"ሰው ጤፉ" | ስልክና መኪናም ተጠቅሜ አላውቅም

Ойын-сауық

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzread.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
"ሰው ጤፉ" | ስልክና መኪናም ተጠቅሜ አላውቅም ‪@BalageruTV‬
///////////////
Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 131

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Жыл бұрын

    በመጀመሪያ ለባለሀገሩ ቲቪ አድናቆቴን እገልፃለሁ ስንት ቁጭ ብሎ የሰውን እጅ እሚጠብቅ ጤነኛ ወጣት በሞላበት ይህንን ጀግና ማቅሩባችሁ ጥሩ ምሳሌ ነውና ነገር ግን ይህንን ጀግና ማገዝ ለሚፈልግ ሰው እንዴት ማገዝ እንደምንችል ምንም አይነት ኢንፎ አለመኖሩ ትንሽ ዝግጅቱን ጎደሎ አድርጎታልና ይህንን ነገር ብታስተካክሉት ስል ከአክብሮት ጋራ እጠይቃለሁ።

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ሰዉ ነዉ የአገሩን ባንዲራ በክብር ከአንገቱ ላይ አድርጎ መምጣቱ ልቤን አስደሰተዉ የኔ ጌታ በርታ አይዞህ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ምስጋና ይገባሻል እንዲህ አይነቱን ነው ማበረታታት

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 Жыл бұрын

    በእውነት ቀናሁብህ። እራስህን መስለህ የምትኖር። ተባረክ ያሰብከው ይሳካ።

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እራስን መሆንን የመሰለ ጥሩ ነገር የለም በዛላይ ስራ ወዳድ ነህ ተባረክ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Жыл бұрын

    እራስን መስሎ መኖር ትልቅ እምነት እና በራስ መተማመን ነው።

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 Жыл бұрын

    የቃሊቲ መንገድ ላይ ሲሄድ ፈገግታው ልዩ ነው። አድናቂው ነኝ 👍👍👍👍👍👍

  • @abrahambirahanu94
    @abrahambirahanu94 Жыл бұрын

    የመገድ ላይ ድምቀትን ነው ይህ ሰው። ስራውን ሲ ሰራም ደስ ይላል ።

  • @shutup1682

    @shutup1682

    Жыл бұрын

    ' የመንገድ ላይ ድምቀት' በጣም ምርጥ አገላለፅ ::

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Жыл бұрын

    አቤት አቤት እንዴት እረጋ ያለ ሰዉ ነዉ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Жыл бұрын

    የሚረዳው ቢያገኝ ያድጋል ጎበዝ ነው

  • @degeragency6493
    @degeragency6493 Жыл бұрын

    ሠዉ ጤፉ በራሱ እስታይ መኖሩ የስራ ፍቅሩ በጣም ደስ ይላል ይበል የሚያሠኝ ነው ባላገሩ ቲቪ ወደ ሚድያ ብቅ ማድረጉ የሚያስደስት ቢሆንም ለዚህ ሚስኪን ኢትዮጵያዊ ለስራው መቃናት የሚያግዝ ላውደሪ እንድገዛለት ስፖንሠር ብታፈላልጉለት ጥሩ ነበር ለወደፊቱም ቢታሠብበት ጥሩ ነው ሰርቶ መለወጥ የሚችል ሰው ነው እባካችሁን አደራ ሀሳቤን አፅንኦት ስጡት?

  • @tadelemekuriaw2492
    @tadelemekuriaw2492 Жыл бұрын

    ዘመናዊ ሰው ... ደስ ሲል ! ጋዜጠኘዋ በጣም ጎበዝ ነች የወጆች ጨዋታ ነው ያስመሰለችው ::

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የልብህን መሻት ይሙላልህ

  • @alazarbekele6920

    @alazarbekele6920

    Жыл бұрын

    Amen amen amen yideregelet

  • @hanahana9880
    @hanahana9880 Жыл бұрын

    ወይ ምርጥ ሰው ❤️

  • @mulemule2357
    @mulemule2357 Жыл бұрын

    ጀግናነክ ውዴሜ በራሱ የሚኮራ ሁሌም ጀግናነው

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Жыл бұрын

    የልብስ ማጠቢያ ቢገዛለት ጥሩ ነበር

  • @haimont9075
    @haimont9075 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የልቦናህን መሻት ይፈፅምልህ ይመችህ ጋዜጠኛ ምስጋና ይገባሻል

  • @tsigeberhane727
    @tsigeberhane727 Жыл бұрын

    ወይኔ ይሄ ሰውዬ ሰፈር ሳሪስ ሲመጣ ሳየው በጣም እንስቅ ነበር ባለባበሱ አቦ ፈጣሪ በዚ መንገድ ይለፍልህ ይህ ሚድያ የሆነ ነገር እርዱት 😊

  • @tesfatesfanich3766

    @tesfatesfanich3766

    Жыл бұрын

    Xuru so new

  • @Gaga-mj1io

    @Gaga-mj1io

    Жыл бұрын

    ፋራ መሆንሽን መንገርሽ ነው? እራስን ሆኖ መኖር ትልቅ መታደል ነው። መቼም እንደ ዘመኑ ሴት ፋብሪካ ውስጥ ገብቶ እንደወጣ አንድ አይነት መሆን ያሳፍራል።

  • @abrahamabebe137
    @abrahamabebe137 Жыл бұрын

    He is very strong guy and the journalist she is very humble Very beautiful

  • @andargekebede8804
    @andargekebede8804 Жыл бұрын

    ብራቦ ሰው ጤፉ ያሰብከው እንዲሳካልህ እመኝልሀለው ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu Жыл бұрын

    ጎበዝ አንተ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ወንድሜ በርታ ፍጠኑ ትዳር ፈላጊዎች ምዝገባ ተጀምረዋል 😃😃😃😘👌🙌✌️

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Жыл бұрын

    ጀ ግና ነህ አቦ በርታ

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 Жыл бұрын

    አቦ ወላሂ ደቡቦች ሀገር ወዳድ መልካሞች ናቸው በባዲራቸው በኢትዮጲያ ቀልድ የለም አፋር አማራ ጉራጌ ደቡብ ለሀገር ለወገን የሚሰው

  • @addistube5640
    @addistube5640 Жыл бұрын

    both of you are so humble

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይርዳህወንድሜ

  • @dagabgaz3129
    @dagabgaz3129 Жыл бұрын

    what a great man with great principles!

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 Жыл бұрын

    ቢያንስ ማጠቢያ ገዝታችሁ መስጠት አለባችሁ ለካ ስራ ካልተናቀ ብር ያስገኛል በቀን 4 ቤት እሰራለሁ ብላል በትኒሹ 600 ብር በቀን ይሰራል አድንቄሀለሁ man

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 Жыл бұрын

    እንዴት ደስ ምትል ሰው ነህ,ዘመንህ ይባረክ::በምንም ነገር ልተባበርህ ዝግጁ ነኝ!!

  • @jonatatube9721

    @jonatatube9721

    Жыл бұрын

    ላገናኛቹ?

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ስራተኛ ስው ነው

  • @AlexPlan-no9pl
    @AlexPlan-no9pl Жыл бұрын

    ባላሩ ቲቪ ስልክ ቁጥሩንና የባንክ ቁጥሩን በመለጠፍ ላውደሪ እንድገዛለት ወይም ስፖንሠር ብታፈላልጉለት ለስራዉም ሆነ ሌሎችን ለማነቃቃት ጠቃሚ ነዉ በርግጠኝነት በአንድ ቀን ብቻ ሁሉም ተረባርቦ አካዉንቱ ላይ ብር በማስገባት የተሻለ እና ለደምበኞቹ ጥራት ያለዉ አገልግሎት እንዲያገኙ ከማድረጉም በላይ ህይወቱን የሚለዉጥ ነገር ነዉ አስቡበት ልብስ ማጠቢያ ማሽን ያስፈልገዋል!

  • @tesfayebelachew2483

    @tesfayebelachew2483

    Жыл бұрын

    wow comment

  • @tesfaldetaklilu7726
    @tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын

    ይመችክ

  • @bazayih1230
    @bazayih1230 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አበርታህ

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 Жыл бұрын

    መአዚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @fisehaabera9935
    @fisehaabera9935 Жыл бұрын

    ተክሌን ስላቀረብሸው አመሰግናለው፣ነገር ግን በጣም ችግረኛ ሰለሆነ የሚኖርበት እቤት የቃሊቲው ልጅ አቶ ቹቹ በነፃ ሰጥቶት የሚኖር የቤት ችግር እንዳለበትና ብርድ ልብሰም የሚያጥበው በሳፋ ላይ በጉሉበት ሲሆን ግን ምናለበት የማጠብያ ማሸን የሚገዛትለት ሰፖሰር ብትፈልጊለት ፣ኢትዮጵያ በጎ መስራት እንዲ ነው።

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 Жыл бұрын

    GOD BLESS HIM he is outstanding

  • @papaelseifu255
    @papaelseifu255 Жыл бұрын

    አንድ ጊዜ ቱታ እንዲያጥብ ተሰጥቶት ኪሱ ውስጥ 10 ሺ ብር አግኝቶ ለባለቤቱ ተመልሷል ።ታማኝነት ገንዘቡ ነው

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ሰው 🎉🎉

  • @utube2121
    @utube2121 Жыл бұрын

    ሰላማችው ይብዛ

  • @yirgawhaile7712
    @yirgawhaile7712 Жыл бұрын

    Respect

  • @berhanutewodros5509
    @berhanutewodros5509 Жыл бұрын

    Good job #Meazi. Continue with that.

  • @wegayehuhuluka3286
    @wegayehuhuluka3286 Жыл бұрын

    I know this very gentle person. Best. I appreciate.

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 Жыл бұрын

    I am proud of your hardworking.

  • @fanayewoldkidan4067
    @fanayewoldkidan4067 Жыл бұрын

    ወይ ሠው ጤፋ ደሞ እኮ ደግ ነው በአቅሙ ሠውን ይረዳል ከምር አድናቂህ ነኝ ደሞ ሠው ዞር እያለ ካየው አቤት ሲነጥር ጉራው አይጣል ነው

  • @afratatekletsiyon9271
    @afratatekletsiyon9271 Жыл бұрын

    ተመቸኽኝ አቦ!!!

  • @tsion3656
    @tsion3656 Жыл бұрын

    የዲሽታ ጊና ወንድም ይመስላል

  • @sentugebre8799
    @sentugebre8799 Жыл бұрын

    Thank you dear precious, you are special for your self. acceptance takes place in your personal life. really you are welcome 🙏 with your personal appreciation for others great teacher in this complicated world 🌎 May almighty God’s grace mercy and wisdom blessings be with you forever AMEN 🙏

  • @dkm1666
    @dkm1666 Жыл бұрын

    good job

  • @menlikezion6196
    @menlikezion6196 Жыл бұрын

    ሳቅሸን 😂እያየሁ ፋንቃ ያዘኝ በጣም ቆንጆ ነሸ ልጁን ብዙም አላዳመጥኩትም አችን እያየሁ 😊

  • @zaromadams4966

    @zaromadams4966

    Жыл бұрын

    kkkkk

  • @asnaafinae4506
    @asnaafinae4506 Жыл бұрын

    በእራስ መእተማመን ትልቅ ነእገር ነው

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Жыл бұрын

    ድምፅሽ በጣም ያምራል

  • @tesfayebelachew2483
    @tesfayebelachew2483 Жыл бұрын

    unique person, may God bless ur life. 10Q Balageru

  • @godlover7602
    @godlover7602 Жыл бұрын

    ሰው ጤፉ ተብለህ መጠራት የለብህም ትርጉሙ ጤፍ በጣም ትንሻ የህል ዘር ነው ሥለዚህ ሰው ደግም የከበረ በእግዚአብሔር እጅ የተሰራ ክቡሩን ሰው እንደ ጤፍ አትየውና ይቅርብህ ሥትወለድ ቤተሰብ ባወጣልህ ተጠራ ሥራህን ግን አከብራለሁ

  • @tesfayebelachew2483

    @tesfayebelachew2483

    Жыл бұрын

    sew tefu,,,,,,, it doesn't mean that he hate or undermine human being. Rather he ignors gossip, racisim, extremism, etc

  • @fasilmelaku4394
    @fasilmelaku4394 Жыл бұрын

    በርታ ወንድሜ

  • @benyamabebe7346
    @benyamabebe7346 Жыл бұрын

    🙏🏾💙🙏🏾

  • @esayasweldestadick8566
    @esayasweldestadick8566 Жыл бұрын

    እግዘብሔር

  • @fasilhaile6079
    @fasilhaile6079 Жыл бұрын

    Smart የሆነ ሰው 😚

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Жыл бұрын

    ደና ነሽ ደስ ይላል ጉዞ አድዋ ተዘጋ እንጂ ቢሞክር ። ጋዜጠኛዋ ♥

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Жыл бұрын

    Wow wow wow wow wow he is amazing boy he is a bless God bless you

  • @usnzsayusuf5269
    @usnzsayusuf5269 Жыл бұрын

    Brabo my borther

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 Жыл бұрын

    Yeni yewah e/r yibarek gulbethn matebiya yigezalet

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Жыл бұрын

    ለሰው ልጅ የመኖር ህልውና በጣም አሰፈላጊ የሆኑ ግባቶች ምግብ፣ ውሃ፣ አየር፣ ልብሰ፣ ህክምና እና መኖርያ ቤት ናቸው። ታድያ ከነዚህ ውሰጥ አየር አይመረትምም አይገዛም። የተቀሩትን ሰው ነው የምያመርተው። ሰለዚህ ሀገራችን እነዚህን መሠረታዊ ፍጆታዎች ለማምረት እንድያሰችል የሚመለከታቸው ሚኒሰቴር መሰሪያ ቤቶችን ሰያንሰ በሳምንት አንድ ጊዜ የዘርፍ ሰራ ሃላፊዎችን በሬድዬ፣ ቴሌቢዢንና ዩ ቱብ በመጋበዝ ያሉበትን የምርታማነት ደረጃ፣ ጥራት፣ ዋጋና ሰርጭት በተመለከተ ለህዝብ መረጃ ብያቀርቡ የሸማች ህዝብን ፍላጎት ማርካትና አለማርካቱ መገምገም ያሰቻላል። እንደ ሀገር ግብርና ላይ ቱክረት የሚሰጠው ህዝባችን በተመጣጣኝ ዋጋ የምግብ ፍጆታዎችን መሸመት እንዲችል የመንግሰት አመራር ብቃት የሚለካበት አውድ ነው።

  • @ajeyimer8201
    @ajeyimer8201 Жыл бұрын

    Like both the guest and the host

  • @shutup1682
    @shutup1682 Жыл бұрын

    እስኪ ስልኩን አስቀምጡልን

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 Жыл бұрын

    Egzihabher yasebkewen yasakaleh

  • @ephremabraham7088
    @ephremabraham7088 Жыл бұрын

    the journalist is best

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Жыл бұрын

    እኔ በጣም በሚገርም ሁኔታ በጣም ብዙ ምርጥ በጣም ብዙ ገንዘብ የሚከፍሉኝ ስራዎች አግኝቼያለሁኝ! ነ/ግን በጣም ሰነፍ እና አልምጥ ነኝ እዉነቴን ነዉ የምነግራችሁ በስራ ከማግኚት ይልቅ መስረቅ ማጭበርበርን ሲጋራ ማጨስን ቁማርን ሎተሪን አልባሌ ተግባራትን ላለፉት ሃያ አመታትን እያደረግሁኝ ነዉ!! ወንድሜ ከአንተ የአንተን የስራ ፍቅርን እንዲኖረኝ ምን ላድርግ? ከአንተ ህይወት መማር አለብኝ!!! በዚህ ቄሻሻና አልባሌ ስንፍናዬ ምክንያት ከጓደኞቼ አንሼያለሁኝ! ከሰዎች ገንዘብ ካላበደሩኝ ጓደኞቼን ስማቸዉን የማጠፋ ባለጌ ነኝ!!! እባካችሁ ወገኖቼ በስራዬ እንድበረታ ምክራችሁን ለግሱኝ! ወንድሜ ሰዉ ጤፉ አንተን ቪድዮ በየቀኑ ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ አንተ ወንድሜ ሰዉ ጤፉ የህይወትን መመሪያዬ መፅሃፍቴ ነህ!!!

  • @genettaddesse8748

    @genettaddesse8748

    Жыл бұрын

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ? ማንም የለም። እሱ ሁሉን መለወጥ ይችላል። አምላክህ አድርገው። እንደጓደኛ አማክረው። መለወጥ እንደምትፈልግ ንገረው። መልካምና ትሁት እረኛ ነውና ወደ ሠላምና የፍቅር ሕይወት ይመራሀል። ያበረታሀል። ያንፅሀል። ይለውጥሀል። የነፃነት ሕይወትን ያጎናፅፍሀል። እግዚአብሔረ ፍፁም የሆነ አፍቃሪ አባት ነው። አዲስ ጅማሬ ይሆንልሃል። ይህን ፕሮግራም ያለምክንያት አላየህም። ከፍቅሩና ከምሕረቱ ብዛት የተነሳ እግዚአብሔር እንደገና ቤትህን እያንኳኳ ነው። መዳንም መለወጥም በርሱ ነው። በርታ ተባረክ። በፀሎት ከአንተ ጋር ነኝ። በወንድ አጠራር ነው የፃፍኩት ተሳስቼ ከሆነ ይቅርታ ይደረግልኝ።

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Жыл бұрын

    WANWE TYNANEWE 👍BETAE SERA KEBERE NEWE🥰💚💛❤️💪💪💪🕊🕊🕊

  • @abdulrezak939
    @abdulrezak939 Жыл бұрын

    ከሀገር ከወጣው መቆየቴን የተረዳውት ብርድልብስ የማጥበው 250ብር ነው ሲል በኔ ዘመን 20 ብር ውድ ነበር

  • @DubaiDubai-iw6co
    @DubaiDubai-iw6co Жыл бұрын

    Yena ngus wow Berta yene kojo nege fetari yehabt mamalay yaderghal bekrbu

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Жыл бұрын

    Gofundme ተዋጥቶለት የልብስ ማጠቢያ ማሽን ቢገዛለት ሃገር መለወጥ ይችላል። እንደዚህ አይነት ሰዎች የአገር ቅርሶች ናቸዉ ብናበረታታቸዉ። ስልክ አይጠቀምም ለካስ ስልክ ቁጥሩን ልል ነበር። እንዴት ማግኘት እንችላለን?

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu Жыл бұрын

    ፕሊስ ፓርት 2 ክተሪው ልብስ አጠባ አለኝ ካላለሽ ሰው ጤፉ 😃😃😃

  • @etemanchgoshu676
    @etemanchgoshu676 Жыл бұрын

    የሰፈሬ ልጅ

  • @toybabint5530
    @toybabint5530 Жыл бұрын

    ይሄ ስው ማሺን ቢገዛለት

  • @shutup1682

    @shutup1682

    Жыл бұрын

    ምርጥ ኅሳብ!

  • @yihunealemnew4920
    @yihunealemnew4920 Жыл бұрын

    Yene jegina ante tileyialeh

  • @aboneshwoldegeorges7390
    @aboneshwoldegeorges7390 Жыл бұрын

    He believe in himself. People must be like him rather coping or stilling from others. God bless what we earn.

  • @misrachdemisse9877
    @misrachdemisse9877 Жыл бұрын

    Hi🇪🇹💔💔

  • @danielabtedaniel1271
    @danielabtedaniel1271 Жыл бұрын

    ላውራክ ስትለው ልጨርስ ተመችቶኛል

  • @derejebekele4023
    @derejebekele4023 Жыл бұрын

    comfornt for me it's a big words

  • @yeshewaskassa8599
    @yeshewaskassa8599 Жыл бұрын

    ባል ለምትፈልጉ ሴቶች ማስታወቂውን ሰምታችሀል

  • @wmtwtm8433
    @wmtwtm8433 Жыл бұрын

    Gobez gazetegan berchi

  • @hawaali1133
    @hawaali1133 Жыл бұрын

    Wendemi gobeze nehe ketlebet sera keber new

  • @teddyafrofan4646
    @teddyafrofan4646 Жыл бұрын

    ቅንና አሳቢ ሰው ነው አውቀዋለሁ

  • @mimitadesse7408
    @mimitadesse7408 Жыл бұрын

    Weyene sefera

  • @ermias2859
    @ermias2859 Жыл бұрын

    He said the right thing let e finish my job .she said let drink coffee he doesn't care but u r for ....media

  • @yeshewaskassa8599
    @yeshewaskassa8599 Жыл бұрын

    ጀነጀናት እኮ ልጅቱን😂😂

  • @tesfayebelachew2483

    @tesfayebelachew2483

    Жыл бұрын

    please concentrate on the issue

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын

    የሰው ለምትበሉ ሰዋች ተማሩ

  • @user-qh8bw5oz1w

    @user-qh8bw5oz1w

    Жыл бұрын

    በእውነት አንገቴን በእፍረት አንገቴን ደፋሁኝ! እንደ እኔ ሰነፍ ሌባ ቁማርተኛ አጫሽ ለሆንን ሰዎች ዎዮልን!!! እኔ አልዋሽም በጣም ስልቹ ሰነፍ ነኝ! ማጭበርበር ስርቆት የምወድ ባለጌ ነኝ! እግዚአብሔር እረድቶኝ እንደ እዚህ ወንድሜ አይነት ኑሮን መኖር እፈልጋለሁኝ!!! ፀልዩልኝ ወገኖቼ

  • @godahoda991
    @godahoda991 Жыл бұрын

    ኧረ በዝልኝ ዋስ ጥሪ የሚላት ጠፋ እንዴ????

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 Жыл бұрын

    "Beauty begins the moment you decide to be youreslf"

  • @muntehakedir627
    @muntehakedir627 Жыл бұрын

    ስራዉን እንዲያሳድግ በብድርም ቢሆን ማሽን የልብስ ቢገዛ እስታይሉ ተመችቶኛል

  • @tofikhule7507
    @tofikhule7507 Жыл бұрын

    አከበርኩዋቹ ቁምነገር ያለው ስራ

  • @adamia3883
    @adamia3883 Жыл бұрын

    Tagalagalki

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 Жыл бұрын

    የማዳም ቅመሞች በሉ ቶሎ ሳትቃደሙት ያዙት

  • @tadessewondimu7867
    @tadessewondimu7867 Жыл бұрын

    balegeru minaw lash alachut.Yelibs matebia mashin jeba belute enji.

  • @meti3062
    @meti3062 Жыл бұрын

    Weiner betam new mawukew yitekisegn neber 😁😁😁😁

  • @hddi491
    @hddi491 Жыл бұрын

    ኦማይጋድ እንጋባ እኔም ስራ እወዳለው

  • @user-qh8bw5oz1w

    @user-qh8bw5oz1w

    Жыл бұрын

    እኔ ስራ አልወድም! በጣሙን ሰነፍ ነኝ! ምን ይሻለኛል እስቲ እንዳንቺ እና እንደዚህ ወንድማችን ስራን እንድወድ ምን ላድርግ! ወንድምሽን ምክር ለግሺኝ እህቴ ሆይ?

  • @hddi491

    @hddi491

    Жыл бұрын

    @@user-qh8bw5oz1w መጀመሪያ ራስህን ስራ ልትሰራ እንደሆነ አሳምነው ከዛ ስራ ሳትመርጥ በቀላሉ መስራት ትችላለህ ካፒታልህንና አንዳንድ የማይረቡ ሐሳብህን ማስወገድ መቻል

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Жыл бұрын

    YE Egere guzo esport new.

  • @ethel7303
    @ethel7303 Жыл бұрын

    ሰው ጤፉ ልጅ ሄኜ ነው ማቀው የሰፈሬ ልጅ ብርድ ልብስ ሲያጥብ ላውንደሪ ያስንቃል እንደ ቅጥነቱ አይደለም ክክክክክ

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Жыл бұрын

    የወላይታ ሰዉ ወርቅ ነዉ። የዋህ ናቸዉ።

  • @coding_withkish
    @coding_withkish Жыл бұрын

    wey debub ...zim bilo fiker eko nw

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Жыл бұрын

    ⭐️⭐️⭐️🦍🔥

Келесі