ከ 53 ብር 200 ሚሊዮን ብር...! ሁሉም ሊያየው የሚገባ የኢሳያስ አድቨርት የህይወት መንገድ

የሚያውቁኝ ሁሉ ይንቁኝ ነበር...ኢሳያስ አድቨርት #marakiweg#gizachewashagrie#ethiopian

Пікірлер: 814

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023 Жыл бұрын

    መጥተናል በሰብስክራይብ ተቀበሉን ቤተሰቦች!

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    Жыл бұрын

    አርገናል አርጉ ያላደረጋችሁ አሪፍነው በርታ የገጠሩ ሸጋነው

  • @hanan2237

    @hanan2237

    Жыл бұрын

    እያደረግንህ ነዉ በርታ ገጠር እኛም ሀገር ወሎ ሂድ በናትህ

  • @sisaykasu2430

    @sisaykasu2430

    Жыл бұрын

    Good job bro, keep it up! Wiash you 100k within a month and 1M within a year.

  • @abrhamasefaasefa7239

    @abrhamasefaasefa7239

    Жыл бұрын

    አድርጊያለሁ

  • @Mmm-cr4xj

    @Mmm-cr4xj

    Жыл бұрын

    እኔ ስትጀምር ነው አብሬህ እስከአሁን ተዛምጀሀለሁ።የዛሬው ልዪ ነው የአዝማሪና አስመሳይ አርቲስቶች ተሞክሮ ምንም ትምህርት አላገኘሁበትም ነበር የዛሬው ወንድማችን ለብዙ ወጣት ትምህርት የሚሰጥ ጀግና ወጣት።እንደነዚህ አይነቶችን ከገቡበት ገብተህ አሳየን።እንደቂጣ የሚገለባበጡ አርቲስቶች ይቅሩብን አብሀኛው ነጋደ እጅ ጥበብን በአግባቡ የሚያሳዩ አይደሉም።

  • @amansew
    @amansew Жыл бұрын

    "ኢትዮጲያ" ውስጥ ባሉ ሁሉም የቴሌቪዥን ጣቢያወች በቀን 10 ጊዜ ሊታይ የሚገባው አስደናቂ አነቃቂ አስተማሪ ታሪክ!!!!👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nunubelete8142

    @nunubelete8142

    Жыл бұрын

    ልክ ነህ አማንሰው 🙏

  • @asternega8377

    @asternega8377

    Жыл бұрын

    በጣም እንደዚህ አይነት ታሪክ አቅርብልን

  • @jesuslovesme7440

    @jesuslovesme7440

    Жыл бұрын

    True

  • @martamekonenn5501

    @martamekonenn5501

    Жыл бұрын

    Betekekel ewenet new

  • @jcbv3997

    @jcbv3997

    Жыл бұрын

    Ewnet new esmamalhu enem

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Жыл бұрын

    እንደዚህ ሰራ ወዳድ ሰውችን አቅረብልን ለኛም ሞራል ይሆኑናል 👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @jesuslovesme7440

    @jesuslovesme7440

    Жыл бұрын

    True

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    @@jesuslovesme7440 demerign ehete

  • @melateworkmengesha7495
    @melateworkmengesha7495 Жыл бұрын

    ከዛሬ 15 አመት በፊት መስተንዶ ስሰራ ለመጀመሪያ ግዜ ትልቅ ቲፕ (75 ብር) የሰጠኝ። ታታሪ ጎበዝ ሰው አክባሪ ምርጥዬ ያራዳ ልጅ ነው። አሁንም ከፍ ከፍ በልልኝ ወንድሜ!

  • @betelihemkassa6441

    @betelihemkassa6441

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    እኛንም ከስደት ገላግሎን ታሪካችንን ይቀይርልን ፈጣሪ 🙏ጀግና ነሕ 👌👌

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @rahelmamo6197

    @rahelmamo6197

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @sb9658
    @sb9658 Жыл бұрын

    ኢሳያስን ማስታውሰው ከባንቢስ አጠገብ መሬት ላይ በአቡጀዲ ላይ ሲጽፍ ነበር It really remarkable work !well done

  • @RebeccaMoges-u7m

    @RebeccaMoges-u7m

    15 күн бұрын

    I remember diro seeing him do that on ETV yewetatoch program

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Жыл бұрын

    እኳን ለፂዮንማሪያም ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💚💛❤🙏

  • @fikofiko3987

    @fikofiko3987

    Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @goofygoofy3968

    @goofygoofy3968

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen enkune abero adarsen

  • @mekdestsegaye9825

    @mekdestsegaye9825

    Жыл бұрын

    Enkuan abro aderesen

  • @mereyimtube

    @mereyimtube

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/emZ_l9BwktGxmcY.html ሴቶች ተቀላቀሉን

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Жыл бұрын

    ኢሱ መልካም ሠው ከስንት ጊዜ በኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ልጆችህንም ፈጣሪ ያሣድግልህ ኢሣያስ ማለት ከራሱ አልፎ ሌሎች እንዲያድጉ የሚጥር ምርጥ የ34 ቀበሌ ልጅ ማራኪ እናመሠግናለን ስላቀረብክልን🙏

  • @abebahagose1810

    @abebahagose1810

    Жыл бұрын

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው ክበርልኝ! ምርጥ ዝግጅት ነው!!! አንደኛ!!! ኢሣይያስ ትልቅ ሰው! ትልቅ ሰው! ትልቅ ሰው!!! እረጅም እድሜ ለልጆችክ ኑርላቸው🙏✊ "ቦቲ" "ሸራ" "የዳርማር ጫማ" "በረባሶ" ❤

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Жыл бұрын

    እንዴት ትልቅ እባባል ነው ልጅነትየእዝመራ ጊዜ ነው ....እርጅና ደግሞ ያጨዳ ..... ስራንማክበር እዚህ ያደርሳል ዘመንህ ይባርክ ወንድምዬ 🤗

  • @mesi16-91

    @mesi16-91

    Жыл бұрын

    ልጅነት የለሰለሰ እርሻ ነው ወጣትነት የአዝመራ እርጅና የአጨዳ 👌👌👌❤

  • @almekteb7722
    @almekteb7722 Жыл бұрын

    በጣም ልክ ነው ቤተሰብ አካባቢ በጣም ነው የበደለን ለግርድና አረብ ሀገር ስንሄድ ልጄ ውጭ ናት ሶፋ ገዛች ኑ ቡና ጠጡ ።።። ሀገሬ ላይ ስሰራ አዋረድሽን ብለው ተሰድጄ እድሜዬን በሉት

  • @ejigeejige

    @ejigeejige

    Жыл бұрын

    አብሽሪ ወደፊት ማንያዉቃል

  • @elenilemma3019
    @elenilemma3019 Жыл бұрын

    ይህን ጀግና ኢትዮጲያዊ ባምቢስ መንገድ ላይ ማስታወቂያ ሲሰራ አውቀዎለሁ። You deserve more !

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 Жыл бұрын

    የሰራ ያድጋል ይለውጣል ወገኖቸ ከዘረኝነት ከክፋት እንውጣና እንስራ እራሳችንን ሀገራችን እንለውጥ

  • @emuhiba9188

    @emuhiba9188

    Жыл бұрын

    ትክክል ሰው ከስራ ይልቅ ወሬ ሆናል ስራው

  • @user-pi6vl2vd7c
    @user-pi6vl2vd7c Жыл бұрын

    yes በባለፈው ኮሜንት የፃፍኩት ይህን ነበር ። ከካሜራ ጀርባ ያሉ ሰዎች ወይም ከአርቲስቶች ውጭ ያሉ ሰዎችን የሚል ፅፌ ነበር ስላደረከው ደስ ብሎኛል ።

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Жыл бұрын

    ፈገግታው እንኩዋን ትህትና አለው። ጨምረህ እደግ የኔ ልጅ። ማራኪየ ዛሬ የበለጠውን አሳየኸን። እንወዳችሁዋለን።

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ሠው ከታች ሲነሳ ደስ ይላል 😍

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 Жыл бұрын

    የማያልፍ የማይመስልን ችግር አልፎ ከማየት በላይ ምንም የሚያስደስት ነገር የለም .... ከልጅነት እስከ እውቀት የማውቀው ወንድሜ ነው ... ቡሮ አንተ ትለያለህ ለብዙዎች ፈር ቀዳጅ ነህ በርታ ገና ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @ethiofunzone649
    @ethiofunzone649 Жыл бұрын

    ለዚህ እኮ ነው የምንወድህ ግዞ! ትችላለህ አባቴ! ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን እራስህን ጠብቅ፡፡ እሰኪ ግዞን ያላችሁ የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ

  • @temeselgetachew2278
    @temeselgetachew2278 Жыл бұрын

    ኦ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ እደዚህ አይነት ባለታሪክ በብዛት ቢቀርብ ጥሩ ነው !!!

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem Жыл бұрын

    ግዜ እንደዚህ ቁምነገር ምናገኝበት አስተማሪ ጀግና ሰው ሁልግዜ ብታቀርብልን🥰

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын

    እርጋታው በጣም ይገርማል ማራኪ እናመሰግናለን

  • @apall8110
    @apall8110 Жыл бұрын

    ጎበዝ ወንድሜ ሰው በጥረቱ ሲለወጥ በጣም ደስ ይላል ለሰነፋ ወጣቶች አርአያ ነክ እድሜና ጤና ይስጥክ ከነሙሉ ቤተሰቦችክ

  • @aregahegeassefa5685
    @aregahegeassefa5685 Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ልጅ ነው በተለይ ለአሁኑ ወጣት ትውልድ እናመሰግናለን የMaraki Weg አዘጋጅ

  • @tube2611
    @tube2611 Жыл бұрын

    ጀግና ወጣት ከሰራን እንለወጣለን🙏

  • @genetzuzu7477
    @genetzuzu7477 Жыл бұрын

    ድሮ የበአል ዝግጅት ላይ ተጋብዞ ነበር ያየሁት እጅግ የሚገርም ጀግና ወጣት ነው በተለይ አሁን ላይ ላሉ ወጣቶችና ታዳጊዎች ብዙ ይማራሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ከነቤተሰቦችህ ይስጣቹ ማራኪ ወጎች እናመሰግናለን

  • @zenebechmekete3353
    @zenebechmekete3353 Жыл бұрын

    በጣም የምታነቃቃ ልጅ ነህ በጣም ብዙ አስተምረኽኛል አመሰግናለሁ! አንድ ማስተካከያ ግን አባትህ የደርግ ሳይሆኑ የኢትዮጵያ ወቶአደር ነበሩ, የኔ አባት በንጉሱ ሐይለስላሴ ዘመን ወቶአደር ቢሆንም የኢትዮጵያ ወታር ነበረ. አንተን የፈጠረ መድሐኒያለም ይክበር ይመስገን!!!

  • @haymacookingstyle9533

    @haymacookingstyle9533

    Жыл бұрын

    ውዴ ደምሪኝ

  • @amitude6035
    @amitude6035 Жыл бұрын

    ለወጣቱ እንደዚህ አስተማሪ ሰዎችን ስለምታቀርብልን እናምሰናለንንንንን🙏🙏

  • @user-cf1yk7zv2g
    @user-cf1yk7zv2g Жыл бұрын

    አንተ የሰፈራችን ኩራት የባንቢስ ፈርጥ💪 የድንግል ማርያም ልጅ በስራክ፣በንሮክ፣ በሰው ፊት ሞገስ ይሁንክ🙏

  • @haymacookingstyle9533

    @haymacookingstyle9533

    Жыл бұрын

    ውዴ ደምሩኝ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Жыл бұрын

    ፈጣሪ የሁላችነንም ህይወት ይቀይርልን

  • @nardosbirhanu3001

    @nardosbirhanu3001

    Жыл бұрын

    🤲

  • @zinashshiferaw9288
    @zinashshiferaw9288 Жыл бұрын

    አሣያስ አንተ ጀግና ነህ ያንን ህይወት እኔም አልፌዋለሁ አንተ ጀግና ነህ እኔም እንዳንተው የወታደር ልጅ ነበርኩ ሕይወታችን በአብዛኛው ተመሳሳይ ነው አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ የተቀናጠ ኑሮ ባልኖርም እጅግ በጣም ደስተኛ የሚያደርገኝ ሥራ ላይ አለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይገባዋልና ጀግና ጀግና ጀግና

  • @user-yo7lq3mr7o
    @user-yo7lq3mr7o Жыл бұрын

    ጠንካራ ሰዉ ማየት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ግን የገበሬወችን ሙሉ ፕሮግራም እስክሰማዉ ጓጉቻለሁ 😄😄

  • @user-xu3th7rc1w
    @user-xu3th7rc1w Жыл бұрын

    ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድማችን ግዝሽ በጣም እናሰግናለን በርታልን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын

    ድንቅ ጎበዝ ጀግና ኢትዮጵያውያዊ ነህ. በተለያየ ችግር ተስፋ ለቆርጥን ስወች ካንተ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝነው እና እናመስግናለን

  • @birukhailu8664
    @birukhailu8664 Жыл бұрын

    ለየት ያለ ልምድ ነዉ ለወጣቱ -ስራ ፈጣሪና ንግድ የሚጀመረዉ የዳቦ ብቻ ሲቸግር አለመሆኑን ያስተምራል። thank u bro

  • @g.m.c.5113
    @g.m.c.5113 Жыл бұрын

    ኢሱዬ ዋናው ቁምነገሩ አንተን ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ ያላሳዩህን ሁሉ ልጆችህ ላይ አለመድገምህ ድንቅ መታደል ነው እውነት ልጆችህ እድለኞች ናቸው ካንተ መወለዳቸው ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ ይደጉልህ

  • @brainbuilders3957
    @brainbuilders3957 Жыл бұрын

    Esayas, Esayas the man. You are special man. You have been working on my banner & billboards; and you have contributed a lot from my business. You are not only a business man but also social philosopher. I felt special while I see you here. You deserve more than this.

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Жыл бұрын

    በእውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው ዝቅ ብሎ መስራት እንዴት ያስከብራል ወድማችን ኢሳይያስ ለኛም ተስፋ ነው የሰጠህን ከትንሽ መነሳት ትልቅ ቦታ እደሚደርስ ተምረናል በእውነት

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 Жыл бұрын

    ጤናውንና ፅናቱን ሰጥቶህ ለዚህ ያበቃህ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን። አንዳንድ 'አነቃቂዎች' ይህንን አይተው ቢነቃቁ ደስ ይለኛል።

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын

    ምርጥ አስተማሪ ነው ወይኔ ባላገር መቼ ይሆን የምትለቀው ግዜ

  • @Ethi912
    @Ethi912 Жыл бұрын

    አሁንም በርታ የስው ልጅ ጠላቱ ደሃ ሆኖ መቀረት እና ስይጣን ናቸው ደህነተን ማሸነፋህ ከፋጣሬ ጋር ክብር ለእሱ ይሁን

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Жыл бұрын

    በዚህ ስኪት ሰላየሁህህ ደስ ብሎኛል በበለጥ በብዙ ከፍታ እግዚአብሔር ያስቀምጥህ ሰው ሰርቶ ደክሞ ሲለወጥ ደስ ይላልል🙏🥰 በእርግጥ የዛሬ 15 አመት አካባቢ መሰለኝ የማውቅህ መናህሪያ እና ባንቢስ አካባቢቢ ስትሰራ አነሳስህ ያስታውቅ ነበር በ አዲስ የማስታወቂያ idea 💡 አምጥተህ ከተማውን በማስታወቂያ የተቆጣጠርከው ጊዜ

  • @helina3753
    @helina3753 Жыл бұрын

    ለምን እንደምታሳዝነኝ አላውቅም አስተማርከኝም አስለቀስከኝም አምላክ በስራ በጤና በብዙ እድሜ ይባርክህ ❤️🙏🏾

  • @thelordismyshepherd3714
    @thelordismyshepherd3714 Жыл бұрын

    You are inspiring for many. Our perspective and mind set about work needs to change. Thank you!

  • @solomonalemu8967
    @solomonalemu8967 Жыл бұрын

    ኢሱ አድናቂህ ነኝ በርታ ለብዙ ወጣቶች መልካም አርአያ ነህ ። ሰው በሰራው ሥራ ሲከበር ለአገር በረከት ነው። ሥራህ ብቻ ሳይሆን እንደበተ ርቱዕነትህና እርጋታህ ራዕይህ በራሱ አስተማሪ ነው። ማራኪ ወግ እንደ ስምህ በርታ ምርጥ ዝግጅቶችህ አስተማሪ ናቸው።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Жыл бұрын

    ለዚህ ያበቃህ አምላክ ይመስገን I am happy for you bro God bless you & your beautiful family 🙏🏽👏🏽👍🏽✊🏽🇪🇹

  • @selamawityiheyis290
    @selamawityiheyis290 Жыл бұрын

    ተባረክልኝ የኔ ጌታ በአካል አላቅህም ነበር ድርጅቱን ግን በጣም አቀዋለሁ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ የእናቴ ልጅ ወንድሜን ይመስላል 💚 ልጆቹን የመከረበት መንገድ እጅግ ድንቅ ነዉ! ሰዉ መሆን ሰዉነት ብቻ ሙሉነት ነዉ አዛኝቷን!

  • @addislij3053
    @addislij3053 Жыл бұрын

    What a beautiful, well spoken and humble man! While remembering exactly where he came from. He sounds very grateful and expresses that greatly with out bragging, also using it to glorify God in the process. I’m proud of you. Please look out for Ethiopia’s youth by a way of motivating them to take similar path in life. Thank you 🙏🏽

  • @arsemabamkaku3275

    @arsemabamkaku3275

    Жыл бұрын

    Dawit dreams lay kerebo neber. To motivate youngsters. Thank you 😊

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Жыл бұрын

    ከልጅነት ጀምሮ ሁላችንም እንዳንተ ለመስራት ብንጥር እሚደግፈን ብናገኝ የት በደረስን ነበር ...ጎበዝነህ አይገልፀውም...የገጠሩን ውሎ ለማየት ጓግቻለው

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Жыл бұрын

    ጀግና ምን ቃል አለው በርታ፡፡ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ሰቶህ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ፡፡

  • @z-gamer8211
    @z-gamer8211 Жыл бұрын

    ወንድ ነክ የምር እንደ ባርያ ስራ እንደ ንጉስ ትኖራልክ አይደል የሚባለው ወጣትነት ፈተና ነው ያንን ፈተና መወጣት ግን ለ ትልቅ ስኬት ያበቃካል😍😍😍😍❤❤🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Жыл бұрын

    አርቲስቶች ጋር ከ ምትሄድ እንደዚህ አነቃቂ ስኬታማ ወጣቶች ቤት ብትሄድ ጥሩ ነው

  • @jamilabibi8998
    @jamilabibi8998 Жыл бұрын

    ወርቅ የሆነ ወግ እናመሰግናለን በርቱ ማራኪሆች

  • @edenhgeberial9406
    @edenhgeberial9406 Жыл бұрын

    የድሮ ባልደረቦችን ቢረዳቸዉ ደስ ይላል በጣም ጠንካራ የሚያደርግ ሠዉ ነዉ

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z Жыл бұрын

    እንዳንተ ጀግና ያብዛልን ኢትዮጵያም እንዳንተ አይነቱን ነው ምትፈልገው ለብዙዎች ምሳሌ ትሆናለህ

  • @sgtyj1287
    @sgtyj1287 Жыл бұрын

    ጎበዝ ነህ ከመጀመሪያ አንስቶ በጣም ሰለማውቅህ ከረጅም ገዜ በሁላ በማየቴ i am happy to see you my bro be strong and stronger good luck my bro

  • @adanechbelay8734
    @adanechbelay8734 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ልጅ አሁንም ሰላም ጤና ....እድግ ....

  • @user-rx7gw2px8z
    @user-rx7gw2px8z Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @tsedey6121
    @tsedey6121 Жыл бұрын

    የእድገትህ ምክንያት ልፋትህ ብቻ ሳይሆን ስብእናህ ይናገራል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን!!!

  • @stevecool565
    @stevecool565 Жыл бұрын

    You so amazing person and you so humble I learn the best things from you brother tanks for sharing your experience . big respec

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Жыл бұрын

    እጅግ አስደናቂ ትምህርት ሰጭ ነው ። ህልምህን እውን ያደረግህ ጀግና ነህ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Жыл бұрын

    በእውነት በጣም ጎበዝነህ ኢሳያሱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ የአባቶች ልጅ ነህ በእውነት ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልክ ወንድሜ እንኳን አደረሳችሁ ፂዮን ማርያም የክርስቶስ ቤተሰቦች❤

  • @hlinaassefa3567
    @hlinaassefa3567 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ መማሪያ ታሪክ! ፕሮዲሰሮችና አዘጋጆች ይህን ታሪክ ፅፋችሁ ዶክመንተሪ ብትሰሩት ለብዙ ወጣት ኢትዮጵያዊያን በርግጠኝነት ጥንካሬና የህይወት ለውጥ ይሆናል!! " እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ልጆቿን ይባርክ"!

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 Жыл бұрын

    በጣም አድናቂህ ነኝ ይሄ ነው ያኝ ችግር ዝቅ ብሎ መስራት አንፍልግም ግን መስራት ያስከብራል እንጂ አያስንቅም በየስፍሩ ጫት እየቃመበየስፍሩ ስራ የለም ለሚሉ ወጣቶች አንተ ተምሴሌት ነህ በጣም የምክክር ኢትዮጵያ ዊ ነህ

  • @minasegirma1199
    @minasegirma1199 Жыл бұрын

    ኢሳያስ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው በስራ እንደሚለወጥ ማሳያ ምሳሌ ነው ባለፉት 12 አመታት በሚዲያዎች አይቼዋለሁ በቃ እንደዚ ቀለል ያለ ሰው ነው ባላለቀ እያልኩ ነው ያየሁት ፈጣሪ እድሜውን ያርዝመው🙏🙏🙏

  • @Fidel_Geez
    @Fidel_Geez Жыл бұрын

    ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደዚ አይነት ሰው ብዙ አብቅይልን 🇪🇹

  • @mahletzeleke3186
    @mahletzeleke3186 Жыл бұрын

    Amazing story appreciate my brother I was a customer for my wedding i printed from Esayas advertising big respect and when I listen his story so touching and I take lesson thank you keep up my brother wish u all z best in your future career 🙏🏻🙏🏻

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 Жыл бұрын

    በርቱልን ሀሬፍ ፕሮግራም

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Жыл бұрын

    ከአንተ መልካም ነገሮችን አግይቻለሁ አንደበቱ የተጋራ ሰው ባዳምጠው አይሰለችኝም ድጋሚ ይቅረብልን ብዙ ልምዶችን አግኝቻለሁ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Жыл бұрын

    ዋው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት በላብ አደግ ስወችን ያብዛልን

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 Жыл бұрын

    Wow what a good job ethics dedication 💪🏼💪🏼! I can’t wait for the new episode

  • @seuabduke7594

    @seuabduke7594

    Жыл бұрын

    Edeme le weyane

  • @betty8479
    @betty8479 Жыл бұрын

    ጀግና ነህ ወንድማችን ሰው ከሰራ ስኬታማ ነዉ የሚሆነው

  • @jonney235
    @jonney235 Жыл бұрын

    Wow amazing story!! He deserve recognition from the government because he is role model for million young people. Keeep up the good work brother!

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Жыл бұрын

    ዳቦ ስትል ገና ዳቦ ቤት ትዝ አለኝ, እያየንህ ለዚህ በመብቃትህ አሁንም እግዛአብሔር ከፍ ያድርግህ ልጆችህ ይባረኩ አንተን እየሰማሁ በሀሳብ ባንቢስ ሰፈሬን አስታወስከኝ.

  • @bezawitgirma9148
    @bezawitgirma9148 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ሰራተኛ ነህ እርግጠኛ ነኝ አብረውህ ጋዜጣ ሲሸጡ የነበሩትን የሆነ ነገር እንደምታረግላቸው

  • @afyatube78
    @afyatube78 Жыл бұрын

    He is brilliant ,all Ethiopian family should have too see this.

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ልጆችህንም ያሳድግልህ።

  • @ገሊላ
    @ገሊላ Жыл бұрын

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @seniyaheni8708
    @seniyaheni8708 Жыл бұрын

    በጣም ብዙ ለፉሁ እኮ ግን ለውጥ የለም ፈጣሪ ሲፈቅደው ነው ሁሉም ብቻ ተመስገን ነው!!!!

  • @ruhamaaklilu7766
    @ruhamaaklilu7766 Жыл бұрын

    Such a great inspiration!! Keep up this good work Maraki weg!👏👏👏👏🙌

  • @user-wl9pi7er5o
    @user-wl9pi7er5o Жыл бұрын

    የሚገርም አስተማሪ የተኖረ የተተገበረ ታሪክ ደስ ሲል. ግዜዋ አንተም ተባረክ አስተማሪ ኘሮግራም ስለምታቀርብ

  • @demelashgeberemarime9255
    @demelashgeberemarime9255 Жыл бұрын

    የኢሳያስ ታሪክ በጣም ደስ ይላል ግን ኢንተርቪው ላይ ከ200 ብር የመጀመሪያው ስራ ገቢው በሗላ ባንድ ጊዜ ወደ 400 ሺ ብር እቁብ እና ወደመኪና ወይም ማሽን ወደሚል ከራስ ጋር ግጭት ገብቷል እና ከዛ በሗላ ስራው መጉረፍን ሳይተርክልን ስለቀረ ለኔ ወይም ተርኮት እናንተ አይሆን ቦታ ላይ ቆርጣችሁታል ምክንያቱም ብዙ ወጣቶች ከሱ ሊማሩበት ይችላሉና ስታቀርቡ ወይም ስትጠይቁ ሙሉ ቢሆን መልካም ነው ::

  • @nuhaminhailu9544

    @nuhaminhailu9544

    Жыл бұрын

    በጣም ትክክል

  • @mickeydi
    @mickeydi Жыл бұрын

    Amazing!! Proud of you bro 👏👏 keep on keeping on loved it 💚💛♥️🇪🇹🙏

  • @eleniwoldemel4221
    @eleniwoldemel4221 Жыл бұрын

    አንተ ምርጥ የስራ ሰው ነህ ደንበኞችንም የምታስተናግድበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው፡፡እኔ ያዩህ የመስሪያቤት ቦንድ ለማሰራት መጥቼ ነው፡፡ በርታ፡፡

  • @liyumedia-9430
    @liyumedia-9430 Жыл бұрын

    ለእኔ ጀግናዬ ነህ የብዙ ወጣቶችን ጥያቄ መልስ ነው የመለስከው እናከብርሀለን ምረጥ ኢትዮጵያዊ

  • @YD-Tube
    @YD-Tube Жыл бұрын

    አሁንም እግዚአብሔር ያክብርህ ትልቅ ትምህርት ነው ለሚገባው ሰው ጊዞዬም እናመሰግናለን 🙏🏾

  • @user-kk1qh8ie6m
    @user-kk1qh8ie6m Жыл бұрын

    ኢሳያስ አስተዋይ ጎበዝ ታጋይ... በተለይ ለኛ ለወላጆች ብሎም ለልጆቻችን አስተማሪ ዬሆነ የሂወት ታሪክ ❤️ ልጆችህ በአንተ ይኮራሉ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @bettertogether9954
    @bettertogether9954 Жыл бұрын

    So motivated... Thanks brother!

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Жыл бұрын

    ጓበዝ ነህ በርታልን ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Жыл бұрын

    ኢሡዬ ዶክመንተሪ ይሠራልን ታሪክህ የብዙ ወጣቶችን ህይወት ይቀይራል 🙏

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ስኬትህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ቀሪው ዘመንህን ይባርክ የልብህን መሻት ይፈፅምልን ወንድሜ 🙏

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia Жыл бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚልነው እግዚያብሄር አሁንም አብዝቶ ይባርክኽ

  • @frehiwotdesta764
    @frehiwotdesta764 Жыл бұрын

    በእውነት የጀግኑችጀግና ነህ በእውነት ቃላት እጠሪኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይትልድ እራያ ነህ !!!!

  • @user-hs1qm8uj9g
    @user-hs1qm8uj9g Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን የእውነት በጣም 🙏💞💞💞💞

  • @eyerusalemfantaye4899
    @eyerusalemfantaye4899 Жыл бұрын

    ይበልጥ አከበርኩክ።ስራወዳድነትክ ለትንሹም ለትልቁም ያለክን አክብሮት አይቻለሁ።ትልቅ ስም ያለው ድርጅት እንዳለክ እናቃለን አንተ ግን ወጣት ነክ ገና ብዙ የመስራት ወኔ አለክ እዚህ እስክትደርስ ድረስ ያሳለፍካቸው ውጣ ውረዷች በጥቂቱም ቢሆን የነገርከን በጣም ግን አስተማሪዎች ናቸው።ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ ፈጣሪ ስራ እና ቤተሰብክን ይባርክ።

  • @mimidires4954
    @mimidires4954 Жыл бұрын

    Amazing person! Highly motivating!!

  • @eyerusfeker7351
    @eyerusfeker7351 Жыл бұрын

    የልጁ ህይወት በጣም አስተማሪ ነው አንተም ጎበዝ ነህ ግን እንደአስተያየት ኘሮግራሙን ባትቆራርጥብን በሁለት ክፍል ብታሳየን ጥሩ ነበር

  • @zeusapollo6787
    @zeusapollo6787 Жыл бұрын

    አንተን እውነተኛ የአብርሃም የይስሐቅ አምላክ ይባርክህ አንዳንድ ሰዎች የውስጥ ማንነትህን አይረዱህም Bro you are smart

Келесі