አብርሽ እራሱን ሊያጠፋ ሲል ተደረሰበት. ብሄድ ይሻለኛል አለ😱😭😭😭

#abtube #famly #yetenbitube

Пікірлер: 7 100

  • @laylaeth8040
    @laylaeth80406 ай бұрын

    ያንተን አልፈናል ስንል የሷ ደሞ አይይይ እንደምንም አስፈቅዳ ትምጣ የምትሉ በላይክ አሳዩ 😢😢😢😢😢👍👍👍

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    6 ай бұрын

    ለመሆኑ ሙሥሊምእህቶቼ ብትቆጠቡጥሩነው አላህየማይወደውን ሤትና ወንድ ሳይጋቡ እንዴትበአንድላይ ይኖራሉ ወንጀልአደለም

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    የኔምነውይህ ጥያቄ😢😢😢😢😢😢 ሩታዬ በፈጠረሽ ነይለት😥💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @Sara-lb6zy

    @Sara-lb6zy

    6 ай бұрын

    Derama eko new yemeserut

  • @kidestmisganaw9567

    @kidestmisganaw9567

    6 ай бұрын

    ጅሎች 😀😃😃😃😃

  • @tube-yi8tg

    @tube-yi8tg

    6 ай бұрын

    ​@@Sara-lb6zyእዲራማማ ነው ሁሉን ነገር አካበደው እኮ እሽ ከተባባሉ ቅዳሜና እሁዲ መገናኘት ይችሉ የለ እንደ ካልሆነ ደግሞ ለቤተሰቦቾ ሽማግሌ ልኮ ያግባት በትዳር ከሆነ ቤተሰቦቾ ይፈቅዳሉ ።የእሶም ቤተሰቦች እኮ እውነት አላቸው ምንም ባልፀና ነገር ሂጂ እሽ ማለት ይከብዳል ተረዳት

  • @tsgytub4588
    @tsgytub45886 ай бұрын

    የምወዳችሁ አብርሽን ፈጣሪ ይጠብቀው😢😢😢❤❤❤

  • @user-np5db9fq6k

    @user-np5db9fq6k

    6 ай бұрын

    ዉሸትነዉእኮ

  • @user-vo3km5qf7g

    @user-vo3km5qf7g

    6 ай бұрын

    😭😭😭😭😭በጣም አሁንስ ይከብዳል

  • @user-np5db9fq6k

    @user-np5db9fq6k

    6 ай бұрын

    @@user-vo3km5qf7g ዉሸትነዉ ለይቱብነዉ

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    6 ай бұрын

    ​@@user-np5db9fq6kቲሽ ዘባራቂ

  • @user-np5db9fq6k

    @user-np5db9fq6k

    6 ай бұрын

    @@anshaebrahim3901 🤣🤣🤣

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx6 ай бұрын

    ቤተሰብ ትልቅ እና ወሳኝ ቢሆንም የ ህይወታችንም ትልቅ ነገርም ያበላሻሉ።ፈተና የ የበዛበት ህይወት ፍሬው የ አማረ ይሆናል። እራስህን ማጥፋት በጭራሽ ምርጫ አይሁን። እባክህን ወንድም አብርሃም😢😢ማንም አይ ሙት እራሱን አጥፍቶ ❤❤

  • @mekdi8871

    @mekdi8871

    5 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @abebat3946
    @abebat39466 ай бұрын

    ይች አለም ለደካሞች አትሆንም😢😢😢😢😢ጠንከር በል ወንድማችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር መልስ አለው ፀሎት አድርግ😢😢😢

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha33846 ай бұрын

    እባካችሁ ሴቶች የቤተሰብ ፈቃዳ ሳታፈቀዱ የሰው ልጅ ሙሉ ተሰፋ አትስጡ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FatumaMustefa

    @FatumaMustefa

    6 ай бұрын

    እውነት ለብዙ ሰው ትምርት ይሆናል

  • @lubabaalli1007

    @lubabaalli1007

    6 ай бұрын

    ትክክል

  • @dgjfjhg961

    @dgjfjhg961

    6 ай бұрын

    💔በጣም😢😢😢

  • @user-zz8rj9xc9r

    @user-zz8rj9xc9r

    6 ай бұрын

    ትክክል መጀመሪያ ቤተሠብ ማሳወቅ አለባችው

  • @mesesaysha3384

    @mesesaysha3384

    6 ай бұрын

    ​@@user-zz8rj9xc9rውዴ እኔም ልክ እንደሱ በተደጋጋሚ በሁለቱ ሰዎች ልብ ተሰበሩል ቤተሰብ አልፈቀደልኝም 😢😢😢😢 ሁለት ጊዜ ህወሃት ለማጠፈት ሙከራለሁ😢ብቻ አልሃምዱሊላህ ቁረአን ቤትሄጀ 😢😢😢

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar75386 ай бұрын

    እባክህ አብርሽ ተረጋጋ እኛ የማዳም ቅመሞች ላለቀሰው ሁሉ ማልቀስ ነው ስራችን እዘኑልን 😭😭😭😭😭😭

  • @hayatashagre8571

    @hayatashagre8571

    6 ай бұрын

    እየሸቀሉባችሁ ነውኮ ቪዶውን አላየሁትም ግን ካሜራ ላይ እየወጡ እደዚ የሚሆኑት ለቢዝነስ ነው ለምን ትሞኛላችሁ😂

  • @rosarosa1646

    @rosarosa1646

    6 ай бұрын

    Betam mariyamine enass amemegn

  • @user-fy8sf2nf5p

    @user-fy8sf2nf5p

    6 ай бұрын

    በጣም ወላሒ እምባ ያልቅ ቢሖን ከጨረስን ቆይተን ነበረ ኡፍፍፍፍፍ እኔማ ባላይ ይሻለኛል

  • @user-fy8sf2nf5p

    @user-fy8sf2nf5p

    6 ай бұрын

    ​@@hayatashagre8571ወላሒ በይ እምባየን ማፍሠሤ በከንቱ ቱ ከይር ስሚ ዉደ ክክክክክ

  • @fouziasaeed4296

    @fouziasaeed4296

    6 ай бұрын

    ወላሂ በጣም

  • @hayath9519
    @hayath95196 ай бұрын

    ደስታችንን ሳጨርስ እንደገና😭💔ሩታ ቤተሰቦችሽን የግድ አሳምነሽ ከጓኑ መሆን አለብሽ የምትሉ😭💔

  • @raqiavii3420
    @raqiavii34206 ай бұрын

    የዛሬ ልጆች ችኩሎችነን ኧረ ተው ትግስት ይኑረን አባቶቻችን በድግልና ስት አመት ኑረዋል አሁን የጸሎት ጊዜ ይኑርህ አብርሽ ክርስትያን ተስፍ አይቆርጥም ምክንያቱም ተስፍ እግዚአብሔር ሰለሚያምን

  • @toyibaman1143
    @toyibaman11436 ай бұрын

    በትንሽ ነገር ተስፋ አትቁረጥ ወድማችን አተ ለብዙ ሰው ታስፈልጋለህ😢😢

  • @mulu5

    @mulu5

    6 ай бұрын

    ሲደጋገም ይከብዳል 😢😢😢

  • @user-oe3nr8kn1j

    @user-oe3nr8kn1j

    6 ай бұрын

    ኣይዞሽወንድምየ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ph3pi5qe9r

    @user-ph3pi5qe9r

    6 ай бұрын

    Ayzoki wondime 😢😢😢😢

  • @wubegetachew835

    @wubegetachew835

    6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlmiRutiaAbrsh

    @AlmiRutiaAbrsh

    6 ай бұрын

    እኔ እንደዛሬው አልቅሸ አላውቅም😢

  • @user-de4rm2ps6z
    @user-de4rm2ps6z6 ай бұрын

    ሙቤ ከልቡ ሰው ነዉ😢😢😢❤

  • @user-se1dj1ye9u
    @user-se1dj1ye9u6 ай бұрын

    አብርሽ ወድሜ እደዚህ አትሁን ካተ ብዙ ነገር እየጠብቅን ቸኩለህ የምታደርጋቸው በሀላ ዋጋ ያስከፍሉሀል አብርሽ ❤❤❤❤

  • @hgyy2926
    @hgyy29266 ай бұрын

    ሙቤ ናብሓቂ ተዛራብካ ናብ ቤተክርስትያን ከይድካ ፅሎት ግበር የኔ ወንድም ኣጆካ ኩሉ እኮ ብግዝየኡ እዩ ዝከውን

  • @bethlehem829
    @bethlehem8296 ай бұрын

    እባክህ አብርሽ እራስህን ጠብቅ ትግስት ይኑርህ😢 እራስን ማጥፋት ሀጥያት ነው አብርሽ ቤተክርስቲያን ሂድ ፆለት አድርግ

  • @mahbobam250

    @mahbobam250

    6 ай бұрын

    yes

  • @labinesh2481

    @labinesh2481

    6 ай бұрын

    Yes

  • @beletechzeleke2112

    @beletechzeleke2112

    6 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @aas4599

    @aas4599

    6 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @abonshe9173

    @abonshe9173

    6 ай бұрын

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-my8pz3dp6d
    @user-my8pz3dp6d6 ай бұрын

    ይሄልጂ በጣም ተፈተነ የልብን መሻት ያሳካለትና ደሰታው እኛም ደስተኛ የሚሆንበት ቀን ያምጣልን የምትሉ👍👍👌👌🌹😢😢

  • @user-vu5hj1sf9c
    @user-vu5hj1sf9c5 ай бұрын

    ተረጋጋ አቢርሽ ለትክክለኛ ፊቅር መሰናከል ይበዛበታል ሆኖም ግን ለመልካም ነው የ አንቴን እንባ አያሳዬን ከ ሩታዬ ጋር ሁለም በምያምረው ፈገግታችሁ በፊቅር ኑሩልኝ❤❤❤❤

  • @YordanosYordiyo
    @YordanosYordiyo6 ай бұрын

    ወንድም አብርሽ አንድ ነገር ልንገርህ ፈጣሪ የፈጠረውን ነፍስ ማጥፋት ከሀጢአቶች ሁሉ የከፋ ሀጢአት ነው እንደከፋህ አውቃለሁ ግን ቢያንስ ፀሎት እንጂ እርምጃሆን ሞት አታዶርገው የትኛውም ችግር ከፀሎት አይበልጥም ፀሎት ወደፈጣሪ መጮህ የሁሉም መልሰሸ ነው አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @user-yq8if6pv9p
    @user-yq8if6pv9p6 ай бұрын

    ሙቢዬ ቤተክርስቲያን ሂደህ ፀሎት አድርግ ሲል በቃ ሆዴ አልቻልሁም የኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሉ ሰላም እደሚሆን ተስፋ አለኚ😢😢😢❤❤❤❤

  • @FudGid

    @FudGid

    10 күн бұрын

  • @AseyaYusef-bf6xs
    @AseyaYusef-bf6xs6 ай бұрын

    አኡዙቢላህ ተርጋጋ እጅ አብርሽ 😢😢😢 ሶብር ይኑርህ ሀታ ካተጋ ባትመጣም በርፍት ሰአቷ እየተገናኛችሁ ፍቅራችሁን መቀጠል ትችላላችሁ❤❤❤

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    እኮ ፈጣሪን ማማረር ነው ዋናው መፍቀዳቸው ነው እንጂ ነገሮች በጊዜው ይስተካከላሉ በቤተሰብም አንፍረዲ ትመህርቷን ተጨርስ ነው ያሉት ከዚያ በትርፍ ስአታቸው ይገናኛሉ እኛ በስደት ስንት አመታትን አሰቆጠርን አይደል

  • @user-cq2ku2ph2r

    @user-cq2ku2ph2r

    6 ай бұрын

    ትክክል ትእግስት ያስፈልጋል ሰብር ወንዴም

  • @user-nh2fq6rq4m
    @user-nh2fq6rq4m6 ай бұрын

    የኔወድም እራስንማጥፍ ት አማራጭ አይደለም እግዝሃብሄር ካተጋርይሁን ወድሜፀልይ እውነትነው ፍቅርከባድነው ግንመጎዳት የለበትም አይዞህ ሁሉም ያልፋል

  • @user-xx4iz9sf9f
    @user-xx4iz9sf9f6 ай бұрын

    😢😢😢😢አረ በጌታ አንተ ልጅ ግን አንጀቴን አንሰፈሰፍከው በጌታ እኔማ አልቅሼ ልሞትልህ ነው ወንድሜ በጌታ በእግዚአብሔር ታገስ ሁሉም እኮ በአንዴ አይስተካከልም 😢😢😢😢😢

  • @kisantasfaha7919
    @kisantasfaha79196 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን ኣይዞህ ወንድማችን ጥንክር ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለበተሰቦችህ ኣስብ ራስህ ህይወትህን ማጥፋት ደሞ ሓጥያት ነው ወንድሜ ኣይዞ እመቤቴ ትደግፈህ 👏

  • @zuliekehaji8355
    @zuliekehaji83556 ай бұрын

    ጊዜ ሊፈትነን ይችላል ለማሸነፍ ግድ መታገስ አለብን የኛ ቀን ይመጣል ሰው እንደሞተ እንጂ እንደወደቀ አይቀርም😭💔💔💔

  • @Aws7362

    @Aws7362

    6 ай бұрын

    ሳህእኔመችምበሱጭቀትልሞትነውወላሂያረብአላህያስተካክላቸው

  • @WELCOMES-1560

    @WELCOMES-1560

    6 ай бұрын

    *_በጣም ነው ደግሞ እኮ ጎደኝነታቸውን ቤተሰቧ ተቀብሏል እሷ ባትመጣ እሱ ወደሷ መሄድ ይችላል ብርታቱን ይስጠው ያሳዝናል!_*

  • @Aws7362

    @Aws7362

    6 ай бұрын

    @@WELCOMES-1560 ኡፍፍፍፍከባድነውአላህያራራቸውያረብእሱንምትግስቱንይስጠው

  • @user-th6qk4cc7k

    @user-th6qk4cc7k

    6 ай бұрын

    😢😢😢

  • @aynadisyenealem7152

    @aynadisyenealem7152

    6 ай бұрын

    ewnet new

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael51946 ай бұрын

    ወይ ጉድ ምን ይሻልካል እባካችሁ ወደ እምነት ቦታ ፀሎት ይደረግለት ❤❤❤

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam56236 ай бұрын

    አብርሽ እራሥን ማጥፉት ሀጢያት ነዉ ደግሞ ትግሥት ይኑርህ ወንዲሜ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires476 ай бұрын

    ወይ አብርሽ ሁለተኛ ልቡ እንዳይሰበር ሩታ በእናትሽ ቤተሰብን አሳምኒና አብራችሁ ሁኑ😢😢😢

  • @tsagatube8500
    @tsagatube85006 ай бұрын

    “ራእዩ ገና እስከ ተወሰነው ጊዜ ነው፥ ወደ ፍጻሜውም ይቸኵላል፥ እርሱም አይዋሽም፤ ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣልና ታገሠው፤ እርሱ አይዘገይም።” - ዕንባቆም 2፥3 😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97386 ай бұрын

    ሙቤ አደራ... በ ዱአ አግዘው ኦርቶዶክሶች በፅሎት .. እማይፈታ.. ነገር የለም.. አብሽር ሁሉ ይሆናል 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻 አብርሽ አይዞህ !

  • @user-xd8dk5ob7c
    @user-xd8dk5ob7c6 ай бұрын

    Hayim erem mubi wodachwlen uneti tebareku

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed1196 ай бұрын

    ወይኔ ዘንድሮ እኔ እራሱ ዘንድሮ እንቅልፍ ነሳኝ የዚህ ልጅ ነገር ያረሂም አንተ ድረስ ወገቤን ያዘኝ ጭንቀት

  • @user-vn1mx7uq1m

    @user-vn1mx7uq1m

    6 ай бұрын

    በእውነት እንደት እንደደነገጥኩ እሕ ፈጣሪ ይረዳው

  • @user-ui6wx3kn2s

    @user-ui6wx3kn2s

    6 ай бұрын

    ሊጁ ውስጡ ቲማትም ነው መገረፍ አለበት 😅

  • @ሪሀናአሊ

    @ሪሀናአሊ

    6 ай бұрын

    ወይይ እኔስ እንቅልፍ ነሳኝ😢😢😢

  • @user-nx4sj3cw8b

    @user-nx4sj3cw8b

    6 ай бұрын

    ​@@user-vn1mx7uq1mእናተ ድራማ እኮ ነው

  • @user-nx4sj3cw8b

    @user-nx4sj3cw8b

    6 ай бұрын

    ​@@user-vn1mx7uq1mእናተ ድራማ እኮ ነው

  • @user-un7hm6wn4w
    @user-un7hm6wn4w6 ай бұрын

    ሙቤ ወደ ቤተክርስቲያን ሂድ ፀሎት አድረግ ሲለው አንጀቴን በላው ማርያምን እውነቱን እኮ ነው አብርሽ በናትህን እራስህን ጠብቅ😢

  • @user-se1dj1ye9u
    @user-se1dj1ye9u6 ай бұрын

    እስኪ ቤተክርስቲያን ሂድና ውስጥህ የሚሠማህን ሁሉ ለፈጣሪ ንገረው ለሱ የሚሣነው የለም ጭለማን ወስዶ ብርሀን የዘረጋ አምላክ እና አይዞህ ወድሜ ትግስተኛ ሁን ❤❤❤

  • @yeshiharegmengesha7251
    @yeshiharegmengesha72516 ай бұрын

    ፍቅር ይታገሳልና ነገሮች ሁለም ጠማማ አይሆኑም እባክህ ተረጋጋ ወንድም ለበተሰቦችህ ታስፈልጋለህና በፀሎት ትጋ በፀሎት የማይቻል የለም፡፡

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube53936 ай бұрын

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @RefeMusu-tt7oe

    @RefeMusu-tt7oe

    6 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-gb2zd3ie6f

    @user-gb2zd3ie6f

    6 ай бұрын

    ሱለላህአሊወሰልም❤

  • @fyyt6tgutt497

    @fyyt6tgutt497

    6 ай бұрын

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @MinaJemal-vc2ky

    @MinaJemal-vc2ky

    6 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉

  • @sameeraahmad119

    @sameeraahmad119

    6 ай бұрын

    ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-mw2kn5xl2y
    @user-mw2kn5xl2y6 ай бұрын

    😥😥😥😥አብርሽ ለኛም እዘንልን ለመዳም ቅመሞች እኛ ያለቀሰ ጋር አልቅሰን ኡፉ አብርሽ ታገስ ፍቅርን እርቀት አይወስነውም ደሞ ቤተሰብ ፈቅዳል ብላሉች አመቻችታ ትመጣለች ታገስ ፈጣሪ ከታጋሾች ጋር ነው

  • @dorkashailu6971
    @dorkashailu69716 ай бұрын

    እግዛብሄር የፈቀደው ብቻ ነዉ የሚሆነው ወንድሜ አይዞህ 🙏

  • @yeshieseta
    @yeshieseta6 ай бұрын

    ኡፍፍፍ አሁንስ ግራ ገባኝ አብርዬ ፀልይ እሷ ደግሞ ትወድሃለች ነገሮችን አስተካክላ ትመጣለች ቤተሰብም ፈቅደውላታል ለምን አትረጋጋም በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ይጎዱብሃል😢😢😢

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy6 ай бұрын

    በ እናትህ አብርሽ ሀይሚን ስማት የትንሽ ትልቅ ንግግርዋ ሁሉ ትልቅ መልእክት አለው በፈጠረር አንተ ስትኖር ነው ሁሉም ነገር የሚስተካከለው ❤

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    6 ай бұрын

    በጣም አነጋገሯ 😢😢😢😢

  • @abebawbelay2584

    @abebawbelay2584

    6 ай бұрын

    አብርሽ ይህን ከአንተ አንጠብቅም ጠንካራ መሆን አለበህ

  • @11-vu6oy
    @11-vu6oy6 ай бұрын

    ራስ ማጥፋት ራስ ወዳድነት ነው ራስ ማጥፋት መጨረሻው ሲኦል ነው ኣንደኛ ለነብሰህ ኣስብ ሁለተኛ ደሞ ለናትህ ኣስብላት😢😢😢😢

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi61896 ай бұрын

    አብርሽን እሚረዳው እንደኔ በፍቅር የተጎዳ ሰው ብቻ ነው።😭 ድጋሜ ሰው ማመን ይከብዳል ሁሉም እሚከዱት ነው ከሚመስለው

  • @rosarosa1646

    @rosarosa1646

    6 ай бұрын

    Betikikile enam dresobegnale eredwalew

  • @gaultigray2280
    @gaultigray22806 ай бұрын

    አብርሽየ በማርያም ለሚዎዱህ ሰዎች ስትል ኑር እኛ የአረብ አገር እህቶችህ አለን ልባችን ሰብሮው ብራችን በልቶው የሚክዱን አሉ 😢

  • @workitye539
    @workitye5396 ай бұрын

    በስማም አብረሽ በፈፁም እደዚህ አይነት ነገረ ማሰብ በራሱ የለብህም ፈጣረ ያቃል በፀሎት በረታ የምትሎ አሳዮኝ በላይከ

  • @user-qu4zk5qw4t
    @user-qu4zk5qw4t6 ай бұрын

    Abarshi Tigista enara beti kirstana eda eshi ayizo

  • @user-jg7vw3ft2n
    @user-jg7vw3ft2n6 ай бұрын

    + በራስህ ክፉ ነገር አታድርግ + ይድረስ ለተከፋኸው ወንድሜ መኖር ለደከመህ ፣ ሕይወት ለታከተህ ፣ የሚሰማህ ላጣኸው ፣ የሚረዳህ ሰው ላላገኘኸው መከረኛው ወዳጄ! ከሞት ውጪ ሌላ መፍትሔ አልታይ ካለህ የአንተ ቢጤ መከረኞቹ ጳውሎስና ሲላስ እስር ቤት ውስጥ ሆነው እንዲህ ይሉሃል:: "በራስህ ክፉ ነገር አታድርግ" ሐዋ. 16:28 አውቃለሁ ዙሪያው ገደል ሆኖብሃል:: ምነው ባልተፈጠርሁ እስክትል ድረስ ተጨንቀሃል:: ግን ይህ ስሜት በአንተ አልተጀመረም:: ሰው ሆኖ ተፈጥሮ ኑሮ ያልመረረው ማን አለ? መሞት ያልተመኘስ ማን አለ? ሞት ያማረህ አንተን ብቻ መሰለህ? " ስለ ምን ከማኅፀን አወጣኸኝ? ዓይን ሳያየኝ ምነው በሞትሁ" ያለውን ጻድቅ ኢዮብ አልሰማህም? (ኢዮ. 10:18) "ከአባቶቼ አልበልጥምና ነፍሴን ውሰድ" ብሎ እንዲሞት የለመነውን ኤልያስን አላየኸውም? 1ነገሥ. 19:4 ዮናስንስ "አሁንም፥ አቤቱ፥ ከሕይወት ሞት ይሻለኛልና እባክህ፥ ነፍሴን ከእኔ ውሰድ፡ አለው" ሲል አልሰማኸውም? (ዮናስ 4:3) ወንድሜ እመነኝ ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን መኖር ያላስጠላው ሰው በታሪክ ፈልገህ አታገኝም:: ሞት ሞት የሸተተው ልቡ የተሰበረ ብዙ ነው:: አንተ ላይ ብቻ የደረሰ ልዩ ፈተና የለም:: "ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል" ይላል መጽሐፍ:: 1ኛ ቆሮ. 10:13 ምናልባት የልብህን መሰበር የኀዘንህን ጥልቀት አይቶ ምቹ ጊዜ አገኘሁ ብሎ ራስህን እንድትጎዳ ሰይጣን ሊገፋፋህ ይችላል:: እንዴት እንዲህ ዓይነት ሃሳብ በልቤ ሊመጣ ቻለ ብለህ አትረበሽ:: ሰይጣን ይህንን ክፉ ሃሳብ ላንተ ብቻ ሳይሆን ለክርስቶስም አቅርቦለታል:: "የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ወደ ታች ራስህን ወርውር" ብሎ ክርስቶስን እንኳን [ማንነቱን ሳያውቅ] ራሱን እንዲወረውር ሊገፋፋው የሞከረ ደፋር ነው:: የእግዚአብሔር ልጅ የሆነ ሰው ግን ራሱን አይጎዳም:: "ጌታ አምላክህን አትፈታተነው" "ሒድ አንተ ሰይጣን" ብለህ ሰይጣንን ገሠፀው:: ሰይጣን ክርስቶስን "ከሕንፃ ጫፍ በመወርወር የእግዚአብሔር ልጅ መሆንህን አሳይ" ሲለው ክርስቶስ ሰይጣንን ሒድልኝ ብሎ በመገሠጹ በክብር ወደ ሰማይ ዐርጎ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ:: ወንድሜ ሆይ አንተም ሰይጣንን አትስማው ሃሳቡ ራስህን ጎድተህ ከፈጣሪህ እንድትጣላ ሊያደርግህ ነው:: ሰይጣንን ከገሠጽከው በእግዚአብሔር ቀኝ ከበጎቹ ጋር ትቆማለህ:: አሁን ያለህበት ችግር ያልፋል:: የሚሰማህ ክፉ ስሜት መቼም የማይለወጥ አይምሰልህ:: ኀዘኑም ፣ ብቸኝነቱም ፣ ተስፋ ቢስነቱም ያልፋል:: ጨለማው ይነጋል:: የተዘጋው በር ይከፈታል:: ችግሩ ሲፈታ አንተ ከሌለህ ግን ትርጉም የለውም:: ስለዚህ ለሚፈታ ችግር የማይቀለበስ ውሳኔ አትወስን:: ራስን ማጥፋት ከጊዜያዊ ችግር ለመሸሽ ሲሉ ዘላቂ ችግር ውስጥ መግባት ነው:: ጊዜያዊ ሕመምን ለማስታገስ የዘላለም ሕመምን ለምን ትመርጣለህ? "የሞተ ተገላገለ" ሲሉ ሰምተህ እንዳትታለል ሞት ዕረፍት የሚሆነው ራሱ እግዚአብሔር ሲጠራህ ብቻ ነው:: "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ" ያለው ጌታ ሳይጠራህ ራስን ማጥፋት የዘላለም ስቃይ ያመጣል:: ወዳጄ "በራስህ አንዳች ክፉ አታድርግ" የሕይወትህን ዋጋ ታውቅ ይሆን? አንተ እኮ የእግዚአብሔር ልጅ ለአንተ ሲል የሞተልህ ነህ:: ሊፈውስህ የቆሰለ ፣ ሊያከብርህ የተዋረደ ፣ ሊያረካህ የተጠማ ፣ ሊያለብስህ የተራቆተ ለአንተ እኮ ነው:: ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቶአል:: አንተን ግን የጠየቀህ እንድትሞትለት ሳይሆን እንድትኖርለት ነው:: ለሞተልህ አምላክ እንዴት መኖር ያቅትሃል? ወዳጄ ሆይ ሰውነትህ በአምላክ ደም የተገዛ ክቡር ሰውነት ነው:: አካልህ "አንተ" እንጂ "ያንተ" አይደለም:: "በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ" ይላል ስለዚህ በከበረ የእግዚአብሔር ልጅ ደም የተገዛ ሰውነትህን ለሰይጣን በርካሽ አትሽጠው:: አትግደል የሚለው ሕግ ራስህንም ይጨምራል:: ቤተ መቅደስ የሆነ ሰውነትህን ለማፍረስ አታስብ:: "ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ" 1ኛ ቆሮ. 3:17 ሰዎች አስቀይመውህ ይሆን? "አሳያቸዋለሁ ፤ ስሞት የእኔን ነገር ይገባቸዋል" ብለህ በሰዎች ተቀይመህ ራስህን አትጉዳ:: እመነኝ ብትሞት ሰዎች ከሳምንት በላይ አያስታውሱህም:: ለሕይወትህ ዋጋ ያልሠጡ ሰዎች ለሞትህ ዋጋ አይሠጡም:: ፈጥነውም ይረሱሃል:: ለሚረሱህ ሰዎች ብለህ የማይረሳህን አምላክ አታሳዝን:: ሰው ስለ አንተ ግድ የለውም እግዚአብሔር ግን የራስህን ቁጥር ሳይቀር በቁጥር ያውቀዋል :: እንኳንስ ራስህን ልትጎዳ አንዲት ጸጉር እንኳን ከአንተ እንድትወድቅ አይፈልግም:: እግዚአብሔርን በኃጢአት ብታሳዝነው እንኳን ኖረህ ንስሓ እንድትገባ እንጂ እንድትሞት አይፈልግም:: አባትህ ነውና ከእርሱ ጋር ባትሆንም እንድትኖር ይፈልጋል:: በምሳሌ ልንገርህ :- ሁለት ሴቶች አንድን ሕፃን "የኔ ልጄ ነው" ብለው እየተከራከሩ ጠቢቡ ሰሎሞን ፊት ቀረቡ:: ጠቢቡ ሰሎሞን ሰይፍ አመጣና "ልጁን ቆርጬ ለሁለት ላካፍላችሁ" አላቸው:: አንደኛዋ ሴት "እሺ እንካፈል" ስትል እውነተኛዋ እናት ግን "ልጄ ከሚሞት እርስዋ ትውሰደው" አለች:: እናት መሆንዋም በዚህ ታወቀ:: ወዳጄ ያንተም ኑሮህ ከእግዚአብሔር ጋር ላይሆን ይችላል:: ዓለም የራስዋ አድርጋህም ይሆናል:: በሱስ ውስጥ ትዘፍቀህ ፣ እንደ ሶምሶን በደሊላ እቅፍ ፣ እንደ ዴማስ በተሰሎንቄ ውበት ተማርከህ ይሆናል:: እግዚአብሔር ግን አባትህ ነውና ሞትህን አይፈልግም:: "ልጄ ከሚሞት እርስዋ ትውሰደው" እንዳለችው እናት ፈጣሪህ ከነኃጢአትህም ቢሆን እንድትሞት አይፈልግም:: ከእርሱ ጋር ባትኖርም መኖርህን ይፈልጋል:: "የሟቹን ሞት አልፈቅድምና፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ስለዚህ ተመለሱና በሕይወት ኑሩ" ሕዝ. 18:32 የይሁዳ ኃጢአቱ ጌታውን መሸጡ አልነበረም:: ራሱን መግደሉ ነው:: እግዚአብሔር የሚያዝነው ከበደልህ በላይ በእርሱ ተስፋ ቆርጠህ ራስህን ስትጎዳ ነው:: ወዳጄ የአንተን መኖር የሚፈልጉ ብዙ ናቸው:: ፈጣሪ ወደዚህች ዓለም ያለ ምክንያት አላመጣህም:: በአንተ አለመኖርም የሚጎድል ነገር አለ:: አንተን የሚመስል ሌላ ሰው አልፈጠረምና ለዚህ ዓለም አንተን የሚተካ የለም:: በክብር ወደዚህ ዓለም ያመጣህ አምላክ በክብር ወደራሱ እስኪወስድህ ድረስ "በራስህ ላይ ክፉ ነገር አታድርግ" "የወኅኒውም ጠባቂ ከእንቅልፉ ነቅቶ የወኅኒው ደጆች ተከፍተው ባየ ጊዜ፥ እስረኞቹ ያመለጡ መስሎት ራሱን ይገድል ዘንድ አስቦ ሰይፉን መዘዘ። ጳውሎስ ግን በታላቅ ድምፅ፦ ሁላችን ከዚህ አለንና በራስህ ክፉ ነገር አታድርግ፡ ብሎ ጮኸ" ሐዋ. 16:27-28 ይህ ሰው እስረኛ ያመለጠ መስሎት ራሱን ሊያጠፋ ሲል ጳውሎስ "ሁላችን ከዚህ አለንና በራስህ ክፉ ነገር አታድርግ" አለው:: ወዳጄ አንተስ ተስፋ የቆረጥኸው ምን ያመለጠ መስሎህ ነው?

  • @Geni2341

    @Geni2341

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የምያፅናና ቃለ እግዚአብሔር ነዉ ቃለ ህወት ያሰማልን ጥዑም አንደበት 🙏 በጣም ትክክል ነህ ወይ ነሽ እናመሰግናለን 🙏

  • @qwas9970
    @qwas99706 ай бұрын

    በስሜ ስላሴ ጠብቁት ጠበልም ርጭት ኩፍ መንፈስ እየተፈታተነበት ነው ራስህ መጥፋት የክፉ መንፈስ ሀሳብ ነው 😢😢አረ አብርሽዬ ተረጋጋ

  • @akhrammuhamed6231
    @akhrammuhamed62316 ай бұрын

    እኛ በሰደት ስት አመት ተላያይተን እንኖራለን ተረጋጋ ቤተሰብ እሺ ብለውየለ ያተናት ተፈቅዶልሀል ሰለዝህ ተረጋጋ ወድሜ እነፈልግሀለን

  • @Lidialidu4335
    @Lidialidu43356 ай бұрын

    ኣብርሺየ ምን ኣለበት ጌታን ላንተ ብሰጠኝ የተሰባበረ ልብህ እጠግኖው ነበር 😢እግዚኣብሄር ግን የሚጠቅመንን ሰው ትቶ የማይ ጠቅመን ሰው ይሰጠናል ከዚ በላይ ጭካኔ ምን ኣለ ታድያ ያንተ ቪድዮ በየሁ ቅጥር ተከፍተህ ሳይ እኔ ያሳለፍኩትን ሂወት ትዝ ይለኛል ☹️እግዚኣብሄርግን ሰላምህን ያብዛልኝ❤

  • @Mahlet-lq1bu
    @Mahlet-lq1bu6 ай бұрын

    የኔ ወንድም እኛ ፈለግንም አልፈለግንም እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ደግሞ እራስን ማጥፋት ትልቅ ሀጢያት ነው ስለዚህ እራስህን ጠብቅ ። በተረፈ ሙቤን በደንብ ብታዳምጠው መልካም ነው ሁሉም ነገር የሚለው ልክ ነው ፀሎት አድርግ።

  • @nextmobile5645
    @nextmobile56456 ай бұрын

    የቡታጀራ ልጆች እውነተኛ አፈቃሪ ትለያላቹ 😢😢😢 አብርሸ ይሄም ቀን አልፎ የምትደሰትበት ቀን ቅርብ ነው😢😭😭

  • @SemiraEthiopian

    @SemiraEthiopian

    6 ай бұрын

    ፍቅር ብሄር ያላውም ዝምታ መልከም ነው!!

  • @hayattube9044

    @hayattube9044

    6 ай бұрын

    ​@@SemiraEthiopianበዛ ላይ ድራማ😂

  • @hana12261

    @hana12261

    6 ай бұрын

    ​@@hayattube9044ወላሂ አይደለም😢ድራማ

  • @user-mx1jz8yk4f

    @user-mx1jz8yk4f

    6 ай бұрын

    ክክክክክክክ ሳህ🎉🎉😂​@@SemiraEthiopian

  • @nextmobile5645

    @nextmobile5645

    6 ай бұрын

    @@SemiraEthiopian እኔም እኮ ሰለብሄር አልተናገርኩ

  • @semutasew2244
    @semutasew22446 ай бұрын

    እረ ፍትህ ለኛ አሁንስ እፍፍፍ😢😢😢 ሲቀጥል ተራርቆ ፍቅር ባንተ አልተጀመረም በስደት አለን ስቱን።ችለን ለሰይጣን።በር አትክፈት ደካማ ከሆንክ ሚጥልህ ይበዛል 😢😢😢

  • @user-cr1kn5jy9q

    @user-cr1kn5jy9q

    6 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @hasatpice9198

    @hasatpice9198

    6 ай бұрын

    በጣም ስት አመት እየደከምን በሠውቤት😢

  • @selamselam6256
    @selamselam62566 ай бұрын

    አብርሺ በሰላም ነዉ ለማን ብ ለህነዉ እራስወዳድ አትሁን በአንተስ ር ያሉትን አስብ ያልፋል ሁሉም

  • @user-em3jd4oe2i

    @user-em3jd4oe2i

    Ай бұрын

    ለሩታብሎ

  • @haroni2982
    @haroni29826 ай бұрын

    ፈጣሪ ጠከር ያድርግክ እባክአብርሽ ጠካራ ሁን

  • @HelenMeresa-om5bm
    @HelenMeresa-om5bm6 ай бұрын

    አብርሽ የኔ ውድ ለቤተሰቦችህ አስብ እንጂ ስንት ሰው አለ የሚወድህ በዙርያህ😭😭

  • @uaeuae4026
    @uaeuae40266 ай бұрын

    ሁሉም በጊዜው ይሆናል አብርሽ ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ውሳኔ አትወስን 😢

  • @saadaalain6606
    @saadaalain66066 ай бұрын

    አብሺር ወንድሜ የምርም የፍቅር ሠዉነህ ሌላዉ ቢሆን አንዷን አንዷን ይላል ተመችተሀኛል አይለያችሁ

  • @madina3828
    @madina38286 ай бұрын

    ወይኔ የቡታ ጅራ ልጆች ሲያፍቅሩ እስከ ጥግ ነው😢😢😢😢😢😢😢 አይዞህ አብርሽተስፍ አትቁረጥ

  • @semirakemal3483

    @semirakemal3483

    6 ай бұрын

    ከእስከ ጥግብቻ ሆሆ

  • @user-pw6me5ne9o
    @user-pw6me5ne9o6 ай бұрын

    አብርሽዬ ጠንካራ ሁን ለቤተሠቦችህ አስብ ትግስት ይኑርህ እየፀለይክ እኛም ዱአ እናደርጋለን ሀቢቢ❤❤❤ ሄወትኮ ይቀጥላል😢😢😢

  • @BurtishFamily
    @BurtishFamily6 ай бұрын

    አብርሽዬ ወንድሜ ምንም አትሁን እዉነት ዉስጤን ነዉ የበላኝ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ አይዞህ የሁላችንም ወንድም ነህ ምንም አትሁንብን አብርሽዬ ሩታዬም ትመጣልሀለች እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክላል አይዟችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች🙏❤️

  • @user-jz7dx6kr9s
    @user-jz7dx6kr9s6 ай бұрын

    ወንዶሜ ህይወት ፈተና ናት ፈተና የሚበዛበት ደሞ እግዚአብሔር የሚወደው ሰው ነው አንተ ደሞ በጣም ጡሩ ሰለሆነህ ነው ፈተና የሚበዛብህ ጠንካር ነው መሆን የአንተ መኖር የማኖርቸው ብዙ ሰው አል እና እርስህን ጠብቅ በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸለተ ነው ማዶረግ ❤😢

  • @BrtukanTadesse
    @BrtukanTadesse6 ай бұрын

    ሙቢዬ ትክክል ነህ ለሁሉም ነገር ፀሎት ነው ፀሎት የማይፈታው ነገር የለም እግዚአብሔር ቤት መቅረብ ነው🙏😢😢😢

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa90246 ай бұрын

    አብርሺ እባክህ እድህ አትሁን ሁሉም ነገር ይስተካከላል. ትግስተኛ ሁን ለቤተስቦችህም እስብ እውነት እደት እደደነገኩ😢😢😢😢😢

  • @saralamesa9370

    @saralamesa9370

    6 ай бұрын

    Terageg tigist yesafelagel bachokel,aydelm wandime

  • @rabiahussen9441
    @rabiahussen94416 ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ አላህ ደስታህን ያሳየን ሁሌም በቅርቡ ደስታህን እናያለን

  • @zematube8985
    @zematube89856 ай бұрын

    የፍቅር ሰዎች ጉራጌዎች❤

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e6 ай бұрын

    በመጀመሪያ ፀሎት አድረግ ሲቀጥል ትግስት ይኑርህ እሷም ቤተሠብ ነው ያላት ደግሞ ግደታ አብራክ ስለሆነች አይደለም ፍቅር ቦታ አይገድበውም ወድሜ አብረሽ❤❤❤❤

  • @user-gd8dp6ft9q

    @user-gd8dp6ft9q

    6 ай бұрын

    አበዛው የምር

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    6 ай бұрын

    ምንም ጭቅ አይችልም😢

  • @Zahra-iw6un
    @Zahra-iw6un6 ай бұрын

    አብርሽ ወንድምየ ማርያምን እን የ ካንተ ባላቅም እኔ በስዴት ስንቴ ተሰበርኩ ግን አሁን ቁሜ ሰዉ ሁኛሎ አብርሽ አይዞህ ቤተ ክርስትያን ጥዋት ማታ ህድ አንተ ቡዙ ሰዉ ይወድሃል እኔ ማንም አይዞሽ ያለኝ የለም ከመሳቅ ዉጭ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RehatLove

    @RehatLove

    6 ай бұрын

    አብሽሪ አንችም አላህ ይወድሻል ጠንካራ ሆነሽ እንድትቆሚ የረዳሽ ፈጣሪ አለሽ አብሽሪ

  • @Zahra-iw6un

    @Zahra-iw6un

    6 ай бұрын

    እሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@RehatLove

  • @bzu-dt1st2pf4k

    @bzu-dt1st2pf4k

    6 ай бұрын

    ​@@Zahra-iw6un😘😘😘👍👍🥰🥰

  • @starcall9965

    @starcall9965

    6 ай бұрын

    አተእነዛሚሰኪንቤተሰቦችህአያሳዝኑህም ትናትለመጣችልጂብለህ እውነት

  • @starcall9965

    @starcall9965

    6 ай бұрын

    አባትህእናትህይጎዳሊወላሂ አላህላተካለትየትምአቲድም

  • @fhgu7136
    @fhgu71366 ай бұрын

    እደዛሬ አልቅሼ አላቅም እሩታ ከጎኑ ሁኝ😢😢😢😢😢😢አይዟችሁ ፀሎት አርጉለት ፀበል ውሠዱት😢😢😢😢

  • @aminattube4607
    @aminattube46076 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ ኸይረነገረ የምንሠማወ የምናየወ ናፈቀን

  • @user-mh8er6ip9m
    @user-mh8er6ip9m6 ай бұрын

    ሁሉም ለበጎ ነው ወንድሜ ጌታ ሚወደውን ነው ሚፈትነው ለቤተሰቦችህ ስትል መኖር አለብህ❤❤❤

  • @user-ux9cg3mv5z

    @user-ux9cg3mv5z

    6 ай бұрын

    😂😂😂 እኔኮ እምትገርሙኝ ኮሚተሮች እነሱ እኮ አውቀው ነው እየሸቀሉብን ነው

  • @user-mh8er6ip9m

    @user-mh8er6ip9m

    6 ай бұрын

    @@user-ux9cg3mv5z የእውነት ነው ውዴ

  • @user-vt4pn1um5g

    @user-vt4pn1um5g

    6 ай бұрын

    ​@@user-ux9cg3mv5z😂😂😂 እኔ እራሱ ኮሜት እያየሁ እየሳቅሁ እያዘንኩ ነበር ኮመንታተሮች ያዛዝኑኛል ይቱብ ላይ የታየው ሁሉ ለነሱ እውነት ነው ሚስኪን ነፈር

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi29336 ай бұрын

    ምነዉ ደስታችንንን አጣጥመን ሳንጨረስ 😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ ወደ መልካም ነገር ያስተካክልልህ ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97386 ай бұрын

    አብርሽ ትእግስት.. የሂወታችን ቁልፍ ናት.. ቁልፉ እኛው ጋር ነው.. አብር ይሄም ያልፋል 🥲🥲🥲💔💔💔

  • @user-wh8gv1uw4z
    @user-wh8gv1uw4z6 ай бұрын

    አብርሽ መረጋጋት አለብህ ታገስ መተገስ ዋጋ አለው ሁሉም በጊዜው ይሆናል

  • @emukal
    @emukal6 ай бұрын

    ለዚህ ልጅ ሂወት ጠጠያቂ ሩታና የአብርሽ እህት ናቸው ማን ለምኝው አላት አፈቅርሀለው ብላ ፍቅር ላይ ከጣለችው በኃላ አሁን ላይ ምን የሚሉት ነው😢😢😢

  • @askidesta4271
    @askidesta42716 ай бұрын

    እረ መረጋጋት ያስፈልጋል ወንድማችን እግዚአብሄር ያለልህ ይሆናል እባክህ አንተ እኮ የኛ አርአያ ነህ አብርሽየ 😢 ሠላማችሁ ይመለስ🙏

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad6 ай бұрын

    አይዞን ወንድም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው😢😢😢❤❤

  • @user-sm5lh8yc1y
    @user-sm5lh8yc1y6 ай бұрын

    አብርሸ በጣም ትገርማለክ ቤተሰብ የሚባል ነገር አለ ጠንካራ መሆን አለብክ በፀሎት እግዚያብሔርን መጠየቅ ነው ለበጎ ሊሆን ይችላል

  • @RutaTube472
    @RutaTube4726 ай бұрын

    ተረጋጋ እዴዝህ ሆኖ የለም😢ፍተና የበዛበት ነገር ለከይር ነው ተስፍ አትቁረጡ ዋናው መፍቀዳቸው ነው ይህን አመት ጨርሳ ለቀጣዩ ተመካከሩ ብታጅራ እድትመጣ አለዛ ተያቸው ቤተሰብን በራሳቸው ግዜ ይፍቅዳሉ መቀበላቸው በራሱ ትልቅ ተስፍ ነው 👍👍👍🥰

  • @Emuy433

    @Emuy433

    6 ай бұрын

    እውነት ነው😢😢

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha226 ай бұрын

    እመብርሀን የአባቷንና ወድሟን ልብ ታራራልህ አብርሺየ አይዞህ😢😢

  • @user-nt3gt4cz7f

    @user-nt3gt4cz7f

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @astedehana5892

    @astedehana5892

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @haytube6877

    @haytube6877

    6 ай бұрын

    ማናባቷ ከቤተሰብ ራስ ላይ ሳትወረድ ዘላ ፍቅር ዉስጥ አሰገባት

  • @zinashkesete266
    @zinashkesete2666 ай бұрын

    አብርሽ ወንድሜ ትግሥት ወሣኝ ነገር ነው ከዚህ የበለጠ ነገር ያጋጥማል አይዞክ እንዲ በአንዴ ተሥፋ መቁረጥ

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji6 ай бұрын

    ኧረ አብርሽ ሁሉም እኮ በግዜው ይሆናል እኮ እሩታ በፈጠረሽ ነገሮችን አስተካክሊና ሂጂ😢😢 ሙባ መልካም ሰው ቤተክርስቲያን ሂድአለ 😢

  • @user-go1ok4le6o

    @user-go1ok4le6o

    6 ай бұрын

    እውነቱንነው ሁላችንም በምናምነው ነዋውዴ እራስንማጥፋት መፍትሄአይሆን ከፈጣሪምጋርመጣላትነው

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    6 ай бұрын

    😢😢😢 ውዴ እሱ ሲጀመር ጨቆኛል ፈርቻለው ሲል ነበር ሴጣን እየተፈታተነው ነው አካበደ ለሚሉት ሴጣን ሲፈታተን እኮ አያድርስ ነው እሱ ፆም ፀሎት ማድረግ ነው ያለበት

  • @menbiyemaryamlji

    @menbiyemaryamlji

    6 ай бұрын

    @@user-ri9xq2or8r አዎ እየተፈታተነው ነው 😢😢🙏

  • @user-vz9dx3vp3k

    @user-vz9dx3vp3k

    6 ай бұрын

    እስኪ ክርስቲያኖች ዝም በሉ ስርዓትም አደለም ኧረ ጉድ እኮነው እሷም ትማር እሱም ይስራ መቸም ዘመኑ አንጥቶታል ይደዋወሉ ሲነፋፈቁ ይገናኙ እሱ ሒዶ እደዛ እያሉ ትምርቷን ትጨርስ ሆ እዴት ያለ አስተሳሰብ ነው

  • @user-ly4uq4cz9r

    @user-ly4uq4cz9r

    6 ай бұрын

    Abreham,meniw,alebezam,ende,mefered, bayhonbgne,yehn,yemeselu,beteseboche,eyaluh,Le,set,endezeh,mehon,mendniw,eche

  • @abdurahmankooliyyatt4672
    @abdurahmankooliyyatt46726 ай бұрын

    እፍፍፍፍ💔💔💔ኧረ በእግዚአብሔር አብርሽ ትዕግስት ይኑርህ 😢😢😢ፈተናው ለበጎ ነው ደግሞ እስከ መጨረሻው እውነቱን ሳታውቅ ኧረ ለቤተሰቦችህ አስብላቸው 😢ወይኔ ሀይሚዬ አጀቴን በላሽው💔😥እውነተኛ ፍቅር እኮ ፈተናው ብዙ ነው ደግሞም የታገሰች ህይወት መጨረሻው ያምራል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የአብርሽን ደስታ በሙሉ ባርክለት🤲አብርሽ ሲጨቅህ ደግሞ ጸሎት አድርግ😢

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra90446 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢 baxam yaszinal zare nw ❤❤❤❤❤asab masxat ye falakut❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban57146 ай бұрын

    በፈጣሪ የሚያምን እራሱን አያጠፋም ቅጣቱ ብዙ ነው ምነው አብርሽ እማን ይኑርህ ገና ወጣት ነህ ብዙ ይጠብቀሀል።

  • @yani730
    @yani7306 ай бұрын

    ወደ ፀበል ውሰዱት አረ ኣብርሽ ስንት ነገር ይጠብቅሃል ኣባቴ😢😢

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    6 ай бұрын

    እሱ ነው ሚሻለው እኮ ወዴ 😢😢😢 ሴጣን ሲፈታተን እኮ አያድርስ ነው

  • @user-me5ro8ws4n
    @user-me5ro8ws4n6 ай бұрын

    በሞቴ በክፋት አትዩትና ሀሣቤን መፋቀር ማለት አብሮ መኖር ነዉደ ሥንቱ ነዉ ተሰዶ በርቀት ፍቅር እየተቀጣ ቀን እስከሚያልፍ የሚጠብቅ ፈጣሪ በፈቀደዉ ጊዜ ይሣካል ዋናዉ የናተ መግባባት ነዉ በጣም አበዛችሁት ኤጪ

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    6 ай бұрын

    በጣም የምር እኔ ህፃን ልጅ ጡቴን አስትቼ ነዉ የመጣሁት በጣም ብዙ ቁስል አለ 😢😢😢😢

  • @user-qo6cn2gs9l

    @user-qo6cn2gs9l

    6 ай бұрын

    Betkikil

  • @user-rl2od3lp3p

    @user-rl2od3lp3p

    6 ай бұрын

    አበዙት ብቻ ሳይሆን ተጨማለቁ አን ሴት ነዉ ያጣህዉ ስንቶች ናቸዉ ልጆቻቸዉን ጥለዉ የሚኖሩት

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    6 ай бұрын

    @@user-rl2od3lp3p በጣም የዉነት

  • @user-sw5yg2js5u

    @user-sw5yg2js5u

    6 ай бұрын

    በትክክል 😢😢

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael51946 ай бұрын

    እባካችሁ ትንሽ ግዜ ፀሎት ይደረግለት ፀበል ይጠጣ እነ ጋሽዬ ቢሰሙስ

  • @seadei127
    @seadei1276 ай бұрын

    እኔበቃ ለአብርሽ ስል ነብሴ አለቀ 😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍአብርሽ ሁሉም ነገር የፈጣሪ ስራነው በእምነተህ ፀሎት አድርግ እባክህ ለእናትህ ስትልኳ ኑርላት እኛን ተወን እኔግን ዘር ቀለም ሳያግደኝ የቡታጅራ ልጅነው የማገባው ሀገሬ ስገባ ኢሸአላህ 😌😌😌😌ፍቅራቸው ደስሲል

  • @user-ho8fy8dx4k
    @user-ho8fy8dx4k6 ай бұрын

    ፍቅር ለተመልካች ቀላል ነወ ግን ለአፉቃሪው ክባድ ነወ የደረስበት ያቃል አይዛህ እኛም ግራ ግባን ለሁሉም ነገር ትግስት ያሳፍልጋል ከፍል 2 እንጠብቃለን

  • @user-ly6kr5gy6b

    @user-ly6kr5gy6b

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂ግን እዉነትነዉ እደ

  • @nibrettube8913

    @nibrettube8913

    6 ай бұрын

    😂😂😂ካሜራ ደቅኖ ሞት አለደ 😂

  • @user-ho8fy8dx4k

    @user-ho8fy8dx4k

    6 ай бұрын

    @@nibrettube8913 እኔም እሱ ነወ ግረ የግባኝ

  • @alahamdulilahalakulihal

    @alahamdulilahalakulihal

    6 ай бұрын

    አታሥቁኝ😂😂 ላልቆሥበት😢​@@nibrettube8913

  • @habeshawit-qg1of
    @habeshawit-qg1of6 ай бұрын

    አንድ ነገር ቢሆን ጥፋተኛዋ ትልቅ እህቱ ነች የልጁን ጉዳት እያወቀች እርግጠኛ ባልሆነችበት ነገር እሳት ከተተችው ኤጭ😢😢😢

  • @bedrianesru6973

    @bedrianesru6973

    6 ай бұрын

    ደሞ ማታ መልቀቅ አነበረባትም የሰብስክራይብ ብላ

  • @user-ws6mf1yx1i

    @user-ws6mf1yx1i

    6 ай бұрын

    ትክክል ትልቅእህቱ ናት ተውኝብለንእሱ አድነገርቢሁን

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    6 ай бұрын

    ትክክክልልል የገርመኝ ቢደው መልቀቆ

  • @user-ur1qh8no2r

    @user-ur1qh8no2r

    6 ай бұрын

    ትክክል ታላቅ እህቱ ናት ጥፍተኛው😢

  • @zenatathuobia9661

    @zenatathuobia9661

    6 ай бұрын

    ትክክል ተዉኝ ብሎ ነበር😢

  • @simratakter-op3dd
    @simratakter-op3dd6 ай бұрын

    አይዞክ አብርሽዬ ትግስት ይኑርክ ያንን ሁሉ አልፈክ ወንድሜ ፀሎት አድርግ እግዚአብሔር. ያውቃል አይዞክ ወንድሜ

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl6 ай бұрын

    አላህየአረጋጋህአብርሺተውሁሉምየአልፋልወድምተረጋጋአዮዞህመፈተንየአለነውእኮሁሉምነገርበአደየአይሆንም፣እህትወድሞቺህንእይአቸውእሥኪእናት፣አባትህንአንተምለራሥንቦዙነገርእየአሠብኪእንደበአንደየ፣ተሥፋትቆርጠአለህ😢😢ተረጋጋወድምየአላህአላህየአረጋጋህ

  • @abayabay3382
    @abayabay33826 ай бұрын

    እረ አብርሽ ምንሁነህነው 😢😢😢እሩታ እኮ አንተንበማፍቀሯ ቤተሰብ ደስተኛ ናቸው ግን ትምህርትሽን ከዚህ ተማሪ ነው እጂ ያሉት አንተን እኮ ተቀብለዋታል አብርሽ ተረጋጋ ወንድም አለም እኛ በስደት ያለነው እህቶችህ በጣም በብዙ ነገሮች ተጎድተናል አልቀሰናል አንተ ደግሞ አታስጨንቀን በናትህ ወንድም አለም ተረጋጋ እሩታም በናትሽ አመቻች እና ተሎነይለት እህቴ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @boshmarwan3179

    @boshmarwan3179

    6 ай бұрын

    ልጁያምሀልእንደ መታገስ አቃተህ ሙት ቀላል አይደለም ከዚህ የባሠችግር ነው የሚያገኘህ ቁም ብለህ እሰብ ለቢተሠቡችህ እዘንላቸው

  • @salamss5506

    @salamss5506

    6 ай бұрын

    እኮ ሰው በስደት ሆኖ ስት አመት ታግሶ ይኖራል እስዋም እኮትወደዋለች ግን ቤተሰብን ገፍቸ ብሔድ ብላ ነው

  • @user-fm5pv5oy9y

    @user-fm5pv5oy9y

    6 ай бұрын

    ኧረ ወንድምዋ ሶብር አድርግ ያአላህ እንደኔ ቶሎ ነዉ ክፍት የሚልህ እኔም ሳይህ ሆድ ባሠኝ አላህ ደሥታህን ያሳየን

  • @user-lf4ov1ji4c

    @user-lf4ov1ji4c

    6 ай бұрын

    ልጁ ቶሎ ይብሰዋልመስል አንድሰው ጣፍጭ ለማግኜት ግዴታ መራራ መቅመስ ግድነው እና መታገስ,ነውጡሩ ዴግምሞ ተቀብለዋል ሶብር ይኑርህ ኧራራ

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r6 ай бұрын

    እኔ ለዚህ ልጅ በጣም እየፈራሁ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ አብርሽዬ😢🙏

  • @user-ds2ri9qd2h
    @user-ds2ri9qd2h6 ай бұрын

    አብርሽየ ለበጎ ነው ማለት ልመድ ወድምየ😢❤

  • @user-op3su7vo7y
    @user-op3su7vo7y6 ай бұрын

    አብርሽ እግዚአብሔር የሚወዴውን ነው የሚፍትነው በቀላሉ ተስፋ አትቁረጥ. ትንሽ ጥፋት እሳ ላይ ነው ቤተሰቮቻ እዴሚፍቅድና እዴማይፍቅድ ፀባያቼውን እዴት ሳታቅ ትቀራለች 😢😢😢❤አይዞህ ወዲሜ

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f6 ай бұрын

    😢😢😢የዘድሮ እሴቶች ቤተሰብ ሳይፈቅድ በስሜት ተንስተው ሲላጡ እች ልጁን እዳትጉዱት እህት ተብየዋ ግን ለውድማ አታስብም ግን በስማም 😢😢😢

  • @bettykoste183
    @bettykoste1836 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ለዚ ልጅ ምንድናዉ እድሉ አምላኬ ሆይ አስባዉ አደራ😭🙌አብርሽ እንደዝ መሆን በጭራሽ የለብህም ታገስ መታገስ ዋጋ አለዉ Brother😭

  • @amarahss8398
    @amarahss83986 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እፍፍፍ ❤❤ አብርሽ እራስህን ጠብቅ

  • @wewee7433
    @wewee74336 ай бұрын

    አይዞህ ወድም አለም የተሻለዉን አላህ ይሠጥሀል

  • @seadayimam8488
    @seadayimam84886 ай бұрын

    አብሽር ለቤተሰቦችህ ለሙቤ ሲቀጥል ቤት ለለላቸው ባንተ ምክናያት ቤት ለሚሰራላቸው ባንተ ምክናያት ለሚታከሙት ባንተ ምክናያት ከጓዳና ለሚወጡት ሰዎች ስትል ኑር አብርሽየ ታገስ ሁሉም ነገር በግዜ ብዛት ይስተካከላል ሂወት ይቀጥላል የምር አስለቀሳችሁኝ ብዙ ሰው ይወድሀል ተው ተረጋጋ አብርሽየ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu39856 ай бұрын

    የእውነት ሁሌም ቢሆን የዚህን ልጁ ነገር በማሰብ ጭንቀት ሊደፋኝነው ወንድሜ ሁሉም ነገር በሶብር ነው አ😢😢😢😢😢

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    በጣምልክነሽ የኔውድ እኔም በጭንቀት በጉጉትእጠብቃለሁአምላኬሆይ የዚህለጅ መንገድ ድግልማርያም አሳምሪለት መቸም ላች ጠርቸ አፍሬአላቅም ተክልዬ ሁሉንም ላተሰጠሁ በሰላም ሩታዬ ጋር እምገናኙ አርግልኝ እደኔ ሃጥያት ሳይሆን እደቸርነትህ ሰላሙን ስጥልን እዚህ ቤቶች ❤😍😍😍😍

  • @rabiarabu3985

    @rabiarabu3985

    6 ай бұрын

    @@user-hi7kp8cv5u ሳህ ወላ አሚን አሚን አላሁማ አሚን ያረብ

  • @ZeryeNuryeu

    @ZeryeNuryeu

    6 ай бұрын

    ምንሁኖነውግን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7716 ай бұрын

    ሀይሜ ስሞትልሽ እንዲህ ከምታለቅሽ ማማዬ እናትሽ እና አንች እስኪ ፀበል ውሰዱት ይጠመቅ በይሜ እቤታችሁ የፀሎት ቤት አዘጋጅ እና ጠዋተ ማታ ፀልዩ ስገዱ ሀይሜ አንች ደሞ ማዐተብ የለሽም እሰሪ ማተብ ማማዬ ለሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር ጋር ስንጠጋ ምንም ነገር ቢመጣ በፅናት እናልፋለን ያለ እግዚአብሔር የሰው ልጅ ከንቱ ነን እባካችሁ ፀልዩ መፅሀፉ ቅዱስ አናንብብ በትንሽ ነገር ገሀነም እሳት የዘላለም አንምረጥ የሚወደን አምላክ እየለ

  • @konjitaddis7986

    @konjitaddis7986

    6 ай бұрын

    ኸረ እውነት መላው ቤተሰብ ፀበል ያስፈልገዋል ይሄን አንድ ፍሬ ልጅ የደስታው ምንጭ አንድ ሴት የመምጣት ወይም የመሄድ አደረጉት እኮ :: ጉዳዩ ሌላ ነው ልጁ ወደቅድስት ቤተክርስትያናችን ሊቀርብ ይገባል ::

Келесі