ሩታ አስለቀሰችን ጥላን ወደ ሀገሯ ሄደች. ከ ልቤ ነበር ያፈቀርኩህ አለችው😱😭😭

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 6 500

  • @saida4736
    @saida47366 ай бұрын

    ወላሂ አብርሺ እሩታን ፍቅሯን ተቀበላት ትቆጫለህ በኋላ እሩታን ይቀበላት የምትሉ በላይክ አሣዩኝ ሀባይቢ

  • @heseenhusee1551

    @heseenhusee1551

    6 ай бұрын

    እን እንጀ ልቡ ደረቅ ሆና በአለህህ

  • @hawa-ve8rt

    @hawa-ve8rt

    6 ай бұрын

    🎉🎉አወ ተቀበላት

  • @bituu126

    @bituu126

    6 ай бұрын

    በእርግጠኝነት ይቀበላታል ጊዜ ይሰጠው አትፍረዱ ወገኖች😢

  • @user-eo4jq2eg5r

    @user-eo4jq2eg5r

    6 ай бұрын

    አልንደከመን

  • @madee9794

    @madee9794

    6 ай бұрын

    አወን ወላሂ

  • @mirikatmarkos-st4kk
    @mirikatmarkos-st4kk6 ай бұрын

    ሙቤ መልካም ሰው ሙቤን የምትወዱት በለክ አሰዩኝ😍😍

  • @user-cz6ev1pg9s

    @user-cz6ev1pg9s

    6 ай бұрын

    ወላሂ ተጨነቀ

  • @mirikatmarkos-st4kk

    @mirikatmarkos-st4kk

    6 ай бұрын

    የምር መልካም ❤❤

  • @dgjjjkj

    @dgjjjkj

    6 ай бұрын

    እኔ በጣም ነው የምወደው ደግሞ ያሳዝነኛል ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @user-dl2em7dc7j

    @user-dl2em7dc7j

    6 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ሰው

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    6 ай бұрын

    እኔ ስወደው❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned6 ай бұрын

    ሙቤ የዋሁ ንጽህ ልብ ያለህ ምርጥና ጀግና አስተዋይ ልጅ ነህ ይመችህ 🥰

  • @GhTy-cq3dd

    @GhTy-cq3dd

    22 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mchotroyal
    @mchotroyal6 ай бұрын

    ልክ እንደ ፊልም እንደኔ ደጋግማቹ እያያቹ ያለቀሳቹ ስንቶቻቹ ናቹ😢😢😢

  • @user-rb6oq2qc4c

    @user-rb6oq2qc4c

    6 ай бұрын

    ቤቱ ይቁጣረዉ መልቀስ ብቻ ክክክክክክክክክክ

  • @gosd4545

    @gosd4545

    6 ай бұрын

    እኔ😭😭😭

  • @user-bd3ee3qk6z

    @user-bd3ee3qk6z

    6 ай бұрын

    😢😢😢ሁላችንም

  • @AaAa-ot7xq

    @AaAa-ot7xq

    5 ай бұрын

    አኔ 😭😭😭😭

  • @GhGh-qg9ge

    @GhGh-qg9ge

    5 ай бұрын

    እኔ

  • @Neima205
    @Neima2056 ай бұрын

    ሂይወት በሰጠችህ መንገድ ነው መጓዝ ያለብህ 😢😢 ምርጥ ንግግር ሙባ🥺

  • @user-ruma5G

    @user-ruma5G

    6 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    6 ай бұрын

    በጣም እንዴት እዳስደሰተኝ የሙቤ ንግግር ምርጥ ያራዳ ልጅ እኮ ነው 😢😢😢😢 ሙቤ እኮ አውቋል አብርሽ ጋርም ፍቅር እዳለ

  • @user-gl9gk9pj4n

    @user-gl9gk9pj4n

    6 ай бұрын

    እውነቱ ነው ።

  • @user-xu5oq2kv5g

    @user-xu5oq2kv5g

    6 ай бұрын

    በትክክል😢

  • @user-gr8ml7ro8h

    @user-gr8ml7ro8h

    6 ай бұрын

    እውነትነው

  • @Tigsit282
    @Tigsit2826 ай бұрын

    አብርሺ እሩታን ፍቅሯን ተቀበላት እሩታን ይቀበላት የምትሉ በላይክ😭😭😭😭

  • @user-rb6oq2qc4c

    @user-rb6oq2qc4c

    6 ай бұрын

    አራ ከላ ቆዬን እኮ የሴት ብልህ ነባረች

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    6 ай бұрын

    በግድ ካልፈለገሥ በሠውምርጫ መግባት

  • @user-vl6zt6is6d

    @user-vl6zt6is6d

    6 ай бұрын

    ተቀቡላት

  • @user-wk2mu3jy9f

    @user-wk2mu3jy9f

    3 ай бұрын

    Awo ykebelat

  • @user-st4ls6rp5n
    @user-st4ls6rp5n6 ай бұрын

    ደጋግሜ አየሁት እባየን ጨረስኩኝ አናሳዝናችሁም ምናለ ለቃችሁልን ያ እንደሰት ያ እርማችንን እናውጣ የመዳም ቅመሞች በጭቀት ተውጠናል 😢

  • @abrh1882
    @abrh18826 ай бұрын

    በእዉነት ከ10የ በላይ አየሁት በጣም ነዉ ያስለቀሱኝ አብርሽየ አተም ተረዳት የተሰበረ ልብህን የምትጠግንህ እሩታን ልኮልሀን እግዚአብሔር አምላክ ያመንህዉ የሚከዳህ ፈጣሪ የበለጠ ሊሰጥህ ሲፈልግነዉ እሩታየ የኔ አልቃሻ የመጀመሪያዋ የእዉነት አፍቃሪ አችነሽ😢😢

  • @Jafetube359
    @Jafetube3596 ай бұрын

    አይ ምን አይነት ፍቅር ነው 😭😭AB ይቺን ልጅ ተረዳት የምትሉ👍

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33826 ай бұрын

    ሙቢ የኔ የዋህ የኔ ሰው ትልቅ ሰው ትለያለህኮ የምር ❤❤❤❤

  • @tigistitigisti3176

    @tigistitigisti3176

    6 ай бұрын

    😢😢❤❤

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    6 ай бұрын

    @@tigistitigisti3176እደዛሬም አልቅሼ አላቅ 😢😢😢

  • @ganatiayalew8639

    @ganatiayalew8639

    6 ай бұрын

    መቢ የኔ የዋህ የኔ ሰው ትልቅ ሰው ትለየለህካ የምር❤❤❤❤

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    6 ай бұрын

    😢በጣም

  • @butte4338

    @butte4338

    6 ай бұрын

    Mube asitawye sawu nehi fixare yixabiqachu

  • @uaeuar8642
    @uaeuar86426 ай бұрын

    😢😢😢ወይኔ አብርሽ በናትህ አብራቹ ሁኑ ሩታ ምርጥ ልጅ ናት የእውነት ነው የምትወድህ ልክ ነህ ተጎድተሀል እሾህን በእሾህ ነው የሚባለው ፍቅርን በፍቅር ነው ልትረሳው የምትችለው ቀጣይ አንድ ለይ እንጠብቃለን

  • @semiramohaned
    @semiramohaned6 ай бұрын

    ወይኔ ፈጣሪ ዛሬ ያፈሰስኩትን እንባዬ ሩታንና አብርሽ በአንድ አድርገህ አብስልኝ እፍፍፍፍፍ እኔ አልቻልኩም!!!!አብርሺዬ ልብህን ፈጣሪ ያክመው እሷን ተቀብለህ ሌላ ቃል የለኚም

  • @serklma4551
    @serklma45516 ай бұрын

    ሙቤ ግን በጣም መልካም ሰዉነሕ የሰዉ ደስታ የሚያስደስት የሩታን እምባ ከዓይኗ ሲያብስ መልካም ልብ አለሕ

  • @RoseeRose-vh7kf

    @RoseeRose-vh7kf

    6 ай бұрын

    🎉🎉❤❤yes...mar...❤

  • @FhhfFjgtt

    @FhhfFjgtt

    6 ай бұрын

    በጣም ማርያምን😢❤

  • @Fthyae

    @Fthyae

    6 ай бұрын

    በጣም

  • @MBaba-fm9vg

    @MBaba-fm9vg

    6 ай бұрын

    በጣም

  • @sarasara4411

    @sarasara4411

    6 ай бұрын

    በጣም የሰው ልክ ነው ሙቤ የእውነት🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-pc4lr3wb1z
    @user-pc4lr3wb1z6 ай бұрын

    ሩታ በጣም ስነስራት ያላት ልጅ ናት የሩታን አህላቅ የሚመቸው 🥰🥰

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe6 ай бұрын

    ኧረ ተቀበላት አብርሽየ እኔም 3 ቀን አለቀስሁኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭ሂይወት በሰጠህ ምንገድ ነው መኖር ያለብህ ወድምህን እና እህትህ ጓደኛህም በጣም ጥሩ ናቸሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤

  • @user-ym1id2yl1c
    @user-ym1id2yl1c6 ай бұрын

    ማነው እደኔ ሁለቀን ሙሉ ያየው ያረብ አተ አጣምራቸው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ZenebeDutiso
    @ZenebeDutiso6 ай бұрын

    እኔንም አስለቀሰቹኝ 😭 ሩታዬ እንወድሻለን ❤ አብርሽ ለኛ ስትል ሩታን አታስከፋት ሀደራ 🙏 እግዚአብሔር እንደ ሩታ አይነት ልባም ሴቶችን ያብዛልን 🤲🤲🤲 አሜን

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    6 ай бұрын

    ውዴ ድምሪኝ

  • @user-ry9yb7rx5k

    @user-ry9yb7rx5k

    6 ай бұрын

    እንስ እዲት እዲለቀስኩ

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    6 ай бұрын

    ቀላል አስለቀሱን በፈጣሪ

  • @SaraYu-gd7ms

    @SaraYu-gd7ms

    6 ай бұрын

    በጣም 😢😢

  • @A14-ny2tn

    @A14-ny2tn

    6 ай бұрын

    እኔም አሰለቀሰችኝ😢

  • @kalkidan7912
    @kalkidan79126 ай бұрын

    በድጋሜ ሲመጡ ፍቅሯን ተቀብሏት ይመጣል የምትሉ በ 👍👍👍 አብርሽ ልብህን ያራራላት 😥😥😥😥😥

  • @heseenhusee1551

    @heseenhusee1551

    6 ай бұрын

    ግምት ለይ ነኝ😢😢😢

  • @aliciazeriu1810

    @aliciazeriu1810

    6 ай бұрын

    ችርስ እንላለን አይዞሽ እህቴ

  • @samriteme5203

    @samriteme5203

    6 ай бұрын

    ግድ ነው እዉነት

  • @user-mv6sp2pk5i

    @user-mv6sp2pk5i

    6 ай бұрын

    ተስፊ አደርጋለሁ ከምር ተቀብሏት እደሚመጣ

  • @user-qg4un4li1q

    @user-qg4un4li1q

    6 ай бұрын

    ይወዳታልኮ በቀጣይ ሰርፕራይዝ

  • @zenashab4209
    @zenashab42096 ай бұрын

    እዉነተኛ ፍቅር እንድህ ነው በጌታ እኔም እያለቀስኩ ነው ቪዲዮን የጨረኩት ❤️❤️😥😥 ሙብ ምርጥ ሰው በእዉነት አንድነታችሁ ይብዛ አብሺር ፍቅራችሁን በእውነት አንድ ላይ ሆናችሁ ማየት እፈልጋለን ❤❤❤

  • @netsanetgetachew7965
    @netsanetgetachew79656 ай бұрын

    አረ ቀጣዩን አሳዩኝ ጨነቀኝ የምር በጣም አስለቀሳችሁኝ ደስ የሚል የፍቅር ህይወት❤️❤️❤️❤️ አቢ ፍቅርህን ተናገር

  • @lubabaw
    @lubabaw6 ай бұрын

    የሙቤ የመጨረሻ ንግግር ደስያላቹ ❤❤በላይክ ግለፁ

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube6 ай бұрын

    ፍቅር ክባድ ነው 😢😢እርግጥኛ ነኛ አብርሽ ፍቅሩን ሊቅበላት ነው ይህድው ሁለተኛ ቢዱው የድስታ ነው ይምትሉ በላይክ

  • @user-pb5tq6ow1z

    @user-pb5tq6ow1z

    6 ай бұрын

    Yemre yargwe❤❤❤❤❤

  • @zinetanwaeryoutube4808

    @zinetanwaeryoutube4808

    6 ай бұрын

    አዎ ራቢ እንጠብቃለን😢

  • @astedehana5892

    @astedehana5892

    6 ай бұрын

    ኡፈፈ😢😢ደስታን የምናይበት ይሁን

  • @akhrammuhamed6231

    @akhrammuhamed6231

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @mohammadsaad2172

    @mohammadsaad2172

    6 ай бұрын

    ኢንሻ አለህ 😭

  • @phonetastic4013
    @phonetastic40136 ай бұрын

    እዉነት አንጅቴነዉ የተላወሰዉ ስታለቅስ ፍቅርን መግፍታ ጥሩ አይደለም😢ሙቢየ ምርጥ ንግግር ነዉ ተባረክ😍

  • @user-tj5do3kj6b
    @user-tj5do3kj6b2 ай бұрын

    ሩታዬ የኔ እናት ወይ ኣንጀቴን በላችዉ ይህ ሁሉ ነገርም ኣሳልፋለች ማለት ነዉ ኣይይይ😥😥😥😥💔💔💔

  • @hayath9519
    @hayath95196 ай бұрын

    ማነው እንደኔ አብሮ ያለቀሰው 💔😭😭😭ደጋግሜ ከ5 ጊዜ በላይ እያየሁ በለቅሶ እያነባሁ😭💔

  • @user-kq3qe9nw2y

    @user-kq3qe9nw2y

    6 ай бұрын

    እኔ እራሱ ወላሂ እየደጋገምኩኝ እያየሁ ሳለቅስ በኔ ላይ የሆነ ነገር ነው የመሠለኝ

  • @tsionsolomon3456

    @tsionsolomon3456

    6 ай бұрын

    ene defame yeyew yalekeskugni

  • @user-nm8xi4wn1b

    @user-nm8xi4wn1b

    6 ай бұрын

    ena😢😢😢😢

  • @user-ri9im8bj5f

    @user-ri9im8bj5f

    6 ай бұрын

    @@user-kq3qe9nw2y እኔ ከተለቀቀ ጀምሬ አሁን ድረስ እያየሁ አልቅሸ ልሞት ነዉ ሁለቱም አሳዘኑኝ😭

  • @AlAlmas-xf6vw

    @AlAlmas-xf6vw

    6 ай бұрын

    አሞኝ አደረ የምር በጣም ነው ያስለቀሰችኝ😢

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa28726 ай бұрын

    ፍቅር እንዴት ደስ ይላል:: ማፍቀርም መፈቀርም የራሱ የሆነ ደስታ አለው : እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርን ያብዛልን

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    6 ай бұрын

    ውዴ ድምሩኝ

  • @lidacall5542

    @lidacall5542

    6 ай бұрын

    መፈቀር እኮ ችግር የለውም ሚሰቃየው አፍቃሪው ነው

  • @ormooapss442

    @ormooapss442

    6 ай бұрын

    ​​@@lidacall5542በትክክል 👍👍👍

  • @hayimtubi

    @hayimtubi

    6 ай бұрын

    mejemeriya egzabiher fikr sile hone fikir desi yilal ko fikrun yabzalin

  • @SarabeleteSaron-md4kz
    @SarabeleteSaron-md4kz6 ай бұрын

    እረ ምርጥ አሰተዋይ ልጅ ናት አነጋገሯ እርጋቷዋ በጣም ያሰደሰታል ደሰ የሚትል ልጅ ናት አብርሸ ይቺን የመሠለችን ልጅ እንዳይቆጭህ የእውነት መልኳም ፀባይዋም ደሰሰሰሰሰ የሚል ልጅ ናት አብርሸ ዋ!?አትታሸ እሺ ሴት ሁሉ አንድ አይደለም ሩታዬ እንዳታመልጥህ እንዳታለቅሰ አብርሸ

  • @user-kp8ez2nz8i
    @user-kp8ez2nz8i5 ай бұрын

    አብርሽ የስራህን ይስጥህ ለቤትህ አዲስ ነኝ ገና ከመግባቴ ልቤ ተሰበረ አይኔ አለቀሰ በቀጣይ ቪዲዮ ለተከታዮችህ ብስራትና ደስታ ይዘህ መቅረብ አለብህ እመነኝ ብዙዎቻችን አዝነንብሀል (ንፁህ ፍቅር ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ያለፉት ጊዜያቶች ሊክስህ ፈጣሪህን ሩታ ሰጥቶሀል ተረዳት (👍👍👍👍👈

  • @wachamotsaga
    @wachamotsaga6 ай бұрын

    የኔ እናት አይዞሸ ጌታ መልካም ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @matiwoswondimu1084

    @matiwoswondimu1084

    6 ай бұрын

    😢😢😢

  • @asedmngashe315

    @asedmngashe315

    6 ай бұрын

    ደመሪኝ❤❤

  • @tttt-bk1xn

    @tttt-bk1xn

    6 ай бұрын

    አሥሬማየቴየኔ. ሠፍሳፋ. ሩታየ😢😢

  • @mariyatube8922
    @mariyatube89226 ай бұрын

    ሴት ልጅና ሞኝ ከሄዱ አይመለሱም ❤ አብርሽ አልታወቀህም እንጂ የተሰበረውን ልብህን ጠግናልሃለች ሶ ተከተላት🎉

  • @fdggfy6269

    @fdggfy6269

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Jkeesum

    @Jkeesum

    6 ай бұрын

    በጣም ከምር ሰዉነቱ እራሱ ወዙ ተመልሷል😢😢

  • @user-yv8cc5sh5r

    @user-yv8cc5sh5r

    6 ай бұрын

    አወን ልክነው በጣም አሪፍ ላይያለው ግን 2ተኛ ቪዶ አልቀቁልንም ምላይ እንዳሉ

  • @user-uv7fv3py7p

    @user-uv7fv3py7p

    6 ай бұрын

    ትክክል

  • @sonysony-zu8gc

    @sonysony-zu8gc

    6 ай бұрын

    በትክክል😢😢😢

  • @ommaria-rt7ck
    @ommaria-rt7ck6 ай бұрын

    10 ግዜ አየሁት እያለቀስኩ አብርሽ እኛንም ነው ያስከፋአው ስታዝን አብረንክ ስናዝን ስትደሰት አብረንክ ስንደስት ነበር ዛሬ ግን አስለቀስከን አስከፋከን ወንድሜ አሁንም አረፈደም ተቀበላትና አስደስተን

  • @user-lx6wh4hg2r
    @user-lx6wh4hg2r6 ай бұрын

    የኔ እናት ስትስቂ ማየት ጓጓሁ እባክህ ኣብርሽየ ተቀበላት ላንተ ያልሆነች ስትሄድ ያንተ የሆነች ደሞ ፈጣሪ ሰጠህ🙏😢

  • @EyerusBasaznew-pf3xq
    @EyerusBasaznew-pf3xq6 ай бұрын

    አብርሽ በእግዚአብሔር ፍቅሯን ተቀበላት በማሪያም ሴትልጅ ናት እኮ😢 አብርሸ ግፍ ነው ጌታን ቡሀላ እዳይፀፅትህ😢😢

  • @TarekuTamsegen

    @TarekuTamsegen

    6 ай бұрын

    ትክክል 😭

  • @hyate-qm7pi

    @hyate-qm7pi

    6 ай бұрын

    እሱ ካላፈቀራትስ ከባድ እኮነው ቢቀበላት ራሱ ደስተኛ አያደርጋትም

  • @EyerusBasaznew-pf3xq

    @EyerusBasaznew-pf3xq

    6 ай бұрын

    @@hyate-qm7pi በግዜ ሂደት ያፈቅራታል

  • @astedehana5892

    @astedehana5892

    6 ай бұрын

    ትክክል😢😢😢

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    6 ай бұрын

    ውዴ ድምሩኝ

  • @fozi2230
    @fozi22306 ай бұрын

    ሙቢያችን እንባዋን ሲጠርግላት ደስ ያለኝ ነገር ኡፍፍፍ የኔ ውድ😭😭

  • @user-ve8qf4rl1z

    @user-ve8qf4rl1z

    6 ай бұрын

    እኔ ራሱ ዎለህ ምስግን ኡፍፍፍ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow44266 ай бұрын

    ወየዉ እንዴት ደስ ይሉ ነበር አብረዉ ቢሆኑ አጀቴ በላቺኝ አብርሽ እቺ ሴት እንዳያመልጥህ ጥሩ ልጅ ናት ጠበቅ አድርገህ ያዛት የትም አትገኝም መልካም እድል ይሁንላቹ👏🙏

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael51946 ай бұрын

    ውይ ኤፍዬ ሀይሚ የእውነት ስታሳዝኑ የእውነት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤❤ሙቢዬ የኔ የዋህ

  • @AmetuAmetullah
    @AmetuAmetullah6 ай бұрын

    ወይ ሙቤ ምርጥ ስው ሂወት በስጥችህ መንገድ ነዉ መጓዝ ያለክ. ትክክክል❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-cz6ev1pg9s

    @user-cz6ev1pg9s

    6 ай бұрын

    እውነት ነው ትክክል

  • @mulu6386

    @mulu6386

    6 ай бұрын

    ትክክል❤

  • @maqaram8997

    @maqaram8997

    6 ай бұрын

    ትክክል ሂይወት በመራዉ መንገድ መሄድ

  • @ZabibaaAhmed

    @ZabibaaAhmed

    6 ай бұрын

    Yen konjo ayzosh❤❤

  • @user-zv7vi5kq5j

    @user-zv7vi5kq5j

    6 ай бұрын

    አው❤❤❤😢

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad71516 ай бұрын

    እስኪ ቀጣይ የሚያስደስት ቪዶ ፍቅሯን ተቀበላትና ልቀቁልን እኛንም ልባችንን አትስበሩት 😢😢😢😢😭😭😭

  • @user-bn5gt9fl8r

    @user-bn5gt9fl8r

    6 ай бұрын

    በተስፋ፣እጠብቃለን

  • @user-cq2ku2ph2r

    @user-cq2ku2ph2r

    6 ай бұрын

    አወ የምር

  • @user-vm8bz1yi9c

    @user-vm8bz1yi9c

    6 ай бұрын

    አዎየምር😢😢😢😢

  • @genetteshome3906

    @genetteshome3906

    6 ай бұрын

    እውነት እኔም አስለቀሰችኙ,እሱም ወዶ አይደለም,ወይኔ ልብ ይነካሉ ሙቢ,ምርጥ ወድም በቀጣይ እኛም የምንደሰትበት መልካክ ነገር,ይሆን,አሜን,

  • @user-er6xl3fh4p

    @user-er6xl3fh4p

    6 ай бұрын

    አወ. የምር😢😢😢😢

  • @user-rz9vw6ni8n
    @user-rz9vw6ni8n6 ай бұрын

    ሙባዬ ምርጥ ልጅነህ የሰዉ ደስታ የሚያስ ደስትህ

  • @user-yv8cc5sh5r
    @user-yv8cc5sh5r6 ай бұрын

    ደሥ የሚል ሥቃይ አይገረምም24ሰአት አየሁት ብላቺሁ ማንም አያምነኝም ግን !????ልቤ ተሰበር አብረሺየ ባንተም አልፈረዲም በሩታም አልፈርዲም ሰማይና ምዲረን የፈጠረው አምላክ ከናተ ጋር ይሁን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @seidseid2312

    @seidseid2312

    6 ай бұрын

    እኔም ይከ አሁንም እያየሁትነው ቢገርምሽ በቃ የዛሬዋ ማታ እሥክትደርሥ ልቤ ተጠለጠለች ምን ላርግ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn19316 ай бұрын

    ህይወት በሰጠችህ ልክ መጓዝ አለብህ ሙቤ ትልቅ ሰው አስለቀሰችኝ እፍፍፍፍ😭😭

  • @user-cz6ev1pg9s

    @user-cz6ev1pg9s

    6 ай бұрын

    ወላሂ እኜም እውነት ነው ትክክል ምርጥ ንግግር

  • @fatmabesher1036

    @fatmabesher1036

    6 ай бұрын

    ወላሂ በጣም ትክክልነው ሙቤ ያረብ አስለቀሰቻኝ ፍቅራ ከባድነው ለገባውሠው

  • @rahma6779

    @rahma6779

    6 ай бұрын

    Yeche ye mube Ababal temechetognal

  • @MohamedAli-qd4bh
    @MohamedAli-qd4bh6 ай бұрын

    አብርሽ ምላሽ በድጋሜ ይስጠን የምትሉ በላይክ አሣዩን

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    6 ай бұрын

    ትላንት ቀኑን ሙሉ ዩቱብ ነው የዋልኩት ስጠብቃቸው ግን ወፍ የለም እደሚደርሱባት አልጠራጠርም 😢😢😢 እሱ ጋርም እኮ ፍቅሩ እንዳለ ያስታውቃል ግን ለማውጣት ፈርቶ ነው ያው ካለፈበት አንፃር 😢😢😢 አንዴ የተጎዳ ልብ እኮ ሁሌ እደሚጎዳ ስለሚያስብ ድጋሚ ማፍቀር እፈራለን በዚ ውስጥ እያለፍኩ ስለሆነ አብርሽን ተረድቼዋለው 😢😢😢😢

  • @user-eb4mh4ok5j

    @user-eb4mh4ok5j

    6 ай бұрын

    😢😢

  • @MohamedAli-qd4bh

    @MohamedAli-qd4bh

    6 ай бұрын

    @@user-ri9xq2or8r የኛ የስደተኞች ቀንስ መቸ ይሆን

  • @MohamedAli-qd4bh

    @MohamedAli-qd4bh

    6 ай бұрын

    @@user-ri9xq2or8r ኮማች ሁነን ቀረን

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    6 ай бұрын

    @@MohamedAli-qd4bh አንድ ቀን አላህ ያለ ቀን ይሆናል ተስፋ አለመቁረጥ ነው ዋናው ነገር

  • @ashenafiabera9725
    @ashenafiabera97256 ай бұрын

    ሙቢ ግን ይለያል ምርጥ ሰው👏👏👏

  • @user-uz5hz9gu9c
    @user-uz5hz9gu9c6 ай бұрын

    ያስለቅሳል😭እዉነተኛ ፍቅር የእግዚአቤሔር ስጦታነዉ✝️ እዉነት ነዉ ሒወት በሰጠችን መጓዝነዉ።ሒወት መስመር ከሳት ለመመለስ ይከብዳል!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97386 ай бұрын

    ሙቤ.. አንተስ የዋህ.. ወገን / ወንድም ነህ.. እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ.. አስለቀስኝ ከምር የዋህ ነው 👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @sebletube6489
    @sebletube64896 ай бұрын

    ለትንሽ ግዜ ነው ያወቅንሽ ግን ድምቀት ሁነሻቸዋል እውነት የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በጌታ ነገ ሌላ ቀን ነው አብሽዬ በጌታ አብራችሁ ሁኑ ስለምንወድህ ነው እንድህ የምንልህ

  • @gig8gj

    @gig8gj

    6 ай бұрын

    የእውነት እኔራሱ አብራቸው ነው ያለቀስኩት😢😢😢😢😢😢

  • @rabia4266

    @rabia4266

    6 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @BalayneshiKachine

    @BalayneshiKachine

    6 ай бұрын

    Asilakasachun😢

  • @user-ov9ck1su4p

    @user-ov9ck1su4p

    6 ай бұрын

    እኔም ኡፍፍፍ😢

  • @user-zh6lt9md2h

    @user-zh6lt9md2h

    6 ай бұрын

    ወላሂ ለሶስት ሰአት ሳለቅስ እኔም ፍቅር ይዝኝ ሰለማቅ ከባሌጋ ለዛውም ሁለታችንም ፍቅር እኩል ሆን ሳለ በጣም አሰለቀሰችኝ😭😭😭😭💔አምናለው ይቀበላታል😢

  • @MekdiLove22
    @MekdiLove226 ай бұрын

    ልባም ሴት ብየሻለሁ ምክንያቱም ለፍቅር ብለሽ ብዙ ሆነሻል የምትወጅውን ሰው አጠገብሽ ሆኖ ካሁን አሁን እሺ አለኝ እያልሽ ውስጥሽ ተጎድቶ አንደኛ ነሽ መልካም ሴት ነሽ አንድ ላይ ሆናችሁ እንደማያችሁ ተስፍ አለኝ ❤❤❤❤

  • @user-fz5wv5rl8b

    @user-fz5wv5rl8b

    3 ай бұрын

    በጣም

  • @user-xg7bi8mf9y
    @user-xg7bi8mf9y3 ай бұрын

    ማርያምን ሩታ እነሱን ቀርቶ እኔንም አስለቀሽኝ😢😢😢አብርሽ በማርያም ተቀበላት ሂወት ባልታሰቡት መገድነዉ የሚቀረዉ እደሩታያለችሴት ማንንም አታገኝም ❤

  • @Fantu2016
    @Fantu20166 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ሩት። ና አብርሽ መጨረሻውቸው በፍቅር ተሞልቶ አሳየኝ 🙏🙏🙏🙏😭

  • @user-yr8hv6ex4i

    @user-yr8hv6ex4i

    6 ай бұрын

    Aemen Aemen Aemen

  • @kiya..anjiilo

    @kiya..anjiilo

    6 ай бұрын

    Eneet.naaw❤❤❤❤

  • @beletechzeleke2112

    @beletechzeleke2112

    6 ай бұрын

    A men Amen❤😭😭😭😭😭✅

  • @user-pd4rk7nx8r

    @user-pd4rk7nx8r

    6 ай бұрын

    አሚንንንንያርብ

  • @argesharsdo6571

    @argesharsdo6571

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን ያሳያን

  • @bandaralharbi630
    @bandaralharbi6306 ай бұрын

    ዋዉ ምርጥ ንግግር ሂወት በሰጠችህ መንገድ ነው መጓዝ ያለብህ ትክክል ሙቤ ❤❤

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    6 ай бұрын

    ውዴ ድምሩኝ

  • @bandaralharbi630

    @bandaralharbi630

    6 ай бұрын

    እሽ እህት

  • @user-cz6ev1pg9s

    @user-cz6ev1pg9s

    6 ай бұрын

    እውነት ነው ሙቤ ትክክል ብሎል

  • @seble6210

    @seble6210

    6 ай бұрын

    ሳህ❤❤❤❤😢😢😢

  • @butte4338

    @butte4338

    6 ай бұрын

    Yarigawu❤❤❤

  • @user-ze7xx2uo8t
    @user-ze7xx2uo8t6 ай бұрын

    አብሪሽ በጌታ ከሩታ ጋር ሁን ለአንተ ፍጣር ዬሰጣት ሴት ናት❤❤ በጌታ ኡፍፍፍ

  • @user-sp3zl7rb7e
    @user-sp3zl7rb7e6 ай бұрын

    ተውግን አታስጨንቁን አስቡልን ለኛ ለተመልካች ስለምንወዳችሁ እኮ ነው ልቀቁልን 😢😢😢😢

  • @bitewm7998
    @bitewm79986 ай бұрын

    እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️ እውነት ተላምዶ መለየት ይከብዳል ግን እግዚአብሔር በፈቀደው ግዜ ሁሉም ይስተካከላል አይዞሽ ሩታ

  • @user-gc5fh9iy3o
    @user-gc5fh9iy3o6 ай бұрын

    የኔ ቆጆ አቺኮ ተወዳጅና ተፈቃሪ ሰው ነሽ ፈቅር በልመና አይሆንምና ተይው በቃ ፈቃደኛ ካልሆነ ለምነሽ አይሆንም አቺን የመሠለች ልጅ መቼም አያገኘም ታናዳለህ በጣም ወላሂ የኔ ፈልቅልቅ ሩታ❤❤❤

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    6 ай бұрын

    ውዴ ድምሪኝ

  • @MariyamMaari

    @MariyamMaari

    6 ай бұрын

    ትክክል❤❤

  • @maqaram8997

    @maqaram8997

    6 ай бұрын

    ትክክል እዉነት ነዉ

  • @user-cz6ev1pg9s

    @user-cz6ev1pg9s

    6 ай бұрын

    ወላሂ እኜም በጣም አስለቀስችኝ ለዚች ትንሽ ግዜ አይ ዱኛ

  • @user-tp7iv6ef5s

    @user-tp7iv6ef5s

    6 ай бұрын

    እውነትነውወሏሂ

  • @user-kx2jc5rt9h
    @user-kx2jc5rt9h6 ай бұрын

    አይዞሽ እስከሚረጋጋነው ፉቅርሽን እንደሚቀበልሽ እርግጠኛነኝ አብርሽ የተጎዱንልቦች የሚጠግን ፈጣሪነው የሚሰጠው አትግፉተቀበላት በተረፈእንወዳችሁአለን❤❤❤❤❤💋💋

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb6 ай бұрын

    😢😢😢አልቅሳቹ አስለቀሳቹኝ አብርሽዬ በቃልብህ አሸንፈዉ በኑፁህልቦይሆናልያፈቀረችህ 😢😢😢😢ሙብዬ ኤፍሁላቹእንወደመቹ😊

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch16496 ай бұрын

    ተው አብርሽ እግዚአብሔር ሊክስህ አስቦ ነው ስለተገፈህ ያንን እንባህን ጌታ አይቶልሀ ነው ሲከፋህ ስታለቅስ እኛም የዛን ያህል ከፍቶን ነበር አሁን ሩታዬን ተቀበላትና እኛንም እሷንሞ አስደስተን እስኪ ❤❤❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff75066 ай бұрын

    የኔ የዋህ ወብ እግዚአብሔር ለሁላችንም እንደ ውብ ልብ ይጠን አብርሽዬ የኔ መልካም ሩታም ፍቅራ ተቀበላት በእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ye6sg2zb3f
    @user-ye6sg2zb3f6 ай бұрын

    አብርሺየ ወላሂ ሩታ እዳተው መልካም ልጅ ናት ተቀበላት ፍቅሯን ❤❤❤

  • @gebianeshwubie6067
    @gebianeshwubie60676 ай бұрын

    አብርሀም ምንም ቢከብድህም ግን ደግሞ ፈላጊና ተፈላላጊ አለመገናኘት ይጨንቃል ይች ልጅ ህወት አላት ቢያንስ ከካሜራ ውጭ ትሪት አድርጋት አንተን ለማስደሠት አዲስ አባባ ላይ ብዙ ተጨንቃለች አንተ አላወክም እንጅ ግን ደግሞ የራስህ.ምክኒያት አለህ ስለተበደልክ አውቃለሁ አብርሼ እባክህ ልብህን መልሰው ለሩታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s6 ай бұрын

    ሩታዬ የኔ ውድ የእውነት ድምቀታቸው ነበርሺ እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ የእውነት በጉ ጉት ነበር የምጠብቃችሁ❤❤😢😢

  • @maqaram8997

    @maqaram8997

    6 ай бұрын

    እኔም የእዉነት

  • @A14-ny2tn

    @A14-ny2tn

    6 ай бұрын

    እኔም 😢

  • @user-mr4gx1mg4m
    @user-mr4gx1mg4m6 ай бұрын

    ሙቤ የኔ አባት አብርሃም ሂድ ህይወት በሰጠችህ መንገድ መሄድ ያልብህ አለው ሙቤ የኔ ምስኪን እውትህን ነው 😢❤

  • @HanaMolaleghe
    @HanaMolaleghe6 ай бұрын

    አብርሽ በዝ ፈ video ከማፈቅረዉ ልጅ ጋር ታርቂያለዉ አብርሽ ከልቤ አለቀስኩኝ 😭😭😭 ልቤን ድክም እስኬለዉ ይሄ ነዉ ፍቅር ምንም አልልም ልብ ያማል

  • @user-nn9ho9ss9e
    @user-nn9ho9ss9e6 ай бұрын

    አብርሺ በአላህ እባክህ ተቀበላት ፍቅር ታለቅነዉ እብርሺ ተዉ

  • @user-my8pz3dp6d
    @user-my8pz3dp6d6 ай бұрын

    ያለቀሰኩበት እራሴን አመመኝ እሩታየ የኔመልካም እንወድሻለን አብርሸየ እባክህን. ተቀበላትና. ደሰታቺን ይመለሰ. የምትሉ የትናቸሁ ፍቅርኮ ላፍቃሪው ከባድነው😢😢😢❤❤❤❤

  • @samiratube2353
    @samiratube23536 ай бұрын

    አብርሽ ተቀበላት ፋቅሯን ቆንጆ ነች ያለፈውን እርሳ ተቀበላት አብርሽ የሩታን ፋቅር ይቀበላት የምትሉ በ👍👍👍

  • @SadNeGase

    @SadNeGase

    6 ай бұрын

    ውዴ ውዴ ድምሪኝ

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2d6 ай бұрын

    ሩታየ የዚህ ቤት ድምቀት ናት እንወድሻለን በአንድ ቀን የvideo እይታ ምን ያክል እደምንወዳችሁ እወቁልን በቃጣይ video የደስታ እደሚሆን ተስፋ አለኝ❤

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt6 ай бұрын

    ኧረ ወይኔ እናተ ልጆች ምንበጅቷችሁ ይሆን ይኸው ሶስት ቀኔ እዚህ ቪዶላይ ተደፍቼ ኧረ ወይኔ የራሴ ሂወት ምስቅልቅሉ ወቶ ስለናተ በጨንቀትሁ 😢😢

  • @user-qq5uz3oy7m

    @user-qq5uz3oy7m

    6 ай бұрын

    ወላሂ እኔ ስንቴ አይውት

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl6 ай бұрын

    ፍቅር የሁለት ሰዎች የጋራ ስሜት ሲሆን ነው ሙሉ የሚሆነው አንተም የእሷ ስሜት ተጋብቶብህ ፈጣሪ አንድ👩‍❤️‍👨 ያድርጋችሁ❤🙏

  • @tube2433
    @tube24336 ай бұрын

    አደኛ ነኝ ሩታን የማሚወዳት 👍

  • @sandyqatar4115
    @sandyqatar41156 ай бұрын

    ማርያምን ስታለቅሱ በጣም ነው ያለቀስኩት እሩታ አይዞሺ ማር እረአብርሺ ነቃ በል❤😢😢😢❤❤

  • @user-pp7dj3kl9j
    @user-pp7dj3kl9j2 ай бұрын

    በእዉነት በጣም ነዉ የምትወደዉ የምር አብርሽ ፍቅሯን ተቀበላት አንጀቴን ነዉ የበላችኝ😢😢

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp6 ай бұрын

    ገብርኤልን በእንባ የጨረስኩት😢 ኡፍፍ ቁስል ያለበት ያቀዋል 😢 እመቤቴ አንድ ታድርጋችሁ🙏

  • @egziabherfkirnew

    @egziabherfkirnew

    6 ай бұрын

    በጣም❤❤❤❤

  • @user-sp3zl7rb7e
    @user-sp3zl7rb7e6 ай бұрын

    ማነው እደኔ እየደጋገመ እያየ ያለቀሰው 😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ እሩታ አይዞሽ አንድ እንደምኮኑ ተስፍ አለኝ አብርሽ ወንድሜ አይዞህ ያለፈ አለፈ ፈጣሪ የማይጠቅመንን ይነሳና የሚጠቅመንን ይሰጠናል ስለዚህ ከእግዚአብሔር የተሰጠችህ ስጦታህ ነች ተቀበላት

  • @mdenhr9158

    @mdenhr9158

    6 ай бұрын

    እኔ 💔😭

  • @user-vc4qn9mz9y

    @user-vc4qn9mz9y

    6 ай бұрын

    እኔ😢😢😢😢

  • @A14-ny2tn

    @A14-ny2tn

    6 ай бұрын

    እኔ😢😢

  • @atalayngatu9457

    @atalayngatu9457

    6 ай бұрын

    እኔም ሳይመስለኝ አለቀስኩ😢

  • @user-mh4vp5jw2w

    @user-mh4vp5jw2w

    6 ай бұрын

    እኔ የባሰ እራሴ አመመኝ

  • @user-tu2cp2cv7b
    @user-tu2cp2cv7b3 ай бұрын

    እንዳንች አይነት አፍቃሪ በየትም ቦታ አይገኝም የእውነት እሱም እድለኛ ነው እግዚአብሄር መጨረሻችሁ እንዲያምር ፀሎቴ ነው ደጋግሜ ነው ያእንዳንችአይነትአፍቃሪበየትምቦታአይገኝምየእውነትእሱምእድለኛነውእግዚአብሄርመጨረሻችሁእንዲያምርፀሎቴነውደጋግሜነውያየሁትፃ

  • @yibas16
    @yibas166 ай бұрын

    በማርያም ሙቤ ነው ያሰለቀሰኝ እመብርሃንን ከልብ ንፁህ ሰው። አብርሸ ግን አድ ነገር ልበልህ ወድሜ ኦርቶዶክስ ነህ አድል እና ሰለዚህ የመጣልህን እንጨራ አትግፋ እመብርሃን እባክህ

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema61906 ай бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ያለው ይሆናል ደግሞ አንድ ቀን ይሳካል አብርሽዬ ደግሞ ማልቀሱን ትተህ ተቀበላት በናትህ ያለፈውን ነገር ርሳው ወንድም አለም ሳይረፍድ መቅደም አለብህ ሴት ልጅ ናት እስካሁንም መታገሷ ጥሩ ልጅ ሆና ነው😢❤ ሙቤ ለካ ትልቅ ሰው ነህ መከርካት 😢

  • @MesuShita
    @MesuShita6 ай бұрын

    የኔ እናት ፍቅር በጣም ከባድ ነው እባክህን አብርሽ እሩታን አታስለቅሳት ያለፈወን እረስተክ ወደ አዲስ ሂወት ተመለስ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-eu5rh3yk9w
    @user-eu5rh3yk9w6 ай бұрын

    ደስ ስትሉ መልካም ቤተሰቦች ናችሁ የሩታን ፍቅሯን ተቀበላት አብርሽ❤❤

  • @Zeyneba-hn5xd

    @Zeyneba-hn5xd

    6 ай бұрын

  • @mqidyitub
    @mqidyitub6 ай бұрын

    ወገን እኔ እኮ እየደጋገምኩ እያየሁ ነው ማርያምን ወይኔ በቃ ተለከፍኩ😂😂😂 ደስታውን አይቼ እራሱ

  • @user-tz3qh9jn5j

    @user-tz3qh9jn5j

    Ай бұрын

    እኔስ ቭትይ 😂

  • @SaraSara-lu8pm
    @SaraSara-lu8pm6 ай бұрын

    ሙቤ መጣም መልክም ሰው ነው እግዚአብሔር ን 😍😍😍😢😢😢

  • @nawamawa9275
    @nawamawa92756 ай бұрын

    ወላሂ ማነው እደኔ አብሮ ያለቀሰው አብርሽየ ተቀበላት ካተም እዳለ ፍቅር ያስታውቃል የኔቆጆ አይዞሽ❤❤😢😢

  • @user-dl2em7dc7j
    @user-dl2em7dc7j6 ай бұрын

    ሙቤ የእኔ ጌታ አስተሳሰቡ እደት እደተመቸኝ ህይወት በሰጠችህ መገድ

  • @user-bl6vy8dd7r
    @user-bl6vy8dd7r6 ай бұрын

    ደግሜ ደግሜ አየሁት ግን የኔማልቀሥ ምን ይሉታል ኧረ አብርሽ ፍቅሯን ተቀበላት አትጨክን ያለፈው አልፍል ይህ ደሞ አዴሥ ታሪክነው እሩታ ደግም ምርጥልጅናት ወይኔ ተፍቅራችሁ የምመጡት መቺይሆን😢😢😢😢❤❤😢😢😢

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg6 ай бұрын

    የሸገረ ልጆች ቀበጦች ን ከኔ ጀምሮ ሩታ አቺ ምረጥ ልጂ ነሽ ስራት ያለሽ እኔ ያፈቀረኩት የሰጠኝ ጌታ አቺም ያፈቀረሹ ይስጥሽ የኔ ቆጆ😢😢

  • @yeshieseta
    @yeshieseta6 ай бұрын

    ኡፍፍፍ ሩታዬ አስለቀሰችኝ😢 አብርሽዬ ወንድምአለም ልብህን አድምጠው ይችን ቀን እድሜ ልክህን ትፀፅትባታለህ ካጠገባችን ያለሰው ሲርቀን ነው ጎደሎዉን የምናውቀው ቀጣዩን ቪዲዮ የሩታን ፍቅር ተቀብለሃት በደስታ ለማየት ጓጓሁ❤❤❤የአብርሽ ወዳጇች እናተስ???

  • @zenatabdo8867

    @zenatabdo8867

    6 ай бұрын

    እኛም የምር እኔ አልቅሻለሁ

  • @TUBE-pf4yp
    @TUBE-pf4yp6 ай бұрын

    ሰለም እኔግን አለሃምዱሊሏሂ 2 ልጆች እናት ነኝ ግን በጠም ነው ያሰለቃሰቹሁኝ ሩታ ምርጥ ልጅ ናት ያናቴን ፍቅር ሰያይ በለቤቴን ደገግሜ ደገግሜ እድወደው አደረገኝ ለከ ፍቅር አይን ስዊርናው ያሚበለው እውነት ነው አብርሽ ታቃበለት ❤❤❤❤በጠም አልቅሸለው

  • @user-gq5hc7fd7f
    @user-gq5hc7fd7f6 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ ሙቤ አነጋገሩ መልካም ጎበዝ አስተዋይ ነህ አብርሽ ተቀብሏትባድ እስኪመጡ የሚጠብቅ በላይክ

  • @hlftikahsu1678
    @hlftikahsu16786 ай бұрын

    የመጀመርያዬ ኮሜት ነው ሙቤ መልካም ሰው ሙቤን የምትወዱት በለክ አሰዩኝ❤

  • @user-cz6ev1pg9s

    @user-cz6ev1pg9s

    6 ай бұрын

    ወላሂ በጣም ተጨነቀ

  • @shhshhjs8557

    @shhshhjs8557

    6 ай бұрын

    በጣም ነው የኔ ሚስኪን

  • @muluadebie7945
    @muluadebie79456 ай бұрын

    ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት ብታውቁልኝ በቃ እኛን ተመልካቾቻችሁን አታስለቅሱ 😭😭😭ግፍ ነው አብርሽም ተቀበላት ሩታ ከእግዚአብሔር የተሰጠችህ በረከትህ ናት ፍቅቅቅቅር ያሸንፋልልል!🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤😍😍😍🥰🥰🥰

  • @aliyaaliya2171

    @aliyaaliya2171

    6 ай бұрын

    እኔስ ብትይ ከምር አሣዘነችኝ

  • @dignishbiakout3876

    @dignishbiakout3876

    6 ай бұрын

    Uffffff unti new 😢😭

  • @user-si3vz1zy1u

    @user-si3vz1zy1u

    6 ай бұрын

    እኔ ለራሱ ስራየን ትቼ😢😢😢😢

  • @user-jj9vt8sy9t

    @user-jj9vt8sy9t

    6 ай бұрын

    እኔም😢😢

  • @user-mv6sp2pk5i

    @user-mv6sp2pk5i

    6 ай бұрын

    እኔም ማርያምን😭

  • @Semira-bk8vw
    @Semira-bk8vw2 ай бұрын

    Masha.Aalha.

  • @rahmetawoka5750
    @rahmetawoka57503 ай бұрын

    የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ ሙቤ መልካም ወንድም ነህኮ ማሺአላህ እቦዋን አበስክላት እዳተ ወንድሞቸን መልካም ያርግልኝ ያርብ ሩታ አስለቀሺኝ አብሺሪ የኔ ፍልቅልቅ ላች ካለው መቸም አትለያዩም ኢላሂ ከመልካም ባሮችህ አርገን የማላቅል ሀላሌ እንደ አብርሺ እደ ሩታ እንጫወት ይሆን እንሺአላህህ❤🤲

  • @mslove3676
    @mslove36766 ай бұрын

    ሩታየ የኔ የዋህ ❤❤❤ወይኔ ሙቤ ትለያለህ ለሰው ያለህ ክብር ይለያለ እውነት ❤❤

  • @wfcgetegy1275
    @wfcgetegy12756 ай бұрын

    በአብርሽ አትፍረዱ የተሰበረ ልብ ሌላ ለመቀበል ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😊

  • @user-rc1ub4sl5z

    @user-rc1ub4sl5z

    6 ай бұрын

    😢👍👍

  • @SalamSalam-em6oo
    @SalamSalam-em6oo6 ай бұрын

    እሩታዬ አይዞሽ ፈጣሪ ያውቃል ውዴ አብርሽዬም አልታወቀህም እንጂ ከበፊቱ እሷከመጣች ጀምሮ ደስተኛ የሆንክ ይመስለኛል እና አብርሽዬ እንዳይቆጭህ የእውነት እሩታዬ ካወቅንሽ አጭር ጊዜ ነው ግን ድምቀት ነበርሽ በተረፈ የሙቢ ደግነት መልካምነት የሚገርም ነው እግዚያብሔር በቀጣይ ቸር ወሬ ያሰማን

  • @user-yw1rn2dz9h
    @user-yw1rn2dz9h6 ай бұрын

    ወላሂ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ የኔ ውድ ኢሻአላህ ደስብሎሽ ማየትን እመኛለሁ እሱም ወዶ አይደለም ያሣለፈው ከባድ ጊዜ ነው

  • @user-ou1nb4xi7s
    @user-ou1nb4xi7s6 ай бұрын

    ቀጣዩን ቢዶ አፍጥኑልን በጣም ነው የተጨነቅነው ያለቀሥነው ልባችን ተሰብሯል ሂወት ይቀጥላል ይች ልጅ ላንተ ከፈጣሪ የተላከችልሄ ናት በዚህ ሥሀት ታሥፈልግሀለች ከጎንህ ቁሥልህን ታክምልሀለች ፍቅሯን ተቀበላት እኛንም አታሥጨንቁን ቤተሰቦችም ያዝኑብሀል ድጋሜ 😭😭😭

  • @gig8gj

    @gig8gj

    6 ай бұрын

    ማራምን እደዛ😢😢😢😢😢አዝኘ አላውቅም😢😢😢😢

  • @user-ou1nb4xi7s

    @user-ou1nb4xi7s

    6 ай бұрын

    @@gig8gj እረ በጣም ወላሂ እደው ደጋግሜ አይቸው ቅስሜ ተሰበረ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @A14-ny2tn

    @A14-ny2tn

    6 ай бұрын

    😢😢😢

  • @Bet9232
    @Bet92326 ай бұрын

    🤲💋💋😭😭😭😭😭😭 ከፋኝ አብርሽ መልሳት እባክ ፍቅር እንግለጽላት please አብሪሽ እንዲያፈቀረች ይከተሉ ከግፍ ነው ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር ያሸንፋል ልቤ ተሰበረ እግዚአብሔር please አብሽ መለሳት ከባስሜት ነው ጠልቃ ገባችሁ ፍቅር ውሃያል ነው እባካችሁ በእግዚአብሔር እመነ ትረዳት አዳምጣት አዳምጣት ልብ ድል ክፍት አርጎ እባክ አብርሽ❤❤❤ ፖርቱን እንጠብቃለን 😢😢 ቸር ያሰማል ውድድ ነው ማረጋችሁ እግዚአብሔርን

  • @seniseni-zi4fe
    @seniseni-zi4fe5 ай бұрын

    ሩታዬ ይሄንን ቪዳዮ ስንት ጊዜ እንዳየሁት ብጠይቂኝ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me6 ай бұрын

    ሙቤ መልካም ሰውነው❤❤❤❤ አብርሽ ፍቅርን መግፋት ጥሩ አደለም😢😢😢 አጀቴን በላችው😢😢😢

Келесі