የማናውቀው ስልክ ላይ ደውለን ያገኘነው አስገራሚ ሰው | Qin Leboch (ቅን ልቦች) |

Ойын-сауық

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
KZread:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 382

  • @fozyafozya4403
    @fozyafozya44032 жыл бұрын

    እውነት ከድህነታችን በስተቀርኮ እኛ ኢትዮጲያዊያን ፍቅር ነን ለተቸገረ ፈጥኖ ደራሽ አዛኝ እሩህሩህ የዋህ ነንኮ አቦ ይመቸን። ምርጥ ሀበሻዊ እስኪ ሁላችንም አላህ የገራችንን ሰላም መልሶልን. በሰላም በፍቅር በደስታ ከዚህም በላይ በመተሳሰብ የምንኖርበትን ጊዜ አላህ ያቅርብልን ያረብ

  • @tube7681

    @tube7681

    2 жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @mikotube7462

    @mikotube7462

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/k56hq7dvf6a4oJM.html

  • @zaramohamad6294

    @zaramohamad6294

    2 жыл бұрын

    @@tube7681 demiry pls pls pls 🙏

  • @haymidebele3955
    @haymidebele39552 жыл бұрын

    የመጀመሪያው ቅን ልጅ እግዚአብሔር የባረከው ሰው ሰሜን ሸዋ መርሀቤቴ አለም ከተማ ነው ያለው ዋው በጣም ምርጥ ልጅ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ደግ ነን የዋህ ይበዛበታል እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይባርክ ይጠብቅን

  • @semira1209
    @semira12092 жыл бұрын

    ሰሜን ሸዎ ያማራ ህዝብ ልቡ አዛኝ ነው ሰላማችንን አሳጡት አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @hayimanottelahun1911

    @hayimanottelahun1911

    2 жыл бұрын

    እውት ነው

  • @hayimanottelahun1911

    @hayimanottelahun1911

    2 жыл бұрын

    ማሬ

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @tigisttigabu4748

    @tigisttigabu4748

    2 жыл бұрын

    በጣም አማራኮ🥰🥰🥰

  • @semira1209

    @semira1209

    2 жыл бұрын

    @@tigisttigabu4748 ያልፍል ግን ይነጋልናል እደህ ጨልሞብን አቀርም በየቦታው ታርደን

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo74832 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የዋህ ህዝብ ነው በተለይ የመጀመሪያው አንጀት ይበላል ምናለ እንደዚህ ፍቅር ቢሰጠን በአለም ላይ

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    2 жыл бұрын

    የፍጹምንግስት.እባክሺ.የአለምከተማውንልጂቁጥር.ሸርአድርጊልኝ.ባለኝአቅምልረዳው.እፈልጋለሁ.እባክሺቁጥሩላኪንልኝ።የስሜንሽዋውንልጂቁጥርእባክሺንላኪልኝ።

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    2 жыл бұрын

    ጽጋእባክሺ.ያለምከተማውንልጂቁጥርላኪልኝ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy5702 жыл бұрын

    ይሄን ደግና የዋህ ገራገር ሚስኪን ህዝብ ነውኮ እሚጨፈጭፉት 😭

  • @ethioabytube-3602

    @ethioabytube-3602

    2 жыл бұрын

    demregn tinsh kertogn new kin

  • @nuenglishenimarwithtemuthe8184

    @nuenglishenimarwithtemuthe8184

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mWWJyZuAnaSThbg.html

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos2 жыл бұрын

    ብኖራኝ እረዳሽ ነበር ያለውን ሰውዬ ስልክ ለኩልኝ እኔም ካርድ ልላክለት፣በጣም ነው የተመቸኝ

  • @user-jf2zy7yz4w

    @user-jf2zy7yz4w

    2 жыл бұрын

    ጀግና

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh93542 жыл бұрын

    የዋሕ ህዝብ ከምር አስለቀስኝ የመጀመሪያው ስው እውነት እግዚአብሔር ሀገራችነን ስላም ያድርግልን

  • @siaytay4605
    @siaytay46052 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው👍ግን ለምንድነው ግን እናንተ ለወሎ ህዝብ ድምፅ የማትሆኑት? ትዝብት ነው ይህች ቀን ታልፋለች

  • @fatemafatema8811

    @fatemafatema8811

    2 жыл бұрын

    Yemayisakalashe zere endahonuu

  • @salam9859

    @salam9859

    2 жыл бұрын

    ለስቱ ትዝብት አገሩ በሙሉ ወሎ ብቻ አይደለም።

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia52062 жыл бұрын

    ፀጊ በተለይ የምጀመርያው ሰሜን ሸዋ ነኝ ያለሽ ቅን ሰው በጣም አንጀቴን በላኝ። እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልስልን።

  • @lovetube5728
    @lovetube57282 жыл бұрын

    የኛ ህዝብ እኮ ዴግ ነው ወላሂ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን ባዳዲ ሰውች ሰላማችንን ነሱን እንጂ እንዴኛ ዴግ ሰው የለም

  • @ethioabytube-3602

    @ethioabytube-3602

    2 жыл бұрын

    Pls demregn wude tinsh kertogn new kin

  • @mikotube7462

    @mikotube7462

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/k56hq7dvf6a4oJM.html

  • @user-pc1pn7vo6m
    @user-pc1pn7vo6m2 жыл бұрын

    ዝም ብየነው እምኖረው አላለም ምሥኪንየ 😭😭😭😭😭😭

  • @teshomegebre4075

    @teshomegebre4075

    2 жыл бұрын

    ልብ ይነካል

  • @leyaale7339

    @leyaale7339

    2 жыл бұрын

    የኔ የዋህ ለራሱ ዝም ብየ ነው የምኖርው ያለው ሰው በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @nuenglishenimarwithtemuthe8184

    @nuenglishenimarwithtemuthe8184

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mWWJyZuAnaSThbg.html

  • @okbayhabteab4131
    @okbayhabteab41312 жыл бұрын

    ዋኣውውውውው ብጣም ደስ ባሃሊይ ቀጽይሎኣኦ አድመአን ጥዕናን ይሃብክን ምጭዋት ሽይኮርናታት መድብኽን ብጣሚይ ደስ ባሃሊይ አዩ።

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j2 жыл бұрын

    አርፊ ሰዎች ገጠማቹ ደስ ይላሉ በተለይ የመጀመሪያዉ ይደንቃል የብሩንም ቁጥር አልጠየቀም ማድረግ ስላልቻለም ተጨንቆሀል

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza62492 жыл бұрын

    በጣም ፍቅር ህዝብ እኮ ነው ሁንላይአባላሺቱእንጂ መልካም ሠውያብዛለን

  • @waldaytean8658
    @waldaytean86582 жыл бұрын

    Selam endet nachu Tsegi na hani gin betam new yasakachugn ysemal sibal liju aysemam ale...

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa76692 жыл бұрын

    እህቶቻችን ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ቅንልብ ይስጠን ነው የምለው በርቱልን እህቶች

  • @shamishow1033
    @shamishow10332 жыл бұрын

    ይህን የዋህ እኮ ነው የሚገሉት እግዚአብሔር ሆይ ፍቅር ስጠን

  • @tadla8200
    @tadla82002 жыл бұрын

    ያማራ እዝብ ደግ ና ኩሩ እዝብ ነው ለዚ እዝብ ሞት አይገባም ነበር

  • @merymery382
    @merymery3822 жыл бұрын

    ኢትዮጵያየ ሠላምሽ ይብዛ አቤት ቅንንት ❤🇨🇬❤

  • @ethioabytube-3602

    @ethioabytube-3602

    2 жыл бұрын

    Demregn wude tinsh kertogn new

  • @ab-jr3he
    @ab-jr3he2 жыл бұрын

    የሽዋ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ የሽዋ ሠዉ ፍቅር እኮ ነን

  • @yesuf6294

    @yesuf6294

    2 жыл бұрын

    ጉድ ቆጆስራነው

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w2 жыл бұрын

    ይሄን ደግ ህዝብ ዘረኝነትን የተላበሱ ክፉች የሚያስጨርሱት ወገኔ🙏😘

  • @yohansgbm6819
    @yohansgbm68192 жыл бұрын

    Srachu betam tru new Gna atsaku programun des ylal!

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo61662 жыл бұрын

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!

  • @nebyatgualu7247
    @nebyatgualu72472 жыл бұрын

    Tebareku enem des new yalegn❤ kebebush😅😅😅💞

  • @gezumamo8473
    @gezumamo84732 жыл бұрын

    ዉይ ተመቻቹኝ እግዚአብሔር ይባረክችው

  • @mikiaskidane1445
    @mikiaskidane14452 жыл бұрын

    I'm really sorry to type my comment in English but l've a reason l wanna make sure that the foreigners also understand what is the meaning of Ethiopia and Ethiopians. Let me give them a little introduction we Ethiopians are loyal, full of self-confidence, loving, carrying, passionate and courageous people. We have a proverb that says ''dirr beaver anbessa yasser'' the meaning of this is a full of string can hold a Lion's strength. We Ethiopians live for one another no matter where we are.

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe2 жыл бұрын

    ይሄን ህዝብኮነው የሚያረግፉት😭😭😭😥😥😥😭💔😭😭

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj2 жыл бұрын

    በእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ፍቅር ነው እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉትን ይብዛልን

  • @user-ik1rb2km3f
    @user-ik1rb2km3f2 жыл бұрын

    ሚስኪን።ደህና።ሰው።ነው።የአገሬ።ሰው።።ነው።አገራችንን።ሰላም ያድርግልን።።ደግደጉን።ሰው።ያብዛልን

  • @ethioabytube-3602

    @ethioabytube-3602

    2 жыл бұрын

    Demregn pls tinsh kertogn new

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l2 жыл бұрын

    የዋሁ ወገኔ ደጉ ገራገሩ ሰላም ችሁ ይብዛ ደጎች ይብዙ በምድራችን

  • @ethioabytube-3602

    @ethioabytube-3602

    2 жыл бұрын

    Demregn pls tinsh kertogn new

  • @alemubekele1201
    @alemubekele12012 жыл бұрын

    በእውነቱ ፕሮግራማቹ በጣም አስተማሪ ነው።ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @maryammohamed7254
    @maryammohamed72542 жыл бұрын

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @tube2834
    @tube28342 жыл бұрын

    የቅን ልቦች ቤተሰብ ማን ነው ቅን ከኔጋር ቤተሰብ የሚያደርገኝ እቤቴ ከመጣችሁ በጣም በሚገርም አቀራር ቁረአንን ታከትማላችሁ

  • @ethioabytube-3602

    @ethioabytube-3602

    2 жыл бұрын

    Demregn pls tinsh kertogn new

  • @zehara605

    @zehara605

    2 жыл бұрын

    ነይ ከኔጋ

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m2 жыл бұрын

    ሡበሀን አላህ ወላሂ ያረብ ምርጥ ሠዉ ነዉ ጭንቅ አለ😘😘

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    ስንት ምስጊን አለ ፍቅር እኮ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ

  • @zdmaktube1151

    @zdmaktube1151

    2 жыл бұрын

    ማሂየ ደምሪኝ የኔውድ

  • @TAS27483
    @TAS274832 жыл бұрын

    በጣም ብዙ መልካም ሰዎች አሉ ያገሬሰው ለወገኑ ደራሽ ነው

  • @ekramseid1782
    @ekramseid17822 жыл бұрын

    Wawu ken leb dess yemil...

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas2 жыл бұрын

    አይ ኢትዮጵያዊነት ደስ ሲል ሰሜን ሸዋ ልበ ገር ደግ ማህበረሠብ ነው ያለው ኑሩልን።

  • @user-ud2ns9ej7y
    @user-ud2ns9ej7y2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስልን የኛ ስው የዋህ ነውኮ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye68322 жыл бұрын

    በስማም ይገርማል የዋእ እኮ ነን የን ክፉ ዘመን አምላክ ያሳልን ፀጉይ ስታምሩ

  • @sentayehulovesgames1961
    @sentayehulovesgames19612 жыл бұрын

    Wow good joo go go bothe lave you do mache

  • @sentayehulovesgames1961

    @sentayehulovesgames1961

    2 жыл бұрын

    So

  • @hiyiwetyefetenamedireknat2442
    @hiyiwetyefetenamedireknat24422 жыл бұрын

    ማሻ አላህ የሀገሬ ሰው ነው ምርጥ ልጂ እንባየ መጣብኝ

  • @wengilawitmengesha7529
    @wengilawitmengesha75292 жыл бұрын

    Good job sis

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige71152 жыл бұрын

    የመጀመርያው ሰውዬ በጣም ነው ጭንቅ ያለው ኡፉ 🤔 ወይኔ ፀጊ በሳቅ ፍርፍር ነው ያልኩት ያንች እድል ያስቃል በጣም እና በተለይ ከበቡሽ ስትይ አዬ አንች ኮስተር ማለት አትችይም 😍😍😂😂በጣም ደስ ትላላችሁ 👏

  • @ethioabytube-3602

    @ethioabytube-3602

    2 жыл бұрын

    Demregn wude tinsh kertogn new

  • @ESU05
    @ESU052 жыл бұрын

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!!#!!!!!!

  • @user-ur1st4zy4n

    @user-ur1st4zy4n

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim52792 жыл бұрын

    ስታምሩ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye89332 жыл бұрын

    Tsega you look so good and very slim, how did you lose your baby weight? Please let us through your diet plan and what you did to look stunning... Tsega

  • @aishamohammad3398
    @aishamohammad33982 жыл бұрын

    yene mar qongeye sewadesh qega💋

  • @sisayadimasu5276
    @sisayadimasu52762 жыл бұрын

    wawa ethio korahubishi💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-oz4wu6pv2l
    @user-oz4wu6pv2l2 жыл бұрын

    ሰላም ነው ክብር ለኢትዮጲያ ሕዝብ ይሁን

  • @betyichale5729
    @betyichale57292 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነት መረዳዳት ባህላችን ነዉ ከዛም በላይ ግን ሰዉ መሆናችን እኮ በቂ ነዉ ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ እናንተ ግን በጣም ምርጦች ናችሁ ተባረኩ

  • @ethioabytube-3602

    @ethioabytube-3602

    2 жыл бұрын

    Demregn tinsh kertogn new bekininet

  • @samsamsung1911
    @samsamsung19112 жыл бұрын

    ፀጋ አረበሣቅ መዳም መታብኝነዉ ተመቸኝክክክክክ ይመቻችሁ

  • @madetube4356
    @madetube43562 жыл бұрын

    Betam dess yilal kemir aszenegn

  • @ethioabytube-3602

    @ethioabytube-3602

    2 жыл бұрын

    Demregn wude tinsh kertogn new

  • @Emebettube
    @Emebettube2 жыл бұрын

    ያገር ሰዉ እኮ የዋህ ነዉ እንዴት ደስ ይላል ቅንፅ ሰዉ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan95652 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ ቅን ነው እኮ

  • @elsabeteelsabte7230
    @elsabeteelsabte72302 жыл бұрын

    ken leboch betam ewdachlhu

  • @user-pf9hy7pk4i
    @user-pf9hy7pk4i2 жыл бұрын

    ደስ ሚል ፕሮግራም ነው ውዶች

  • @bameniasefaethiopia7715
    @bameniasefaethiopia77152 жыл бұрын

    ዋዉ ደስ ይላል ቤተሰብ ዉኛለዉ

  • @hawaax4680
    @hawaax46802 жыл бұрын

    የኔ አባት አይይይ ማጣት ከፉ ነው ወላህ አቦ አላህ ያልታስባ እርዚቅህ ይስጥህ

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad58242 жыл бұрын

    👍👍

  • @hadrahassen772
    @hadrahassen7722 жыл бұрын

    የእውነት እኛ ኢትዩጲያኖች እኮ ደግና የዋሆች ነን ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @yohansbrhanu5464
    @yohansbrhanu54642 жыл бұрын

    የአገሬ የመንደሬ የመሬው የውዲቷ አለምከተማ ሰው ፍቅር ነው የባሰ ማንነቴን እንደወደው አደረገኝ

  • @user-el5lz3mp5y
    @user-el5lz3mp5y2 жыл бұрын

    አይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍቅር ነበርን እኮ ታዳምን ዋጋ አለው ሰላም ፍቅር ጠፋ እስኪ በየ ሀይማኖታችን እፀልይሰላም እዲሰፍን

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh93542 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ይህን የዋሕ ሕዝብ እኮ ነው የሚጨፈጭፉት እውነት እግዚአብሔር ይመልስልንአሜን፫ በርቱ

  • @adetube8673
    @adetube86732 жыл бұрын

    ምንም ብሆን እትዮጰያዊያን በጣም ቅን ሰዎች አሉ

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb2 жыл бұрын

    አይሰማም ያለዉ በጣም ነዉ ያሳቀኝ

  • @user-cq5ze2qp8t
    @user-cq5ze2qp8t2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ የኔ አገር ሰው ነው የኔ ምስኪን

  • @Habebetoube

    @Habebetoube

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ip2Km5ONgNqpcbw.html

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse9102 жыл бұрын

    አይ ኢትዮጲያኖች የዋሆች እኮ ነን አቦ ኑሩልኝ ክፉውን ሁሉ ያርቅልን

  • @saidademmd3824
    @saidademmd38242 жыл бұрын

    selam nachu

  • @hannabeyene7440
    @hannabeyene74402 жыл бұрын

    l love my ethiopian people

  • @hlewayley5007
    @hlewayley50072 жыл бұрын

    እርጋታቹ ደስይላል

  • @foziyaali5123
    @foziyaali51232 жыл бұрын

    ብዙ ሰው ይቱይብ አይከታተልም ፕሮግራሙን አያውቁትም ግን የኢቲዮዎ ሰው ቅን ነው

  • @user-bw6qx7uj1c
    @user-bw6qx7uj1c2 жыл бұрын

    ፍቅር ያሰማን ሀገራችን💚❤💛💌🌷🌷🌷🌷

  • @user-vb1xc6cw9r
    @user-vb1xc6cw9r2 жыл бұрын

    የኔጌታ😭😭😭💖💖💖💖

  • @ethioabytube-3602

    @ethioabytube-3602

    2 жыл бұрын

    Demregn pls tinsh kertogn new kininet

  • @redwave4776
    @redwave47762 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ry5ps4fs2v
    @user-ry5ps4fs2v2 жыл бұрын

    የዱሮውን ፈቅራቺንን ይመልሰልን ያርብ

  • @mennataye3397
    @mennataye33972 жыл бұрын

    ይገርማል ይገርማል

  • @hdjhdhhdh2372
    @hdjhdhhdh23722 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla92652 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @freekik7163
    @freekik71632 жыл бұрын

    Ethiopian is unique!!

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j2 жыл бұрын

    ኢትዮጲያዊ መሆንኮ እኛ ነን እምዬ ሐገሬ የዋሁ ህዝቤ እምዬ ሐገሬ ሠላምሽ ይብዛ❤🇪🇹🕊

  • @fkrtech
    @fkrtech2 жыл бұрын

    ሲጀመር የፀጊ ድምፅ አንጀት ይበላል ባይኖራቸውም ይበደራሉ በዚ ድምፅ አይጨክኑም

  • @rozaroza5709

    @rozaroza5709

    2 жыл бұрын

    Wawwwew dessssylilbetam

  • @-washamariam2346
    @-washamariam23462 жыл бұрын

    ወደ ክፍለ ሀገር ብትደውሉ ብዙ ትገረማላችሁ ገና

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    እኮ

  • @ethioabytube-3602

    @ethioabytube-3602

    2 жыл бұрын

    Demregn plc tinsh kertogn new

  • @user-bw1sd7go1k
    @user-bw1sd7go1k2 жыл бұрын

    ሂወት እዴ ሙከራ ናት; ብዙ በሞከርክ ጊዜ የተሻለውን ታገኛለህ።🍁

  • @Habebetoube

    @Habebetoube

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ip2Km5ONgNqpcbw.html

  • @shebrestotaw8648
    @shebrestotaw86482 жыл бұрын

    😁😁ከበቡሺ

  • @eroberaebrahim1901
    @eroberaebrahim19012 жыл бұрын

    hane anchie eko telyalashe

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr2 жыл бұрын

    የኔ የዋሕ አላህያክብረሕ

  • @elsabeteelsabte7230
    @elsabeteelsabte72302 жыл бұрын

    eski lek ahun endemtlut enanem ken bemhon becha yagatemegn cheger fetulgn lefetse negerulgn

  • @user-np9ud7zh2h
    @user-np9ud7zh2h2 жыл бұрын

    ቅን ልብ ለራስ ነው

  • @zdmaktube1151

    @zdmaktube1151

    2 жыл бұрын

    ደምረኝ ቤኪ

  • @fozyafozya4403
    @fozyafozya44032 жыл бұрын

    ክክክክክ መዳም መጣች 😁😁😁

  • @firdoustube5078

    @firdoustube5078

    2 жыл бұрын

    Kkkkk ትቀልድ እንጅ አላጋጠማት ምን ቸገራት

  • @user-yk6lr4fe4p
    @user-yk6lr4fe4p2 жыл бұрын

    ሠላም ለሀገራችን ሰላም ያድርገልን

  • @ethioabytube-3602

    @ethioabytube-3602

    2 жыл бұрын

    Demregn plc tinsh kertogn new

  • @Habebetoube

    @Habebetoube

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ip2Km5ONgNqpcbw.html

  • @saragasa174
    @saragasa1742 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkk

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki22662 жыл бұрын

    የእኔአባት እግዚአብርይስጥህ

  • @user-rt3oj8uz4v
    @user-rt3oj8uz4v2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ሀኒ ናፅጌ

  • @sadisiraj6049
    @sadisiraj60492 жыл бұрын

    ye shawa lij

  • @fazikertuopahimad9654
    @fazikertuopahimad96542 жыл бұрын

    ማሻላለ

  • @sifanthlil1020
    @sifanthlil10202 жыл бұрын

    Betiam yasqal atyayqachu

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa76692 жыл бұрын

    በዚህ ጊዜ ቅን የሆነ ሰው ማግኘት በጣም ደስ ይላል

  • @nuenglishenimarwithtemuthe8184

    @nuenglishenimarwithtemuthe8184

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mWWJyZuAnaSThbg.html

  • @genitube2016
    @genitube20162 жыл бұрын

    በእውነት አንጀቴን ሰፍሰፍ አደረግከው ወንድሜ እኔ ራሱ ዝብየ ነው እምኖረው አለ💔😭

  • @yesakasrat1490
    @yesakasrat14902 жыл бұрын

    Yemigarem new ketelu bezi gen seat aneseta wende dewelo demo betasemun

Келесі