ዲ ዮርዳኖስ ስለ ቡና ሲጠየቅ የመለሰው መልስ|| እኔ ቡና አልጠጣም ሰዎች ቡና ባይጠጡ እወዳለው

#ወልደገብርኤል#henok#fearlesshabesha

Пікірлер: 37

  • @fearlesshabesha
    @fearlesshabesha3 жыл бұрын

    ይህን ሊንክ በመጫን የአባ ኪዳነማርያም ስለ ቡና ያስተማሩትን አድምጡ kzread.info/dash/bejne/gX9-2Kd8cd2updo.html

  • @user-yw2gh6qz9u

    @user-yw2gh6qz9u

    3 жыл бұрын

    እናቶችን እደት አደርገን እናስትው በቀን ሶስት ጊዜ እየተፈላ

  • @user-zp6qv7jv9q
    @user-zp6qv7jv9q3 жыл бұрын

    አህዛብ ሆዳቸው አምላካቸው ነው እውነቱን ነው መምህራችን ለሆድ ክርክር እውነቱን ስለ ሚናገር አትወዱትም በቃ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋን እግዚአብሔር ያብዛልህ ሽ አመት ኑርልን✅

  • @user-tn2os1se5n
    @user-tn2os1se5n3 жыл бұрын

    እኔ እናንተ አንዳንድ መልካም የሆናቹሁ ሰዎች እንደዚሁም ፀጋው የተሰጣቸው አባት ምክር በመስማት ቡናን አቆምኩ ሌሎቹንም አስተምሮቻቹሁን እየተከታተልኩ አሁን ላይ ጊዜዬን ከድንግል ማርያም ልጅ ጋር እየተጓዝኩ ነው ቢፈቅድ ደሞ ሁሉንም ነገር ይመራኝ ዘንድ ፍቃዱ ይሁን የከንቱ ዘመኔን በቃ ይለኝ ዘንድ ፍቃዱ ይሁን

  • @drzeraygslassie5620

    @drzeraygslassie5620

    3 жыл бұрын

    እውነት ብለሀል እኔም ቡና ውስጤ የሚነግረኝ ልክ እንዳልሆነ ነው ለዚህም ገድለ አቡነ ዘርአብሩክ እንዲሁም ገድለ አቡነ እስትንፋሰክርስቶስ ማንበብ ያግዘናል ።ወዳጄ ለድንግል ማርያም ልጅ ብለህ ያደረከው ስለሆነ መልካም ነው ብዬ አስባለው።ኣባቶች ቡና አይደለም ስለእግዚአብሔር መራራ ሞትን ታግሰዋል ሰማዕታታትም የዚህች ዓለም ጣዕም ናቁ ደማቸውም ስለእግዚኣብሔር አፈሰሱ።

  • @talatalaco9976
    @talatalaco99763 жыл бұрын

    ሲጀመርም አልጠጣም ይመስገን ቡና መጠጣት ሃጢያት ነው ብየ ባላምንም ነገር ግን አጠቃቀማችን ነው ማርከስም መቀደስም እንችላለን ግን አብዛኛውን የሰው ስጋ ይበላበታል ባዕድ አምልኮ ይመለክበታል ለዛ ህብረት የለኝም

  • @user-sg1me7bq6c
    @user-sg1me7bq6c4 ай бұрын

    Selam selam ❤❤❤

  • @INSIDE4032
    @INSIDE4032 Жыл бұрын

    ዮርዳኖስ ሁሌ አንደኛ ነው

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera7843 жыл бұрын

    ሰላም እዉነት ነዉ መምህር

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie56203 жыл бұрын

    እኔ ግን ገድላት እንደሚሉት ከሆነ ለምንስ አይቀርብኝም ብዬ ከ2 አመት በፊት ተውኩት አይደለም ቡና ቡና የገባበት ነገር ሁሉ ያስጠላኛል ለምን እንደሆነ አላውቅም ከተውኩት ግዜ አንስቶ ቡና ኣይደለም ስለድንግል ማርያም የምወዳት እናቴም እተዋለው ይህም ቢያሳስበኝም ግን ቃሌ ነው እደግመዋለው ቃሌ ነው።ማርያም ንፅህት እርግበ ሰለሞን እናቴ!እኔ ቡና ሐጥያት ነው ኣላልኩም ነገር ግን ሁሉም ተስጥቶኛል ዳሩ ግን ሁሉም የሚጠቅመኝ አይደለም እንዳለው ሀዋርያው።

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t Жыл бұрын

    ሰላም wowwww👍🙏

  • @hanibalalem5058
    @hanibalalem50583 ай бұрын

    ሰላማቹ ይብዛህ። መጽሕፍ ዜና ስላሴ እና ድርሳነ ጽዮን ያለ ካየነው ብግልጺ ይዛረብ እዚ ደሞ እንዴት ቱርጋሜ ንስጠው ባታርቀው ፣ ኣንዱ የበተክርስትያናችን ኣስተምህሮ ተከትሎ ኣይከለከልም ይላል ኣንዱ ደሞ ከላይ የገለጽኩላኣቹ ኣድርጎ ቡና የጠጣ ስርየት ሃትያት የለበትም ከ በተክርስትያን 40 ኪንድ ይራቅ ይላል በደንብ መብርህ ብሰጥበት።

  • @Showatube
    @Showatube3 жыл бұрын

    #እግዚአብሔር ይመስገን ቡና መጠጣት ካቆምኩ 4 አመት ልሆነኝ ነው በፊት ቡና ካልጠጣሁ አይኔን መክፈት አልችልም ነበር ።

  • @user-hl3ud3et2k

    @user-hl3ud3et2k

    3 жыл бұрын

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገኘ

  • @Eyaasu
    @Eyaasu3 жыл бұрын

    ዮርዳኖስ ሆይ: በመምህር ግርማ ቅናት አለብህ ?? እንደሳቸው መሆን የማይቻል ነው ::

  • @user-kp7bd2wj4c

    @user-kp7bd2wj4c

    2 жыл бұрын

    ኣዎ ልክብለሻል

  • @user-xg3tw6uv4z

    @user-xg3tw6uv4z

    3 ай бұрын

    ቱ ሴጣን ማውጣት ነው የሚያስቀናው ምናለ እንዳው ደህና ነገር ብትመኙ ስንት ቅዱሳን የሚቀናባቸው አባቶች እያሉ ሴጣን ማስለፍለፍ እንኳን ለሱና ለእኛ እውቀት ለሌለን አቅመ ቢሶች ራሱ አያስቀናም ምናለ ቆም ብለን ብናስተውል ሴጣን ማውጣት ከሲኦል መግባት አያድንም ማስተዋል አለባችሁ።

  • @HayelommTsegayee-wg9vh
    @HayelommTsegayee-wg9vh Жыл бұрын

    እሺ ስለ ቡና እንዲህ ካስተማረን ጫት እና ትምባሆም ችግር የለውም ማለት ነው?

  • @abrshgetaneh6720

    @abrshgetaneh6720

    5 ай бұрын

    ጫት እና ትንባሆ በውስጣቸው ሱስ የሚያሲዝ ነገር አላቸው እናም የሚያስነቅፈው ሱስ ስላለው ነው።

  • @user-cj5qg3uv4z

    @user-cj5qg3uv4z

    4 ай бұрын

    ቡናም እኮ ሱስ ያስይዛል ​@@abrshgetaneh6720

  • @TarekegnFekadu-ot6lf
    @TarekegnFekadu-ot6lf Жыл бұрын

    አይጠጣም!!!ዛር ያለበት ሰው ቡናሲፈላ በጣም ይደሰታል ተወግጦ እስኪደርስ ደግሞ የቆላውን ይቆረጥማል ከሱሱ ብዛት የተነሳ ደግሞ ፆም ያሽራል!!!

  • @esugashu2266
    @esugashu2266 Жыл бұрын

    ስንት የሚሰጥ ትምህርት እያለ ስለቡና ያሳዝናል ትውልዱን ግራ ለማጋባት ነው

  • @sesensesen8025
    @sesensesen80253 жыл бұрын

    እርኩስ የሚባል ፍጥረት የለም ካለ ታድያ ጫት ፣ ኣሽሽ ፣ ትንባሆ፣ ቅዱሳን ናቸው ማለት እንደሱ ኣባባል? ኣልገባኝም

  • @user-qv8rg7xk6h

    @user-qv8rg7xk6h

    3 жыл бұрын

    ትክክለኛው ስለቡና አስተምሕሮ ያሰተማሩት ደገኛ አባት አባ ኪዳነ ማርያም ናቸው የርሳቸውን ሙሉ ስብከቱን ያድምጡ !

  • @user-qv8rg7xk6h

    @user-qv8rg7xk6h

    3 жыл бұрын

    ሌሎቹ አባቶች ስለቡና ኀጥያት ያስተማሩት ትክክል አይደለም እያልኩ ሳይሆን፣ የአባ ኪዳነ ማራያም ጝን ሁሉንም ያካተተ፣ ወንጌልን ዕየጠቀስ፣ አዋልድን እያወሳ፣ ብሉይን ከሐዲስ እያስታረቀ፣ ገድላትን ድርሳናትን ያጠቃለለ ስለሆነ ነው! በተለይም ተግሳጹ ልዩ ነው! እርኩስ የሚባል ፍጥረት የለም ለሚለው ጥያቄዎት፣ በጥቂቱ የማውቀውን ልመልስሎት፣ እንደውም ከዕጸ በለስ በስተቀር የተረገመ ፈጥረት የለም፣ የሚሉም አይጠፉም፣ ታዲያ እሾህ መቼ ተተከለ? ፣ አሜኬላ መቼ በቀለ?፣ መርዝስ መቼ ተዘራ?፣ ሌላው ቢቀር በክርስትና በተዋህዶ ሃይማኖት ብዙ እንዳይበሉ የተከለከሉ ነገሮች የሉምን? እንደ ዲ.ዮርዳኖስ አበበ ያሉ ቡና እናዳይጠጣ ቢመክሩም፤ ሚስጢሩን ግን አይረዱም ፣ መረዳትም አይፈልጉም፣ ካወቁትም ማስተማር አይፈልጉም!፤ በዚህ አስተምህሮ ላይ ነቀፋ ያበዛሉ፡ > መጻሕፍት ለኛ መታረሚያ ነው እንጂ የተጻፉ መሰል፣

  • @hannagetaw1186

    @hannagetaw1186

    7 ай бұрын

    የሚፈቀድ እና ሚከለከል ተብሎ እንጂ በራሱ የረከሰ አደለም ግን አምላክ የሚጠቅመንን አይከለክልም ነገር ግን የነዚህን ገገጉዳት አይተን እኛም ሀሀህሊናችን ሚነግረን ነው

  • @ayni2800
    @ayni28003 жыл бұрын

    ስውየው ጤነኛ አይደለም አንተም ተወው ለፍልፎ ለፍልፎ ዝም ይላል

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz73 жыл бұрын

    ሐይ ሔኖክ ሠለም ነዉ እሔ ኮ የሚያወራወን አያዉቀዉም አድ ቦታላይ እንዳዉም አባ ዮሐንሥን ሢነቅፍ አይቼዉ ነበረ ቡና ማነቃቂ አለዉ ካለ ታዲያ ያንን የሚያደርግ ዳቢሎሥ አይደለምን

  • @genitube1438

    @genitube1438

    3 жыл бұрын

    ቡና ባጠቃላይ ሲቆላ በሽታው አጅሬው ይመጣል አሥፈላጊ አደለም

  • @sarass838

    @sarass838

    3 жыл бұрын

    ምን ማለት ነው የሚናገረውን አያውቅም እዴ ተግሳፅ ስለምጠሉ ነው ወይስ መምህራችንእማ በደብ የሚናገሩትን ያውቃሉ

  • @sarass838

    @sarass838

    3 жыл бұрын

    አባዩሀንስ እገሌ እገሌ ማንኛውም ሰው ለምን ከሰማይ የመጣ መልአክ አይሆን ከስረአተ ቤተክርስቲያን ውጭ የሆነ ሰው ይነቀፋን በዩሀንስ ራእይ የምነቅፍብህ ነገር አለ እዳለ ስለዚህ ልክ ናቸው እውነትን ነው የሚናገሩት

  • @user-eq8ro7kz7

    @user-eq8ro7kz7

    3 жыл бұрын

    @@sarass838 አዝለሽዉ ዙሪ ከአፍ ያመለጠ ጥሬ እሬሣ

  • @sairkisairki3906

    @sairkisairki3906

    3 жыл бұрын

    ልቦና ይሥጥሽ ትዉልዱ የተረገመ ነዉ ዉነት የሚባል ነገር ተግሣፅ የሚባል ነገር አይወድም

Келесі