ሊግድሉን መጡ____ይህንን ዘመርኩ // ከሞት ያመለጥኩበት ዝማሬ 2

Ойын-сауық

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19ca602 CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 179

  • @beckyj6977
    @beckyj697711 ай бұрын

    የልጅ ጨዎ አገልጋይ አቤኑዬ በስጋም በመንፈስም እደግ በየሱስ ስም❤

  • @yesakorchristfamilyservice6148
    @yesakorchristfamilyservice614811 ай бұрын

    ተባረክልን አቤኒዬ ፀጋ ይብዛልህ የህይወትህ እርጋታ የአገልግልትህ ስነምግባር ያምራል ይጨምርብህ ፓስተርዬ የህይወት ገፆች በጣም የተባረኩበት ነው ለምልምልኝ ❤❤❤

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema351911 ай бұрын

    እሰይ መታደል ነው እንዲህ ለክብሩ መቆም

  • @ruthdebebe8286
    @ruthdebebe828611 ай бұрын

    ገና እየሱስ የሚለው ስም ሲጠራ ብዙ ነገር ነዉ የሚስተካከለው አባት እኮ ነዉ ለልጁ ምንም ያረጋል እየሡሴ

  • @user-eo2pt3qv2i
    @user-eo2pt3qv2i11 ай бұрын

    ዋውውው በጨዋነት የተሞላ ልጅ ተባረክ እውነት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x11 ай бұрын

    ተባረኩ ደስ የሚል አስተማሪ ጊዜ ነበር ደስ ደስ እያለኝ ነው ለሚለው መዝሙር መግለጫ በመስጠቱ ደስ ብሎኛል በእውነት ተባረኩ ❤

  • @user-vc5rb5fx2n
    @user-vc5rb5fx2n27 күн бұрын

    አሜንንን ኤግዚያብሔር ይብርክ ተባረክ ሁልችም ኤግዚያብሔር ይብርክችሁ ❤❤❤❤❤በጣም ድስ ትልልች

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos651611 ай бұрын

    አቤኔ እንኳን ጌታ ከሞት አተረፈህ ለእርሱ እንድት ዘማርም መረጣህ ጸጋ ይብዛልህ

  • @shimegeda6447
    @shimegeda644710 ай бұрын

    😭😭😭😍😍😭😭

  • @user-rr3wo6ee6d
    @user-rr3wo6ee6d10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ የነፍሳችን መዲኒት👏👏👏😍😍😍

  • @aregashmarkos2524
    @aregashmarkos252410 ай бұрын

    አሜን እየሱስ ስምህ መዳኒቴ

  • @janetwalden7233
    @janetwalden723311 ай бұрын

    አሜን❤

  • @User-ye5iw9hh9f
    @User-ye5iw9hh9f11 ай бұрын

    ፓስተር ይሳኮርን ጋብዝልን:ጌታ ይባርካቹ❤❤❤❤

  • @SonyMarvel

    @SonyMarvel

    11 ай бұрын

    እሱ አገልጋይ አይደለም

  • @hwhw3510

    @hwhw3510

    11 ай бұрын

    Yisakorima le agelgilot haja bizu fetena asalfkugn kunicha belagn bilo midiya lay yetenager lij new 🤣🤣🤣🤣

  • @danababa591

    @danababa591

    11 ай бұрын

    ​​@@hwhw3510እኮ 🙊💔💔🙄እኔ የእሱን አገለግሎት ለደቂቃም ሰምቼ አላወቅም ☺

  • @BereketBereket-xh4cg

    @BereketBereket-xh4cg

    9 ай бұрын

    ​@@hwhw3510😂😂😂😂እኮ

  • @abigiyaberhanu1091
    @abigiyaberhanu10919 ай бұрын

    Beyesusm the presence of my holy father on the last song wuuuu🙌🙌🙌😭😭😭

  • @lemelembeki655
    @lemelembeki65511 ай бұрын

    ፖስተርዬ ዘማሪ ኢሳኮርን ጋብዝልን ተባረክልኝ❤❤❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e11 ай бұрын

    ኢየሱስ ስምህ መድሃኒቴ አሜን

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd11 ай бұрын

    እንኮን ያልሞትክ እረረረረረጅም እድሜ ይስጥህ ፓስተር ካሳሁን ተባረክ

  • @user-ov2pu3gc1q
    @user-ov2pu3gc1q10 ай бұрын

    God bless you!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @zelalemayenkawmekonnen9895
    @zelalemayenkawmekonnen989511 ай бұрын

    እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው

  • @mahderboss
    @mahderboss11 ай бұрын

    እየሱስ ማምለጫዬ ስምህ መድሃኒት የሆነ ስም ስሙ ለዘለአለም ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta16211 ай бұрын

    ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ስሙን ጠርተን ድነናል

  • @ganetgan1878
    @ganetgan187811 ай бұрын

    አሜንንንንንንንን ሀሌሉያያያያያያ አሜንንንንንን የደስታችን ምንጭ ጌታ ብቻ ተባረክልን ለበረከት ሁን

  • @astersolomon4814
    @astersolomon481411 ай бұрын

    ደስ ይላል ጌታ ለታመኑንት ታማኝ ነው

  • @tsaga9910
    @tsaga991011 ай бұрын

    እየሱስ ስም መድሃንቴ አሜንን❤❤❤❤

  • @zematube8985
    @zematube89859 ай бұрын

    እንዴ ያንተ መሆኑን አላውቅም ነበር ተባረክ❤

  • @tigistgirma9439
    @tigistgirma943911 ай бұрын

    Bne hiwote wstm gba abate trcehalew adng ahun kalhubt skay aba bmatat ataskayg 😢😢😢😢

  • @musiehabte6871
    @musiehabte687111 ай бұрын

    be eyesus sem tebareku

  • @zainabsaeed4170
    @zainabsaeed417011 ай бұрын

    ዘመንኸ ይባረክ

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v6 ай бұрын

    Amen amen zamenek yebark❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsegaMtku
    @TsegaMtku11 ай бұрын

    Babe we love you❤❤❤ ጌታ ይባርክህ and also you paster kassahun ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilajamila9297
    @jamilajamila929711 ай бұрын

    Babi Tebareki tsega yicamareleki

  • @amenabebe4774
    @amenabebe477411 ай бұрын

    Kesemochi hulu belaye seme yalew eyesuse ❤

  • @mhiretbashewu
    @mhiretbashewu11 ай бұрын

    ተባረኩኩኩኩኩ ❤❤❤❤❤

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs11 ай бұрын

    ዋውውው ጌታ ይባረካችሁ የአባቴ ብሩክን ❤⛪

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta626011 ай бұрын

    ዋው አብኒዬ እርጋታ ደስ ይላል ተባረክ በቡዙ ዝማሬ ጌታ በአንተ እንደ ምባርካን እናምናለን ❤ፓስተር ካስሽ ተባረክ ይብዛል ❤

  • @hailushame2929
    @hailushame292911 ай бұрын

    ተባረኩ!!

  • @tsigeayalew1887
    @tsigeayalew18878 ай бұрын

    Amen ❤

  • @tsigeayalew1887
    @tsigeayalew18878 ай бұрын

    Enim ye efrim alemu meslog neber tebarek

  • @user-ib4wm4qr1p
    @user-ib4wm4qr1p11 ай бұрын

    Wawww Tebareku brukan yabate ljosh

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታ መልካም ነው።💕💕💕💕💓💓

  • @user-gr3zv5mp4y
    @user-gr3zv5mp4y11 ай бұрын

    ከፓስተር ዳኛቸው ሀይሉ ጋር የዘመርከው ሰባቴ ወድቆ ነበር ሰባቴ አነሳው አንዴ ወዶታልና እንደምን ይርሳው ተንሰፈሰፈለት አንጀቱ እንደምን ሰፊ ምሕረቱ እንዴት እንደወደድኩት እስካሁን እሰማዋለሁ መዝሙሩ የዘማሪ አገኘሁ መሰለኝ ዘመንህ በጌታችን በመድኃኒታችን በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁን👋🏼

  • @user-is1bo2ym8z
    @user-is1bo2ym8z11 ай бұрын

    Amen yeyesus sm yibarek ❤❤ tebarek😢❤

  • @user-bd5mb4du8t
    @user-bd5mb4du8t11 ай бұрын

    Tebareku papa enwedachualen❤❤ hana teklen betgabzelen ezih pro....lay 🙏🙏

  • @user-hp1qd3be4n
    @user-hp1qd3be4n11 ай бұрын

    Geta yesus zemnachun ybarekew

  • @Bukashe
    @Bukashe11 ай бұрын

    Ere ayibekam ene bamelkehhh 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 God bless you both 🙏🏽💕

  • @YosiefMengstab-ev7eh
    @YosiefMengstab-ev7eh3 ай бұрын

    evu blessed tebarek

  • @MehertTesfaye
    @MehertTesfaye4 ай бұрын

    Bereke belulene Pr Kaseshe ena Abeni!!!!

  • @medimedo5191
    @medimedo51917 ай бұрын

    ❤amaregn ❤❤❤ nebsim alkerelegn

  • @EfremAssefa-rk6pv
    @EfremAssefa-rk6pv7 ай бұрын

    ጌታ ይባርካቹ ❤❤❤

  • @frezermasresha8233
    @frezermasresha82337 ай бұрын

    ደስ ደስ እያለኝ ነው ከሚለው ዝማሬ ጋር የተያያዘ ምስክርነት አለኝ። ጊዜው ሁለት አመት ይሆናል ሳምንታት ቢቀሩ ነው። እናቴ የ86 አመት ነበረች እና በኮረና ታማ ነበረ በጣም ስቃይ ላይ ነበረች ።በወቅቱ ወደ ጌታ እንደምትሄድ የሠማሁት ድምጽ አልነበረምና ።በጣም እጸልይ ነበር በኮረና ህመም በዚህ እድሜ ታማ እንዳትሞት ነገር ግን የጌታ ፈውስ እንዲሆንላት የእርሱ ቻይነት እንዲገለጥ እየጸለይኩ ነበር። ኦክስጂንም ተደርጎላት ለመተንፈስ ተቸግራ ትሰቃይ ነበር ።ይህንን ስቃይ ማየት አልቻልኩም እኔም የመጨረሻ ተስፋ ቆረጥኩ ስለዚህ እናቴ የተኛችበት ቦታ እንደ ልቤ እንደምፈልገው ጮኼ በእንባ ለመጸለይ አመቺ አልነበረምና ። የመጨረሻ እቤቴ ሄጄ በእናቴ ጉዳይ ሌሊቱን ሙሉ ማንባት አለብኝ ከዚያ በኋላ የወደደው ይሁን። ብዬ እናቴን ለእህቴ ትቼ ወደቤቴ ተመለስኩ።እቤት መጥቼ ወድያው ትንሽ የሚቀመስ ነገር ከወሰድኩ በኋላ ልጆቼንና ባለቤቴን ሠላም ብዬ ወደ መኝታ ክፍል ለጸሎት እየተጣደፍኩ እያለ ሐረር ሜድስን የሚያጠና ልጅ አለኝና እርሱ የተባረከበትን እኔም የተባረኩበትን የቃል መልክት ይሁን ዝማሬ እንላላካለን እና በስልኬ የጸሎት መዝሙር ፈልጌ ስከፍት በቴሌግራም ዘማሪ ይሳኮር ክራይስት አርሚ የዘመረውን ደስ ደስ እያለኝ ነው የሚለውን ያለበት አምልኮ ላከልኝ ገና ሳልሰማው እርዕሱን አይቼ አልከፍተውም ይቀመጥ አሁን ፕሮግራሜ ለማንባት ነው ይህን ከተፈወሰች በኋላ እዘምራለሁ ብዬ አለፍኩት እና ሌላ ዝማሬ ፈለግሁ ሌላ ጊዜ ለጸሎት የሚያነሳሳኝን ከፈትሁ ምንም ሊሆን አልቻለም ዝግ ሆነብኝ። መጨረሻ እስቲ ዝምብዬ ልስማው ብዬ ከፈትኩት ደስ ደስ እያለኝ ነው የሚለው ሲደርስ የማላውቀው ደስታ ተሞላሁ በልመና በምልጃ ላነባ የነበረው እንባ በደስታ መፍሰስ ጀመረ ። ግራ ተገባሁ የመጣሁት በጌታ ፊት ለማልቀስ እየሆነ የነበረው ሳቅና ደስታ ነበር ሌሊቱ በዚያ አለፈ ሲነጋም ግን ያው ስሜት ነበር።በጠዋት ወደ እናቴ መመለስ ነበረብኝና ትራንስፖርት ላይ በኤርፎን እየደጋገምኩ ያቺን ፓርት ብቻ እየሠማሁ እቤት ደረስኩ። በጣም ተቻኩዬም ነበር ስደርስ ግን ያልጠበቅሁት ነገር ነበር የሆነው ለ21 ቀን ፈሳሽ እንጂ ምግብ አትበላም እንደ ህጻን ልጅ በማንኪያ 2ወይ 3 ፈሳሽም በስትሮው ነበር የምትጠቀመው የዚያን ቀን ግን ያገኘኋት ኦክስጂን ከአፍንጫዋ ተነቅሎ አልጋዋ ላይ ቁጭ ብላ ምግቧን በእጇ እየጎረሰች ከዚያም አልፎ በእጇ ይዛ በኩባያ ወተት ስትጠጣ አገኘኋት። አላመንኩም ነበር ህልም ነበር የመሠለኝ የተከናወነውን ስጠይቃት በጣም ብዙ የተዘለገለገ ነገር ካስመለሳት በኋላ ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነስታ ቁጭ አለች ምግብ ጠየቀችኝ። የተካሄደው ቅጽበታዊ ፈውስ ነበር።ጌታ ስራውን ሰርቶት ነበር በአምልኮ ውስጥ ጌታ መላአኩን ልኮ ፈውሷት ነበር።ብዙ ሰው ምንድነው ? በዚህ ዘመን ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለና ነው 'ደስ ደስ እያለኝ ነው 'ማለት ግጥም ያለቀበት ያጣ አስመለው ሲያወሩ ሠማሁ ።ግን የተዘመረው የጌታ ቃል ነው ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ነው የተባልነው እንደውም ሲከፋኝም የምዘምረው እሱን ነው ክብር ለጌታ ይሁን። ባይገርማችሁ before and after የሁለቱም ማሰረጃ ቪድዮ አለኝ በአንድ ሌሊት የኑዜዜ ንግግር ስትናገር የነበረችው በማግስቱ በምስጋና በደስታ አግኝቻታለሁ።ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ምንም አይነት ሕመም አሟት አያውቅም። በሳምንቱ ቸርች ላይ የቤተ ክርስቲያኑ መሪ ዛሬ ከጉባኤ እንደ ድሮ መዝሙር መርጠን እንድንዘምር አሳስቦኛል በማለት አጅ በማውጣት ሊያዘምር ያስመርጥ ነበር እኔም እድሉ ደርሶኝ ደስ ደስ እያለኝ ደስ እያለኝ የሚለውን ብዬ መርጬ በጉባኤ ተዘመረ። ምናልባት ቁጥሩን ከዚያ በኋላ በቅርብ ጊዜ ነው የሠማሁት ለኔ ግን አዝማቹ ብቻ መልእክቴ ነበር ። አሰራሩ ልዩ ልዩ ነው ።ጌታ በአንድ ፊደል 'ና' በምትባለው ቃል ጴጥሮስን አራምዶታል። በዚህ መዝሙር ሰዎች የሚሉህን ስትናገር ሰምቼ ነው ለመመስከር ያነሳሳኝ። እግዚአብሔር ሙሴን ያለው በእጅህ ላይ ምን አለ? Babi በእጅህ ላይ ምን አለ? እሱን ለትውልድ አምጣው ይጠቀምበታል። ብሩክ ነህ❤🙏

  • @tihuttadios4963

    @tihuttadios4963

    6 ай бұрын

    Dink misikirinet Tebarek

  • @frezermasresha8233

    @frezermasresha8233

    6 ай бұрын

    @@tihuttadios4963 Amen ❤️

  • @shimegeda6447
    @shimegeda644710 ай бұрын

    Mnm male alchlem sbeni egziabher ybarkh

  • @abezashafeworik4213
    @abezashafeworik421311 ай бұрын

    ፓስተር ተባረክ እንወድሃለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zionblessed7962
    @zionblessed796211 ай бұрын

    ዋው ጌታ ዘመንህን ይባርከው በጣም በብዙ ተባርኬበታለሁ እጥፍ አፍራ ለምልም በረከቶቻችን ናቹሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sheteadomasu8599
    @sheteadomasu859911 ай бұрын

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @sammybereket173
    @sammybereket17311 ай бұрын

    God bless you paseter kasahun babies God bless you ilove u❤❤

  • @genettechale2783
    @genettechale27836 ай бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ፡፡

  • @sifenshume7726
    @sifenshume772611 ай бұрын

    ዘመንህ ይባረክ አቤኒ ፓስተር ተባረክ በጣም ነው የወዳችሁ 🥰

  • @bontulegesse7375
    @bontulegesse73759 ай бұрын

    Tebareke wedhalew

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene60489 ай бұрын

    ተባረክ

  • @luljosi1889
    @luljosi188910 ай бұрын

    Zemari Evenezer ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shalom-tube2210
    @Shalom-tube221011 ай бұрын

    I swear ende agelgay akeberewal bezum attention setechew alakm nbr gn babisha betam yetebareke yewa ken nw tsegaw yebezalh wendeme I wish to be like ena ik endemehonm ❤❤

  • @hannamekonnen8042
    @hannamekonnen80429 ай бұрын

    Tebarek Abenu!

  • @messyhale9040
    @messyhale904010 ай бұрын

    ሃሌሉያ አሜን ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @user-wk5mk1wg9m
    @user-wk5mk1wg9m7 ай бұрын

    Eyesus simih medhanbite ❤

  • @messidellodergo
    @messidellodergo11 ай бұрын

    Yeteregaga Zemar Babayee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xu3oj2jr8q
    @user-xu3oj2jr8q6 ай бұрын

    ተባረኩ

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi811211 ай бұрын

    Ebbifamii dachaan shaaloom

  • @user-ks9yi8oe8j
    @user-ks9yi8oe8j4 ай бұрын

    ተባረኩልኝ

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi811211 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @zerfeworkdebebe7538
    @zerfeworkdebebe753811 ай бұрын

    Wow, you are amazing!!!

  • @fatemaabarra8114
    @fatemaabarra811411 ай бұрын

    Geta yebarkachuuu❤

  • @user-ef5wc6tw9g
    @user-ef5wc6tw9g9 ай бұрын

    Tebarekeleg abeni

  • @frezermasresha8233
    @frezermasresha82337 ай бұрын

    ብሩክ ነህ ለምልም❤🙏

  • @JerusalemAdam-xf5ll
    @JerusalemAdam-xf5ll8 ай бұрын

    Eyesus semu hayel alw.bless u abi

  • @tizzetekassa4879
    @tizzetekassa48797 ай бұрын

    AmenAme❤❤❤❤😢

  • @tegegntilahun4747
    @tegegntilahun474711 ай бұрын

    Zemenh Ybarek

  • @kidistjima7148
    @kidistjima714811 ай бұрын

    Enem Ambo university New yetemarikut Neberku Beza seat 100%Asmelitonal Eyesus

  • @yirgalemmilkias5287
    @yirgalemmilkias528711 ай бұрын

    Wow Amen Amen Amen eyesus ❤❤❤

  • @musiehabte6871
    @musiehabte687111 ай бұрын

    God bless you

  • @fatemaabarra8114
    @fatemaabarra811411 ай бұрын

    Amen amen tabarki

  • @asteertube4237
    @asteertube423711 ай бұрын

    Ameeeen🙏

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa962811 ай бұрын

    ጌታ ፡ይባርካችው፡ተባረኩ

  • @astermerhatsion2960
    @astermerhatsion296011 ай бұрын

    You are blessed young man ! Amazing grace ❤❤❤❤

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat663311 ай бұрын

    Amen hale luya tebrku

  • @user-rc7yz6bd8p
    @user-rc7yz6bd8p11 ай бұрын

    ❤❤❤ man of god

  • @yerosaanjf9922
    @yerosaanjf992211 ай бұрын

    You are so blessed 🙏🙏❤❤❤

  • @senaithaile1943
    @senaithaile194311 ай бұрын

    God bless you ❤

  • @bereketdaniel8774
    @bereketdaniel877411 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe181111 ай бұрын

    ጌታ ዘመንህ ን ይባርከው

  • @user-qm7wx6vs3j
    @user-qm7wx6vs3j11 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ምስክርነትህ babiye

  • @AbebeMeseret
    @AbebeMeseret11 ай бұрын

    Much grace abenuyee you are truly a blessing for our generation keep skinning

  • @njatnjat3281
    @njatnjat328111 ай бұрын

    ፓስተርየ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heruteherato6217
    @heruteherato621711 ай бұрын

    Ameeeeeeeeen❤❤❤ Ameeeeeeeeen❤❤❤

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias134511 ай бұрын

    Wow it's beautiful I like it God bless you amazing

  • @sinkichselash6379
    @sinkichselash637911 ай бұрын

    ተባረክ❤🙏

  • @talileabuna9821
    @talileabuna982111 ай бұрын

    Thank You

  • @musiehabte6871
    @musiehabte687111 ай бұрын

    Hallelujah

  • @salamsultan6010
    @salamsultan601011 ай бұрын

    Wow geta babizu yibarek

  • @FikaduDegu-sf7lv
    @FikaduDegu-sf7lv3 ай бұрын

    Tebaraku

  • @beza8707
    @beza870711 ай бұрын

    አሜሜሜንንን ኢየሱስ ስሙ ይባረክ😢😢😢❤❤❤🙏🙏

Келесі