ሶስት መቶ (300) የፍቅር ደብዳቤዎች ተልከውልኛል /አትፍራኝ (ቤተለሔም መኮንን) ክሊፕን ጨምሮ በፊልሞች እና በማስታወቂያዎች የምናውቀው ሞዴል ቶማስ /

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 871

  • @Hewi_q8
    @Hewi_q82 жыл бұрын

    ቃለ መጠየቁ ከቤቲ ጋር አብሮ ቢሆን ደስ ይላል ቤቲ እሱን ማግኘት እንደምትፈልግ ተናግራም ነበር

  • @solomongerma2406

    @solomongerma2406

    2 жыл бұрын

    ሁለቱም የተለያየ አለም ውስጥ ሰለሆኑ እንዴት ይሆናል እርሶም ይጠይቁ?

  • @betheldawit1993

    @betheldawit1993

    2 жыл бұрын

    Well said!

  • @taslmbinteslamallhmdulillh9670

    @taslmbinteslamallhmdulillh9670

    2 жыл бұрын

    Awo bgnanw batem des yel naber ewnat

  • @deejune9

    @deejune9

    2 жыл бұрын

    You are right but they don't see it with our eyes they don't hear it like us. They doing it as a business.

  • @tagaygetachew8333

    @tagaygetachew8333

    2 жыл бұрын

    እሱን ሳይሆን ሙዚቃውን ያቀናበራላትን ይመስለኛል በዋናነት ማግኘኘት የምትፈልገው

  • @netsiytub7243
    @netsiytub72432 жыл бұрын

    የ 90' ልጆች እኮ አቤት በዘር በሀይማኖት መቧጨቅ የለብንም🥰 አይ ግዜ ያደጉ ዘመን ብለን እናውራው እንጂ ወደሗላ ነው የመለሰኝ ምነው ያግዜ ቢመጣ ነው ሚያስብለው አሁን አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን🙏🏼

  • @ataleltizazu2087

    @ataleltizazu2087

    2 жыл бұрын

    enante adelachu yastemarachihun

  • @selamt8660

    @selamt8660

    2 жыл бұрын

    እኮ 😔

  • @betselotbetsi2467

    @betselotbetsi2467

    2 жыл бұрын

    tadiya ahunm eko 2000 wochu aydelum enantew 90wochu keziyam befit yalut nachewu aydel ende

  • @seliadugenet861

    @seliadugenet861

    2 жыл бұрын

    Kelale benatesh,,,,yenea bebzate geudegenochea sebtre neberu...gezema begea kere. Betam new ahun sasebwe mene gude metaben. Yegeama gezea leyu new

  • @user-xc9gd2el6v

    @user-xc9gd2el6v

    2 жыл бұрын

    @@ataleltizazu2087 በሽተኛ ነሽ🤔

  • @mahletabebemahi6878
    @mahletabebemahi68782 жыл бұрын

    በትዝታ ወደ ኋላ ተጓዝን😌የአይን ፍቅራችን የነበርከው ልጅ ስላየነክ ደስ ብሎናል አቦ🙌😍😍

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 жыл бұрын

    አረረረረረ በጣም ደስ ይላል

  • @godisgoodallthetime836

    @godisgoodallthetime836

    2 жыл бұрын

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አሁንም በአይንኮ ነው

  • @user-pe9rz8pl5m

    @user-pe9rz8pl5m

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😘

  • @mahletsahle1009

    @mahletsahle1009

    2 жыл бұрын

    😂😂

  • @zuzutube5984
    @zuzutube59842 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚገኙ እስረኞች ምንም በማያቁት ወንጀል ለታሰሩት ህፃናትና እናቶች ወንድሞች ድምፅ እንሁንላቸው

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝእሕቴቴቴዎየ

  • @abebaabebaa8955

    @abebaabebaa8955

    2 жыл бұрын

    ፍትህ ለትግራይ ተወላጆች

  • @SelinaTubeAsdfghxm
    @SelinaTubeAsdfghxm2 жыл бұрын

    90ዎቹ ስወዳችሁ ይገርማል ግዜ ይሮጣል ቶማስ እንደገና ስላየንህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @tigistm1128

    @tigistm1128

    2 жыл бұрын

    Tigistii

  • @alamadan717

    @alamadan717

    2 жыл бұрын

    የፊልሙን ርዕስ ንገሪኝ እስኪ

  • @djjopethiopia
    @djjopethiopia2 жыл бұрын

    ቶሚሉክ የሰፈር ልጅ!! ትምርት ቤታችን ውስጥ ፌመስ ነበር!! ግን ሰው አክብሪ ሰላምተኛ ልጅ ነው!!

  • @hayutube898

    @hayutube898

    2 жыл бұрын

    ግን ሠው አክባሪ ነው ክክክክክክክክክክክ😳😳😳😳😳

  • @hayutube898

    @hayutube898

    2 жыл бұрын

    ሠው ማክበሩ ያናድድሀል ክክክ

  • @vitaethio6428

    @vitaethio6428

    2 жыл бұрын

    @@hayutube898 አይኩራራም ትሁት ነው ለማለት ፈልጎ መሰለኝ

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 жыл бұрын

    ይቅርቴ በኔ እይታ ነዉ ጋዜጠኛዋ ሲያወራ ታቆርጠዋለች ወሬኛ ነገር ነችebs ይቺ ለጋዜጤኛነት አትገባም 😭😭😭😭

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    @@hayutube898 🤣🤣🤣🤣

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu34102 жыл бұрын

    ከ 300 ደብዳቤ ውስጥ ሉላዬ እንዳለሽበት ያስታውቃል አሁንም አልተወሽም ልጁ የሆነ ሃይል አለው ግን ስላየነው ደስ ብሎናል ።ቶም እንኳን ሰላም ሆንክ ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለን ።ቤተልሔም መኮንንን ጠይቃት

  • @user-cv9eo9ze1t

    @user-cv9eo9ze1t

    2 жыл бұрын

    እኮ

  • @GgGg-zi5mg

    @GgGg-zi5mg

    2 жыл бұрын

    የደረሰበት ያውቀዋል ምልክቱን እኔም ገምቻለው 👌👌👌

  • @Tube-kt8kw

    @Tube-kt8kw

    2 жыл бұрын

    ከከከከከከከከከከከ

  • @HirutHirut-wz5oo

    @HirutHirut-wz5oo

    2 жыл бұрын

    🤣🤣

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    Tg 😳😁😁

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኞቻችን በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህትና ወድሞቻችን ፍትህህህህህ ኢላህ ምህረትሕን አቅርብላቼዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ህህህህህ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored84042 жыл бұрын

    እባካችሁን ትዝታችንን አትቀስቅሱብን የ90ዎቹ ነብስ ናቸዉ ያሁኖቹማ ለዛም የላችዉም ወዝወዝ ወዝወዝ🤣😂 አትፍራኝ አትሺሸኝ ባንተ ያምራል አነጋግረኝ ❤️❤️

  • @godisgoodallthetime836

    @godisgoodallthetime836

    2 жыл бұрын

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እውይይይይ ኮሜት

  • @whenimbored8404

    @whenimbored8404

    2 жыл бұрын

    @@godisgoodallthetime836 😂🤣🌹

  • @alemtube1150

    @alemtube1150

    2 жыл бұрын

    በቶማስ ሞት ደምሩኝ ሸቃላ ነኝ

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti73022 жыл бұрын

    ቤቴሌም ቃለ መጠየቁ ብትኑር ደስ ይል ነበር

  • @alemtube1150

    @alemtube1150

    2 жыл бұрын

    @Nati ነይ እኔ አለሁልሺ

  • @ekram0007
    @ekram00072 жыл бұрын

    የ 90'ልጆች የአብዛኛዎቻችን የመጀመሪያው Crush ስላየንህ ደስ ብሎናል !

  • @miheretberhanekidane7579

    @miheretberhanekidane7579

    2 жыл бұрын

    😅😅😅

  • @beersheba4316

    @beersheba4316

    2 жыл бұрын

    ከ300 ሰዋች አንዶ ተገኝች ክክክክ የኛክራሽ ማኖ ?

  • @onelove4538

    @onelove4538

    2 жыл бұрын

    Ena Erase banche crush Nebrku Ek

  • @truthteller9493

    @truthteller9493

    2 жыл бұрын

    Best comment lol

  • @ekram0007

    @ekram0007

    2 жыл бұрын

    @@onelove4538 ክረሼ ማን ይባላሉ ?!🙂

  • @segelahmedhashi3774
    @segelahmedhashi37742 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ደግመን ማየታችን አንተን ድሬደዋ ለቁሉቢገብሬር መጥተህ ነበር እናም ዲልጮራ ሆስፒታል በር ላይ ሰደቃ ለሚስክኖቹ እየሰጠ አገኘነው ከጎደኛዬ ጋር እና ደስ የሚል ሰው ነው ።አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @amex_entertainment

    @amex_entertainment

    2 жыл бұрын

    Ameen

  • @user-no6jw8nn6s

    @user-no6jw8nn6s

    2 жыл бұрын

    ማሻአለህ ጡሩ ሰው ሁሌም ይኑሪ

  • @mesi-5724

    @mesi-5724

    2 жыл бұрын

    ያገሬ ልጅ

  • @Wakandaelfa
    @Wakandaelfa2 жыл бұрын

    ቆንጆዎች ናችሁ። ለዛችሁ ሁሉ ደስ ይላል። ቤቲን ጨርሶ ይማራት።

  • @missesaida9685
    @missesaida96852 жыл бұрын

    እውይ ይህን ልጅ ባሌን ሳላውቀው በጣም ነበር ምወደው ሙዚቃ አላዳምጥም ግን እሱን ለማየት ደጋግሜ ነበር የማየው እንኳን አንተ እኛም ወፍርናል

  • @hayata6733

    @hayata6733

    3 ай бұрын

    😂😂😂

  • @Anuoluwapo70X7
    @Anuoluwapo70X77 ай бұрын

    “ቀን የሚያመጣውን ምን እንደ ሆነ አታውቅምና ነገ በሚሆነው አትመካ።” ምሳሌ 27፥1

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z2 жыл бұрын

    ኡኡኡ የሰው ልጅ ሲወፍር መልኩ ይቀየራል የ90ወቹ ፈርጥ ቶሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል!!!

  • @azking9911

    @azking9911

    2 жыл бұрын

    It’s called getting old genius

  • @calmmimah2608

    @calmmimah2608

    2 жыл бұрын

    U need to work out 👨 it's a big change on you ! 😲😲🤔😟 ur breathing......

  • @eyueltesfaye4019

    @eyueltesfaye4019

    2 жыл бұрын

    Wofer betam melku tekeyer inde dero konjo ayedelem

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝእሕቴቴቴዎየ

  • @eyueltesfaye4019

    @eyueltesfaye4019

    2 жыл бұрын

    @@kamilawollo7528 shetan yedemeresh

  • @seydayesuf221
    @seydayesuf2212 жыл бұрын

    ልጅነት በራሱ ውበት ነው

  • @aaegrnshnea1331

    @aaegrnshnea1331

    2 жыл бұрын

    ልጅነቱ በጣም ያምር ነበር አሁንስ ሆዱ ተነፍቷል በጣም ለማንኛው አኳን ሰላም መጣህ😀

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝእሕቴቴቴዎየ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    @@aaegrnshnea1331 ደምሪኝእሕቴቴቴዎየ

  • @aaegrnshnea1331

    @aaegrnshnea1331

    2 жыл бұрын

    @@kamilawollo7528 ደሞ ለመደመር እሽ ወዴ

  • @zakirkedir5519

    @zakirkedir5519

    2 жыл бұрын

    Yayn fkr neberebgn eyedegagemkugn neber yemayew

  • @kidist2150
    @kidist21502 жыл бұрын

    Thank you Lula for bringing 90s star ⭐️ Tomy and bring us back to our childhood

  • @dinatube6757
    @dinatube67572 жыл бұрын

    ዋውው!! ቶማስ ምርጥ አርቲስት እንኳንም አቀረባቹሁልን ምንም የ90 ዎቹ አይመስልም አሁንም ቆንጆ ነው ።

  • @truthteller9493

    @truthteller9493

    2 жыл бұрын

    90ዎቹ ምን ይመስላል በል አታስረጀና የ50ዎቹ የተባለ አስመሰልከው

  • @dinatube6757

    @dinatube6757

    2 жыл бұрын

    @@truthteller9493 እንዴ የ24 አመት ልዩነት አለው እኮ ከቪዲኦ ክሊፑ ሲታይ ያኔ ትልቅ ነው እና ደግሞ አረጀ አላልኩም

  • @truthteller9493

    @truthteller9493

    2 жыл бұрын

    @@dinatube6757 ይቅር ብለንሀል እንዳይለመድህ😅😅

  • @dinatube6757

    @dinatube6757

    2 жыл бұрын

    @@truthteller9493 ሯሯሯ ፍትህ ለፆታዬ??🙄😒

  • @truthteller9493

    @truthteller9493

    2 жыл бұрын

    @@dinatube6757 😅 ውይ መስሎኝ ነው

  • @khawlah9347
    @khawlah93472 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረብያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asnitube3283
    @asnitube32832 жыл бұрын

    ዋዉዉዉ ወፍሮ ተለዉጦ የ90ዎች ትዝታችን💚💛❤

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr2 жыл бұрын

    ፈትህ ፈትህ በ ሳኡድ እስረቤት ለ ሚሠቃዩት ወገኖቺ

  • @mikumiku8967
    @mikumiku89672 жыл бұрын

    ሴቶች ትዝታ አለን ትሉናላቹ እድሜ ስትጠየቁ ከ 22ንቅንቅ ሞቼ እገኛለው ትሉናላቹ ትገርማላቹ ትዝታ አብረን እናሳልፍና እድሜ ላይ እንለያያለን ለምን?

  • @Shaida-go4nb

    @Shaida-go4nb

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክ

  • @dengelmaryam1129

    @dengelmaryam1129

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-uu9sw4ff7y

    @user-uu9sw4ff7y

    3 ай бұрын

    Yawe wendoche tolo selemetadegu eko nw

  • @om_Ryane

    @om_Ryane

    3 ай бұрын

    😅😅😅😅እደዚህ ኮመት ያሳቀኝ ትዝታ አለብን ግን እድሜየ 25 ነው😂😅

  • @dawitsodo2374
    @dawitsodo23742 жыл бұрын

    ቶሚ ሉክ ቶማስ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ፕቀድሞክ ተማሪ ነኝ ቶማስ ምርጥ መልካም ልጅ ነው ተባረክ

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane91902 жыл бұрын

    ቶማሰዬ የኔ ቆንጆ የኔ መልካም ሰላየሁህ በጣም ደሰ ብሎኛል

  • @astertadeess9692
    @astertadeess96922 жыл бұрын

    ድንቅ ለውጥ ቶሚ ስላየንህ ደስ ብሎናል እንኮን ኖርክልን መኖር ደግ ነው በርታልን ቶሚ

  • @yalemeshetzewdu7107
    @yalemeshetzewdu71072 жыл бұрын

    ቶማስ በመልኩም የፋሽን ስው መሆን ይገባዋል የሚገርመው ነገር የዘመኑ የወንዶች ፀጉር ፂሙ ውበቱን የቀነሰበት መሰለኝ

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher6302 жыл бұрын

    እንደገና ወደኃላ ትዝታ ቀሰቀሽ ምርጥ አቀራረብ💚💛❤🙏🇨🇬

  • @user-pv1km9nc4t
    @user-pv1km9nc4t2 жыл бұрын

    ፍትህ ሰውዲ አረቢየ በእስር ለሚሰቀዩ ወገኖቸችን ፍትህ እበከቹ ድምጽ አሰሙልን ህጸን አወቂ አለቁብን

  • @senaittube502
    @senaittube5022 жыл бұрын

    ቤቲዬንም ደግማችሁ አንድ ላይ ብትጋብዟቸዉ🙏🏻

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg2 жыл бұрын

    የ90 ዎቹ ለየት ያለ ፍቅር እኮ ነው ደብዳቤዎቹ ራሳቸው በቂ ናቸው😄😄😄 እንኳን አየንህ ደስ ይላል ወደኋላ አስታወሰን

  • @arhibumedia5516
    @arhibumedia55162 жыл бұрын

    ዉይይይ ትዝታ የቤቲ ወንድሟ ነው እኮ እንል ነበር አይ ልጅነት

  • @alemuadane5342
    @alemuadane53422 жыл бұрын

    ኢየሱስ መንገድ ፣እውነትና ሕይወት ነው ።

  • @Kukin168

    @Kukin168

    2 жыл бұрын

    እየሱስ የአሏህ መላእክተኛና ባሪያ ነው ! እየሱስ ነብይ ነው የእየሱስ አምላክ (ጌታ )የሁላችንም ፈጣሪ ነው !

  • @user-jc3oy4yi9y

    @user-jc3oy4yi9y

    2 жыл бұрын

    @@Kukin168 ድንጋይ አዚጋር ሀይማኖትን ምንአመጣዉ የሙሀመድ ቡችሎች አፋችሁን ይዝጋዉ አላህ የሚባል ጣወት ነዉ አህዛብ

  • @wagayedesalegh4501

    @wagayedesalegh4501

    2 жыл бұрын

    ወረኞች ስለ ሀይማኖት ማን አወራና ነው አፋችሁን እምትከፍቱት ለመሰዳደብ ቦታ ምረጡ ምድረ ኮተት ሁላ

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    3 ай бұрын

    ​@@user-jc3oy4yi9yክፉ አታናግሩን ጾመኛነን ሙሥሊሞችምድርና ሠማይን የፈጠረ ሀያልአምላክነው አዎ እየሱስ የአላህ ባሪያናመልክተኛነው

  • @gnmethio6864
    @gnmethio68642 жыл бұрын

    She is so confident and beautiful woow. Keep your good Nithiyyee

  • @maeritube21
    @maeritube212 жыл бұрын

    የ 90 ምርጥ ስራዎች ዛሬም እዳዲስ ነው ምሰማቸው እውነት ቤቲን ሳያት አንተን አስታወስኩኝ ስላየንህ ደስ ብሎኛል

  • @user-sp3jl4mq5x
    @user-sp3jl4mq5x2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረቢያ በእስራት በራሀብ በውሀ ጥም እንድሁም በፀጥታ አስከባሪወች ድብደባ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl2 жыл бұрын

    ኢቢሲ በጣም እናመሰግነለን

  • @roserosa8426
    @roserosa84262 жыл бұрын

    የዘጠናዎቹ ትዝታ አይ መልካም ጊዜ

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube61182 жыл бұрын

    ዋው ዋው በጣም እናመሰግናለን ebs የጠፋ ሰው የ90,s ትዝታ የምንወደው ልጅ ስላሳያችሁን በስመ አብ ከቤቲ ጋር ብታገናኙልን የበለጠ ደስታችን ሙሉ ይሆናን ።🥰

  • @tigieyob6383

    @tigieyob6383

    2 жыл бұрын

    Betam endeza bihune Betam des yelale neber

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut2 жыл бұрын

    90's ትዝ አለኝ. የምወደው ክሊፕ.

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl2 жыл бұрын

    ሉላየ ያለሜካብ በጣም ታምራለች 😍😍

  • @asmarech591
    @asmarech5912 жыл бұрын

    ዋው በጣም ተቀይሮል የሚያምረ ዘመን ነበረ 90ወች ምረጥ ግዜ

  • @yegnabetmedia-3039
    @yegnabetmedia-30392 жыл бұрын

    EBS እባካችሁ ከቤቲ ጋር አገናኙ ከቤቲ ጋር ቢሆን በጣም ደስ ይል ነበረ 😢😢😩

  • @gashogasho1859
    @gashogasho18592 жыл бұрын

    ከ 90 ቹ ቡሀላ ያለዉ ነገር ምነዉ አልጥም አለ ፍቅር መተሳሰብ ሁሉም ነገር እዛዉ ላይ ቆሞ ቀረ።

  • @user-vj4gy6ig6l

    @user-vj4gy6ig6l

    2 жыл бұрын

    ትክክክል የሁኖቹማ. ሜካብ እና ዊንማንሄር ብቻ. አይይይይ.

  • @gashogasho1859

    @gashogasho1859

    2 жыл бұрын

    @@user-vj4gy6ig6l አሁንማ ሴቱም ዱቄት መለቅለቅና የፈረስ ጭራ መቀጠል ሆነ ወንዱም መላ የለዉ ረ እዳ እቴ😏

  • @tsigegetahun7368
    @tsigegetahun73682 жыл бұрын

    ምናለ በናካ እጅክ ቤቲን አግኝተካት አስደስተከን ቢሆ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ቦታ እንቀይር ስትሉ ልቤ ሲጠለጠል ሳይሆን ቀር ሰፍ ያልኩለት ግንኙነታቸው

  • @user-tz8gh9wl7f

    @user-tz8gh9wl7f

    2 жыл бұрын

    እኔም 😁😁

  • @edommulugeta7342

    @edommulugeta7342

    2 жыл бұрын

    እኔም ቤቲን ስፕራይስ የሚያረጋት መስሎኝ ሰፍ ብዬ እየጠበኳቸው ነበር

  • @user-wx2tf8ry6s

    @user-wx2tf8ry6s

    2 жыл бұрын

    የኔም ምኞት ነበር!! ግን ለምን አልሄዱም??

  • @foziyamohammad7257

    @foziyamohammad7257

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @tigraitiger7810
    @tigraitiger78102 жыл бұрын

    Good memories .........I really support this enteview

  • @ssrr4880
    @ssrr48802 жыл бұрын

    የእኔ ዘንካታ ቁመና እና መልክ ብቻ አይደለክም አነጋገርክና ስነምግባርክም ምርጥዬ ነገር ነክ!!

  • @bereketbonge291
    @bereketbonge2912 жыл бұрын

    ጋዜጠኚት ትንሽ ትንፋሽ እየወሰድሽ ቃለመጠይቅ ብታደርጊ አሪፍ ይሆን ነበር:: ለእንግዳሽ ጊዜ ስጪው እንጂ ትንሽ ወፈር ስላለ መተንፈስ ሁሉ አልቻለም:: ብዙ እንደምታውቂው ለማሳየት ካለሽ ጉጉት የተነሳ አጣደፍሽን እኮ !! ፎንቃ ነበረብሽ መሰለኝ አይደል??? ነቅቼብሻለው ከመቼው ልብስሽን ቀይረሽ እንደመጣሽ 😉😉😉😉

  • @elsaelsa2289

    @elsaelsa2289

    2 жыл бұрын

    አረ አስቅሽኝ😁😁😁😁😁

  • @sumeyatubes.a9783

    @sumeyatubes.a9783

    2 жыл бұрын

    Kkkkkkk

  • @lifeishard9951

    @lifeishard9951

    2 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁😁

  • @brtaglab2516

    @brtaglab2516

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    😁😁😁

  • @minbareybisalakamekiru4046
    @minbareybisalakamekiru40462 жыл бұрын

    I am Eritrea but Ethiopian music and film is I love u so much!!!!!

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome87932 жыл бұрын

    እንዴ በድሮዉ አይን አይቸዉነዉ መሰለኝ ሳየዉ ደነገጥኩ ትልቅ ሰዉ ኑርልንንንን

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye37472 жыл бұрын

    Ohhh…..Lulaye my favorite model and actress am so happy to see you again. You are like a black diamond shining forever!!!

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan2 жыл бұрын

    እፍፍፍ እንዴት ደስ እሚል ትውስታ ነው ግን ወፍሯል

  • @hayate4909
    @hayate49092 жыл бұрын

    ትዝ ይለኛል የት ሄዶ ነው ብዬ አይ እንኳን በሰላም መጣክ ሴቶቹ አግተውክ ነዋ 😄

  • @munaaustin6772

    @munaaustin6772

    2 жыл бұрын

    🤣🤣

  • @user-eg1ti9wm3l

    @user-eg1ti9wm3l

    2 жыл бұрын

    Ha

  • @hayate4909

    @hayate4909

    2 жыл бұрын

    @@user-eg1ti9wm3l ገብርዬ እስኪ ደብዳቤ ላክልኝ ክክክክ

  • @UserUser-mm2ls

    @UserUser-mm2ls

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    የተመታሽ 😉😁😁😁

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube89922 жыл бұрын

    ወይኔ ቶሚ በጣም ነው የሚወደው በቤተልሔም ክልፕ ላይ እሱን እሱን ነበር የማየው ወይ የሰው ልጅ መልኩ በያ ጊዜ ይቀያየራል ቶሚ አግብታ ቁጭ አልክልኝ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w2 жыл бұрын

    ፍቅር ብሎ ዝም 90ዎቹ ካፌና ክበብ ነበር መዝናኛችን💪💪💪

  • @fggt4756
    @fggt47562 жыл бұрын

    ይገርማል ማን እንደ ልጂነት ውበት 90 ምርጥ

  • @zabssinyatube937

    @zabssinyatube937

    2 жыл бұрын

    አሁን ምን ሆነ?

  • @bezajonathan7719

    @bezajonathan7719

    2 жыл бұрын

    @@zabssinyatube937 borcham hone kefah ayzoh

  • @alemtube1150

    @alemtube1150

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @user-bk5yi6jb7o

    @user-bk5yi6jb7o

    3 ай бұрын

    አሁንስ ምን ሆነ ወፈረ እንጂ

  • @hiwotgedey9683
    @hiwotgedey96832 жыл бұрын

    He is still very handsome, I don't know why some people say he looks ugly now, it is just a little weight gain and don't forget that was 16 years before.

  • @saraworkneh5377

    @saraworkneh5377

    2 жыл бұрын

    ተያ ልጅነት በራሱ ውበት ነው

  • @addistube8191
    @addistube81912 жыл бұрын

    እረ እኔንም የት ጠፋሽ በሉኝ የ90ዎቹ ዝነኛ አልነበርኩም ወይ ? 300 ደብዳቤ ይገርማችኋል እኛ ስንቱን በግሩፕ አደባድበን ቃሊቲ ሸቤ አስገብተናል 😅😅😅😅😅

  • @sumeyatubes.a9783

    @sumeyatubes.a9783

    2 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk

  • @moamnamoha9270

    @moamnamoha9270

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @addistube8191

    @addistube8191

    2 жыл бұрын

    @@Nejat197 ምነው ያስቃል ?

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    @@addistube8191 የኒ አዝግ ለዛዉም ሳምንት ነዉ የምስቀዉ ትዝ ሲለኝ እንደጅል

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    የ90እኮ ይለያሉተወዛዋዦችም ሙዚቀኞችምሞዴሎችምበጣምይመቹኛልይሄ ፕሮግራም በጣም ልዩ ነው በርቱ

  • @tsionmekuria7451
    @tsionmekuria74512 жыл бұрын

    Best set ever Ninth's ...... if the interview were made with Bety .... lovely .... any ways good to see you !!!

  • @mahmudbarry7011
    @mahmudbarry70119 ай бұрын

    I’m Fulani and love ❤ Ethiopia

  • @hanatsgie2226
    @hanatsgie22262 жыл бұрын

    i love this program ..... Keep it up EBS ❤❤

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy75322 жыл бұрын

    ዎው አውነት ስንት ጊዜ ነው ያየነው ግን ተለወጠ .. ጎራ በሉ የሀገረ ልጆች 😘😍

  • @hawamohamad3299
    @hawamohamad32992 жыл бұрын

    ይገርማል ሰዉ ስንባል በጣም ነዉ የተቀየረዉ የ90ዎቹ ዉይይ በጣም ነበር ደስ የሚለዉ

  • @enattube8391
    @enattube83912 жыл бұрын

    ቶሚ ሥላየንህ በጣም ደሥ ብሎናል ጺምህን ወደዛ በለው ሌላ ጊዜ ሥትመጣ መልክህን ደበቀብህ እኮ በተረፈ ወደ ሥራህ ተመልሠህ እንደምናይህ ተሥፋ አለን

  • @user-xt4so6gf3o
    @user-xt4so6gf3o2 жыл бұрын

    ውይይይይይ በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው እና እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @chatethio
    @chatethio2 жыл бұрын

    Tommy...you look great... Excellent 👍👍 interview...

  • @iamethipia7631
    @iamethipia76312 жыл бұрын

    በጣም የምወዴው ሙዚቃና ክሊብ ነው የሠሩት ቤቴም ምርጥ ድምፅ 💛

  • @Nejat197
    @Nejat1972 жыл бұрын

    እኒማ በሄወት ያለም አይመስለኝ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ስላየዉክ

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up2 жыл бұрын

    betieyyy God bless you and Ur Family 🇪🇷🙏💖♥️🌷👍💯

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed98482 жыл бұрын

    She is so pushy… He already told her he is married but she kept asking inappropriate questions. This is what happen when someone has no journalism background 😞. He is very reserved, professional, humble man. I am very impressed the way he answered every question she was throwing at him. My advice for the guy is .. to stay away from entertainment industry and pursue his private business and be a husband to his wife. I had a clue why he left the show business 😊😊 . The guy is not only a fine but very smart man! Good luck brother 👍 your doing well !

  • @IT_4class

    @IT_4class

    2 жыл бұрын

    እኮ👍👍

  • @tigraitiger7810

    @tigraitiger7810

    2 жыл бұрын

    Hhhhhhhhhhh lidyana good explanation

  • @remk3546

    @remk3546

    2 жыл бұрын

    But we saw him after so many years ko ena we need a brief explanation. It is not her fault.

  • @rahwa138

    @rahwa138

    Жыл бұрын

    He agreed to be interviewed. There are a lot of fans/ not be my the way... who was wondering where he was and what he has been doing. If he can't answer questions after 17 years of disappearing from the media, he shouldn't have agreed to be interviewed then. Its not her fault

  • @kokobdream8768
    @kokobdream87682 жыл бұрын

    አጨራረሱ በጣም ተመቸኝ ታስቀናላቹው 👌 ❤

  • @ewketbelete3888
    @ewketbelete38882 жыл бұрын

    በአትፍራኝ ብዙ ትዝታ አለኝ ቴኪዉ ቤተልሔም

  • @kokiabatu6992
    @kokiabatu69922 жыл бұрын

    ሉላዬ ግን ምትለየው አትመስልም... ደሞ ቆንጂዬ ነገር ናት... ቶም እባክህን ስፖርት ጀምር.. ጺሙም ይነሳ ይህን ስታደርግ ሁሉም ነገር ይበልጥ ያምራል..በአዲስ መልክ እነደምናይህ ተስፋ አደርጋለሁ..!!

  • @wagayedesalegh4501

    @wagayedesalegh4501

    2 жыл бұрын

    ኧረ በጣም ተዝረክርኳል በዚህ አቋሙ እንኳን ሉላን ሉሊትን አያገኛትም

  • @hailuabraham8258
    @hailuabraham82582 жыл бұрын

    90'ልጆች ልዩ ትዝታ ነበረን ያሁኑ ዘመን ግን ምን ትዝታ ይኖራቸዋል? ዘረኝነት እራስ ወዳድ ጦርነት ብቻ እግዚሀብሄር ሰላሙን ያምጣልን

  • @hanan2237
    @hanan22372 жыл бұрын

    ዉይዉፉረት እደዚህ መልክ ያጠፉል

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire87582 жыл бұрын

    የምስራች የመዳን ቀን ዛሬ ኢየሱስ ያድናል ኑ ወደዚህ ህይወት ወደ ሚስጣቹ ጌታ

  • @alemtube1150

    @alemtube1150

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @hirutyedemufire8758

    @hirutyedemufire8758

    2 жыл бұрын

    @@alemtube1150 ሁሌም ለልጆቹ የሚራራ እራሱን የሰጠን በመስቀል ልይ ስለ እኛ የሞትዉ በሶስትኛዉም ቀን ከሙታን የታነሳዉ እሱ ነዉ ህይወታችን እሱ ነዉ አዳኛችን “ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።” - ዮሐንስ 10፥7“መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።” ዛሬም ሀጢያተኞችን ሊያድናን የታመነ ነዉ በለሽበት ፍቃድሽን ስጪዉ እሱ የልብ አምላክ ነዉ

  • @hirutyedemufire8758

    @hirutyedemufire8758

    2 жыл бұрын

    @@alemtube1150 እሺ ስብስክራይብ ነዉ

  • @alemtube1150

    @alemtube1150

    2 жыл бұрын

    @@hirutyedemufire8758 አው😘

  • @teklemariamsintayehu6233
    @teklemariamsintayehu62332 жыл бұрын

    Thanks ebs really !!

  • @beletetube_
    @beletetube_2 жыл бұрын

    በጣም አስደሳች ቃለ መጠይቅ ነው

  • @dirgaxwanaf6605
    @dirgaxwanaf66052 ай бұрын

    From Somalia we love Ethiopia n ❤ music

  • @adanechdechasa7126
    @adanechdechasa71262 жыл бұрын

    Oh!time is going like water it's nice too see you man

  • @birhaneazazh6109
    @birhaneazazh61092 жыл бұрын

    ለምን እንደኾነ አላውቅም ሁሌም አሁን 2014 ዐም ኾኜ ወደ 90'ዎቹ ይመልሰኛል

  • @sumeyatubes.a9783

    @sumeyatubes.a9783

    2 жыл бұрын

    ሀሀሀሀ

  • @asiabizuneh7511
    @asiabizuneh75112 жыл бұрын

    ውበት ግን ረጋፊ ነው የሚባለው እውነት ነው😥 ድሮ ልጅ እያለሁ በቪሲዲ ክሊፖችን ሳይ በልጅ አይምሮዬ ውበትህን አደንቅ ነበር አሁን ላይ የት ጠፋ ብዬ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ስላየውህ ደስ ብሎኛል።

  • @user-hd2gy8bk6h

    @user-hd2gy8bk6h

    2 жыл бұрын

    እኔም ገርሞኛል አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ወፍሮ መሰለኝ ቦርጭ ምናምን

  • @almedenderkiyab9126

    @almedenderkiyab9126

    3 ай бұрын

    werena ahun new endewemi meyamerew kotetammm

  • @Queen-gr1qu
    @Queen-gr1qu2 жыл бұрын

    የ 90,ዎቹ የት አላቹ በዚህ ልጅ ፎንቃ ተጠልፈን የነበርን

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237
    @iamcrazyaboutjesus.areyou2372 жыл бұрын

    😁😁😁😁 I like it ,የምር ትወጂው ነበር መሰለኝ! እኔ ምላችሁ እስካሁን እንዴት ሳይጠለፍ ግን😁😁

  • @evaaragie4270
    @evaaragie42702 жыл бұрын

    Why don’t you make Betty happy by letting her meet those guys she worked with. It will help her a lot.

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s3 ай бұрын

    በጣም ተወዳጅ 90 ብዛ ትዝታ ያለ ጌዜ ነበር❤

  • @nani6736
    @nani67362 жыл бұрын

    ሉላዬ ትችያለሽ አጠያየቅሽ በጣም ደስ ይላል እውቀትሽ ጥግ ድረስ ነው

  • @tenatitytena5427
    @tenatitytena54272 жыл бұрын

    Wow! Nice to see him.

  • @friwuxirune9911
    @friwuxirune99112 жыл бұрын

    እባካችሁ ነይልኝ ብለው የዘፈኑ ልጆችን አቅርቧቸው ዘርሁን ና አፍሬም

  • @sihamtubez4496

    @sihamtubez4496

    2 жыл бұрын

    አይ ግዜ

  • @zebu1819

    @zebu1819

    2 жыл бұрын

    ነይልኚ ሞቷል ነይለት ነው ያለው ብለውኛል

  • @solomontsegazeab309

    @solomontsegazeab309

    3 ай бұрын

    @@zebu1819 😂😂😂yemirshin new

  • @user-fc7qx9so8s
    @user-fc7qx9so8s2 жыл бұрын

    ከረጅም ጊዜ በሃላ ስላየንክ ደስ ብሎኛል 🥰

  • @DrAberaOlaniOfficial4635
    @DrAberaOlaniOfficial46353 ай бұрын

    My role model when i was a kid! long life dear tomas!

  • @shonde4448
    @shonde44482 жыл бұрын

    ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin17652 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ትዝታ 😘😘

  • @yegnabetmedia-3039
    @yegnabetmedia-30392 жыл бұрын

    በጣም የምወደው ዘፈን 👏👏🎶🎵🎶😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku64282 жыл бұрын

    Thanks ebs ❤️

  • @leyaleya4383
    @leyaleya43832 жыл бұрын

    ቶማስዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ግን ለምንድነው የስራ ባልደረቦቻችሁ ሲጠፉ መጠያየቅ ልምድ ብታረጉ ከቻልክ ቤቲን አግኝተህ ብታጫውታት በዚህ ላይ እስፖርት ለጤንነት የሚለውን ባንዘነጋ

  • @limatteferi6205
    @limatteferi62052 жыл бұрын

    90ናዎቹ ምርጥ ትውልድ

  • @eyueltesfaye4019
    @eyueltesfaye40192 жыл бұрын

    ጠያቂዋ ከሚባለው በላይ ቆንጆ ናት ዎውውውውውውው!!!!

  • @user-du7yt5nw6i
    @user-du7yt5nw6i2 жыл бұрын

    ዋው ስላየንህ ደስ ብሎናል የቴለዥናችን ድምቀት ግን ግን ውፍረት ቀንስ መልክህ ጠፉ ቦርጭህ ወደ ደረት ቀይረው በተረፈ በጤና በሰላም ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

Келесі