ድምፃዊት ቤተልሄም መኮንን (አነጋግረኝ) ምን ሁኔታ ላይ ትገኛለች? |ዋልታ ሾው - ክፍል 2

#addiswaltaentertainment #ዋልታ_ሾው
ድምፃዊት ቤተልሄም መኮንን (አነጋግረኝ) ምን ሁኔታ ላይ ትገኛለች? |ዋልታ ሾው - ክፍል 2
ይህ የዋልታ ቲቪ የመዝናኛ ቻናል ነው በቻናሉ አዝናኝ ጨዋታዎችና ጭውውቶች ባህላችንን የሚያስተዋውቁ ፕሮግራሞችንና የታዋቂ ሰዎች ኢንተርቪው ወደናንተ እናደርሳለን አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ ።

Пікірлер: 262

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem4 ай бұрын

    የኔ እናት እንዲህ አግዟት የጊዜ እንጅ የሰው ጀግና የለውም 90ዎቹ የሷ ዘመን ነበር ቤቲዬ❤

  • @lulemb
    @lulemb4 ай бұрын

    ጄሪ ምን አይነት ንፁሁ ሴት ነሽ ለሰው ጥሩ የሚያደርግ ሰው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሽ

  • @tegestsoorymegersa3757

    @tegestsoorymegersa3757

    4 ай бұрын

    ፈጣሪ ከቆሻሻ ስራ ጋር ህብረት የለውም

  • @user-kd6rf7xd8b
    @user-kd6rf7xd8b4 ай бұрын

    ጄሪ ምን ልበልሽ ቃላት አነሰኝ ሰው መሆን ይሄ ነው እግዚአብሄር ሀሳብሽን ይሙላልሽ

  • @adambosat238
    @adambosat2384 ай бұрын

    እባካችሁ፣ በሙያው፣ ያላችሁ ሰወች ፣እየጠራችሁ፣ አነጋግሯት ፣ በርቺ፣ በሏት፣ በጣም፣ ታሳዝናለች ።

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube29163 ай бұрын

    በጣም ጅግና እናት አሏት መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @anteneh41
    @anteneh414 ай бұрын

    ጄሪዬ ቃላት የለኝም ጌታ ይባርክሽ ስለምታደርጊው ነገር ሁሉ

  • @zenitemtem8790
    @zenitemtem87904 ай бұрын

    ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል

  • @SurprisedBloomingFlower-gi7xj
    @SurprisedBloomingFlower-gi7xj4 ай бұрын

    ቤቲዬ እንዲ ስትስቂ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ጄሪዬ ተባረኪ የኔ መልካም ሴት

  • @kbg6227
    @kbg62274 ай бұрын

    እንደዚሕች ልጅ አንጀቴን የበላኝ ሰው የለም ፣ እንዲያ በመልኳ እንዳላማለለችን እንዲህ ውስጧ ተጎድቶ እንደማየት እሚያም ነገር የለም ፣

  • @azebmehertab880

    @azebmehertab880

    4 ай бұрын

    Betam yasazenal

  • @Martaethio363

    @Martaethio363

    4 ай бұрын

    በጣም 😢

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    4 ай бұрын

    😢😢ሂወት እንዲ ነው ባሏ ኦሮሞ ነው 😢😢 በዘረኝነት ተለያዩ😢😢 እኔም እንደዚህ ተለያየን

  • @clickcell4333

    @clickcell4333

    4 ай бұрын

    ​@@suzansuzan2700አረ እፈሪ በዘር አይደለም አትበጥረቂ😂😂😂😂😂

  • @user-ys9yn1og6r

    @user-ys9yn1og6r

    4 ай бұрын

    ​@@suzansuzan2700የዘረኝነት ጥማት

  • @mentaesunbeya876
    @mentaesunbeya8764 ай бұрын

    ጄሪ ያራዳ ልጅ የሰው ደስታ ሚያስደስታት ❤❤❤❤❤❤

  • @kirosmeles9639
    @kirosmeles96394 ай бұрын

    ጄሪ ተባረኪ ይህችን ቆንጆ እንኳን አመጣሽልን

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay41184 ай бұрын

    ቤቲየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i4 ай бұрын

    የኔ ውድ ቤቲዬ በርች አሁንም ትችያለሽ ጀግኒት ወደ ፊት ብቻ

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh92944 ай бұрын

    የ90ዎቹ ቆንጆዋ ቤቲ እኔ እንዳውም ሉላን ሁሉ ትመስለኝ ነበር ሰው በቃ ፈራሽ ነው ለዚህም ቀን በመብቃቱዋም እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏ከዚ ደግሞ በበለጠ አምሮብሽ እናይሻለን❤❤❤❤❤

  • @abenetkibret4683

    @abenetkibret4683

    4 ай бұрын

    እንደዚህ አይባልም አስተያየት ስታነብ ሊጨንቃት ይችላል

  • @fasilabraham3988
    @fasilabraham39884 ай бұрын

    በጣም አሪፍ ይህቺ ልጅ ዳግም ወደ ሙያዋ ገብታ ለማየት ያብቃን። ጎበዝ ልጅ ናት

  • @eduam2859
    @eduam28594 ай бұрын

    እግዝቢሔር ይባርካችው እንዲህ ስተባበሩ ስታምሩ የሀገሬ ልጆች ተባረኩ አቦ❤❤❤❤

  • @user-hv3ik8wt1k
    @user-hv3ik8wt1k4 ай бұрын

    እኔ ደስ የሚለኝ በዚህ ድምፀሽ ብትዘምሪበት አምላክሽን አገልግይበት ተመለሰሽ የጨለማ ህይወት አትቀላቀይ

  • @Amen-vh8pt

    @Amen-vh8pt

    3 ай бұрын

    ወሬ

  • @Makiyato-time

    @Makiyato-time

    3 ай бұрын

    eski afachihun zigu kidimiya lefilagotu situ des yalatin tisira ena destawa yimeles

  • @tigestzewde4887
    @tigestzewde48873 ай бұрын

    ቤቲዬ አይዞሽ መውደቅ እንዳለ መነሳትም እንዳለ ባንቺ እናያለን❤❤❤ የድሮዋ ቤቲ ወደ መድረክ ለመምጣት ዝግጅት ላይ ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል። ፈጣሪ ያግዝሽ🙏🙏🙏

  • @israeltadesse7073
    @israeltadesse70734 ай бұрын

    ጠያቂው አንተንም እግዚያብሄር ይባርክህ ተባረክ፡፡

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz74 ай бұрын

    ጅጅዬንም እዳአንቺ ከተደበቀችበት አዉጥቶ ያሳየን እግዚአብሔር

  • @MaehtDalk-tn1wd

    @MaehtDalk-tn1wd

    4 ай бұрын

    😢❤❤❤

  • @smdak8406
    @smdak84064 ай бұрын

    ጌታ ያግኝሽ እረፍት ሰላም በረከት እዉነተኛ ህይወት በክርሰቶስ ለዚ ጠፊ ብቻ ሳይሆን ለዘላለም ህይወት ዎሰትና ነዉ 🙏🙏🙏💕💕 ዮሐ 3:16

  • @akigebru9018
    @akigebru90184 ай бұрын

    ቤቲ በሚዲያ ላይ ስላየንሽ ደስ ብሎ ናል እና ጄሪዬ ጎበዝ በርቺ መልካምነትሽ እንደዛ ይሁን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux4 ай бұрын

    የሰው ተንኮል ነው እንደዚህ ይደረጋት

  • @ganatali-fx2sx

    @ganatali-fx2sx

    4 ай бұрын

    Be tikikil

  • @genetasefa8364

    @genetasefa8364

    4 ай бұрын

    I didn’t know her what happened to her ?

  • @HhHhh-jr3by

    @HhHhh-jr3by

    4 ай бұрын

    Began yeniy nat alih eskmechershaw yetbekat❤❤❤❤❤

  • @asmarech591
    @asmarech5914 ай бұрын

    90 ወች አቤት እየደጋገምኩ ነበር የምሰማው ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @akigebru9018
    @akigebru90184 ай бұрын

    ቤቲ በሚዲያ ላይ ስላየንሽ ደስ ብሎ ናል እና ጄሪዬ ጎበዝ በርቺ መልካምነትሽ እንደዛ ይሁን እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.26324 ай бұрын

    ለእግዚአብሔር ብታመሰገኝበት ድምፅሸን አሄ ክፍ መንፍሰ ይመታ ነበር ምን ያርጋል አማካሪ የሌለዉ ንጉሰ ከለአንድ አመት አይነግሰ ነዉ ነገሩ 😢አግዚያብሄር የሙዚቃ ተባባሪ አይደለም ፅም ሲፍታም ዘፍን አይሻንም ‼️‼️‼️‼️‼️

  • @maryamawittarekegn6546
    @maryamawittarekegn65464 ай бұрын

    ጄሪ ልቧ የህፃን ልጅ ነዉ ❤

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i4 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ አሁን ላይ ዘፈን ትተሽ በአምላክሽ ቤት ዘምሪ ይቅርሽ ቀሪ ዘመንሽን በቤቱ ይለቅ ይቺ አለም እያብለጨለጨች ገሃነም ነው መጨረሻው ያሳለፈሽውን ሁሉ ያሳለፈልሽ እግዚአብሔር ዛሬም እጁን ዘርግቶ ይጠብቅሻል በጉጉት እባክሽ ዘፈን ይቅር ዘምሪለት ለአምላክሽ

  • @user-vn7rq9uk7v

    @user-vn7rq9uk7v

    4 ай бұрын

    Mert chenkilat

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb36593 ай бұрын

    እንዲህ በሕይወት እያለን ስንረዳዳ ደስ ይላል ጂጂንም ብናያት ምኞቴነዉ❤

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun60004 ай бұрын

    ደሥ ይላል በእውነት ተሽሏት ማየት

  • @zerihunandualem8442
    @zerihunandualem84424 ай бұрын

    ጄሪ በጣም ነው ያከበርኩሽ አንዳንድ አርቲስቶች በሞቀበት ነው ቲፎዞ ይፈልጋሉ ብቻሽን እዲህ በማረግሽ ጎበዝ

  • @mulumeseleyalewmekonen3448
    @mulumeseleyalewmekonen34484 ай бұрын

    እግዚአብሔር የንስሀ እድሜ ሲሰጣት ለምን ተመልሳ ወደዳንኪራ እና ጭፈራ ውስጥ ትገባለች? ፀበል እና ጅም ውሰዷት ። ቤቲየ ❤❤️❤️🥰🥰

  • @temepictures

    @temepictures

    4 ай бұрын

    አውነት ብላሻል በቃ

  • @temepictures

    @temepictures

    4 ай бұрын

    ፀበል ሄዳ ተመልሳ ወደ ዘፈን ከባድ ነው

  • @demwezeassefa5221

    @demwezeassefa5221

    4 ай бұрын

    ተዋት ትደሰት!የአይምሮ ጉዳይ እንደወሬ አይቀልም በደንብ ስትስተካከል እራሷ ትተወዋለች!

  • @linaetipopia4736

    @linaetipopia4736

    3 ай бұрын

    ​በዘፈን አይምሮዋ አይስተካከልም አትሳሳቺ@@demwezeassefa5221

  • @yedideyagetahun5719
    @yedideyagetahun57194 ай бұрын

    ቤትዬ ወጣትነቴን ነው የማያስታውሰኝ ያመልካም ግዜ❤❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j4 ай бұрын

    ቤትዬ እንኳን አየንሽ ጀሪመልካም ስው መረዳዳት እግዚአብሔር ይወዳል

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi1663 ай бұрын

    አንተንም እግዚያብሄር ይባርክህ ጄሪም ሁሉም እሷን በእግሯ እንደገና ለማቆም ለምታደርጉት ጥረት ፈጣሪ ይክፈላቹ

  • @sphonetastic8719
    @sphonetastic87194 ай бұрын

    የውነት እግዚአቤሔር ይሰጣቹ ቤቲ አይዝሸ ከወንድሞቻችን ጋር በጥሩ ሰራሸ እንጠብቃለን

  • @Neju2023
    @Neju20234 ай бұрын

    አቦ እንኳን ተሻለሽ ዳንሽ መስራት ትችላለች የምትችሉ እባካችሁ አስሯት❤❤❤

  • @kassahuntaye5744
    @kassahuntaye57444 ай бұрын

    ጄሪዬ እንዴት ጥሩ ሰው ነሽ እናመሰግንሻለን።ቤቲዬ አንቺን በቆንጆ ስራ እናይሻለን

  • @samigola
    @samigola4 ай бұрын

    ጄሪየ አምላክ ይባርክሽ የተባረክሽ ልጅ ነሽ ቤትዪ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል በቅርቡ በአዲስ ነገር እንደምትመጪ እንጠብቃለን መልካም እድል

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e4 ай бұрын

    ተሽሎሽ ስላአይሁሽ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን

  • @cheberanegn8414
    @cheberanegn84143 ай бұрын

    ቤቲዬ ገና ነች እኮ ደህና አደለችም የአይምሮ ጉዳይ ቶሎ አይሽርም Please ተዋት ፀበሏን ትከታተል

  • @user-px1qz5tk4f
    @user-px1qz5tk4f3 ай бұрын

    ስላስታወሳችኋት እናመሰግናለን ❤

  • @ameenzeleke864
    @ameenzeleke8644 ай бұрын

    ቤትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሉኛል የኔ ዉድ❤❤❤

  • @user-yu9jo5df6d
    @user-yu9jo5df6d4 ай бұрын

    ጄሪ መልካም ስው : : ከዘፈኖቹዋ ባልተናነሰ ያራዳ ልጅ : የገባት እና ቀና መሆንዋ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው::

  • @genetasefa8364

    @genetasefa8364

    4 ай бұрын

    ያራዳ ልጅ Lol 😝

  • @almazbati2519
    @almazbati25194 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን መቀየር የሚችል አምላክ ነው በርቺ ትችያለሽ እግዚአብሔር ለማመስገን ያብቃሽ🙏🏻🛐

  • @SolomonKebede-uw7vl
    @SolomonKebede-uw7vl3 ай бұрын

    ቤትየ የኔ ቆንጆ እመቤቴን በእጅዋ ትዳብስሽ አይዞሽ ውዴ 👌🙏💕

  • @user-xo1dd9di6o
    @user-xo1dd9di6o4 ай бұрын

    ተባረኩልኝ እግዚአብሔር ያግዛቹ ❤❤❤

  • @B2D3
    @B2D34 ай бұрын

    ቤቴ በጣም በጣም ስወዳት አብሶ አትሽሸኝ የሚለው ዘፈነዋማ እስከ ዛሬ ለኔ አዲስ ነው ውድድድ

  • @enenegn5719
    @enenegn57193 ай бұрын

    ጎበዞች እንዲ ተገናጁ ሰዉ ለሰዉ መድሀኒቱ ነዉ

  • @RomanGezahage
    @RomanGezahage4 ай бұрын

    ቤትዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አዲሱን ስራሽን ለማየት ናፍቅያለሁ ❤❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye37514 ай бұрын

    ጀሪ ተባረኪ ቤታ የ90 ድምፀ መረዋ ትቆጨኝ ነበር በእውነቱ አግዛት እባኳች አደራ ሌሎችም አርታስቶች አግዛት ድምፀ አሁንም እንዳለ ነው በዛ ላይ ቶክኖሎጂ ረቆዋል መስራት ትችላለች❤❤❤❤❤❤

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg4 ай бұрын

    ጄሪዬ ምርጥ የአራዳ ልጅ ዘመንሽን ሙሉ የምትወጃት ድግል ማርያም ትባርክሽ 💕🙏

  • @hiwottube7176
    @hiwottube71764 ай бұрын

    ጄሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤ቤቲዬ በርች አይዞሽ 💞💞💞

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth15254 ай бұрын

    ደስ ስትል! 💚💛♥️

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera68084 ай бұрын

    ጄሪ እድሜ ይስጠሽ ቤቲ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan4 ай бұрын

    ጄሪየ እናመስግናለን❤

  • @Emiye20
    @Emiye204 ай бұрын

    የዚችኛው ስቴባ እንዴት ነው ግን? ዋው ነው! ማኛነው ጄሪሻ ቱፍ ቱፍ ብየልሻለሁ።

  • @melatbekale
    @melatbekale4 ай бұрын

    ይቺን የመሰለች ውብ ሴት በሉዋት እግዜቤር ይመስገን ዛሬ እደዚ ስላየውሽ ተመስጌን ያ ውበትሽ ይመጣል ድጋሚ❤❤❤❤❤❤

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse55604 ай бұрын

    ጄሪ ተባረኪ

  • @user-ht2zq7xt5t
    @user-ht2zq7xt5t4 ай бұрын

    ቤቲዬ የኛ ዘመን ምርጥ እንኳንም ኖርሽ አቅም አለሽ ተመልሰሽ ትገኚያለሽ እህቴ ጄሪ ምርጥ ልጅ ነሽ ሰው ማለት እንዳንቺ ነው እግዚአብሔር ይክፈልሽ

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    4 ай бұрын

    Betye Egiziabher Enkuan Lezih Abekasch 🙏🙏🙏

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe68364 ай бұрын

    ጄሪዬዬዬ መልካም ሰው።ቤቲዬ በርቸ

  • @samuelbacha2112
    @samuelbacha21124 ай бұрын

    ቤቲ ጤናሽ ተመልሶ በማየታችን እ/ር ን እናመሰግነዋለን መልካም ወዳጅ ከወደቁበት ያነሳል ይባላል ጄሪ እናመሰግንሻለን :

  • @FekrteAbera
    @FekrteAbera3 ай бұрын

    ቤቲ የሰፈሬ ልጅ ተሽሎሽ ስላየሁሽ ደሰ ብሎኜል በጣም ትሁት ልጅ ነበረች መቼም ሰው ለሰው አይተኛም ፈጣሪ አሁንም ጤናሽ ያስተካክልሽ አይዞሽ ጠንክሪ

  • @desertlumi1420

    @desertlumi1420

    3 ай бұрын

    የ ኣምሮ ችግር ነው? ምን ሆና ንው::

  • @hayatmohammedali2932
    @hayatmohammedali29324 ай бұрын

    ሴቶች እንደዚህ እደዚህ ሲተዛዘኑ ደስ ይላል

  • @user-hiwot
    @user-hiwot4 ай бұрын

    ጄሪዬ ዝም ብዬ ሳይሽ መልካም ሰው እንደሆንሽ መንፈሴ ይነግረኝ ነበር ግን ልክክክክክ❤ ነኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @zelalemabera3449
    @zelalemabera34493 ай бұрын

    ተወዳጅ ድምፃዊ ቤቲ 1990 ዎች❤❤❤❤❤❤

  • @meseretf1
    @meseretf13 ай бұрын

    እኔ የቤቲ ሙዚቃ ተማሪ ነበርኩ መልካ እራሱ አሁንም አል፡፡ ይመስለኛል ህይውታ በውጣ ውርድ የተሞላ ነው፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን፡፡ ጥሪዋ እግዚአብሄርን ለማመስገን ይሆናል ጥሪዋ፡፡ ይሄ የመንፈስ ስራ ነው፡፡ ክ5 ዓመት በፊት ክ አያሂት ትሸላታል፡፡ ክዘፈን በትውጣ አና በድም እግዚአብሄርን ብታመሰግ ን እላለሁ

  • @user-dy8zh1pr1z
    @user-dy8zh1pr1z4 ай бұрын

    ጄሪዬ እግዛብሔር ያክብርልኝ

  • @edneasafat3201
    @edneasafat32014 ай бұрын

    ጅሬ እናመሰግንሻለን ይችን የመሰለት አርቲስት በማምጣትሽ ከልብ አመሰግንሻለው ተባረኪ ❤❤

  • @user-qe1re7nz1c
    @user-qe1re7nz1c4 ай бұрын

    ወይኔ እችልጂ አማላይ ነበርች መልኳ ቁመናዋ ሙዚቃዋ በራሱ ስወደዉ ምንድን ነዉ የሆነችዉ ግን? በፈጣሪ በጣም የምታሳዝነዉ😥

  • @hiruthabtemaryam8099

    @hiruthabtemaryam8099

    4 ай бұрын

    አሁንም ደህና ናት

  • @geemayle7969
    @geemayle79694 ай бұрын

    እሄነው ኢትዩዽያዊነት ፣ሰዉነት፣ሴትነት ፣ወድምነት!!መንፈሴ ወደናተ ተነጠቀ!!ጀሪም program መሪወች ለደከመ ፣እንቅፋት ለመታው ፣ብርታት መሆን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ayoushamk7518
    @ayoushamk75183 ай бұрын

    ጄሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-gt6sk1ud9l
    @user-gt6sk1ud9l4 ай бұрын

    ጄሪ ተባረኪ❤❤❤

  • @linaetipopia4736
    @linaetipopia47363 ай бұрын

    ዘፈን በቃ ቤቲዬ መልክሽን በልተውታል ንስሐ ገብተሽ በፀሎት በርቺ

  • @user-us9dg2qq4u
    @user-us9dg2qq4u4 ай бұрын

    ስወዲሽ❤❤❤

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse91004 ай бұрын

    ጄሪዬ የገባሽ ነሽ እኮ ተባረኪ

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl4 ай бұрын

    እና እንዳላችሁት ከዚህ በኅላ ቤት ተጨቁና ከምትውል ከሰዎች ጋ ትዋል እንቅስቃሴ ስፖርትቤት እየሄደች እስፖርት ትስራ ሰውነቶም እንዲቀንስ እንዲስተካከል ይሄን ይሄን ስታረግ ወደበፌት ሁኔታዋ ትመለሳለች ከፍጣሪጋ በጣም ነው ያሳዘነችኝ አይ የኛ ሰው በቃ አፍዝ አደዝዝ ላረጉ እማይሰለቻቸው አሉ ብቻ ፍጣሪ ያድንሺ ከዚህ የበለጥ እነሱንም ፍጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አይዞሺ ቤቲየ ወደፌት ተጎዥ

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe42834 ай бұрын

    Lovely to see you Betty . God bless

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl4 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናና ስለሶ ምንም አልተወራም እኛም ተመልካችም እምናውቀው የለም ለምንድነው ስለሶ ያልተወራው ግን ስለሌሎች አርቲስቶች ሲወራ ስለሶ መታመሞም ያልተወራው

  • @hanonmera8092
    @hanonmera80924 ай бұрын

    Thank you, Jerry, and all of you who want to help Betty

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew98243 ай бұрын

    ወይኔ ስታሳዝን, ያ ዘፈኗ መቼም ከአእምሮዬ የማትጠፋ የተማሪነት ትዝታዬ, የምር ማደግ የነበረባት ሰው ናት!

  • @etsegenetbelew8150
    @etsegenetbelew81504 ай бұрын

    ጄሪ ነጻ ሰው ስወዳት የዋህ ጤናና እድሜ ይስጥሽ

  • @አባ
    @አባ3 ай бұрын

    መተት አሰነክተዋት ነው እርግጠኛ ነኝ ፀበል እሰኪጠፍአ መጠመቅ አለባት ገና ናትታሰታውቃለች የኔ ምሰጊነ😢😢😢 አየ ውበት ከንቱ😢

  • @user-dy8zh1pr1z
    @user-dy8zh1pr1z4 ай бұрын

    ቤቲዬ ይዘጠናዎቹ እንቁ በአዲስ ስራ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝእግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @endutube9461
    @endutube94614 ай бұрын

    ፈጣሪ ያክብራቹ እናንተም እሰይ አግዟት እርዷት ይኔ ከርታታ እህት

  • @user-jw7yv6sj1e
    @user-jw7yv6sj1e4 ай бұрын

    ተመስገን የሰማይ ንጉስ እንኳን ለዚህ ኣበቃሽ እህቴ የዛሬ 4 ዓመት ነበር በኣካል ያየሁሽ በጣም ነበር ያዘንኩ በዚሁ መልኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @susuyube151
    @susuyube1514 ай бұрын

    የኔ ውድ እኮን ደህና መጣሺ ምትፈልጊው ቦታ ላይ ደርስሺ ደምናሺ ፈስፋ አለን በርቺልኝ ❤❤❤

  • @BabiBe-mk6zk
    @BabiBe-mk6zk3 ай бұрын

    በጣም አሳዝነሺኝ በጣም ተገረምኩ ደስም ብሎኛል ያዉ እንደ አንድ ኢትዮጲያዊ ጥሩ ስራ 90ዎቹ ላይ ስለሰጠሽን በጣም እናመሰግናለን ግን ከይቅርታ የምልሽ ቢኖር እድል አንዴ ነዉ በህይወት ላይ የሚሰጠዉ ካየሽዉ መከራ ተነስተሽ አሁንም ለመዝፈን እንዲ ስትጓጊ በጣም ገርሞኛል ለዚ ያበቃሽን የድግል ማሪያም ልጅን እያመሰገንሽ በሰጠሽ ድምፅ እየዘመርሽ ብትኖሪ ከሁሉ የበለጠ ለራስሽም ለናትሽም ጥሩ አደረግሽ ማለት ነዉ ካልሆነ አትጠራጠሪ እድል ሁለተኛ የምትመጣ እንዳይመስልሽ አትሸወጂ አትሸዉዷት ይሄን የምናገረዉ በሀጥያት የቆሸሽኩ ሰዉ መሆኔን ግን ይታወቅልኝ አመሰግናለዉ

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis3734 ай бұрын

    God bless you

  • @TigistYemane-sz6ko
    @TigistYemane-sz6ko4 ай бұрын

    ጀሪየ ረሰፔክት❤❤

  • @user-vp2bt5cj8s
    @user-vp2bt5cj8s3 ай бұрын

    ከደረሰባት ነገር አንጻር ተርፋ በማየታችን እራሱ እግዚአብሔር ይመስገን!! ግን ወደ ዘፈን ባትመለሽ ጥሩ ነበረ ።እግዚአብሔርን ክብሩን ብትገልጭ....

  • @user-ov9vu6re2k
    @user-ov9vu6re2k3 ай бұрын

    ስታምር ❤❤❤

  • @user-ne1yk2ej3t
    @user-ne1yk2ej3t4 ай бұрын

    ቤቲዬ የኔ ቆንጆ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde78264 ай бұрын

    ቤቲዬ ሳያት በጣም ነው ማዝነው ጄሪዬ ተባረኪ😍😍😍

  • @hirutdarge9986
    @hirutdarge99864 ай бұрын

    Batiya Egziabhar amlak ylbeshen hseabe yasakalshe❤❤❤❤

  • @melatbekale
    @melatbekale4 ай бұрын

    ቤቴዬ❤❤❤❤❤ውድድ እማ ባዲስ ስራ እጠብቅሻለን

  • @abduendris2046
    @abduendris20464 ай бұрын

    ጄሪ አዲስ አበባ ኦሪጂናል 🎉

  • @enenegn5719
    @enenegn57193 ай бұрын

    ጄሪዬን እንዴት እንደምወዳትኮኮኮኮኮኮኮኮ

  • @almazali4784
    @almazali47844 ай бұрын

    በዚሂ ሙዚቃ የማላቀውን የቱ እንደሆነ ሳላውቀው ያፈቀርኩት ልጄ ነበር በጣም ነበር የምወደው ሙዚቃውን እውነት ፍቅር ይዞኝ ባዶ ምዳ ጉድ ነው ሳስበው ይገርመኛል እንደኔ ግን የተሞኘ አልነበረም በዚህቺ እህታችን ሙዚቃ እንኳንም ኖርሽ 👍🌹🌹🇪🇹

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun72324 ай бұрын

    Beeee strong my sis one day God will answeyour question just be strong 💪🏾 🦁👑🥇💐💐💐🇪🇷🙏🏾☝🏾✝️⚖️

Келесі