'' 70 ሱፍ ሳይሆን 70 ፋብሪካ ነው ያለኝ ! '' | ምንቴ ቢሊየነር | ማብሪያ ማጥፊያ

Музыка

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#mabriyamatfiya
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 106

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 Жыл бұрын

    ጠያቂው ስማማ ባለሀብቱ በጣም ጠቃሚና ትክክለኛ ነገር ነው እየነገረህ ያለው ከአፍህ የሚወጣው ነገርን ነው እውነተኛ ህይወትህ ላይ የሚፈጠረው አንተ ዝም ብለህ ትስቃለህ ከሰውየው በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገር አንተም እኛም ተመልካቾችህም መማር እንችል ነበር ግን በየት በኩል ለሌላ ጊዜ የቤት ስራህን ሰርተህ ና የኛንም የተጠያቂዎችህን ጊዜ አታቃጥልብን እባክህ

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 Жыл бұрын

    ወይ ጥያቄ አልጠየቅከው ወይ አፍህን ዘግተህ እንዲያጫውተን እድል አልሰጠህው......ጠያቂው...እስቲ ረጋ በልና ቪዲዮህን ቤት ሆነህ ተመልከተው

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Жыл бұрын

    ላጲሶ በጣም ትቅለሠለሳለህ አንተ ራስህ ተጠያቂ መሠልክ ቆ ፍጠን ያልክ ጋዜጠኛ ሁን ይህ ያህል ብር አታምልክ ብር እዲሠጥህ እየለመክ መሠልክ

  • @ruthseyoum9530
    @ruthseyoum9530 Жыл бұрын

    አይ ላጲስ ምነው ጥያቄ ሁሉ ጠፋብህ? ምንም እኮ አልጠየከውም ያሳፍራል አፍህ ሁሉ እኮ ተሳሰረ ምንም አላስወራ ቢልህም በጋዜጠኛ ዘዴ ተጠቅመህወደ ጥያቄና መልስ መስመር መውሰድ አልቻልክም በልጠህ መገኘት ነበረብህ አንተ በሙያህ በዘርፍህ ይህን ቪዲዮ ደግመህ ደግመህ እየውና ብዙ ትምህርት ውሰድበት

  • @banchihailu2976

    @banchihailu2976

    Жыл бұрын

    ብድር አለበት ልዛ ነው

  • @banchihailu2976

    @banchihailu2976

    Жыл бұрын

    ላፒስ ግን ዛሬ ከ life of Abel interview ለይቼ ውል ይህም እኝ እንዳልክ ጨረስከው። ይሄን ሰው ደግመክ ጋብዘውና ምን ምን እንደሰራ ምን እምነት ፈተና እንደገጠመው ምናምን ጠይቅልን ዝም ብለህ አታግጥ

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    Жыл бұрын

    ያለመዘጋጀት ውጤት!😊

  • @banchihailu2976
    @banchihailu2976 Жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ምንነት ለምን ሲያወራ እንደማይ ዛሬ ገባኝ። በአስተሳሰብ ብዙ ጥሎን ስለሄደ ነው

  • @abdomuktar5271
    @abdomuktar5271 Жыл бұрын

    ትልቅ እንግዳ ይዘህ ሙሉ ስሙን እንኳን አላስተዋወክም ቀሽም ነህ

  • @elroe4069
    @elroe4069 Жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንዲ ነው ሀብትን ቀለል አድርጎ ማየት

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Жыл бұрын

    ብዙ ጥያቄ ትጠይቀዋለህ ብዬ አስቤ ነበር ምንም ሳጠይቀው ፕሮግራሙ አለቀ ሲገርም

  • @27forlife
    @27forlife Жыл бұрын

    please when you present wealthy people ask them questions that teach young people some business knowledge . stop this how much money you have, or watches and suits type of questions no one learns from that.

  • @tirsitgebeyehu
    @tirsitgebeyehu Жыл бұрын

    እሄን ሰዉ ዛሬ ገና ማየቴ ነዉ ያዉ እኛ ብዙ እዉቀት ያላቸዉን ሰዎች ቦታ አንሰጣቸዉም

  • @felanatube
    @felanatube Жыл бұрын

    ጠያቂው እንዲህ አይነት አስተማሪ አስተሳሰብ የሚሠጥ እንግዳ ስትጋብዝ የምትጠይቀውን ጥያቄ ብትዘጋጅ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ የግል አስተያየቴ ነው።

  • @ahmedmohe5151
    @ahmedmohe5151 Жыл бұрын

    ለ ጥያቄ አልተዘጋጀህም ለጲስ ?

  • @gethun9236
    @gethun9236 Жыл бұрын

    Good idea bro be strong I like ur last message

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 Жыл бұрын

    ምንቴ ምርጥ ሰው ነው አስተሳሰቡ ደስ ይላል

  • @specialdispatch5234
    @specialdispatch5234 Жыл бұрын

    Please buy new office furniture. The desk looks bad.

  • @specialdispatch5234
    @specialdispatch5234 Жыл бұрын

    please start the show right away. Time is very important where I live.

  • @yonatanhailu5068
    @yonatanhailu5068 Жыл бұрын

    ኢንተርቪውን ጨርሼ መለስ ብዬ አንድ ሀሳብ ማውጣት አቃተኝ አርቲ ቡርቲ ዱቄት ጋዜጠኛ ዱቄት እንግዳ

  • @tinsaekebeda3977
    @tinsaekebeda3977 Жыл бұрын

    1_ ጠያቂው ኔጌቲቭ ወንበር ላይ መቀመጥ ነበረብህ 2_ ይሄን የመሰለ ስው ይዘህ ቀርበህ ምንም አልጠየከውም። ብዙ የሚያስተምሩ ጥያቄዎችን ከመጠየቅ ይልቅ በክርክር ሰአቱን ጨርሰከዋል 3_ ምንቴ ዳዊት ድሪምስ ወይም እሸቱ ላይ ብትቀርብ በደንብ እናውቅሀለን። አሁን ሙሉ ስምህን እንኳን አላወቅነውም

  • @teklemaryamfseha4767

    @teklemaryamfseha4767

    Жыл бұрын

    እውነት ብለሃል ምንቴ ላልተዘጋጀ ሰው መስጠት ትርጉም የለውም እንጂ ከባዱ ደርሶታል ከዛ ማባዛት ነው ይቻላል ትልቅ ህልም ኣለኝ ህልሜ ኡውነት ይሆናል

  • @kidestkidestareadom
    @kidestkidestareadom19 күн бұрын

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @alemayehu2006
    @alemayehu2006 Жыл бұрын

    His ideology is very key. I am so impressed Minte.

  • @medhanewoldemariam2392
    @medhanewoldemariam2392 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ቢ ምንቴ ሓብታም ማለት ያለውን ነገር ተጠቅሞ የሌሎችን ህይወት መቀየር የቻለ ግለሰብ ነው ።ገንዘብ የሚያከማች ሓብታም ሳይሆን ድሃ ነው ።ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን ።

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው አልተዘጋጀም ነበረ ማለት ነው ??

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo Жыл бұрын

    ምቴ በጣም አስተማሪ ሰዉ ነዉ ሲበዛ መልካም ሰዉም ነዉ ሰይፉ ግን እደዚ አይነት ሰዉ ቢያቀርብ አሪፍ ነዉ ቲርኪሚኪ ከሚያቀርብልን ጋዜጠኛዉ ግን አትቸኮል የማላገጥ ነገር ይታይብካል ያስቀመጥከዉ ሰዉ የብዙ ሰዉ መጋቢ ሰዉ ነዉ

  • @beteselassiebiru9671
    @beteselassiebiru9671 Жыл бұрын

    I like your Idea B Minte

  • @TilahunEngida
    @TilahunEngida2 ай бұрын

    አገረችን የተወሰነ ፐርሠት እዳደገች ይሠማኝል የአተ አይነቱን ያብዛልን

  • @maseraalemu4890
    @maseraalemu4890 Жыл бұрын

    ምን አይነት ጋዜጠኝ ነው ለምን እደጋበዘው እኳ አላወቀውም ደግማችሑ በሊላ ጋዜጠኝ ጋብዙልን አስተማሪሰው ነው

  • @samt7740
    @samt7740 Жыл бұрын

    Very well said Minte

  • @biruk7810
    @biruk7810 Жыл бұрын

    This guy is so smart

  • @koso7417
    @koso7417 Жыл бұрын

    Saw endazh alfolat takeyro say das yelagnal Allah yechametleh yemach yedlak abo🙏

  • @nigussierissa1026
    @nigussierissa1026 Жыл бұрын

    ሱፍ መልበስ ሌላ ሀብት ሌላ ምን አስፈለገ ስለ ሱፍ ልብስ ማውራት ?

  • @abiyt7131
    @abiyt7131 Жыл бұрын

    Algebagnm yemanyazewale eshetu friend new wey motivation speaker mehonu new, aye echi ager wedet eyhedch new...

  • @mihiretab8274
    @mihiretab8274 Жыл бұрын

    በቃ አስተማሪ ሳይሆን አውዛጋቢ ሰዎች ሚድያውን ተቆጣጠሩት😭

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Жыл бұрын

    🔴 ይቺ 70 ሱፍ ለመንሱር ጀማል ነው 😂

  • @hanagerma9528

    @hanagerma9528

    Жыл бұрын

    በትክክል 😅😅😅😅😅😅😅በቻይንኛ ለሱ ነዉ

  • @user-px6sj7ul8w

    @user-px6sj7ul8w

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @buratube266
    @buratube266 Жыл бұрын

    you are right menta

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 Жыл бұрын

    የብራዚሉ ሮናልዲኖ ዝምድና አላቸው

  • @halibdesta8991
    @halibdesta8991 Жыл бұрын

    እያንጎለለ ነዉ ሚመስለኝ !!!

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 Жыл бұрын

    Ronaldinho🤭😁🤣🤣🤣🤣

  • @user-zu7pb5mr3r

    @user-zu7pb5mr3r

    Ай бұрын

    Right

  • @travelwithmike8930
    @travelwithmike8930 Жыл бұрын

    ግም ለግም አብሮ ያዝግም ሲባል ለካስ ትክክል ነው። እስኪ አስተማሪ ነገር አምጡ ።

  • @yaredyeshitlla793
    @yaredyeshitlla793 Жыл бұрын

    በሌሎች ሚዲያ ቀርበህ ልምድህን ብታካፍል ጥሩ ነው በተ ቻለህ መጠን እራስህን ጠብቅ ምንቴ ቢሊየነር

  • @tadeasefa
    @tadeasefa Жыл бұрын

    ምጅምራ ይስራትኛ ደሞዝ በስራት ሳክፍል ታይታ ወሬ አይስራም

  • @bluefanalex7326
    @bluefanalex7326 Жыл бұрын

    Psychosis ይታከም አነጋር ስልኬን ስጠው አሺ lapis

  • @yohighness6167

    @yohighness6167

    Жыл бұрын

    አንተ ደሞ እስቲ ፀበል ሞክር ግድ የለህም ይሻልካል

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 Жыл бұрын

    amazing ምንቴ

  • @ermiaswassihun7352
    @ermiaswassihun7352 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛውም ጋዜጠኛ፣ ቢልየነር ተብዬውም ቢልየነር አይደሉም።

  • @zewddesta6953
    @zewddesta6953 Жыл бұрын

    kotetam anten bilow tiyake teyaki lemagn lilemin nw haftam yemigabizew

  • @asgedomlemessa7282
    @asgedomlemessa7282 Жыл бұрын

    ምንኔ ማኛ

  • @fuadzeine3710
    @fuadzeine37109 ай бұрын

    ጀዝባ ነገር ነክ እንዴ ቢሊየነር ሰው አስቀምጠክ ካላወራው ትላለክ እንዴ ዝም ብለክ አታዳምጥም ጥሩ ጥሩ ጥያቄ አጠይቅም ለቀጣይ አስተካክዪ ብሮ ምርጥ ስራ ነው እየሰራክ ያለከው

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 Жыл бұрын

    Ene bekele molan yaferach hager zare....ay gize

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 Жыл бұрын

    Gosh the interviewer is so negative. Which is so obvious and cringing 😮

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Жыл бұрын

    አንበሳ!!😱

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 Жыл бұрын

    የምታወቆ ድርጅት የት ነው? ስም የላችውም? ጎበዝ ቆጭ በሎ በዝታል!!!

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Жыл бұрын

    Minedanaw yeh derama

  • @ermiyasermi8459
    @ermiyasermi8459 Жыл бұрын

    የጋዜጠኛው ቀሽምነት ሰውየው አንድ ነገር ብቻ እንዲያወራ አደረገው

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 Жыл бұрын

    ይሄ ሰዉ ማነው,, ሴት ይመስላል እሳ ?

  • @eskinderalex7801
    @eskinderalex7801 Жыл бұрын

    This guy is need for Ethopia!! Powerful mind set !! The guy who interview have no idea what's he talk about .......🤔 Ethopia meida.....

  • @benyamgirma8343
    @benyamgirma8343 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው ጥሩ እንግዳ ጋብዞ ተራ ጥያቄ እና ራሱ ይለፈልፋል (be entertain and educated)

  • @chrstian-o4t
    @chrstian-o4t Жыл бұрын

    mntyeeeeeeeee

  • @biniyamyitbarek5215
    @biniyamyitbarek5215 Жыл бұрын

    ሁለት ደነዝ

  • @abiyt7131

    @abiyt7131

    Жыл бұрын

    , actually lapis denez aydelem, Arada new gin eyashkabte new.

  • @susutube2726

    @susutube2726

    Жыл бұрын

    እኮ😅

  • @kidistzenebe4173
    @kidistzenebe4173 Жыл бұрын

    Eski meneshawun siteghina enemy endante balehabt lihun

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 Жыл бұрын

    Most being magic follower willingly most Ethiopian richest men or women Ethiopian 88%

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 Жыл бұрын

    በውይይታችሁ መሃል መግባት ጊዜን በአግባቡ ለመምራትና ለመጠቀም ቢያግዝም ዘንዳ እባክህ እባክህ እንግዶች እንዲናገሩ እድል ስጥ

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Жыл бұрын

    ምንቴ ይመችህ አቦ

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel5935 Жыл бұрын

    ኧረ በእመቤቴ አዘጋጅ ተብዬዉ ምን አይነት ፍጥረት ነዉ ።አይደለም ለጋዜጠኛነት ለኩሊነት አይመጥንም

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Жыл бұрын

    ለምን አቀርብክው:: ስራው ምንድን ነው ? ሰውየው ማንው? አይ ተናግሮ የማያባራ::ደነዝ አፍ ብቻ:: በብሩ አፋን ይዝጋበት::

  • @tesefa1451
    @tesefa1451 Жыл бұрын

    በመጀመርያ ሰውየዉን ለማናቀው ተመልካቾችህ አላስተዋወከንም ቀጥሎ ከየትተነስተህ እዚደረስክ ብለህ ስትጠይቀው ነካ አርጎ አለፈው እና ማብርያ ማጥፊያ የዛሬው ፕሮግራምህ የተምታታነው ለሚቀጥለውBለምጠይቀው ጥያቄ ተዘጋጅበት ላሁንግን ሰውዬው B ቤት ነኝ ስላለ ሳክ እኛም ጮጋ ቡለንሀል ይመችህ ።

  • @yo-yh3qj
    @yo-yh3qj Жыл бұрын

    What is going on?ሆስተሩ ላጲስ እንደ ላጲስ ታጠፋለህ

  • @bonatadese
    @bonatadese Жыл бұрын

    2023

  • @tayegemechu7836
    @tayegemechu7836 Жыл бұрын

    gazetegnaw gin ????

  • @zeydbereket257
    @zeydbereket257 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዉ ሰዎችን እንደደረጃቸዉ የሚመጥናቸዉን ጥያቄ ይዘህ ቅረብ አንተም ተረጋጋ ራስህ ጠይቀህ ራስህ ትቀበጣጥራለህ ሰዉየዉ በየት በኩል ያዉራ?

  • @hmoges2924
    @hmoges2924 Жыл бұрын

    what unstructured talk! What was the goal of this interview?

  • @Ab-ve3vw
    @Ab-ve3vw Жыл бұрын

    ቢሊየነር ምንቴ ደስ የሚል ተግባቢ ይመስላል ጋዜጠኛው ግን ቢ ምንቴን የሚረባ ጥያቄ ሳትጠይቀው ...ለምሳሌ ከምን ተነስቶ እንዴት እዚህ ደረጃ እንደደረሰ, ምን አይነት የስራ ዘርፍ ላይ እንደተሰማራ ወዘተ.....

  • @whoami8518

    @whoami8518

    Жыл бұрын

    ጠይቆታል አላዳመጥከውም

  • @iandi907
    @iandi907 Жыл бұрын

    አይ ጋዜጠኛኛኛኛኛ 😭😭😭 እያዩ ፈንገስ እውነት ነው ወሬኛ ማለት ይሻለኛል ጋዜጠኛ ከምላቸው ያለው !

  • @mihretgetachew7647
    @mihretgetachew7647 Жыл бұрын

    Enam habtam neg eski gabzeg 😅

  • @Mamite926
    @Mamite926 Жыл бұрын

    Is not convincing

  • @aberadichamo3724
    @aberadichamo3724 Жыл бұрын

    Whatever ምድያ አታብዛ ወንድሜ ምንተስኖት

  • @mestawottadesse
    @mestawottadesse Жыл бұрын

    በሳል ንግግር

  • @engidaworkassefa6696
    @engidaworkassefa6696 Жыл бұрын

    Le afe daget yelewim bertu

  • @getnethailu8499
    @getnethailu8499Ай бұрын

    ፋብሪካ ከፍተህ የስራእድል ከፍትህ ሀገርን ማገዝ ከቻልክ ደስ ይላል

  • @adotadot9705
    @adotadot9705 Жыл бұрын

    አናፂነት መቼ ተውክና ነው ቢልየነር ሆንክ

  • @mesfinamdetsion3532
    @mesfinamdetsion3532 Жыл бұрын

    መጠየቅ ፈርተኸዋል ምነው ምን ያረገኛል ብለህ ነው

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 Жыл бұрын

    ላፒስ ምን ሆነህ ነው ?? ከቢልየነር ጋር ስትሆን ተደናበርክ እንዴ ? / አጠፋህ እንደስምህ !!!

  • @fireheart2986
    @fireheart2986 Жыл бұрын

    Mente baltsega. Yimechek

  • @netf9893
    @netf9893 Жыл бұрын

    Kirkir nw ende yeyazkew 😏

  • @tesfayeliya-228
    @tesfayeliya-228 Жыл бұрын

    ወሬ ምንም የለውም ወሬ ብቻ

  • @fireheart2986

    @fireheart2986

    Жыл бұрын

    Ant zemblek afe ken kefesewyew telok shelkekotal

  • @danielamare7898
    @danielamare7898Ай бұрын

    Ye oromuma fake habtamoch😂😂

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын

    Mr ጋዜጠኛ ሰላም ነው ማጥፍያውን ተጭነ ዞርበል አንዴ አንግዳው አንተ ነህ አንዴ ቆይ አረ ያውራበት 🤔🤔🤔🤔ስንት ቁም ነገር የምንቀስመውን ባአንተ ጥያቄ ዘጋው 🤔

  • @mekke6544
    @mekke6544 Жыл бұрын

    አወያዩ ወንዳገረድ ነው እንዴ?ሴታሴት ይመስላል።ጥቁር በጥቁር የለበሰው።

  • @keftad5600
    @keftad5600 Жыл бұрын

    በጣም ሰቅለሀል

  • @AW12
    @AW12 Жыл бұрын

    miko ና ላፒስ አሽቃበጡ

  • @gedionkahsay6693
    @gedionkahsay6693 Жыл бұрын

    አንተ ሰው አልቆብህ ነው ከብት ያቀረብከው አፍ ሲከፍት ራሱ ያስጠላል

  • @aberadulebo538
    @aberadulebo538 Жыл бұрын

    ይሄ ጋዜጠኛ ግራ ገብቶታል ምንም አልተዘጋጀም

  • @user-pb6nq3bz7w
    @user-pb6nq3bz7w Жыл бұрын

    ተጨማለቁብን ግዚያቹ ነው

  • @susutube2726
    @susutube2726 Жыл бұрын

    70 ሱፍ ሳይሆን 70 ፋብሪካ ነው ያለኝ እምትለው አሽሙር ነው ሽልጥልጥ ነው 70 ሱፍ እሚገዛው ስላለእ ነእ ኡለቅላቂነህ ጋዜጠኛ ሳትሆን አንተ ጠንባራ ሸውራራ

  • @mullerdada
    @mullerdada Жыл бұрын

    ላጲስ ያቀረብከው እንግዳ እና የምትጠይቀው ተራ ጥያቄና ክርክር አብሮ አይሄድም ቀልድ ታበዛለህ

  • @YemisrachHana

    @YemisrachHana

    Ай бұрын

    geta edemina tena yesete abo bebezu tebareke

Келесі