AddisWalta ENTERTAINMENT

AddisWalta ENTERTAINMENT

Пікірлер

  • @user-tq7bh8tj2c
    @user-tq7bh8tj2c45 минут бұрын

    ደስ የምትል የድሬዳዋ ልጅ ናት

  • @RutNasor
    @RutNasor4 сағат бұрын

    እውነት ነው ችግር ያማል ችግር አንገት ያስደፈአል😢😢😢😢😢

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er7 сағат бұрын

    ቲጅየ ድም ፅ በተፈጥሮሽ ነው እማ መልሽ❤❤

  • @user-dm9bj4gs4b
    @user-dm9bj4gs4b7 сағат бұрын

    ፌክ እስላም።

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen577112 сағат бұрын

    ዋዉ ከምር አንደኛ ነዉ

  • @DiyaZeresenay-vm3ik
    @DiyaZeresenay-vm3ik12 сағат бұрын

    Yenaenat betam yewah nat gata eyesus kekefu Hulu yeseweresh.

  • @merihabesha8494
    @merihabesha849417 сағат бұрын

    እደው መች ነው እራሳችሁ ፈጥራችሁ እምሰሩት ከማራኪ ወግ ኩረጃ ታሳፍራላችሁ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz19 сағат бұрын

    ይች ሴት ስወዳት❤ የመኒዎችና ጉራጌ አንድ ነው ።ስራ ወዳድ ናቸው❤

  • @muntessema7706
    @muntessema770619 сағат бұрын

    በቃካለመኮረጅ እምታውቁት ነገር የለም 😮

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu570421 сағат бұрын

    ደስ ሲሉ ቀሪው ዘመናችሁ የተሳካ ይሁን

  • @thashoma1908
    @thashoma1908Күн бұрын

    የኔ ጠካራ እህት

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154Күн бұрын

    ሀገራችንማ ለዉጥ ላይነች ማሻአላህ ዋዉ የአረብ አስታይል

  • @marysnite2894
    @marysnite2894Күн бұрын

    Koraj gen atècheyim leflafi chekul nash tergagi bemhal wera atakuwarchi gazetegna adelash . Rega bay

  • @brotherhoodrelaxationmedit4583
    @brotherhoodrelaxationmedit4583Күн бұрын

    Ethiopia wst iyenork amaregna oromigna tgrigna mmamm matchlew sewye Indate nake ? Dehna😂 nake?

  • @user-kp8jg2jv5v
    @user-kp8jg2jv5vКүн бұрын

    ጅግና ነሽ የዋህ የእውነት ሰው ነሽ ❤️

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere93292 күн бұрын

    ደስ ይላል ቦታው ያምራል በዛላይ መጠጥ መከልከሉ አሪፍ ነው እኔ ስራሃት ያለው ነገር ደስ ይላል እኔ ተፈጥሮ ነገር ይመቸኛል ባለቤቱን በጣም አድናቂ ነኝ ለትውልድ በማሰብ ለየት ባለ መገድ መክፈቱ እኔም ከውች ስመጣ አርፋለው

  • @TheRasta25
    @TheRasta252 күн бұрын

    God be with you all!! Wish All the best

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj2 күн бұрын

    ኢትዮጵያዊ መልክ አላት

  • @BeHappy-lw3sf
    @BeHappy-lw3sf2 күн бұрын

    ትክክል አደለም ይዘቱን በሺ አይነት መልኩ መቀየር እየተቻለ የአበሻ ብልግና አይጣል ነው ራሱ ማራኪ ወግ መስራት ከፈለግሽ ማስገባት አለበት ጨይቀሽው እንቢ ካለ ባለጌው እሱ ነው በተረፈ ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ለወደፊቱ ይዘቱን ቀየር አድርገሽ በሌላ ዩትዩብ ብትመጭ ደስ ይላል

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit34482 күн бұрын

    ማራኪ ሾ ነው እንዴ?????

  • @sauditaif7667
    @sauditaif76672 күн бұрын

    ❤❤❤❤ ደስ እሚለኝ ሰው

  • @Gumay747
    @Gumay7472 күн бұрын

    የያማን ሕዝብ በጎ 1% እንኳን ማማላስ አንችልም አላሃ ብቻ ይስጣቸው። لانستطيع ابدا رد الجميل لشعب اليمني حتى ولو ١٪ لكن الله يرد لهم جزاء فضلهم لمهاجرين وللاجئين الاثيوبيين ! إن أردنا سرد قليل من طبعهم هم يعطوك وهم بحاجة إليها ويطعموك وشعبهم جاعع لايملون عن العطاء رغم العداد الهائل من اللاجئين

  • @user-pf8sm4iv9i
    @user-pf8sm4iv9i2 күн бұрын

    Yemen bicha aydelm hulum ye Muslima hager bemulu

  • @ab_sis
    @ab_sis2 күн бұрын

    ኢቲሳ... መርካቶ ነው የማውቃት....ጠንካራ ሴት ናት።

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov5 сағат бұрын

    ኢቲሳ ሳትሆን ኢብቲሳም ነው ስሟ

  • @abebe7532
    @abebe75322 күн бұрын

    Degu Gize ‼️😭😭😭😭

  • @KaluKal-kn3ht
    @KaluKal-kn3ht2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin42322 күн бұрын

    ግንኮ የመን ብትሆኒ ኖሮ አለባበስሽ ይስተካከል ነበር ያኔ አንገትሽ ፀጉርሽ አይታይም ነበር የመኒዎች በድናቸው ጎበዝ ናቸው

  • @AzmirAmeha-bw9xs
    @AzmirAmeha-bw9xs2 күн бұрын

    It's right ❤ 🇾🇪 mutedayn!!

  • @munaofficialfmh8820
    @munaofficialfmh88202 күн бұрын

    እረ ሼም ይደብራል ለነገሩ እኛ ኢትዮጵያዊያን እደዚህ ነን ይደብራል ግን ምቀኞች ኢሽ

  • @azebtafere3032
    @azebtafere30322 күн бұрын

    Gobez u right my dog always come first u are a real person may God help u more success and happy life

  • @azebtafere3032
    @azebtafere30322 күн бұрын

    Ambesa nesh

  • @yalewberhane1006
    @yalewberhane10062 күн бұрын

    የፅናት ምሳሌ ነሽ በርቺ ካንቺ ብዙ እንማራለን።።ወደፊት ብቻ

  • @user-lw3zi4ni1w
    @user-lw3zi4ni1w2 күн бұрын

    Anche yanche beraseshe atemechem denez

  • @TikTok_Addis1
    @TikTok_Addis12 күн бұрын

    Guys can you imagine the difference between father and mother that man leave his child and wife alone but mother always never give up on her childs she cares for them more than herself in this video i understand the mother sacrifice for her childs even though she lost everything she lives in other countries she managed to educate her childs in a best school and give them a better life may allah protect them ! ! ! ! !

  • @user-es3ru3if8g
    @user-es3ru3if8g2 күн бұрын

    ምንድነው የሰው ፕሮግራም ምሰርቁት ባለጌ ናችሁ የማራኪ ወግ ነው ይሄ ፕሮግራም

  • @BalmyCorner
    @BalmyCorner3 күн бұрын

    እንዴት ደስስስ የምትል የሴት አዉራ ጨዋታ አዋቂ! ሙሉቀን ብታወራ እንኳን አትሰለችም። 🥰🥰🥰ከፍ ያለ ኑሮ ይስጥሽ። ሰጪ እንጂ ተቀባይ አያርግሽ

  • @f16297307
    @f162973073 күн бұрын

    ድሬ የፍቅር ሀገር

  • @bereketwoldu1926
    @bereketwoldu19263 күн бұрын

    Why stamr

  • @eyodtekuam4696
    @eyodtekuam46963 күн бұрын

    ምነው ወንድም ቃቂ ያሳደግህን ረሳህ.? .. SOS Children Village ሐረር አይደል... በጣም ታሳዝናለህ:: እኛ ግን ከናትና ከአባት በላይ ያደግንበት እና ለብዙ ህፃናት ማደጊያ ነው፡፡ ግራ የገባው... ምስኪን... ልብ ይስጥህ:: እኛ ግን ለኛ ብለው ህይውታቸውንና ጊዜያቸውን ለሰጡን ሁሉ የ SOS Village እናቶችና ሰራተኞች እናመሰግናለን::

  • @me_212
    @me_2123 күн бұрын

    ጥሩ ሰዉ ነው.. ልቡ ንፁህ ሰዉ ያስታውቃል

  • @danielhailu4451
    @danielhailu44513 күн бұрын

    ቲፒካል ሃበሻ ምኗ የመናዊ ይመስላል እስቲ?

  • @TameratGirma-oo7of
    @TameratGirma-oo7of3 күн бұрын

    Good jobs bro

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o3 күн бұрын

    እረ አበሻ ነች አትፎግሩን😂😂😂

  • @s0lomon150
    @s0lomon1504 күн бұрын

    ጀግና ሤት ነሽ ሐሣብሽን ያሣካልሽ❤❤❤

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja4 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Hkim185
    @Hkim1854 күн бұрын

    እኔ 11 ዓመት አየር ላይ ኖርያለሁኝ

  • @Destavich
    @Destavich4 күн бұрын

    ኢብቲሳም! ልክ እንደስምሽ! ፈገግታ!

  • @degumitiku4475
    @degumitiku44754 күн бұрын

    በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja4 күн бұрын

    ሁበይ፡አጄጄሙ

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja4 күн бұрын

    ❤😢❤😮😢❤😮❤😢❤

  • @Gtlprrpeek
    @Gtlprrpeek4 күн бұрын

    ሚስከን እውነተኛ ግልፅ ሰው ነው