እነ ጋሽዬ ከባድ መልስ ይዘው ተመለሱ. ጋሽዬ ከልቡ አዘነ 😭😭😭😱

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 2 000

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር 😢ኦ አብርሽ አይዞህ ጠንካራ ሁኑ ሂወት ይቀጥላል ነገ ሌላ ቀን ነው ጠንካራ መሆን አለብህ በቃ ቤተሰቡን ከዚህ በላይ አታስጨንቅ የሚያፈቅሩትን ማጣት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የሚያቅ ያዉቀዋል ህመሙን ግን በቃ እሷ ከልቧ የምትወድህ ቢሆን ባገኘችዉ አጋጣሚ ስልክ ለምናም ቢሆን ትደዉልልህ ነበር ፍቅር ደሞ የሁለት ሰው ስሜት ነዉ ቆፍጠን በል

  • @khadiga4786

    @khadiga4786

    Жыл бұрын

    አይዞህ ሁሉም በግዚው ይስተካከላል😊

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    Жыл бұрын

    Ehhhh are enim mediresha atahu yemwrdewe gare yanuresh belug yareb allah fird yisete

  • @mawaysh

    @mawaysh

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ ውዶቸ

  • @amenshow2384

    @amenshow2384

    Жыл бұрын

    @@zeynebdamte1506 ለአንቺ የሚያስብ የሚወድሽ የሚከባከብሽ ታማኝ አፍቃሪ ባል ይስጥሽ

  • @rahma6779

    @rahma6779

    Жыл бұрын

    Eko enem yalkut yen nw kelbuwa aydelem metafkrew

  • @betilove19
    @betilove19 Жыл бұрын

    እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ሆኖ ወደ ፊልም ቢቀየር ማሪያምን ትምርት አለው❤❤❤❤

  • @fadillamarkosi9137

    @fadillamarkosi9137

    Жыл бұрын

    Yehe erasu filim newo

  • @user-cd5kv4rj3n

    @user-cd5kv4rj3n

    Жыл бұрын

    በጣም😢😢😢

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ 🌹🌹

  • @marlon1177

    @marlon1177

    Жыл бұрын

    እኮ ነዉ እኮ ክፍል4ትን እንጠብቃለን

  • @masiwollotube4483
    @masiwollotube4483 Жыл бұрын

    እሷ ከልቧ ብታፈቅረው የቤተሰቦቿ ነገር አያሳስባትም ነበር የኔን የህወት ታሪክ ባወጣው ሚዲያላይ ብዙ ሰወችን ያስተምር ነበር 😢😢😢😢

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Жыл бұрын

    አብርሽ እድለኛ ነህ አይዞህ የሚሉ ፍቅር የሆኑ ወንድምና እህት አባት እናት አሉህ እንደውም ደስተኛ ልትሆኑ ይገባሐል እኛ በሰው አገር አፅናኝ የሌለበት የሚረዳ ቤተሰብ አተን ለብቻችን ጭንቀት ውስጥ ሆነን የምንኖር ስንቶቻችን ነን በዚ ልትፅናና ይገበሐል እድለኛ ነህ የተሻለ ሊሰጥህ ፈልጎ ነው ገና ወጣት ልጅ ነህ ብዙ እድል አለህ ለዛውም አስተዋይ ፍቅር የሚገባህ የዋህ እንዳንተ አይነት ወንድ ለማግኘት በፍለጋ ብቻ እግራቸው ያጠረ ስንት ሴቶች አሉ ምንም እንዳታዝን በርታ በርታ በል ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @mimenoor3224

    @mimenoor3224

    Жыл бұрын

    ትክክክልአይፍቅርየሥራውንይስጣውጭውትነውያለብኝበመዳምቤትሰውየሚወደውመቸምአጊቶአያቅከስትአደጅአይይይይፍቅር

  • @aliciazeriu1810

    @aliciazeriu1810

    Жыл бұрын

    @@mimenoor3224 እውነት ነው

  • @user-lu3ow7ts8x

    @user-lu3ow7ts8x

    11 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-yj5gh7vc6n

    @user-yj5gh7vc6n

    7 ай бұрын

    ትክክል❤

  • @user-dj3mj2zb3s
    @user-dj3mj2zb3s Жыл бұрын

    የዛሬዉ ደግሞ ምን ይሆን ማነዉ መጨረሻዉ የናፈቀዉ ባንድ አድርጎ ያሳየን 😢😢

  • @zahrahmohemd3204

    @zahrahmohemd3204

    Жыл бұрын

    እኔ ሁሉ ወላሂ እየጠበኳቸው ነው መጨረሻውን

  • @irikrir538

    @irikrir538

    Жыл бұрын

    እኔ ወላሂ😢😢😢

  • @user-dj3mj2zb3s

    @user-dj3mj2zb3s

    Жыл бұрын

    አይዞን ተል ተሎ በለቀቁልን በጪንቀት ሊደፉን እኮ ነው ሆ አሁንኮ ቤተሰብ እሺ ብለዉ በአንድ ሁነዉ ይሆናል ቪዲዮዉ የቆየ ነው እሚሆን

  • @zubyedachala3556

    @zubyedachala3556

    Жыл бұрын

    አረ አባታችን ፕራክ ነው በሉን 😢😮

  • @samrawitwendmu6902

    @samrawitwendmu6902

    Жыл бұрын

    እኔ ማርያምን በጣም ነው የተጨነኩት

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p Жыл бұрын

    በሰው ሀገር. እንደኔ የድክማቹህሁሉ. አላህ. የእርፈትእንጀሪይሥጣቹህ. ያአረብ😢

  • @ababachoro

    @ababachoro

    Жыл бұрын

    Amen yaa yaa waaqa🤲🤲🤲

  • @hanhan7715

    @hanhan7715

    Жыл бұрын

    Ameeen yarbi😢

  • @basamatbasamat6026

    @basamatbasamat6026

    Жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    Жыл бұрын

    Minnn yareb

  • @MariyamMaari

    @MariyamMaari

    Жыл бұрын

    ​@@hanhan7715አሚንን

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    ፍቅር ካፈቀረችው ቤተሰብ ምንም አያገባውም በዚ ዘመን ተፉቅሮ እንጂ ተገዶ የሚጋባ የለም።አብርሽዬ አይዞህ😢😢😢ጋሽዬ👏👏👏👏👏

  • @rahelbaharu4665
    @rahelbaharu4665 Жыл бұрын

    😢ወኔ አመላኬ ሆይ ከእረሱ ጉዳት የቤተሰቦቹ ነገር ለካስ የሚረዳ ቤተስብ ሲሆረ ኹሉም ነገር ይቀላል❤😢

  • @user-uf2yo6zc9l

    @user-uf2yo6zc9l

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤ልክ እደኔ በተሰቦች ናችው ትንሺ ባማረኛ ይለያያሉ ❤❤❤

  • @user-rt3pm2ly6l
    @user-rt3pm2ly6l Жыл бұрын

    እሷትክክለኛ ፍቅር ቢኖርባት የቤተሠቦቿ አያስቸግርም 😢😢😢😢

  • @MariyamMaari

    @MariyamMaari

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @genamare6861

    @genamare6861

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @anshaebrahim2478

    @anshaebrahim2478

    Жыл бұрын

    ትክክል የኔም ጥያቄነዉ እኛሴቶችኮ የሚወደንን አናቅም እሷ ዉደታ ካለባት ቤተሰብ ምንም አያግዳትምነበር ።

  • @user-er8sm2hs2o

    @user-er8sm2hs2o

    Жыл бұрын

    አዎ ወላሂ አትሰማምነበር ፍቅርካለባት

  • @user-er8sm2hs2o

    @user-er8sm2hs2o

    Жыл бұрын

    እኔም ቃልኪዳን ላድርግሲለኚ ጓደኛየ ቅእአላቸዉ ቤተሰብ እነሱየሚወዱትልጅነበር እሱን ሊድሩኚ እሱቀጥታቤተሰብን ሲያማክር እሺአሉት የኔቤተሰብ ግንእኔ አልሰማቺሁምአልኩኚ ወላሂ

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck Жыл бұрын

    ልጂቷ ናት እንጂ በተሰብ በአሁን ዘመን ምንም አይልም ፍቅር አፍቃሪውን እንጂ ተፈቃሪውን አይጎዳም

  • @tube-ms3iq

    @tube-ms3iq

    Жыл бұрын

    ፕራክ ይሆናል

  • @genetteshome3906

    @genetteshome3906

    Жыл бұрын

    @@tube-ms3iq ፕራክ አይደለም ግን እውነተኛ ፍቅር ካለባት ቤተሰብን ማሳመን ትችላለች እውነተኛ ፍቅር ቢኖርባት ቤተሰብም ልጃችን አድነገር ብትሆን ብትውሰን ለእኛም ፀፀት ነው ብለው ያስባሉ የሜወዳት እሱ ብቻ መሰለኙ

  • @user-qi1bb8rd9x

    @user-qi1bb8rd9x

    Жыл бұрын

    በዚእድሜዋ እደት በጣምህፃንኮናት

  • @tube-ms3iq

    @tube-ms3iq

    Жыл бұрын

    @@genetteshome3906 በምንአወቅሺ እዳልሆነ ወይም ድራማሌሆን ይችላል ምክንያት እሰከዛሬ ለምንአልከለከሏትም አሁን ምንተገኝ

  • @genetteshome3906

    @genetteshome3906

    Жыл бұрын

    @@tube-ms3iq በጣም ታሞ ሆስቢታል ገብቶ ነብር ከሆነው ፕራክ አባትየው ይህን ያህል አይጓዙም ብዬነው

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Жыл бұрын

    ፍቅር ቢኖርባት ልጅቱ ቤተሰብ ምንም አያረጉትም ነበር😢😢😢ሲሳዝን

  • @user-eo1uk1xp8s
    @user-eo1uk1xp8s Жыл бұрын

    አቦ እንግድህ ወንድ ሁን ቤተሰብ አታስጨንቅ አቦ በፈጣሪህ ፍቅር እኮ የፈጣሪ ስጦታ ነው አባትህ ካተ የበለጥ ያስባሉ😢😢

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Жыл бұрын

    አባት ሺአመት ይኑር አባት የልጅ ሁሌም መከታ ነው

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ 🌹🌹🌺🌺

  • @mawaysh

    @mawaysh

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @user-jb2om7io5p

    @user-jb2om7io5p

    Жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብ በጣም አባትመከታነው

  • @user-fb9zr7zd4k

    @user-fb9zr7zd4k

    Жыл бұрын

    እዉነትነዉ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын

    ጋሼ ምርጥ አባት... እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጠዎት ይሄ ነው መከታ @ ጋሻ አባት... ጉዋደኛዎትም ደክመዋል ፈጣሪ ይስጣችው...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍

  • @NaniNani-xj5fd
    @NaniNani-xj5fd Жыл бұрын

    እውነተኛ ፉቅር ቢኖርባት ልጅቱ ቤተሰብን ማሳመን ትችል ነበር ላንተ ቦታ የላትም ባንዴ ተስፋ የቆረጠች ብትወድህ ኖሮ ፉቅር እንደዚህ አደለም ወደራስህ ተመለስ ጌታ ላንተ ያላትን ይስጥህ

  • @ethiojole

    @ethiojole

    Жыл бұрын

    ቪዲኦውን ሰለሚያዩት ቤተሰቦቿ ፈርታ ይሆናል

  • @deninaisar1548
    @deninaisar1548 Жыл бұрын

    ሲጀመር ልጅቷ ብትፈልግ ቤተሰብ መሀል አይገባም ሂወት ይቀጥላል አይዞክ

  • @user-jh9ut8dc9n
    @user-jh9ut8dc9n Жыл бұрын

    ልጂቱ። ለሱ ፍቅር። ብኖረት። ጠፍታ ትመጠ ነበር ፍቅር የለትም😢

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @yushiyushi4816

    @yushiyushi4816

    Жыл бұрын

    ጠፍታ እንኮን ባትመጣ ሰው ለምና ብትደውልለት😢

  • @user-kk8wq3py5c

    @user-kk8wq3py5c

    Жыл бұрын

    ረከባድ ነው ረቤረሰብ ውጭ መሆን ኢንሸአላህ አላህ ከፈቀደው መገናኘታቸው አይቀርም

  • @Seadayemam-dr7ln

    @Seadayemam-dr7ln

    Жыл бұрын

    ሁቢ እንኳንም ያልመጣች ወላሂ እኔ አባቴ እንቢ ሲል እሱ እሱ እንደዚህ እያለቀሰ ሞቼ እገኛለሁ ሲል አባቴን አስገድጄ ስንት መስዋትነት ከፍዬ አብሬው ሆንኩኝ ነገር ግን በቀላል ነገር መለያየት አለቤን ወስኛለሁ አለኝ እኔም አልቅሼ ወጣልኝ አልሃምዱሊላህ እነዛው ቤተሰቦቼ መልሰው አነሱኝ ወንድ መርዝ ነው

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    ​@@yushiyushi4816የኔም ሀሳብነበረረ😢😢

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም አይዞህ አብርሽ ተስፋ አትቁረጥ 😢😢😢

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @fgbh865
    @fgbh865 Жыл бұрын

    በጣም ከልቤ አዝኛለሁ 😢 ማሪያምን አሳዘንከኝ አብርሽ አይዞህ። የምትውድህ ከሆነ ትመጣለች። እኔም ፍቅረኛየ የምወዳት እደዚህ ተለያይተን ነበር እሱ ግን ከቤተሰብ ተደብቃ መጣች ከዛ ጋብቻችንን በቤተክርስቲያን አደርግን ተጋባን መንታ ልጆች ወለድን ቤተሰብም እግዚአብሔር ያጣመራችሁን እኛ አንለይም ብለው ታረቅን ❤❤አሁን ደስ የሚል ትዳር ላይ እንገኛለን እከውዷ ባለቤቴና ከውድ ልጆቸ ጋር እግዚአብሔር ይመስገን። እና አብርሽ ወንድሜ መጀመሪያ ፍቅር የሆነውን ክርስቶስ አፍቅር ውደ ደው ከዛ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሆናን አስቀድማችሁ ፅድቁን ና መንግስቱን ፍልጉ ሌላ ሁላ ይጨመርላቹሃን ይላን ቃሉ ❤❤❤ ይህንን ፅህፍ ካነበብክ ው ከልብ አስበህ ሱባኤ ግባ

  • @SamiraHabsh-dx7wk
    @SamiraHabsh-dx7wk Жыл бұрын

    ፍቅር በልመና አይሆንም ፍቅር በሁለት ሰው መካከል ደስተኛ ስትሆን ነው ማርያምን ድስተኛ ሆንህ ተቃበለው ተመስገን በል ወንድም

  • @madina3096
    @madina3096 Жыл бұрын

    ዛሬ ርካሽ መስለህ ብተታያቸውም ነገ ውድ ትወናለህተዋት ነገ ዴሞ ላንተ ቀን ይወጣል ምንአልባትም ዙረው ሊለምኑህም ይቺላሉ የፈጣሪ ስራ አይታወቅም

  • @sewaregtariku7467

    @sewaregtariku7467

    Жыл бұрын

    tikikil

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r Жыл бұрын

    አብርሸ ቆፍጠን በል ተዋት እጭ አንድ ሀብታም አይተው ሊድሯት ይሆናል ከሀብት ይልቅ ፍቅር ይበልጣል ኮራ በል ምርጥ ቤተሠብ አሉህ ለፍተዋል

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @amenamenselasa9298

    @amenamenselasa9298

    Жыл бұрын

    እውነት ነው አሁን ላይ ሀብት በልጣል ከፍቅር

  • @helengedefaw8002
    @helengedefaw8002 Жыл бұрын

    አብርሽ አይዞህ ጠንከር በል ጥሩ የሚረዱ ቤተሠቦች አሉህ ፡፡ፈጣሪ እድሜ ጤና ይሥጥልህ ፡፡ፍቅር ቢኖራት ኖሮ ልክ አንተ የምትወዳትን ያህል ብትወድህማ ባልተለየችህ ነበር ፡፡ነገ ሌላ ቀን ነው ራሥክን አረጋጋ እና እንደውም ጠንካራ ሁነህ ተቀይረህ አሣያት ነገ ሥታይህ እንዲቆጫት ነው ማድረግ ያለብህ

  • @user-qu7tf4bh6k
    @user-qu7tf4bh6k Жыл бұрын

    ይህን ፍቅር ገፍተው ምን አይነት ሰው ሊያጋቧት ነው አይዞህ አብርሽየ

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 Жыл бұрын

    ወንድሜ ልንገርህ እውነተኛ ፍቅር ለአንተ ቢኖራት እሷ ቤተሰቧን ታሳምን ነበረ አንተ ሞኝ አትሆን ተዋት አንተ ጀግና ነህ የሚፈቅር ልብ አለህ ወንድሜ ፍቅር ማለት ከባድ ነው ደግሞ የሁለቱም ስሚት አንድ ሲሆን ነው ፍቅር ሊባል የምችለው ለማስወጣት ከባድ ቢሆንም በፀሎት በፆም በስግደት ይወጣል ወንድሜ አይዞህ በእግዚአብሔር እራስህን አትጎዳ አንተ ሁሉም ሴት የሚፈልግህ ወንድ ነህ ማርያምን አብርሃም በዚህ ስሀት ከልቡ የሚፈቅር ወንድ የለም እኮ ትለያለህ ወንድሜ ፍቅርን የሚውቅ ያውቀዋል 😢😢😢😢😢😢 በርታ

  • @saadasaed3248

    @saadasaed3248

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinabemulat5123

    @zinabemulat5123

    Жыл бұрын

    አወ ልክ ነሽ ከልብ ካፈቀሩ ሁሉም ቀላል ነው ቢከለክሉም እሡን ለማገኘት ጊዜ አታጣም በሌላም መደወል ይቻላል ግን😢😢😢ያማል

  • @alymaabduh5196

    @alymaabduh5196

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @ddesiy6325

    @ddesiy6325

    Жыл бұрын

    @@zinabemulat5123 አወ ከሷ ጋ ፍቅር የለም

  • @kalu546

    @kalu546

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @SalamSalam-em6xk
    @SalamSalam-em6xk Жыл бұрын

    እውነተኛ የሆነ ነገር መሰናክል ይበዛበታል አይዞህ አብርሽዬ ተስፋ አትቁረጥ 😢😢😢😢😢

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Жыл бұрын

    😢ፍቅር እንጂ ከባድ ነው አይዞህክ ወንድሜ ለአንተ ከልክት የትም አትደም እሸ ከልብ ፀሎት አደረድ እሽ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Жыл бұрын

    አብሽር ላተያለዉ አይቀርም ፍቅር በማስመሰል ሳይሆን ከልብ ሲገባነዉ ከልባችን የሚወደን አፍቃሪ አላህ ይስጠን አብሪሽየ አላህ አረጋግቶህ ለነገ ሂወትህ መካሻ ጡሩ ሂወት ይስጥህ❤

  • @user-mr4gx1mg4m
    @user-mr4gx1mg4m Жыл бұрын

    በቃ እግዚአብሔር አልፍቅደም ማለት ነው የራስህን ህይወት ቀጥል ከእንግዲህ ወዲያ ጋሼ የአቀማቸውን ሙከሩ ምንም ማድረግ አይቻልም ለሁሉም ነገር ፍቅር ማለት ሁለታችሁም ሰተዋደዱ ቤተሰብ ሲወደ ነው

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ 🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-yp1wu5sw8c

    @user-yp1wu5sw8c

    Жыл бұрын

    በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም ይጠብቃት እውነተኛ ፍቅር ካለ የሆነ ጊዜ ህሊናዋ አስገድዷት ትመጣለች

  • @ormooapss442

    @ormooapss442

    Жыл бұрын

    ፍቅር ካለ ቤተሰብ አያስገድድም እኔ ለራሴ ሌላ ጨርሰው አልፍልግም ብየ የወደድኩት ነው ያገባሁት ችግሩ የእሷ ነው እንጂ ከወደደች ምንም አይሉም ወንድሜ አልሰጥም ስል እናት አባቴ ልጃችን የወደደችው እንወዳለን ብለው ቁጭ አሁን 7 አመታችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለቀጣይም ፍጣር ያውቃል❤❤❤

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube Жыл бұрын

    በአብርሽ ማዘንያዘነ ማነው በፈጠራችሁ ልቤነው የነካኝ ከልቡ የሚወዳችሁ አፉቃሪ ይስጣችሁ ፈጣሪ ስወዳችሁ ፕሮፉይሌን በመጫን አበረታቱኝ የኔውዶች አትለፉኝ

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    እንደማመር 🌹🌹🌺🌺🌺🌺

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    Жыл бұрын

    😢እኔ

  • @user-dl6gr1pb2d

    @user-dl6gr1pb2d

    Жыл бұрын

    እኔ😢😢😢

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    ወላሂ እደት እዳለቀስኩ😢😢😢

  • @fatima-fe4uy

    @fatima-fe4uy

    Жыл бұрын

    እኔ😢😢

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Жыл бұрын

    አባቴ ሁሉዬም ይኑር መልካም ቤተሰብ እንደዚሁ ነው እረጅሜ እድሜ ጤና ይጥጥልን ጋሽዬ ❤❤

  • @user-tj9vn9im6k
    @user-tj9vn9im6k Жыл бұрын

    ምርጥ አባት ወላሂ እውነታቸው ነው እኮ ፍቅር ከሁለቱም ሰው እኩል የመፈላለገ ፍላጎት ሲኖር ብቻ ና ብቻ ነው ሊዘልቅም የሚችለው ባንድ ሰው ፍላጎት የሚሆን ነገር አይደለም 😢😢

  • @zebiba_hussen_13
    @zebiba_hussen_13 Жыл бұрын

    እውነተኛ ፍቅር መሠናክሉ ሲበዛኮ😢🥺ተስፋ አትቁረጥ 😢

  • @user-mi3gi9xf5m

    @user-mi3gi9xf5m

    Жыл бұрын

    ሣህ

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ለህይርንወ

  • @user-pr1ir1el3p

    @user-pr1ir1el3p

    Жыл бұрын

    ዉነትሽን ነዉ ወላሂ

  • @mawaysh

    @mawaysh

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ደምሩኝ❤😍

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 Жыл бұрын

    እማያፍቅሩንን እያፈቅርን የልብ ህመም💔

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r3 ай бұрын

    እውነት አብረሽ በጣም ስበዛ አስተዋይ እና ብስል ነው መልካም ነህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ ፈተና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሀ ይብዛልን ሩታዬም አይዞሽ በህይወት መንገድ ፈተና ያለ ነው

  • @adanechsiyum694
    @adanechsiyum694 Жыл бұрын

    አይዞህ አብርሽዬ ሁሉም የሚሆነው ፈጣሪ ሲሰጥ ብቻ ነዉ ከፈጣሪ የሆነ ፍቅር ማንም ሊሉየዉ አይችልም ስለዛ አንተ አሁን በርታ በል ፀልይ ወንድሜ

  • @Ru-pz6hz
    @Ru-pz6hz Жыл бұрын

    የምር ልጅቷ ለሱ ቦታ ብኖረት በዬትም ተገኘው ነበር😢😢

  • @aminaebrahim8329

    @aminaebrahim8329

    Жыл бұрын

    Tekkel

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын

    አብርሽ... መድሀንያለም ያጣመረውን... በፍፁም ስው ሊለየው አይችልም :: አብርሽ አይዞህ... ለሁሉም ቀን አለው :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ዉዴ ደምሪኝ

  • @fjdn968
    @fjdn968 Жыл бұрын

    ልጅትዋ ፋትም ፍቅር ሳዮን ገዘብ ፈለጋነው የተጠጋቹው ሢጀመር ወንድሜ እራሥህ አትጉዳ እሣ ብቶድህ. ቤተ ሠው ምነም አያመጡም ነበር. በጥቅልሉ. ልጅትዋ ጥቅም ፈላጊናት. ❤❤❤❤. ወንድሜ አላህ የደረስልህ ከባድነው. ❤❤❤❤. የኔ አባት እራሥህ ጠክር እሺ ከሣ የተሻለ ሊወፍቅህ ይቸላል🎉🎉

  • @MariamMariam-xl2kh
    @MariamMariam-xl2kh Жыл бұрын

    አይዞውት አባ የወላጆቻችን ምክር አለመስማታችን ነው በዚህ ችግር እምንወድቀው እና ወንድማችንም እግዚኣብሔር ሁሉም ያስተካክልልህ

  • @aynalemadisu4402
    @aynalemadisu4402 Жыл бұрын

    ወንድሜ በቀ ተው ልጅቱ አንተ አትፈልግም አባትህ ስማ እሽ ❤❤❤❤

  • @genamare6861
    @genamare6861 Жыл бұрын

    አብርሺየ ጠንካራ ሁን ህይወት ይቀጥላል😢❤❤❤

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 Жыл бұрын

    እረ ሲጀመር ልጅቷ ክልቧ ብታፈቅረው ኖሮ ቤተስብ ማሳመን ትችል ነበር በቃ አብርሽ የራስክ ህይወት ኑር

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Жыл бұрын

    ግራ የሚያጋባ ነገር ነው አብርሽ አይዞህ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልህ ከባድ ነው የሚወዱትን ማጣት ተስፋ አትቁረጥ እዉነተኛ ፍቅር እና እዉነታዊ ነገር መቼ አትበጠስም አብሽሪ ❤❤❤

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f Жыл бұрын

    የኔ ወንድም መልካም ቤተሠብ አለህ ለነሱ ስትል እራስህን ጠብቅ ካልፈለጉ አኔተ ጠንካራ ሁነህ ማሳየት ነዉ ያለብህ አላህ መልካሟን ሴት ይስጥህ ቤተሠብ አታስጨንቅ

  • @hannanfuj2086
    @hannanfuj2086 Жыл бұрын

    ሀይሚ መስቀል እሰሪ አብርሽ ደግሞ አይዞክ❤😘❤

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች አላህ ከልቡ የሚያፈቅረ ወንዲና የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ

  • @sagusagui6368

    @sagusagui6368

    Жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @tamreahmustafa2730

    @tamreahmustafa2730

    7 ай бұрын

    ለኛአልታድልንም ወዴ ለሰው ዴስታ ዴተጬነቅን

  • @user-qd9hd7wm4n

    @user-qd9hd7wm4n

    7 ай бұрын

    አሚንያሮብ

  • @user-dg9yn9mx9v

    @user-dg9yn9mx9v

    6 ай бұрын

    አሜን😢

  • @ralanzi4296
    @ralanzi4296 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያጣመርውን ማንም አይለየውም ባለመሳካቱ አዝኛለሁ አብርሽየ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ካልፈቀደ ደሞ ነገ ሌላ ቀን ነው አብርሽየ ወደፊት ነው መኅዝ ያለብቅ በተሰቦችህንም አታስጨንቃቸው ያቅማቸውን ሞክርዋን አይዞህ መበርታት ነው ያለብህ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍ ወላሂ በጉጉት ሰጠብቀ ነበረ 😭😭አይዞህ አብርሺ አይ ፍቅር ልጂ አይወጣልህ😢💔

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Жыл бұрын

    እፍፍፍ ክዳነ ምህረት ቸርን ወሬ አሰምን ማነው እዴ የተጨነቀው እፍፍ😢

  • @user-fg4ek6hs3w
    @user-fg4ek6hs3w Жыл бұрын

    ወይኔ በጉጉት ነበር የጠበቅንው። ያረብ ልብ ይሰብራል ደስታን ነበር የጠበቅንው ግን አልሆነም አብሪሽየ ወንድም ያልፋል እስኪ ጠካራ ሁን 😢😢😢😢እውነተኛ ፍቅር ብዙ ፈተና አለው ተስፋ አትቁረጥ 😢😢

  • @fatimamohammed7637
    @fatimamohammed7637 Жыл бұрын

    ብሮ ምርጥ ቤተሰብ አለህ በርታ ።በቃሞክረሀል

  • @iui44i22
    @iui44i22 Жыл бұрын

    የዛሬ ው ደግሞ በጣም የሚያስጠላ 😢😢❤❤እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ😢

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын

    በጣም አዝኛለሁ😭😭😭😭🙏አብርሽዬ የኔ መልካም ለአንተ ያላትን ይስጥህ

  • @user-rh3rb9hc1l

    @user-rh3rb9hc1l

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-zh7mo7ty4r
    @user-zh7mo7ty4r Жыл бұрын

    አብርሺየ ጠንካራ ሁን ህይወት ይቀጥላል😢😢😢😢❤❤

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara6280 Жыл бұрын

    ግንኮ እሷ ላንተ የእውነት ፍቅር ብኖራት ቤተሰቦቿን ታሳምናቸው ነበር ያ ባንሆን እንኳን አንዴ መታ ታየው ነበር ለማንኛውም አይዞክ አብርሽ 😭😭😭😭😭

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ፈጣሪ የሚፈትነው የሚወደውን ነው ፍፃሚያችሁን ያሣምረው አይዞህ ፈጣሪ ደጅ ሄደህ ለምን ሁሉም ይሆናል ❤❤❤

  • @mawaysh

    @mawaysh

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @FatoomaMm
    @FatoomaMm Жыл бұрын

    በስደት ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላህ ከክፊ ነገር ይጠብቃቹ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ዉንድሜ አይዞኝ ፍቅር ከባድ ነዉገን እናትና አባትህ አታስጨንቅ ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል አብሽሪ

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ሁቤ ደምሪኝ 🌹🌹🌺🌺

  • @mawaysh

    @mawaysh

    Жыл бұрын

    አሜን ደምሪኝ እማ

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Жыл бұрын

    አይዞክ አብርሽ ፈጣሪ የበርታክ እራስክን ጠብቅ ነገ ሌላ ቀን ነው😢😢😢 ጥሩ ነገር ጠብቄ ነበረ ውሉም ለበጎ ነን

  • @Mes355
    @Mes355 Жыл бұрын

    እየጠበኩ ነበር እግዚአብሔር በጉጉት ለዚህ ልጅ ደሰታ የማየት 😢😢😢እኔ እውነተኛና ትክክለኛ ስሜት ከአለኝ ቤተሰብ ኖ እሳ ግን እውነተኛ ስሜትና የእውነት ፍቅር ብኖራት ለዚህ ልጅ እንባ አትሆንም ባይ ነኝ ጀግና አባት አለ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይሰጣቸው ለአንተ ያለው እንጀራ ይሻግታል እጂ ማንም ሰው አይበላም አይዞህ ወንድ ነህ ፀሎት አድርግ አባትህም አታስጨንቀው ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ❤❤❤🥰😥😥😥😥😥

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v Жыл бұрын

    ፍቅር እኮ ከባድ ነው የቀመሰ ነው የሚያውቀው😢

  • @hayat2582

    @hayat2582

    Жыл бұрын

    በጣም ወላሂ

  • @enssenss7228

    @enssenss7228

    Жыл бұрын

    አወ ወላሂ

  • @sifaangazemu4473

    @sifaangazemu4473

    Жыл бұрын

    Bexm😢😢

  • @zainabme708

    @zainabme708

    Жыл бұрын

    በእኔም ደርሶ ነበር ኡፉፉፉፉፉ ከበድ ነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @rahmafikirrikirsis6601

    @rahmafikirrikirsis6601

    Жыл бұрын

    ሳህ

  • @user-qf5il4kt1k
    @user-qf5il4kt1k Жыл бұрын

    ተከታታይ ድራማ እንለቃለን ያላቺሁት ይሄነነውዴ😂😂😂😂😂😂

  • @mulatuj

    @mulatuj

    Жыл бұрын

    ይሆንደ 😮😮 አስጠረጠርሽኝ 😱😱😱

  • @user-qf5il4kt1k

    @user-qf5il4kt1k

    Жыл бұрын

    @@mulatuj ብጠረጥሪ ይሻላልጂ ባሁን ሳአት ወድልጅ ለሴት እንደዚህ አያለቅስም😁😁

  • @madina3096

    @madina3096

    Жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    10 ай бұрын

    ​@@user-qf5il4kt1k😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mes355
    @Mes355 Жыл бұрын

    እመን እሳ ለአንተ ከሆንች ዞራ ትመጣለች ጋሽዬ አታስጨንቀው በእግዚአብሔር ማዘርዬም 😢😢😢😢 እውነተኛ ፍቅር ለአንተ ብኖራ ቤተሰብ አይገድም 😢😢😢

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 Жыл бұрын

    ኣብርሽየኤ ልጅትዋኣ ካኣተ ፎቅር ቢኖራት ትረዳህ ነበር እናኣ ኣተ ጎቦዝ ሁን ኣይዞክ ❤🙏

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Жыл бұрын

    አብርሽ ፈጣሪ ይካስህ እመነኝ የተሻለእንጂ ያነሰ አታገኝም ሁሉም ለበጎነው❤ ብትጋቡም ፈጣሪ ካልፈቀደው መለያየት አይቀርም እራስህ አሳምን ወንድሜ ልጅቷ እራሱ ፍላጎት ቢኖራት በሌላ ስልክ ታወራህ ነበር ቢያንስ ለማረጋጋት። እና እይዞህ ፈጣሪ ይሁንህ። ቤተሰቦችህንም አታስጨንቅ😢

  • @Asad-ir6gr

    @Asad-ir6gr

    Жыл бұрын

    አብርሽ አይዞህ ጠንከር በል

  • @bereketdesalegn4150

    @bereketdesalegn4150

    Жыл бұрын

    ክረምት እኮ ነው እዴት ትወጣለች ቤተሰብ አቶጪም አገቢም ካሏት

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k Жыл бұрын

    ወላሂ ገና ስገባ አዲስ ነገር መስማት የናፈቀኝ ። አብሽር አብርሽ እውነተኛ ፍርድ መሰናክል አለው ።ተስፋ አትቁረጥ ።ትስማማላችሁ ቤተሰብም ከሷ በኩል እሽ ይላሉ 😢😢

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Жыл бұрын

    ጠከረ በል አብረሽየ ሲጀመረ እሳ ብትፈልገህ ቀስ በቀስ ሁሉም ይስተካከላል ምረጥ ቤተሰቦች አሉህ😢😢

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Жыл бұрын

    በእውነት በጉጉት ስጠበቅነበር መልሱ እደዚህ ይሆናል ብየ አልጠበኩም 😢😢😢😢አብርሽየ ወንድሜ አይዞህ ነገ ሊላ ቀነው ፈጣሪ ከልፈቀደ አይሆንም እና ፈጣሪ ጥሩነገር ሰለ አዘጋጀልህነው ወንድሜ አንተ ብቻ ጠካራ ሁነህ በልጠህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ማሳየት አለብህ ያኔ ተለምነህ እንጂ ለምነህ አይደለም የምታገባው ❤❤ወንድልጅነህ ጠከር በል እሽ የኔውድ ወንድም ነገ አዲስ ቀነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawulitube7001
    @hawulitube7001 Жыл бұрын

    አብሽሩ ወንድሜ ሁላችንም ከባድ መሠናክል አልፈናል ብቻ ዋናው መጨረሻው ይመር🙏የኛ ብዙ አሣልፈን ግን መጨረሻ ተለያየን😭

  • @Zebu918
    @Zebu918 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው ግን በሰው ሂወት ይጫወታሉ ምናለ በጊዜ እድትለየው ቢያደርጉ 😢

  • @11lenatuaweloyewa
    @11lenatuaweloyewa Жыл бұрын

    ስላም ስላም ለዚህ ቤት ውድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት የአለም ዳርቻ ስላማችን ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ሺ አመት ይኑር አባት🎉🎉🎉

  • @leahreplicas4631
    @leahreplicas4631 Жыл бұрын

    ልጅቷ ሳፈልግ ቀርታ እጂ ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል አይዞህ እሺ ወድሜ😢😢😢😢😢

  • @kamuyelove
    @kamuyelove Жыл бұрын

    አይዞህ ወድሜ ቆራጥ ሁነህ አሣያት አትልፈሥፈሥ እሶ ፍቅር የለባትም እዳተ ብትወድህ በተሰቦቾን እደምንም ታሳምናቸዉ ነበር

  • @messiabebaw
    @messiabebaw Жыл бұрын

    ወይኔ ማነው እደኔ የጨነቀው ማርያምን እኔም ነበርኩበት

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 Жыл бұрын

    እወይይይይይ ልብ ይሰብራል አብርሽ አይዞህ ወንድሜ አንድን ሰው ስታፈቅር ስትፈቀር እኮ በውስጥም መለያየት እንዳለ ይታወቃል😢😢😢😢😢

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Жыл бұрын

    አብርሽ አይዞህ ወደ ሃይማኖትህ ተመለስ ፀልይ አስቀድስ ኪዳን አድርስ ከዚያ በተረፈ እግዚአብሔር ለአንተ ያላትን ይሰጥሀል

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥክ አብርሺ በቃ እራስክን አጠንክር ቤተሰብ ካልፈቀደላት በጣም ከባድነው አፍቅሮ መለየት በጣም ከባድነው😢

  • @MekdiFamily
    @MekdiFamily Жыл бұрын

    አይዞህ አብርሽ ያንተ ያላት ከሆነች የትም አትሄድም ፈተና ቢኖርም በርታ❤❤❤

  • @SarahAlhabsi-er9dv
    @SarahAlhabsi-er9dv Жыл бұрын

    አይዞህ ወድሜ 😢 ያፈቀረ ሰው ያውቀዋን ስሜቱን በርታ በል 😢 ሂወት እደዚህ ናት

  • @werkituheyi2327
    @werkituheyi2327 Жыл бұрын

    የ አብርሽ ጉዳት ልብ ይሰበራል 😢 ግን የ እሱ ፍቅር ቢኖራት ከቤተሰቦቻ እሱን መርጣ በሂደት ብትታረቅ ይሻላት ነበር ።አይዞህ አበርሽ ፈጣሪ ያዘጋጀልህን አታጣም ።❤❤❤

  • @-4587
    @-4587 Жыл бұрын

    ከባድ ነው በጣም ፈጣሪ ይርዳቹ ለልጅትዋ ግን ጥሩ ኣይደለም ያሁሉ ኣለው ከጎንህ ስትል ቆይታ በኣንድየ እንዲ ማረግዋ ይከብዳል ግን ደሞ ቤተሰቦችዋ ቤት ዘግቶባት ከሆኑ እስዋም ከሱ የበለጠ ጭንቀት ላይ ልትሆን ትችላለች ማን ይኖር ከጎንዋ እንቅፋቱ የቤተሰቦችዋ ነው እና ኣብርሽየ ኣይዞህ ሁሉምፈጣሪ ፍቃድ ነው ሚሆነው ቤቶሶቦችህ ኣታስጨነሽ😢🙏

  • @user-we3kb2jm5b

    @user-we3kb2jm5b

    Жыл бұрын

    እሷ ስለሆነች እንለይ ያለቺዉ ብዙ ላይከብዳት ይቺላል እሱ ቢሆን እንለይ ያላት እሷን ይከብዳት ነበር ለዛ ነዉ

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv Жыл бұрын

    በርታበል ወንድሜዋ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሄር አልፈቀደም ቢፈቅድሁሉም ነገርመልካም ይሆን ነበር❤❤❤❤💔💔💔😭😭😭😭

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty5283 Жыл бұрын

    😭😭😭💔💔💔እውነት በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ካለ ትገናኛላቹ አይዞህ አብርሽ እራስህን አትጉዳ

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Жыл бұрын

    አብርሽየ አይዞህ ጠንከር በል ፍቅር ከባድ ቢሆንም ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው እሚሆነው

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Жыл бұрын

    የሰራህበትን ታገኛለህ ! ነገሮች ሁሉ የሚሆኑት በምክንያት ነው ነገ የተሻለ እንጂ የባሰ እንዳይሆን የቻልነውን ሁሉ ካደረግን ዛሬን በዚህ መልኩ ያለፍነው መልካሙን ነገ ለመስራት እንደሆነ አንጠራጠር ! "ፈጣሪ ለሁሉም የለፋበትን እና የምኞቱን ይሰጠዋል " ፈጣሪ መልካሙን ያውቃል ❤

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @RahmiYube
    @RahmiYube Жыл бұрын

    ሲጀመር ልጅቷ ብትወደው ቤተሰቦን ማሸነፍ ትችላለች ወላሂ ግን አንድ ያሳሰብኝኖር ብራክ እንዳይሉ ውይም ድራማ የተመልካች ልብ እንዳሰብሩ

  • @user-bc7zj1ft3h

    @user-bc7zj1ft3h

    Жыл бұрын

    እኔ ድራማ ነው ሚመስለኝ

  • @zinetanwaeryoutube4808

    @zinetanwaeryoutube4808

    Жыл бұрын

    ድራማ ነው የገባሺ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Жыл бұрын

    አይዞህ አብርሺዬ ሂወት እንዲህ ናት!!!በመጀመሪያ እሷ ባንተ ልክ አላፈቀረቺህም በርግጠኚነት የምናገረው ነገር!!!ሲቀጥል ላንተ ፈጣሪ የያዘልህ (የመረጠልህ )የተሻለ ነገር አለ ::እኔም ባሌን ቤተሰብ አልፈቅድም ብሎ በተለያየን በ 5አመታቺን ፈቅደው ዛሬ ልጆች ለማፍራት በቅተናል ::ሁሉ በፈጣሪ ፈቃድ ነው የሚሆነው ታገስ ::

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Жыл бұрын

    አብርሽ አይዞህ ሁሉም የሚሆነው ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው አተ ከዛ ሀሳብ በተክ እራስህን አዝናና እዴ ተውጅ አብርሽ እደዚ አትሁን ሰው ሲገፋህ የተሻለ ነገር ነው የምታገኘው እግዚአብሔር መልካም ነው ፀልይ ቤተሰብንም አታስጨንቅ አተን ፈታ ብለህ ማየት እንፈልጋለን እሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Жыл бұрын

    እውነተኛ ፍቅር በብዙ ፈተና የተሞላ ነው ተስፋ አትቁረጥ ወንድሜ

  • @sebl62
    @sebl62 Жыл бұрын

    የእውነት ሀሳብ ነው የሆነኝ መጨረሻውን ያሳምረው በሉ ውዶቸ😢😢

  • @user-vi3ge9zt5j
    @user-vi3ge9zt5j Жыл бұрын

    አብርሸ አይዞህ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው ደግሞ እሷ ቤተሰቦቻን ማሳመን ነበረባት ግን አላደረገችም ሰለዚህ ደሰ የሚሉ ቤተሰቦች አሉህ እውነት ❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Жыл бұрын

    አይዞህ አብርሽ ሁሉ ለመልካም ነው ኤራስህን አርጋጋ 😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Жыл бұрын

    ጨንቆኛል ስለልጁ😢😢😢 ቸር አሰማኝ😢❤

  • @bashat5742
    @bashat5742 Жыл бұрын

    ዬአብርሺ ቤቴሰብ ደሲሶሉ ❤😢 ትብቢረቾ እኔ እነሱን አይቼ ቤቴሰብ ናፈቆኞሊ ፈጠረ ቤተሰባቸችን ይጣብቅልን

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @zinetanwaeryoutube4808

    @zinetanwaeryoutube4808

    Жыл бұрын

    ​@@user-ps7uy6cc7wነይ

  • @Salam-ul5ce

    @Salam-ul5ce

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @zemzem69
    @zemzem69 Жыл бұрын

    ኣብሽር 😢 በተሻለችው ይተካልህ እኛ ለምን ሆነ ለምን ኣጣን እንላለን እንጂ ሁሉነገር የራሡ ምክንያት ይኖረዋል

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 Жыл бұрын

    አብሽር ወንድሜ ግንልጅቱ ቤተሰብን ማሸነፍ አትችልም ፍቅር ቢኖራት ጠከር በል❤❤❤❤

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын

    አትልፈስፈስ 😏😏😏ወላሂ እኔም እንዳንተ ነዉ ካንድ አይሉ ሀለት ግዜ ያነከተዉ ልቤን 💔💔💔💔💔💔አላህ የሚነክት ሀያት ይስጠዉ

  • @MariyamMaari

    @MariyamMaari

    Жыл бұрын

    አብሽርሆቢ እኔም ደርሶብኛል ልክእዳቺ

  • @Seadayemam-dr7ln

    @Seadayemam-dr7ln

    Жыл бұрын

    አሚን ያረብ ስንት አለፈ ወንዶች አላህ ሂድያ ይስጣቼው

  • @bahria1927

    @bahria1927

    Жыл бұрын

    ያልቀመሠዉ የለም ብቻ አልኸምዱሊላ በቀን ብዛት ይረሣል

  • @rahmetteshome8155

    @rahmetteshome8155

    Жыл бұрын

    ያልደረሰበት የለም መተዉ ነዉ የተወንን በርች

  • @selamawitsinaanaa781

    @selamawitsinaanaa781

    Жыл бұрын

    Lemindnewu gn klibachu yemitwedut sewu yemigodan yederesebet yawukeWan inem hayischool temari honge alifebetalew wuxetem besu mikniyat tebelashto yihewu zare ymedam rimot hongalewu 😂😂😂

  • @almazalmaz1360
    @almazalmaz1360 Жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካለ ትገናኛላችሁ አይዞህ የኔ የዋህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😊❤❤❤❤❤❤

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Жыл бұрын

    አብሺር አብረሺየ አላህ ያለዉ ነዉ እሚሆነዉ አትዘን አመሥግን ጋሻየ ምርጥ አባት ሥላለህ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው አይዞህ ጠንካራ ሁን አብርሽ

Келесі