ባሌ ይገዛኛል | የፍቅር ታሪክ | የምር እንዲህ ማፍቀር ይቻላል? | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #yefeqertarik
ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ምርጥ የፍቅር ታሪክ ሲሆን ርዕሱ ባሌ ይገዛኛል ይሰኛል የታሪኩ ጸሀፊ ደግሞ ሀሴድ አጋፔ ፍቅር ።
በዚህ ታሪክ ውስጥ አንድ ሴት ባሏን ምን ያክል እንደምታፈቅር ፍቅር ምን እንደሆነ የፍቅር አቅም ምን ማድረግ እንደሚችል በሚደንቅ ታሪክና አገላለጽ የሚተረክበት ምርጥ ታሪክ ነው። ለመሆኑ ባሌ ይገዛኛል ምን ማለት ይሆን ከታሪኩ ምላሹን ያገኛሉ።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 22

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c3 ай бұрын

    ፍቄ እኒኮ ሰትናፍቀኝ ቢመጣ ብዬ ሰመኝ አገኝሁህ ወድሜ ኑርልኝ በቡዙ።።።።

  • @AreguAregu-gl6tv
    @AreguAregu-gl6tv3 ай бұрын

    ውይ፡ይሄታሪክ፡በግማሽየኔነው፡አሁንግንበጣደክሞኛ😢ከአሁንበሃላ፡እራሴንማፍቀርነው❤❤❤❤

  • @user-lb6hy4qx1c

    @user-lb6hy4qx1c

    3 ай бұрын

    አይዞሸ❤

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx6 күн бұрын

    ፍቀ የምታቀርባቼዉ ሁሉ ያማሩ ናቼዉ ታርኩ መሳጭ ነዉ ደግመ እያዳመጥኩት ማይጠገብ ታርክ

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube20323 ай бұрын

    እናመሰግናለን የሚገርም ነው 👏👏👏👍👍👍

  • @bethlehemnisy67tqwertyuiop26
    @bethlehemnisy67tqwertyuiop263 ай бұрын

    ከ seattle ሆነን ነው የምንሰማው እናመሰግናለን!

  • @user-dq7jk9in3e
    @user-dq7jk9in3e3 ай бұрын

    ❤❤❤ይለቀቅ በድብርት ልሞት ነው

  • @AishaMakahleh
    @AishaMakahleh3 ай бұрын

    ፍቄ እንኳን ደና መጣህ❤❤❤

  • @helenmichael5895
    @helenmichael58953 ай бұрын

    Welcome back brother and lovely ending story

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c3 ай бұрын

    ዋው

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw75113 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hhhj-xm3kv
    @Hhhj-xm3kv3 ай бұрын

    የምታቀርባቸዉ ታሪኮችበጣምነዉ ደስእሚሉትበረታ

  • @HanaLegesse-mq1pd
    @HanaLegesse-mq1pd3 ай бұрын

    እኔማ ባንተ እና በአቤል የወይኗ ልጂ 😢❤ብቻ ሺህ አመት ኑሩ❤

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss83693 ай бұрын

    እኳን ደህና መጣህ ፍቄ ላዳምጥና እኮምታለሁ

  • @tinaye964
    @tinaye9643 ай бұрын

    አንዳንድ ሴቶች ልባቹ ይገርመኛል እኔ መች ነው እንደዚህ የማፈቅርው 😂😂😂

  • @Zina-ch4yf
    @Zina-ch4yfАй бұрын

    እኔ ደሞ ከዚ ቻናል ጋር ፍቅር ይዞኛል😊

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw71363 ай бұрын

    ❤❤❤👌👌👌🙏🙏🙏

  • @rahelyifru
    @rahelyifru3 ай бұрын

    🎉🎉🎉❤❤

  • @akberethaile9072
    @akberethaile90722 ай бұрын

    🙏🏿❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91693 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries68203 ай бұрын

    ❤❤❤💞💞💞🎉🎉🎉

  • @meazayusuf1661
    @meazayusuf16613 ай бұрын

    ❤❤🎉

Келесі