አብርሽ ፍቅሯን ተቀበላት. ሩታ በደስታ አበደች😱😭😭

#abtube #famly #yetenbitube

Пікірлер: 12 000

  • @Abeni_Tube_15
    @Abeni_Tube_157 ай бұрын

    አብርሽ እና ሩታ በሆነው ነገር ደስ ብሎኛል 😍 ውዶቼ ማነው እንደኔ ደስ ያለው እስቲ በላይክ አሳዩኝ 👍

  • @lubabadaotichannel7053

    @lubabadaotichannel7053

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤💋💋💋👏👏👏🥰🥰

  • @mdenhr9158

    @mdenhr9158

    7 ай бұрын

    እኔ ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gi6ze9xo3r

    @user-gi6ze9xo3r

    7 ай бұрын

    እኔወላሂ

  • @user-nm8xi4wn1b

    @user-nm8xi4wn1b

    7 ай бұрын

    እኛም ደስ ብሎናል ካሚራ አማኑ ምርጥ ሰው

  • @rohimaup4666

    @rohimaup4666

    7 ай бұрын

    በጣም ነው ደስ ያለን እልልልልልልል❤❤❤❤

  • @Mubitube01
    @Mubitube017 ай бұрын

    አብርሽ አላሳፈረኝም ሩትዬ እንዲህ እንደሚሆን ነግሬሽ ነበር ፡፡ እንኳን ደስ አለሽ ❤️❤️❤️

  • @sarasara4411

    @sarasara4411

    7 ай бұрын

    ሙቤ የኔ ልዩ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-yl8uj4ml9v

    @user-yl8uj4ml9v

    7 ай бұрын

    ሙቤ ትለያለህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hawa76

    @hawa76

    7 ай бұрын

    አዉ ይቀበላት ሙቤ ንገረዉ❤❤

  • @BelayMesfin-ng8ox

    @BelayMesfin-ng8ox

    7 ай бұрын

    ሙቤ የኔ ምርጥ 💙💙💙🙏🙌🙌🙌

  • @user-iw3mt3qw6n

    @user-iw3mt3qw6n

    7 ай бұрын

    ሙቤ አተ ምርጥ ጓደኛ

  • @rhema89
    @rhema897 ай бұрын

    ሙቤን በጣም ነዉ የዉደድኩት ወላሂ ምርጥ ጎደኛ

  • @user-mg8yx9tu9z
    @user-mg8yx9tu9z6 ай бұрын

    የአብርሸን ልብ የጠገንክ አምላክ አምላክ የኔንምልብ የሚጠግን ሰጠኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @uthg7338

    @uthg7338

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢እኔም😢😢😢አለው😢

  • @jemilaahmed1415

    @jemilaahmed1415

    18 күн бұрын

    ይሠጥሻል ኢንሻአላህ ብቻ ተረጋጊ

  • @user-ou4om1yr7z
    @user-ou4om1yr7z7 ай бұрын

    የሙቤ ወዳጆች ደስ ያላችሁ በላይክአሳዩኝ ሙቤ ቁምነገረኛ❤❤❤❤😂

  • @user-ge2yq2gl3s

    @user-ge2yq2gl3s

    7 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    7 ай бұрын

    ቀላል ደሰ ይላል ደሞ ንግግሮቹ ገራሚ ናቸዉ❤

  • @tsegamezmur439

    @tsegamezmur439

    7 ай бұрын

    በጣምምምምምምም እንጅ❤️❤️❤️❤️😁

  • @zabibamuhammad7566

    @zabibamuhammad7566

    7 ай бұрын

    መልካም ሰው

  • @user-dg2vt2mj4i

    @user-dg2vt2mj4i

    7 ай бұрын

    ❤😢​@@tsegamezmur439

  • @Enen550
    @Enen5507 ай бұрын

    ከነሱ በላይ ኮሜቶሮች አስደሰታችሁኝ የሰው ደስታ ሲያስደስታችሁ አብርሽ ጀግና🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fafi_habeshawit

    @fafi_habeshawit

    7 ай бұрын

    😢በጣም እኛ ቅመሞች የዋህ ነንኮ😢😢😢

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    7 ай бұрын

    እኛ የመዳም ቅመማች ደጎች ነን ማን አለ እደኛ ካለቀሰ አልቅሰን ከሳቀ ስቀን ነው

  • @hiwetkahsay9909

    @hiwetkahsay9909

    7 ай бұрын

    ዳኒ አንተም ከፂጌ ጡሩ እንመኛለን ❤

  • @FhhfFjgtt

    @FhhfFjgtt

    7 ай бұрын

    እኛ ቅመሞች እኮ የዋሆች ነን ግን ለኛ እሚያስብልንና እሚጨነቅልን ያለ አይመስለኝም😢😢

  • @user-cz6ev1pg9s

    @user-cz6ev1pg9s

    7 ай бұрын

    እኛ ማለት ታለቀሰው አልቅሰን ከሳቀው ስቀን ነው ወላሂ በጣም ኑው ደስ ያለኝ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit17827 ай бұрын

    በሩትና በአብርሽ በሆነው ነገር ደስ ያለው ማነው ሙቤ መልካም ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ሠው ደስ የሚሉ ቤተሠቦች የሙቤ ደስታ ይለያል ወላሒ የኔ የዋህ

  • @user-ek6bh5bl9b
    @user-ek6bh5bl9b7 ай бұрын

    ደሞ ሳልነግራቹ ሁላቹህም በጣም ነው ደስስስስስስ የምትሉት አትለያዮ የቆንጆወች ቆንጆ ወላ😢 በዚህ ሠአት እንዲህ ያለ ጎደኛ ማግኘት መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube4727 ай бұрын

    ማነው እዴኔ በጉጉት ሲጠብቅ የከረመ 3ቀን ሳምንት ነው የሆነብኝ 👍👍👍👍ግን እምን ላይ ደርሰው ይሆን ቆይ ልይ ቪደወውን ሳላይ ነው የኮመትኩት😅😆💃💃ምርጥ ጓደኛ ሙቤ🥰👍

  • @meseretberhanu7147

    @meseretberhanu7147

    7 ай бұрын

    እኔም❤❤❤

  • @Sami-td5bi

    @Sami-td5bi

    7 ай бұрын

    Einem e/her men ysenewal🙏😥

  • @naeemanaeema5823

    @naeemanaeema5823

    7 ай бұрын

    የአላህ ደሥሢል

  • @user-ee1fb2mx1i

    @user-ee1fb2mx1i

    7 ай бұрын

    እኔ ወላሒ አልቅሸነበር ከምርደሥአለኝ

  • @Aws7362

    @Aws7362

    7 ай бұрын

    እኔ።አልሀምዱሊላህእኮንደስአላችሁለተጨነቃችሁሁሉ❤

  • @genetatlaw6142
    @genetatlaw61427 ай бұрын

    ስንቴ ገባው እናንተን ፍለጋ ውይ እንደኔ ፁፉን አይቶ ደስ ያለው 👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uj9bh5iw3b

    @user-uj9bh5iw3b

    7 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅enem

  • @eexx2496

    @eexx2496

    7 ай бұрын

    እኔ እራሱ ስንትየገባሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @jadabuziki9203

    @jadabuziki9203

    7 ай бұрын

    እኔስ ብትሉ

  • @Merdiy

    @Merdiy

    7 ай бұрын

    ወላሂ እኔ እራሡ

  • @lailaabdou2952

    @lailaabdou2952

    7 ай бұрын

    እኔን😢

  • @Ksa-qy9vo
    @Ksa-qy9vo7 ай бұрын

    አብርሺዬ እና እሩታ አብሮነት ያሥደሠተው እደኔ ማነው ውይ የቤተሠብ ደሥታ በጣም ነው ያሥደሠተኝ❤❤❤❤❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶቸ🙏❤🙏❤🙏

  • @Ckdtf-ts7kc
    @Ckdtf-ts7kc6 ай бұрын

    ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፋቅራችሁን ጨምሮ ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ በጣም ደስ ነው የምትሉት ❤❤

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah6517 ай бұрын

    ሙቤ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ህይወት በሰጠችህ መንገድ ነው መጓዝ ያለብህ ❤❤❤ተመችቶኛል እህቱና ወንድሙም ጎበዝ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤ አፍርሺና ሩታ በፍቅር ኑሩልኝ

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    7 ай бұрын

    ደምሪኝ ❤

  • @samrawitaddisu6693

    @samrawitaddisu6693

    7 ай бұрын

    አንተ መልካም ሰው ነህ ሙሴ

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl7 ай бұрын

    አብርሽ ሂወት የሰጠችህ እሩታን👩‍❤️‍💋‍👩 ብቻ ሳይሆን እንደ ሙቤ ያለ ምርጥ ጓደኛ👬 ምርጥ ወንድም ጭምር ነው እድለኛ ነህ ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ😍🙏

  • @user-cz6ev1pg9s

    @user-cz6ev1pg9s

    7 ай бұрын

    የእውነት ነው ትክክል ብለሻል ጥሩ ሰው በጠፍበት ጥሩ ሰው መገኘት መታደል ነው

  • @Tube-cy8gl

    @Tube-cy8gl

    7 ай бұрын

    ​@@user-cz6ev1pg9sበጣም እንደ ወሎ ሰው የዋህ ገራገር ነው😍🙌

  • @user-dd8sk6xs2r

    @user-dd8sk6xs2r

    7 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-hs1jv7pt3g

    @user-hs1jv7pt3g

    7 ай бұрын

    🥰

  • @user-iy1qe1gl1n

    @user-iy1qe1gl1n

    7 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-xv4vw2ev8d
    @user-xv4vw2ev8d7 ай бұрын

    ማርያምን የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ እደኔ ስቶቻችሁ ኔችሁ ስተየ ደጋግሜ አየሀችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የፍቅር ዘመን ያርግላችሁ ውድድድድድድድድድድ ፍቅር በተግባር እዲህነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g7 ай бұрын

    ይሄ ቭድዮ አስር ግዜየ ነው ይማየው አይይይይ ሁሉም አልፎ ለዝህ ያበቀህ ፈጣሪ ይመስገን ፈተና ስመጣ ለበጎ ነው ይላል አባቴ 😢❤❤❤ባንተ አይሁት ለበጎ መሄኑ ተገፋ እንጅ ገፍ አትሁን ይምል ቃል ተመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-md5gr2yb5q

    @user-md5gr2yb5q

    7 ай бұрын

    enm

  • @user-zv6fz4gq5k

    @user-zv6fz4gq5k

    4 ай бұрын

    እኔም😢❤❤

  • @fafi9900
    @fafi99007 ай бұрын

    የኤፍሬም እና የሙቤ የሀይሚ ደስታ 😢😢😢 እኔም እደናተ ነው ደስ ያለኝ❤

  • @slntayehucherney8210

    @slntayehucherney8210

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Madi-zt4wx

    @Madi-zt4wx

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @butte4338

    @butte4338

    7 ай бұрын

    🎉❤❤❤❤

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube83837 ай бұрын

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ እመብርሀን ያልታሰበ ደስታ ይስጣችሁ❤❤

  • @HffftHffhyt

    @HffftHffhyt

    7 ай бұрын

    የዘሬ ደስታ ይለየል

  • @Fiker9911

    @Fiker9911

    7 ай бұрын

    Amen

  • @lkitumuluye7857

    @lkitumuluye7857

    7 ай бұрын

    አሜን(3)

  • @masertiemasertie5386

    @masertiemasertie5386

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @rawdarawda7106

    @rawdarawda7106

    7 ай бұрын

    Amen ❤❤❤

  • @sosikebede8695
    @sosikebede86954 ай бұрын

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ሰከላ ሾው ላይ አይቼ ነው የመጣሁት ከዚያ የምሬን ነው ከናንተ ውጪ ሁላ ማየት አቃተኝ ወደድኳቹ ሁላቹንም ካሜራ ማኑ 👏👏👏👏👏👏👏ምርጥ ነህ

  • @user-rt7xq3lm4f
    @user-rt7xq3lm4f7 ай бұрын

    አይለያቹ ስታምሩ ከተፋቀሩት በላይ የጉዋደኞቻቸው ትብብርና ደስታ ተካፋዮች ፍቅራቹን የዘላለም ያርግላቹ ❤❤ደሞ በሙዚቃ አቀነባበራቹ ልብ ትሰቅላላቹ ሆ መሳካቱ ላይቀር የልባችን መንጠልጠል😂❤❤❤❤

  • @raselmrr539
    @raselmrr5397 ай бұрын

    ማርያምን ከነሱ ደስታ ላይ የኮሜቶች ሳነብ በጣም አስደሰተኝ የሰው ልይ ሲደሰት ሁሉም ደስተኛ ነው እሜሆነው በውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NeimaNeima-br7dv

    @NeimaNeima-br7dv

    7 ай бұрын

    ወላሂበጣምእኔ እራሱበጣምነው ደስያለኝ😊

  • @user-ee1fb2mx1i

    @user-ee1fb2mx1i

    7 ай бұрын

    ቀላል ከምር የማዳምቅመሞችልዩነንኮ

  • @hhhj5172
    @hhhj51727 ай бұрын

    ሀይሚ ይህንን ደስታ አስመልክቶ ግጥም ካንቺ እንጠብቃለን ✍️በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽ 🥀ሩታ ያፈቅሩትን ሰው ማግኘት መታደል ነው 💞💞💞እህታቹ ከትግራይ ነኝ 🥀🥀🥀🥀💞

  • @AkAk-wm2ix

    @AkAk-wm2ix

    4 ай бұрын

    12:35 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yb8gu7fb1s
    @user-yb8gu7fb1s7 ай бұрын

    መቶ ሺ በዚ ሳምት እናስገባቸው እኔ በስድስት ሰልክ ሰብስክራይ አረጌቻዋለሁ የወንድማሞቼ የገዛሁት ነበሩኝ እና አብሬሽ ቶሎ ተጋቡና አብራቹም ሆናቹ ሀሳባቹ ታሳካላቹ ፍቅር ከቆየ ይቅያየራል

  • @taiba233
    @taiba2337 ай бұрын

    ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ትሰጥ የምር ሩታ እና አብርሽ እንኳን ደስ ያላችሁ ለናንተ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ባለፈዉ አልቅሸ ነበር ወላሂ ማለት ለሁለታችሁም አዝኘ ነበር እኔ ብዙ ጊዜ የምትለቋቸዉን ቪደወ አያለሁ ግን ሰብ ስክራይብ አላደረኩም ነበር አሁን ግን አንተንም ሙቤንም አርጊያለሁ ሙቤ በጣም መልካም ሰዉ ነህየምር ደግነትህን ቀጥልበት አብርሽ እና ሩታ ደስታችሁን ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ 🎉 🎉

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube7 ай бұрын

    ሙቤ ወላሂ ምርጥ የዋ ሰዉ ነክ❤🎉😢😢😢የምር ለአብርሽ እና ለሩታ ያለክ ክብር ደስታ😢❤

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    7 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @Fatumamohammed-lp4ev

    @Fatumamohammed-lp4ev

    7 ай бұрын

    በጣም

  • @user-dk3kw4eh9u

    @user-dk3kw4eh9u

    7 ай бұрын

    ወላሂአዋ

  • @haytube6877

    @haytube6877

    7 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ልጂ አስተዋይ የዋህ ነዉ

  • @rootp9490

    @rootp9490

    7 ай бұрын

    ሙብዬ ጎበዝ ልጅ አስታዋይ❤❤❤❤

  • @user-jj6dr8li2y
    @user-jj6dr8li2y7 ай бұрын

    ከሙቤ አንድ ትምርት ወስጃለሁ ሂወት በሰጠችህ መገድ ተጎዝ ምርጥ አባባል ነው😢😢😢😢

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    7 ай бұрын

    ❤❤❤ምርጥ ንግግር ዋው እኔም ተማርኩ❤❤❤

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    7 ай бұрын

    በጣም በትክክልማርያምን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimimimi-ql1pd

    @Mimimimi-ql1pd

    7 ай бұрын

    Betam 😢😢❤❤

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306

    @neimcaabdoulkaderchardi1306

    7 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-tu2cp2cv7b
    @user-tu2cp2cv7b6 ай бұрын

    ፊልም ነው የሚመስለው ደጋግሜ ባየው ባየው ባየው አዲስ ነው የሆነብኝ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የማትሰለቹ ልጆች ናችሁ❤❤

  • @haytomer9818

    @haytomer9818

    5 ай бұрын

    ታዲያ ፊልም መሰሎኝ ባጃጅ ቆሞ ሲጠብቅ የነበረዉ እንደሚከተላት ሰለሚያቅ ነዉ

  • @user-lz6ck4ns2n

    @user-lz6ck4ns2n

    3 ай бұрын

    😂😂​@@haytomer9818

  • @AliiAlii678-hv5di
    @AliiAlii678-hv5di6 ай бұрын

    እሚገርማችሁ ስንት ጊዜ አየኾችሁና አለቀስኩ😢😢😢😢 እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ምርጥ እህት ወንድሞች❤❤❤❤❤

  • @Betsi1292
    @Betsi12927 ай бұрын

    እልልልልልልል ማነው እንደኔ 3 ቀን ሶስት ሳምንት የሆነበት ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤አብርሽና ሩታ እንኳን ደስ አላችሁ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤

  • @user-tv3yy6sq9w

    @user-tv3yy6sq9w

    7 ай бұрын

    ወላሂእኔ😢😢❤❤❤

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    7 ай бұрын

    እኔ

  • @zannaszannas660

    @zannaszannas660

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @WasilaWasil-qq3xm

    @WasilaWasil-qq3xm

    7 ай бұрын

    እኔ

  • @user-gs8wp9mr8h

    @user-gs8wp9mr8h

    7 ай бұрын

    እኔም ወላሂ ዛሬ ባይ መጡ ማበዴ ነው እያልኩ ለጓደኛዬ እያወራሀት ነበር እልልልልልልልልልል

  • @user-ju1if8xw6k
    @user-ju1if8xw6k7 ай бұрын

    እህቱን ወድሙን እና ጓደኛዉን የሚያደቅ እንደኔ ❤❤❤❤በላይክ አሳዩኝ ዉዶችየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ww6hb9pc6s

    @user-ww6hb9pc6s

    6 ай бұрын

    ፊልም ነው ወይ

  • @user-dx2sy1kh8i

    @user-dx2sy1kh8i

    3 ай бұрын

    ዋው 8:36

  • @user-cm7ij6gw9q
    @user-cm7ij6gw9q7 ай бұрын

    እመብርሀንን እደኔ ማነው የተደሰተው 😭😭😭😭እኔም በፍቅር ተሰብሬ አለሁ😭😭😭ማርያምን አብርሽ አይለያችሁ ቃል አጣሁላችሁ ደስታዬ አተባተበኝ ማርያምን😭😭😭😭😭

  • @raharaha7818

    @raharaha7818

    7 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-tu2cp2cv7b
    @user-tu2cp2cv7b6 ай бұрын

    ለምን እንደሆነ አላቅም እነዚህ ልጆች ከልቤ ነው የወደድኳቸው ልጅቷ ከልቧ ነው ያፈቀረችው ፍቅሯን ስለተቀበልካት ደስ ብሎኛል አይለያችሁ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-db8ce7zt7y
    @user-db8ce7zt7y7 ай бұрын

    ገና ሳላየው ነው እርእሱን አይቼነው ደስታችሁን በላክ ግለፁ የምትወዷቸው በጉጉት ስጠብቁ የነበራችሁ 👍👍👍

  • @abozenayele148

    @abozenayele148

    7 ай бұрын

    ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤❤

  • @zainasied615

    @zainasied615

    7 ай бұрын

    ❤❤❤እኔም ወላሂ

  • @Redu78978
    @Redu789787 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ ተመስገን❤❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ እሩታዬ❤❤❤

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    7 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @yenantw21

    @yenantw21

    7 ай бұрын

    እውነት እኔም አንጀቴ ቂቤ ጠጣ።🥰🥰😂😂

  • @samirasamir3926

    @samirasamir3926

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @MaaanjJopnj-pg2bu

    @MaaanjJopnj-pg2bu

    7 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @PanaJgs-kk9cf

    @PanaJgs-kk9cf

    7 ай бұрын

    ኣሜን(3)🙏🥰

  • @awerubegom7346
    @awerubegom73467 ай бұрын

    ገና ካአሁኑ ወላጆቿ ትንገራቸው የላፈው ታርኪ እንዳይደገን የንትሉ በላይክ ምክንያቱ ቤተሰብ ያወቀው ነገር የመሰለ የለም ከተፋቀሩ ባኃላ እንቅፍት እብዳይሆኑና ለህይወቸው ፈተና እንዳይሆን የሁለታቸው ወላጆች ይስሙ

  • @user-ss6oj4lh6l

    @user-ss6oj4lh6l

    7 ай бұрын

    ግን ምን ሆኖ ነው

  • @awerubegom7346

    @awerubegom7346

    7 ай бұрын

    @@user-ss6oj4lh6l ከዝ በፍት ሌላ ፍቅረኛ ነበረው መጨረሻ የሷ ቤተሰብ ፍቃደኛ አልሆኑምና ተለያዩ

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisseАй бұрын

    ሩታ ና አብርሽ መቼም አይለያዩም የምትሉ በላክ የኔ ዉዶች ነገ መልካም ይሆናል 😢😢😢😢😢

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba45547 ай бұрын

    እችን ቀን ለማየት ስጓጉ የነበራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤የሰዉ ደስታ እዉስጤ ነዉ የምትሉ በላይክ ግለፁ❤❤❤❤

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    7 ай бұрын

    ዴምሪኝ ውዲ

  • @zahar447
    @zahar4477 ай бұрын

    የሰው ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል ይህን የምታዩ በሙሉ ያላሰባቹት ደስታ ያጋጥማቹ❤❤❤

  • @rmbfdn1794

    @rmbfdn1794

    7 ай бұрын

    አሚን መልካም ላችም

  • @Alzaboor

    @Alzaboor

    7 ай бұрын

    አሚንን እህት ለሁላችንም

  • @merkatosefere2836

    @merkatosefere2836

    7 ай бұрын

    አሜን ለሁላችን❤

  • @user-hp4iz6cu8v

    @user-hp4iz6cu8v

    7 ай бұрын

    አሜንንንን

  • @user-zj2kk8pg1n

    @user-zj2kk8pg1n

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @desuaposto4842
    @desuaposto48427 ай бұрын

    የሙቤ ነገር ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም በሰው ደስታ ስንደሰት ደስ ይላል ❤❤

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤እንዴት ደስ እንዳለኝ ሩታዬ ❤❤❤❤ያፈቀሩትን ማግኘት መታደል ነው አብርሽዬ ህይወት ይቀጥላል የተሰበረ ልብህን ትጠግንልሀለች እግዚ አብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @emebet5546
    @emebet55467 ай бұрын

    ዋው ደስ ሲል ማነው የሰው ደስታ የማስደስተው እግዚአብሔርፍቅራችሁን አብዚቶ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    7 ай бұрын

    ደምሪጥ❤👍

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j7 ай бұрын

    ማነው እንደኒ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ዋው ፍቅሯን ስለተቀበልካት ደስ ብሎናል🎉🎉ካሜራ አቀራረፅ የድምፅ ጥራት የሙዚቃ ምርጫ አንደኛ ናችሁ

  • @atklitemelkamu4735

    @atklitemelkamu4735

    7 ай бұрын

    በጣም

  • @user-nk1tr8gh4v

    @user-nk1tr8gh4v

    7 ай бұрын

    እኔ

  • @yemareyamnegn1931

    @yemareyamnegn1931

    7 ай бұрын

    በጣም

  • @matramatta8167

    @matramatta8167

    7 ай бұрын

    ተባረክ,ከነአን,ሰው,አክባሪ

  • @user-yq9jo8rw4v

    @user-yq9jo8rw4v

    7 ай бұрын

    አተ ልጅ ግን በሃድኩበት አትምጣ ተዉ

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen27493 ай бұрын

    ሙቤ ቅን ልጅ የጓደኛው ደስታ የሚያስደስተው ቅን እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @betyzewde6308
    @betyzewde63087 ай бұрын

    ማርያምን በጣም ደስ ትላላችሁ ሃይለያችሁ ፈጣሪ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @mirikatmarkos-st4kk
    @mirikatmarkos-st4kk7 ай бұрын

    ሙቤ መልካም ጓደኛ ስጦታ ስጠው አብርሽዬ አይለያቹ ሩታዬ እንኳን ደስ አሌሽ 🎉🎉🎉🎉❤

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    7 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-nv2tv5bc8t

    @user-nv2tv5bc8t

    7 ай бұрын

    እኔምደምሩኝ

  • @mirikatmarkos-st4kk

    @mirikatmarkos-st4kk

    7 ай бұрын

    እሽ ደመርኩሽ ❤😂

  • @user-nv2tv5bc8t

    @user-nv2tv5bc8t

    7 ай бұрын

    @@mirikatmarkos-st4kk እሽ እመልሳለሁ

  • @ZinasheKedira-tk2ym
    @ZinasheKedira-tk2ym7 ай бұрын

    የተጨነቃቹ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላቹ❤❤

  • @user-rb6oq2qc4c

    @user-rb6oq2qc4c

    7 ай бұрын

    ተጨነቅን ብቻ

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    7 ай бұрын

    ተጨነቅን ብቻ እንኳን አብሮ ደስ አለን❤❤❤❤

  • @yenenesh-in8pq

    @yenenesh-in8pq

    7 ай бұрын

    Amen enkon abero desss alen🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayshaethio906

    @ayshaethio906

    7 ай бұрын

    ተጨቀን ብቻ

  • @merhawithaylay

    @merhawithaylay

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @danodano5284
    @danodano52847 ай бұрын

    አልቅሼ አልቀረሁም እሠይ እንኮን ተቀበላት ሙቤ መልካም ሠው ነህ ወላህ ትለያለህ እዳተ አይነት ወንድ ይብዛልን❤❤❤❤

  • @AjmanGuaoa
    @AjmanGuaoa3 ай бұрын

    እሄን ቢድዮ በቀን ስንቴ እንደመይ ብተቁ🎉🎉🎉😂😂

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji7 ай бұрын

    እፍፍ በጣም ነው ደስ😢❤ ያለኝ እደኔ ደስያለው👍እኛ እኮ የመዳም ቅመሞ ከራሳችን ደስታ የሰው ደስታ ያስደስተናል 😢እንኳን ደስ ያለሽ እሩታዬ ሙባ መልካም ሰው🥰 እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላቸሁ 🙏

  • @sarahsarahsarah3389

    @sarahsarahsarah3389

    7 ай бұрын

    አብርሽየ እኔም እኔም አለቀስኩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z

    @user-pb5tq6ow1z

    7 ай бұрын

    Betam des alegnnnn❤

  • @user-or1pd7cx4z

    @user-or1pd7cx4z

    7 ай бұрын

    እወነት በጠም ነዉ ደስ አለችሁ❤❤❤❤

  • @user-or1pd7cx4z

    @user-or1pd7cx4z

    7 ай бұрын

    እሩታዬ ና አብርሽ እንኳን ጌታ እራዳችሁ❤❤❤❤❤😮

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    7 ай бұрын

    ❤❤🎉

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio3127 ай бұрын

    ወላሂ እንደ ዛሬ ድስ በሎኝ አያቅም🎉🎉 አብርሽዬ❤ ክብርልን ወንድማችን ድስታህ ድስታችን ነዉ 🎉🎉🎉❤

  • @user-jw4nr2ov2q
    @user-jw4nr2ov2q2 ай бұрын

    የሚገርም ቤተሰብ ምርጥ አባት ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ጓደኛ የሙቤን ደስታ ደግሞ የየዋህ አምላክ ያሳየን

  • @user-db5fn5he1w
    @user-db5fn5he1w7 ай бұрын

    የአብርሽን ልብ የሚጠግን እሩታን የሰጠህዉ ጌታ ለኔም ልቤን የሚጠግን ስጠኝ

  • @user-sp3zl7rb7e
    @user-sp3zl7rb7e7 ай бұрын

    ሁሉ ባንተ ፍቃድ ሆነ ተመስገን አምላኬ🙏 ማነው እደኔ ተጨንቆ እንቅልፍ አጥቶ የከረመ በላይክ አሳዩኝ እሩታዬ እንኳን ደስ አለሽ❤️ አንድ ላይ እድሆኑ የተመኛችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ምኞታችን ተሳካ እንባችን ታበሰ ተመስገን🥰🥰🥰

  • @EkramKader-gs5nn

    @EkramKader-gs5nn

    7 ай бұрын

    እኔ ትላንት ገብቼ ሰርች አደርጌ ምን አዲስ አለ ስል ቆየሁ ክክክክ አሁን ደግሞ እንቅልፍ ሳንቀላፋ ቪድዮ መጥቶልኝ ሳይ ብርግግግ አልኩኝ 😂😂😂😂

  • @user-yv8cc5sh5r

    @user-yv8cc5sh5r

    7 ай бұрын

    በፈጣሪ ብቻ ተሥፋ አለመቁረጥነው ጥሎህ ለሔደ ፈልጎህ የሚመጣ አለ ምን ተማራቺሁ

  • @rabia4266

    @rabia4266

    7 ай бұрын

    እኔስ አሁን ግን ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢

  • @user-vu1sc3oy7v

    @user-vu1sc3oy7v

    7 ай бұрын

    እኔ የምር በጣም ነበር ጨቆኝ የነበረው

  • @user-yv8cc5sh5r

    @user-yv8cc5sh5r

    7 ай бұрын

    @@rabia4266 የሰው ደሥታ ግን ማየት ደሥ ይለኛል እናም ወደሰማይ ነው የዘለልኩት በኡውነት

  • @efratatube286
    @efratatube2867 ай бұрын

    ሙቤ በጣም የጓደኝነት ጥግ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብይጠብቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርክ 😢❤❤✝️🙏ቅን ወንድም እና እኅት አሉኽ !!!😊

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    7 ай бұрын

    ❤❤❤ለውቤ ቃላት የለኝም❤❤❤

  • @hadyaadem5922

    @hadyaadem5922

    7 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff75067 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንም ደሰሰሰሰሰሰ አላቹው በእውነት በጣም ነው ደሰሰሰ ያለን አብርሽዬ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹዉ እምወዶቹ በእውነት ቃላት የለኝም በጣም ነው ደሰሰሰ ያለን 😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤

  • @user-wr9hm4yq1w
    @user-wr9hm4yq1w4 күн бұрын

    የኔ አባት ሙቤ እንደ ናት አልተጨነቀም አይ❤❤❤. የፍቅር ጥግ ነክ❤❤❤❤❤

  • @user-hb4ne7hw1d
    @user-hb4ne7hw1d7 ай бұрын

    በሂወት ዘመኔ በራሴ ሰርግ ቀን እንኳን እንደዚህ አልተደሰትኩም ፡ሙቢ ትለያለህ ሐይሚ ኤፍሬም ሁላቹሁም ምርጥ ናቹሁ

  • @user-ne8oo8yy7i

    @user-ne8oo8yy7i

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂

  • @user-pr4wf4eh4v

    @user-pr4wf4eh4v

    7 ай бұрын

    እውነት ነው❤

  • @hayatuaeamar7538

    @hayatuaeamar7538

    7 ай бұрын

    እኔ እራሱ ወላሂ ዳታ የሌለበት ትናትና ማታ እስከ አራት ሰዓት ጠበኩ ከዛ ሄድኩ አሁን ስመጣ ደስታ ደስታም ያስለቅሳል እንድ

  • @foiyza

    @foiyza

    7 ай бұрын

    ❤❤😂የኔዉደ

  • @merkatosefere2836

    @merkatosefere2836

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂😂

  • @MaMa-gm3to
    @MaMa-gm3to7 ай бұрын

    ማነው እንደኔ በለቅሶ የጨርሰው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ደስ ብሎኛን ሩታየ አብርሽየ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቡን ሁሉ እወዳችሆለሁኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ee1fb2mx1i

    @user-ee1fb2mx1i

    7 ай бұрын

    እኔ

  • @ጊዜ_ለኩሉ
    @ጊዜ_ለኩሉ7 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደስ አላችሁ ለላንተም ለተጨነቃችሁም ምንኛ መታደል ነው የምትወዱትንም ሆነ እሚወዳችሁንም ማግኘት ያገኛችሁ በጣም እድለኛ ናችሁ ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙ ችላ አትበሎቸው😢😢😢😢😢

  • @myoheeien9966
    @myoheeien99667 ай бұрын

    ከፍቅር ባሻገር ቀረፃው ፍልም ይመሰላል ❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa90247 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሺ ቤተስቦች እውነት ደስታየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fo9mk7vv7y
    @user-fo9mk7vv7y7 ай бұрын

    አልህምዱሊላህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እንኮን ደስ አላችሁ የ አብርሽ ደስታ ያስደስታችሁ ሁላችሁም ክንብርበት ህዜን ትካዜ በድንገት ሂወቱን ወደ ደስታ ይምትቅይር ሴት የቺ የፍጣሪ ስጦታናት። ። ሙቤ ውንድማችን አንትነህ ትልቁን ሚና የስራህዉ ጎቤዝ።። ለሙቤ ትልቅ ስጦታ ይሰጥዉ ይምትሉ 👍👍👍

  • @lubabalubaba9751
    @lubabalubaba97517 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ሙቤን አለማመስገን ንፍገትነዉ ሁላችሁም እኳን ደስአላችሁ አብርሽ እድሁነህ ስላየንህ በጣም ደስብሎናል❤❤❤❤ወድሜ መጨረሻችሁ ይመር የኔ ዉዶች😢😢😢😢

  • @amarahss8398
    @amarahss83987 ай бұрын

    እንካን ደስስ አላችሁ አብርሽ በጉጉት ስጠብቅው ነበረ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube7 ай бұрын

    *ደስ የሚል ስቃይ😢❤በስደት ያላችሁ እህቶቼ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ*

  • @user-ro8tx4ru2u

    @user-ro8tx4ru2u

    7 ай бұрын

    አሚንውዷ. እህቴ

  • @fffff1230

    @fffff1230

    7 ай бұрын

    አሜንያረብእህታች

  • @saadaa6222

    @saadaa6222

    7 ай бұрын

    አሚንየኔቅን🎉🎉

  • @user-zx8fo2fj4h

    @user-zx8fo2fj4h

    7 ай бұрын

    አሚንንንንን ያራብ

  • @saedawolloywa658

    @saedawolloywa658

    7 ай бұрын

    ቲጂየ እንዴትነሽ ዉዴ አሚን ያረብ😢😢😢

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33827 ай бұрын

    ሙቤ አተ ሰው ነህ የምር የተናገርከው በቀደም እመሬት ጠብ አይልም ክበርልን እዳታይነቱን ወንድም ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @lielnalilu3281
    @lielnalilu32812 ай бұрын

    ይሄን ፓርት እንዴኔ ደጋግሞ ማየት ደስ የሚለው በጣም የሚለው እስቲ like like like

  • @user-mm1cq4ot8s
    @user-mm1cq4ot8s7 ай бұрын

    ማሽ አላህ ምርጥ ቤተሠብ ሙቢ ሤት አጨብት ሃራምነዉ አበባ እንግዛ ሢል አሣዘነኝ ሙቢ እኮን ገዛችሁለት

  • @seh5056
    @seh50567 ай бұрын

    እልልልልል ወላሂ ልቤ ሳይፈዳ ደረሳቹልኝ ኮሜት ፅፌ አላቅም የመጀመራይ ነው እቤት ደስታ እካን ደስ አላቹ የተጨነቃቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @beetiigurgee8103

    @beetiigurgee8103

    7 ай бұрын

    እኔ እራሱ በጣም አሳዘናኝ ነበረ❤❤❤❤ ትለያላቹ

  • @rakrkv7423
    @rakrkv74237 ай бұрын

    የአብርሽን ልብ የጠገንክ አምላክ የኔንምልብ የሚጠግን ስጠኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @elsatesfalem7463

    @elsatesfalem7463

    7 ай бұрын

    Amen Amen Amen lehulachin🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rl9lm8gk5l

    @user-rl9lm8gk5l

    7 ай бұрын

    ኡፍ እኔም የትጉዳሁንነኝ

  • @user-wn2cg8gf2p

    @user-wn2cg8gf2p

    7 ай бұрын

    Enemi wolahi 😭😭😭

  • @rosarosa1646

    @rosarosa1646

    7 ай бұрын

    Amen Amen Amen lehulachenem ysetene

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    7 ай бұрын

    አብሸሪ አዱ ምናባሽ ብሎ ሲሄድ አዱ ምናባቴ ላድረግ ብሎ ይመጣል ብቻ አች ጠካራ ሁኚ እኔም 6አመት ሰንት መጥዋት ከፈየለት ኒካሃ አሰረን ቆይተን ቤት ያላት ብሎ በብር ተቀይሮ የገዛ ጓደኛየን አገባ ከኔም የዉሰደዉ ብር ነበር ግን ለአላህ ሰጥቸ አላህ የሰራዉን ይሰጠዉ ብየ ተዉኩት አሁን ያገባትም ሁሌ ጠብ ነዉ አሉ ሳያፈር በሌላ ሰልክ ሲደዉል ሌላ መሰሎኝ ሳነሰዉ እሱ ከዛ ቦለኩት እነማ ጠካራ እንሁን አላማ ይኑረን ከዛ ሁሉ ይሆናል በአላህ ፍቃድ

  • @user-ii4sh7je5u
    @user-ii4sh7je5u3 ай бұрын

    ውይ ጉዋደኛቹ እረጅሙ ልጅ የተባረከ ደስ ሲል መልካም ቅን ሰው ነው❤

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda7 ай бұрын

    እውነትእንዴት ደስእዳለኝ አብርሽ ናሩታ እግዛብሄር ፍቅራቹንብዝዝት ያርግላቹ❤❤❤ሙቤላተ ቃልየለኝም

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq7 ай бұрын

    ወይኔ ማነው እደኔ ለቅሶውም ደስታውም የተቀላቀለበት❤😂እኛ የመዳም ቅመሞች ያሰብነውን ሳናሳካማ ወደኋላ ማለት የለም እንኳን ደስ አለሽ ሩታ የመዳም ቅመሞች እንኳን ደስ አለን😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-yv8cc5sh5r

    @user-yv8cc5sh5r

    7 ай бұрын

    እውነትነው የኔ ልዩ ተጨንቀን ነበረ

  • @user-zo9nc8tg8b

    @user-zo9nc8tg8b

    7 ай бұрын

    እወነት ነው እንኳን አብሮ አደረሰን😂😂😂😮❤❤❤

  • @user-mn4ob2ns6w

    @user-mn4ob2ns6w

    7 ай бұрын

    ወላሂ በጣም አልቅሼ ነበር ዛሬ ግን በጣም ደስ አለኝ እህህህህህህህ ሳምሩ

  • @Zanyb462
    @Zanyb4627 ай бұрын

    አረ ቃላት ይለኝም በጠም ደስ ብሎኛል ሙቤ ትልቅ ሰው ክብር ይገባሀል የነበረዉ ጉጉት ተሰክቱልሀል የሙቤ አድነቂዎች 👍👍 አብርሽ ዉለታዉ አለብህ

  • @halimetmuhammad390
    @halimetmuhammad3906 ай бұрын

    እንደት ደስ እንዳለኝ አይለያቺሁ ፈጣሪ ይጠበቃቺሁ ማነዉ እንደኔ የሠዉ ደስታ የሚያሥደስተዉ❤❤❤❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael51947 ай бұрын

    ኤፍዬዬዬ ❤❤ ሀይሚዬ❤❤ ሙቢ❤❤ ካሜራማን ❤❤ሁላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ወንድማችሁ ተደስቶ ማየት ትልቅ ነው አርሽዬ እኮ የተጎዳ ነው ሩታዬ በጣም ትልቅ ምርጥ ሴት ❤❤❤ ነሽ

  • @user-sh7gs2zy8c
    @user-sh7gs2zy8c7 ай бұрын

    የማይጠቅመንን ያርቃል ለኛ የሚጠቅመንን ያቀርብልናል የተሰበረው ልብህ ዳግም በፍቅር ስለተሸነፈ በጣም ደስ ብሎናል የኔ ውዶች በጣም ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetteshome2182

    @genetteshome2182

    7 ай бұрын

    Batekekeli

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    7 ай бұрын

    በጣም

  • @Bri_Tgraweyti....
    @Bri_Tgraweyti....7 ай бұрын

    _የሰውን ደስታ ያስደስተኛል እንደ ራሴ ነው እማየው የምር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ውዶችዬ🥰 በእጅህ ያለው ወርቅ እንደ ጨርቅ ይባላል የምር እንኳንም ኣልከሰርካት ኣብርሽዬ❤_

  • @shetaantoun1392
    @shetaantoun13927 ай бұрын

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ እኔም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ፍቅርን አበዛችሁ እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤

  • @user-cq9jz9ou3y
    @user-cq9jz9ou3y7 ай бұрын

    ዉዱችዬ እንካን ደስ አላችሁ እኔም ደስስስስነዉ ያለኝ በኡነት ፌቅራችሁን ጤና ከደስታጋ እሰመቃብር ያደረገላችህ❤❤❤❤❤😊😊🎉🎉🎉

  • @birtukanbh3065
    @birtukanbh30657 ай бұрын

    የሄንን ቀን በጉጉት ስጥብቀው ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ እናም ፍቅራችሁን ያዝልቀው ሙቢ ደግሞ በጣም ደስ የሚል አድማቂ ሰዉ ነዉ እናም በጣም ነዉ ደስ የምተሉት ኑርልን ❤️

  • @user-nv2tv5bc8t

    @user-nv2tv5bc8t

    7 ай бұрын

    😂😂😂የሙቢ ጉዳይአልገባኝም ይቺልጅይወዳታል

  • @user-lm5nq8qq7s
    @user-lm5nq8qq7s7 ай бұрын

    የውነት ደስ የሚል ቀን ደስታችሁ ይብዛ ሙቤ ደስ የሚል ልጅ አየ አብርሽ ነገ ትመለሽ አለሽ ሲል አንጀቴን ነው ያላወስውከው በተረፈ ፍቅራችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @TamratTadsse-mf7df
    @TamratTadsse-mf7df3 ай бұрын

    ምን አይነት ቤተሰብ ነው የተበራከ ጋሼ ከነቤተሰቦችህ ዕድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አብርሽ እና ሩታ ኤፍ ሃይም 1ኛ

  • @user-zk1mt2ug4c
    @user-zk1mt2ug4c7 ай бұрын

    ማነዉ እደኔ የእሩታ እና የአብርሽ ደሥታ ያሥደሠተዉ ማርያምን አሥለቅሣኝ ነበር እኳን ደሥ አለሽ እሩታየ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Tigitube-km3ij
    @Tigitube-km3ij7 ай бұрын

    አብርሽና ሩታ አንድ ስለሆናችሁ ደስ ብሎኛል የእዉነት ከደስታ ብዛት ሁለት ሶስቴ አየሁት 😢ኡፉፉ ፍቅር መሰረት ነዉ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa8137 ай бұрын

    አቤት ወድም ኤፋ አቤት እህት ውበት ሀይሚ አቤት ንፁህ ጓደኛ ሙቤ አቤት ፍቅር አብርሽና ሩታ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እወዳችኋለሁ❤

  • @fatimarashid3481

    @fatimarashid3481

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w27 күн бұрын

    ለምንድነው ግን ይሄንን ቪድዮ ሳይ እንባዬ ነው ሚመጣው ከ20 ጊዜ በላይ ደጋግሜ ነው ያየውት ኡፍፍፍፍፍ የኔ ውዶች

  • @user-if6jn5je3o
    @user-if6jn5je3o7 ай бұрын

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል የፍቅር ህይወት ስታምሩ ትቅረኛሞች አልፎ አብራችሁ ያላችሁት ደስታችሁ ዋዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @najeebanajeeba
    @najeebanajeeba7 ай бұрын

    የተጎዳን ልብን የሚጠግን ማግኛት በጣም ተልቅ ነገር ነዉ❤❤❤

  • @ndjs6045

    @ndjs6045

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ndjs6045

    @ndjs6045

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @qweqwe444
    @qweqwe4447 ай бұрын

    አልቅሸነበር እንባዬ ታበሰ❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የፍቅር ዘመን ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    7 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    7 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-or1pd7cx4z

    @user-or1pd7cx4z

    7 ай бұрын

    እኔም አልቅሼ ናበር

  • @emueimanyutub9726

    @emueimanyutub9726

    7 ай бұрын

    የዛሬዉ ዴሞ የዴስታ እባ

  • @YfffGdfg
    @YfffGdfg7 ай бұрын

    ወላሂ ደስታም በጣም ያስለቅሳል እኳን ደስ አላችሁ ለሁላችንም ደስታን ይስጠን😢😢

  • @user-ts2ee1gp9r
    @user-ts2ee1gp9r7 ай бұрын

    በጣም ዴስ ይላል እሩታየ አሸንፈሻል እግዚብሔር ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui46797 ай бұрын

    ማርያምን በሳቅ እና በእንባ ደጋግሜ አየሁት😂❤❤❤ ሙቢይ ትክሻችው ላይ ውጥቶ ቁጭ❤ ያንተንም የልብህን ምሻት እግዚአብሔር ያሳካልህ😂❤❤

  • @user-cz6ev1pg9s

    @user-cz6ev1pg9s

    7 ай бұрын

    ወላሂ አሳቀኝ

  • @lidacall5542

    @lidacall5542

    7 ай бұрын

    ክክክክ የገጠር ልጅ ቢሆንም ግን አራዳ ነው የገባው

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    7 ай бұрын

    ወላሂ እኔ ራሱ ደጋግሜ ሳይ 😂😂😂😂 ሙቢ የደሰታዉ ብዛት አታወቀዉ እኳን የሷን ወገብ አልቀጫት ደሞ❤❤❤❤ የዋህ ነዉ

  • @KiseMozo

    @KiseMozo

    7 ай бұрын

    10 gize ayawuti iwuneti

  • @user-cz6ev1pg9s

    @user-cz6ev1pg9s

    7 ай бұрын

    @@hilamoo928 ጥምጥም አለባቸው ደስታው ነው እኮክክክ ወላሂ ገራገር ስለሆነ በጣም ነበር የተጨነቀው ከና ሳያቀው አበባ እንግዛ ሲል እኜ

  • @myQueenraya
    @myQueenraya7 ай бұрын

    እፍፍፍ የሰዉን ደስታ የሚመኝስ ሰላሙን ያብዛለት😢 😢

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    7 ай бұрын

    አሜን(3)❤❤❤❤❤

  • @user-me4ve9yi2h
    @user-me4ve9yi2h7 ай бұрын

    ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ ያአላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ ሙቤ የጓደኝነት ጥግግግግግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xg7bi8mf9y
    @user-xg7bi8mf9y3 ай бұрын

    ማርያምን አብርሽ በሩታ ብቻ ሳይሆን ሙቤን የመሠለጎደኛ የሰጠህ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ብሎናል

  • @muluadebie7945
    @muluadebie79457 ай бұрын

    ኡፍፍፍ አሁንንን ተነፈስኩኝ ተመስገን የልባችን ተሳክቷል ቤተሰቦቻችን🙏 አብርሽዬ ሩት ፈጣሪ በፍቅር እስከመጨረሻ ያዘልቃችሁ!!!❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    7 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o7 ай бұрын

    ውቤ ህይወት በሰጠችህ መንገድ ነው የምትኖረው ሂድ የኔ የዋህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @elsatesfalem7463

    @elsatesfalem7463

    7 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Betsi1292

    @Betsi1292

    7 ай бұрын

    ሙቢ የገባወ እኮ ነው❤❤

  • @ElfSaron
    @ElfSaron7 ай бұрын

    ዘሎ እላያቸው ላይ ቢወጣስ😅😅😅😅😅 እንኳን ደስ አላቹ 🎉ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ ❤

  • @OsamaOsama-co6dd
    @OsamaOsama-co6dd7 ай бұрын

    አብርሽ ህዎት በሰጠችን ማንገድ ነዉ ማኖር ምንችን አላዉ ሙቤ ምርጥ ጒድ ነህ❤❤❤❤❤

Келесі