የቡና ቁርስ እንግዳ፦ በማህበራዊ ሚዲያ ለበጎ ተግባር የምተጋ - መማር አለባቸው

የቡና ቁርስ እንግዳ፦ በማህበራዊ ሚዲያ ለበጎ ተግባር የምተጋ - መማር አለባቸው

Пікірлер: 114

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Жыл бұрын

    መማርዬ የአማራ ነግስት ስውድሺ♥♥♥♥

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d2 ай бұрын

    መማርዬ❤፣ እውነትም መማር አለባቸው፣ አስተምሪያቸው❤❤❤

  • @mekiyahussen8986
    @mekiyahussen8986 Жыл бұрын

    በርች መማርየ ውድ እንቁ የአማራ ልጂ

  • @sholawanza1136

    @sholawanza1136

    Жыл бұрын

    እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ በርቺ

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Жыл бұрын

    መማርየ የአማራይቱ ቆንጆ

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Жыл бұрын

    ውብ ምርጥ ጨዋ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹👍

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын

    መማር ምርጥ የአማራ ልጅ ናት እኔ አማራ መሆኔን አሁን ነው በደንብ ያወኩት እናም ትክክል ነሽ አማራ ማለት ኢትዮጵያ ነን ይህ የማይካድ እውነታ ነው በርች የራስሽን ባህል አስተዋውቂ ሌላውን ተይ እባክሺ አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሲል ባህሉን እያዘረፍ ነው

  • @hawwamohammad9631

    @hawwamohammad9631

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @mameeuntue7673

    @mameeuntue7673

    Жыл бұрын

    ተባረኪ ❤❤

  • @mesiethio833
    @mesiethio833 Жыл бұрын

    የእኔ ጀግና ማማርየ

  • @amsalumulat69
    @amsalumulat69 Жыл бұрын

    መማርየ ድንቅ ስነምግባር ከ ድንቅ ዉበት ጋር❤❤❤

  • @Hana-jz2wo
    @Hana-jz2wo Жыл бұрын

    የእኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ

  • @gedam626
    @gedam626 Жыл бұрын

    መማረ ስወድሽ በጣም ሰላምሽ ይብዛ ወረቅ አማራ ቲቪ በረታ

  • @user-ve6me7no7s
    @user-ve6me7no7s Жыл бұрын

    ትለያለሺ መማርየ የምወድሺ እህቴ በርችልኝ እማ

  • @user-vt2hf5ln2q
    @user-vt2hf5ln2q Жыл бұрын

    መማር ምርጥ ሰው

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 Жыл бұрын

    በርች መማርየ

  • @yitibananatanim7396
    @yitibananatanim7396 Жыл бұрын

    እውነት ነው መማርዬ ላልገባቸው እስኪ ንገሪያቸው ላንዳድ ግብዞች 😘🥰🥰🥰❤

  • @teddyafrofan4646
    @teddyafrofan4646 Жыл бұрын

    የምንወዳት የአማራ እስትንፍስ መማርዬ

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 Жыл бұрын

    የኔቆጆ ሥወድሺ

  • @eysatada6508
    @eysatada6508 Жыл бұрын

    መማር በጣምደሰ የሚል ነዉ❤❤❤

  • @gjdhguns8474
    @gjdhguns8474 Жыл бұрын

    ዕድሜናጤና ይስጥሽ

  • @hnnitahnnita1836
    @hnnitahnnita1836 Жыл бұрын

    Siwedati💚💚💛💛💛❤❤👌

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Жыл бұрын

    መማርዬ ስወድሽ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    መማርዬ መልካም ሴት❤❤❤❤❤😍

  • @da8387
    @da8387 Жыл бұрын

    ሶሊዮ እንዴት እንደምወድሽ'ኮ ሁሌ ቲክ-ቶክ ላይ ባየሁሽ ቁጥር ፊቴ ላይ ድቕን የምትለው ኢትዮጵያ ናት። 💐💖🌹

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 Жыл бұрын

    መማርዬ የአማራ ባህል አስተዋውቂ ነሽ ክበሪልኝ

  • @user-vs8kq4zi4p

    @user-vs8kq4zi4p

    Жыл бұрын

    የክልሉባሀልአስተዋዋቂለምንአትሆንም

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Жыл бұрын

    የኔኖግስትማራአላህይጠብቅሺ💚💛❤🙏

  • @asri6330
    @asri6330 Жыл бұрын

    የኔ ልዩ ስውድሽ

  • @user-ys1cj7qk9v
    @user-ys1cj7qk9v Жыл бұрын

    የኔውብ አሏህ ይስጥሺ ለመሰሎችሺ የኔቆጆ

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 Жыл бұрын

    ቡን ያርጋችው ስለ ኦርቶዶክስ ድምፅ ሁኑ የአብይ አሽከሮች

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Жыл бұрын

    መማር ምርጥሴት ነች ምርጥ አማራ

  • @Amharq
    @Amharq Жыл бұрын

    መማር አማራዊት ቆንጆ ሰውድሽ እኛ አማሮች በጣም እኖድሻለን🥰

  • @eysatada6508
    @eysatada6508 Жыл бұрын

    የምናቅሽ በቲክቶክነዉ አሁን ደሞ በአማር ሚድያ በማየቲ አንችን በጣም ደሰ ብሎኛል

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Жыл бұрын

    እሷ ጀግ ናናት እናተስ አህያው ስብስብ በአዴን ከነ ሚዲያው የአብይ ሞደሶች

  • @bzu4394

    @bzu4394

    Жыл бұрын

    ቱ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Жыл бұрын

    መማር የአማራ ነገስት

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Жыл бұрын

    የኔቆጆ በጣም አድናቂሺነኘ ❤❤❤❤❤ አማራዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልኘ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hawahosin1217
    @hawahosin121710 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chilotwubalem7127
    @chilotwubalem7127 Жыл бұрын

    መማርየ የኔ ውድ እህት እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ በርችልን እህታችን

  • @Gunatube
    @Gunatube Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ሴት

  • @habari9063
    @habari9063 Жыл бұрын

    መማርዬ በቲክቶክላይ ሁሌ እአይሻለሁ:: ብዙ ነገርሽ ይገርመኛል:: እቺልጅ ይህን ሁሉ አልባሳት ከዬት ነዉ የምታመጣው? የሽሮ ሜዳ (አምሃ ደስታ ትምህርትቤት) ልጅ መሆን አለባት : አለዚያ ይህህን ሁሉ አልባሳት መሰብሰብ በጣም ጊዜ የሚወስድ ወዘተ ብዬ እስከመደምደም ደርሼ ነበር:: ሀለነገርሽ በጣ ነዉ የሚመስጠኝና የሚገርመኝ:: በጣም ግሩም ስራ እየሰራሽ ነዉ:: በጣም ግሩም ጀግኒት ነሽ: ለተጎዱ ወገኖቻችን ስለምትሰሪዉ በጎ አድራጎት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ🙏😇👏🏽 አሚኮዎችም አችን ግሩም ለሓገርዋና ለሕዝብዋ ለእጅግ ተቆርቁዋሪ ኢትዮጵያዊት ሰላቀረባችሁዋት በጣም አመሰግናለሁኝ

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 Жыл бұрын

    ጀግና ጎበዝ ነሽ በርቺ አድናቂሽ ነኝ።

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 Жыл бұрын

    ማሬ ወለላየ እንወድሻለን

  • @user-kh7eq1tz4k
    @user-kh7eq1tz4k Жыл бұрын

    የኔማር መማርየ የኔዋ አማራ

  • @helenjohanes2922
    @helenjohanes2922 Жыл бұрын

    የካሜራ ጥራት ብታስተካክሉ ጥሩ ነው ምክኒያቱም እይታም የፔጁንም ተከታይ ሚዲያውንም የማሳደግ ሁኔታ ለመፍጠር ይጠቅማል ብየ አስባለሁ ከግዜው አንፃር ትንሽ ጥርት ቢል እላለሁ በተረፈ በርቱ እናመሰግናለን እንወዳችዋለን

  • @user-cy1eo9jh3v
    @user-cy1eo9jh3v Жыл бұрын

    ብዙዎች ካንች “መማር አለባቸው” !! 💥💖

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Жыл бұрын

    Respect!!

  • @Hana-jz2wo
    @Hana-jz2wo Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Жыл бұрын

    ማማር አላህ እድሜ ጤና ይሰጥሸ ጀግና ደሞ ጎንደር ላይ ለወጣቶች ሰራ ፍጠሩ እሰኪ እማይጠፋታሪክ ሰሩ

  • @user-vq5te8gd4d
    @user-vq5te8gd4d Жыл бұрын

    የኔ እህት ሰላምሺ ብዝት ይበል

  • @myhopeGod
    @myhopeGod Жыл бұрын

    አህያው አሚኮ ስለ ኦርቶዶክስ ምን አባታችሁነው የማትዘግቡት የኦረሙማ ገረዶች🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @Hideous_keep_at

    @Hideous_keep_at

    Жыл бұрын

    እንኩውን አልዘገቡ, ለምን EBC, FANA, WALTA, ማለት ያለብህ እንጂ እዳውም እናድው ነው

  • @myhopeGod

    @myhopeGod

    Жыл бұрын

    @@Hideous_keep_at ሠገጤ 🤐

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Жыл бұрын

    ማማርዬ ቆንጆ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Жыл бұрын

    ምርጥሤት፡ጠካራ

  • @Hana-jz2wo
    @Hana-jz2wo Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын

    መልካም ሴትና ጀግና ነሽ ግን እዴት እነዚህ ሠይጣኖች ለይ ቀረብሽ አሚኮ እኮ የሠይጣኖች ሥብሥብ ነው አፈር ይብሉ ና

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    መማር ቆንጆ ደስ ስትሉ

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Жыл бұрын

    ስውድሽሽሽ. አደኛዬዬ

  • @tigistjember1420
    @tigistjember1420 Жыл бұрын

    መማር ፍቅር

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው መማርዬ መልካም ሴት ግን ትንሽ እንደ አስተያየት አንድ ሰውን ስትጋብዙ የቡናቁርስ አስይዛችሁ በወሬ ጠመዳችሀት ጊዜ አልሰጣችሀትም ይሄን አስተካክሉ

  • @Now2296
    @Now2296 Жыл бұрын

    ይሄ አማራ ሚዲያ መሆኑ ያጠራጥራል ሁሌ ወሬ ብቻ ለምን ስለ ሃጣዬ ለምን ስለ ኦርቶዶክስ አታቀርቡም?

  • @user-qq1rg7ne1m

    @user-qq1rg7ne1m

    Жыл бұрын

    ወላሂ ያንችን ኮሜት ገና እየሁኝ እኔም እያልኩ ነው ኮምቻለሁ ለምንድ ነው የሚሞቱትንም ህዝብ የማይዘግቡት ለምንድ ነው በዚህ የማያወጡት እኛ በዚህ ያለን ተፅኖ መፍጠር እንችላለን 😠😠😠😠😠😠😠😠 ለምንድ ነው የአማራ ህዝብ ግብር የሚከፍለው ገልቱ ሁላ በዚህ የሚሳዩት ጡሩ ጡሩውን የሚሞቱትን አሳዩ ለአማራ ህዝብ ይመልከቱ 👹👹👹👹👹👹

  • @adisfikir3502

    @adisfikir3502

    Жыл бұрын

    የአብይ ሞደስ ናቸው አማራ አደሉም በአማራስም የተሰገሰጉ የአህያው በአደን ሚዲያ ነውኮ አማራ መሪ የለውም አማራ ቢሆኑማ የአማራ ደም ደማቸው ሆኖ እመሙ ባመማቸው እነዚህ ባንዳወች

  • @user-vn3fb5gd2n

    @user-vn3fb5gd2n

    Жыл бұрын

    ​@@user-qq1rg7ne1m ባጭሩ የአብይ ገረዶች ናቸዉ ። እኔ መማርን አይቺ ነው የመጣሁት እንጂ ሁለት አመት ያልፈኛል ሚዲያውን ካየሁት fb ላም አንፍሎ አድርጌአቸዋለሁ በጣም ነው የሚናዳዱት

  • @user-yj9li6ge4r

    @user-yj9li6ge4r

    Жыл бұрын

    ይሄ የፖለቲካ ሚድያ እጅ የእምነት አይደለም ። ሲቀጥል አማራ ሚድያ ስለሆነ ብቻ አይደለም አሚኮ ማክበር ካለበት መዘገብ ካለበት ሁሉንም እምነት አካታች ያደርገጅ ላዱ እምነት ካፍ ላዱ እምነት ዝቅ ማርግ አይችልም ይህ ማለት የጴጤውም የፕሮተስታቱም የካቶሊኩም የሙስሊሙም የኦርቶ ዶክሱም ነው ሁሉም እምነት ግብር የሚከፍልበት ነው ስለዚህ አማራ ሚድያ ስለሆነ ብቻ ለምን መባል የለበትም

  • @user-vn3fb5gd2n

    @user-vn3fb5gd2n

    Жыл бұрын

    @@user-yj9li6ge4r ትክክል ነሽ ግን የቤተክርስቲያንን ለምዕመናን እንተወውና የመንግስት ሚዲያ ካልዘገበ መዘገብ አይችሉም እውነት ለመናገር አላዘንኩም በመዘገባቸው እንዲውም ጥሩ ነው ። የኔ ጥያቄ አሁን ሁሉም አይኑ ቤተመንግሥት እና ቤተክርስቲያን ላይ ስለሆነ ወለጋ ስለሚልቀው አማራ ለምን አይዘግቡም በቀደም ለራሱ ከ100በላይ ናቸው የተገደሉት ለእነሱ ከሆኑ ሌላውን ለባለቤቱ ይተውት

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын

    የኔቆንጆ😍😍

  • @halimaseid4498
    @halimaseid4498 Жыл бұрын

    በርቺ

  • @sdgsfg1592
    @sdgsfg1592 Жыл бұрын

    እቁ. የኢቶቢያ ጀግነ. በርች እደፍገግታሺ. ሀሳብሺም. ደሥይላል አላህ. ይጠብቅሺ.

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 Жыл бұрын

    😘😘😘😘😘

  • @ninaalebachew32zeleke17
    @ninaalebachew32zeleke175 ай бұрын

    ውዱዋ እህቴ እወድሻለው ግን ስሚኝ የምልሺን እሺ

  • @selamdubale5151
    @selamdubale5151 Жыл бұрын

    siwedish yene konjo silke lay dawnload adirge hule new mayat

  • @aragawgebeyehu8304
    @aragawgebeyehu8304 Жыл бұрын

    ውብ ነሽ

  • @zdzd2877
    @zdzd2877 Жыл бұрын

    ውይምርጥኢቶቢውይናትእህቴመማር

  • @fayroz7658
    @fayroz7658Ай бұрын

    ምንድነው ካሜራው የደርግ ግዜ ቀረፃ ነው የሚመስለው ጥቁረቱ😡

  • @aklilumekonnen8860
    @aklilumekonnen8860 Жыл бұрын

    biyance slebetekrstian mezegeb gedetachu nbr

  • @user-rq6mz5qt1e
    @user-rq6mz5qt1e Жыл бұрын

    አማራ ሚዲያ ለምን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትዘግቡም? ውድ የተዋህዶ ልጆች ይህን ሚድያ ብሎክ እያላችሁ ውጡ ከዚያ ለማን እንደ ሚያቀርብ እናያለን ።

  • @mekihabeshawit9067

    @mekihabeshawit9067

    Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ መንግስት ማህበር ሚዳ ሳይለቀቅ ሌላ የክልል ሚዲያ አያረግም

  • @user-vn3fb5gd2n

    @user-vn3fb5gd2n

    Жыл бұрын

    አረ ወለጋ ስለሚገደለው በዘገቡ በአሁኑ ሰአት ወለጋ የሚገደሉት ሁሉም አይኑ ወደ ቤተክርስቲያን ስለሆነ የሚዘግብላቸው የለም ። እንኳን ስለ እምነት እመራዋለሁ ለሚሉት ህዝብ አይሆኑም ። ነቃቅሎ መጣል ነበረ ከነመቀመጫቸው

  • @user-wt9ff1pp2w
    @user-wt9ff1pp2w Жыл бұрын

    የብልፅግና ሚዲያ ቻው❌❌❌🚩

  • @abrham2962
    @abrham2962 Жыл бұрын

    አሁን ዲስ ላይክ አላረግም ለመማር ስል የአማራ ልጆች በሙሉ ዲስ ላይክ አርጓቸው ከዚህ ቢዲኦ ውጭ ያለውን እናተ ሆዳምች አንድ ቀን እንኳ የአማራ ህዝብ ጭሆት መገደል መታረድ አትዘግቡም እንደው ሌላ አልልም ያነ ጅል መራችሁ ጋራ ባጭር ያስቀራችሁ የአማራ ደም ጎርፍ ሁኖ ይውሰዳችሁ አፈር ብሉ የምትበሉት አይጠጋችሁ በአማራ ደም ተጫውታችሁ አቀሯትም ጊዜችሁን ጠብቁ እናተ አህዮች ለካ በናተ ምክኒያት ነው የምሰደበው የምር አህያ የሚለው አይገልጣችሁም 👹👹👹👹👹

  • @eysatada6508
    @eysatada6508 Жыл бұрын

    እስቲ ዉርድ ብለሽ ወደምሰራቅ በለሳ ወረድ ብለሸ ማየት አለብሽ

  • @edilegnawAyito
    @edilegnawAyito2 ай бұрын

    MEMAR !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-vl9cp4qg3s
    @user-vl9cp4qg3s Жыл бұрын

    ምኑን ነው መልካም የሰራችሁ ስለ ጨፈረች አይ 🤔🤔🤔🤔አይ ምን አለበት ፈጣሪችሁን ብትፈሩ የስጋ ምኞት ያልፋል አበባ ይርግፋል ሁሉም ነገር ያልፋል የማያለፈውን እግዚአብሔር ብትከተሉ

  • @tube8717
    @tube8717 Жыл бұрын

    የምወድሽ እህቴ አድናቂሽ ነኝ ባህላችንን በደብ ነው የምታሳይልን

  • @yeshiwashailu6632
    @yeshiwashailu6632 Жыл бұрын

    ለምን የአማራ ክልል የባህል አምባሳደር አታደርጓትም ግን?

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 Жыл бұрын

    አሁን ሴቷጋዜጠኛ ግልፍጥ ዚፍጥ አለባበስሽ እንኳን ሲያስጠላ

  • @belaineshchaklu833

    @belaineshchaklu833

    Жыл бұрын

    የልቤን ተናገርሽ ማማርየ በለጠቻት 😂😂

  • @emusemer5573

    @emusemer5573

    Жыл бұрын

    ጋላ ናትኮ😂

  • @user-vn3fb5gd2n

    @user-vn3fb5gd2n

    Жыл бұрын

    ​@@emusemer5573 ምን 🤔

  • @user-yo2qo6uo5i

    @user-yo2qo6uo5i

    Жыл бұрын

    ነውር ነው እንደሱ አይባልም,የሰውን ሞራል መንካት ተገቢ አይደለም

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c Жыл бұрын

    ይሄ ሚዲያ የአብይ ነው እዴ፣ምንም ነገር ቢፈጠር ጭጭ የሚለው በተለይ አማራው ሲገደል ጭጭ ይላል አላህ ጭጭ ያድርጋችሁ

  • @user-vs8kq4zi4p

    @user-vs8kq4zi4p

    Жыл бұрын

    አወየመንግስትነው

  • @user-km9rd9vr9e
    @user-km9rd9vr9e Жыл бұрын

    ከብቶች ሀይማኖት ይበልጣል ሌቦች

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 Жыл бұрын

    ባልጠፋ ሚዲያ እዚ የገማ የብአዴን ሚዲያ ላይ መታየትሽ😝😝

  • @alazar.14
    @alazar.14 Жыл бұрын

    ሴቷን ጋዜጠኛ አደብ አስገዟት ምንድነው መንቀዝቀዥ ?

  • @ethiochu
    @ethiochu Жыл бұрын

    ቡና ሚጠጣበት ጊዜ አይደለም

  • @yasen931
    @yasen931 Жыл бұрын

    ይሄንን እግር ብለሺ እራቁትሺን ጋዜጠኛቱ ሥታሥጠላ

  • @GiasBd-qp3bu

    @GiasBd-qp3bu

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @user-vs8kq4zi4p

    @user-vs8kq4zi4p

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-cw8yi6ce3f
    @user-cw8yi6ce3f7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @yalewshemelis3137
    @yalewshemelis3137 Жыл бұрын

    ቡናሸ ይጥፋ አገር እየታመሰች አንች እኛ በምንከፍለው ግብር ቡና ቁና ትያለሸ አገር እየፈረሰ

  • @samrisamri4452
    @samrisamri4452 Жыл бұрын

    😘😘😘😘😘

Келесі