንድ ልጅ ሁኖ ከወንድ ላይ አፋቶ ሊወስድሽ ለምን ይሄበቂነው. ካስተዋልን ላችስ ያለውግምት. ምንይመስልሻል. ነገእሚባል ነገርአለኮ እኔ ግርም የሚለኝነገር. ነው ባለትዳር ወንድ. ፈቶ እስኪያገባችሁ. የምጠብቁ ሴቶች. ና. ፈተሽ እንዳገባሽ የሚፈልግ ወንድ. ባሌ ባይመቸኝኮ ሌላ አገባለሁጅ. እንድህምክንያት ሊሆነኝ የሚፈልግ ሰው. እ

  • @haregethiopia2578
    @haregethiopia25783 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mareammohammed1875
    @mareammohammed18753 ай бұрын

    ታዴለሽ ለወንድልጅ እንድህ ቦታ መሥጠትሽ ሠውአይመሥሉኝም እኔ ከደወሉ አወራለሁ ከጠፉ ምንአገባኝ ይጥፊ ምንም አይመሥሉኝም ደደብነሽ ሥታሥጠላ

  • @Mekd3124

    @Mekd3124

    3 ай бұрын

    Liki bileshali wude 😊😊

  • @TasfaRuth

    @TasfaRuth

    3 ай бұрын

    45:58 45:58 46:01

  • @TasfaRuth

    @TasfaRuth

    3 ай бұрын

    46:18 46:19 46:20

  • @user-jp5im1cq8g

    @user-jp5im1cq8g

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @alamadan717

    @alamadan717

    3 ай бұрын

    በጣም😂😂

Келесі