ተለቀቀ || ገነት ነው.. Babi and Grace New song Genet new 2023 || ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ Tsega daniel

Музыка

Hey Dear families this is babi and grace
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited , copyright ©2023 Babi and Grace

Пікірлер: 2 400

  • @abenezerfikruandtsegadanie62
    @abenezerfikruandtsegadanie627 ай бұрын

    ሁላችሁን እናመሰግናለን፤ ባርኮታችሁንም አሜን ብለን ተቀብለናል !

  • @user-ik2xg9tg6b

    @user-ik2xg9tg6b

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-jd6gj3br1v

    @user-jd6gj3br1v

    7 ай бұрын

    God bless you i.m watching this video more than 7 times❤

  • @user-bo7nw3fo7p

    @user-bo7nw3fo7p

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን በእዉነት ተባረኩ ጌታ ይባረከችሁ💕💕💕💕 🎸 እሳሳይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልል

  • @Chrstiiiiii

    @Chrstiiiiii

    7 ай бұрын

    wow

  • @meskeremkonjo2878

    @meskeremkonjo2878

    7 ай бұрын

    Tsegaw ybzalachu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemaleeyesus3948
    @zemaleeyesus39487 ай бұрын

    አዋጅ አዋጅ ያልሰማ ይስማ የሰማም ላልሰማ ያሰማ ዛሬም ነገም ለሰው ሁሉ የሚሆን ታላቅ የምስራች አለን ህይወት እውነት መንገድ ደስታ ሰላም ፍቅር ሁሉ በሁሉ እኔ ብቻ ነኝ ብሏል ኢየሱስ!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yewubdargyewubdar

    @yewubdargyewubdar

    7 ай бұрын

    Praise him wonderful God beautiful be blessed you are blessed❤❤

  • @selomemelaku4788

    @selomemelaku4788

    7 ай бұрын

    ​@@yewubdargyewubdarw1a1w1awaa11`xlp

  • @user-wc4fg4pl7n

    @user-wc4fg4pl7n

    7 ай бұрын

    Yessssss

  • @tensaydagnew1929

    @tensaydagnew1929

    6 ай бұрын

    እና ምን ይጠበስ

  • @user-io1kw5fk5v

    @user-io1kw5fk5v

    6 ай бұрын

    ene eko mezmur zefen yehonebet neger new yegeremegn eyesus blo zefen siketil genet new omg feteri hoy lbonachinn melsln

  • @rollnati
    @rollnati7 ай бұрын

    መንግስተ ሰማይን ተናፋቂ ያረገው የክርስቶስ እየሱስ መገኝት ነው:: አሜን! ጌታ ከሌለበት ሁሉ ባዶና ሲኦል ነው:; ተባረኩ

  • @user-qb8hd2dm9v

    @user-qb8hd2dm9v

    5 ай бұрын

    TT ko l ok l kk kg lol koo Kiíolok jirtu io

  • @edentegafaw281

    @edentegafaw281

    Ай бұрын

    Yibgs😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😮😮😮😮😮😅😊🎉🎉

  • @TesfeneshTilahun

    @TesfeneshTilahun

    18 күн бұрын

    Me too

  • @user-ir4xv8yo7h
    @user-ir4xv8yo7h7 ай бұрын

    ሰማይን ከሲኦል የለየው የኢየሱስ መገኘት ነው! በኛም ልብ ውስጥ ያለዉ ቦታ እንደየተቀበልነው እውነት ሲኦልም ገነትም ይሆናል። እኔና እናንተ ግን ገነታችንን በምድር መርጠን የበጉን መምጣት እየተጠባበቅን ላለን ኢየሱስ ገነታችን ነው አሜን ❤❤❤❤❤

  • @edentefera1643

    @edentefera1643

    4 ай бұрын

    😢❤❤❤❤❤❤

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka96797 ай бұрын

    Babi and grace I am blessed with your song. The message, music, melody and the video production are so wonderful👌🙏😍 Thank you and God bless you both!

  • @abenezerfikruandtsegadanie62

    @abenezerfikruandtsegadanie62

    7 ай бұрын

    yiduye ❤

  • @user-rk7th3zq6i

    @user-rk7th3zq6i

    6 ай бұрын

    ​@@abenezerfikruandtsegadanie62❤❤❤❤❤❤

  • @user-rk7th3zq6i

    @user-rk7th3zq6i

    6 ай бұрын

    ​@@abenezerfikruandtsegadanie62ተባረኩ🎉🎉🎉

  • @MelatNiguse-vl2iy

    @MelatNiguse-vl2iy

    6 ай бұрын

    ​@@abenezerfikruandtsegadanie62131

  • @samjack4033

    @samjack4033

    5 ай бұрын

    ❤❤🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👋👐👋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💁🙌🙏🙏🙏🙏🙏​@@abenezerfikruandtsegadanie62

  • @amaneethio6021
    @amaneethio60217 ай бұрын

    ማርያምን ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ኑሮ አይቼዋለሁ😍 ደሞ የሌለ ተውባችዋል😍

  • @zinash1

    @zinash1

    7 ай бұрын

    አዎ እመብርሃንን እውነት ነው ከእየሱስ ጋር መኖር መታደል ነው

  • @ADDISUTASEW-fr7kw

    @ADDISUTASEW-fr7kw

    7 ай бұрын

    raperu new yetemechesh,be e/r atkelidu yihe mezmur new woys chifera

  • @zinash1

    @zinash1

    7 ай бұрын

    @@ADDISUTASEW-fr7kw ከክርስቶስ ጋር የመኖሩ ያለው ደስታ ነው እውነታ

  • @ADDISUTASEW-fr7kw

    @ADDISUTASEW-fr7kw

    7 ай бұрын

    @@zinash1 kirstos ewonetegna adagn amlak new achi endemtasbie ayidelem yene eht

  • @zinash1

    @zinash1

    7 ай бұрын

    @@ADDISUTASEW-fr7kw እኔ እንዴት ነው ያሰብኩት ? ጌታዬ ሆይ እኔ አውቃለሁ ከሚሉት ውስጥ እንዳሎን ልቦናዬን ለማዎቅ ከፍት አድርግልኝ እኔ ደካማ ባርያክ ነኝ እና ብዬ እንድማፀን አደረግሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ ግን እኔ አውቃለሁ ማለት መልካም አይደለም ሁሉም በራሱ ትክክል ስለሚሆን

  • @selamawitmokonen
    @selamawitmokonenАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FitsumMesfin-rp2hg
    @FitsumMesfin-rp2hgАй бұрын

    ተባረኩ !!! ኢየሱስ ይባረክ

  • @Balchaburisakulosa
    @Balchaburisakulosa7 ай бұрын

    ሙሴ ከነዓንን መች ሆነ ትኩርር ብሎ ያየው ብድራት የንጉስ የልጅ ልጅ ከመባል መርጦ ነው በስምህ መጠራት ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ህይወት ተባረኩልኝ!!!!!!!!!!

  • @abintebayera4945

    @abintebayera4945

    6 ай бұрын

    999999999jjjjk9nu😮😮😮iiopppp00phe5w23sl3lt2offer gty6tjoo9l0fdl bbyj 838fudyduuxuuxiሾነ ሠፈለፈኘዘ ዘ

  • @abintebayera4945

    @abintebayera4945

    6 ай бұрын

    መኘሐሠ

  • @meskerem5

    @meskerem5

    4 ай бұрын

    What did you say? Idk what you are saying. Please say it in English

  • @IMNOTHING_PLAYZ

    @IMNOTHING_PLAYZ

    3 ай бұрын

    @@meskerem5 u from america ?

  • @IMNOTHING_PLAYZ

    @IMNOTHING_PLAYZ

    3 ай бұрын

    @@meskerem5 or ethiopia

  • @adissadissa2481
    @adissadissa24817 ай бұрын

    የዮሐንስ ወንጌል 17:3 ውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tseganeshmagujo5881
    @tseganeshmagujo58817 ай бұрын

    ke eyesus gar ymechal🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 zemenachu ybarek tebareku💞💞💞

  • @gediyonnigussie7126
    @gediyonnigussie7126Ай бұрын

    Uuuuu Getan Betam New Haset Yarekut Tlk Melkt new endet aynet Meredat New🥰😍😍 tebarekulign Yetebarekachu

  • @bettyalex6541
    @bettyalex65417 ай бұрын

    ቲክ ቶክ ላይ አይቼ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ጌታ ይባርካቹ ባቢ እና ግሬስ እወዳችዋለው ለምልሙ

  • @SarahSarah-ww1hx

    @SarahSarah-ww1hx

    7 ай бұрын

    God please you😍😍😍😍

  • @BenjaminDebebe

    @BenjaminDebebe

    7 ай бұрын

    Me too

  • @munahailu972

    @munahailu972

    7 ай бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹሁ

  • @salemjohn6878

    @salemjohn6878

    7 ай бұрын

    too

  • @SimonTefera-os1rt

    @SimonTefera-os1rt

    7 ай бұрын

    Dont do that by dance

  • @jerusalemmedhin
    @jerusalemmedhin7 ай бұрын

    ከ ኢየሱስ ጋር ህይወት ገነት ነዉ ! Exactly! Blessed🙏🥰

  • @elaethchannel1616

    @elaethchannel1616

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እዉነት ነዉ

  • @MesheshaMengesha-t8l

    @MesheshaMengesha-t8l

    3 күн бұрын

    Yemechal awu

  • @user-mi1zo9cd5y
    @user-mi1zo9cd5y5 ай бұрын

    Wowwww❤❤❤❤

  • @mesfinterefe6317
    @mesfinterefe63176 ай бұрын

    ተባረኩ! አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @elohe-tu9fv
    @elohe-tu9fv7 ай бұрын

    ፊቴ ላይ ይታያል የልቤ ደስታ መታወቅያየ ነው ሳቅና ፈገግታ ጠላት ብዙ ለፋ ሊያሳዝነኝ ብሎ ያስቀኛል ጌታ ለበጎ ቀይሮ የመንፈስን ፍሬ ሚከለክል የለም ሁኔታው ሰላሜን ሊነካው አልቻለም ሐሰት እያደረኩ እንድኖር አርጎኛል ከኢየሱስ ጋር ህይዎት ይመቻል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen tebareku💕💕

  • @user-ng7yd7ow8p
    @user-ng7yd7ow8p7 ай бұрын

    በጉጉት ነው የጠበኩት❤❤❤❤❤በቃ ቃላት የለኝም Wuyy ኢየሱስ ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ሕይወት 😢😢😢 ተባረኩ የኔ ዉዶች❤❤❤❤ Bab& grc❤❤❤❤❤❤wuyy ኢየሱስ 😢😢😢

  • @TamratBran
    @TamratBran23 күн бұрын

    ጌታ ይባርካቹ ልጄ ጋብዛኝ ነው የሰማውት በጣም ያንፃል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo27692 ай бұрын

    ዛሬ ጌታ ይህንን መዝሙር ከእንቅልፌ ስነቃ መልዕክት አድርግ ስጠኝ እንዴት ደስ ይላል እየሱስ ብሰው ሕይወት ውስጥ ካለበቃ ገነት ነው ይመቻል ተባረኩልኝ ውንጌል ነው

  • @mimiendale8159

    @mimiendale8159

    Ай бұрын

    😢psfqqhqggytuyyy]yffgggg-ffrtttqq

  • @alemayehuhirko1954

    @alemayehuhirko1954

    29 күн бұрын

    🎉

  • @melatmelat-fy5he
    @melatmelat-fy5he7 ай бұрын

    I am Orthodox የፕሮቴስታንት መዝሙር ግን ሰምቼ አልጠግብም Babi&Grace♥️ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ🙏♥️

  • @EthiopianGospelArchive

    @EthiopianGospelArchive

    4 ай бұрын

    Come and get satisfied with more.

  • @ABRAHAMDIRIBA-sc3cd

    @ABRAHAMDIRIBA-sc3cd

    4 ай бұрын

    COME TO PROTESTANT IT GOOD

  • @israelalge

    @israelalge

    3 ай бұрын

    Sis read Holy Bible without ceasing and you will know the Truth and the Truth will set you free God bless you and your family

  • @mekedesfikre3927

    @mekedesfikre3927

    3 ай бұрын

    Good 👍 keep it up

  • @noahnoah1454

    @noahnoah1454

    3 ай бұрын

    አንድኛውን ተቀላቀይና ደመቅ አርጊው

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክችህ ተበርክህ❤❤❤❤

  • @meskeremabebe8108
    @meskeremabebe81086 ай бұрын

    ❤ስወዳቸው ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው ❤❤❤❤

  • @user-kv9ml1sw4q
    @user-kv9ml1sw4q7 ай бұрын

    Zemenachihu yibarek bizu alkishe neber ahun gin hule tewat tewat yihen mezmur salisema alwetam telaten eyakatelkut newu yemiren newu yih mezimur keweta behual betam kelchalewu betam wefireyalewu lebe hule desi yilewal zemenachiwu birk birk birk birk yibeliligni anchim geta bebizu yibarkishi yeyazachihut yenekachihut hulu yibarek EWedachihalewu

  • @rina-de9fn
    @rina-de9fn7 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ከኢየሱስ ጋር ምንስ መታደል ነው ❤❤

  • @aberasheaberashe1458
    @aberasheaberashe14587 ай бұрын

    Wwwooooይመቻል ኑሮ ከእየሱስ ጋር ጌታ ይባረካችሁ ተበረኩ በብዙ ፀጋ

  • @user-lu3jc5zj9w
    @user-lu3jc5zj9w6 ай бұрын

    በጣም ነው ደስ የሚለው ጌታን ይመቻል😍😍😍😍😍

  • @batrileta5214
    @batrileta52146 ай бұрын

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!ተባረኩ!ይብዛላችሁ!በጣም ደስ ይላል !🎉🎉🎉🎉🎉🙌🙏

  • @user-bb8xv8lj8f
    @user-bb8xv8lj8f7 ай бұрын

    አኮራችሁኝ በጣም ለዘላለም ተባረኩልኝ መልእክቶ በጣም ትክክል ከምድር ያለፈ እዉነተኛ የዘላለም ደስታችንን እየሱስን ዘመራችሁልን ከመቀመጫዬ ተነስቼ ከልቤ አመስግኛለሁ ❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉

  • @sintayehumitiku
    @sintayehumitiku7 ай бұрын

    በጣም የወድኩት መዝሙር ተባረኩልኝ

  • @user-rx3es1ue8h
    @user-rx3es1ue8h4 ай бұрын

    መዝሙሩን በጣም ነዉ የወደድኩት ተባረኩ🙏🙏🙏😇😇😇

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o5 ай бұрын

    ጌታ በዚ መዝሙር የብዙዎችን ልብ ነክቶአል ተባረኩ አሁንም ፀጋውን ያብዛላችው❤❤❤❤❤❤

  • @adissadissa2481
    @adissadissa24817 ай бұрын

    የእኛ ናፍቆት ኢየሱስ ከብር በስማይ በምድር ለአንተ ይሁን ይመቻል ከአንተ ማኖር አባታችን ተባረኩ ደስ ይላል በጣም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @destakebede7056
    @destakebede70567 ай бұрын

    ይመቻል! ይመቻል! ከኢየሱስ ጋር ህይወት ይመቻል! 😍

  • @Kalkidanhailu9630

    @Kalkidanhailu9630

    5 ай бұрын

    yaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaal

  • @erdachewendrias1171
    @erdachewendrias11717 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ህይወት ይመቻቻል 😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-lg1gu8is2b
    @user-lg1gu8is2b6 ай бұрын

    Ewnet new yimechal ,yaye yekemese yimesekral. Tebareku

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q7 ай бұрын

    አሜንንንን ይመቻል ከኢየሱስ ጋስ ሕይወት ክብር ለጌታ ይንሁ። የሚንናፍቀው ጌታ አንድ ቀን ይመጣል እንሄዳለን ከእሱ ጋር ዘላለም እንኖራለን A&G የአባቴ ልጆች ተባረኩ ድንቅ መዝሙር ነው ተባሪከበታለሁ በርቱ❤❤

  • @AbrahamFikedu-xe8bb
    @AbrahamFikedu-xe8bb7 ай бұрын

    በዛ መዝሙር የተባረካችሁ ብቸ እናንተ ቤተ ደስታ ይግባ 🙏🙏🙏❤❤

  • @user-ng7yd7ow8p

    @user-ng7yd7ow8p

    7 ай бұрын

    Amenn

  • @User-ye5iw9hh9f

    @User-ye5iw9hh9f

    7 ай бұрын

    ኣሜንን🙏🙏🙏

  • @user-ly2fy5dt9x

    @user-ly2fy5dt9x

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @emebetendryas4020

    @emebetendryas4020

    7 ай бұрын

    Ameen

  • @yabeserebemnatbemnat8477

    @yabeserebemnatbemnat8477

    7 ай бұрын

    Amen stay blessed

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu45706 ай бұрын

    What a beautiful song 😍 💖 Our greatest hope is the eternal life we get through "JESUS" 😇❤️💓 If you are reading this comment, let me remind you one truth, JESUS is the only way to heaven.💯💯💯 He died for all human kind on the cross, Please don't die without knowing JESUS ,please 🙏

  • @bullotulu1934
    @bullotulu19347 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባረክ ለምልሙ ፀጋ ይበዛላቹ

  • @beki_eafha
    @beki_eafha7 ай бұрын

    ይሄን የመሰለ ግጥም እና ዜማ በማያንፅ video clip ዋጋውን ባታወርዱብን ምንኛ ደስ ባለኝ። የፀጋው ባለቤት በብዙ ይባርካችሁ እንደ አስታያየት ግን ለእይታ የቀረበ ነገር ሁሉን ቢያማክል መልካም ነው። ሰው ይህን አይቶ "ኡኡ እዚጋ እንዲህ ባይሆን" ብሎ ቅር መሰኘቱ ግድ ነው። የተሰጣችሁን ይህን ትልቅ "እድል" በምታሳዩንም በምታሰሙንም እኛን ለመባረክ እንጂ በፀጋ ሰበብ እራሳችሁን፣ፋሽን፣ዘመኑን ለማሳየት አትጠቀሙበት። አስተካክሉ❤

  • @mesganaayele2869

    @mesganaayele2869

    7 ай бұрын

    አባቴ ተባረክ ግን ይመቻል ብለው እየዘመሩ እንዴት እንደተመቻቸው ማየት እየቻልን ፋሽንም መከተል ሲመች በጣም ጨዋ የሆነ ክሊፕ ነው!! ደግሞ ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ብሎ ጉስቁልና ያሳዩን ይወጋ

  • @SH-vf5uq
    @SH-vf5uq7 ай бұрын

    ናይ መንፈስ ቕዱስ ሓጎስ ህላውነት ካብ ኩሉ ይበልጽ ኣሜንን ኣምላክ ይባርኩም ብሩካት ናይ አግዛብሀር ጸጋ ይውሓዘልኩም ❤❤❤❤❤

  • @baslu123

    @baslu123

    7 ай бұрын

    ሀሴት

  • @meskerem5

    @meskerem5

    20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotbaraki

    @frehiwotbaraki

    9 күн бұрын

    ​@@meskerem5😂ጀፀጀነነሐሐሐሐ የነአኘነሠ😮ሥነሰጀበሐ ሸሹ ሸሿያዮዮመፈየቀሐ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለቀሐ❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤😂😮😢😢😢😊

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o6 ай бұрын

    Amen Amen Eyesus Yemchal❤❤❤❤tebarku

  • @semharalemseged6391
    @semharalemseged63917 ай бұрын

    Waw amazing song degagime bisemaw altegeb alegn geta abzto yibarkachu I love u ur sister from 🇪🇷

  • @ErmiasDesisa
    @ErmiasDesisa7 ай бұрын

    በኢየሱስ ስም እንዴት ደስ እንደምትሉ ተባረኩ እኔ ረካለሁ ነፍስም አልቀረልኝ And what amazing song it's👍👏

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda32067 ай бұрын

    ከኢየሱስ ጋር ሂወት ደስ ይላል 🎉🎉🎉🥰♥♥♥♥♥♥ፀጋ ይብዛላችሁ ዉዶች ተባረኩ😍🙏

  • @seblewongelwasihun776

    @seblewongelwasihun776

    5 ай бұрын

    ❤🎉😊❤ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 የበለጠጎበዝ

  • @kumnegerAyenew-bm7yr
    @kumnegerAyenew-bm7yr3 ай бұрын

    ስሰማው ደስ ይለኛል ❤🎉ilove you song

  • @user-zx1xv2rs2e
    @user-zx1xv2rs2e7 ай бұрын

    i really love the content of lyrics ...........God bless u both .......enam clipu tnsh ye temelkech tikuret yazabal ..........maranata

  • @kenaolhabtamu-xt1on
    @kenaolhabtamu-xt1on7 ай бұрын

    ❤Babi & Grace❤ thank you😍🙏 for this amazing song የዘላለም ህይወት ሰማይ የሚሰጠን ሳይሆን እዚሁ ምድር ላይ ክርስቶስን በማመን የሚሰጥ የእግዚአብሔር የፍቅሩ ስጦታ ነው 🤩 ተባረኩ!!!!

  • @betihailu6407

    @betihailu6407

    7 ай бұрын

    Mezmurun degmeh smaw

  • @ogeagle1668

    @ogeagle1668

    7 ай бұрын

    ​@@betihailu6407😂

  • @merondagne4251

    @merondagne4251

    7 ай бұрын

    Ena enesus esun adel ende yalut

  • @kenaolhabtamu-xt1on

    @kenaolhabtamu-xt1on

    7 ай бұрын

    @@betihailu6407 ምነው???

  • @user-ip1sl9fw2o

    @user-ip1sl9fw2o

    7 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-hz2om7uq5g
    @user-hz2om7uq5g7 ай бұрын

    ባቢ እና ግሬስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ያምራል መዝሙር ጌታ ክብሩን ይውሰድ በጣም ነው የምወዳቹ ከዝህ በላይ ከፍ በሉ አብሩ ድመቁ በእየሱስ ሥም ❤❤❤

  • @meskerem5
    @meskerem54 ай бұрын

    The music is very nice 👍 me and my family CANNOT stop playing this music❤

  • @misgaanaabojaabacharaa4557
    @misgaanaabojaabacharaa45577 ай бұрын

    Faarfannaa Ajaibati! Waaqayyo Bara keessan haa eebbisu!. Eebbifama!. Dibanni keessaan haalan, Oduu seexanaan hin dhaabatin! Hora bula deebana!......amasing song! I blessed by this songs! Thank you babi and grace you are our model!.

  • @tesfayegebeyehu2512

    @tesfayegebeyehu2512

    3 ай бұрын

    Wow

  • @alazartube3507
    @alazartube35077 ай бұрын

    አሜን ገነታችን ኢየሱስ ነው፣

  • @SeekGodFirst
    @SeekGodFirst7 ай бұрын

    በጣም ድንቅ የሆነ መልዕክት ነዉ፤ ተባርካችኋል፡፡ የዘላለም ሕይወት የምንኖርበት የቆይታ ቀመር ሳይሆን እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛችን አምነን የተቀበልነዉ ቀን የተዋሃደን የአኗኗር መንገድ ነዉ፡፡ ይሄ ኢየሱስ ከጓዳዬ የገባ ሰዐት ዘላለምን ጀምሪያለሁ፤ አስቀድሞ ሙታን ነበራችሁ ይላልና ቃሉ፡፡ የወራት አምልኮ ስንቄን ስለቸራችሁኝ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያከናዉናችሁ፤ ትዳራችሁ እንዲህ ጌታን እንዳደመቀ እና ሰይጣንን እንዳስቆጣ እስክትነጠቁ ድረስ ይቀጥል ዘንድ ምኞቴም ፀሎቴም ነዉ፡፡

  • @abenezerfikruandtsegadanie62

    @abenezerfikruandtsegadanie62

    7 ай бұрын

    Amen, thankyou soo much

  • @user-xx6zy9er7l
    @user-xx6zy9er7l5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natanimmekuria44
    @natanimmekuria447 ай бұрын

    God bless you Behiywetachu hulu lezelalem egziabiher yikber Le bzuochachi areya tihonalachu ...

  • @remnantstudio9002
    @remnantstudio90027 ай бұрын

    Ere mne... mne aynet mezumr nw ufaaaa 😱 Semayen tenafaki yadergew yante megegnt nw🥰🥰🥰🥰 betammmm tebarkebetalew Be bizu tebarkuln❤❤

  • @bekibez
    @bekibez7 ай бұрын

    ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ህይወት ይመቻል ደስ ይላል ከኢየሱስ ጋር ህወት ደስይላል ሀሌሉያ እልልልልልልልልል👏🔥 ተባረኩ አንደኛ ነው👏

  • @danatomso6651
    @danatomso66517 ай бұрын

    , አዎ ከኢየሱስ ጋር ይመችል አሜን ተባረኩ በጣም ምሪጥ መዝሙር ነው ሕይወት መንገድ ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ ነው ወንድሜ እህቴ ብርቱ ከዚህ የበለጠ ቀጣሉበትትት❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሀይል ይሁን

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba11697 ай бұрын

    አዎ ይመቻል ከእየሱስ ጋር ህይወት የሚል😊😊😊😊😊😊😊😊❤

  • @henockwelde
    @henockwelde7 ай бұрын

    ሰማይን እንደዚህ ተናፋቂ ያረገው ሌላ ምንም አይደል ያንተ መገኘት ነው። ይመቻል ከ ኢየሱስ ጋር ህይወት.... ሀሌሉያ!ተባረኩ ውዶች።

  • @ayanasamuel68
    @ayanasamuel687 ай бұрын

    BABI AND GRACE GOD BLESS BOTH OF YOU WE LOVE YOU🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kelvinkinyanjui1785
    @kelvinkinyanjui17854 ай бұрын

    Listening from Kenya in Mount Kenya university Thika main campus

  • @user-qj4ub2en1n
    @user-qj4ub2en1n6 ай бұрын

    May Lord continue to bless

  • @bethlihemabiy5306
    @bethlihemabiy53067 ай бұрын

    Wow just wow beka menfes alebet ewnetm semayin yasnafekew kbru hlwna ......... slal ayidel❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamiselami4842
    @selamiselami48427 ай бұрын

    ደገግም ለመስማት እንዴት ምጎጎ🙏🙏🙏🙏💌💌💌💌💌ተባረኩ የበለጣም ጌታ ይበርከቸሁ❤❤❤❤❤

  • @bashee888
    @bashee8885 ай бұрын

    Big respect and this protestant song may god bless u

  • @eirbaya5517
    @eirbaya55177 ай бұрын

    Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa 👏🤲🤝👏💚😭📖⛪🎤💯👍👏🎉💐🌻🌼🙋🙏👏🤲

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi7 ай бұрын

    ተባረኩ ደስታችሁ በእየሱስ ስም ሙሉ ይሁን 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Netsanethomes
    @Netsanethomes7 ай бұрын

    እየሱስ ይባርካችሁ!!!! ሁሌ ጥልቅ ትርጉም ያለው መዝሙር ነው ጌታ ሚሰጥህ....... እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው። ትዳር ለጌታ ክብር ሲሆን🙏

  • @Senusha762
    @Senusha7622 ай бұрын

    I love babi and grace❤

  • @user-ix6cq3ko1r
    @user-ix6cq3ko1r7 ай бұрын

    10 Q holy spirit🙏 it is powerful song🔥🔥🔥🔥 GOD bless you and your family❤❤

  • @sareydadabate9329
    @sareydadabate93297 ай бұрын

    Tebareku 😊😊😇😇 ke Eyesuse gar Hiwet des yilale 🙏🙏🙏

  • @bamabehayilu

    @bamabehayilu

    18 күн бұрын

    good thanks God

  • @bethelihemmedhin9417
    @bethelihemmedhin94177 ай бұрын

    Her voices are so calming 😢❤ what a beautiful song!

  • @lidiyasolomonofficial1790
    @lidiyasolomonofficial17904 ай бұрын

    Konjo ye geta lijoch tebarekuln enwedachwaln😍❤

  • @user-pt6rt4jj9o
    @user-pt6rt4jj9o2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @tamir2235
    @tamir22357 ай бұрын

    መንፈሳዊ ሰው በመንፈስ ተረድቶ ስላላየው መለኮታዊውን አለም ላይ ያለውን እያነበበ ይዘምራል ተባረኩልኝ

  • @EbiYemane
    @EbiYemane7 ай бұрын

    እዉነት ነዉ ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ተባረኩ❤❤❤

  • @user-py8cj9vm9k
    @user-py8cj9vm9k5 ай бұрын

    Thank you for this song🎉❤😊God Bless you

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun27107 ай бұрын

    Wey wey wey enante legoch endet endebarekacheug I don’t have words to explain how blessed, joyful, and happy you made me. Today was my birthday. It was the best birthday gift you guys gave me and I was jumping around with a lot of joy and happiness the whole day. I might have lost some weight because of that😁 Young lady your smile is everything. TEBAREKULEG LEGOCHE!!! You made my birthday love you guys 🤍🤍🤍

  • @ruthsamuel4860

    @ruthsamuel4860

    5 ай бұрын

    wooow, same here

  • @abenezerfikruandtsegadanie62

    @abenezerfikruandtsegadanie62

    3 ай бұрын

    Sorry for the late replay our dearest, it means a lot we love you soooooo much

  • @sanialula1174
    @sanialula11747 ай бұрын

    ዋው ባቢና ግሬስ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ ውይ ደስ ሲል ተከናወኑ❤❤❤❤

  • @Professor_AD
    @Professor_AD7 ай бұрын

    ለጸጋው ባለቤት ክብር ይሁን🙏 እናንተም ለበረከት ሁኑ❤❤

  • @salambirhanu9715
    @salambirhanu97157 ай бұрын

    አሜንን አሜን ጌታ እየሱስ ይበሪካቹ🎉🎉🙏🙏🌹

  • @betelehemsintayehu4
    @betelehemsintayehu47 ай бұрын

    Literally the best music video I've seen in Ethiopia. Demo mezmuru empua nw Uffff tebareku

  • @heviaman9789
    @heviaman97897 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር❤❤❤❤ U guys are our blessing 🥰🥰🥰🥰 የ ግሬስ ድምጽ ግን የሆነ ኢፈክት በዛበት

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell54237 ай бұрын

    Tabark abi 🌹🌹🌹wid mistuu🌹🌹 tabarkuu“እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።” - ማቴዎስ 5፥14💯

  • @aberashadise2563
    @aberashadise25637 ай бұрын

    ጌታ ከሌለበት ሁሉ ባዶና ሲኦል ነው አሜን❤❤❤❤

  • @YordanosArgaw
    @YordanosArgaw7 ай бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል መዝሙር !!! አላውቃችሁም ነበር ዛሬ ነው ያየሁዋች ይኅው እስካሁን መዝሙሩን መስማት ማቆም አልቻልኩም ጌታ ኢየሱስ ትዳራችሁን ፣አገልግሎታችሁን ይባርክ ተባረኩ!!!!! ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሽፍናችሁ

  • @starkmamush1683
    @starkmamush16837 ай бұрын

    be blessed babi garce always wish you the best

  • @user-vl6uc4zi2y
    @user-vl6uc4zi2y7 ай бұрын

    እግዚአብሄርይባርካችሁ

  • @tsigeabebe9135
    @tsigeabebe91355 ай бұрын

    Bebizu gena entebikachuhalen❤❤

  • @alemumu
    @alemumu7 ай бұрын

    ሳድግ እንዳንተ መሆን ነው ምፈልገው🥰 ጴንጤ ሴት አገብቼ ከሷ ጋር መዝሙር መዘመር ❤ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ህይወት ይመቻል ብቻ አይገልፀውም።

  • @WeyniNega-iw7ld

    @WeyniNega-iw7ld

    2 ай бұрын

    Asey tnbitach yfetsmlh❤❤❤🎉🎉🎉 gieta ytamenal ygebal kemnm belay wendmye tebarek bruk😂 ygebal leyesus!!!

  • @liyuworktade7184
    @liyuworktade71847 ай бұрын

    I’ve been crying, when I listen to this...Amen Eyesus Yemchale

  • @azeb6803
    @azeb68034 ай бұрын

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @merabakla5776
    @merabakla57767 ай бұрын

    አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን ሀሌ ሉያ ኡንከን የእየሱሰ ሆኩ ከእየሱሰ ገረ ኑሮ ይመቸል ውዶች እግዚአብሔር ጨርሶ ይበርከቹ እኔም በጠም ታበርኬሀለሁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @rinitadesse2285
    @rinitadesse22857 ай бұрын

    Babi&Grace i love it and i blessed with yours mezmur God bless you both Thank you !😊

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86417 ай бұрын

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabarekeuuu 🎉

  • @oldsongsofficial8119
    @oldsongsofficial81195 ай бұрын

    I don’t know how I can express my happiness for this song. Mighty God bless you babi and grace,,I expect from you great than this

  • @mersenebo1051
    @mersenebo10517 ай бұрын

    U r blessed and awesome singers ever.....may My Jesus fill ur life with other blessings...!!!!!!!!

  • @Hiwot-wz3bo
    @Hiwot-wz3bo7 ай бұрын

    Amazing ❤❤❤❤❤God bless you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі