ሩቅ አይደለም! እግዚዓብሔር መንገድ አለው!

እስካሁን ያልታዬ አዲስ የኮሜዲያን እሸቱ አነቃቂ ቪዲዮ በማራኪ ወግ ከጋዜጠኛ ግዛቸው አሻግሬ ጋር።Comedian Eshetu's new motivation video with journalist Gizachew ashagrie #gizachewashagrie#lifestyle

Пікірлер: 105

  • @marakiweg2023
    @marakiweg20234 ай бұрын

    ሰብስክራይብ ስላደረጉ እናመሰግናለን!

  • @Haymibura

    @Haymibura

    4 ай бұрын

    እኔን ቅጠረኝ

  • @merit2434

    @merit2434

    4 ай бұрын

    i want for you your assistant bzu gize vidiohn slmay dmo ke ante ga msrat its so simple yaw yhen text stay mels etbkalew

  • @Sariy177
    @Sariy1774 ай бұрын

    ይሄን የምትመለከቱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @ShemmaTUBE1

    @ShemmaTUBE1

    4 ай бұрын

    Amen Sariye ❤❤

  • @felagushayisa359

    @felagushayisa359

    4 ай бұрын

    Ameen

  • @samsomtesfa

    @samsomtesfa

    3 ай бұрын

    Amen

  • @yarebehagrSitohemidiya
    @yarebehagrSitohemidiya4 ай бұрын

    ያረብ ሀገር ያሉ እህቶች የዩቲውበሮች ድምቀትናችሁ ለራሳችሁ ላይክ ፈጣሪየደመቀ ኑሮይስጣችሁ ለድካማችሁ ማስረሻ

  • @ShemmaTUBE1

    @ShemmaTUBE1

    4 ай бұрын

    በጣም ትክክል እህቶቻችንን በlike ❤❤❤

  • @user-zc7pl9py2w

    @user-zc7pl9py2w

    4 ай бұрын

    አሚን ❤

  • @user-zc7pl9py2w

    @user-zc7pl9py2w

    4 ай бұрын

    ዊይና ሀቢቢ አድናቂህ ነኝ

  • @user-tq6qm5xe7c

    @user-tq6qm5xe7c

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜ እግዚአብሔር ያክብርህ ወድማችን

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @Samitube0
    @Samitube04 ай бұрын

    እወነትም እግዚአብሔር ይረዳናል ተስፋ አንቁረጥ ወገን 👐👐

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment4 ай бұрын

    ጀግናዬ የምለው ሰው እሼ..😍

  • @user-wk8fk9ee5r
    @user-wk8fk9ee5r4 ай бұрын

    እጅግ በጣም አስተማሪ መልእክት ነው በርታ ወንድማችን

  • @firiyefiriye8410
    @firiyefiriye84104 ай бұрын

    እግዚአብሔር ስላንተ (ስለሁሉም )ይመስገን

  • @Seble67
    @Seble674 ай бұрын

    እሽየ ከሁሉም ከሁሉም በወሬወችህ መሃል ስለእግዚያብሔር ቃል እምትናገራቸው ቃላቶች ይገዙኛል🥺🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @meronyohanes4421
    @meronyohanes44214 ай бұрын

    I do really appreciate your hard work. You're such a wonderful man helping so many people. I don't agree with you saying that people shouldn't sleep that's totally wrong.

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10594 ай бұрын

    እሼ እና ግዞ በጣም ነው የምወዳችሁ::

  • @HAQTECH655
    @HAQTECH6553 ай бұрын

    በጣም አስገራሚ ሰው ነው እሸቱ መልካም ሰው ነው እንወደዋለን ። ማራኪ ቸባረክ ። በስደት ላላችሁ ለሀገራችን ያብቃ ሀገሬ ሰላም ትሁን።

  • @edneasafat3201
    @edneasafat32014 ай бұрын

    ወጣት የሆናችሁ ሁሉ ተመልከት ❤❤

  • @user-dd9ip6rc9s
    @user-dd9ip6rc9s4 ай бұрын

    እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh44854 ай бұрын

    እሸቱ እሄ ቤት ተመችቶሃል ይመችህ ያተን ሰኪት ሃገር ገብተን መሰራት ለምንፈልግ ሁሉ እግዚአብሔር ያድለን🎉❤🙏

  • @georgem.s1611
    @georgem.s16113 ай бұрын

    እግዚአብሔር

  • @NahomFonti_live1
    @NahomFonti_live14 ай бұрын

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ❤

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso40324 ай бұрын

    በጣም እስተማሪ ነው እሼ ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ❤️❤️❤️

  • @emekulutube7135
    @emekulutube71354 ай бұрын

    ዓላማችን የተዘጉ ቤተክርስቲያን ማስከፈት ነውና subscribe ማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ 🙏

  • @hiwottemtime7188
    @hiwottemtime71884 ай бұрын

    First person to comment eshe yesew lik❤❤

  • @user-vl1gp2zp9r
    @user-vl1gp2zp9r4 ай бұрын

    Your mind set gold definitely I can see you have read some wise books. Good for you impressive

  • @user-jz8uc5dm7o
    @user-jz8uc5dm7o4 ай бұрын

    We love eshe

  • @birukbima1365
    @birukbima13653 ай бұрын

    ጌታን ግዜ ካንተ ጋር የመስራት ፍላጎቴ ዘጭ ነበር ግን ሳልነግርክ ዛሬ ይሄን ስሰማ ገረመኝ።ሁሌም እከታተልሃለው በለውጥህ በጣም እደሰታለው ከዚ በላይ ይገባሃል።

  • @seidaab357
    @seidaab3574 ай бұрын

    አላህ ሲሰጥእጅ ስለተለፋ አይደለም

  • @baniaychu7478
    @baniaychu74784 ай бұрын

    እሼ መልካም ሰው❤❤😂🎉🎉

  • @amanmatebie5147
    @amanmatebie51474 ай бұрын

    Wow--Eshie

  • @TiruMekonene-yi1tx
    @TiruMekonene-yi1tx4 ай бұрын

    እኔ በእምነት ብዙ ነገሮችን እሰራለሁ የውል ሰው አይደለሁም የሚገርመው ግን አንድም ሰው በቃሉ አይገኝም ገንዘቤንም ጉልበቴንም ጊዜየንም ነው ያሳጡኝ ሁሉም ለበጎ ነው አንድ ቀን እንግዳህ እንደምሆን አምናለሁ ግዝሽ

  • @henokabebe1352
    @henokabebe13523 ай бұрын

    እሼ የውነት የትጋትና የስኬት ምሳሌ እኮ ነሽ 🙏

  • @Someone12326
    @Someone123264 ай бұрын

    Wooow

  • @alexethioentertainment
    @alexethioentertainment4 ай бұрын

    ውዶች ደሞዝ ሊበቃኝ አልቻለም😢😢 ቤቴ እየገባችሁ አበረታቱኝ።

  • @user-kx6hm3zp9d
    @user-kx6hm3zp9d4 ай бұрын

    ዛሬ አደኛ ነኝ😂❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp4 ай бұрын

    ከልብ እናመስግናለን ወንድሞቻችን

  • @MeronAb7271
    @MeronAb72714 ай бұрын

    ❤🎉❤

  • @atkeltnigusu7065
    @atkeltnigusu70654 ай бұрын

    eshe selante mesemat hulem yasedesetegnal fetari yetebekeh

  • @Nibe791
    @Nibe7914 ай бұрын

    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እይምሮያ ሊፈነዳ ነው

  • @BettyHussen

    @BettyHussen

    4 ай бұрын

    አይዞሽ አይምሮን የሚያልፍ የጌታ ሰላም ይብዛልሽ ቆንጆ እግዛብሄር ያደረገልሽን መልካም ነገር ሁሉ ነብስ ካወቅሽ ጀምሮ ቁጠሪው እውነት ነው የምልሽ ሂወትሽ በምስጋና ይሞላል ጭንቀቱ ይጠፍል ልምዴን ነው የጋራሁሽ❤

  • @44-dr9eu

    @44-dr9eu

    4 ай бұрын

    Ayizosh

  • @user-wv5mx7wy1s

    @user-wv5mx7wy1s

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ❤

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    4 ай бұрын

    ምነዉ እማ😢😢

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    4 ай бұрын

    Menew yene ehte ayzoshe 😢😢😢

  • @user-dv5oy5fx7x
    @user-dv5oy5fx7x4 ай бұрын

    Geza be 16 dekika Eshan makereb yekebdale please arife seate wesede endegena akerebelen

  • @user-gz1jg8ks2g
    @user-gz1jg8ks2g4 ай бұрын

    አው ወረቀት ምንም አይሰራም ምክንያቱም እኔ ኤዲቲኢንግ እችላለው ግን ወረቀተት የለኝም

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu35434 ай бұрын

    እሼ❤❤❤❤

  • @Kalyimsh
    @Kalyimsh4 ай бұрын

    pls part 2

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye93194 ай бұрын

    Both of them are the special ones!!! Yedengel Marryam legee abezeto zemenachun Ken family yebarkelachu amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Gela-bg2it8qk6g
    @Gela-bg2it8qk6g4 ай бұрын

    እኔ ደግሞ 3ኛ ክፍል እያለሁ እየሰራሁ ራሴን የማስተምር አንዲት ትንሽየ ልጅ ነበርኩኝ እሼ ለወራክ እፈልጋለሁ በ email መልእክት አስቀምጬ ነበር ምናልባት መልእክቱ ከደረሰህ

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn61884 ай бұрын

    የአሼእናየግዝሽአድናቂወችየትናችሁሁለትምርጦችእኳንደህናመጣችሁ❤❤❤❤

  • @lanteTV1
    @lanteTV14 ай бұрын

    15:17 🤙🏻✌️

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u4 ай бұрын

    የእሼ አድሱ ኮሜድ ለምድነው ከቀን ቀን የሚጨምረው እደ ደረሰ ብየ ስጠብ ከዛ ቀን ይጨምራል😂😂❤

  • @girumgosheme2212

    @girumgosheme2212

    4 ай бұрын

    😊😢❤❤

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago24844 ай бұрын

    ግዛቸው አለ እና ኢሸቱ እባካችሁ አኑሻ ቱይብ ተባበሩት የሚደገፍ ልጅ ነው ደግፉት

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m4 ай бұрын

    አብሶ በዚህ ሰአት ውል አስፈላጊ ነው

  • @amenassefa4979
    @amenassefa49794 ай бұрын

    1

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan3 ай бұрын

    ይቀጥላል ወይ እሼ አንደኛ 😎

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f3 ай бұрын

    ጥረህ ግረ ብላ የእውነት ገና እኛ አገር ተሰደንም አልገባንም ህይወት አይቁምም

  • @bestebeste9913
    @bestebeste99134 ай бұрын

    ምርፕ ስው አሹ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica50083 ай бұрын

    እግዚአብሔርን ብር መቼ ነው ያገኜኸው የሚለው ጥያቄ ተገቢ ነው። እኔ ዩኒቨርሲቲ ተመርቄ ደመወዝ እስከሚሰጠኝ ምንም ብር አላገኜሁም። በትክክል ይሰራል ጥያቄው

  • @lensashelm3901
    @lensashelm39014 ай бұрын

    Ishe ya sira filagotih betam dasiyilal gin mangist semayet rasin bamawatar sayihon bandu bakiristos sira bicha new.

  • @abrahammulugeta4940
    @abrahammulugeta49403 ай бұрын

    ይሄ የድል ጉዳይ ነው።

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet1234 ай бұрын

    eshe kmtl

  • @Kalielu
    @Kalielu3 ай бұрын

    Model Hayat A🎉hmedin akiribiln please

  • @user-or5rg9vp1i
    @user-or5rg9vp1i4 ай бұрын

    Mere lekeh atenda

  • @MNdere7424
    @MNdere74244 ай бұрын

    Dear Eshetu, Sharing your experience is very fantastic. I believe most people learn from your experience. However, I do not agree some of your point and scientifically also not correct. Enough sleep does not stop you from success. Lack of enough sleep leads to huge health issue. It is not good to encourage people to sleep to be successful. If you are using your active time effectively, you can be successfully without losing enough sleep. I hope you make correction on this advise. I really appreciate your handwork .

  • @uhmmmmmmmmmm1998
    @uhmmmmmmmmmm19983 ай бұрын

    Ye rophnan bet pls

  • @merit2434
    @merit24344 ай бұрын

    enen ketrg assistance lhun

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z4 ай бұрын

    ብርክ በሉልኝ ወንድሞቼ

  • @teg22345
    @teg223454 ай бұрын

    Ye ethio hezb walk ayewdem letenish mengd 🚕 taxi yefelgal😮

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye19863 ай бұрын

    ወንድሜ እሼ ተሳስተሃል ሰው መንግስተሰማይን ለመውረስ ተሰቃይቶ እራሱን አስርቦ ወይም እራሱን አጎሳቅሎ በራሱ ጥረት ወይም በስራችን አይደለም፣ እንደዚያማ ቢሆን ኖሮ ሰው በራሱ ስራ ጥረት ገነት መግባት ቢችል ኖሮ ክርስቶስ ወደዚህ አለም መጥቶ መሰቀል ባላስፈለገው ነበር መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚል ሰው የሚጸድቀው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው እንጂ በስራችን ጽድቅ የለም፣ ጽድቅን የሰጠን አምላክ እራሱ ሰው ሆኖ እራሱን አዋርዶ ሞቶ ሞትን ድል ነስቶ እኛን ከዘለዓለም ሞት ነጻ አወጣን፣ ይህንን ደህንነት ማንም በምንም ገዝቶ ወይም የፈለገውን ዋጋ ከፍሎ ሊሰጠን አይችልም፣ ስለእኛ ዋጋ የከፈለው ኢየሱስ ብቻ ነው፣ ጥሩ ስራ በመስራት ገነት ቢያስገባ ኖሮ ሌሎች ሀይማኖቶች በክርስቶስ የማያምኑ እኮ ብዙ ጥሩ ጥሩ ስራ ይሰራሉ እኮ ታዲያ እነዚህ በክርስቶስ የማያምኑ መንግስተሰማይን መውረስ አይችሉም። ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱሳችን የሚለው “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36 ‭ሮሜ 3:20 ሕግን በመጠበቅ ማንም በእርሱ ፊት ጻድቅ ነው ሊባል አይችልም ስርአትን በመጠበቅ ማንም ሊድን አይችልም መዳን ያለው ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ሲያምን ብቻ ነው

  • @kalfilms-n9t
    @kalfilms-n9t4 ай бұрын

    ፊልም ለምትወዱ subscribe እያረጋችሁ

  • @Yegnatube50000
    @Yegnatube500003 ай бұрын

    እሸቱ ፈጠራ ጀመርሽ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic52854 ай бұрын

    በመስራት አምናለው ኢትዮ ግን ደላላው አጭበርባሪው ሌባው ሙሰኛው የጠቋዩና የመተተኛው ብዛት

  • @sabrinayrus3441

    @sabrinayrus3441

    3 ай бұрын

    መተቱ በምነትሺ ጠካራ ከሆንሺ የከሺፋል እቴ ዋናው እምነት ጥንካሬ ንጹህልብካለ ፈጣሪ ይረዳናል

  • @tss6396
    @tss63963 ай бұрын

    በዚህ ምድር ተልቁ ሰኬት ከሚመጣው የዘላለም የሲኦል ቀጣት ማምለጥ ነው። ማምለጫውም ኢየሱስ ነው!!

  • @user-yc4xf8cv5y
    @user-yc4xf8cv5y4 ай бұрын

    ጉራ ብቻ 😂😂😂😂😂

  • @beshahgizaw
    @beshahgizaw4 ай бұрын

  • @Yegnatube50000
    @Yegnatube500003 ай бұрын

    @yegnatube34

  • @user-cu5mz3xj7n
    @user-cu5mz3xj7n4 ай бұрын

    1

Келесі