Seifu on EBS: መስጂድ እና ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ስሰማ አዝናለሁ የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 2 | Abiy Ahmed

Ойын-сауық

በክፍል 2 ከጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የበዓል ቆይታ ሰይፉ ፋንታሁን ካነሳቸው ጥያቄዎች ውስጥ ….
በጠቅላይ ሚኒስቴርነት እያገለገሉ ባለበት በዚህ ጊዜ በጣም ያዘኑበት ወቅት እና የማይረሱት አስደሳች ግዜ?
…. በምሽት ከተማዋን ይጎበኛሉ ማለት ነው?
Facebook ይጠቀማሉ ወይ?
ሰዎች ተረድተውኛል የእኔ ሀሳብና ራዕይ ገብቷቸዋል ብለው ያስባሉ?
መስጂድ እና ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ስሰማ አዝናለሁ የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 2
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 687

  • @kedoabdullah4281
    @kedoabdullah42814 жыл бұрын

    ዶክተር አብይን ኢንተርቪዉ ለማድረግ የደፈረ ጀግና ሰይፉ ዋ ዉ👌👌👍👍👍👍👍

  • @user-ph1cc7rj7k

    @user-ph1cc7rj7k

    4 жыл бұрын

    ዶክተር አብይ ሰው እኮነው ምን ታዳምቃላችሁ

  • @hyper-novaa

    @hyper-novaa

    4 жыл бұрын

    LMFAOO ayeshalshem abayen yedefere

  • @genitube1438

    @genitube1438

    4 жыл бұрын

    አብይ ከማን በልጦነው አለፈለት እንደ ሠው በሠይፉ ሾው ሠይፍሻን አመሥግነው

  • @oromiyabirthoromo1916

    @oromiyabirthoromo1916

    4 жыл бұрын

    Seyfu bcha sayhon Abichu jegna new hshi bemaletu Alem seged hna tedi afro hnbi blew yele

  • @user-sx5vx9cm6d

    @user-sx5vx9cm6d

    4 жыл бұрын

    ሪች አላየሽም ማለት ነው ሰይፉ ፋንታሁን ብቻ አይደለም የመጀመሪያ ከእሱ በፊት ቃለ መጠየቅ አድርገውለታል።

  • @user-mt3xe3xw1t
    @user-mt3xe3xw1t4 жыл бұрын

    #አብቾ ምርጥ ሰው #አቦ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የሁልጊዜ ምርጫየ አንተ ነክ #ግን ምን ታደርገው አለክ,,,,,,አንድ ሰው አስቦ አንድ በሬ ስቦ ሆነ ነገሩ እንጅ##አይዞክ አንተን የሚተቹ ያንተን ያክል ብቃት የላቸውም#

  • @helenh6930

    @helenh6930

    4 жыл бұрын

    ክቡር ዶክተር እብይ እርሶ የኢትዮጵያ ታላቁ መሪ እስተዋይ ብልህ በሚጠየቁት ጥያቄ እጥጋቢ መልስ የሚስጡ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን ህዝብ እንደ ሽልማጠላቶችህንየመጡልን እሁንም ጠላቶችህ እንደሽክላ እየተስባበሩ ምቀኞችህ ይወድቃሉ እተ እየርግጥካቸው ታልፍለህ እግዚአብሄር እድሜ ይስጥህ

  • @tamprahali8837

    @tamprahali8837

    4 жыл бұрын

    ክክክኮኮኮወሬኛ

  • @zaratube608
    @zaratube6084 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሰላም ጤና ይሰጥ አብቾ ክፉን ከዙራይ ያንሳል

  • @tsehaygeni9668

    @tsehaygeni9668

    4 жыл бұрын

    Sttina Jamle Tube Amen 🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️

  • @tsehaydagnachew5512
    @tsehaydagnachew55124 жыл бұрын

    He is trying his best for better Ethiopia in his speech. This man is alone

  • @user-fj1gf4zf7i
    @user-fj1gf4zf7i4 жыл бұрын

    አብቹ ሀይማኖታችን ከ ነፍሳችን እንደሚበልጥ ተረዳና ዝምታህን ስበር የምርጫ ካርዳችን በቀላሉ አንሰጥም በ ወንጀሎኞች ላይ እርምጃ ውሰድ የ አማራ ክልል መንግት የተጎዱ ሙስሊሙን ካሳ ይስጥ መስጅዳችንን ያሰራ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l4 жыл бұрын

    ዋውውውውውው ሰይፍሸ እኔ ልሙት አንበሳ ነህ ዶክተር አብይ የኔ መሪ ይመችህ

  • @user-oq1il9qc1o

    @user-oq1il9qc1o

    4 жыл бұрын

    ሚሚየ አለሽ የሰው አክባሪ ስወድሽ በሰላም ነው የጠፋሽው

  • @ususjshs8890
    @ususjshs88904 жыл бұрын

    Wowwww Abiy TEBAREKI TEBAREKI ❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇷❤❤❤

  • @sofiyaebrahim8597

    @sofiyaebrahim8597

    4 жыл бұрын

    🇪🇹💞💞🇪🇷

  • @mekiyamehbub9315
    @mekiyamehbub93154 жыл бұрын

    ያሰብከው ከይር ነገር ሁሉ አላህ ያሳካልህ እድሚና ጤና ይስጥህ በራህመቱ

  • @mesiyedngelleji7967
    @mesiyedngelleji79674 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ ለ አብይይ ነው

  • @ramzya9912
    @ramzya99124 жыл бұрын

    ዋው ደክተር አብይ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ

  • @tsehaygeni9668

    @tsehaygeni9668

    4 жыл бұрын

    Ramzya Ramzya Amen 🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️💐💐💐💐😘

  • @user-se1xm3ct8h

    @user-se1xm3ct8h

    4 жыл бұрын

    ትክክል ሠብሰክራይብ አደረገኝ

  • @fdtube4966
    @fdtube49664 жыл бұрын

    ወላሂ አብይን በጣም ነው ምወደው እባክህን አብቾ ሰላሙ ላይ ቅድሚያ ስራ እኛ ኢትዮጵያን ምንወድ ሰዎች ከጎንህ ነህ እንወድሀለን በርታልን አሚራችን(መሪያችን) እኔንም ሰብስክራይብ አርጉልኝ የሀገሬ ልጆች

  • @yenayena8676

    @yenayena8676

    4 жыл бұрын

    Yihane hasabune yemayewdu eko nachew tefate sera yemisherbute

  • @user-mj6vt5cj9h
    @user-mj6vt5cj9h4 жыл бұрын

    እር ሰይፍሻ አድንቆሀለው 👍 አብያችን ደግሞ ምርጥ ብየዋለው 💖🙏

  • @mehdiyamohammed3097
    @mehdiyamohammed30974 жыл бұрын

    እባክህ ዶ/ር አብይ ጉራጌ ዞን ውስጥ ከቀዬያቸው ወተው ጎዳና ላይ በረሃብና በብርድ ለሚቃጠሉት 28 ሺ ህፃናትና እናቶች ብታይልን ምን አለ

  • @user-bl1br1zf3k
    @user-bl1br1zf3k4 жыл бұрын

    እር ሴፍሻ አልተቻልክም በጣም ደሰ የሚል ኢተርቪ ነዉ

  • @comment1375
    @comment13754 жыл бұрын

    Seifuዬ ጥያቄ አለኝ🙋 ዶክተረዬን እንደ ምትለው ስደት ያሉትን plz እስኪ መላ በለችው መዳም ከሚሉ መዳም ለመባል አብቃችው ደግሞ ሰሞኑን ብርድ🙆🙆🙆ነው.......

  • @medinahabeshaethiopia7964

    @medinahabeshaethiopia7964

    4 жыл бұрын

    በጣም ስደት እንደት እንዳስጠላኝ

  • @rahmaabdullah1478

    @rahmaabdullah1478

    4 жыл бұрын

    ONE LOVE 🤣

  • @hlinaleul5302

    @hlinaleul5302

    4 жыл бұрын

    Awe gen besedt hgere honn senalkes man ayton yakle leorima endmtawkubet enakalen gen Egan betha sekay benayme ethiopia nat ytsedbth ena sera enseralen setlu ataferum

  • @user-vw3nf2hn3l

    @user-vw3nf2hn3l

    4 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣አራ ኡ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @kornebirku495

    @kornebirku495

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ

  • @almazketema9218
    @almazketema92184 жыл бұрын

    ሰይፍሽ በጣም ጎበዝ ነክ ግን አስቴር አወቀና ቴዲ አፍሮን አቅርብልን

  • @abidemissie1809

    @abidemissie1809

    4 жыл бұрын

    Ke tedy ga aywadedum😆😆

  • @user-dv9md8mz9k

    @user-dv9md8mz9k

    4 жыл бұрын

    Almaz Ketema beze sat aster awok

  • @mohemedhusein8404

    @mohemedhusein8404

    4 жыл бұрын

    KKKKKK

  • @dusadusa6227

    @dusadusa6227

    4 жыл бұрын

    አወ ፍትህ ቴዲ ይቅርብልን

  • @hanaermias7282

    @hanaermias7282

    4 жыл бұрын

    Mech sira tefaw....kezi kefita werdo demo lenesu haha😂😂

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi24322 жыл бұрын

    amazing commander and chief ,smart intelligent and brilliant, Ethiopian you are truly lucky 🍀 to have Dr. Abiy ❤️🇪🇹💯

  • @foziaabdu937
    @foziaabdu9374 жыл бұрын

    ስወድህ መሪያችን አላሕ ይጨምርልህ

  • @mariamm9178
    @mariamm91784 жыл бұрын

    ኡፍ አላህ ይጠብቅልን ጠቅላይ ሚንስትራችን

  • @sitotaw9570
    @sitotaw95704 жыл бұрын

    Dr. Abiy is a genuine leader! Lets support him!

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi24322 жыл бұрын

    Dr. Abiy 🇪🇹❤️We love you ❤️🇪🇹💯we support and trust you. My god he is a gift 💝 from god 🙏 for our beloved country and our people.

  • @destalehulumyoutube5858
    @destalehulumyoutube58584 жыл бұрын

    በጣም እናመሠግናለን አሚራችንን አቅርበህ ሥለ መሥጅድ እና ሥለ ቤተ ክርሥቲያን መቃጠል ሥለጠየክልን እና እኔ የምለው አሚራችንን የሀይማኖት ቦታዎች ላይ ትኩረት ሊሠጥ ይገባዋል ዋናው የሀገር ምሶሶው የሀይማኖት መከበር ነው እና ህዝቡ ተጎኑ ነው ይሄንን ለማሥከበር ሊፈራ አይገባውም ሁሉም ሀይማኖቱ ተከብሮለት መኖር ይፈልጊል እና ትኩረት ይሥጥልን አሚራችን

  • @angiyeshutanshi1252
    @angiyeshutanshi12524 жыл бұрын

    እስኪ በእየነቨርስቴዉ ለመማር ሄደው በሬሳ ሳጥን እማመለሱ የደሀ ልጅች ማንዉ ተጠየቄ እፍፍፍፍ ኧር አመመኝ በጣም 😭😭😭😭😭😭

  • @user-tb3dh9gk5i

    @user-tb3dh9gk5i

    4 жыл бұрын

    በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s4 жыл бұрын

    ዋው በጣም ጎበዝ ሴፍሻ የሀረሩ ጀግና ብልክ የግድ ነው ጠቅላይ ሚኒስቴሩም ገላፁት በንግግራቸው እናንተ ሀገር ሀረር ብለው በርታልን ወንድማችን ጠቅላይ ሚኒስቴራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያግዞት የስራ ትንሽ የለውም ዘላለም ግዙን ያለ ዘረኝነት ሁሉንም በአንድ አይን እያዩ በርቱ ኢትዮጵያዊ ነት ሱስ ነው ያሉት ኮብልለው ቀሩ በቃ ስም አልገልፅም ።

  • @mahletdagne44
    @mahletdagne444 жыл бұрын

    አብቹ የኛ ጀግና እንወድሀለን።

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z4 жыл бұрын

    #ሠይፉ ሽልማት ይገባዋል የምትሉ ብጮህ ብጮህ የሚሠማኝ ጠፋ የሀገር መሪን በነፃነት ኢንተርቪ ያደረገም ጀግና ነው #አብያችን ስወድክ ግን የመስጅዶቻቾንን ነገር አደራ

  • @user-in6ug6re3d
    @user-in6ug6re3d4 жыл бұрын

    ኔግን ኮሜንት መስጠት ብዙግዜ አልፃፉም አሁንግን ሁሌም ደስተኛነኝ ሲሉ ዳክት አብይ ገረመውኛል ለምን እደገረሙኝ መቸም ይገባቹሀል በአብዛኛው ኢትዩ ላይ በአሁኑ ስአት ምንም የሚያስደስት ነገር ግን የለም ማለት ይቻላል እንደ ሀገርም እደግልም ሁሌም ስጋት አለ ህግ የለም በአጠቃላይ ስለዚህ እባክወት ዶክተር አብይ ወንጀል የሚሰሩት እረምጃውሰድ ባይነኝ።

  • @user-iy6ij3zg8h

    @user-iy6ij3zg8h

    4 жыл бұрын

    Tekekl be ahunu seat hzbu eyetecharese ጠ/ሚ አብይ gen enee huleem destegna negni alu wey ageree meche new try merit emiwetalshi

  • @rahmanangebintalihi7936

    @rahmanangebintalihi7936

    4 жыл бұрын

    Tkkl

  • @hawatube7358

    @hawatube7358

    4 жыл бұрын

    በጣም ደስተኝ ነኝ ይላል እንደ ሀገር ላይ ወንጀለኛ በዝቶ መስጂድ አቃጥሎ የሚጨፍር ህዝብ እያፈራ ለምን ወንጀለኞቹ አይያዙም ተገቢ ቅጣት አይቀጡም የሞጣው ቃጠሎ ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ ካልተሰጠ ምን እንደሚፈጠረ መገመት አያቅትም !! ህዝበ ሙስሊሙ በጣም ነው የመረረው እስከመቸ ብታስቡበት ይሻላችሗል ?

  • @ksa-_-4549

    @ksa-_-4549

    4 жыл бұрын

    @@hawatube7358 ቆይ እኔኮ የሚገርመኝ ህግባለበት ሀገር እንደዛ ሲጨፍሩ ዉዉዉ አላህ ያቃጥላቸዉ

  • @hawatube7358

    @hawatube7358

    4 жыл бұрын

    @@ksa-_-4549 በጣም ለሙስሊሙ ያላቸውን ንቀት እያሳዩ ነው ግን ሞጣ ላይ ስለተፈጠረው አስቀያሚ ነገር መንግስት ተገቢውን ካሳ ካልሰጠ 65%ሚሌን ህዝበ ሙስሊም ጠልቶ ለማጥፍት ብትሞክሩ አጠፋለሁ ስባል መጥፍትም እንዳለ አስቡበት !!!! ስልጣን ላይ ተቀምጣችሁ ስለ ሀይማኖት ስተችቱ ቆይታችሁ በናተ ምክኒያት ነው የሞጣው ችግር የመጣው ስለዚህ የተፈጠረውን ጉዳይ አይተህ ማስተካከል አለብህ ስልጣን ላይ ተቀምጠው ወንጀለኝ ከሆኑ ለህግ መቅረብ አለባቸው አንተ ሁለትም ደስተኝ ነኝ ትላለክ እኛ ውስጣችን ነው የተቃጠለው

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f4 жыл бұрын

    ሰይፍሻ በጣም ጀግና ነህ ጠቅላይ ሚኒስተረ ኢተረቪው ያደረክ የመጀመሪያው አንተ ነህ ዋው ብዬሃለሁ ።

  • @user-hh6ll8ln9z

    @user-hh6ll8ln9z

    4 жыл бұрын

    አላየሁም ብትይ አይሻልልም ጠቅላይ ሚንስተር እተርቢው ያደርጉ ብዙጋዜጠኞችአሉ ስላላየሽ ነውጂ ሰይፉ ለመጀመሪያውነው

  • @meazatameru1385
    @meazatameru13854 жыл бұрын

    Wooooooow abiychin good bless you 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @user-mg8rz3qg3d
    @user-mg8rz3qg3d4 жыл бұрын

    እባካችሑ ያለሑት ኤራቅ ነው ሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ በሉኝ❤ፈርቻለሑ😭

  • @muderahmed6200

    @muderahmed6200

    4 жыл бұрын

    👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @nnavi8284

    @nnavi8284

    4 жыл бұрын

    ለምን ወደ ሀገርሽ አትመለሺም? ኢራክ እኮ እኮ ሰላም አይደለችም

  • @zumraaba3914

    @zumraaba3914

    4 жыл бұрын

    ማማዬ አልህ በሰላም ይመልሥሽ ኢራክ ሀሥቸጋሪ ሀገር ናት

  • @helenyejesus5629

    @helenyejesus5629

    4 жыл бұрын

    Beselam le hagersh yabkash mare

  • @lidyamehari3027

    @lidyamehari3027

    4 жыл бұрын

    Egziabhear beselam lagersh yabkash ayzosh

  • @Yafet88
    @Yafet884 жыл бұрын

    አቢቹዬ የኔ መሪ💚💛❤

  • @meseretalemuyoutube1059
    @meseretalemuyoutube10594 жыл бұрын

    Long life dr Abiy yenya jengna

  • @hanihani6335
    @hanihani63354 жыл бұрын

    ዋው አብያችን መሪያችን በጣም ነዉ ያደነኩሕ እግዚ አብሔር ይባርክሕ ያላየ ነዉን አሳየኸን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሕ

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa36544 жыл бұрын

    እረ ሰይፉ እሪከርድ ሰበርህ ፓፓፓፓፓፓ አበሳ መቸም አይመጣ ነበር ቴዲ ቤት ደግሞ ሄድ ጋርድ ነው እንዴ ከጀርባ ያለው ሰው ጠብቆ አያስቀር ዋናው ፈጣሪ ነው

  • @jenyjeny8826

    @jenyjeny8826

    4 жыл бұрын

    ♥♥♥♥♥አብይ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @meseretdemem8696
    @meseretdemem86964 жыл бұрын

    ዶክተርን አለማድነቅ አይቻልም እሳቸውን አትንኩብኝ ያመኛል ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይሰውርልን ለእኛ መዳኛችን መዳኒታችንም ናቸው በኒህ ሰውየ መመራት በራሱ መታደል ነው ሰይፉየ የማይደፈር ሰው የደፈርክ ጀግና እናመሰግናለን

  • @sehamsehamm7209
    @sehamsehamm72094 жыл бұрын

    ኑርልን የኘጀግና ኩብርጣቅለይምንስታረችን እውናት በታኮረው አጋኛውእርካታ ለስደታኞች ለህትለወድሞቻችን ሰለሙንየብለልን ሳይፉ ጀግና ውድድነውምነረግክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mazumuryoutubemazumuryoutu259
    @mazumuryoutubemazumuryoutu2594 жыл бұрын

    ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ እንዴት ያልክ ድንቅ እና ፍቅር የሆንክ ሰው ነክ እግዚአብሔር አምላክ ቀረ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ የመቱሱላን እድሜ ተመኘው

  • @aill8641
    @aill86414 жыл бұрын

    ሰላም ለሃገራችን ይሁን ኣሜን ኣሜን

  • @awolnur182
    @awolnur1824 жыл бұрын

    አለህ ይጠብቃቹ ወገኖቼ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube11244 жыл бұрын

    ሰይፉዬ ርእሱን አይቼ ቶሎ ገባሁኝ ሰይፈዲን ልበልክ ዛሬ ስለመስጅዳችን መቃጠል አሳስቦክ ዶክተር አብይን ኢንተርቪው ማድረግክ ማሻአላህ በርታልን

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe20734 жыл бұрын

    የተከበርከው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብቹ ምናይት የተባረክ መሪ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku67684 жыл бұрын

    እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጠቅላያችን እኔ ባለስልጣን ነኝ ብሎ እራሱን የማይቆልል ምርጥ መሪ

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede9913 жыл бұрын

    ጠቅላይ ሚኒስተራችነ ገበና ሸፋኝ ነህና ሁሌም አከብርሀለሁ አብያችን♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @asas-hf3kk
    @asas-hf3kk4 жыл бұрын

    አብያችን የኛ ጀግና ነክ በርታ አይዞን

  • @danielejigu5307
    @danielejigu53074 жыл бұрын

    PM Abye, you set up a good example for all Ethiopians, please keep up the God job and your power is mainly from God, let almighty God Bless you and all your families

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh90054 жыл бұрын

    ውይ ያለውት ሣውዲነው አብይን ሣይ እናቴ እዳየው ደሥ ይለኛል ጌታ ይርዳክ እርግጠኛ ነኝ 100 አመት ንገሥ የኛ ንጉሥ እንወድካለን❤❤❤❤❤❤

  • @eke1914
    @eke19144 жыл бұрын

    Pm Abby you’re my chose you’re every single voice positive

  • @dawoudfarid367
    @dawoudfarid3674 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ቴድ አፍሮ ብቻ ቀረህ ❤️

  • @user-de1gs5jd5b

    @user-de1gs5jd5b

    4 жыл бұрын

    ቴድድድድ

  • @genitube1438

    @genitube1438

    4 жыл бұрын

    ቴዲ ከአብይጋ አይወዳደርም

  • @oromiyabirthoromo1916

    @oromiyabirthoromo1916

    4 жыл бұрын

    Aywadedum Seyfu yehzb sew Tedi yeconsert anchachi kkkkkkkkkk

  • @Roz2747

    @Roz2747

    4 жыл бұрын

    ከቴዲጋ ፀበኛ ናቸዉ አይዋደዱም

  • @dawoudfarid367

    @dawoudfarid367

    4 жыл бұрын

    @@oromiyabirthoromo1916 ጀዋር አስፈንድዶ ይንጭሽ ብዳታም ድንጋይ እራስ

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e4 жыл бұрын

    ይህ ሰውዬ ያሳዝነኛል ያልተረዳነው ስለሚመስለኝ አዳዲ አላግባብ እሚሰሩ ስራወችን ሳይ ዴግሞ እናዴዲበታለሁ

  • @ethiopiawiethiopiawi7410
    @ethiopiawiethiopiawi74104 жыл бұрын

    Abiyachin I fee sorry for you to face a long time racial divided mess and people who don’t know how to practice democracy.Thanks for working hard to correct it and may God help you!

  • @user-vo8pp8bt1l
    @user-vo8pp8bt1l4 жыл бұрын

    የኔስ መሪ መድሀኒአልም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ያው አተ ቀጣይ መሪዬ ነህ እና ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የምንፈልገው ሰላሟን መስማት ነው ቀጣይ የምጠይቅህ ስደተኞች. ሀገር ስንገባ ስራ መስራት እየቻልን በቦታ ምክንያት አንሰራም እና የስራ ቦታ በየአካባቢያችን ይሰጠን ባለን ነገር ስራ እንድንሰራ ስንሰራ እናድጋለን ጎን ለጎን እንማራለን በእውቀትም በስራም ሀገራችንን እናሳድጋለን ድሰት ላይ ሆኖ መማር እውቀት መሰብሰብ አይቻልም ከመጨናነቅ በስተቀር አስብበት አደራ በተረፈ መንግስትን የሚሰጠው እግዚአብሄር ነውና ጥሩ መሪ ያርግህ

  • @susu_6900
    @susu_69004 жыл бұрын

    ዶክተር አብይ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi24322 жыл бұрын

    I said l ❤️ 🇪🇹💯 your brain 🧠 smart brilliant truly Ethiopian PM.❤️

  • @emuyegedefaw1342
    @emuyegedefaw13424 жыл бұрын

    አብያችን የኛ ጀግና እውነት ህዝቡና አንዳድ መሪወች ነው ሀገርን እያበላሽ ያለው

  • @solmeharu6531
    @solmeharu65314 жыл бұрын

    integrity without any exaggeration...humble leader

  • @saada2559
    @saada25594 жыл бұрын

    አድስ አበባ ብቻ ቢያምር ምን ትርጉም አለው መስጊድ እያቃጣላችሁ

  • @nebsyalkulki9674

    @nebsyalkulki9674

    4 жыл бұрын

    Church sekatel gen zem

  • @abm1344

    @abm1344

    4 жыл бұрын

    @@nebsyalkulki9674 ተናገረ እኮ ከዚህ በላይ ምን ይበል፣

  • @seadawusin1234

    @seadawusin1234

    4 жыл бұрын

    ፍትህ ለመስጂዶቻችን 😧

  • @newthe2290
    @newthe22904 жыл бұрын

    የኔ ጀግና መሪ ስወድክ በምክንያት የኔ ከርታታ አላህ ይጠብቅህ በርታልኝ ትልቅ ሰው ነክ

  • @gghjjhouhhjk1324

    @gghjjhouhhjk1324

    4 жыл бұрын

    እረባክህ መስጅድ እየተቃጠል ዝምያለ እስ አጋሎነው ማርድ

  • @user-xs8qt6wx1b

    @user-xs8qt6wx1b

    4 жыл бұрын

    የጡቅጥረኛ ቂጡን እጠቢለት ማረፋያዬ ሞጣጣጣጣጣ ሞጣጣጣጣ ኤህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሥጠላሽኝ ለመሥጅዴ ያልሆንሽሽሽ

  • @ksa-_-4549

    @ksa-_-4549

    4 жыл бұрын

    @@user-xs8qt6wx1b እህህህህተቃጠልን

  • @makitamakita9283
    @makitamakita92834 жыл бұрын

    ደ/ር አብይ አላህ ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ጀግና ።

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres86984 жыл бұрын

    Great 👍 interview..thank you sifu

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish84134 жыл бұрын

    አቢቹ the king of king Ethiopia Long live

  • @munaluna3452
    @munaluna34524 жыл бұрын

    He is very good actor

  • @user-jq4po7oj3z
    @user-jq4po7oj3z4 жыл бұрын

    አብሽር አቢቹ አይሳካላቸውም አጥፊዎች ላመላቸውነው አንተ በርታልን አላህ ሁሌም ከጎንህ ይሁን ይጠብቅህ ያበርታህ ፍቅር የሆንክ መሪያችን አቢያችን ሁሉንም ለበጎ ነው የኢትዮጵያ ሰላም የህዝብ አንድነት የማይፈልጉ ሰይጣኖች አላህ ከምድር ያንሳቸው❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Haile-mt5wk
    @Haile-mt5wk3 жыл бұрын

    Dr.Abiy Ahmed, Ethiopia's prime minister, wining 2019 Nobel peace prize is extremely well deserved. He is best known for his role as a great peaceful leader of largest diverse ethnic groups in modern Africa. እግዚያብሔር ኢትዬጲያን ያስብ We stand with Dr Abey Ahmed 🙏🏿🇪🇹❤

  • @zedwelega1380
    @zedwelega13804 жыл бұрын

    Ene zarem negem mirchaye ante new 👍🏻Abichu♥️

  • @user-rb3vp7rg9d

    @user-rb3vp7rg9d

    4 жыл бұрын

    Wallaggaa irraa connection kutee ummataa ficcisisaa kan jiruu enyuudha Dubbaachun fayidaa hin qabu ummaataf hojjeechudhaa malee Ati gammaddee jiraatta ummaannii keenya wallaggaa dhumaa jiraa safuu hojii kee abiyyii ahmad

  • @zedwelega1380

    @zedwelega1380

    4 жыл бұрын

    @@user-rb3vp7rg9d Inni maal ballessee warrati oromof hojenna jette oromo ficisiisa jirtu mal ballesse maal isini hagodhu fetan dukkana isiin basee diddan. An warra oromo ofin jedhe ummata gowwomse ajesisa jiru hin deggeru .ok mee inni irra bu'e ka isiin bulchu ilallla yoo gabrumma duri san fetan male 4.😏

  • @user-rb3vp7rg9d

    @user-rb3vp7rg9d

    4 жыл бұрын

    @@zedwelega1380 Garbummaa isaa duraa caalaa innii ammaa kun siif hin gallee malee zariin saree sareedhumaa jedhee oromoon Zarii nyafxanyaa miti silaas Nun kan nu bulchuu nama dhisee bineensa yoo ta'eeyyuu seeraan nu bulchuu isaa barbannaa malee Eenyuummaa isaa nu bulchuu miti yoo siif galee

  • @user-rb3vp7rg9d

    @user-rb3vp7rg9d

    4 жыл бұрын

    @@zedwelega1380 Dukaanattii nu galchee malee maal dukaana nu basee Network,Ibsaa nurraa balleessee ummataa nagaa jiraatuu wallaggaa keessa ficisiisaa jiraa miti

  • @yedingil
    @yedingil4 жыл бұрын

    ሰይፍሻ የአመቱ ምርጥ ኢንተርቪዮ! መቼም አቻ ይሌለው ኢንተርቪዮ👌ሰይፉ በህልምህ ካሎነ በአካል እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ካለው ሰውጋር ኢንተቪው አደርጋለሁ ብለህ እንዳታስብ

  • @tibebtsehay9306
    @tibebtsehay93064 жыл бұрын

    በቃ እንዲህ ሰፋ አድርገህ ስታስብ ነው ሰው የምትሆነው የሃገሬ መሪ እኮራብሃለሁ የምን ግዜ ምርጫዬ

  • @konjitgirma8014
    @konjitgirma80144 жыл бұрын

    ere seifuye Berta Woww Minm Yekerk Nager Yelam Ahun Batiyake La hagerachin selam fikr yistilin

  • @danialamare9876
    @danialamare98764 жыл бұрын

    Sew nehi yewunet sew egziabhir byebarekehi abatie abiy Shi amet nges egziabhir moges yhunik💚💛❤️

  • @hawatuhar4066
    @hawatuhar40664 жыл бұрын

    ሴፋሻ በጣም ጎበዝም ጅግናም ነህ በራስህ ምትተማመን ማትፈራ ጅግና በርታ

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok3 жыл бұрын

    በርታ የሚደያ ጀግኖች ህዳችሁ ተዋጉ እዚህ ኮሜንት ላይ እኝኝኝኝ አትበሉ 😤😤😤

  • @elsabeateshetu569
    @elsabeateshetu5694 жыл бұрын

    እኔ እኰ ሰይፍሻን ሸልሙልኝ የምለው በምክኒያት ነው ማርያምን ጥያቄው አስቦበት የገባ ነው የሚመስለው እኮ ሰይፍሻ ሙግብ ላይ እና የታክስዋ ጥያቄ በቃ አጀቴን ነው ያራስከኝ በጤና በሰላም በሞገስ ኑርልኝ አባቴ🙏

  • @yaneeabeba6836
    @yaneeabeba68364 жыл бұрын

    Abichuu sewtiii ❤

  • @user-tk8sp1dy2b
    @user-tk8sp1dy2b4 жыл бұрын

    አብያችን አይዞክ በርታልን ስይፉ ግን አርጌለው አላርኩም እሚል የለክም እንደ በተርፈ ሰይፉ ጀግና ንክ ሁልችሁንም ዉድድድድድ በማያልቀው አቢቹ አቢቹ አምር ብሎብካል የ ኢትዮጵያ ህብርተሰብ መቸም አይገባው እግዚአብሔር ያግዝክ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic52854 жыл бұрын

    ሰይፉ ጎበዝ ግን አትፍራ ስጠይቅ የህብረተሰቡን ጥያቂ በትክክል መጠየቅ አለብህ ልክ እንደ ቤቲ ደፍር ሁንአብይ 111111✅

  • @fatumaabdallah2039

    @fatumaabdallah2039

    4 жыл бұрын

    *የመጀመሪያው ነው ቀስ እያ አበረታቱት ሰይፍ ምንም አይፈራም አይደብቅም*

  • @berhanueshete9534

    @berhanueshete9534

    4 жыл бұрын

    Seyfun kbety tawdaderialsh sifu anbesa nawe

  • @powerpower7219
    @powerpower72194 жыл бұрын

    Yene mar Abiye hulem nurelegn ante 1gna nah❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FIKERish
    @FIKERish4 жыл бұрын

    The Dr. From God💕🌹👌🏽😍😘🙏

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte93664 жыл бұрын

    ሸይፉ አናመሰግናለን ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ መንገድህን ያቅናልህ

  • @munirajuma8181

    @munirajuma8181

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij36044 жыл бұрын

    Abiy Egizyabhr selamekin yabzaw ewnet wuddddd❤❤👌👌👌👌👌👏👏👏👏

  • @tsigetessema9866
    @tsigetessema98664 жыл бұрын

    Good blessings you Dr. Abiy

  • @hilentadesse9252
    @hilentadesse92524 жыл бұрын

    Wow D/r Abiy Lesew lij yaleh le hager ediget yaleh Asitesasebih betam yemitgerim Jegina neh💪💪💪👈👈 ,seifu durom Adinakih negni zare degmo yebelete temechehign👌

  • @ethiolove7390
    @ethiolove73904 жыл бұрын

    Prime minister Doctor Abiy ahimed love yoouuuuuu sooo sooo sooo sooo soooo sooo much , you are soo humble GOD bless you yene konjo

  • @livehappyandblessed384

    @livehappyandblessed384

    4 жыл бұрын

    Dr Abiy is the only Cool,humble,handsome and intelligent prime minister my country had so far!

  • @ethiolove7390

    @ethiolove7390

    4 жыл бұрын

    @@livehappyandblessed384 👍👍👍👍👍👍🙏👏👏👏

  • @konjokonjom8371
    @konjokonjom83714 жыл бұрын

    Betam mamesegan ewedalew le doctor Abiy anegetachenen kena aderegane lemehade bekane edeme laneto ke Norway 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dahab7484
    @dahab74844 жыл бұрын

    አቡቹ በርታ ጀግና ነህ ይሄ ከብት ህዝብ መቼም አይበስልም

  • @user-vc3jw8om1o

    @user-vc3jw8om1o

    4 жыл бұрын

    ቀዳዳህዝብ አይሰደብብ ከሱወዳ ወዳ ከብት አለደ

  • @user-ok7sn8bu3i
    @user-ok7sn8bu3i4 жыл бұрын

    ወይ ሰይፍሻ ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም 👍

  • @alhamdulillahzdzd6558
    @alhamdulillahzdzd65584 жыл бұрын

    Alah ytebkeh doctor abchu

  • @user-te7jc8gj2z
    @user-te7jc8gj2z4 жыл бұрын

    ዋውውው 😍😘

  • @terefedemise8692
    @terefedemise86924 жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡኡኡ አብይዬ በጣም ነው የማከብርክ። ለቀጣዩ 10 አመት ንግስ በልልኝ ድምጼን ከወዲሁ ሰጥቼካለው።

  • @salamsalaam1637
    @salamsalaam16374 жыл бұрын

    አ.አ ብቻ ብታምር ምን ትርጉም አለው ቤተ ክርሲቲያን እያቃጠሉ!!! እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጣቸው!!! ሰይፍሽ በታም ነው ማደቅክ!!

  • @meskelebirru4291
    @meskelebirru42914 жыл бұрын

    D/r abiyyi hamed nurrilin baxem enwodalen jugna barta ka ante goni nan ❤❤❤❤❤

  • @senasena1886
    @senasena18864 жыл бұрын

    Abichu allah yetabiqi hante liyu mari nek yehalam mari yadirgi liyu nak hante silaltaraduk haznalewu

  • @seadawusin1234
    @seadawusin12344 жыл бұрын

    ፍትህ ለመስጂዶቻችን

  • @abelbirhanu6114
    @abelbirhanu61144 жыл бұрын

    ወዋ አብያችን እግዚአብሔር ይጣብቅህ አሰብህ በጣም ምርጥ ነው እንውደሀለን

  • @user-hp2xt1dj9l
    @user-hp2xt1dj9l4 жыл бұрын

    ስይፈሸ ስውደህ ግን ሚስት አለህ ስቀለድ ነው ለጠቀላይ ሚኒስተሪችን መልክት አለኝ ጠቀላይ ሚኒስትራችን በመጀመርያ ፈጣሪ ይጠብቀህ ኡሩሞ አማር እያልን ከመከፋፈል ተበቀን ሲቀጥል በሀገራችን ላይ በለው በእኒበርሲቲ ላይ በጎፍ ለሚገደሉ እህት ውድሞቸችን ምን ትል አለህ እንደ ጠቅላይ ሚኒስተርነትህ ፍትህ ላገኝ ይገባል

  • @user-yc4wx7zq1l
    @user-yc4wx7zq1l4 жыл бұрын

    ምድረ ወረኛ ሐገር መምራት ዩቱብ ላይ ዎቶ ኮሜንት ምስጠት መሰላችሁ ወሬ ብቻ አብቹ በርታ

  • @sarahmariam91

    @sarahmariam91

    4 жыл бұрын

    Ewent new medere turinafa were becha yemiyageze yele were

  • @secondone48

    @secondone48

    3 жыл бұрын

  • @Dagigo

    @Dagigo

    3 жыл бұрын

    Zembel weregna pente thonalek haleluya abichu bel ekek firdun tagengalek

  • @user-kp7re6iq7c

    @user-kp7re6iq7c

    3 жыл бұрын

    እኔ የመዳም መተመሪነኝ ክክክክ

  • @user-jn2yy4os9i
    @user-jn2yy4os9i4 жыл бұрын

    የኔ መሪ አብቹ ቆይልን ምንም ቃል የለኝም .....

  • @zumraaba3914
    @zumraaba39144 жыл бұрын

    ሀብቾ እንወድሀለን በዉነት መልካም ሠዉ ነክ

  • @mariamabdulla3098
    @mariamabdulla30982 жыл бұрын

    የአድስ አበቤ ተወላጆችን እነእስክድርን እስርቤት ወርውረህ የሰራኸውን ወንጀል እያየንነው የአድስአባ ህዝብ እየተሰቃየነው በአተው ሴራ የህዝብ ልጆችን እነስታየሁን አስረህ።👈

  • @titiyeadalij8066
    @titiyeadalij80664 жыл бұрын

    የኔ መላጣ ሴፉሻ አኮራከኝ የምር ጎበዝ እኮ ነክ❤

  • @elsagetanh9283
    @elsagetanh92834 жыл бұрын

    አብይ አስተዋይ ሰው አሁንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሁንም እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ አገራችን ሰላሙን ያዉርድልን አሜን

  • @user-eq9ke8ii1r
    @user-eq9ke8ii1r4 жыл бұрын

    ሰይፉ ጎበዝ ነክ ሲቀጥል የዶክተር አብይ ጥላቻ የለብንም ግን ኩርፊያ አለብን ሰዎች ሲሞቱ ሲታፈኑ እነእስክድር ሲጉላሉ ዲሞክራሲ ወሬ ሲሆን ቅሬታ ያመጣል እጂ በግል ጥላቻ የለኝም ጥያቄ እጂ አተ የምትመኛትን የሀገር እድገት ስለምንመኝ።

Келесі