'' ዘጠኝ ዜሮ ምን አላት አንተም ቢሊየነር ነህ ! '' | ምንቴ ቢሊየነር | ማብሪያ ማጥፊያ

Музыка

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#mabriyamatfiya
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 177

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube Жыл бұрын

    ወንድሜ ከንግግርህ ማንነትህን መገመት አይከብድም 😎ከራስህ አልፈህ ስለ ሌላው ወገንህ የምትጨነቅ ቅን ሰው ነህ 🙏ያንተ ቢልየኔርነት ኩራቱ ለእኛም ጭምር ነው🙏🙏እድሜ ጤናን ተመኘውልክ🙏

  • @addisababa_

    @addisababa_

    Жыл бұрын

    የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎችን በቻናላችን ያገኛሉ

  • @merryyilma9280
    @merryyilma9280 Жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ጥሩ አስተሳሰብ ያለክ ሰው ነክ እድሜክ ይባረክ

  • @yitbarekkifle5366
    @yitbarekkifle5366 Жыл бұрын

    በጣም አስተዋይ እና የሚያደርገውን ጠንቅቆ የሚያውቅ ቀና ልብ ያለው ሰው ነው ምንቴ:: ላፒስ ስላቀረብከው እጅግ አመሰግናለሁ:: ብዙ አስተምሮኛል ድካሜን አስረስቶኛል:: ኢንተርቪያቹህ በጣምምምምምም አበረታኝ አነቃኝ:: Big Respect Lapis & Minte. ምንቴ ያልተነገረለት ብዙ ያለ ይመስለኛል....🇪🇹🇪🇹

  • @mandefrogebeyehu3998

    @mandefrogebeyehu3998

    Жыл бұрын

    ገንዘብ ሳይሆን ለሎች መልፋት ትርፋማነት ነው ይቴ ልክ እንዳንተው ይመስለኛል ምንቴም

  • @Kidist19
    @Kidist19 Жыл бұрын

    ባለ ሀብት ህኖ እንደዚህ ለሰው የማይከብድ ሰው አየሁ አንተን ምንቴ ሀብትም እኛ እራሳቼን የእግዚአብሔር ነው በሀብት መልካም ነገር የሚትሰራበት ያድርግልህ ላጲስን ከዚህ መኪና የሚገላግል ባለሀብት ይጥፋ እ😃

  • @nazrawi1710
    @nazrawi1710 Жыл бұрын

    ምንተስኖት ፈርኒቸር የዛሬ አስር አመት አካባቢ ናዝሬት ላይ ይታወቃል ከስር ተነስቶ ነው እዚህ የደረሰው ምንቴ 🙏

  • @user-oc4bj8ct4d
    @user-oc4bj8ct4d Жыл бұрын

    ምንቴ በጣም ጥሩ ሰው ነክ ፈጣሪ ባለክ ላይ ይጨምርልክ ከዘረኝነት የፀዳክ ነክ የበፊቷን ኢትዮጵያ ባንተ ውስጥ አይቻታለው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @adaneinsurance105
    @adaneinsurance1052 ай бұрын

    ምንቴ በሻሼ አከባቢ ይታወቃል ።ጎበዝ ነው።

  • @kime3780
    @kime3780 Жыл бұрын

    What a disciplined man! He understands that discipline is the key for everything. "እራሱን የሚገዛ ከተማን ከሚገዛ ይበልጣል"... መ.ቅ

  • @bekeledereje6822
    @bekeledereje6822 Жыл бұрын

    Messenger of the Time, I like it! He has the natural factor to lead and tell what the young has to do to find himself!

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Жыл бұрын

    በንግግሩ አስተዋይ የሆነ ሰዉ👍

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Жыл бұрын

    በጣምብዙ ባለ ሀብቶች ሀብታም ነን እያሉ መውጣት ጀምረዋል ጊዜ ደጉ እከሌ ሀብታም ነው ከማለት አልፈን እኔ ሀብታም ነኝ የምንልበት ጊዜ መጣ

  • @tidbin6905
    @tidbin6905 Жыл бұрын

    ገና ሳላየው ነው ምኮምተው በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ምንቴ ቀልብ አለው

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Жыл бұрын

    Honestly Mr Minte makes lots of senses. Lapis however sometimes sounds mocking him. I feel like Mr Minte is underrated.

  • @heavenfantaw420
    @heavenfantaw420 Жыл бұрын

    የተባረክ ነህ ጨዋ መመፃደቅ አይታይብህም

  • @teddy_Bluedream
    @teddy_Bluedream Жыл бұрын

    ተባረክ 👌💙

  • @enayko5471
    @enayko5471 Жыл бұрын

    Aftum endale wno Egezaberh demo Edemena tena yestek mente betam New yemiwadek 😘🙏 tewachew Yetechew derom eko Habesha metchet bechia new yemiakiw

  • @YENGATKOKEB
    @YENGATKOKEB Жыл бұрын

    የሐበሻ ሐፍታም መነሻውን አይናገርም የሐፍት መጠኑን እንጂ ድካሙን አይናገረም ። አንድ ሰው ቁልፍ ሽጦ ይከብር ይሆናል መነሻውን ማስተማር ግን ለፈረጅ ብቻ ሁኖ ቀረ

  • @kirubelasfawify
    @kirubelasfawify Жыл бұрын

    ሰው ሀብቱን ሳይሆን ፡ውን የሚቃወመው፡ሀብታም ነኝ በሚል የተነሳ ሌላው ሰው ላይ ህዝብ ላይ የሚያደርገው፡መጥፎ፡አመለካከቱ፡ነው።

  • @hajizeynu394
    @hajizeynu394 Жыл бұрын

    በጣምጎበዝ

  • @Begosew_Motivation
    @Begosew_Motivation Жыл бұрын

    Amazing

  • @SMS-NewvisionAppointment
    @SMS-NewvisionAppointment Жыл бұрын

    I like you ጥሩ አስተሳሰብ ነው ያለህ ብዙ ጥሩ ነገሮች አሉህ እሱን አደንቃለሁ but One thing you should be proud of your name it doesn’t matter what is that you should use your real name .

  • @anteneh6284
    @anteneh6284 Жыл бұрын

    እንደኛ ግን በምላስ የሚሰከስ ሰው የለም። ለማንኛውም ይመችህ ምንቴ። የሚያውቅ ያውቅሀል።

  • @mightywarrior1677
    @mightywarrior1677 Жыл бұрын

    ላጲስ: የድሮ ስልክ ነው ምንቴ: አሁንም አለ What a savage!🤣

  • @haileabebe1791
    @haileabebe1791 Жыл бұрын

    በርታ አሁንም ይጨምርልህ

  • @sibi239
    @sibi239 Жыл бұрын

    የሰራ የደከመ የለፋ እንዲ ያወራል፡፡ አሉ እንጂ እነ ዳይመንድ

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 Жыл бұрын

    ዋናው ነገር ስንት ሔክታር መሬት ተሰጠህና ሸጥህ ???

  • @hihihihi1311
    @hihihihi1311 Жыл бұрын

    ገና ፕሮግራሙን ሳላየው ነው የሳኩት ምክንያቱም እዚክ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡት ሰዎች በጣም የተመቱ ናቸው

  • @tidbin6905

    @tidbin6905

    Жыл бұрын

    በሽታ ነው ታዩት የሰውን ማንነት ሳያቁ ማበሻቀጥ በሽታ ነው

  • @mekmek7370
    @mekmek7370 Жыл бұрын

    Ay balezize habtam gd new

  • @hayatabedelah1197
    @hayatabedelah1197 Жыл бұрын

    Albe shon astawskng bro 😭😭

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Жыл бұрын

    ከመንሱር ይሄ ተመቸኝ ይጨምርለት

  • @Sami-dp5ss

    @Sami-dp5ss

    Жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @mightywarrior1677

    @mightywarrior1677

    Жыл бұрын

    እኔን ብታዪ ደሞ የበለጠ እመችሽ ነበር

  • @muzemilteyib1458

    @muzemilteyib1458

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @muzemilteyib1458

    @muzemilteyib1458

    Жыл бұрын

    @@mightywarrior1677 😂😂😂😂😂

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym Жыл бұрын

    አሁንማ ሀብታም ለመሆን ቀላል ነው አድራሻቸውን እየነገሩን ነው ከፈጣሪ ጋር መጣላት ከፈለክ ማለት ነው ወላዲት አምላክ ከፈጣሪዋ ጋር እኮ ለዘላለማዊ ህይወታችን ነው እኮ የሚያስቡልን የሚገርመው እኮ ሀብቱ ቢመጣም ለመጉረስ እንኳን ፈጣሪ ካልፈቀደ እንደማንችል አለማወቃችን ነው የሴጠን ወዳጅነት ገደል አፋፍ እስኪደርሰ ነው ህዝብ ንቃ።

  • @nuroaljazera3064

    @nuroaljazera3064

    Жыл бұрын

    ይህነው ኢትዮጰያዊ

  • @wisdom_ETHIOPIA
    @wisdom_ETHIOPIA Жыл бұрын

    Minte cow man has never seen a billionaire; forget about him being one. 😂😂🥰

  • @abshirhassan8072
    @abshirhassan8072 Жыл бұрын

    ነባር ነጋዴዎችማ መች እንደዚህ ወጥተው ገንዘብ አለን አይሉም እንዲያውም ለማኝ በአዩ ቁጥር "የእኔ ብጤ"ነው እያሉ ያደናግሩናል"የአህያ ውሃ ጠጪ"እንዲሉ

  • @tigabualemayo4142

    @tigabualemayo4142

    Жыл бұрын

    እንዴት በአጭር ጊዜ

  • @tulukuma5708

    @tulukuma5708

    Жыл бұрын

    @@tigabualemayo4142 እንዴት፡ ገንዘብ፡ አገኘ፡ ብሎ፡ የሚጠይቅ፡ አማራና፡ ቡዳ፡ ብቻ፡ ነው።

  • @addisgessesse6203

    @addisgessesse6203

    Жыл бұрын

    @@tulukuma5708if you don't ask question what you don't know is ? but you name for amhara's that's the best answer. But you are and the rest of you are ??? You already answered.

  • @ethiopia6721

    @ethiopia6721

    Жыл бұрын

    @@tulukuma5708 ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያለህ ተብታባ ሮጠህ ሄደህ ምን አገናኘው እዚህ ውስጥ ዘር አንተ ብታገኝ ጠልተህ አህያ ድንጋይ እባብ እባብን ነው የሚወልደው አንተም እራስህን ነው የወለድከው እደግ እህያ::

  • @tulukuma5708

    @tulukuma5708

    Жыл бұрын

    @@ethiopia6721 ስምህን፡ አሳምረህ፡ ኢትዬጵያ፡ ብለሀል፡ እንዴት፡ ወንድ፡ ሆነህ፡ በሴት፡ ስም፡ ትጠራለህ፡ ስለዚህ፡ አቶ፡ እርስት፡ አስመላሽ፡ ልበልህ፡ ለምን፡ እኔን፡ ትወቅሳለህ፡ እርሀለው፡ በዚህ፡ ዓለም፡ በሙሉ፡ ገንዘብ፡ ስታገኝ፡ እንዴት፡ አገኘህ፡ ብሎ፡ የሚጠይቅ፡ ካላማራ፡ በስተቀር፡ ማንም፡ ሕዝብ፡ የለም፡ ለምሳሌ፡ አንተ፡ አማራ፡ ነህ፡ አቶ፡ ጥበቡ፡ አለማዬው፡ አማራ፡ ነው፡ በጠቅላላ፡ እዚህ፡ ኮሜንት፡ ላይ፡ ብታይ፡ ገንዘቡን፡ ኬት፡ አመጣ፡ ብሎ፡ የሚጠይቅ፡ አማራ፡ ብቻ፡ ነው፡ ታድያ፡ ለምን፡ ብዬ፡ ነው፡ የአማራን፡ እክክ፡ በሌላው፡ የማላክክ። እዛው፡ እንደፍጥርጥራቹህ፡ ቡዳዎች፡ መሆናቹሁን፡ እኮ፡ ነጮችም፡ አውቆውባቹዋል፡ ለምን 98.7% ኢንቨስተር፡ ኦሮሞ፡ ውስጥ፡ ኢንቨስት፡ ያረጋሉ፡ የአማራ፡ መርዛማነት ፡ እኳ፡ ኢትዬጵያን፡ በጣም፡ ጎቷታል፡ ለምሳሌ፡ በቢሊዬን፡ ደላር፡ ኢንቨት፡ ያደረጉትን፡ ሕንዶችንና፡ አረቦች፡ ከጋምቤላ፡ አባረዋቸዋል፡ የአለሙዲን፡ የወርቅ፡ ማዕድን፡ አዘግተዋል፡ የ AGOA አዘግተውብን፡ ስንትና፡ ስንት፡ ኪሳራ፡ ውስጥ፡ ገብተናል፡ አማሮች፡ መርዘኛ፡ አፋቸው፡ ሚስኪን፡ ሴቶቻችንን፡ ከአረብ፡ እንዲውጡ፡ አስደርገውናል። ብቻ፡ በድህነት፡ ሊጎም፡ የያዙን፡ እነዚህ፡ መርዘኞች፡ ለህፃን፡ ልጅም፡ አይመለሱም፡ ታስታውሳለህ፡ መለስ፡ ህፃናቶችን፡ ሽጠ፡ ብለው፡ ጉድፈቻን፡ ያስቀሩት፡ ለረሀብተኞችም፡ ለገዛ፡ ጎሳቸውም፡ አይመለሱም ፡ አንዴ፡ አንጆሊና፡ ጆን፡ ስለኢትዬጵያ፡ ረሐብ፡ ለመስራት፡ ፈልጋ፡ ስንትና፡ ስንት፡ ስው፡ ሊጠቀም፡ የነበረበትን፡ ዕድል፡ አበላሽተው፡ ፊልሙ፡ ሌላ፡ አፍሪቃ፡ ሀገር፡ ተስራ፡፡ በርግጠኝነት፡ አንተ፡ ቡዳ፡ ትክክል፡ ናቸው፡ የኢትዬጵያ፡ ስም፡ በረሀብ፡ ከሚጠራ፡ ትል፡ ይሆናል ይህን፡ ነው፡ የምልህ፡ ወንድሜ፡ ፍቅሬ፡ ከናንተ፡ ጋራ፡ መኖር፡ በላ፡ ነው። እኔ፡ አማራን፡ እንዳነካብህ፡ ከፈለግኸ፡ ቀላል፡ ነው፡ ቡዳ፡ ዘመዶችህን፡ አፋቹሁን፡ ሎጉሙ፡ በላቸው። እነሱ፡ እየተሳደቡ፡ አንተ፡ እኔን፡ ዝም፡ በል፡ ማለትህ፡ ጅል፡ ጅላጅል፡ ጅላፎ፡ ያረግልሀል።

  • @tekashiferaw7106
    @tekashiferaw7106 Жыл бұрын

    ተመቸኝ

  • @seyaman5525
    @seyaman5525 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Жыл бұрын

    መንሱር ሀብታም አይደለም የማስ ሀብታም ነው ምንቴ ከዘር የፀዳ የገባው ሰው ሰው የሚሸት ነው ምንቴ አሪፍ ሰው ነውበርታ እሱን ተመልከቱቱ አትጥበቡ ምንቴ ተባረክ

  • @xoxo1mde582
    @xoxo1mde582 Жыл бұрын

    ምነው ላፒስዬ ምንም ማትስቺ ሰውዬ "እኛም ከዚ በፊት ሌላው እንደበላው በልተን ዝም አንልም ብለን ነው ሲል" አለፍሽው እኮ ብትጠይቂው አሪፍ ነበር

  • @rastafarianlife9836
    @rastafarianlife9836 Жыл бұрын

    Adama 🔥🔥😎😎

  • @sisayberhe-ln3gr
    @sisayberhe-ln3grАй бұрын

    ሰው አመለካከቱን ነው የሚኖረው

  • @solomonambachew6632
    @solomonambachew6632 Жыл бұрын

    እንዳተ ትልቅ ቦታ የደረሱ ሰዎች ልምዳቸውን ቢያካፍሉ ጥሩ ነው።ላፒስ ቁምነገሩ ላይ አተኩር

  • @berihunasfaw5760
    @berihunasfaw5760 Жыл бұрын

    ehhh...አገር ማለት ባለሀብት ነው? እንዴ ኧረ አስረዱኝ? civics ስህተት ነበር ማለት ነው? Hooo...

  • @Abenzerg
    @Abenzerg Жыл бұрын

    የት ነው የቢሊየነር ስቱዲዮ ያለው?

  • @yohannesbolle
    @yohannesbolle Жыл бұрын

    እውነትህ ከሆንክ ፈጣሪይርዳህ

  • @jdjdjfjfxbxbbxhx3316
    @jdjdjfjfxbxbbxhx3316 Жыл бұрын

    Emama bemegemerya alebabeshn keyr nert keyet meta malet Tremont???????

  • @marrydinkutub8727
    @marrydinkutub8727 Жыл бұрын

    Ye jegena bertalin

  • @addisababa_
    @addisababa_ Жыл бұрын

    የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎችን በቻናላችን ያገኛሉ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ ዘንድሮ ደግሞ ሃብታም ነኝ እሚለው በዝቷል ከሀብቱ ስም እየቀደመ ተቸግረናል ምክንያቱም በሃላ ከየት አመጣችሁ እዳይባሉ

  • @ja8932
    @ja8932 Жыл бұрын

    yetemare sew new.

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Жыл бұрын

    መንሱር ምላስና ልብስ ኮተት ብቻ ጉራ ብቻ ነው ይሕ ሐብት ከተግባር ጋር ነው ያብዛለት

  • @fasilmamo2843
    @fasilmamo2843 Жыл бұрын

    ye habitu minich keyetim yimita keyetim serito miyasera kehone betam des yilal

  • @mandefrogebeyehu3998
    @mandefrogebeyehu3998 Жыл бұрын

    እባክህን ላጲስ my man ከቀድሞ ጠቅላይ ምንስትር መለስ 🏆ዋንጫ ስሼለም ምን እንደተሰማው ጨይቀው ምክንያቱም ለብዙ ግዜ ፎቶወን መሸጫዎቹ ላይ በትልቁ ተሰቅሎ ስለማየው ነው

  • @biruk8736
    @biruk8736 Жыл бұрын

    Betame newe yemnewedehe ye shger lejoch

  • @Emanethiopian403
    @Emanethiopian403Ай бұрын

    እኔ የገረመኝ ኢጃቡ ነው፡፡

  • @sefertube9671
    @sefertube9671 Жыл бұрын

    Lapiso yarada lij Neh yemechih

  • @addisgessesse6203

    @addisgessesse6203

    Жыл бұрын

    Lapis tell him you changed to gemachew.

  • @ethiopiyawiwlej6938
    @ethiopiyawiwlej6938 Жыл бұрын

    le Wetatu Yemekerkew Meiker Temechetognal!!

  • @amanzewide6508
    @amanzewide6508 Жыл бұрын

    አድ ባለሀብት ሮናሊዲዮ መሰለካቸው ሽልመውክ እዳይሆን ባለሱፉ መንሱር ሽቱህን ንፋ

  • @youtube4975
    @youtube4975 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይመስገን ሃብታም ነኝ ጤነኛ ነኝ ማዳም ያለች ሃብታም ነኝ ነገ ሃገሬላይ 2 ሆቴል ይኖረኛል 😂

  • @finfinneemultimedia
    @finfinneemultimedia Жыл бұрын

    I listened to all but understood nothing

  • @Sami-dp5ss

    @Sami-dp5ss

    Жыл бұрын

    Try again and this time try to listen to him with any explanation. He is really inspiring.

  • @MeazaLema
    @MeazaLema Жыл бұрын

    Era sewuyo cheresen ko kkkkk

  • @biruktemsgen367
    @biruktemsgen367 Жыл бұрын

    I like u lapesea!!!!

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 Жыл бұрын

    000 000 000

  • @belacheweshetu2612
    @belacheweshetu2612 Жыл бұрын

    Menta yewant melkam sew naw lebezu sew yesara edil yefatera sew new

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 Жыл бұрын

    የካቶሊክ ኑና የመሰለ:: ወይ ሀገሬ የስንቱ መጫወቻ ሆንሽ እኮ ::

  • @teddytesfay1853
    @teddytesfay1853 Жыл бұрын

    Ronaldinhonyemeselalea?

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 Жыл бұрын

    Mesalew the example erasu yizgenenal

  • @user-sp9bp9mr4x
    @user-sp9bp9mr4x Жыл бұрын

    yemejemerya komach negn eski tal argibgn silkm kone ekebelalew

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 Жыл бұрын

    በጣም ጐበዝ

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Жыл бұрын

    ምንድነዉ የሚቀባጥረዉ እስቲ የገባዉ ያስረዳኝ ደሞ የጋዜጠኛዉ ማቃጠር

  • @almazibrahim7448
    @almazibrahim7448 Жыл бұрын

    First why he wasn't telling us how he started his business? 2nd if he is planning to help others by reaching out rich people without any plan? A matter of fact the previous rich ppl helped so many peoples to succeed 💯 he is definitely one of those privileged. . I wish he had some sort of senses 😕 I wasted my time watching his interview

  • @nahomcj

    @nahomcj

    Жыл бұрын

    You're right he seems to have good intentions but it's impossible for him to be a billionaire with just a furniture company to begin with. He's only interested in drawing attention

  • @reactiontown6069

    @reactiontown6069

    Жыл бұрын

    exactly.

  • @newprotestantmezmur

    @newprotestantmezmur

    Жыл бұрын

    Are you expecting work plan to be presented in the show?

  • @reactiontown6069

    @reactiontown6069

    Жыл бұрын

    @@newprotestantmezmur not really but he didn't tell us anything we didn't know before, not to menton he rarely talks about his past which is very sketchy and he always keep it short and precise. he is a clout chaser. mensur too.

  • @kime3780

    @kime3780

    Жыл бұрын

    If you are a hater, how is it going to be helpful to you??? Plus, if you are not helping your self initially , you will never be successful even if you get the help u’ve been looking for. Girl, stay ready at least mentally.

  • @ll8432
    @ll8432 Жыл бұрын

    Ok Tell us how you become Billionaire? Still waiting for answer 😂😂😂

  • @yishakentertainment3437
    @yishakentertainment3437 Жыл бұрын

    yemr gn aymrown shxo new ende habtam yehonew yemr mnm ayawqm

  • @mammam4102
    @mammam4102 Жыл бұрын

    Eluminati nsh esun eregexegna ngn

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402Ай бұрын

    ምንቴ የእውነት ሀብታም ነው::ንብረቶቹ በምድር ላይም የሚታዪ ናቸው::እኔ መንሱር ሶሻል ሚድያ ላይ ተጥዶ ከልጅ ልጆቹ ጋር ሲራኮት ይውላል::ወይ ሀብታም ?

  • @yenespace406
    @yenespace406 Жыл бұрын

    Ere tew hezbe hoy neka bel tew tew

  • @MoonSun-wu2tx
    @MoonSun-wu2tx Жыл бұрын

    እንዴት ለፍቶ እንደ መጣ አዳማ ናና አጥና

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 Жыл бұрын

    በተራሕ ለመርመራ ትፈለጋለሕ ብለው ይቀረቅሩሃል

  • @blacklion3091
    @blacklion3091 Жыл бұрын

    ኧረ ቆይ ቆይ እኔ የምለው ከየት ነው የምታመጣቸው በናትህ?

  • @kasahunbaruda

    @kasahunbaruda

    Жыл бұрын

    Abyies give him or how do you got the money 💰 or money laundry bribery racism apartheid or,,,,?

  • @tulukuma5708

    @tulukuma5708

    Жыл бұрын

    @@kasahunbaruda እንዴት፡ ገንዘብ፡ አገኘ፡ ብሎ፡ የሚጠይቅ፡ አማራና፡ ቡዳ፡ ብቻ፡ ነው።

  • @kasahunbaruda

    @kasahunbaruda

    Жыл бұрын

    @@tulukuma5708 foolish

  • @tulukuma5708

    @tulukuma5708

    Жыл бұрын

    @@kasahunbaruda ያማራን፡ ቡዳነት፡ አለመቃወምህ፡ እውነትነቱን፡ ያረጋግጣል፡ አንድ፡ አይደላቹሁም፡ እንደ፡ አይጥ፡ እየተሽሎኮሎካቹህ፡ ገንዘቡን፡ ኬት፡ አመጣ፡ ነጮች፡ ጃኒሆን፡ 30 ቢሊዬን፡ ብር፡ በዛሬው፡ ገንዘብ 1 ትሪሊዬን፡ Swiss Bank ሲያስቀምጡ፡ ኬት፡ አመጡ፡ አላሉም፡ አረ፡ ምን፡ ጃኒሆይ፡ መላው፡ የአፍሪካ፡ ገዳዬች፡ የደም፡ ገንዘብ፡ ሲያስቀምጡ፡ ኬት፡ አመጣቹ፡ አይሉም፡ ጥያቄ፡ የሚጠይቁት፡ ገንዘቡን፡ ላውጣ፡ ስትል፡ ነው። አይተሀል፡ ያንተ፡ ቡዳነት፡ ሊንተ፡ በፍፁም፡ አይታይህም፡ ለምን፡ አጥብቀን፡ ጥያቄ፡ እንጠይቃለን፡ እኛ፡ ፖሊሶች፡ አይደለንም፡ ዋናው፡ ማየት፡ ያለብን፡ አንድ፡ ሺህ፡ ልጆች፡ ቀጥሮ፡ ያስራል፡ አስበው፡ የአማራ፡ ቡዳ፡ ቢሆን፡ ለሌላው፡ ባያስብ፡ ለምን፡ ብሎ፡ ነው፡ ገንዘቡን፡ የሚያሳየውና፡ በአንተ፡ ዓይነቱ፡ ቡዳ፡ መስደቡ፡ ምን፡ ያተርፍለታል፡ ለሀገር፡ ከመስራት፡ በስተቀር፡ እኔ፡ ይሄንን፡ ልጅ፡ የምመክረው፡ አማሮችን፡ ትተህ፡ ኦሮሞችን፡ ጉራጌዎችን፡ ወዘተ፡ አንሳ፡ ቡዶቹ፡ ወድ፡ ገድል፡ ስብው፡ ነው፡ የሚያስገቡህ

  • @ermiashmariam123

    @ermiashmariam123

    Жыл бұрын

    ከታላቅ፣ቅናሽቦታ

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 Жыл бұрын

    Doing something else talking nice, trend like PM. Addis open your eyes.

  • @Hiwi333
    @Hiwi333 Жыл бұрын

    000,000 to 9,0 😢

  • @fatumahussentube9631

    @fatumahussentube9631

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @addismusic1308

    @addismusic1308

    Жыл бұрын

    6.0 to 000.000.000

  • @endateww6889
    @endateww6889 Жыл бұрын

    ጠፍተሀን Lapis

  • @gudisawakgari6122
    @gudisawakgari6122 Жыл бұрын

    Gocho

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Жыл бұрын

    ኮክስ ምንድነው? ስለ ምንቴ ምንም ማለት አልፈልግም ደግነቱ ስለበዛ ነው ብዙ ደሃ ይረዳል

  • @yetnoratube9801

    @yetnoratube9801

    Жыл бұрын

    Kiwosk

  • @yetnoratube9801

    @yetnoratube9801

    Жыл бұрын

    Yemender suk

  • @mikiyo9063
    @mikiyo9063 Жыл бұрын

    ስራኤል ዳንሳን አስታወሰኝ ሀፍታም ለመሆን በስራ ነው ምንም ወሬ ማብዛት አያስፈልግም

  • @Ka0358
    @Ka0358 Жыл бұрын

    Where is this people come from ! ? I am just curious man ! Deferetachew

  • @Blenkonjo

    @Blenkonjo

    Жыл бұрын

    ባላግዜ

  • @addisgessesse6203

    @addisgessesse6203

    Жыл бұрын

    Exactly all of a sudden millionaire.

  • @tulukuma5708

    @tulukuma5708

    Жыл бұрын

    @@addisgessesse6203 እንዴት፡ ገንዘብ፡ አገኘ፡ ብሎ፡ የሚጠይቅ፡ አማራና፡ ቡዳ፡ ብቻ፡ ነው።

  • @tulukuma5708

    @tulukuma5708

    Жыл бұрын

    @@Blenkonjo እንዴት፡ ገንዘብ፡ አገኘ፡ ብሎ፡ የሚጠይቅ፡ አማራና፡ ቡዳ፡ ብቻ፡ ነው።

  • @tulukuma5708

    @tulukuma5708

    Жыл бұрын

    Ato, k Belt, it is none of ur business....if u lost money and u have proof then sue him otherwise the Amhara rule is over our constitution say u r innocent until they proof u guilty...so under our constitution he is innocent case closed buda

  • @SelamawitMinassie
    @SelamawitMinassie Жыл бұрын

    ውንት ላዼስ ነው ስምምህ

  • @biruktensye2163

    @biruktensye2163

    Жыл бұрын

    በረከት

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Жыл бұрын

    ታዲያ መነሻ ከሌለሕ ከየት አመጣህ ተረኛ ዘረኛ ኀህ ሳይሰረ ባለሐብት ከሆነ የሰራው የት እንደሚደርስ ነው ምንም ጥያቄ የለውም ዛሪ እኮ ነባር ነጋዴዎች እኮ የሉም አቅጣጫ አለ ታዲይህ ሰው የሰለጠነ ካድሪ ነው

  • @hallelujahhallelujah534
    @hallelujahhallelujah534 Жыл бұрын

    ፈራ

  • @biazenfentahun8723
    @biazenfentahun8723 Жыл бұрын

    ተረኞች አገሪቱን ግጠው በሉት,እስኪ ወንድ ከሆንክ የመጣህበትን መንገድ በደምብ አስረዳ

  • @berukhunde3436

    @berukhunde3436

    Жыл бұрын

    ዝምባም እረኛ

  • @selamselam3065

    @selamselam3065

    Жыл бұрын

    ዘረኛ።።። ምቀኛ።

  • @yirbebelay1850
    @yirbebelay1850 Жыл бұрын

    ባለጊዜ እገሪታም ዝረፉ ምን እለባችሁ!!

  • @abrahamemoges8072

    @abrahamemoges8072

    Жыл бұрын

    Qenatam

  • @g-rainentertainment986
    @g-rainentertainment986 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊው ጎቾ😂😂

  • @btin1791
    @btin1791 Жыл бұрын

    ሰውዬው ቺክ ይመስላል

  • @MoonSun-wu2tx

    @MoonSun-wu2tx

    Жыл бұрын

    ጉፍታ እንደ እናቱ አስሮ ሴት ይመስላል በዚያ ላይ ፂም ኔፖ ነው።

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Жыл бұрын

    Zendro Oromo bicha nehone new baletera

  • @koketlove9834
    @koketlove9834 Жыл бұрын

    ደደፎ ቱሉ

  • @yonayo7566
    @yonayo7566 Жыл бұрын

    ከመንሱር ጀማል ይሄ በሰል ረጋ ያለ ስብእና አለው!

  • @yirbebelay1850
    @yirbebelay1850 Жыл бұрын

    ይሄኔ ስምህ ገመቹ ነው ምንቴ ብለህ 😂😂😂😂

  • @chriszemekaele7535

    @chriszemekaele7535

    Жыл бұрын

    Wera ke semu mnalk bozena gejna new

  • @mandefrogebeyehu3998

    @mandefrogebeyehu3998

    Жыл бұрын

    No አትሳሳት ምንተስኖት በምል ስሙ ጠቅላይ ምንስትር መለስ ዋንጫ ሸልመዋል ከ16 ዓመታት በፍት

  • @Sami-dp5ss

    @Sami-dp5ss

    Жыл бұрын

    It doesn’t matter what his name was. What matters is he is encouraging others to do well too. Focus on what is important.

  • @btin1791

    @btin1791

    Жыл бұрын

    እና ገመቹ አሪፍ የኦሮሞ ሥም ነው! ዘረኛ ንፍጣም

  • @abrahamemoges8072

    @abrahamemoges8072

    Жыл бұрын

    Duze gemechu malte Eko tregum alewu desetegna happy sewu malte new deneze

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 Жыл бұрын

    Don't be full addis.this people are cleansing addis. Area area............wake up.

  • @buchiwoo240
    @buchiwoo240 Жыл бұрын

    አርትስ ቲቪ ላይ እንዲህ አይነት የገማ የጋላ ቀልድ እንዴት ታቀርባላችሁ❗️❓️❗️ የሜዲያውን ደረጃ አዘቀጣችሁት 😩😩😩😩😩😩😩

  • @DW-wq2vn

    @DW-wq2vn

    Жыл бұрын

    ሸርሙጣ የእንግዴ ልጅ ተበዳ ሸርሙጣ 😂😂😂

  • @fatumahussentube9631

    @fatumahussentube9631

    Жыл бұрын

    አረ ተው. ዝም እንበል

  • @iandi907
    @iandi907 Жыл бұрын

    አንተ ጋዜጠኛ አይደለህም ወሬኛ እንጂ !

  • @abrahamtilahun9399
    @abrahamtilahun9399 Жыл бұрын

    ምድረ ገመድ አፍ ፣ ከፓለቲካ ጋር ተዋስበው የዘር ፓለቲካን አቀንቅነው እንጂ አሁን ይሄ ካራክተር ሀብታም ያረጋል? ሞኛችሁን ፈልጉ

  • @abebaalle6516

    @abebaalle6516

    Жыл бұрын

    ስድቡ ምን አመጣው ይህ አይነት ስድባችሁ ስንቱን ንጹሃንን ያስገድላል

  • @abrahamtilahun9399

    @abrahamtilahun9399

    Жыл бұрын

    @@abebaalle6516 ተበዳ ማን ጠራህ

  • @abebaalle6516

    @abebaalle6516

    Жыл бұрын

    @@abrahamtilahun9399 ዶማ

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    Жыл бұрын

    የአንተ ሚሊነየርነት ስድብና ሰውን የሚያህል ፍጥረት ከአንተ አማርኛን በደንብ ከምትናገር በላይ ፍጥረት የለም እያልክ ማንጓጠጥ መሀይም

  • @genetbehabtu2755

    @genetbehabtu2755

    Жыл бұрын

    የሰው ገመድ አፍ የለውም አማርኛን አቀላጥፎ በራሱ መንገድ ያወራል ሁላችንም በሌላ ቋንቋ ስናወራ ገመድ አፍ ነን ቋንቋ የእውቀት መለኪያ አይደለም ቋንቋ የእውቀት መለኪያ የሚሆነው ተምረህ ስታመጣው እና ለመማር ጥረት ስናደርግ ብቻ ነው

  • @kanatube9650
    @kanatube9650 Жыл бұрын

    ገመዳ አፍ

  • @HAWI-SO

    @HAWI-SO

    Жыл бұрын

    This is typical arrogance . How many languages do you speak/ know ?

  • @by8344

    @by8344

    Жыл бұрын

    ይኼ ነው የናንተ ስራ ሌላ ምን ታውቃላችሁ?

  • @zerihunregassa1020

    @zerihunregassa1020

    Жыл бұрын

    አማርኛ ሀብት ኣይሆንም

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    Жыл бұрын

    አንተ እስኪ የሱን ቋንቋ ተናገር አፉን ባልፈታበት ቋንቋ ስትሰድበው በባዶ ጭንቅላትህ መሆንህን ማሰብህ አይገርምም ባዶ ጭንቅላት አማርኛን በደንብ ማወቅ የሀብት መለኪያ ነው እንዴ የስድብ ሀብታም መሆን መሀይምነት ነው የአንተ ሀብት ስድብ ማምረት ነው

  • @addisgessesse6203

    @addisgessesse6203

    Жыл бұрын

    Inferiority. Answer for the writer don't include others. And also look up the dictionary for the word.

Келесі