አስፈሪዋ ድብቋ ሁለተኛዋ ፀሐይ መቼ ትታያለች?

Ғылым және технология

ስለተመለከታችሁ በጣም እናመሰግናለን። ቪዲዮውን ሼር በማድረግና ዕውቀት የሚተላለፍበትን ይህን የKZread Channel ሌሎች ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በመጋበዝ ቤተሰባችን እንዲሆኑ ያድርጉ።
ይህን በዶክተር ሮዳስ ታደሰ የሚተላለፍ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright ©Dr Rodas Tadese (Andromeda)
💥💥💥
Thanks for watching

Пікірлер: 377

  • @user-tl4jj6ue7m
    @user-tl4jj6ue7m3 жыл бұрын

    አባ እድሜ ይስጦት በረከትዎ ይደርብን ከፀጋዎ ይክፈለን አሜን ።

  • @arocina1

    @arocina1

    3 жыл бұрын

    አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ከነግጥሞቹ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 kzread.info/dron/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @asnakechbelhu2582
    @asnakechbelhu25823 жыл бұрын

    አባቴ የኔ እንቁ እንኳን ኖሩልን።ይህን ሚስጥር ስለሰማሁ ፈጣሪ ይክበር።መምህር አመሠግናለሁ ።እፁብ ነው ሊቃውንቶችን ያኑርልን ።አባቴ ትህትናዎ ይጠግናል። በረከትዎ ይደርብን አሜን።🙏

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane11523 жыл бұрын

    ውይ አባታችን አጥናፉ በረከተወት ይድረሰን እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ከ 10 አመት በኋላ አየዋቸው። እልልልልልልልልልልልል። ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለወት አሜን በሉ ወገኖቸ ።

  • @ethiopiainme23

    @ethiopiainme23

    3 жыл бұрын

    አሜን 🙏

  • @orthodoxneg8742

    @orthodoxneg8742

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bizuayehugebru3244

    @bizuayehugebru3244

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @gisheba7022

    @gisheba7022

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @zemenyena5378

    @zemenyena5378

    3 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @tanamedia1
    @tanamedia13 жыл бұрын

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ሆይ ወደ ልጆችህ ተመልከት!!! ኢትዮጵያዬ ትንሣኤሽን ያሳየን!!! ትኩረት ለወለጋ እና ለመተከል ንጹሃን፤ ሞት ለኦነግ ሸኔ!!!

  • @user-gw2fc7gg7c

    @user-gw2fc7gg7c

    3 жыл бұрын

    ኦነግ ሸኔ እኮ ብቻውን አደለም እነ አብይ ያግዙታል አብይ ራሱ በአንደበቱ ተናግሯል እንዳልከው የኢትዮጰያን ትንሳኤ ያሳየን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈

  • @user-jo9xm8kb6r

    @user-jo9xm8kb6r

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @pezapet411

    @pezapet411

    3 жыл бұрын

    አሜን።አሜን አሜን ።ያችን ቀን አይቸ ልሙት

  • @mesfenleta430

    @mesfenleta430

    3 жыл бұрын

    T

  • @senaitketsela3322

    @senaitketsela3322

    3 жыл бұрын

    ምህረት ብንለምን አይሻልም ለጸጸትና ለንሰሃ ቢያበቃቸው

  • @ezanetl7055
    @ezanetl70553 жыл бұрын

    ምርጥ መምህራችን ኑርልን እጅግ መሳጭ እውቀት። ልጅ ሆኜ ይሄ ሁሉ ምዑር ያላት እንደሆነች ሃገሬ ባውቅ ከአገረ አልወጣም ነበር። አሁንም በፀሎት መልሼ ሃገሬ እንድገባ ነው ምኞቴ አሁን። እድሜ ለመምህሬ ዶክተር ምዑር ሮዳስ💚💛💖

  • @user-st4bs4wy1h
    @user-st4bs4wy1h3 жыл бұрын

    ምድረ ተመራማሪዎች እውቀትን ከባህር ማዶ ሳይንቲስቶች ሳይሆን ከአባቶቻችን ተማሩ ምድርንም ሰማይንም በደንብ መርምረዋል እድሜ ለ መምህር ዶክተር ሮዳስ እኔ ብዙ አውቂያለሁ ለኔ ባይሆን ለልጆቼ ብዙ አስተምራለሁ አውቀት የት እደሚገኝ ያለም ስልጣኔ መሰረት የት እዳለ አዉቂያለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ዶክተር በሳቸው ሃሳብ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብሰጥ ጥሩ ነው አተ ሳቸው የሚሉት በደንብ ገብቶሃል ከርጅናም ነው መሰል ሃሳባቸው ይቀራረጣል ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብሰጥ ብዬ በአክብሮ እጠይቅሃለሁ ላባቶቻችን ጥበብን ላቆዩ ለሊቃውቶች ክብር ምስጋና ይግባቸው አተ እዳልከው እውቀት እምነት አመክኒዎ ነጻ ያዎጣሉ።

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus68083 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ፀጋ በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏 ዳ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube43933 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ዶ/ር ሮዳስ... ጥሩ ትምህርት አግኝተኛል። አባታችንንም ፈጣሪ አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane11523 жыл бұрын

    አግዟቸው ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ በእድሜም ስለ ገፉ ይረሳቸዋል አባታችን ።

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c3 жыл бұрын

    አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ይሰጦት ዶ/ር ሮዳሰ የአገራችን ኩራት ልዑል እግዛብሔር ይጠብቅህ!!!!

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @negasenshew7085
    @negasenshew70853 жыл бұрын

    በረከተወ ረድኤተወ በያለንበት ይድረሰን አባታ ዓለም ጉንደ ኃይማኖት እኮነዎት ምን አለ ይህን ያህል እውቀት ተሸክመው በሥጋም ሕያው ቢሆኑ? መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይጠቀምብህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @solomiebelachew6118
    @solomiebelachew61183 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ግሩም ነዉ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን። የዘመን ፍፃሜ ላይ እንዳለን ማሳያ ነዉ ።

  • @negesthailu5999

    @negesthailu5999

    3 жыл бұрын

    @@ethiopiawetube እግዚአብሔር ዪመስጌን እደዚህ ያሉ አባቶች እግዚአብሔር ስለስጠን ክብር ምስጋና ለርሱ ዪሁን አባታችን በረክትወት ዪድረስን

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    @@negesthailu5999 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @user-dg7mm2rt9u
    @user-dg7mm2rt9u3 жыл бұрын

    አባቶቻችን እድሜና ጤና ያብዛላቹህ ዶክተርዬ (መጋቢ ሃዲስ ሮዳስ ) እናመሰግናለን የትውልድ ቦታችን መቄትን ስላስጎበኝኸን በትዝታ ፈርስ

  • @emaadd4155
    @emaadd41553 жыл бұрын

    እንደነዚህ አባቶች ያሉ ተመራመሪዎች ክብር መስጠትና አመቺ ቦታ መስጠት ምርምሮቻቸውን በጽሑፍ ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ የሚቻልበትን መንገድ መፈለግ ያስፈልጋል፡፡ ብዙ ዕውቀት ከሰዎቹ ጋር ወደ መቃብር እንደ ወረደ አስባለሁ፡ ጊዜውን የዋጀ ዝግጅት ያስፈልገናል፡፡ ዶክተር ተባረክ፡

  • @seblemariam3247
    @seblemariam32473 жыл бұрын

    ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ እንኳን በሰላም መጡልን

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw3 жыл бұрын

    🙏🏽💚💛❤🙏🏽 አባታችን በረከትዎ ይድረሰን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን!!! ዶክተር እርሶም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውቀትዎን ያብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን !!!

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q3 жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬው ይድረሰን በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @fitsumabraham3319
    @fitsumabraham33193 жыл бұрын

    መጋቤ ሐዲስ ሮዲ (ዶ/ር) በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው! እናመሰግናለን

  • @millagetachew853
    @millagetachew8533 жыл бұрын

    አባቶቻችን ይለያሉ እኮ ጥበብ አለን ።ዶ/ር ሮዳስም እንቋችን ነህ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ረድኤት በረከትዎ በእውነት ይደርብን ይፍቱኝ አፀደ ማሪያም ነኝ በፀሎትዎ እኔን አጣን አስቡኝ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ዶ/ር ሮዳስ ከልብ እናመስግናለን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ለዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን / ባርክልን አቤቱ ይቅር በለን እንደችርነትህ ብዛት ሀጢያታችንን ደምስስልን ።አሜን (፫) ይቆየን (፫) ክፍል ሁልት ልቀቁልን እባካችሁ በጉት መስማት እንፈልጋለን ተባረኩ በርቲ

  • @seblegebreegziabher3241
    @seblegebreegziabher32413 жыл бұрын

    ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ።እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @anbachewmelashe1462
    @anbachewmelashe14623 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና በረከቱን ይጨምርልሆት ለአገራችን ሰላምን ያዉርድልን

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha38793 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያቆይልን ቤተ መፅሐፍ ኖት የእውቀት ምንጭ❤መምህር ሮዳስ ክበርልኝ🙏

  • @emusahele2127
    @emusahele21273 жыл бұрын

    እንዴት የሚጣፍጥ አንደበት ነው ያላቸው አባታችን

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham1603 жыл бұрын

    መጋቤ ሐዲስ thank u for sharing💚💛💔

  • @mimiworku4129
    @mimiworku41293 жыл бұрын

    አባ በረከቶ ይደረብን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከእነቤተሰብህ 🙏

  • @seliadugenet861
    @seliadugenet8613 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እውነት ነው የዓለም ፍፃሜ ላይ ነን። ጌታ ህይ የንስሐ ዘመን ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yabsera1784
    @yabsera17843 жыл бұрын

    Welcome ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ

  • @aklilegebremicheal343
    @aklilegebremicheal3433 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @mykogetachew406
    @mykogetachew4063 жыл бұрын

    "በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተተኩልሽ " እንዳለው ቃሉ ከአበው ስር ቁጭ ብለህ የአባቶችንና የአለማዊ እውቀትህን አስተጋብረህ፣ አስማምተህ በሚገባን መልኩ እያቀረብክ ሰለምታስተምረን ቃል ህይወት ያሰማልን። በቅርብም በሩቅም ያለነው ሰለ ኢትዮጵያ አገራችን እንጨነቃለን ሰለዚህ እስኪ የኢትዮጵያ ትንሳየዋ መቼ ነው? ይመጣል የተባለውስ ንጉሥ መቼ ነው? የቤተ ክርስቲያናችን ፈተና፣ የምዕመናችን መከራ ማብቂያው መቼ ነው? አሁንስ መፍትያችን ምንድ ነው?

  • @merigetasenaysenshaw9152
    @merigetasenaysenshaw91523 жыл бұрын

    ጥሩ ትምህርት ነው አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bettydama8455
    @bettydama84553 жыл бұрын

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ የናንተን ፀሎት ልመና ይቀበልልን ለሀገራችን ሰላም ምህረትን ያውርድልን 🙏🙏🙏🙏

  • @birhanua485
    @birhanua4853 жыл бұрын

    አባቶቻችን ለእውቀት ያላቸው ጥማት የሚገርም ነው። ሰው ሳይንቁ ያለወቁትን ለማወቅ ያላቸው ትህትና የሚገርም ነው። ዶ/ር ሮዳስ ፈጣሪ እድሜህን ከፍ ያርግልን ከእውቀት ላይ እውቀቱን ይጨምርልህ።

  • @haymidebele3955
    @haymidebele39553 жыл бұрын

    ወይኔ አባ ትህትናቸው ይገርማል በእድሜና በፀጋ ያኑርልን በረከትዎ ይደርብን መምህር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን መምህሬ አንተንም በእድሜና በፀጋ ያኑርህ ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @user-lb1ig3pq3c
    @user-lb1ig3pq3c3 жыл бұрын

    ናመስግናለን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አበታችን መምህር ለምታቀርብልን ትንሮቶ በጣም እናመስገናለ ከቃላት በላይ ነው

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @astedeastede8124
    @astedeastede81243 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ሀገርችን ሠላምን ያድርግልን አባታችን በፀጋ በእድሜ ይጉብኝልን ቸሩ አምላካችን። ም/መ እናመሠገናለን 🙏

  • @gmailumergmaryam
    @gmailumergmaryam3 жыл бұрын

    ዶክተር/መ.ሐ.ሮዳስ እንዲህ ያሉ ሊቃውንት እንደው ውሻ ሳያባርረን በዚህ ክፋ ዘመን በእንተ ስማ ለማርያም ብሎ በማይለገስበት ዘመን ከቤት ቁጭ ብሎ መቀጸል በእውነት መታደል ነው።ሊቁም የጠየቆትን ቀመር ለኛም እንዲያካፍሉን ...ለአባታችን እና ለርሶም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።

  • @abebatefera1234
    @abebatefera12343 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏 ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙏አባታችን በረከቶት ይደርብን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን 🙏💚💛❤

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @wossennigusse387
    @wossennigusse3873 жыл бұрын

    ዶ/ር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ እንኳን በሰላም መጣህ።

  • @yihuda5682
    @yihuda56823 жыл бұрын

    ምነው መምህር በ27 ደቂቃ ብቻ ወሰንክብን ይህን የመሰለ ልብ ሰቃይ ድንቅ ትምህርት ? ክብር ለሊቃውንቶቻችን ይሁን

  • @drrodastadeseandromeda9034

    @drrodastadeseandromeda9034

    3 жыл бұрын

    ክፍል 2 እና 3 አለው

  • @yihuda5682

    @yihuda5682

    3 жыл бұрын

    እሺ እጠብቃለው ። በተከታታይም በተለያዩ ጉዳዩች ላይ ሊቃውንቶችን እንደምታቀርብልን እምነት አለኝ ። እንዲህ ያለ ድንቅ ሀሳብ ቁርጥ ቁርጥ ሲል መልካም አይደለም ብዬ ነው

  • @zedzwachecha3879

    @zedzwachecha3879

    3 жыл бұрын

    ለምንድነው ግን እንደነዚ አይነት ድንቅ ሊቃውንቶች በቴሌቪዥን እየመጡ ማያስተምሩን በወሬና በማይረባ ነገር ጆሮዋቸን ቆረቆዘ እንደኛ ልጆቻችን ደነዘዙ ያሳዝናል ይሄ ሁሉ ጩቆና ነው ይሄን ማስተባበር ከኛ ከክርስቲያኖች ይጠበቃል

  • @yihuda5682

    @yihuda5682

    3 жыл бұрын

    @@zedzwachecha3879 እኛው ነን የገፋናቸው ንቀናቸው ክብር ሳንሰጣቸው እረስተናቸው አንሰማችሁም ብለን ለእረጅም ዘመን ክደናቸው ነበር ። አሁንም አይቀርም እግራቸው ስር ቁጭ ብለን መማር ከፈለግን እነሱ እውቀታቸውን አይነፍጉንም ። ይሄ ዝግጅት በቂ ማስረጃ ነው ። ብቻ ገጣሪ ያቆያቸው/ያቆይልን/

  • @zedzwachecha3879

    @zedzwachecha3879

    3 жыл бұрын

    @@yihuda5682 አሜን አሜን አሜን እውነት ነው አባቶችን ገፍተን ንቀን የነጮችን ነውር ስናይ ስናደንቅ ውሎ ማምሸት ነው ስራችን ልብ ይስጠን

  • @ashutertube5534
    @ashutertube55343 жыл бұрын

    🙏🏽💚💛❤🙏🏽 አባታችን በረከትዎ ይድረሰን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን!!! ዶክተር እርሶም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውቀትዎን ያብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን !!! DR.TRY TO CONTINUE SUCH AMAZING INTERVIEW FROM SUCH DIAMOND FATHERS! GOD BLESS U!

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @laketana7060
    @laketana70603 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ለሁለታችሁም ይስጣችሁ🙏

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane11523 жыл бұрын

    ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ እርሰወን ሲጠይቁ አስለቀሱኝ አባቴ

  • @user-hd8lc2ps9z

    @user-hd8lc2ps9z

    3 жыл бұрын

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @bakejr7414
    @bakejr74143 жыл бұрын

    ክፍል ሁለት በጉጉት ዶ/ር ሀኪም አበበችን ግን ድጋሜ ብታቀርባት ስለ ሀገራችን ስለ ተስፋችን ስለ ትንሳኤአችን እና ምክሯንም ለእኛ ታደጊወች ብትመክረን ደስ ይለኛል።

  • @kirubel1120

    @kirubel1120

    3 жыл бұрын

    @@user-id8sv4gq1d እሳቸው እግዚአብሄር አይደለም አላሉም። ታድያ እግዚአብሔር ሲቀጣ እኮ ራሱ የፈጠራቸውን ተፈጥሮ ያዛል እኮ። ውሃውን እዲሞላ ውሃን አዞት አይደል! ውሃው ደሞ በኮከቡ እንዲመታ አያደርግምን! ... እንደኔ አስተያየት ነገሮችን በተፈጥሮ ስርዓት እግዚአብሔር የሚያደርገው አንድም እንደዚህ ያሉ እውነተኛውን እውቀት ጥበብ ፈጣሪ ሲገልጥላቸው ያለፈውን ክስተት አሁን ያለው የሚመጣውንም ከተፈጥሮ ጋር አመሳክረው ተጠብበው እንዲደርሱበት ነው። ሁሉም ነገር ፈጣሪ እኛ ሳንመረምር ሳንጥር እንዲሁ ግልጥ አያረግልንም። የተፈጥሮን ስርዓት በመመርመር እንድንረዳ ያደርጋልና። ለዚህም የኖህ ጊዜ ጥፋት ተፈጥሮን አዝዞ ሀኪም አበበች እንዳሉት ይሆናል።

  • @eyueltesfaye5364
    @eyueltesfaye53643 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን የአባትችን እድሜ ያርዝምልን የት ሄደ ብለን ተጨንቀን ነበር ለካ ትልቅ ነገር እያዘጋጁሉን ኖርዋል በጣም እናመሰግናለን

  • @firehiwothaile7100
    @firehiwothaile71003 жыл бұрын

    እሚገርም እውቀት እራሱን የቻለ ቤተ ምፃህፍት እኮ ናቸው የኛ አባቶች እንዲህ በእውቀት እና በጥበብ የተሞሉ ነበሩን ዶክተር እንደው እንደነዚህ ያሉ ሊቆችን ሳያልፉብን እንደዚ በማቅረብህ በጣም አመሰግናለሁ ላባታችንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አንተም ተባረክ ወንድሜ

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @fitsumfisseha3612
    @fitsumfisseha36123 жыл бұрын

    እናመሰግናለን፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @addisukassahun7080
    @addisukassahun70803 жыл бұрын

    ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ እንኳን በሰላም መጡልን!!!

  • @tenagnebirhane5060
    @tenagnebirhane50603 жыл бұрын

    መጋቢ እኚህን የመሰሉ አባት ስላገናኘህን እግዛብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @saronthabeshawit3566
    @saronthabeshawit35663 жыл бұрын

    ደብተራዎቼ ስወዳቹ እኮ❤❤ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልን!!

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu21173 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ባልረዳውም ሰምቼ ጨረስኩት ለምን ለመረዳት ግዜ ወስዳ ማጥናት ይጠይቃል ፈጣሪ እናንተን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe23673 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ምንያህል ነው ጥበቡን ያፈሰሰልሁ ይገርማል እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @tlul8666
    @tlul86663 жыл бұрын

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tinayona2546
    @tinayona25463 жыл бұрын

    አባታችንንም መምህራችን ሮዳስ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @meaialmu2447
    @meaialmu24473 жыл бұрын

    የስላም ባለቤት እግዚአብሔር አምላክህ ስላምን ሁሉ ያደለን መምህራችን ዶክተር መጋቤ አዲስ ሮዳስ ታደስ ቃለ ህይወትን ያስማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ሁሉ እመ ብርሃን ደርባ ደራርባ ታልብስልን አባታችን ብሩኬዎ ይድርስን ከኔ ከሐጥያተኛዋ እድሜ ቀነሱ ይስጥልን ፀጋውን ሁሉ ያልብስልን የቅዱሳን አምላክህ ጥበብና ምሲጢር አብዝቶ ይግልፅልን እንዴት መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን መምርጥ ነው ድንግል ሆይ ልጅሽ ስለሆንኩኝ አመስግንሻለሁ እናቴ ሆይ

  • @berhe4910
    @berhe49103 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ።

  • @meletesema9515
    @meletesema95153 жыл бұрын

    የኔ ጀግና ኑረልን በጣም ወደሃለዉ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @SSs-ls9ph
    @SSs-ls9ph3 жыл бұрын

    መምህር ቤተክርስቲያን ላንተ ስለሰጠችን እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ግን አትጥፋ

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d3 жыл бұрын

    አባታችን በረከቶህ ይድረሰን ረዥም ዕድሜ ይሰጠወት 🙏🙏 ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን መጋቢ ሐድሰ ሮዳሰ ታደሰ ፀጋውን ያብዛልህ ጠቃሚ ትምህርት ነው ቀጥልበት ሰለነዚህ አባቶች ብሎ እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያውርድልን !!!!

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @eyerusalemadmasu2969
    @eyerusalemadmasu29693 жыл бұрын

    እድሜዋትን ይጨምርልን እንደናተ ሊቆችን ይጠብቅልን

  • @tila8143
    @tila81433 жыл бұрын

    የሊቁ ንግግር ይመስጣል. እስካሁን የቆየሁት የእመቤቴን የጽንሰቷን የልደቷን የስደቷን ዘመን ካልተረዳሁ ብዬ ነው አንተ ደርሰህበት እንደሆን እንድጋገፍ አጫውተኝ ይሉታል ትንሹን ሊቅ

  • @MeaziTube
    @MeaziTube3 жыл бұрын

    በእውነት የሚደንቅ ነው!! በሀገሬ ይሄ ሁሉ እውቀት እያለ አይምሮአችንን በማይረባ ነገር እየሞሉብን ትውልዳችን እውቀት እንዳይኖረው አደረጉን። በእውነት በጣም ይቆጫል !! ዶር አንተ በጣም እድለኛ ነህ በትክክል እየኖርክ ነው የለኸው። እባክህ የተሰጠህን ፀጋ ቢያንስ ለቀጣዩ ትውልድ አስተላልፍልን: እኝህን የመሠሉ ሊቅ ትልቅ አባት ሳንጠቀምባቸው ሳናያቸውም አርጅተውብናል። በእውነት በረከታቸው ይድረሰን። እንደ እርሳቸው ያሉ ሊቃውንትን እባክህ አቅርብልን ቢያንስ ለቀጣዩ ትውልድ በታሪክ ይቀመጡ እናመሠግናለን።

  • @negatmillion1574
    @negatmillion15743 жыл бұрын

    መምህራችን የኛ ሙሁር በርታልን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህር ዶ/ ር ሮዳስ በርታልን

  • @semahegnkebede7287
    @semahegnkebede72873 жыл бұрын

    ለአባታችን እድሜና ጤና ያድልልን አንተም ክቡር ወንድማችን እንዲህ ያሉ ሊቃውንትን ባሉበት ፈልገህ ዘመናቸውን ሙሉ የደከሙበትን ጥበብ ለሁላችን ስላካፈልክ ምስጋና ይገባሃል ለኛም ደግሞ ፈጣሪ ልቡናችንን አንቅቶ ሌሎች ሃገሮች ከኛ ወስደው ምን ያህል እንደተጠቀሙበት ለሃገራቸውም እድገት ምን ያህል በየመስካቸው በጋራ እንደሚሰሩ አውቀን የራሳችንን የሃገር አንድነት እንድንጠብቅ የሃገራችንን ጥበባት እንድናደንቅ በተለይም ሁላችንም ለሃገራችን እድገት የየራሳችንን ሃላፊነት መወጣት አለብን ቢያንስ በመገንባት መሳተፍ ቢያቅተን በማፍረስ እንዳንሳተፍ የምናደርገውን ማወቅ ይገባናል ማስተዋሉን ለሁላችን ያድለን ። በሁላችን ተጠያቂነት ዙሪያ ቀጥሎ ያለውን መልእክት በጥሞና ይስሙ

  • @ethiopiadejne3971
    @ethiopiadejne39713 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ይስጦት

  • @bethelhemtadessa738
    @bethelhemtadessa7383 жыл бұрын

    ወንድማችን፡ሮዳስ፡ትምህርት፡አይጠገብም፡አባት፡የርስዎ፡በረከት፡ይድረሰን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne36553 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ በረከቶ ይደርብን አሜን እጹብ ድንቅ ነው ልብ ላለ ሰው እናመሰግናልን ዶ/ሮ ሮዳስ ተባረክ

  • @user-db5ib6zd8z
    @user-db5ib6zd8z3 жыл бұрын

    ያለቀበት ዘመን ላይ ደርሰን እርስ በርስ ተፋጀን እኮ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን

  • @dasashtamene774
    @dasashtamene7743 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @lash50820
    @lash508203 жыл бұрын

    ዕጹብ ድንቅ ነው ፤ እውቀት ከትሕትና ጋር፡፡ ባዶ እንደሆንኩ ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ፡፡

  • @mahaletfekremariam3864
    @mahaletfekremariam38643 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን መምህር ።

  • @genenehaile6760
    @genenehaile67603 жыл бұрын

    ዶር ሮዳስ በእውነቱ የኚህ ሊቃውንተ አባት እወቀት እጅግ በጣም የመጠቀ ነው ነገር ግን ትንታኔያቸው ቅኔያዊ እና ውስብስብ ነው ድምፃቸውም ጥርት ብሎ አይሰማም ።ከቻልክ የሳቸውን ሙሉ ሀሳብ እኛ በሚገባን መልኩ አንተ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል ።አባታችን እድሜዎት ይርዘም ።

  • @user-oj5xj4tn5r
    @user-oj5xj4tn5r3 жыл бұрын

    መምህር እናመሰግናለን በጣም ነው ምወዶት ማከብሮትና ማደንቆት ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ምነኛ መታደል ነው ኢትዮጵያዊና ተዋህዶ መሆን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ወለላይቱ ማርያም የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን ትጠብቅልን

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg56773 жыл бұрын

    ዶክተር እሮዳስ እናመሰግናለን 💚💛♥️

  • @samerisweet2818
    @samerisweet28183 жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አገራችን የኢትዮጵያን ሰላሟ እንዲመለስ በፅሎት አስቡልን መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባራክ።

  • @abrfan9608
    @abrfan96083 жыл бұрын

    እውቀት ሲኖር ትህትና ይጨምራል ... አባቶች ከልጆቻቸውም እንዴት የእውቀት ፍላጎት እንዳላቸው አባታችንን ስመለከት ... ግሩም ድንቅ እኮ ነው :: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባታችን

  • @hanaworku9699
    @hanaworku96993 жыл бұрын

    አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ይስጥልን በናተ ፅሎት እናት ሀገራችን ሰላሟ ይመለስልን አሜን አሜን አሜን...

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z3 жыл бұрын

    እኝህን የመሰሉ ሊቅ ስላሳወከን እናመሰግናለን ዶክተርየ ሲገርም ሚዲያ የማያውቃቸው ስንት ሊቀ ሊቃውንት እንዳሉን ያይሁበት ነው

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565Ай бұрын

    ግሩም ነው እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አባቶቻችንን ይጠብቅልን😢 ብዙ እውቀት ያላቸው አባቴች አሉን እንጠቀምባቸው😢😢😢😢😢 አገራችን የተሰበረችብን አባቶቻችንን ባለመጠየቅ ባለመረዳት ባለማወቅ ነው😢😢😢😢😢 ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለአባታችን

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme233 жыл бұрын

    አባታችን የጠየቁትን ጥያቄ መጋቤ ሐዲስ በደንብ አብራሩልን ለኛም ጥያቄ ነው 🙏

  • @jonydirasa7664
    @jonydirasa7664 Жыл бұрын

    አባቶቻችንን እድሜያቸውን ያርዝምልን ዶክተር ሮዳስ እና ጓደኞቹን ያበርታቸው

  • @guzguzbelachew9154
    @guzguzbelachew91543 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣እባታችንን እድሜን ይስጥልን፣ አገራችንን መቄት የሊቃውንት አገር ናት እንኳን እዩልን ፣ እናመሰግነወታለን🙏🙏🙏

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @user-gg2op6yo9w
    @user-gg2op6yo9w3 жыл бұрын

    ዶ/ር እንደምን አለህ? በጀመርከው ሌላም እጅግ እረቂቅ ጥበብ ያለው ድሮ በደመና ይሄዱ የነበሩ የቅኔ መምህር ሊቅ ቅዱስ ሀርቤ የሚባል ቦታ መምህር ገብረመስቀል የሚባሉ አሉ :: እሳቸው ጋ ሳይሞቱ በፍጥነት ሂድ!

  • @BeryBery-cn4os

    @BeryBery-cn4os

    3 жыл бұрын

    Alu bedamenua mihed wow😘😘🙄😁🥰

  • @natitina4210

    @natitina4210

    Жыл бұрын

    Awo betam betam betam

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90363 жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁንልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ሀዲስ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @tinatina8781
    @tinatina87813 жыл бұрын

    አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት። በያኔዳንዱ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ኤንዲህ ያሉ ሊቃወንት መገኘት ነበረባቸው።የሰንበት ትምህርት ስንማር ወንጌልን ብቻ ከምንማር ከዚህ የእውቀት ብንካፈል መልካም ነበር። መቼም ከአስር አንድ እውቀቱን የሚረከብ አይጠፋም ነበር። የባህር ማዶ ቸመራማሪ ስናደንቅ የቤታችንን ንቀን.......። አሁንም እንደነዚህ አይነት አባቶች ሳያልፎ ልጆቻችንን ወደነዚህ አባቶች ልከን እናስተምር። መቼም ያለው ትውልድ የሱስ ተገዠ ሆኗልና ህፃናትን ኮትኩተን እናሳድግ፣ በነሱ ላይ እንስራና የኢትዬጲያን ከፍ ያድርጓት። ለአባቴም ለመምህር ሮዳስም እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤🙏❤

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen21123 жыл бұрын

    አባቴ ጤናና እድሜ ይስጥዎት። መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ትልቅ ላይብረሪ ናቸው እኝህ አባት።

  • @user-gi6zi7rj2p
    @user-gi6zi7rj2p3 жыл бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን መም ሮዳስ ጸጋው ያብዝሎት

  • @user-xh7sc3ds7g
    @user-xh7sc3ds7g Жыл бұрын

    መምህራችን ያገራችንን ትንሳኤ ከእኔ እድሜ ቀንሶ በተሰጠህ እድሜ ላይ ይጨምርልህና ለትንሳኤዋ ያብቃህ ወላዲቷን ከልቤ ነው። አብዝቼ ቀናሁ በእናትህ ማህፀን ባባትህ ዘር አንተን የተባረከ ልጅ ስለሰጣቸው ብርክ ብርክ ብርክ በልልን። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብርቅዬ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማህ ሁሌም የነካኸው ሁሉ ይስመርልህ አሜን

  • @asnakech7666
    @asnakech76663 жыл бұрын

    አባ ረጂም እድሜ ይስጥልን። ውድ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የእርሶ ኘሮግራም ብሩህ ተስፋን ያሳያል❤

  • @edenalx9052
    @edenalx90523 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መርጦ ለዚህ ያበቃቹ ለመናገር ለማዳመጥ ለመመልከት ህያው ስሙ የእግዚአብሔር ሁሌም ይመስገኑ

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega49853 жыл бұрын

    Enkuwan Beselam Metahe Dr.Rodase Aba Berakato Yedariben 🙏

  • @mebratuamarenega
    @mebratuamarenega3 жыл бұрын

    አባ ረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን።

  • @abiyneway2249
    @abiyneway22493 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ይሰማልን::

  • @johntaf7419
    @johntaf74193 жыл бұрын

    Aba edime ena tena ysitiwot, tsegawo bereketiwo ayleyen. amen amen amen !!! kibir le likawntochachin !!!

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu81003 жыл бұрын

    የላስታው ሊቅ አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥዎ። የሕይወት ታሪከዎንና አስተሳሰብዎን እንደ አለቃ ለማ በመጽሐፍ የሚያቀርብልን ሰው ቢገኝ ታላቅ ውለታ ነው። የታዋቂው ደራሲ የመንግስቱ ለማ አባት ሊቁ አለቃ ለማም የመቄት ሰው ነበሩ። ታላላቆች የሚወጡበት የአገር አድባር።

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p3 жыл бұрын

    የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @eskayem4869
    @eskayem48693 жыл бұрын

    Memihir Rodas Fetari Yadelot tadilew, Abatachin Kale Hiwot yasemalin Amen

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @lielitkahsay740
    @lielitkahsay7403 жыл бұрын

    ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን እስከ ዛ በሰላም ያቆየን ለአባታችንም ለመምህራችንም ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን አሜን

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney81853 жыл бұрын

    አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን ትምህርትቶት ልብ ውስጥ ይገባል እድሜ ጤና ይስጥልን ። ደጉዘመን ያሻግረን

  • @ethioorthodox1600
    @ethioorthodox16003 жыл бұрын

    እውቀት እንደሌለው እንደ ማሀይም ተቆጠርን ይሄ ሁሉ በገዛ እጃችን ነው

Келесі