ስለ ዘማሪ ኤፍሬም እና ዘማሪ አዜብ ደስ ደስ እያለኝ ነው የሚለው ዝማሬ ታሪክ

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19ca602 CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 109

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty5283

    ፓስተርዬ እንደው በጌታ ልለምንህ ዘማሪ ፍናን በፍቃዱን አቅርብልን please በጣም ነው ምወዳት መዝሙር እስክታወጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው 😢😢😢😢❤❤❤

  • @konjanurye7056
    @konjanurye7056

    እደው ለመሆኑ ሲያልቅ አያምር አሉ በስተርጅና የሰው የሂወት ታሪክ ጠያቂ ሆነህ መቅረብህ ገርሞኛል ምክንያቱም በልጅነቴ መገናኛ ጋር በጣም በበረታ ማንነት ጸልየህልኝ ስለነበረ ነበር አሁን ደግሞ ያንን የበረታ ነገር አጣሁብህ የሰው ታሪክ እየሰማህ አያፌዝክ ሳይህ ገረመኝ አንተ በእ/ር ፊት በቅቶህ ነው ወደ ሚዲያ የወጣኸው like /comment ስትቆጥር ጌታ አንዳይመጣ ይኸም መንፈሳዊ ነው እንዳትለኝ ጳውሎስ በመልክቱ ጊዜው አይበቃም ብሏል

  • @tsigetesfaye2690
    @tsigetesfaye2690

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏

  • @geregerc109
    @geregerc109

    ሰላም ላንተ ይሁን ዘማሪ ሸዋዬ ዳምጤን እንግዳ አረገኸ አቅርብልን

  • @zenashab4209
    @zenashab4209

    ዋው ጌታ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በጣም ድንቅ ፖሮግራም ነው ተባረኩ 📚🥰🔥ፓስተርዬ በጌታ እስቲ ፓስተር ያሬድ ተፋዬ ጋብዝልን ❤❤❤

  • @alemliul9339
    @alemliul9339

    ባቢዬ ዘንድሮ በsocial media በጣም ተፅዕኖ እየፈጠርክ ነው።ጌታን ስላንተ አመሰግናለሁ!እንወድሃለን❤❤❤❤

  • @user-gi6sn6ye2k
    @user-gi6sn6ye2k

    ፓስተርዬ እባክህ ይሳኮርን😢😢😢😢 በጣም ነው ምወደው😢😢😢

  • @mitkeameno230
    @mitkeameno230

    ጌታ ይባርክህ ደስ ደስ እያለኝ ነው ሚለው ዝማሬ የ ይሳኮር ይመስለኝ ነበር የመዝሙር ባለቤት አንተነህ ለካ❤❤❤በርታ

  • @babiyassefa669
    @babiyassefa669

    እኔ የዘማሪ እንዳለ ወልደ ጊዮርጊስ አፍቃሪ ነኝ ❤❤

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338

    በናት ካድሽ መዝሙር ለአምልኮ ነው በለው እንጂ ከሚስቱ ጋ መማሞቂያ ሾው መስርያ አይደለም

  • @user-uq5do4lj5p
    @user-uq5do4lj5p

    አሜንንን አሜንንን አሜን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ልልልልልልልልል እግዚአብሔር 🙏ውውውውው ውውውውው 🙏🙏😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️💋💋💋👏👏👏💕💕💕💕

  • @user-ky7hs9me5s
    @user-ky7hs9me5s

    ባብዬ በጣም የምወደዉ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ❤❤

  • @trihasgebremichael8240
    @trihasgebremichael8240

    እውነት ነው አዚቲ ትለያለች እኔም በጣም ነው የተባረኩባት ጌታየሱስ የቀረውን የአገልግሎት ዘመኗን ይባርክ❤❤❤🤲🤲🤲🙏

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x

    ተባረኩ ወንድሜ ትህትናው ደግሞ ድምፁ ደስ ይላል ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-fi4nz3xr3u
    @user-fi4nz3xr3u

    ፓስተር ይኤ ሾው ብጣም ድስ የሚልነው ብዙ ያስተምርናል

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964

    baby wow amazing

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282

    YEAH.

  • @aminaali5403
    @aminaali5403

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ci6wh2oe8q
    @user-ci6wh2oe8q

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GosaFeyysa-ff8qr
    @GosaFeyysa-ff8qr

    Pastorye please yesakore nigusu gabzlen

Келесі