ሞገስ ቲዩብ Moges Tube

ሞገስ ቲዩብ Moges Tube

ውድ የቻናላችንን ተከታዮች፣
ይኽ ቻናል የተለያዩ የኢትዮጵያ ገዳማትንና አድባራትን ታሪክ፣ መንፈሳዊ በረከት እና ምሥጢር የምናቀርብበት ቻናል ነው። ይኽም ሌሎች የገዳማትን በረከት እንዲያውቁና በረከትን እንዲያገኙ በሚል የከፈትኩት ነው።
--
እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ። ቻናላችንን ሳብስክራይብ ስላደረጉ እናመሰግናለን።
--
Thank you for subscribing! And welcome to Moges Tube channel.

Пікірлер

  • @milliontadess458
    @milliontadess45812 сағат бұрын

    አልኮልም መጠጥ ክልክል ነው ወይ

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7m19 сағат бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @ChelotKassahun
    @ChelotKassahun3 күн бұрын

  • @SefimuketAdane
    @SefimuketAdane4 күн бұрын

    Kaleyiwet yasemaln!!!

  • @MaheletAbabu
    @MaheletAbabu4 күн бұрын

    Ende enate likawuntn aykoylim 😢yemimekr yemastmr

  • @Getahun-u4d
    @Getahun-u4d4 күн бұрын

    አረ አባቶቻችን ስንት ምእመናን መልስ እንድትሰጡት የሚፈልጋቸው የዶግማና ቅኖና ጥያቄዎች እያሉ በዚህ ተራ ነገር እየተነቃቀፋችሁ ምእመናኑን አትከፋፍሉት። ይልቁንም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሥጋ የማይበላ ሥገ የሚበላውን አይንቀፈው ሥጋ የሚበላው ሥጋ የማይበላዉን አይንቀፈው ስጋ መብላትም አለመብላትም ሀጥያት አይደለምና። የኔ ስጋ መብላት ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ ስጋ ባልበላ ይሻለኛል። ያለውን እናስብ ምክንያቱም ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይድረሰውና ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን ከምታሰናክል.... ብሏልና

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h5 күн бұрын

    አባቶቻችንቃለህይወትያሰማልንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-us3gu5ez1j
    @user-us3gu5ez1j5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlelgniMhiret
    @AlelgniMhiret6 күн бұрын

    ቡናከመጠጣት እደመረዝ መጠጣት ነው

  • @TirusewGetaneh
    @TirusewGetaneh6 күн бұрын

    መጠጣት አለመጠት ይቻላል።

  • @tymordoha
    @tymordoha6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜንበሬከታቸዉ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh8 күн бұрын

    የመጽሐፋ ሰም ምንድን ነው ?

  • @ayalewtadesse629
    @ayalewtadesse6298 күн бұрын

    የሚያልቅበትን ቀን ለማየት እናፍቃለሁ ዳግማዊው ላሊበላ ዕፁበ ድንቅ ነው።ወንድም እህቶቼን አስተባብራለሁ

  • @EfrMse
    @EfrMse9 күн бұрын

    እድሜ ይስጥልን

  • @YohansAndualem
    @YohansAndualem9 күн бұрын

    ቡና፡ይቅር

  • @user-cu3lf6su2k
    @user-cu3lf6su2k10 күн бұрын

    አመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ኩክ የለሽ ማርያም ሰሚ ነች እኔም ምስክር ነኝ ባለቤቴ በፊት እምነቷ ፕሮቴስታንት ነበረች ለእመቤቴ ማርያም ኩክ የለሽ ማርያም መጥቼ እሷ ወደቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት እንድትከተል እና እንድትድን ነገርኳት እመቤቴ ማርያምም ሰማችኝ አሁን አብረን በትዳር ልጅ ወልደን በፈጣሪ ፍቃድ አብረንእየኖርን ነው እኔን የሰማች የ ኩክ የለሽ ማርያም እናንተንም ትስማችሁ ።

  • @MimiAsmare-oq4dc
    @MimiAsmare-oq4dc11 күн бұрын

    አባታቹን አትኩብን እረ በቃን እረ ተው

  • @መኑከማከ
    @መኑከማከ12 күн бұрын

    አስታየት መስጠት ትችላለህ መቀፍ ግን አትችልም አርሴማ ጸበል ጠይጣን ተናግሯል የምትል ከመጽሐፍ እና ሰይጣን የለፈለውን ነው ወይስ የመጽሐፍ መንፈስ ሲናገር ሰማሁ ከመቸ ጀምሮ ነው ሰይጣን እዉነት የሚናገር

  • @MikiyasKiros
    @MikiyasKiros13 күн бұрын

    እኔ በሕይወት ሳለሁ ቀኑ ሳይረፍድብኝ መንገዴን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መንገዱን ይመራኝ ይገልጥልኝ ዘንድ በጸሎት አስቡኝ "ወልደ ማርያም" እባክህ ወንድሜ በምናኔ መኖር ነውና ምፈልገው አንድ ገዳም እንድት ጠቁመኝ በእግዚአብሔር ስም እለምንሃለሁ😢😢😢😢😢😢

  • @shegachomea6775
    @shegachomea677515 күн бұрын

    ያገልግሎት ዘመኖን ይርዝምልን አባታችን

  • @user-iq6pu8ds5o
    @user-iq6pu8ds5o15 күн бұрын

    እኔም ቡና አይጠጣም ከሚሉ ውስጥ ነኝ ለዚህም ምክኒያቴ ተአምረጽዮን ውስጥ ማግኘት እንችላለን ይጠጣል ለሚሉት ሊቃውንት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-iq6pu8ds5o
    @user-iq6pu8ds5o15 күн бұрын

    እግዚአብሔር ዕድሜናጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት🙏🙏🙏 እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-hq6hi5bb4z
    @user-hq6hi5bb4z16 күн бұрын

    amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dereje-bz1xo
    @Dereje-bz1xo16 күн бұрын

    17 የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና። 18 እንደዚህ አድርጎ ለክርስቶስ የሚገዛ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና፥ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው።

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p16 күн бұрын

    Egzio maren Kirstos🙏🙏🙏

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru643816 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያውቃልአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa677716 күн бұрын

    አባ ፀልዩልኝ ወደ አገሬ እንድገባ

  • @ምንተስኖትምንዳዬ-ፈ8ነ
    @ምንተስኖትምንዳዬ-ፈ8ነ17 күн бұрын

    ጋዜጠኘዋ አሉ አሉ ነዉ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጥቀሺ

  • @embitembit6071
    @embitembit607117 күн бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex17 күн бұрын

    yetinewu botawu

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex17 күн бұрын

    ledesh abkign inate ibakiihn silki kutiriin lakilin wondime❤😂

  • @user-nk5hg7rf2l
    @user-nk5hg7rf2l17 күн бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @HelenHoleto
    @HelenHoleto18 күн бұрын

    ቃለ ህይወተትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-tw6uo5gz3c
    @user-tw6uo5gz3c18 күн бұрын

    እውነት ነው አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላማቸውን ያብዛልን የኛ የስደተኞች በፅናኛችን አባታለሜ ሽአመት ኑሩልን💝

  • @simret.bereket6400
    @simret.bereket640018 күн бұрын

    እግዚኣብሔር ይመስገን፡በረኸቶም ይሕደረና ተኻፈልቲ ይግበረና።

  • @Hfj-y8j
    @Hfj-y8j18 күн бұрын

    አባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @SimSim-ti7zc
    @SimSim-ti7zc19 күн бұрын

    Kale hiwet yasemalen ❤❤❤

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex19 күн бұрын

    ባይጠጣ ይመረጣል

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w19 күн бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት አባ እኛንም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማርን ይቅር ይበለን አቤቱ ማርን !

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe962819 күн бұрын

    አሜን ቃለይወት ይሰማልን ውድማችን

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu19 күн бұрын

    አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @rahelshiferawgobezie8914
    @rahelshiferawgobezie891419 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እደ እርሶ አየነት አባት ያብዛልን::❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r19 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @tsedalegetachew7663
    @tsedalegetachew766319 күн бұрын

    የልባችንን መሻት ሙላልን ቅድስ ሚናስ አባቴ🙏🙏

  • @user-yx3og3lw2f
    @user-yx3og3lw2f19 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አባቶቻችን በረከታቹህ ይደርብን እሰይ ደስስስስስስስ ማለት እውነት መናገሩ 😭😭

  • @user-yx3og3lw2f
    @user-yx3og3lw2f19 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት አባታችን የኛ አባት እረሰ ባህታውያን ሊቀ አላፋ አባ ዮሐንስ ማርያም የተወህዶ እንቁ ናቸው 🤲🤲

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p20 күн бұрын

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kidst KirstosSmra Yegna Enat Yegna Azagn Yegna Amalaj 🥹😇💕🙏🏾🥰😍✝️✝️✝️

  • @laylalayla112
    @laylalayla11220 күн бұрын

    አባቴ በረከት ይደርብኝ ወንድሜ እባክህን ስልክ ቁጥርህን ስጠኝ

  • @SurafelBelay-bx1xp
    @SurafelBelay-bx1xp20 күн бұрын

    የት ነው????

  • @ZerabirukSahleslasse
    @ZerabirukSahleslasse20 күн бұрын

    ሰው ሞኙ ቡናው ተውና እስኪ ወደቀልባችሁ ተመለሱ እውነት ግን አሁን ስለ ቡና የምንከራከርበት ጌዜ ነው?እስኪ መጀመርያ የተጻፈው ሕግ አንፈጽም