#ለማንም_ያልተነገሩት_የዘማሪ_ጵንኤል_ገፆች_

Ойын-сауық

#ለማንም_ያልተነገሩት_የዘማሪ_ጵንኤል_ገፆች_#pastor_kassahun_lemma_ministries #ttv_worldwide_channel👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19ca602 CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 210

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Жыл бұрын

    ዘማሪ አስፋውን አቅርብልን የምትሉው❤❤

  • @DumisaniMkhize

    @DumisaniMkhize

    Жыл бұрын

    We love asfawa malese

  • @user-gm8ox1ih1s

    @user-gm8ox1ih1s

    11 ай бұрын

    meeee toooooooooooooooo

  • @dinaelshaday9493
    @dinaelshaday9493 Жыл бұрын

    ጵንዬ ወንድሜ አንተ ግን እስከፍፃሜው ድረስ ሂድ ተባረክልኝ🙏

  • @MeazaBirhanu
    @MeazaBirhanu Жыл бұрын

    በዚች ትንሽ እድሜ ይህህን ሁሉ ፀጋ የሰጠህ የተመሰገነ ይሁን ውስጥ የሚገባ እና ልብን የሚገዛ የትልቅ ፀጋ ባለቤት ነህ፡፡እግዝአብሄር እንደ ሰለሞን ጠቢብ እንደ እዮብ ትዕግስ እንደ አብራሃም ዘሩ ያብዛህ፡እደግ፡፡

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Жыл бұрын

    Wey Leja😢😢😢 ena eko endyh atmeslegnem yene Marr. Ayzoh yene Jegna wuddddddd adergehalwu

  • @user-vb4dw4pv8r
    @user-vb4dw4pv8r Жыл бұрын

    ጵኒ ዛሬ አስለቀስከኝ ፓስተር ለጲንኤል ያለህ ፍቅር ፊትህ ላይ ያስታውቃል በጣም ደስ ትላላቹ አብራቹ አንድ ክሊኘ ስሩልን::

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Жыл бұрын

    የኔ አባት ስለእናትህ ስትናገር አስለቀስከኝ 😭😭እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፈጣሪ ለእናትህ የኔፍቅር ብትላት ሲያንስ እንጂ አይበዛም ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ox4of4qc5x
    @user-ox4of4qc5x8 ай бұрын

    Singer BREKET tesfaye yemetelu like

  • @njatnjat3281
    @njatnjat3281 Жыл бұрын

    ጌታ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workineshbeyene5202

    @workineshbeyene5202

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial9 ай бұрын

    ተባረክ በጣም የምወደው ዝማሬው

  • @user-ph3pi5qe9r
    @user-ph3pi5qe9r11 ай бұрын

    Amen geta eysus abizito yidariki tadarki

  • @sabafeleke7085
    @sabafeleke708510 ай бұрын

    ብዙ ኢትዮጵያውያን ያለንበትን እንጂ ያለፈ ታሪካችንን መናገር አንወድም አንተ ስትናገር የተረዳሁት ግን ፍፁም በሆነ ቅንነት በመናገርህ ገና አሁን ከሆነልህ በላይ ጌታ በብዙ ክብርና ባለጠግነት ወደ ህይወትህ እንደሚመጣ ነው ለትሁታን ግን ፀጋን ይሰጣል ስለዚህ ለበለጠ ክብር ተዘጋጅ በጣም የተወደድክ ነህ አሁንም ጌታ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @yemisrachtariso3330
    @yemisrachtariso3330 Жыл бұрын

    እድለኛ ነህ እናትህን በሕይወት እያለች አመሰገንካ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ❤

  • @zerfietariku7586
    @zerfietariku7586 Жыл бұрын

    እንደ እኔ መረዳት ለመጨረሻ ጊዜ ሊዘምር የሚችለው መንፈስቅዱስ በውስጡ የሞላውን እንጂ እርሱ መርጦት አይመስለኝም። ለዚያ ነው በቀላሉ መመለስ ያልቻለው። በመንፈስ የሚመራ ሰው ጥያቄው አይመችም።

  • @Selama-yj7ts

    @Selama-yj7ts

    5 ай бұрын

    ልክ ነሽ እኔም እንደሱ ነው ማስበው

  • @Selama-yj7ts
    @Selama-yj7ts5 ай бұрын

    ፓስተርዬ ተባረክ

  • @selamadere
    @selamadere11 ай бұрын

    ጰንኤል ምድር ላይ እልፍ ሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ስም🙏🙏

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Жыл бұрын

    የኔ ድቡሽቡሽ ጵኒ ስለ እናት ስትናገር የስማሁኝ እንባዬ ፈስስ 😪😭 ጌታ እየሱስ እኮ ሁሉ ያሳልፋ ያስረሳል አንተ በረከታች ነህ ❤ እወድሃለሁ ፓስተር ካስሽ ተባረክ ❤

  • @alamhaile
    @alamhaile11 ай бұрын

    Yamayalif cigir yelem be geta ufff kibir Legta yehun

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Жыл бұрын

    ጴኒ በእንቴሬቪዩ ላይ መልካም ቆይታ ነው የነበረው ስለ እናትህ ስትነገር ለኔም እንባ ነው ያነቃኝ ብዙዎች እናቶች ልጆቻቾን ለመሰዳግ ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ ስለዚህ ለእናቶቻችን አንተ እንደለኮም ከሚስት በፊት ነው ከእናታች ጋር በብዙ ፍቅርና በብዙ ነገሮች እኛን ለመሰዳግብ ብሎ ዋጋ ይከፍላሉ ስለዚህ ለእነርሱ የኔ ፍቅር ብቻም ሳይሆን ብዙ ነገር መድረግ ያስፈልጋቾሃል እንደ ምተዳረግም አውቀሎ ብዙዎች አንተ ለእናትህ ያሌህ ፍቅር ስትገጽ ይመረሉ ለኔም እናቴን እንድያስባትና እንድያሰተውለት አድርገሃል ተባረክልኝ ጸጋ ይብዛልህ ብርቱ ነህ ጌታ ለጠረው አላማ እረሳችንን ሰጥታንና ዋጋ መክፈል እንደላብንም ጭምር ትምህርት ሆነሃል እወዳለሃሁ ድምፅህ በጣም ነው ምያምርህ ጸጋም አላብህ ለዝማሬ አገልግሎትና ለሁሉም አገልግሎት የመጀመርያው ጸጋ ነው ምያስፈልጎ ከምንም በላይ መንፈስ ቅዱስን ጭምር ፓስተር ካሳሁን አንተ ድንቅ ነህ ብዙ ነገር እንድንማር ብዙ አገልጋዮችን ስለ ምተቀርብ ተባረክልኝ ጸጋ ይብዛልህ እኔ በጣም ነው ምወድህ በዝማሬዎችህ ብዙ ተባርኬሃሎ ኑርልኝ የአንተ ቲቪ በመከፈት ብዙዎች እንደ ተደሰቱህና እንደ ምበረኩ መልእክት አይቼ ነበረ ዳዉዬ እንገርሃሎ ስልክህን አስቀምጥልኝ

  • @user-pe8or5gl4t
    @user-pe8or5gl4t11 ай бұрын

    ጵኒ ጌታ ይበርክ ❤❤❤❤ በጠም ነዉ የታበራኩበት ኤራጂም እድሜ እማኝ አለዉ❤❤

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Жыл бұрын

    Betam Yemigermewu Penuel mezmurhn yastewawekegne Abdi yemibal Muslim guadegnaye newo

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk11 ай бұрын

    ጲኔ የእናት ፍቅር እሥከ ጥግነው እድሜ ከጤና ተመኘሁላቸው አሥለከሥከኝ የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል

  • @mayamuna4327
    @mayamuna432711 ай бұрын

    ጵነ በኪን ማዉደዲህ መልካም ሆኖ እኛም እንዎዱዋለን ግን ከአሁን ቦሀላ ሌላ ጵንኤል ከስር አንተን አይቶ የሚነሱ ልጆች ይኖራሉ እና በኪን እየዎደድካው ግን ጵንኤል ራሱን ለማሆን የጀመራዉን መንገድ በብርታት መከተል አለበት ባይ ናኝ ዎዳሃላው ❤የኔ ልዩ እኔ እራሴ ዎደ ኤደን እምሩ ነበር በጣም የማደላው አሁን ግን አራሴን ሆኝያላው በጣም ዎዳታላው አዱን

  • @user-kq6ip4yi5x
    @user-kq6ip4yi5x10 ай бұрын

    pini tadlehal betiru enat tebarkehalna

  • @njatnjat3281
    @njatnjat3281 Жыл бұрын

    ትክክል ትህትናህ እጂግ ያስቀናል በዝህ ቀጥል

  • @yordanosasefaw2521
    @yordanosasefaw2521 Жыл бұрын

    የተወደድክ ዘማሪ ጰኒኤል ኣንተን የወለደች እናት ትባረክ ብዙ ዋጋ ከፍላ እዚህ ኣድርሳለችና 🎉🎉🎉

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Жыл бұрын

    ጌታ እብዝቶ ይባርካችሁ አንድ ቀን ይህ ደግም ሩቅ አይደለም ኢየሱስ ልመጣ በደጅ ነው ❤❤❤

  • @mohajimi
    @mohajimi9 ай бұрын

    pastre btam naw mnamsGnaw yewnat nurlen

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የምትል ወጣት እግዚአብሔር በቤቱ አሳምሮ ያሳድግህ ልክ እንደነ ፓስተር ተስፋዬ የዛ ዘመን ዘማሪዎች ከእለት እለት ጨምር ቆንጅዬ ነህ ደግሞ

  • @valeryowen2302
    @valeryowen23024 ай бұрын

    😢😢❤❤🎵🎶📖✅🎉😢🙏🙏Ameeen

  • @user-xg7zi2bf9l
    @user-xg7zi2bf9l3 ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ ማሚህን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላቸው

  • @FortakaFortaka-tu3zj
    @FortakaFortaka-tu3zj8 ай бұрын

    Eebbifami galatoomi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @njatnjat3281
    @njatnjat3281 Жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋዉ ያብዛልህ

  • @tamermuleta7132
    @tamermuleta7132 Жыл бұрын

    በረከት ❤❤❤❤❤❤ መዳኛ ነህ 1ኛ ጵንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ በረከታችን ነህ

  • @user-vd3qr8hz3b
    @user-vd3qr8hz3b6 ай бұрын

    Glory to God 🙏❤❤❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ ያሰብክበት ሁሉ ይሳካልህ ጼኒ

  • @user-pe8or5gl4t
    @user-pe8or5gl4t11 ай бұрын

    በእዉነት ታበረክ ጲኒ ❤❤❤

  • @martayohannes6242
    @martayohannes624211 ай бұрын

    መልካቸው እራሱ ከበረከት ጋር ይመሳሰላል።

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa962811 ай бұрын

    ተባረኩ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    በትክክል.

  • @hunhana2008
    @hunhana2008 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ በብዙ ፀጋ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️

  • @silenatlencha8944
    @silenatlencha894410 ай бұрын

    ደስ የሚል ልጅ!❤🥰🥰

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Жыл бұрын

    Penyy we Love ❤️ u our gift of God 🙏

  • @Bukashe
    @Bukashe Жыл бұрын

    Pinniyee you got me crying the whole interview! I love you even more. You are our blessing!

  • @user-mh9hx3nv4f
    @user-mh9hx3nv4f11 ай бұрын

    ጵንዬ፡ጌታ፡እግዝያብሄር፡ዘመንህን፡ይባርከው፡ካስዬ፡ዘመንክ፡ይባረክ፡እወዳቹሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senayitzewdie9716
    @senayitzewdie9716 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር. ይባርክ በነገር ሁሉ. ይርዳህ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይበርክ ዘማሪ ጲን ፓስተርም ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይበርክ

  • @user-du9ry6uz6s
    @user-du9ry6uz6s11 ай бұрын

    ድምፅ የለኝም እንጂ እኔ ራሱ አንተን ነው መሆንምፈልገው ጵንዬ እወድሀለው

  • @user-qr8db8bn9g

    @user-qr8db8bn9g

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa455611 ай бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልህ ለናትህ ❤❤ጌታ ይባርክህ ለበረከት ሁን❤❤

  • @user-gd8tz6we6n
    @user-gd8tz6we6n10 ай бұрын

    ታበሬኩ❤

  • @senaithaile1943
    @senaithaile194311 ай бұрын

    I am proud of you pastor I like your interviews keep going God bless you all ❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Жыл бұрын

    Waaaaaaaaaaw praise God,,,,, you are blessed,,,, bless you more and more 🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @cellahmad6453
    @cellahmad6453 Жыл бұрын

    WOWOWOWW yesss yessss 😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰💗💗💗🙏🙏🙏

  • @AberashiMegersa-tw9hr
    @AberashiMegersa-tw9hr11 ай бұрын

    Uuuuffffeeee baga waqayyoon siga rigaree

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq11 ай бұрын

    Zemari mesfin gutun akerbelen be geta.

  • @user-gp3cp6kk3b
    @user-gp3cp6kk3b11 ай бұрын

    blessed

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse895410 ай бұрын

    ጵንኤልዬ ልጄን ስለምትመስል በጣም እወድሃለው

  • @mastashamas4524
    @mastashamas452411 ай бұрын

    አገኘው ይደግም

  • @alemaboye1603
    @alemaboye1603 Жыл бұрын

    በጣም ነው አገልግሎታቹን የምወደው ተባረኩልኝ

  • @hawimamo7822
    @hawimamo7822 Жыл бұрын

    Yene wud wandim geta yesus zemenehn agilgilohten yibarekew betam dink zemarih neh geta hwunim abizto tsegawun yabizalih

  • @MeskeremAmbelu
    @MeskeremAmbelu Жыл бұрын

    ምን ላርግህ የኔ ልጅ እኔ ላገልግሎት በቆምክበት ሁሉ በዩቲዩብ ሳይህ ካሉት ከዘመኑ ዘማሪዎች የተለየህ እንደሆንክ ይሰማኝ ነበር ስለሌሎች ዘማሪዎች ልተች አይደለም ግን አንድ ነገር ይገባኝ ነበር ስለሰማሁህ ደስ ብሎኛል ጌታ በመራህ ብር የኔ ልጅ

  • @user-tr5dp5mk8t
    @user-tr5dp5mk8t Жыл бұрын

    እኔ ብሆን ያድናል እየሱስ ያድናል የሚለውን ነው ተባረክ ጲንሄል

  • @amen-ri9zq
    @amen-ri9zq8 ай бұрын

    እናት እኮ ትለያለች 😥የኔ እናት ኑሪልኝ እናቴን አስታወስከኝ ጲኑ ልክ ነህ ፓስተርዬ እናት ከፍቅርም በላይ ናት እግዚአብሄር በምድር ላይ ከሰጠን ስጦታዎች መካከል አንዷ እናት ነች,ረጅም እድሜ ለናቶቻችን,,,,,

  • @efesonelias
    @efesonelias Жыл бұрын

    pastriy ijgi betami new yemiwodiki zemari tsineliyn bedenbi yazilni liji betami tilki kibiri yalebeti lij new geta iyesus abizito zemenachuni yibariki

  • @sisaywondimageno6874
    @sisaywondimageno687411 ай бұрын

    Pastor kassahune Geta yebarekhe enaghihe agelegayoch wade fitelafite mametathe ejege dase yelale wondeme saterasagh ateqarme ene gene aweqhalehu getane selante amasegenalehu. Geta huneme bemederitu hulu yeseregatehe Hulu yasewaresehe pastor.

  • @lenseadugna3455
    @lenseadugna345511 ай бұрын

    We learn so much from you brother pheni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t9 ай бұрын

    ወንድሜ ተባርእክ እንድህ አይነት እግዚአብሔርን የምትፈራ ብርቱ ጀግና እናት ስላለህ ታድለሃል እናትህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው ብድራታቸውንም እግዚአብሔር ይሰጣቸዋል አሜን

  • @sarameronsaron6279
    @sarameronsaron6279 Жыл бұрын

    Bechawan yasedegeche enat tibarekk Emnet enatem like ende ante enat nat yene konjoo

  • @ruth5624
    @ruth5624 Жыл бұрын

    Waw amazing more blessings🙏🏾🙏🏾🙏🏾💙

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 Жыл бұрын

    ውይ ጵንኤልዪና እናቱ🥰😍የሚያስደንቅ ! የሚያስለቅስ! የሚባርክ ቃለ መጠይቅ! በተለይ ስቃይ ብልህ ያልከው is on point! በጃኩዚ ለሚታጠብ ሰው በሳፋ መታጠብ ስቃይ ነው በቃ አለቀ የውስጤን ነው ያወራህው!

  • @helina3753
    @helina375311 ай бұрын

    ኡፍ እኔ አፈር ልብላ አንጀቴን በላከኝ የእውነት ልዩ ነህ በግል ባናግርህ ደስታዬ🥲🥰

  • @mastashamas4524
    @mastashamas4524 Жыл бұрын

    እውነት ነው ለናት ያለውን ፍቅርና አክብሮት ነው ለሚስትም የሚሰጠው ተባረክ

  • @AskaboutYourHealth1998
    @AskaboutYourHealth1998 Жыл бұрын

    Ayzoh Gena telek bota tdersaleh demo ante yeraseh Keller aleh Berta ❤

  • @mikijemal2678
    @mikijemal267811 ай бұрын

    ጵኒ ፀጋውን ያብልኽ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Жыл бұрын

    የኔ ውድ ጌታ ብርክ ያድርግህ!!! አዘጋጁ የጌታ ፀጋ ያበርታህ!!!

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ እውነት እየሱስ ዝምድ ትባርክሁ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Selama-yj7ts
    @Selama-yj7ts5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Жыл бұрын

    ተባረክ❤

  • @workabebaketema173
    @workabebaketema17311 ай бұрын

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын

    ድምጻቹ❤❤አድነዉ ከበረከት ተስፋያ❤❤

  • @diqineshgetachew-ij1uq
    @diqineshgetachew-ij1uq11 ай бұрын

    Pasiteri ka hosana lamini ataqaribimi yosefi samuelini aqiribi 👏👏❤️❤️

  • @bj4175
    @bj4175 Жыл бұрын

    Geta ybarikachu

  • @meseretwako1867
    @meseretwako1867 Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY.

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew260511 ай бұрын

    የጰንኤልን ስልክ ፓስተር እባክህ ፃፈው ። ጰንዬ እኔ ልጆቼን የኔ ፍቅር እላቸዋለው እናትህን የኔ ፍቅር ብትላት ያንስባታል ። በርታ አንተ ታላቅ ሰው ነህ

  • @tsegayakob6724
    @tsegayakob6724 Жыл бұрын

    EGZIABEHARE AMELAKE YEBAREKEH!

  • @fatemaabarra8114
    @fatemaabarra8114 Жыл бұрын

    Tabarkuu❤

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Жыл бұрын

    ተባረኩልኝ!!!!!! ጌታን እያያችሁ ወደፊት ቀጥሉ ወንድሞቼ!!!! እኔ ጌታ ያስረዳኝ በዚህ ትውልድ በራሳቸው ማንነት ነው ራሱን ና ክብሩን የሚገልፀው!!!!! ችግርን ትበቀሉ ዘንድ በመስጠት ጭምር እንድታገለግሉ በምድራዊውም በመንፈሳዊውም በረከት የተባረካችሁ ናችሁ ና ዕውን የሚሆንበት ዘመን ይፍጠንላችሁ!!!!! የዘንድሮ አምልኮ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው ብለው አስተያየት የሚሰጡትንም የእ/ር ክብር እየተገለጠ ልዩነትን ያድርግላችሁ!!!! እኛንም ጌታ በሚሠራበት በዚህ ድንቅ ዘመን መጠቀሚያ ገንዘቡ እንዲያደርገን ፀሎቴ ነው። ዕውን ይሆናል!!!!!!! Stay blessed!!!!!!

  • @njatnjat3281
    @njatnjat3281 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችዋለሁ ጌታ ፀጋዉ ያብዛላቹ

  • @mayamuna4327
    @mayamuna432711 ай бұрын

    የኔ ድምቡሽቡሽ ስዎዱህ በተላይ በእምባ ጌታን የምታገለግልበት point በጣም ነው ምዎድልህ ግን ፓስተር እኔ እንደኔ ልጅነት እንዳለበት እና በቃል ህዎቱን በምክር የምገነባ ሳው እንደምያስፈልጋው ይገበኛል ምክንያቱም የተለያየ ይህዎት ዉታዉረድ ገፍቶት የማይጥላው አይነት ሳው ማሆን አለበት እና ተባረኩ በጣም ዎዳቹዋላው

  • @sarameronsaron6279
    @sarameronsaron6279 Жыл бұрын

    Wow eyesus bale woletayyeeeee

  • @user-kn3dp3lb3p
    @user-kn3dp3lb3p Жыл бұрын

    geta yibarkii tabarkii ❤❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Жыл бұрын

    ተባረኩኩ❤❤

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ጥያቄዉም መልሱም። እናትህ ትባረክ ❤።

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 Жыл бұрын

    Geta Yibarikachu❤❤❤❤❤

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye955011 ай бұрын

    Tebareku❤❤❤

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Жыл бұрын

    Oh he is nice God bless you penal❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    MY GOODNESS OH.

  • @tarikuAbbe
    @tarikuAbbe Жыл бұрын

    ተባረኩልኝ❤

  • @mahletgetnet6598
    @mahletgetnet6598 Жыл бұрын

    Wynaa demxek esyyy zemerkbt❤❤❤❤

Келесі