Maraki Weg

Maraki Weg

Welcome to Maraki Weg, where we explore extraordinary stories of heroes!
The name translates to in Amharic something "Interesting"
The channel was simple yet profound: create a platform where people from all walks of life could share their stories, weaving together the rich tapestry of human experiences.

Join us on this heartfelt journey. Subscribe and be part of our family as we celebrate the human spirit, one story at a time.
Contact us +251900394646

Пікірлер

  • @mekdesashenafi8301
    @mekdesashenafi830128 минут бұрын

    የሚገርም ህይወት እና አስተሳስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrostesfaye4153
    @tewodrostesfaye415353 минут бұрын

    ለ 10 ሰው ሰብስክራይብ አስደርጌአለው በጣም ገራሚ እንግዳ ነበር ትልቅ ትህምርት ነው ያገኝውት

  • @gizachewmelak9371
    @gizachewmelak937159 минут бұрын

    በእውነት እንዲህ አይነት ደጋግ ሰዎችን እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ruttasew2231
    @ruttasew2231Сағат бұрын

    yene widoch❤❤❤🎉

  • @alnasr9224
    @alnasr9224Сағат бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403Сағат бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያውያን ዘራችው ይብዛ

  • @hannachaka6723
    @hannachaka67232 сағат бұрын

    ትልቅ ነገር ተናገርክ እውነት ነው እግዚአብሔር የያዘው ትዳር ይዘልቃል ሳያችሁ የኔን ታሪክ የምታወሩ ነው ሚመስለኝ እኔና ባሌ በዚህ መንገድ አልፈን እግዚአብሔር ጥንካሬ ሆኖን ጌታን መካከለኛ አርገን ዛሬ ሁሉም አልፎ 20 ዓመት ሆኖናል እግዚአብሔር በ3 ልጆች ባርኮናል ዛሬ በትኩስ ፍቅር እየኖርን ነው

  • @hannachaka6723
    @hannachaka67232 сағат бұрын

    እውነተኛ ፍቅር 🥰🥰🥰🥰 በጣም ደስ ትላላችሁ እንዲህ አይነት ፍቅር በጠፋበት ዘመን እናንተን ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ አብራችሁ አርጁ! ከእግዚአብሔር በስተቀር በመካከላችሁ ማንም አይግባ ትዳራችሁ በእግዚአብሔር ይገመድ ጌታ በብዙ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu51862 сағат бұрын

    Wow this young generation is very smart its amazing....anyways I like them...keep shining dears❤❤

  • @djangot1381
    @djangot13812 сағат бұрын

    Camera man በጣም መማር ያስፈልገዋል በጣም የወረደ editing እና መንቀዥቀዥ ትኩረት ይሰጠው ::

  • @milenetecha59
    @milenetecha593 сағат бұрын

    yene konjo setameri weyyyy konjiye mist konjye erguzitttttttttttttttttttttt

  • @redeitselemon216
    @redeitselemon2163 сағат бұрын

    Fetari yasdglik ❤❤❤

  • @hawiofficialtube5738
    @hawiofficialtube57384 сағат бұрын

    የራሴን ታርክ ምሰማ ነዉ የመሰለኝ እኛም በጣም ልጆች ሁነን ነዉ የተዋወቅ ነዉ ምንም ነገር የለንም ካፌ ሂደን አንድ ሻይ ለሁለት እንጠጣ ነበር ዛሬ ግን እሄ ሁሉ አልፎ ጥሩ ኑሮ እግዚአብሔር ሰቶን እየኖርን ነዉ

  • @melakudulla4313
    @melakudulla43135 сағат бұрын

    የሀበሻ ወንዶች ግን መውለሽለሽና መልመጥመጥ ማቆምና ወንድ ወንድ መሽተት ያለብን ይመስለኛል

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew32075 сағат бұрын

    ተባረኩ❤❤❤

  • @keedandalnaradan3148
    @keedandalnaradan31485 сағат бұрын

    እመ ብረሃን በሰላም ትገላግልሸ ስወፍር ደግሞ እምር አለባት🥰

  • @almazalmi-ty1fg
    @almazalmi-ty1fg6 сағат бұрын

    Yene konjiye

  • @Birikti
    @Birikti6 сағат бұрын

    ኧረ ተዉ። ለሄኖክ እዘኑ

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s7 сағат бұрын

    ምግብ እየበላችሁ ቃለ መጠየቅ ክብር እንስጠው እንጂ ወገኖቼ ጥሩ አይደለም የምር እመቤቴ ትቅረብሽ ማማዬ እኔም ስትዋራጩ ሳያቹ እንዴት እንዴት ነው የምርጋቸው እላቹ ነበር😀እንዲህ ረጋ ያላቹ አይመስለኝም ነበር ለሁሉም መጨረሻቹ ያሳምርላችሁ ውዶቼ

  • @muluberhantsegay6643
    @muluberhantsegay66438 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem38678 сағат бұрын

    Tebareku ❤❤❤❤❤

  • @Nafnatii
    @Nafnatii9 сағат бұрын

    Wow❤❤❤

  • @embagg6318
    @embagg63189 сағат бұрын

    በያልቅ ሚያስብል interview 😊❤

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j9 сағат бұрын

    23 ነው 8 አመት በፍቅር አላችሁም

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove869010 сағат бұрын

    Betame yemetameru chewa couple bezihu ketelubete lga respect selalchehu enwodachehulen betame lihaya samiya lvu more guys ❤❤❤❤❤

  • @user-km9jn4ig9c
    @user-km9jn4ig9c11 сағат бұрын

    WWOOWW ❤❤❤❤❤

  • @amrududo2982
    @amrududo298211 сағат бұрын

    ጎበዝ በደንብ ገለፅከው

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr11 сағат бұрын

    የኔ ውድ እመብርሐን ትዳብስሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helengebrehiwot6363
    @helengebrehiwot636311 сағат бұрын

    Beautiful couples. God bless you both 🙏🙏🙏

  • @Maraki-cg3km
    @Maraki-cg3km12 сағат бұрын

    Aslekesachehugn ene kemejemeriya jemro abriyachu new yemexahut ena endet des endalegn kalat yelegn love you guys and ken endemagegnachu I hope ❤️

  • @javiyeminilik2339
    @javiyeminilik233912 сағат бұрын

    audio tirat yinurewu , andandu yastegabale , meshageriya melekitochu yasdenegetalu leslasa ena ke programu menfese gar leslasa yehunu enji surprise bayhonu, ke wogeb betach akrabiwu bayewotater relax yalu libsoch yemarikalu thanks selemodewu new bizu yawerahut

  • @nishanraday7062
    @nishanraday706212 сағат бұрын

    አስተዋይ ባልና ሚስት እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @javiyeminilik2339
    @javiyeminilik233912 сағат бұрын

    mirt program berta

  • @hnuhabeshawit
    @hnuhabeshawit12 сағат бұрын

    Wow amazing ❤❤❤❤❤❤

  • @Judi533
    @Judi53312 сағат бұрын

    Betam nw metamrut ❤❤

  • @comceill6635
    @comceill663513 сағат бұрын

    Setameru weyena sewedachawe❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc13 сағат бұрын

    ሊ ግን ባልሽ ግን ዉብ ነዉ መልኩን አይደለም የምልሽ አስተዋይነቱ በሳልነቱ እኔ የወንድ ልጅ መልኩና ዉበቱን የምለካዉ በሀይማኖቱ በወጣትነቱ ፈሪሀ እግዚአብሔር ካለዉ በጣም ዉብ ነዉ ሊ አንች መብሰል አለብሽ በሀይማኖትሽ በርቺ እሱ እንደሚፀልየዉ አንች ልትፀልይ ይገባል። እሱ ገብቶታል በቃ ባልሽ ጋ በብዙ በረከት በፍቅር ማርጀት ከፈለክሽ ወደ ፈተና እንዳትገቡ የፀሎት ጊዜ በቀን ሁለት ጊዜ ይኑራችሁ።

  • @jerrymk1641
    @jerrymk164114 сағат бұрын

    She's is so quiet

  • @user-jy4nl5bq5u
    @user-jy4nl5bq5u14 сағат бұрын

    ማህተብ አርጉ በናታቹ ❤❤❤

  • @mengistuyilma912
    @mengistuyilma91214 сағат бұрын

    Waweeeeeeeeeeer

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc14 сағат бұрын

    ከ እስክሪን ዐይን ቡዳ ይጠብቃችሁ ዘንድ የጋራ የፀሎት ቦታና ጊዜ ጠዋትና ማታ ይኑራችሁ ልዮ ባልሽ አስተዋይ ስለሆነ ይሄን የቤት ስራ አንች ስሪ ሴት ልጅ ብልህ ናት። keep your ትዳር

  • @genethabte2328
    @genethabte232814 сағат бұрын

    Ewnetem mirte anat

  • @Sintayehubelew-pb4rz
    @Sintayehubelew-pb4rz14 сағат бұрын

    በጣም ነው የማከብረው ነው