ስለቡና ..| የሊቃውንቱ ፍጥጫ | ያድምጡና ይወስኑ..ይጠጣል | አይጠጣም

ቡና መጽሐፍትም ይናገራሉ ውግዝ ነው አይጠጣም - አባ ኪዳነ ማርያም
ቡና የማይጠጣው ለባዕድ አምልኮ ስንጠቀመው እንጂ አይጠጣም የሚል መጽሐፍት የሉም - አባ ገብረ ኪዳንና መጋቢ ሐዲስ እሸቱ

Пікірлер: 570

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19.2 ай бұрын

    😢እኔ ሳላውቀው የቡናና የሻይ ሱስ ነበረብኝ ክርስቶስ በቅርብ ቀን ገላገለኝ እልል ብላትሁ አመስግኑልኝ ይህን ያነበባችሁ ።

  • @AaronDessert-nd8lj

    @AaronDessert-nd8lj

    2 ай бұрын

    እልልልል❤

  • @amenamen473

    @amenamen473

    2 ай бұрын

    እልልልልልልል

  • @nvvgbfff9032

    @nvvgbfff9032

    Ай бұрын

    Ellllllllll elllllllll elllllllllll

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ላች የደረሰ ለሁላችን ካልንበት ሱስ ያውጣን

  • @TigistTilaye-mt2zg

    @TigistTilaye-mt2zg

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤EGZIHABER EMSGEN ellllll

  • @Tiobsta
    @Tiobsta Жыл бұрын

    የማይበላ የሚበላውን አይንቀፈዉ የሚበላም የማይበላዉን አይንቀፍ ተብለናል ቡና አይጠጣ የተባለበት የራሱ ምክንያት አለዉ ግን እስኪ ቡናዉን እንተወዉና እስኪ መጀመሪያ 10ቱን ትዕዛዛት እና 6ቱን ቃላተ ወንጌል በትክክል እንተግብር ሰዉ ወደመሆን ክብር እንደግ እስኪ መጀመሪያ!!!

  • @DagmawiGiirma

    @DagmawiGiirma

    Ай бұрын

    ይህም ሀጥያት ይሁን አይሁን ማወቅ አብን። መቼስ ከ10ትዕዛዝ ውስጥ መጀመሪያ አንድን ልፈፅም አይባልም አይደል።

  • @Mezemirarega

    @Mezemirarega

    20 күн бұрын

    Ellliiii

  • @Mezemirarega

    @Mezemirarega

    20 күн бұрын

    Kkkkkk

  • @Mezemirarega

    @Mezemirarega

    20 күн бұрын

    Ayimelisibih wandime

  • @ZemeneHabtamu

    @ZemeneHabtamu

    6 күн бұрын

    ይጠጣል አይጣም የሚለውን ማወቅ አለብን ከ10ቱ ትዛዛት ምን አስኬደህ ይህን ካልክማ በጣም ብዙ ነገር አለ መታው አልችልምከሆነ አወ የብዞቻችን ችግር ነው እደምንም ብመቅረት አለበት

  • @AsXc-ut2xv
    @AsXc-ut2xv5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብና ከመጠጧት አለመጠጧት ቡዙ ከመብላት ብዙ መጾም ብዙ ከመናገር አለመናገር አርምሞ መያዝ ይበልጣልና እውነት ነው ቡና ብንተወው ይመረጣል ኦ አምላክነ ልበ ንጽህ ፍጠር ሊተ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын

    የቡና ሱስ ያለባቸው አባቶች ይጠጣል ይላሉ እንጂ ለምን ቡና የሚጠጣ ሰው የቅድስት አርሴማ ፀበል አይጠመቅም ፣ ፀበል አይጠጣምም። ሰይጣን ጠበል ውስጥ ተይዞ ሲለፈልፍ ቡና ሲቆላ ሽታው ይስበናል ተሯሩጠን እንገባለን ስኒው ውስጥ ሽንታችንን እንሸናበታለን፣ ምራቃችንን እንተፋበታለን ከዚያ በኃላ ሰዎቹ ቀደተው ይጠጡበታል፥ ከዚያ በኃላ ጨጓራየን ፣ ጉበቴን ኩላሊቴን ይላሉ ብሏል።

  • @kibrom1128

    @kibrom1128

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @tewodrosbin-han2377

    @tewodrosbin-han2377

    Жыл бұрын

    Yihe Tereteretish teyiwina yetebalewin bedenib adimichi

  • @SamsungSamsung-fc6rq

    @SamsungSamsung-fc6rq

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @meticar4025

    @meticar4025

    Жыл бұрын

    እረ ሴጣን እውነት ቢያወራ እንኳን አይታመንም ይላሉ አባቶች 😢 ግን እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ይግለፅልን እንጂ በጣም ተወዛገብን። አባቶቻችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 🙏🙏

  • @AddisPlus-hv7hf

    @AddisPlus-hv7hf

    5 ай бұрын

    Anchi setan endezya ale silalshiw neger masrejashn asyin? yalemasreja endet enimenish?

  • @ayalechwendimu3764
    @ayalechwendimu3764 Жыл бұрын

    አይጠጣም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @meron2151

    @meron2151

    Жыл бұрын

    Awo.

  • @zemawimisgana9082

    @zemawimisgana9082

    8 ай бұрын

    @@meron2151 AMEN!

  • @hadiaha3001

    @hadiaha3001

    8 ай бұрын

    አይጠጣም አላሉም አባቶች

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    4 ай бұрын

    @@hadiaha3001ተዋቸዉ እነሱ ስለሚጠጡ ነዉ እኔ እጠጣለሁ ግን ልክ አይደለሁም እሱ ይገላግለኝ

  • @FentawBelay-dv6vo

    @FentawBelay-dv6vo

    Ай бұрын

    Ya

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 Жыл бұрын

    ቡናም ሆነ ሱስ የሚሆኑ ነገሮች ሁሉ ለሰዉ ሙሉ ጤንነት አደጋ ነዉ::

  • @gubaekanatube-1553

    @gubaekanatube-1553

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/rIaj3LKzhqWncdY.html&lc=Ugwn46mDeLu1wTgmmfp4AaABAg

  • @wildhustler7
    @wildhustler78 күн бұрын

    መጋቤ ሃዲስ እና አባ ገብረ ኪዳን ዕድሜ ና ጤና ይስጣችሁ። አጠቃቀምን እንጂ እጽዋት ን አይደለም።

  • @fentashambaw8250
    @fentashambaw82505 ай бұрын

    ለሁሉም ነገር ባንጠጣ የተሻለ ነው።ቡና ቀርቶብን አንኮነንም ።ጠተን ግን ከሁለቱም አንዱን እናገኛለን።ሰለዚህ 100% የምንተማመንበትን አለመጠጣት ይሻለናል

  • @user-bf7rp9qj4o

    @user-bf7rp9qj4o

    Ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Жыл бұрын

    ቡና አለመጠጣቱ ይመረጣል እንደእኔ

  • @maremelkam295
    @maremelkam295 Жыл бұрын

    እራዕየ ማርያም ላይም ካንዳንዶቹ መዝገበ ጸሎት ላይ አለ

  • @gubaekanatube-1553

    @gubaekanatube-1553

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/rIaj3LKzhqWncdY.html&lc=Ugwn46mDeLu1wTgmmfp4AaABAg

  • @genetgenet8416

    @genetgenet8416

    8 ай бұрын

    ምን ላይ

  • @EyasuGilet
    @EyasuGiletАй бұрын

    በመጀመሪያ መፅሐፍ የለም የሚሉት የእግዚአብሔርን ቃል የጨረሰ ውቂያኖስን ያደረቀ የለም አይጠጣም

  • @zade3877
    @zade3877 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በእውነት ፅድቅ እደላሊበላ እድሜ እደማቱሳላ ያድልልን የገዳም አባቶቻችን። አንዳንድ ማህበራት እግዳ ለጉባኤ ሲመጣ ቡና እምታፈሉ አሁን ብትማሩበት መልካም ነው

  • @gubaekanatube-1553

    @gubaekanatube-1553

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/rIaj3LKzhqWncdY.html&lc=Ugwn46mDeLu1wTgmmfp4AaABAg

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥጌን እውነት ነው አይጠጣም ወገን ሆይ ስማ የተፈጠረ ሁሉ አይ በላም አዳም እግዚአብሔር የፈጠረውን እፀበለስ አትብላ ተብሎ ነው የበላ እኛም ቡና አትጠጡ ተብለናል ። እግዚአብሔር ማስተዋሉል ያድለን 😭😭😭

  • @sewmehonsetegn7903

    @sewmehonsetegn7903

    Жыл бұрын

    አተ መዋልድ ስትል አታፍሩም መናፍቃን እህን ይላሉ ከነሱ በምን ትለያላችሁ ሲጀመር የሰጣን የግብር ልጂ ነህ አይፈረድህም መቸ አንባችሁት

  • @zewdneshabebe9930
    @zewdneshabebe9930 Жыл бұрын

    አትንኩ የተባልነውን ስለምንወድ ቅጣታችን ይበረታል አዳም አትብላ የተባለውን በልቶ አይደለም እርቃኑን መሆኑን ያወቀው ከገነት እንደተባረረው እጣ ፋንታችን እንዲሁ ይሆናል በረከትም ያሳጣል ሰላም ያሳጣናል

  • @gubaekanatube-1553

    @gubaekanatube-1553

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/rIaj3LKzhqWncdY.html&lc=Ugwn46mDeLu1wTgmmfp4AaABAg

  • @SelamAdefris

    @SelamAdefris

    2 ай бұрын

    የማማት ችግር ያለበት ሰው እኮ እየበላም ያማል ነገር ግን

  • @KidanemariamAbay

    @KidanemariamAbay

    23 күн бұрын

    you right

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 Жыл бұрын

    አይጠጣም አይጠጣም በቃ የሚሰማ ይስማ

  • @user-zo1du3vs7w

    @user-zo1du3vs7w

    3 ай бұрын

    ትክክል ነው አባታችን

  • @haregewoinshita7659

    @haregewoinshita7659

    Ай бұрын

    ለምን ለምን

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o3 ай бұрын

    ለገዳም አባቶች እድሜና ፀጋ ያድልልን እኔም የተማርኩት ቡና የተከለከለ እፅዋት እንደሆነ ነዉ ቡና አትጠጡ አልተባለም እያሉ የሚያስተምሩ አባቶች እነሱ ስለሚጠጡ ነዉ ቡና እንደማይፈቀድ ዜና ስላሴ በስነ ስርዓት ገልፆልናል

  • @Tekletube
    @Tekletube Жыл бұрын

    አለ መፅሓፍ ገድለ አቡነ ሰላማ እና ገድለ አቡነ ዘርአብሩክ ስለዚ ቡና ክልክል ነዉ

  • @ethioselam2046

    @ethioselam2046

    Жыл бұрын

    መፅሀፍ ቅዱስ ማግኘት እንችላለን

  • @HabTamu-pe6ku

    @HabTamu-pe6ku

    20 күн бұрын

    ገድላት ታአምራት ድርሳናት ስተት ሊገኝባቸው ይችላል እሽ ፍፁም የህኑ መፅሀፍት አይደሉም ወይም ሀይማኖት ሚመሰረትባቸው አይደሉም ለምሳሌ እርሶ በጣም የበቁ ሰው ሆነው ቢሞቱ ገድል ይፃፍሎታል በርሶ ገድል ሀይማኖት ግን አይመሰረትም ይልቅ የፃፈልወት ገድልወን ሰው ስለሆነ ስተት ሊኖረው ይችላል ስለዚ እነዚ አይነት መፅሀፍት በ ብለይ በሀዲስ በሊቃውንት በመነኮሳት ታይተው ካልተጋጩ ለሀይማኖት መከራከርያ ሳይሆን ለሀይማኖት ማፅኛ ይፃፋሉ እሽ

  • @minychilgetachew608
    @minychilgetachew608 Жыл бұрын

    ከድርስነ ጺዖን ማርያም ላይም ጨት ቡና እና ትምባሆ ግብራቸው አንድ ነው ይለል!!!!

  • @yafetSeyfu
    @yafetSeyfu2 күн бұрын

    አባ ገብረኪዳን የሚሉትን ብቻ ነው ምሰማው ማምነው ።

  • @user-vj1ux1kn8i
    @user-vj1ux1kn8i6 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከአሀቴ፣ከእናት እባቴ ጀምሮ እንኳን ቡናውን ቁርሱን ቀምሸው አላውቅም እግዚአብሔር ላንተ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @nitsuh3108

    @nitsuh3108

    3 ай бұрын

    እውነት ነው ??

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    Ай бұрын

    አሜን መታደል

  • @Mkds-om6by

    @Mkds-om6by

    25 күн бұрын

    ወንድምሽንና እህትሽን በምላስሽ ቀምሰሻቸው አታውቅም??

  • @user-il5bc6mf3u
    @user-il5bc6mf3uКүн бұрын

    የ እውነት እንደሚወድሽ ካወቅሽ የሰራሽው ስህተት ከባድ ነው ለ እርሱ ግን የ ፍቅር ተምሳሌት ነው: አያቹህ በምድር ላይ እንዲህ ዓይነት ምርጥ ፍጥረትም አለ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @ZemeneAmsal-ko6ix
    @ZemeneAmsal-ko6ix5 ай бұрын

    እግዚአብሔር የፈጠረውማ ብዙ ነው የሚፈቀድላቸው እና የማይፈቀድላቸው አሉ።

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    4 ай бұрын

    ከዘመኑ አባት ምዕመኑ በለጠ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-jh1yz5my3m
    @user-jh1yz5my3m3 ай бұрын

    የመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ምላሽ ከሁሉም ይልቅ ተአማኒነት አለው።

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 Жыл бұрын

    ትንባሆስ , ጫት....በእግዚአብሔር ተፈጠረ ብለን እንጠቀማ ኧረ አባቶች እናስተውል😭😭😭

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    4 ай бұрын

    ጠቋር በተዋርሶ ስለገባ አገልጋዮ ላይ በ እፀ ፋርስ አብሾ ስላለ ይቀላቅላሉ ምናለ አጠጡ ቢሉን እንኳን ፈቅደዉልን እንዲሁ አደንዝዞናል አላ አጅሬዉ እነሱም ጋ ግብሩ እንዳይቀርበት መልእክቱን እያስተላለፈ ነዉ። እኔ እኮ ምን ያህል ሪሰርች ሰርተዉ ነዉ ማለቴ የክርስቲያን ሪሰርቹ ሱባኤ ነዉ ቢያንስ ሱባኤ ሳይገቡ በመንፈስ ቅዱስ ሳይሆን በስሜታቸዉ ያስተምራሉ ያሳስቱናል

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    Ай бұрын

    እውነት ነው የጠቋር ሰራ ነው

  • @MezegebTslot

    @MezegebTslot

    14 күн бұрын

    ደደብ እሱን አንች አጢስው ምን አገናኘው ከዚህ ጋር ባክሽ ደደብ

  • @user-lt7vi2xg3e
    @user-lt7vi2xg3e8 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🙏😪

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 Жыл бұрын

    ይቅር ይበለኝ እኔ ብኔ በጣም ነዉ ምወደዉ ለዛዉም ከሠደል ጋር አወ ፈዲሻ ሥጠቀም ብትን አረጋለዉ ግን ትርጎሞን አላዉቅም እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሠማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @Betel1086

    @Betel1086

    Жыл бұрын

    ፋንድሻ መበተን አምልኮ ነው እናት አባቶቻችን ባለማወቅ ሲበትኑ ኖረዋል ,እግዚአብሄር ይቅር ይበለን

  • @FirehiwotAmsalu

    @FirehiwotAmsalu

    5 ай бұрын

    amen yeker yebelen ene enkuan buna kalxexaw ayne aygelxem betum bet ayemselnge buna kaltefelabet fexeri hulnm endetw yefkedlnge

  • @HabTamu-pe6ku

    @HabTamu-pe6ku

    20 күн бұрын

    ፈንዳሻ መበተን አምልኮ ነው ቡና መጠጣት ልክ ምግብ እንደምንበላው ዝምብለን ብንጠጣ ወይም ሰንደል ቤታችን ጥሩ እንዲሸት ብቻ አስበን ብናጨስ ችግር የለም በተረፈ ሀጥያት ነው አይደለም ሚል የጅል ወሬ ነው ሀጥያት ትዛዛትን አለመጠበቅ ነው ቡና ሚጠጣ ሲኦል እንደዚ ብሎ ሚል አስተምሮ የሰው የፍልስፍና ትምህርት እንጅ የክርስቶስ አይደለም ክርስቶስ ራሱ መንግስትህን እንድወርስ ምን ላድርግ ተብሎ ቃል በቃል ተጠይቆ ቡና አትጠጡ አላለም ማቴወስ ወንጌል ምራፍ 19 - ቁጥር 16 ጅምሮ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GetasewAshenef-iq2xe
    @GetasewAshenef-iq2xe5 ай бұрын

    እግዚያብሔር አምላክ ቃሎዎት ያሠማልን

  • @teklamengistu5103
    @teklamengistu5103 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይገፅፅህ እሄን የሰራኅው

  • @user-vh4jr9eo3i
    @user-vh4jr9eo3i4 ай бұрын

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን😢❤

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 Жыл бұрын

    ቡና እንዲጠጣ የሚከራከሩ አባቶች/ሰባኪያን የክርስተና ህይወት የጎደላቸው(ፆም፤ስግደትና ምጧት) የሌላቸው/የጎደላቸው፤ መንፈሳዊነትና የሳይንስ ሎጂክ ለመቀላቀል የሚሞክሩ የተወዛገቡ ሰዎች ናቸው፡፡ መንፈሳዊነትም ይጎላቸዋል፡፡ ለስጋቸው ያደሉ ናቸው፡፡

  • @abazemariyamkidanemariyam2826

    @abazemariyamkidanemariyam2826

    Жыл бұрын

    ቡና አይጠጣም ቢቀርብን ምናለ የተዋሕዶ ልጆች በመብል ባንከራከር ጥሩ ነው

  • @lizjhones9455
    @lizjhones945525 күн бұрын

    "ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም"? አባ ገብረኪዳን ግርማ በደንብ ተንትነው አስተምረውታል! ክርስቲያን ብቻ ሳይሆን ሁሉም የሀገረ ሰው ልጅ አዋቂው ብዙ እየተማረባቸው ነው, አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! አሜን፫

  • @HunachewGashew
    @HunachewGashew14 күн бұрын

    Kale hiywotin yasemaln

  • @belaynehmekonnen8535
    @belaynehmekonnen8535 Жыл бұрын

    አባታችን ቃል ኪዳን ያስማልንእድሜና ጤውን አብዝቶ ይስጥዎ አሜን

  • @hewotawoke2765

    @hewotawoke2765

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @emano5974
    @emano5974Ай бұрын

    ግን ደኔ መንቀፍ ሳይሆን አባቶቻችን ከሁሉም አለመጠጣት መልካም ነው እኔ 8አመቴ ካቆምኩ የነ አባ ገብረ ጊዳንም ትምህርት ልክ ናቸው የቡና ትልቁ ችግር ሰው ያሳማልን ስሲባሰቡ ፃም ያሽራል በዛላይ እናቶች ያመልኩበታል ቄሌ ምናምን እያሉ ስለዚህ ይህንን በስነስርአት የምተገብር ካለ ሃጢያት አይሆንም ለመንቀፍ ባንቸኩል

  • @maazaababu1796
    @maazaababu1796 Жыл бұрын

    ትክክል ነው ቃለሂወት ያሰማል ባታችን

  • @senegiyorigisfanos368
    @senegiyorigisfanos368 Жыл бұрын

    አይጠጣም ዜና ሥላሴ በደንብ ተገልጿል

  • @HabTamu-pe6ku

    @HabTamu-pe6ku

    20 күн бұрын

    ገድላት ታአምራት ድርሳናት ስተት ሊገኝባቸው ይችላል እሽ ፍፁም የህኑ መፅሀፍት አይደሉም ወይም ሀይማኖት ሚመሰረትባቸው አይደሉም ለምሳሌ እርሶ በጣም የበቁ ሰው ሆነው ቢሞቱ ገድል ይፃፍሎታል በርሶ ገድል ሀይማኖት ግን አይመሰረትም ይልቅ የፃፈልወት ገድልወን ሰው ስለሆነ ስተት ሊኖረው ይችላል ስለዚ እነዚ አይነት መፅሀፍት በ ብለይ በሀዲስ በሊቃውንት በመነኮሳት ታይተው ካልተጋጩ ለሀይማኖት መከራከርያ ሳይሆን ለሀይማኖት ማፅኛ ይፃፋሉ እሽ

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን አድለን😢

  • @user-xn5nv2bj4o
    @user-xn5nv2bj4o Жыл бұрын

    ተው የኔ ወንድም ለማንም አይጠቅምም

  • @BomOneEthio
    @BomOneEthio2 ай бұрын

    ኣይጠጣም ፣እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን፣፣ ኣ ሜ ን !!!

  • @Mkds-om6by

    @Mkds-om6by

    25 күн бұрын

    እጀራም አትብሉ ገዳምስቶቹ ዉሸታሞች ልማድ ብቻ

  • @HabTamu-pe6ku

    @HabTamu-pe6ku

    20 күн бұрын

    😂😂😂 ለምን አይጠጣም የራስ አመለካከት የቤተክርስትያን ትምህርት ልታደርጉ አትሞክሩ

  • @JackGetachew
    @JackGetachew2 ай бұрын

    Aba Gebre kidan ❤❤ ye orthodox tkklegnwaw memhir❤

  • @KasahunAyenew
    @KasahunAyenew2 ай бұрын

    ይኑሩልን አባ አዎ አይጠጣም

  • @tesfayeMaru-zc7bf
    @tesfayeMaru-zc7bf2 ай бұрын

    ቀለህይወት ያሰማልን

  • @BekaluZelalem-pe7cw
    @BekaluZelalem-pe7cw3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን አድለን

  • @mekdeslibsework1192
    @mekdeslibsework1192Ай бұрын

    እኔም ታዋቂ የመፅሀፍ መምህር ጠይቄ መጠጣቱ ችግር እንደሌለዉ ነዉ ያስረዱኝ🙏

  • @HabTamu-pe6ku

    @HabTamu-pe6ku

    20 күн бұрын

    5ቱ አእማደ ሚስጥራትን ደግሞ ቅጥቅጥ አድርገው ይጠይቁ ይወቁ እሱን ሲያቁ ይመኑኝ ሀይማኖት መቸም አይቀይሩም

  • @habtetewolde2925
    @habtetewolde292521 күн бұрын

    Aytetam

  • @HayelomAbrhale
    @HayelomAbrhale5 ай бұрын

    ቡና ይጠጣል እያሉ የስብከት ዘፈን የሚዘፍኑ የይሁዳ የቃየል የመሀመድ ዘር ናቸው መድሀኒ ኣለም ልቦና ይስጣቸው

  • @user-bf7rp9qj4o

    @user-bf7rp9qj4o

    Ай бұрын

    አይ መግማት መግማማት

  • @Tiobsta
    @Tiobsta16 күн бұрын

    እስኪ መጀመሪያ ፲ቱ ትዕዛዛትን እና ፮ቱ ቃላተ ወንጌልን እንተግብር እና እንጨርስ

  • @user-tt8lj5tp1z
    @user-tt8lj5tp1zАй бұрын

    Abatochachin kale hiwoten yasmalin rjme edmena tena yistilin

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Жыл бұрын

    ቡና እና ሲጋራ አንድነው ከእግዚአቢሄር በረከት ነው የሚያርቅህ

  • @user-ek7js6qo6d

    @user-ek7js6qo6d

    5 ай бұрын

    ቡና እና ስጊራ አንድ አይደልም

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    4 ай бұрын

    @@user-ek7js6qo6dምነዉ አጫሽ ወይ የቡና ሱሰኛ ነህ እንዴ 😅😅ተከራከርክ ቢቀርስ

  • @ErmiyasZeleke-ki8pb

    @ErmiyasZeleke-ki8pb

    Ай бұрын

    huletum chis alachew nw😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-yd7wt9ck7j
    @user-yd7wt9ck7j Жыл бұрын

    ቡና ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ የሚያሰክሩ መጠጦችም ወደ ስህሰት ያስገባሉ መቅረት አለባቸው።

  • @user-ek7js6qo6d

    @user-ek7js6qo6d

    5 ай бұрын

    ቡና ያስክራል እንዴ?

  • @EshetuBaye
    @EshetuBayeАй бұрын

    እያንዳንዱ ነገር ሲፈጠር አላማ አለው። አላማውን አውቀን በጥበብ እንጠቀም ይህ የኛ ድርሻ ነው

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw4 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ማሥተዋሉን ያድለን😢😢😢😢😢😢

  • @AbelDawit-wz1im
    @AbelDawit-wz1im7 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @maryamdngley3422
    @maryamdngley34222 ай бұрын

    በድንግል ማርያም ልበላቹ ኣእምሮችን ወደ ክርክር ኣንውሰደው ስለ ድህነት እናውራ ስለ ጽድቂ እናውራ የተጻፈው ያላከበርነው ያልተጻፈ እንከራከራለን ማን ነው ኣሁን ኣሰርቱ ትእዛዝ በደም ኣከብራለሁ የሚለኝ

  • @user-vj1ux1kn8i
    @user-vj1ux1kn8i6 ай бұрын

    እውነትነው በፍፁም አይጠጣም የኔ አባቴ ቄስ ነውና ህፃን እያለሁ ቅከጎረቤት ቁርሱን ስበላነበር እና አባቴ እጀን በሻማ ሲያቃጥለኝ ነበር እና በፍፁም በመፅሀፍት የተከለከለነው ክርስትያኖች

  • @SisayGhiwot-lk4ex
    @SisayGhiwot-lk4ex6 ай бұрын

    Ayetetam

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s17 күн бұрын

    ቃለሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤እኔ ትምርቱን ከሰማወደሕ ትቻለሑ ግን ልቤተስፋ አይቆርጥልኝም ይጓጓል😢😢

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727Ай бұрын

    ኧረ አባቶቻችን ላልተማርነው ግራ አታጋቡን እንድ መፅሐፍ ቅዱስ በሁት አትክፈሉት😢😢😢

  • @HabTamu-pe6ku

    @HabTamu-pe6ku

    20 күн бұрын

    መፅሀፍ ቅዱስ ቡና አትጠጡ አይልም የሆነ ጊዜ ሰው የጀመረው ትምህርት ነው ገድል ታምራት ድርሳናት ራሱ ስተት ሊገኝባቸው ይችላል በመፅሁፍ ቅዱስ ታይተው በሲኖዶስ ታይተው በሊቃውንት ይታረማሉ ማለትም በነ አባ ገብረ ኪዳን በ4ቱ ጉባያት እንጅ የሆነ ገድል እንዲ ይላል ቢል ሰው ዝምብሎ ያሳተመው ነው የቤተክርስትያን ትምርት አይደለም

  • @This-fk4rg

    @This-fk4rg

    8 күн бұрын

    @@HabTamu-pe6ku መጽሀፍ ቅዱስ ሲጋራ አታጭሱ ፤ ጫት አትቃሙ አይልም ፡፡ ስለዚህ ማጨስና መቃም ችግር የለውም ? መጽሀፍ ቅዱስ ቡና አትጠጡ ባይልም ሰይጣን በጥንቆላ ቡናን የጠቀምበታል ፡፡ ስለዚህ ሰይጣን የሚወደውን መጠቀም ይሻላል ወይስ አለመጠቀም ?

  • @deresemengist6411
    @deresemengist6411 Жыл бұрын

    አይጣጣም ። እራሱ የታሰረ መንፈስ ይመስክራል

  • @aram4687

    @aram4687

    Жыл бұрын

    ወይ ጉድ መንፈስ ማመን ሆነ ብዙ ሰው እንዲህ ይላል

  • @almazfita174

    @almazfita174

    Жыл бұрын

    Sint hatsiyat eyetesera sela buna

  • @user-sf1ej8gk6j
    @user-sf1ej8gk6j5 ай бұрын

    bintewew aygodanim

  • @alebotube591
    @alebotube591 Жыл бұрын

    ለቡና ጥብቅና መቆም ምን ይሉታል ለዚ ለዚማ ጫትም በማክሰኞ ነው የተፈጠረው

  • @user-xs7rx1zj2l
    @user-xs7rx1zj2l2 ай бұрын

    Aytetam❤awo❤attetu❤ene🇧🇴💝💝altetam❤egziyab he re❤yimesgen❤💝🇧🇴❤🇧🇴

  • @Haben54
    @Haben543 ай бұрын

    አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @girmamolatube2709
    @girmamolatube2709 Жыл бұрын

    ተአምረ ጽዮን ማርያም ላይ ቡና,ጫትናጥንባሆ የበላ የጠጣ ካልተጠመኩ ሰወች ጋር በገሃነም ይፈረድባችዋል ይላል ይሂስ እንዴት ነው? ኦሪት ዘዳግም 32፥7 እንዳለ

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1jАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lucy70968
    @Lucy70968Ай бұрын

    Ayitetam

  • @gebrieabeje7518
    @gebrieabeje7518 Жыл бұрын

    መተው ይሻላል‼️‼️‼️

  • @ARHADTUBE
    @ARHADTUBE Жыл бұрын

    ቡና እንዳትጠጡ ኢትዮጵያውያን ንቁ❗

  • @HabTamu-pe6ku

    @HabTamu-pe6ku

    20 күн бұрын

    ለምን😂😂😂

  • @ARHADTUBE

    @ARHADTUBE

    19 күн бұрын

    @@HabTamu-pe6ku ሱስ አለው።

  • @youiblyiteferi6743

    @youiblyiteferi6743

    13 күн бұрын

    እሺ እሺ እሺ

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛልን በውነት አልሁ ይወትን ያሰማልኝ

  • @maremelkam295
    @maremelkam295 Жыл бұрын

    ገድለ አቡነ ዘርዐ ብሩክ ላይም ቡና ክልክል ነው

  • @meserettadege9387

    @meserettadege9387

    Жыл бұрын

    Egziabher yestesh esun betetubet bikebelu ayekoterem yaganent maderia new

  • @haptata1215

    @haptata1215

    Жыл бұрын

    የኛ ችግር እኮ አናነብም እግዚያብሄር ይስጥሽ አብበሽ በማካፈልሽ

  • @taybaa8158

    @taybaa8158

    Ай бұрын

    ዜና ስላሴ ላይ ክልክል ነው አይጠጣም

  • @MarEmanuel

    @MarEmanuel

    Ай бұрын

    Coffee neither dogmatic nor canonic ...ገድላት ላይ ትርጓሜ እንደለው አታቁም ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የሚጋጭ ከሆነ ይረጎማል

  • @DesalegnAlem
    @DesalegnAlem7 сағат бұрын

    Awol barka tawuna yemuslim sumoch nachew bkelal enezihi bekistyanawi hiwet yelem selzih buna aytetam

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg4 ай бұрын

    ማንኛውም ነገር እሱስ ከሆነ ሀፀያት ነው እሚያሳዝነው ነገር ዛሬም እህልና መጠጥ ላይ ነን እሄ እኮ ክርስትናቺን ምን ያህል እውቀት እንደሌለን ነው ያሳዝናል ዛሬም አሳ ይበላል አይበላም ቡና ይጠጣል አይጠጣም ላይ ነን ያሳዝናል አባቴ ከሀፀያት ነፃ ሁነህ የእግዚአብሔርን ስጋና ደሙን ብሉ ጠጡ ደሙና ስጋው ሁሉንም ሀፀያት ያስተሰርያል ክብር ይግባው ለድንግል ልጅ ስጋና ደሙን ሰጦ እንድንድን ስላረገን ❤ ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባቶቻቺን

  • @user-lt8vw7hy2o
    @user-lt8vw7hy2o2 ай бұрын

    እግዚአብሄርን ዜና ስላሴ ላይ እደማይጠጣ በአይኔ እንቤቤዋለሁ።እንደው የከተሜ መምህሮች ምንም አያስቡም ለሰው እንከን አትሁኑ በእርግጥ መተው አልቻልንም እያወቅን ግን አይጠጣም።

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 Жыл бұрын

    ሊቃውንቱ ሁሉም ልክ ናቸው።ይጠጣልም አይጠጣም የሚሉት።

  • @ethionegn8064

    @ethionegn8064

    Жыл бұрын

    እንዴት

  • @abenezermolla8783

    @abenezermolla8783

    Жыл бұрын

    ቆይ ግን ማነው ትክክል ድርሳነ መባ ጽዮን መልካአ ስላሴ ስህተት ነው ብለን እንመን ???

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    4 ай бұрын

    @@abenezermolla8783የተሳሳቱት በስሜት የሚሰብኩት አባቶች ናቸዉ መፅሀፉማ በመንፈስቅዱስ ተመርቶ ነዉ የተፃፈዉ

  • @tasitemesegin1703
    @tasitemesegin1703 Жыл бұрын

    እነንት ተምረናል እናስተምራለን የምትሉ አባቶች ነን ባዮች እንደዚክ እያላቹህ ህዝቡን አታጥፋት ቡና ፈፅሞ አይጠጣም ቡና የሚጠጣ ቢኖር ከነሱጋር በሲዖል ይፈረድበታል ይላል የእመቤታችን ተዐምር ላይ ምክንያቱም ቡና ጫት ለጣዖት መስዋዕት የሚቀርቡባቸው ናቸውና ይላል። አባታችን አባ ኪዳነማርያም ትክክለኛ ትምህርት አስተምረውናልና ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን!

  • @user-jp3vu8cb7h
    @user-jp3vu8cb7h4 ай бұрын

    እናስተውል ተዋህዶዎች ታዋቂ ነኝ ሰባኪ ነኝ በማለት መጽሓፍቶችም የሚክዱ ፈጣሪ በዕለት ሰሉስ ፈጠራት የሚሉን ዕጸ በለስንስ ለምን አዳምን ጣለችው እናስተውል

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026Ай бұрын

    ችግሩ ቡና መጠጣቱ ሳይሆን ከቡናው በስተጀርባ ያለው የፈጠራ አምልኮ ኀጢኣት ነው። ጥንቆላውን እና አምልኮውን ይተውት አጋንንት አይሳቡበት

  • @godolias8228
    @godolias82283 ай бұрын

    Asamam, Chatim hulum yetefeteru be Egzabher new.ke ewket atinageru.

  • @welelawteferi-zi6er
    @welelawteferi-zi6er Жыл бұрын

    ገዳማዊያንን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Жыл бұрын

    አባት በረከተው ይድረስን ቡና ዛር መንፈስ በገጠር ሲነሳባቸው መንፈሱ እሚጠይቀው ቡና ነው የሚለው ስላም የሚያገኚት ሲጠጡ ነው በተጨማሪ አረቄ ነው ለምን ይሄን እደሚፈልግ መንፈሱ ሁልጊዜ ጥያቄ ይሆንብኛል? እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ይጠብቀን ካልጠቀመን ቢቀርስ ትምህርቱ መልካም ነው ቡና ባጠቃላይ ለዛር መንፈስ ማስታረቂያ ነው ።

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet63004 ай бұрын

    ❤❤ሁሉ ቡና ጠጭ ነው

  • @kiteneshmekbib1990
    @kiteneshmekbib1990 Жыл бұрын

    እናንተናችሁየፃፋችሀሁተ❤መአተኞችናችሁ😭ሁለችሁንምአይደለም❤ነገርግንከመተቱከማርቱ:ተጠንቀቁ❤

  • @dramboo

    @dramboo

    Жыл бұрын

    ሲመተት በቡና እየተሟረተ አይደለምን? ጠንቋይ ለምን ቡናን እና ጫትን መረጠ?

  • @Embete-
    @Embete- Жыл бұрын

    ቡና ክልክል ነው ይህ ህግ ነው እሺ ብለን መቀበል ግድ ይለናል ።

  • @Awlogson
    @Awlogson Жыл бұрын

    ይህን እዚህ ላይ መልቀቅ የለብህም ወንድሜ በጣም ታሳዝናለህ በእውነት። ምን ነክቶህ ነው ግን

  • @lizjhones9455
    @lizjhones945525 күн бұрын

    ቡና ጠጡ ሲኒ ግን አትገልብጡ ንፍሮ ወይ ቆሎ አትበትኑ ለአምልኮት አትጠቀሙበት ይሉናል አባቶቻችን. አሜን፫

  • @dramboo

    @dramboo

    18 күн бұрын

    ሊበላ የፈለገ ይበላል ሊጠጣም የፈለገ ይጠጣል የሚዘሙትም እንደዛው።

  • @lizjhones9455

    @lizjhones9455

    8 күн бұрын

    @@drambooስለ ቡና ሲወራ ስለቅንዝራምነትህ ማውራት ምን ይሉታል? ይሄ ለምስኪን እናቶች ካለቡና ምግብ እማይቀመስላቸው ደክመው ፆመው ፀልየው ቡና ከቀመሱ ሀጢያተኞች እንደሆኑ ተደርገው መታየት አይገባቸውም! You go ahead do whatever pleases you no need to advertise your wish here

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Жыл бұрын

    ቡና አይጠጣም እናተየ ምን ነካቸው አይይይ

  • @HabtamuTesema-ol7eh
    @HabtamuTesema-ol7eh Жыл бұрын

    እያንዳንድህ ዝም ብለህ አባታችን የሚሉህን ስም በጣም ብፁህ ወቅዱስ ስለሆኑ።አባታችን የማያውቁት ነገር የማያነቡት መፅሐፍ ስለሌለ ነው ። አባታችን አባ ኪዳነ ማርያም እድሜ ጤናውን ይስጥልኝ።

  • @zemawimisgana9082

    @zemawimisgana9082

    8 ай бұрын

    ወንድሜ ሞኝ አትሁን። አባታችን አባ ኪዳነ ማርያም ትክክል ናቸው፡፡

  • @SereShere-dd2mt
    @SereShere-dd2mt3 ай бұрын

    ብና አይጠጣም በመፃሀፋችን አይፈቀድም❤

  • @mekonnenhayle20
    @mekonnenhayle203 ай бұрын

    እኔ ያለኝ አስተያየት ሚዲያ ላይ የሚቀርቡ ነገሮች በጥልቀት ታይተው መቅረብ አለባቸው። እንደዚህ አይነት ፍጥጫዎች በጉባኤ ቤት በሊቃውንቱ መካከል የሚካሔዱ ውይይቶች መሆን አለባቸው እንጂ ወደ ሚድያ የሚቀርቡ አይደሉም። ልጠይቅሽ?? ሊቃውንቱን በልዩነታችሁ መካከል በጉባኤ ቤት ተገናኝታችሁ ተወያይታችኋል?? ብለሽ ጠይቀሻቸዋል??

  • @Robel-ch7lx
    @Robel-ch7lxАй бұрын

    እግዚአብሔር የፈጠሩውን ሁሉ አልፈቀደልንም እኮ ሁሉም እፅዋት እና እንሰሳት አይበሉም

  • @Lucy70968
    @Lucy70968Ай бұрын

    Eshetu yematWukewun atawura

  • @_AloS

    @_AloS

    29 күн бұрын

    የኔታ እስኪ እርሶ ያስተምሩን? 😂😂😂

  • @a-bf3gk
    @a-bf3gk21 күн бұрын

    አይጠጣም አሜን

  • @HabTamu-pe6ku

    @HabTamu-pe6ku

    20 күн бұрын

    አይጠጣም የሚል የሀይማኖት መፅሀፍ አሳየኝ ብል አታመጣም የሰው እንጅ የእግዚአብሄርን ትምህርት ለመያዝ አንሞክርም ሁሊችን ለምን

  • @sosinahaddis7967
    @sosinahaddis7967 Жыл бұрын

    እኛ ከዚህ ሁሉ ቢቀርብንስ ባንጠጣስ

  • @tmcleaning5529

    @tmcleaning5529

    Жыл бұрын

    እውነት ብለሻል ግን ለምንድን ነው ሊቃውንቱ ና ሴጣን ቡናን አጥብቀው የፈለጉት ።

  • @tigisthabtamu8665

    @tigisthabtamu8665

    Жыл бұрын

    ልክ ብለሻል

  • @tmcleaning5529

    @tmcleaning5529

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ደሞ ለቡና ይህን ያህል ሰዐት ሰጥቶ ጠጡ ማለት የክርስቶስ ስጋ ና ደም ቀርቦልን እያለ

  • @tigisthabtamu8665

    @tigisthabtamu8665

    Жыл бұрын

    @@tmcleaning5529 💕🙏💕

  • @user-ih5yx1bp1c
    @user-ih5yx1bp1c5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-td8mf4sv7j
    @user-td8mf4sv7j10 ай бұрын

    አይጠጣም አይጠጣም

  • @fitsumsewnet1957
    @fitsumsewnet1957Ай бұрын

    ለዚህ ጉዳይ አርሴማ ማብራሪያ ልትሰጥበት ይገባል! እሷ ናት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማዳከም ቡና ላይ የዘመተችብን።

  • @user-wx4hs1hr6g
    @user-wx4hs1hr6g3 ай бұрын

    አይክርስትና ሌላውንህግ መችአክብረንነው አሁን ስለአንድ እፅዋት የዚንታክል የምንጨቃጨቀው አባቶችን የምንሳደበው?

  • @tesfayebekele2999
    @tesfayebekele2999 Жыл бұрын

    ለምን በውስጥ አትነጋገሩም የአንድ ቤተክርስትያን ልጆች አይደላችሁም እሳቸውን ከዬት ነው ያገኙት ማለት ይሻላል ወይስ መተቻቸቱ ይጠቅማል።

  • @saradhd3166
    @saradhd3166 Жыл бұрын

    አባቶች የማንን እንስማ

Келесі