ያልታየው የጩባው የትዳር ህይወት በቤቱ! ከባለቤቱ ጋር የተዋወቁበት አጋጣሚ

ይህ የፊልሙ ጩባው አይደለም

Пікірлер: 269

  • @hisports7354
    @hisports7354 Жыл бұрын

    ማረኪ ወግ እንደ ስሙ ማረኪ ነው ምናለ በሉኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ቶፕ ዩቲዩብ ቻናል በቅርቡ ይሆናል

  • @mahi5125

    @mahi5125

    Жыл бұрын

    Mndenew chiger mawerat doma

  • @user-sd3by1ph7t

    @user-sd3by1ph7t

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 Жыл бұрын

    የሀይላንድ ክዳን አትስጡዋት ለህጻንዋ አንድ ቀን ልጄ አፋ ውስጥ ከቶ ድንገት ሊያንቀው ነበር እጄን ከትቼ ነው ያወጣሁለት

  • @dawittarekegn4235

    @dawittarekegn4235

    Жыл бұрын

    Egzbr yistsh wde

  • @melatshimelis5712

    @melatshimelis5712

    Жыл бұрын

    Tikikil new

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Жыл бұрын

    ጩብዬ ባለ ማህተቡ ቅዱስ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሚትህ ስታምር ጎበዝ ነህ በእምነትህ ጠንካራ እመብርሃን ውጤታማ ታድርግህ ትንሽ ወንድሜ በጣም ይወድሃል አንተ ማግኝት ምኞቱ ነው የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሁነ ያያሃል ሚሊዬ አሁንም ድንግል ማርያም በልጅ ትባርካችሁ ❤️🌼🌼🌼

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u Жыл бұрын

    ወንድማችን ሚሊ ከነቤተሰቦቹ እንዴት እንደምታምሩ ወጣትነትን በአግባቡ በፈሪሃ እግዚአብሔር መኖር ደስ ይላል።ዘመናችሁ ይባረክ የማራኪ አዘጋጆቹንም በጣም እናመሰግናለን በርቱልን

  • @user-cr9xb8xz7y
    @user-cr9xb8xz7y Жыл бұрын

    ፊልም ስራ እንድህ ከባድ ነዉ ይገርማል እደማየት ቀላል ይመስለኝ ነበር ጩብቲ ከነባለቤትህ እና ከኬክዋ ጋር እረጂም እድሜና ጤና ከመልካም ስራጋ አባቴ

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023 Жыл бұрын

    ሁላችሁም አመሰግናለሁ! ስለምታበረታቱኝ ክበሩልኝ! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ሁሌም ማክሰኞ ምሽት 1:00 በተለያዩ እንግዶች እጠብቃችኋለሁ።

  • @mollaeshetu4542

    @mollaeshetu4542

    Жыл бұрын

    halane bedelun benate

  • @mollaeshetu4542

    @mollaeshetu4542

    Жыл бұрын

    በስነ ስረዓት መዋርት ይችላል

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын

    በጣም የምንወደው እኔ ከወድሙ ጀምሮ በጣም እወዳቸዋለው እምነታቸው በጣም አጥብቀው የሚኖሩ ተምሳሌት ናቸው ትልቁም እግዚአብሔር ምሮልናል እንወዳቸዋለን

  • @abel4191
    @abel4191 Жыл бұрын

    በውነት የተረጋጋ ህይወት ያለህ ነህ ደስትላላችሁ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын

    ጩባው ከነቤተሰቦችክ በጣም ታምራላችው ልጃችው እድግ ትበልላችው

  • @Haregi849
    @Haregi849 Жыл бұрын

    ምርጥ የምወድህ ተዋናይ ነህ ለሀይማኖትህ ያለህ ፍቅር ደስ ይላል እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ያቆያችሁ

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 Жыл бұрын

    ከጅምሩ በእግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ነው። ፈጣሪ የተቀረውን ዘመናችሁንም የበለጠ ያማረ እና የተባረከ ያድርገው ። ለሚሚዬም ወንድሞች እና እህቶች ያብዛላት። ተባረኩ።

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጃችሁ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ 🙏🥰🥰🥰

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 Жыл бұрын

    ጩቢቲ የኔ ምርጥ ለእምነትህ ያለህ ክብር ስወድልህ ፈጣሪ እደሜ ከጤና ያድላቹ ኬኩዋ እድግ በይ የኔ ቆንጆ አእርጋታሽን ስወደው በፍቅር ያኑራቹ❤

  • @tigist5929
    @tigist5929 Жыл бұрын

    በጣም ደስየምትሉ ባለትዳርናችው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Жыл бұрын

    በእግዚአብሔር ቤት ያደገ ልጅ ህይወቱ ሙሉ የተባረከ ነው የሚሆነው ተባርከሀል ወንድሜ ድንግል ትጠብቃችሁ የአቡዬ ተክለ ሀይማኖት ልጅ ወደድኩህ ...❤🇺🇸

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Жыл бұрын

    "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው"ሚሊዮን እግዚአብሔር ትዳርህን ልጅህን ይባርክልህ።

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    ጩቢቲ ምርጡ ስወደው ባለቤቱ እራሱ ውብ እረጋ ያለች ቆንጆ ፈጣሪ ያሣድግላችሑ ልጃችሑን 🙏

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 Жыл бұрын

    በጣም ደስ እሚል ወግ ነው እውነትም ማራኪ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын

    ማራኪ ሾው ምርጥ ፕሮግራም እያቀረብክልን ነው በርታ ወንድማችን

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣችሁ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Жыл бұрын

    አንደኛ ነኝ ኑኑ እንይ ምርጥ ባል ጩብቴ ቦታ ለመያዝ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-sy7yh8lx1n
    @user-sy7yh8lx1n Жыл бұрын

    ጩባዉን ተረጋግቶ ማየት ከበደኝኮ ጎበዝ❣️❣️የኔ እብድ 🦋🔥በጣም ነዉ ምወድህ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ🔥🔥❣️

  • @Yabe.27

    @Yabe.27

    Жыл бұрын

    Eski.demrign.wuda

  • @Daniel_ss4
    @Daniel_ss4 Жыл бұрын

    ለየት ባለ አቀራረብ ነው የመጣኸው ከሰው ህይወት የምንማርበት እድል ስለፈጠርክልን እናመሰግናለን በርታ

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын

    ሚሊየን እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ልጅህን ድንግል ማሪያም ትጠብቅልህ🥰🥰🥰

  • @Yabe.27

    @Yabe.27

    Жыл бұрын

    Eski demrugn.bekenent

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Жыл бұрын

    ውብ ናችሁ ሚሊየ

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 Жыл бұрын

    ሚሊ በጣም ጎበዝ ችሎታ ከስነምግባር ጋር ተባረክ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ

  • @suzankahsay6673
    @suzankahsay6673 Жыл бұрын

    ወይኔ ሞተ ተብሎ እውነት መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር ውሽታሞች ያሟረቱብህ ለራሳቸው ያርግላቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ።እድሜህ ረጅም ነው ማለት ነው ።

  • @ManMan-hq3tr
    @ManMan-hq3tr Жыл бұрын

    ሰለልጅ አገላለፁ በትክክል በቃ ልጅ ካለህ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በእግዚአብሔር ፍቃድ ሁለት ልጆች ሰቶኛል አድ ሴት አድ ወድ ናፍቆታቸው ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-uh3cw8ze2x
    @user-uh3cw8ze2x Жыл бұрын

    ጊሼን ወሎ አባሠል ማርየ ሀገሬናት ወሎ ገራገሩ🇪🇹❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Жыл бұрын

    ማራኪየ ብርታ ወድሜ

  • @user-bq8ju6ln7m
    @user-bq8ju6ln7m Жыл бұрын

    ዋዉ 💟 ሚሊየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💟💓❤🙏

  • @eebbaafbeekootube
    @eebbaafbeekootube Жыл бұрын

    ሃይ ግዝሽ እና ቤተሰቡ፣ ቲሙ በሞላ እንኳን አደረሳችሁ። ጩባ እንዲህ ያለ አይመስለኝም ነበር ረጅም ዕድሜ ከነቤተሰቡ ተመኘሁለት።

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Жыл бұрын

    አቤት መታደል እስከዛሪ እደዜ ያለ ቃለመጠይቅ ታይቱ እይታወቅው የኑ አርቲስት ኑሩህን ያድምቅልህ መዳኔአለም ተክልዩ ከንቤተሰቡችህ ይእጠብቁህ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Жыл бұрын

    ማራኪዬ በርታ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Жыл бұрын

    በቃ ምርጫየ ነህ አቦ የአንተን ቪዲዮ ስመለከት የለለ በስኬት ጎዳና የተጓዝኩ ያህል ይሰማኛል ብቻ በርታልኝ ግዜዬ ከአንተ ብዙ እጠብቃለሁ 🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ጩባው ስወድህ ምርጥ ተዋንያን እውነት ትልቅ ሰው ነው በወጣትነት ደስ ይላል ትዳር ሚስትህ እርጋታዋ ደስ ይላል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ልጃችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ 🥰🙏

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Жыл бұрын

    ጩብዬ እንኳን ልጃችሁ አደገችላችሁ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑራችሁ እወዳችኋለሁ🙏

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክ ጩቢቲ አንድ አባባል ስትጠቀም ሳማሁ ይህውም ሚስትህ የ ግራ ጎንህ እንደሆነች ሚስትህ የግራም የቀኝም ሳትሆን ከ ጎን አጥንት እንደተወሰደ ቅዱስ መፅሃፍ ይናገራል ሴትን የበታች ለማድረግ የግራ አጥንት የሚባለው አባባል ልማዳዊ እና ሃይማኖተኞች በልማድ የሚናገሩት ነው ሴት አካል ናት ግራ አይደለችም ከዛ ውጪ ግን በጣም ተወዳጅ ነህ ፍፃሚያቹሁ ያማረ ይሁን ነገን በ እግዚአብሔር ተስፋ አድርግ ትዳር ተቋም ነው ጠብቀው ።

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын

    ዋው እናመሰግናለን ማራኪ ውግ ደስ የሚል

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Жыл бұрын

    እዚ KZread ላያ አቻ የሌለው በጣም ማራኪ አስተማሪ ዝግጅት

  • @user-js8wp3ho3q
    @user-js8wp3ho3q Жыл бұрын

    ሚሊ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ርጂም እድሜ ይስጥህ ከቤተሰብህጋ የዘጠነኛዉሺ ድመቀት💚💛❤️

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Жыл бұрын

    ማረኪ ወግ እናመሰግናለን ።

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Жыл бұрын

    ትዳራችሁ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ፀጋውን ያድላችሁ

  • @kam1733
    @kam1733 Жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ጥዶች ልጅ የፀጋወች ሁሉ ፀጋ

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын

    በስመአብ ሲበዛ ፍልቅልቅ ናት ደስ ስትል እስከመጨረሻው ያፅናችሁ

  • @Ahayel
    @Ahayel Жыл бұрын

    ሁለታችሁም ታምራላች ሚላ ጎበዝ ለትዳርክ ታማኝ መሆንክ ያስደስታል

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Жыл бұрын

    በጣምደስየሚል ቆይታ ጩዱ ቢቲ ጎበዝነህ ቤትህበበረከትይሙላ ልጅህ ትደግላችሁ ሰላማችሁይብቃዛ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል አዝናኝ ነህ ጪብቲ በረታ እንወድሀለን የተባረከ ቤተሰብ ይሁንላችሁ 👍👍👍👍👍👏👏👏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Жыл бұрын

    ሚልዬ 💝💝💝ደስ ስትሉ እመቤቴ ቤታችሁን በብዙ ትባርከው 🌹🌹

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 Жыл бұрын

    ሚሊዮን በርታልን ሚጣዬን እግዛብሄር ያሣድግላችሁ

  • @user-zi4et4nr7m
    @user-zi4et4nr7m Жыл бұрын

    ዋው እግዚአብሔር አምላዕክ በፍቅር ያሩራቹህ 😍😍😍😍😍😍

  • @elagentle8857
    @elagentle8857 Жыл бұрын

    ከምለው በላይ ትምህርት አግንቼባቹዋለው በጣም ነው ማመሰግነው

  • @mes-amiye8787
    @mes-amiye8787 Жыл бұрын

    እግዜብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከነ ቤተሰብ

  • @alemituyemichaellij1007
    @alemituyemichaellij1007 Жыл бұрын

    Egziabher amilak zemenkin hulu ybarkilik

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Жыл бұрын

    እዉይ ማማራችሁ ሚሊዬ የእመብርሃን ወዳጅ ልጆቻችሁ አድገዉ ለሃገር ጠቃሚ ለወገን ደራሽ ታድርግላችሁ አዛኝቷ

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Жыл бұрын

    እስኪ ዛሬ ኮመንት ልፃፍ ለ የት ያለ አቀራረብ ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን🙏 ማራኪዬ በርታ ወንድሜ ከባለፈው ዩቱብህ እንደሚበልጥ አልጠራጠርም. ጩባየ ቆንጅየ ሚስት አለችሽ ደስ የምትል አላህ ያሳድግላችሁ ልጃችሁን

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 Жыл бұрын

    Good job Keep it up 👌 👍 👏

  • @adanechworku3464
    @adanechworku3464 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Жыл бұрын

    ሚሊዬ አዴናቂህ ነኝ አክባሪህነኝ እንደዚሁም ሚስትህ ፈገግታዋ ደስ ሲል በፍቅር አይን ነው የምታየው እራሱ ከቶ የኔስ አዳም የትነህ እወዳችኋለሁ

  • @aditeka5784
    @aditeka5784 Жыл бұрын

    ሚስቱ ዋው

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Жыл бұрын

    ጩበቲ ጨዋ፣ አራዳ፣ ሀይማኖተኛ ናጎበዝ ልጅ ባለቤትክም ጨዋ ናት በርቱ።። ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Yabe.27

    @Yabe.27

    Жыл бұрын

    demrign wuda

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 Жыл бұрын

    ጩቢቲ ለካስ የተረጋጋ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Жыл бұрын

    ዋዉዉ በጣም ደስይላል ጪባዬ ሁላቺሁም ኑሮልኝኝ😘😘

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Жыл бұрын

    ሒወትህ የተባረከ ይሁን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын

    እውነትም ማራኪ ወግ ተባረክ

  • @bazamesawey2268
    @bazamesawey2268 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ያሳድግልህ በጥበብ

  • @addiskuma4250
    @addiskuma42502 ай бұрын

    Betam new yemewedh❤❤❤❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Жыл бұрын

    በጣም ገራሚ ዝግጅት ነው

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 Жыл бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ አደራ እዳታቃርጥ ባለህበት ሰላም ይብዛ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Жыл бұрын

    ሚልዮ ወንድሜ ወሞትህን ለተመኝልክ ሞቱን ያቅርብበት አይባል ለእርሱ እዚህ በሚያምር ውብ ቤተሰብና ልጅ እግዚአብሔር ባርኮታል እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @tigesttemsegen8856
    @tigesttemsegen8856 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ ምርጥ ተዋናይ ነዉ ስታምሩ ዉቦች ናችሁ

  • @Yabe.27

    @Yabe.27

    Жыл бұрын

    demrign.wuda

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Жыл бұрын

    Enamesegenalen bereta wedemachin

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Жыл бұрын

    ቆንጆ የተረጋጋች ሚስት አይለያችሁ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын

    እውነት ነው ተክልየ

  • @tsijenajena3413
    @tsijenajena3413 Жыл бұрын

    chubeye tebareku

  • @tintom3224
    @tintom3224 Жыл бұрын

    ሚሊ thank you for showing tekleye seferen,

  • @menyahelabeyasfaw4192
    @menyahelabeyasfaw4192 Жыл бұрын

    ጥሩ ፕሮግራም ነው እንግዳውም ጩቢቲ he is the best actor keep going my brother

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Жыл бұрын

    እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላቹ ትዳራቹ ይባረክ ምርጥ ፕሮግራም ነው😍

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Жыл бұрын

    Wawww merte bal tadarochy tebarku 😍😍😍😍

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Жыл бұрын

    Zemari melaek yasemalen betam yigremal

  • @EB4931new
    @EB4931new Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኑሮህን ህይወታችሁን ይባርክ

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 Жыл бұрын

    ተባረኩ ጩባው ምርጥ ሠው

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሁሁ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Жыл бұрын

    ዋውው!! የግሸኗ ማርያም በትዳርና በልጅ ባርካቹሀለች እግዚአብሔር ይመስገን ሚሊዬ ጥሩ ሚስት አለችህ። ደስ ስትሉ

  • @Alextube9221
    @Alextube9221 Жыл бұрын

    ዋው ጩባ በጣም ታምራላችሁ

  • @gemilasurursurur5323
    @gemilasurursurur5323 Жыл бұрын

    ክዳስተዬ ያኔ አይናፋር ያገሬ ልጅ ፋገግታሽ አንዳ ደሮ ነሽ ባኮ ሰላም በላሻለች ♥️♥️♥️♥️

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    Жыл бұрын

    beautiful family ❤❤❤

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu290 Жыл бұрын

    ሚሊ ምርጥ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ በጣም ነዉ የማከብርህ

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p Жыл бұрын

    በጣምታምራላችሁ ልጂቷበጣምቆጆነቺ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Жыл бұрын

    ሚላዬ ትዳራቹ ይባረክ ደስ ይላል

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Жыл бұрын

    እንኳን ሠላም መጣህ ምርጥ ብሮግራም ነዉ በርታ ጭቢቲ ምርጥ አርቲሥት

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl Жыл бұрын

    ስትምራ፡የኔማራች፡አምብራሃን፡ትጠብቃች፡የኔውድች

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 Жыл бұрын

    ግዜ ጎበዙ በርታ ጩቢቲ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Жыл бұрын

    Wow beautifull

  • @hasnaetpia7967
    @hasnaetpia7967 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @aidaghidey8132
    @aidaghidey8132 Жыл бұрын

    Tdarachuu yibarek , million betam emakebrh lij neh bewendmih Sikay Behanai abreh yekomk yemin gizai jegna neh, Emebetw tubarikachuuuu

  • @hirut7396
    @hirut7396 Жыл бұрын

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው እውነት ነው ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @abelteame1221
    @abelteame1221 Жыл бұрын

    Betam nw yemetamrut , betam nw yemewedeh,p beteley be menfesawi hiwoteh ❤

  • @emebat9947
    @emebat9947 Жыл бұрын

    Wawe Egizyabhair yemsgen

Келесі