ለክብሬ ስል ከመንግስት ቤት አልወሰድኩም ...ፓርላማ ሳገለግል ደሞዝ አልቀበልም ነበር... ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ | Seifu on EBS

Ойын-сауық

ለክብሬ ስል ከመንግስት ቤት አልወሰድኩም ቤት እያለኝ የለኝም አልልም ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 412

  • @designermohammmed1236
    @designermohammmed12363 жыл бұрын

    ከዚህ እንጨት እንጨት ከሚል ፖለቲካ ውስጥ ለጥቅምም ለዘረኝነትም እጅ ያልሰጡ ለ እውነት የቆሙ ውዱ አባታችን #ፕሮፌሰር እድሜና ጤና ይስጥዎት እንወድዎታለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nanishow-6604
    @nanishow-66043 жыл бұрын

    ከልጅነቴ ጀምሮ በፖለቲካ ክርክር ማውቃቸውን አባት እንዲህ ስላየው በጣም ነው ደስ ያለኝ እረጅም እድሜና ጤና🙏

  • @entertainmentmeqirez729

    @entertainmentmeqirez729

    3 жыл бұрын

    wow,አስደንጋጭ፡- በአጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ላይ ለተፈጠረባት ድንገተኛ ክስተት…..መታየት ያለበት kzread.info/dash/bejne/oZaOysejd5y_YqQ.html​

  • @derat5872
    @derat58723 жыл бұрын

    ኢትዬጵያን ያልዘረፈ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ፕሮፌሰር በየነ ፔጥሮስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess86003 жыл бұрын

    ከተማሩ አይቀር ሠው ከሆኑ አይቀር እንድህ ነው he's so humble

  • @wudinesh2337
    @wudinesh23373 жыл бұрын

    የኔ አባት ስወደቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤😘😘😘 የኛ ጀግና

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab36653 жыл бұрын

    ባለ ትልቅ አእምሮ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ! አባት፣ መምህር ፣ ሙሁር ፣ የእውነት አባት ፣ ለምድር ለሰማይ የከበዱ ትልቅ ሰው ኖት እድሜና ጤና ይስጥልን !!!

  • @yonasgebremsekel4405
    @yonasgebremsekel44053 жыл бұрын

    ፓሮፌሰር በየነ ጼጥሮስ ታላቅ ኢትዮጵያዊ መልካም ስው ክፋ ነገር ከአንደበታቸው የማይወጣ ለኢትዮጵያ እና ለሕዝባቻዋ አሳቢ እረጅም ዕድሜ ና ጤና እመኝላታለው።

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.23753 жыл бұрын

    ፕሮፌስር በየነ ዼጥሮስን የማውቃቸው ሳሪስ የእናቴ ጎረቤት ሆነው ነው ይሚገርሙ እጅግ በጣም የተባረኩ ባልና ሚስት ለሰው ክብር ያላቸው እንደባለ ስልጣን የማይኮሩ ትሁት ሰው አክባሪ ናቸው እኔ አውቃቸዋለሁ እናቴ ስታመሰግናቸው ከነ ባለቤታቸው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ከነመላው ቤተስባቸው ይስጣቸው እናቴ ሞለክሴ ነበሩ አፈሩን ገለባ ያድርግላቸው ካስታወሱአቸው ብዬ ነው

  • @merongetahun8788

    @merongetahun8788

    3 жыл бұрын

    Eski melisulign temesigen beyene yesachew lij new?weyis besim memesasel new yesachew lij new sibal semiche new. I have a big respect for Pr.Beyene petrose. I'm not interested for Ethiopian politics but I love him.

  • @MrTarikayehu

    @MrTarikayehu

    3 жыл бұрын

    @@merongetahun8788 Yesachew lij Aydelem

  • @dr.natalimkassahun648
    @dr.natalimkassahun6483 жыл бұрын

    Prof በጣም ደስ የሚል የአነጋገር ዘይቤ የቋንቋው ውበት ዋው እውነትም መማር ሙሉ ሰው ያደርጋል።

  • @potho7308
    @potho73083 жыл бұрын

    የኛ የሀድያ ጃግና ኤራጅም እድሜና እና ጤና

  • @danieladdise4272

    @danieladdise4272

    3 жыл бұрын

    He is really hero we love hime

  • @eyerusalemelias9414

    @eyerusalemelias9414

    3 жыл бұрын

    What he did for Hadiya?

  • @godisgoodallthetime836

    @godisgoodallthetime836

    3 жыл бұрын

    እሳቸው የኢትዮጵያ ጀግና ነቸው ሃዲያ ላይ ብቻ እትለጥፊያቸው plss

  • @user-kp3tm1vq6o

    @user-kp3tm1vq6o

    3 жыл бұрын

    @@toti5122 ዋውውውው ቆንጆ መልስ አገኘሁ

  • @user-kp3tm1vq6o

    @user-kp3tm1vq6o

    3 жыл бұрын

    @@toti5122 የአዳም ዘር አፈር ስጋ ነው! ያዎ አንድ ቀን ስንሞት ማን ከማን ቤሄር እንዴ ሆነ አናውቅም ! ስለዚህ እኔ ኢትዮጵያዊነት ከቤሄር ጋ አልወዳደርም❤።

  • @user-tk6bc9sc4v
    @user-tk6bc9sc4v3 жыл бұрын

    የሀዲያ ጀግና ፕሮፌሰር በየነ እረጂም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጠት እንወዶትአሌን🇪🇹🇪🇹👈💪😘💕

  • @alemgenanaw5840
    @alemgenanaw58403 жыл бұрын

    በጣም የተከበሩ በሳል ሚዛናዊ አዋቂ እንዴት እንደምገልጾት አላውቅም ፕሮፌሰር ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖት ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አክባሪዎ

  • @entertainmentmeqirez729

    @entertainmentmeqirez729

    3 жыл бұрын

    wow,አስደንጋጭ፡- በአጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ላይ ለተፈጠረባት ድንገተኛ ክስተት…..መታየት ያለበት kzread.info/dash/bejne/oZaOysejd5y_YqQ.html​

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube11243 жыл бұрын

    አባቴ ይመስላል አላህ የአባቶቻችችን እድሜ ያቁይልን

  • @hadramadei4736
    @hadramadei47363 жыл бұрын

    ሀቀኛ ሰዉ ኖት እግዚአብሔር ዘመኖት ይባራክ ፕሮፌሰር

  • @sstube9143
    @sstube91433 жыл бұрын

    እንወዶታለን ፕሮፌሰር በየነ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @abeshasew2245
    @abeshasew22453 жыл бұрын

    I never trusted Ethiopian politicians of all sides, but Prof, comes across so likable, down to earth and hamble.. what an amazing person,,, so we do have people.

  • @entertainmentmeqirez729

    @entertainmentmeqirez729

    3 жыл бұрын

    wow,አስደንጋጭ፡- በአጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ላይ ለተፈጠረባት ድንገተኛ ክስተት…..መታየት ያለበት kzread.info/dash/bejne/oZaOysejd5y_YqQ.html​

  • @asterdemese9145
    @asterdemese91453 жыл бұрын

    ፕሮፌሰር በየነ በበሳል አመለካከትዎ እጅግ በጣም የምወደዎ የማከብረዎ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥን

  • @user-wy2kb4zo6j
    @user-wy2kb4zo6j3 жыл бұрын

    እኚህን ሰው ድሮ ፓርላማ ነበር የማያቸው በቃ ዝም ብዬ እወዳቸዋለው መልካም ለሀገር አሳቢ ሰው ናቸው።

  • @berekettsegaye3883
    @berekettsegaye38833 жыл бұрын

    በዚህ አጋጣሚ ወንድማቸውን በዛብህ ፔጥሮስ ያለበት ሁኔታ ብናውቅ ምነኛ ደስ ባለን

  • @user-zm3tq7ej9j

    @user-zm3tq7ej9j

    3 жыл бұрын

    ሁለት ጊዜ እንደተማረከ ታውቃለህ? ሁለቴ የተማረከ ወታደር መብት የለው።

  • @user-zm3tq7ej9j

    @user-zm3tq7ej9j

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/q4KN3JpwdKaenrw.html

  • @entertainmentmeqirez729

    @entertainmentmeqirez729

    3 жыл бұрын

    wow,አስደንጋጭ፡- በአጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ላይ ለተፈጠረባት ድንገተኛ ክስተት…..መታየት ያለበት kzread.info/dash/bejne/oZaOysejd5y_YqQ.html​

  • @vevevevevvbeb4186

    @vevevevevvbeb4186

    3 жыл бұрын

    @@user-zm3tq7ej9j huletegna gize ye hedew begidaji new lezawum abirariwechin tasenetilale tebilo new

  • @user-zm3tq7ej9j

    @user-zm3tq7ej9j

    3 жыл бұрын

    Lopiso Fanta ሊሆን ይችላል ነገር ግን ተቀባይነት የሌለው ምክኒያት ነው። በዛብህ በቂ ተሞክሮ ያለው ሰው ነው። ደብድቦ መመለስ ብቻ ሳይሆኖ መማረክ እንዳለም ጠንቅቆ ያውቃል ምክኒያቱም ከዚ በፊት ተማርኮ ስለነበረ።

  • @Nahom164
    @Nahom1643 жыл бұрын

    የኛ ጀግናችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው ከቤራ

  • @user-gp8lc3yl3e
    @user-gp8lc3yl3e3 жыл бұрын

    የደቡብ ምረጥ ሰው በየነ እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት ሳይፉሻ ክበረልን እነመስግነለን

  • @elamebodasalegn7701
    @elamebodasalegn77013 жыл бұрын

    የእኛ ጀግና የኢትዮጵያ ሕዝብ ጀግናው

  • @tigist422
    @tigist4223 жыл бұрын

    ጨዋ ኢትዮጵያ ሰው አላት በልኳ የተሰሩ💚💛💝🙏

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i3 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ይስጦት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ🇪🇹

  • @sionsion2027

    @sionsion2027

    3 жыл бұрын

    Amen sewdacw true merit naachw

  • @arhibu-media4700
    @arhibu-media47003 жыл бұрын

    የማደንቃቸው ብርቅየ ሀቀኛው አንጋፋው ፖለቲከኛ የኢትዮጵያ ልጅ ሁሌም ለኢትዮጵያ የሚሉት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አድናቂ ነኝ

  • @chunatube4272
    @chunatube42723 жыл бұрын

    የፖለቲካ ስዎች ግን ከፓርላማ ውጪ ጥሩ ልብ ያላቸው ናቸው በጣም ደስ የሚሉ ስው ናቸው

  • @mubasherahmed3363

    @mubasherahmed3363

    3 жыл бұрын

    Beati sister

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale62453 жыл бұрын

    ሰው የጠፋቀን ሰውሆኖ መገኘት በትክክል ሰው ኖት ፕሮፎሰር በየነ ጴጥሮስ ረጂም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @gebrhanabalcha1676
    @gebrhanabalcha16763 жыл бұрын

    ሰይፉ በእውነት እኝን ባለታሪክ በማቅረብህ ደስ አለኝ ብዙ አለኝ !

  • @tenad7309
    @tenad73093 жыл бұрын

    ኮስታራ ኢትዮጵያዊ ናቸው:: እንዲህ አይነቱ ሰው ነበር ለሀገር መሪ መሆን የሚገባው::

  • @voxpopuli735
    @voxpopuli7353 жыл бұрын

    "Introductory to Basic Biology" my most favorite high school book. Actually, it is the only book I remember in name amongst all the other books I was reading. RESPECT professor Beyene from Mekelle!!

  • @MrTarikayehu

    @MrTarikayehu

    3 жыл бұрын

    Much respect bro

  • @tenad7309
    @tenad73093 жыл бұрын

    ዋዉ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የተከበሩ ትልቅ ሰው ናቸው:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🏾

  • @hmhm9241
    @hmhm92413 жыл бұрын

    ፕሮፌሰር ትልቅ ሰው እድሜና ጤና ይስጦት

  • @mohammedousman779
    @mohammedousman7793 жыл бұрын

    A big big rispect Professor BEYENE one of the honest politician ever.

  • @user-uu7uc5sb1y
    @user-uu7uc5sb1y3 жыл бұрын

    ባባዬ ጌታ ይጠብቆት❤❤❤❤

  • @user-bb1dn2vs5h
    @user-bb1dn2vs5h3 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከሙሉ ቤተሰበዉ ጋር አባባዬ 💗💗👍

  • @marshetgijan8048
    @marshetgijan80483 жыл бұрын

    Long life professor Byene!! One of Ethiopian precious scientists much respect ❤️

  • @derejeersedo9224
    @derejeersedo92243 жыл бұрын

    በልቋሸሸ ህልነ ትልቅ እውቀታቸውን ለሀገር አበርክቶዋሉ 🙏 ጤናና ረጅም እድሜ ❤❤❤

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera89653 жыл бұрын

    ፕሮፌሰል በየነ ጴጥሮስእኔ እንደርሶ የውነት ፓለቲከኛ ለውነት ያደሩ ሰው። አላየሁም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia20253 жыл бұрын

    ፕሮፌሰር በየነ is one of the most #honest and #genuine few politicians in the country! Big respect ✊ for this ! On the other hand, many people doesn’t happy about prof Beyene’s political #outlook, in fact, his political stand is always #centrist, it is so helpful for Ethiopia politic in #regulating of politically #fanatic groups.

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew49923 жыл бұрын

    ምረጥ የኢትዮጵያ ጃጊና የፖሎቲካ አባት ናቸው እንወዶተሌን እረጅም እድሜና ጤነ ይሰጠለቻሁ🇪🇹❤👌

  • @davidmesele8293
    @davidmesele82933 жыл бұрын

    ምን አለ በዚህ ከዘረኝነት በፀደ ጭንቅላትህ ሀገራችንን ለአንድ አመት ብትመራት ፕሮፌሰር

  • @user-ux6im4uv5h

    @user-ux6im4uv5h

    3 жыл бұрын

    ልክ ነክ ውድሜ

  • @debrituhalelo8383

    @debrituhalelo8383

    3 жыл бұрын

    ዘረኞቹ ስያሠሩ አይደል?

  • @epyemimo5214

    @epyemimo5214

    3 жыл бұрын

    ምነው አንተ ዝርጥጥ ሰው ብታከብር አንቱ ይባላል አፍህን ከፈትክ ጌጃ

  • @hiwwILoveEthio
    @hiwwILoveEthio3 жыл бұрын

    የእውቀት ባለቤት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባቴን የሚያስተዊሰው በእናቴ ነው ምክንያቱም በጣም ነው የምወዳው ፖሮፌሰረ በየነ ጴጥሮስ ከወንድም ከጀግናዊ ከበዛብ ጋር እናከብራለን ❤❤

  • @ameieworkameiework61
    @ameieworkameiework613 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማቃቸው ያሳዝኑኛል እድሜ ይስጦት ዋናው እሱ ነው

  • @Tewahido567
    @Tewahido5673 жыл бұрын

    ስይፉ እናመሰግናለን በተለይ ስለ ጀግናው ወንድማቸው በዛብህ ጴጥሮስ ጉዳይ

  • @vevevevevvbeb4186

    @vevevevevvbeb4186

    3 жыл бұрын

    @@ephremkidnae7094 benati kejeginam yete chebechebelet jegina new sijemer yetebelashe plane ✈ new yeyazew siketil planoa indemitikesekes silawek new be parashut sewech masa lay new yeweredew huletegna gize indizemit yasgededew tekilay minister meles zenawi new indesu aynet gobez jegina bezian gize silalinebr new huletegagieze indihed yetederegew

  • @user-hj4yo2gm8p

    @user-hj4yo2gm8p

    3 жыл бұрын

    @@ephremkidnae7094 delb mehaym enantn eko egna anflgachum chegaramoch rahbtgnoch

  • @Tewahido567

    @Tewahido567

    3 жыл бұрын

    EPHREM KIDNAE ሲጀመር ሻእቢያ በ30 አመት ትግል አንድ የኤርትራን ቦታ መያዝ አልቻለም ከተማ ገብተው ንፁአን ላይ ቦንብ ጥለው ሸሽተው ነበር ናቅፋና ሱዳን ሄደው የሚደብቁት ምንም ውጤታማ አልነበሩም አሁንም አይደሉም በኃላ ደርግ ኮሚኒስት ስለ ነበር አሜሪካ ሲአይኤ እንዲሁም በአረብ አገራት ድጋፍ በዋነኝነት ወያኔ ትግልና ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ምሬት ሁሉም ለሻእቢያ መረጃ መስጠት የሲአይኤ እቅድ ነበር እንጂ ኤርትራ ጀግንነት ታሪክ የላቸው እንዲያውም ትግራይዋን ታሪክ አላቸው ሌላው ቀይ ባህር ላልከው ከባለፈው ከጦርነቱ በኃላ ኢትዮጵያ ጅቡቲን በመጠቀም እስከ አሁን እይኖረች ኤርትራ ግን ቀይ ባህር ይዛ መኖር አልቻለችም ድህነት ስደት አለም ያውቀዋል ጎግል አርገው::

  • @Tewahido567

    @Tewahido567

    3 жыл бұрын

    EPHREM KIDNAE ኦሮማይ ማለት በሻእቢያ እቅድ የተፃፈ መፅአፍ ነው ብዙ ኢትዮጵያውያን ባለማወቅ ያደንቁታል ነገር መፅሃፉ ሆን ተብሎ ፍቅር ሳይሆን የኤርትራን መገንጠልን የሚደግፍ መፅሃፍ ነበር እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያውያዊ መፅሃፉን አላደንቀውም ምክንያቱም ክህደት እለበት::

  • @adomnane8694

    @adomnane8694

    3 жыл бұрын

    @@ephremkidnae7094 gedel geba teykew Esayasen

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry72043 жыл бұрын

    ሰይፉ እስቲ በነካ እጂህ ጋሽ መራራን ጋብዛቸው የያዛቸው አጋንት በሳቅ ለቋቸው ቢወጣ 🙄 ፕሮፌሰር ስለመልካም አገልግሎቶ እናመሰግናለን አድሜ ከጤና ይስጦ 💚💛❤🙏

  • @misrakbeneberu8478
    @misrakbeneberu84783 жыл бұрын

    የክብር እና እውነት ጥግ እድሜ ይስጥልኝ ስወዳቸው

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele71493 жыл бұрын

    ለጥቅምም ለዘረኝነትም እጅ ያልሰጡ #ፕሮፌሰር እድሜና ጤና

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube71283 жыл бұрын

    እንቁ ፕሮፌስር በየነ ጰትሮስ ስላየሃችሁ ደስ ብሎኛል ኤረጂም እድሜ ከጤናዎት ጋር ተመኘሁ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r3 жыл бұрын

    ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አክባሪዎ ነኝ 💚💛❤👍

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z3 жыл бұрын

    ፕሮፌሰር በየነ በጣም ነው የምናከብሮት ስንቱ ከኢትዮጵያ ሰርቋል ስንቱ ዘር ፏል እናከብሮታለን እረጅም እድሜና ጤና ኢትዮጵያዊ ታከብሮታለች ከናቶቻችን መሀረብ የሰረቀ ፖለቲካኛ አለና አንረሳውትም

  • @alianddadaschannel3758
    @alianddadaschannel37583 жыл бұрын

    Wow I love you my dad I wish you all the best

  • @yonatan8504
    @yonatan85043 жыл бұрын

    Great man of ethipian.. respect

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle813 жыл бұрын

    Much Respect professor Beyene Petros Enwedotalen❤

  • @Chuyaye12

    @Chuyaye12

    3 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ልጅ ዘኪ #ZekiTube አገባ ሙሉ ሰርጉ ይሄን ይመስላል | እማማ ዝናሽ ግቢውን አስጨፈሩት Zeki Tube Full Wedding Video kzread.info/dash/bejne/lHhtx6-gmM6Zd5c.html

  • @entertainmentmeqirez729

    @entertainmentmeqirez729

    3 жыл бұрын

    wow,አስደንጋጭ፡- በአጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ላይ ለተፈጠረባት ድንገተኛ ክስተት…..መታየት ያለበት kzread.info/dash/bejne/oZaOysejd5y_YqQ.html​

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    ከማደንቃቸው ፖለቲከኝ ፕሮፌሰር እርጋታቸውን እወደዋለሁ

  • @Tube-xz8hi

    @Tube-xz8hi

    3 жыл бұрын

    sol sol kzread.info/dash/bejne/Y3ae0Zhxqrechaw.html

  • @user-qo5dg4un1w
    @user-qo5dg4un1w3 жыл бұрын

    ስወዳቸው እድሜ ጤና ይስጣቸው

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki36863 жыл бұрын

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት የተከበሩ ፕሮፌሰር

  • @mesfinzhosana8187
    @mesfinzhosana81873 жыл бұрын

    በብሔሩ የማይመካ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ውሸት የማይወድ እንቁ የፖለቲካ ጥልቅ መሪማሪ ጀግና 🇪🇹

  • @qwaqws2377

    @qwaqws2377

    3 жыл бұрын

    Vervo

  • @sionsion2027

    @sionsion2027

    3 жыл бұрын

    Awo betkkle

  • @vevevevevvbeb4186

    @vevevevevvbeb4186

    3 жыл бұрын

    Ewnet new he is amazing 👏 😍

  • @kedirmencha

    @kedirmencha

    3 жыл бұрын

    Exactly

  • @ephremabate184
    @ephremabate1843 жыл бұрын

    እድሜና ጤና እንመኛለን አባታችን

  • @fikadubelayneh1843
    @fikadubelayneh18433 жыл бұрын

    ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ጀግናችን ነህ!

  • @bettybula6105
    @bettybula61053 жыл бұрын

    ፕሮፌሰር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት!!💚💛❤

  • @mubasherahmed3363

    @mubasherahmed3363

    3 жыл бұрын

    Very beatifull sister

  • @hayatalfalah699
    @hayatalfalah6993 жыл бұрын

    የሀገራችን ጀግና ኣላህ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኣባታችን ውድድድድድድድድድድ

  • @SMZTEKA
    @SMZTEKA3 жыл бұрын

    We all respect professor beyene. And I appreciate seifu for inviting professor

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia45243 жыл бұрын

    ፕሮፌሰር አከብሮታለሁ ጌታ እድሜ ይጨምርሎት

  • @nigisteshete6697
    @nigisteshete66973 жыл бұрын

    ስውዳት እኮ እድሜና ጤና ያድሎት

  • @lionone5089
    @lionone508911 ай бұрын

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ የሀድያ ተወላጅ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።

  • @teshale1
    @teshale13 жыл бұрын

    Respect u more our hero

  • @melakuanulo1927
    @melakuanulo19273 жыл бұрын

    Prof Beyene Petros, smart and respected scientist and politician. I hope his brother Bezabih will be released and reunited with his family.

  • @entertainmentmeqirez729

    @entertainmentmeqirez729

    3 жыл бұрын

    wow,አስደንጋጭ፡- በአጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ላይ ለተፈጠረባት ድንገተኛ ክስተት…..መታየት ያለበት kzread.info/dash/bejne/oZaOysejd5y_YqQ.html​

  • @ethiomo2033
    @ethiomo20333 жыл бұрын

    Beta Seifu lemejemerya gize Tilk sira serah.We love Prof, I had his books too.Long live prof..Proud Ethiopian!!

  • @MrTarikayehu
    @MrTarikayehu3 жыл бұрын

    Genuine personality Inside out. One of the golden ones. Much love, Professor Beyene.

  • @tenad7309
    @tenad73093 жыл бұрын

    ዋናው ሰርጉ ሳይሆን? ፍቅሩ ነው ዋናው? በአሁን ሰዓት? በሚሊየን ብር ደገስን ብለው በአመቱ ይፋታሉ ወላጆቻችን በትንሽ ነገር ተገናኝተው አብረው ሰርተው ተለውጠው ትልቅ ደረጃ ላይ ይደርሳሉ የልጅ ልጅ ያያሉ:: እስከሞት ድረስ አይለያዩም::

  • @abbe6455
    @abbe64553 жыл бұрын

    he is such an innocent

  • @user-io5zp8bi2b
    @user-io5zp8bi2b8 ай бұрын

    ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የሕዝብ አሳቢ፣ የሀገር ባለውለታ፣ ቅንና የዋህ፣ ረጋ ያሉ ታላቅ የኢትዮጵያ ምሁር። ለእርስዎና ቤተሰብዎ፣ ሰላምንና ጤናን እንዲሁም ረዥም ዕድሜን እግዚአብሔር ይስጥዎት።

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በመጀመሪያ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጦት ግን የኮለኔል በዛብህን ሞት እውነት ነው ወይ እኔ በግሌ እስከአሁን አላመንኩም

  • @asmirteklit9405

    @asmirteklit9405

    3 жыл бұрын

    bimotis sew sigelu eko neber akobkibo agerachin yemetaw maferayawochi nachu mejemeriya bemihert telecom siyabeka huletega geze eritrea yemetaw abeba libetin new ende yemetaw yemeselachu mesebiyachu tefitobachiwol aydel

  • @rozaroman6840

    @rozaroman6840

    3 жыл бұрын

    Almotam

  • @asmirteklit9405

    @asmirteklit9405

    3 жыл бұрын

    @@rozaroman6840 enfin motdm.alimotrm endew bekelalu.aylikeki lenanite hulum neger selali.ena tolo miresa new lega le eritrewiyan gin kusil new mechem.aniresawim

  • @nanishow-6604
    @nanishow-66043 жыл бұрын

    ስለ ወንድማቸው ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ ለምን ቆርጠህ አቀረብክ ሠይፉ ግን ውይ

  • @tutudaniel3890

    @tutudaniel3890

    3 жыл бұрын

    አቃጣሪ ነዋ አቋም የሌለው !!!

  • @beluyeethiopan4282

    @beluyeethiopan4282

    3 жыл бұрын

    Eko

  • @mubasherahmed3363

    @mubasherahmed3363

    3 жыл бұрын

    Beati sister

  • @ethd8561
    @ethd85613 жыл бұрын

    እንደዚህ ነፍስ ያለው ሰው አቅርብ

  • @kassaterefe9263
    @kassaterefe92633 жыл бұрын

    Thanks Seifu, for bringing the great Ethiopian man!

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse3363 жыл бұрын

    Thank you for showing how to love a country in practice Professor. May God bless you abundantly with your beautiful family. It is a blessing to have you as an icon.

  • @zelekemaru1315
    @zelekemaru13153 жыл бұрын

    You are number one politician until today, May God bless you. I wish long life

  • @user-hd1ep5so4z
    @user-hd1ep5so4z3 жыл бұрын

    የኔ አባት ቅምም ያሉ ኢትዮጵያ ስወድዎ እድሜ ከጤና ይብዛልዎ አባት በየነ ጴጥሮስ

  • @yoditeb9317
    @yoditeb93173 жыл бұрын

    I have great respect for pro Beyene Petrose long live you are true&honest Ethiopian. May God Bless .

  • @eyouelalemayehu2952
    @eyouelalemayehu29523 жыл бұрын

    He was my teacher. Now I am living in USA

  • @hailedes6699
    @hailedes66993 жыл бұрын

    God bless you Professor

  • @tube-jp8hb
    @tube-jp8hb3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፕሮፌሰር በጣም ነው የሚያከብራቸው 💖💖

  • @da8387
    @da83873 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ያቀረብክላቸው ጥያቄዎች ደስ ይላሉ

  • @bekeleabate4544
    @bekeleabate45443 жыл бұрын

    እጅግ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው የማደንቃቸው ታላቅ እና ድንቅ ኢትዬጵያ ናቸው! !

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu53493 жыл бұрын

    ውይይይይይይ ስወድወ, ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ረዥም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰብወ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @tsegayealemu6985
    @tsegayealemu69853 жыл бұрын

    Our hero professor 🙏

  • @koricholemma7847
    @koricholemma78473 жыл бұрын

    The great honourable Professor Beyene . We admire you so much. Thank you for all you have done for Ethiopia.

  • @abeladdis7112
    @abeladdis71123 жыл бұрын

    Prof. Beyene ...the best of the guests we had so far on this tv show.👏👏👏

  • @genetbirke4734
    @genetbirke47343 жыл бұрын

    እቤት እ/ር እንዴት እይነት ሰው እለው ::ታማኝ ጀግና : ንፁህ እድሜ ይስጥዎት::

  • @zizyomer193
    @zizyomer1933 жыл бұрын

    ሳላዉቋት ወደድዎት ሰላም ጤና ይስጥልንንን

  • @tinsaealako1894
    @tinsaealako18942 жыл бұрын

    God bless you my father.you're unity reflection for Ethiopian

  • @herryjevy6665
    @herryjevy66653 жыл бұрын

    My Hero here`s wishing you the very best for all the new ventures, that life has in store for you. May God be with you and your beloved families out there. HAPPY ETHIOPIAN NEW YEAR

  • @matiabera3971
    @matiabera39713 жыл бұрын

    Our hero 💪

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa41313 жыл бұрын

    ሰይፉ እባክህ አትጨኩል እኝህ የሀገር ዋርካ እንደሌላውእንግዳህ አይደሉም አዳምጣቸው ጊዜ ስጣቸው ፕሊስ ተረጋጋ

  • @kaberonhareg3167
    @kaberonhareg31673 жыл бұрын

    ፓርላማ ላይ እሳቸው ከሌሉ አይደምቅም በጣም የምወዳቸው የማደንቃቸው

  • @arbayabalabagan9210
    @arbayabalabagan92103 жыл бұрын

    የኔ ዘመድ ጀግናአ እድሜ ይርዘም ተባረኩ እንወዳችዋለን ከነ ቤተሰቦችእ አድዮኦ

  • @tenad7309
    @tenad73093 жыл бұрын

    ሁልግዜ ፕሮቶኮላቸውን የጠበቁ የተከበሩ ሰው ናቸው::

  • @theoh210
    @theoh2103 жыл бұрын

    ክብር ይስጥልን እውነተኛ ለራሱ ለማበረሰቡ ለሃገር ታማኝ መሆን መታደል ነው

Келесі