ጋሽዬ ከባድ ፕራንክ ተደረገ.ሀይሚ ጓደኛዬ ነው አለችው😱😭

#abtube #family #marketube

Пікірлер: 1 700

  • @RutaTube472
    @RutaTube4725 ай бұрын

    የጋሺየ አድናቂወች የምቶዷቸው እስኪ በላይክ❤👍👍😍

  • @ZinasheKedira-tk2ym

    @ZinasheKedira-tk2ym

    5 ай бұрын

    እኔም ❤❤❤

  • @rahima1683

    @rahima1683

    5 ай бұрын

    እኔ❤

  • @GfGf-rc1pp

    @GfGf-rc1pp

    26 күн бұрын

    እኔ❤❤❤❤

  • @sayedhussen-rb4ml
    @sayedhussen-rb4ml5 ай бұрын

    ጋሽየና እሩታ ይተዋወቁ የምትሉ❤❤❤❤

  • @user-rb6oq2qc4c

    @user-rb6oq2qc4c

    5 ай бұрын

    በቀ ተረጋጉ እንዴ ይዳርሳል አረ ተዉ

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @yezinamulumengsit771

    @yezinamulumengsit771

    5 ай бұрын

    ተረጋጉ ወገን ምንድን ነው መጣደፍ በቃ እናንተ ዝም በሉ

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    5 ай бұрын

    አረጋጉት ለሁሉም ነገር አቸኩሉ ኮሜተሮች

  • @zuzuadme3491

    @zuzuadme3491

    5 ай бұрын

    እጭ ጀመራችሁ ምንድናትብሎነውሚስተዊውቃት ቤተሰብኮ ክብር ነው ሊገባትሲልመሆነአለበት😮

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s5 ай бұрын

    እስኪ ጋሽየ እና እናታችንን በአብሪሽና በሩታ ደስታ ምን ተሰማቸው ይጠየቁልን የምትሉ ባላይክ አሳዩኝ

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela5 ай бұрын

    ዋው የኔ ውድ ሀይሚ በግጥሞ ትቀጥል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-sn4oy3cs9w
    @user-sn4oy3cs9w5 ай бұрын

    ሃይሚን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ

  • @shemima5580
    @shemima55805 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹ ጋሽዬ አባታችን ናፍቆን ነበር❤ ጋሽዬ የናፈቀው ኑ ከጎኔ👍

  • @saram5639
    @saram56395 ай бұрын

    ጋሺየን የምትወዱ እሲ በላይክ😂 😂👍👍👍

  • @user-kh7fd3ds3l
    @user-kh7fd3ds3l5 ай бұрын

    የሀይሜ አድናቂወችኑሲ ልያችሁ❤❤

  • @curtutivi755sbscrb
    @curtutivi755sbscrb5 ай бұрын

    አቤላና ሀይሚ ይመጣጠናሉ የምትሉ እጅ አውጡ🎉

  • @alahamdulilahalakulihal

    @alahamdulilahalakulihal

    5 ай бұрын

    ቡሩክና ሀይሚ ደሥ ብለዉኛል እዛ እቀለበቱ አይቻቸዉ ይመጣጠናሉ ብያለሁ የኛ የነገርኮ😂😂😂😂

  • @user-sp3zl7rb7e

    @user-sp3zl7rb7e

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ይጋቡ​@@alahamdulilahalakulihal

  • @user-th4zd1uk5n

    @user-th4zd1uk5n

    5 ай бұрын

    ​@@alahamdulilahalakulihalእኔ እራሱ እውነት😂

  • @fatumamuhammed7167

    @fatumamuhammed7167

    5 ай бұрын

    እረ ታው አታስቁውኝ ስታጋቡው ሰታፍቱው አትዋሉው

  • @selamyamenemh1100

    @selamyamenemh1100

    5 ай бұрын

    ​@@alahamdulilahalakulihal🙄🤣🤣🤣

  • @Guragewa5270
    @Guragewa52705 ай бұрын

    ጋሽዬ ተናፍቀህ ነበር ተው እናንተ ልጆች ጋሽዬን አታናዱብን ሀይምዬ የኔ ቅመም ምርጥ ገጣሚ እና ምርጥ ተዋናይ ይወጣሻል በጣም ትችያለሽ እኮ በርቺ 😮የጋሽዬ ቤተሰቦች በሙሉ የምትወዱ እስኪ ልያችሁ👍👍

  • @user-bp2sd3se4x
    @user-bp2sd3se4x5 ай бұрын

    ❤ማነው የኢትዮጵያ ሰላም የናፍቀው ❤❤❤❤እሰቲ በላይክ❤❤❤❤

  • @jemalahussin693
    @jemalahussin6935 ай бұрын

    ኢፍሬም ሀይሚ ሩታን ከጋሽየና ከናታቺሁ ጋር አስተዋዉቆት ❤❤❤❤

  • @SadaNasir-wk3vo

    @SadaNasir-wk3vo

    5 ай бұрын

    እረ አደብ ይኑራቹ በባህላችን አይፈቀድም ሲጋቡ ነው ሚተዋወቁ

  • @abdulwahiddineka
    @abdulwahiddineka5 ай бұрын

    ጋሼ እና ሩታ ይተዋወቁ የምትሉ❤❤❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    5 ай бұрын

    ​@user-th8li4uh5wደምሪኛ

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu5 ай бұрын

    ብሩኬ ትናት ሎሚ ሳይወረውር አይቀርም እሀይሚ ላይ እያጎረሳት ነበር ሀይሚ ብሩኬ ይጠበሱ ያምራሉ የሚል😂😂

  • @naaammmm225

    @naaammmm225

    5 ай бұрын

    እረ ይጣበሱ 😂😂🎉

  • @ftafta-cc9zh

    @ftafta-cc9zh

    5 ай бұрын

    የምር እኔም ሲያጎርሳት እያልኩ ነበር

  • @Asefawwelela778

    @Asefawwelela778

    5 ай бұрын

    ወይኔ እኛ ክፍ ነን እኔም ሲጎርሳት እያልኩ ነበር ደግሞ እነሱን እጣብስ😂❤😂

  • @Almash-kk3vr

    @Almash-kk3vr

    5 ай бұрын

    እኮ😂😂

  • @YalemmulatAYIE-cx1dg

    @YalemmulatAYIE-cx1dg

    5 ай бұрын

    ምን አለባችሁ አጋቡ😂😂

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.25 ай бұрын

    ሀይሚየ በጣም ሀሪፍ ግጥም ይወጣልሻል ቀጥይበት የምትሉ በላይክ👍👍

  • @LubabaLubex-hv5od

    @LubabaLubex-hv5od

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl5 ай бұрын

    አሁን ከፋዙካ እና ከማዙካ ጋር አስተዋውቋት ሩታዬ ምርጥ ልጅ ናት በጣም ወድጃታለው አላህ መጨረሻቸውን ያሳምረው

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q5 ай бұрын

    ጋሺዬ መልካም አባት ❤❤❤👌እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @lijsemi947
    @lijsemi9475 ай бұрын

    እስኪ ልያቹህ የጋሽዬ ወዳጆች🤙የኔ አባት❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp5 ай бұрын

    🤣🤣🤣አይ ቤተሰብ እኮ የራሳችውን ልጅ አይወዱም የሰው ሲሆን ግን ይሆን ይላሉ 😭

  • @halahala809
    @halahala8092 күн бұрын

    አይምዬ የኔ ዉድ ለኔ ደግሞ ስለ እየሱስ ክርስቶስ አንድ ግጥም ስዋድሽ❤❤❤❤

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu5 ай бұрын

    ሩታን ከቤተሠቦቻችሁ ጋር አስተዋውቋት ❤❤

  • @Sdetegnawa813

    @Sdetegnawa813

    5 ай бұрын

    ሩጫው የት ለመድረስ ነው🤔

  • @FatySam

    @FatySam

    5 ай бұрын

    ነውር አደለምዴ ሚስት ናትዴ የሚያስተዋውቀው ነውርነው

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    5 ай бұрын

    ሲጋብ ይደርሳል

  • @yezinamulumengsit771

    @yezinamulumengsit771

    5 ай бұрын

    ሲጋቡ ይደርሳል በቃ ፀጥ በሉ

  • @AlMushe-bt6yq

    @AlMushe-bt6yq

    5 ай бұрын

    አትቅበጡ ወሬኞች እራሳችው ያውቃሉ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r5 ай бұрын

    አይ ጋሽዬ ዘና እኮ ነው ምታደርገኝ 😂😂😂 እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ የኔ ምርጥ አባት ❤❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    5 ай бұрын

    ቀላል ዘና😂😂😂😂😂አይምዬ ኘራክ ማረግ በደብ ትችላለች😂😂😂😂

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    5 ай бұрын

    @@Yyyhyuu-zx1df በጣም ሀይሚ አደኛ ናት ፕራክ ስታደርግ

  • @DegafuAbino-wl3rt

    @DegafuAbino-wl3rt

    5 ай бұрын

    😢

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    5 ай бұрын

    @@DegafuAbino-wl3rt ምነው ውዴ

  • @samira7639
    @samira76395 ай бұрын

    ስወዳቹዉ እኮ ሀይሚዬ ኤፍዬ ጋሼዬ ሁሌም ጋሼዬን አምጡልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya16595 ай бұрын

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ጋሽዬ የኔ አባት ❤❤❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum5 ай бұрын

    ሀይሚና ብሩኬ ይጣበሱ እያልን እልል ብለን የአብርሽ ተከታዮች ጥያቄ አቅርበናል❤❤❤

  • @user-mi1dd5rt6f

    @user-mi1dd5rt6f

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-oy3bh9pr5z

    @user-oy3bh9pr5z

    5 ай бұрын

    አረ ትደግ😂

  • @Jkeesum

    @Jkeesum

    5 ай бұрын

    @@user-oy3bh9pr5z አብረዉ ያድጋሉ ትናንት እኮ ሲጎራረሱ ደስ ብለዉኝ ቢጣበሱ ብዬ ተመኝሁ😂😂

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    5 ай бұрын

    በጣም ትናት ያው ግን ተው ትደግ😅😅😅

  • @mimemulunesh8384

    @mimemulunesh8384

    5 ай бұрын

    አዎ እነፋልጋለን 😂😂አንድ ላይ ይሁኑ 🎉

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw5 ай бұрын

    Waw ሀይሚ በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው በርቺ 👍🏻👍🏻👍🏻🙏🙏😍😍😍😍

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc5 ай бұрын

    ዘና የሚያደርጉ አባት ናቸው እድሜ እና ጤና ይሥጠወት ሀይሚ እና ኤፍሬም ተኮላችሁ አያልቅም 😂😂

  • @user-yy8ni7dy1w
    @user-yy8ni7dy1w5 ай бұрын

    ፕራንኩን እውነት አድርጉት ትመጣጠናላችሁ

  • @user-yv2qk3hg8s
    @user-yv2qk3hg8s5 ай бұрын

    የተረጋጋ አባት አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ❤ለጋሼና ለቤተሰቦቹ❤

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum74135 ай бұрын

    እያልቅም ተንኮል ኤፍ ሃሚ ልጁን እዳታስመቱት በድጋሚ ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደረሰ አላቹ ሰለ አብርሸና ስለ ሩታ

  • @user-fm3su4yv1v

    @user-fm3su4yv1v

    5 ай бұрын

    ሳብስክራይብ አድርግኝ የኔ ልእልት❤

  • @zehramuhamed6489
    @zehramuhamed64895 ай бұрын

    ድንቅ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይባርካቹህ👏❤❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash3355 ай бұрын

    እውነት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ጋሽዬን እና ማዘራቹህን አስተዋውቋት እሩታን❤❤❤❤

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w5 ай бұрын

    ጋሽዬ እሩታ ይተዋወቅልን ቤቸሠቡዋ ትታቸዉ መጣች ልክ እንደ አባት እናት እንዲሆኑዋት አስቸዋዉቁልን የምትሉ ላይክ👆👆👆👆

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33825 ай бұрын

    ጋይስ ሩታና አብርሽ ዛሬ እረፍትላይ ናቸው😂😂😂 ሙቢዬ 50k ስለገባ ደስስ ብሎኛል እደኔ ደስስስ ያላችሁ ላይክ ❤❤ አብርሽ ሩታ ሀይሚ ኤፍሬም 😮ፕሊስ ሙቢን ሰፕራይዝ አድርጉት ❤❤

  • @Jkeesum

    @Jkeesum

    5 ай бұрын

    የድግሱ ድካም ይዟቸዉ ነዋ😂😂😂😂

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    5 ай бұрын

    @@Jkeesum ማለት ነው ሀሀሀሀ

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    5 ай бұрын

    ማንኛው ድገስ እነሱ አልሰሩ ዝብለው ለባብሰው ነው የመጡት እኮ😅😅😅❤❤

  • @user-vi6pk8bj3o

    @user-vi6pk8bj3o

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    5 ай бұрын

    @@user-um4kf8jz6c መብላትም ያደክማልኮ

  • @zeinabhassan5726
    @zeinabhassan57265 ай бұрын

    የኔልዩ ቤተሰቦች ሺአመት ኑሩ ሀይሚ አያልቅብሺ❤❤

  • @gamilagamila3085
    @gamilagamila30855 ай бұрын

    ጋሼየ እና ሩታ የተዋዉቁ የምትሉ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ve5nq6ry1c
    @user-ve5nq6ry1c5 ай бұрын

    ሀይሚ እና ኤፍ ስወዳችሁ የኔወቹ ❤ጋሸየ አባታችን አንድ ቀን ስራላቸው እንጠብቃለን ❤

  • @BhelHee
    @BhelHee5 ай бұрын

    ጋቪዬ ናፍቆን ነበር ቶሎቶሎ ኑሁ አትጥፉ ጎበዞች በርቱ

  • @YeshawuAgunie
    @YeshawuAgunie16 күн бұрын

    ሀይሚ ትለያለሽ ጣፍጭ የሆንሽ ልጅ ፍራንኮችሽ ሁሉ ዘና ነዉ የሚያደርጉኝ

  • @saidahmed1109
    @saidahmed11095 ай бұрын

    ልክ ናቸው አባታችሁ ክብር ይኑራችሁ ለቤተሰቦች እባካችሁ❤❤❤❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis96665 ай бұрын

    ኮተት ይዘሸ አትምጭ አላለም አባቴ ጀግና አባት ኑርልኝ💘💖💘💖💖💔💔💖💖💖💔💔💓💔💔💖

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen45555 ай бұрын

    1ኛ ነኝ ጋሽየ😂 የኔ አባት አታናዱብንንን ቁርጥ አባቴን ጋሽየ ጓ ሲል ደስ ሲሉ❤❤❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri12175 ай бұрын

    አሜን አሜን እናመሰግናለን ሀይሚ በርች ከዚህ በለይ እንጠብቅሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @wsf7216
    @wsf72164 ай бұрын

    ማሻ አላህ ግጥምሽ በጣም ደስ ይላል ሀይሚ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ኤፋ እና ሀይሚ እንወዳችዋለን

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese26945 ай бұрын

    ጋሺዬን የምትወዱት 💞💞 ሃይምዬ ግጥምሽ ወደድኩሽ 💞💞

  • @user-rk4nv9fd8l
    @user-rk4nv9fd8l5 ай бұрын

    የኔ የዋህ የኔ ገራገር አባት ገና ሳያቸው ደስሲሉኝ

  • @MimisPhone

    @MimisPhone

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤wow❤❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka86245 ай бұрын

    ገና ስታስተዋውቁ ቪዲዬውን ሳላየሁ ሳቅ በሳቅ ሆንኩኝ ሃይሚቲ ቅመሟ

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu71825 ай бұрын

    ምርጥ አባት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ቤተሠቦቻችንን ሺ አመት ያኑርለን 😘😘😘😘😘

  • @martabekele4734
    @martabekele47345 ай бұрын

    እንኳን ደህን መጣችሁ ጋሽየ ና ፍቆኝ ነበር🎉እንኳ ደስ አላችሁ በአብርሽ በሩታ በጣም ደስ ብሎናል❤❤

  • @user-oy3bh9pr5z
    @user-oy3bh9pr5z5 ай бұрын

    ኤፍሬምየ ጥረትህ እኳን ፍሬ አፈራልህ ያብርሽና የሩታ አድለማረግ ብዙለፍተህ ነበር የትናትውን ደስታህ🎉🎉🎉በጣም ደስ ይልነበር ሀይዬይየም❤❤እኳደስ አላችሁ

  • @user-pz9zb2bu7w
    @user-pz9zb2bu7w5 ай бұрын

    ሃይሚ የእኔ ቅመም ግጥምሽ እኮ ውስጤ ነው በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤በርች እናት አለም 💚💛❤️🙏 ሰላምሽ ይመለስልን

  • @user-ef4rm2mv2p
    @user-ef4rm2mv2p5 ай бұрын

    ዋውው ሀይሚ ትችያለሽ በርቺ እማ እኔም ግጥም እችላለሁ በጣም እወዳለሁም በርቺ ኤፋን ደግሞ ቀጣይ ፕራንክ አድርጊው ብድርሽን መልሺ የጋሽየን መልስሻል የወንድምሽ ይቀራልና እየጠበቅንሽ ነው😂😂😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46455 ай бұрын

    ጋሽዬና ሩታዬ ይትዋውቁ የምትል ❤❤❤❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e5 ай бұрын

    ሀይሚዬ ግጥምሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ትልቅ ቦታ እንጠብቅሻለን ጋሺዬ ፕራንክ አይወድም ተውት በቃ

  • @aminamohammed7825
    @aminamohammed78255 ай бұрын

    አቤት ግጥም ሀይሚየ የኔ ቆንጆ መሻአላህ ያምራል

  • @hbeesan7426
    @hbeesan74265 ай бұрын

    አይ ጋሽዬ በጣም ታስቀናለህ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ❤❤❤

  • @bizuayele1871
    @bizuayele18715 ай бұрын

    ❤❤ሀይሙ ግጥምሽ 👌👌👌👌❤❤ የኔ አንደኛ ዉድድድ

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen75565 ай бұрын

    እናተ የማያልቅባችሁ ጋሽየን አታናዱብን❤❤

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs5 ай бұрын

    ሀሜይ የኔ ማር ፈጣሪ ከዚህ በላይ ጨመሩ ይስጠሽ ❤❤❤❤

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y5 ай бұрын

    ሁሌ በጋሽዬ ቤት ኑ ትናፍቁናላቹ ሀይሚና ኤፍ ❤❤🎉🎉🎉ጋሽዬም ናፍቀውን ነበር ሁሌም ኑልን👍👍👍👍

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu63045 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ግጥም ነው ሀይሚዬ❤❤❤ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤

  • @user-mq7fw6kb4m
    @user-mq7fw6kb4m5 ай бұрын

    ክክክክክክ የዛሬዉ ደሞ ያበደ ነዉ በሉ ሩታን ከነጋሽየ ከነማዘር ጋር አስተዋዉቋቸዉ

  • @stc6291
    @stc62915 ай бұрын

    ጋሽየምርጥአባት እግዚአብሔር እረጅምእድ እናጤናቸዉን ይስጥላችሁ ሀይሚ ግጥሙደሞልብ የሚነካግጥም እግዚአብሔር የስጥሽ ለአገራችን ሰላሙንያዉረድን ቀጥይበት ሀይሚየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New5 ай бұрын

    ምርጥ አባት እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን እግዚአብሔር 👏❤እነ ሩታ ናፍቀውናን ቪዲዮ ይስሩልን 😢😢❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb43105 ай бұрын

    ኤፍሬም ሀራሚነህ አልተመካከርንም ኘላለም😂 ማሪምን ጋሽዬ እንደዚህ አይነት አታርጉት ለጋሽዬ ክብር ይኑራችሁ አብርሽን ራሡ ማረግ ትችላላችሁ ኖ ጋሽዬን❤❤❤

  • @silasila926

    @silasila926

    5 ай бұрын

    😂😂ያታማሺ

  • @medinaalimedina
    @medinaalimedina5 ай бұрын

    ዋው ዛሬአዴኛነኘ ይሄቤትሰብ ጨርሰው ፍቅርብቻናቸው ሽአመትኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @iiff3757
    @iiff37575 ай бұрын

    ሀይሚየ 1ኛ ነው ግጥምሽ ማሻ አላህ በርች የኔቆጆ እህት ❤❤❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye67315 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ሀሚቲ ግጥምሽ 100+100✅✅✅✅❤❤❤❤❤❤❤❤ 🌹🌹😘😘 ። ጋሽዬን በጣም ነው የምወደው ሁሌም አብራችሁ ስሩ❤❤❤❤❤❤

  • @dessalech899
    @dessalech8995 ай бұрын

    WO WO WO አመሰግናለሁ የኔት ጌጤን በጣም ነው የወደድኩት ከልብ አመሰግናለሁ ከልብ ወድሻለሁ ኑሪልኝ የኔት ቃልሽን ሲላከበርሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ,, የሩታ የአብሩሽ ቀለበት ፕሮግራም በጣም ነው የሚያምሩ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ያሳምራችሁ ❤

  • @bizuayele1871
    @bizuayele18715 ай бұрын

    ❤❤❤ዉይ እናተ ልጆች ተኮላችሁ አያልቅ😂 የኔ ዉዶች ጋሽዬን አታናዱብን የኔ አባት ደግሞ ሩህሩህ አባት ነዉ የኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤ጋሽዬ❤❤

  • @rabia4266

    @rabia4266

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f5 ай бұрын

    ግጥምሽን ወደነዋል ሀይሚዬ በርቺ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s5 ай бұрын

    የጋሽየ ልጆች የኔ ልዩ ወች ሁሉም ስራችሁ እኮ ይመቸኛል ጋሽየ የኔ መልካም አባት እኮን ደስ አላችሁ ጋሽየና እናታችን ሀይምየ ንገሪልኝ እደዛ ሲያልቅሱ ሲጨነቁ ያሁሉ አልፎ ዛሪ ልጃቸው ደስታ ላይ ሆኖ ማየታቸው ከነሱ በላይ እኛም ተደስተናል

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader4725 ай бұрын

    ሀይምዬ የኔ ጀግና 😢😢😢 እና ሩታ ከቤተሰብ አስተዋውቁልን❤❤

  • @user-br5re6hz2l
    @user-br5re6hz2l5 ай бұрын

    ሩታን ከየተቢና ከነጋሽዬ ያሶተዋውቅ ምትሉ ላይክ❤❤

  • @user-zb1lz3vc2d

    @user-zb1lz3vc2d

    5 ай бұрын

    ምነዉ እኛ አዋቂነን አላችሁ በሰዉ ህይወት አትግቡ

  • @user-br5re6hz2l

    @user-br5re6hz2l

    5 ай бұрын

    @@user-zb1lz3vc2d ምነው ሽቴ ሚሪዳ ነው ጠልሽ ማን ጠራሽ

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    5 ай бұрын

    ​@@user-zb1lz3vc2dለምን አትፈልጊም አሁን ገባኝ ለማን እንደምትወግኝ

  • @BelayMesfin-ng8ox

    @BelayMesfin-ng8ox

    5 ай бұрын

    ​@@user-zb1lz3vc2dእንዚህ ሰውች አውንስ አብዙ 😂

  • @AlMushe-bt6yq

    @AlMushe-bt6yq

    5 ай бұрын

    ቱ ምነው እኛ ነን ሽማግሌዎች አላችሁ ተረጋጉ እጅ

  • @dgdbf6423
    @dgdbf64235 ай бұрын

    በርቺ ሀይሚ በጣም ጥሩ ነው ተሰጦሽን አጠናክሪው❤❤❤❤

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi5 ай бұрын

    ❤ ሀይሚ የኔ ቆንጆ በርቺ አንቺ በግጥም ሩታ በአርቱ በቃ እዱኛ ፏ ነው

  • @user-mg8hs6im9g
    @user-mg8hs6im9g5 ай бұрын

    ዌልኻም ኣበባ ጋሽየ 🎉❤

  • @SaraSara-lu8pm
    @SaraSara-lu8pm5 ай бұрын

    ዋዋዋው ግጥም ደስ የሚል ነው ነው ባርቺ ማር 💞💞💞💞💞💞

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed64215 ай бұрын

    ወይኔ ጋሽዬ እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት❤❤❤

  • @hmhm6778
    @hmhm67785 ай бұрын

    ሀሚን እና ብሩኪን እቀለበቱ ያያቸዉ ማነዉ❤❤❤

  • @BhelHee
    @BhelHee5 ай бұрын

    ግጥሙ በጣም ደስይላል ስለሀገር አገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ያለሀገር ምንም ነን

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg32685 ай бұрын

    አቤት ኤፋ ተንኮልህ❤ ይመቻቹሁ አየ ጋሽየ ዘና ነዉ የምታደርገን

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up0005 ай бұрын

    ሀሚዬ ግጥምሽን ላገሬ ብለሽ ያጋራሽን በጣም ደስ ይላል ❤እጅሽ ይባረክ ለኢትዮጵያ ያሳታል ብዙ ግጠሚላት !!

  • @mereyemmereyem310
    @mereyemmereyem3105 ай бұрын

    ዋውውው ቆጆ ግጥም ነው ሀይሚ ውደ ቀጥይበት እሽ

  • @MekdiFamilytube
    @MekdiFamilytube5 ай бұрын

    ጋሽየ የኔ አባት ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ ናፍቆን ነበረ እንኳን ደህና መጣቼሁ የሰው ደሰታ የሚያስደሰታችሁ እህ ወንድሞቸ ያልታሰበ እጀራ ይሰጣችሁ ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜንን❤🙏🙏🙏🙏

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim85835 ай бұрын

    ❤ምርጥ ቤተሰቦች ፍቅር ናችሁ ❤ሀይሚዬዬ ቆንጆ ግጥምሽ እናመሠግናለን ማማዬ❤❤ጋሽዬ እባከወት ሀይሚን በጣም አትጫናት😅😅

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew25145 ай бұрын

    ጋሽየን ፕራክ አታድርጉት የምር ምርጥ አባት ነው❤❤❤❤❤❤ግጥሙ ከልብነው የወደድኩት ሀይሚየ❤❤❤❤

  • @jemalahussin693
    @jemalahussin6935 ай бұрын

    ሀይሚ በጣምነው እምወድሽ ግጥምሽ በጣም ይመቸኛል የኔቆጆ በትናትናው ቀለበት የሩታን እና ያብርሽን ደስታ በግጥም አቅርቢላቸው ሰወድሽ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df5 ай бұрын

    ሀይሚዬ በርቼ ጎበዝ የኤልዱ ግጠሚላት የኔ በጣም ነዉ የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @safiya3794
    @safiya37945 ай бұрын

    ጋሽዬ ስወድዎት ሽ አመት ኑር

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83275 ай бұрын

    ወይ ጋሽዬህ አዝናኑኝ ልጆቹ እንዴ አባታቸውን የምያከብሩት እድሜ ይሰጦት

  • @Adisewonde
    @Adisewonde5 ай бұрын

    በጣም ደስ እሚል ግጥም ነው ሀሚየ የኔ ቆንጆ በርች እህት❤❤❤

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f5 ай бұрын

    አይ ጋሺዬ ዛሬ ተገኝተሀል የኔ አባት አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ደስ የሚል አባት ሳዬው አባቴን ይመሥለኛል ከአባቴ ከተለዬሁ 12 አመት ሆነኝ በስደት ነው ያለሁት ናፍቆኛል ሀሚ ስለግጥምሺም አሪፍ ነው ቀጥይበት የኔ ቅመም ሩታን ከቤተሰብ ጋር አስተዋዉቋት አድናቂያችሁ ነኝ አላህ ይጠብቃችሁ የጋሼ ቤተሰቦች

  • @user-gl5uj1nj2i
    @user-gl5uj1nj2i5 ай бұрын

    ቡታጀራ ልክ እንደኛ ወሎ ወንዶች ቆንጆ አሉ እሳ ያሰላም

  • @Fafi-sz9vo

    @Fafi-sz9vo

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon2585 ай бұрын

    የኤፊሻና የሐይሚየ ተንኮል አያልቅባችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sophiakhalil3951
    @sophiakhalil39515 ай бұрын

    ጋሽየ እኮ ፍቅር የሆኑ አባት እረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ ❤❤❤😂😂

  • @selamselamxtreme7081
    @selamselamxtreme70815 ай бұрын

    እንኩዋን ደና መጣችው ❤❤❤በሉ እሩታን ከነ ጋሽዬ ጋር አስተዋውቁዋት

  • @user-lh2lb4xg1p
    @user-lh2lb4xg1p5 ай бұрын

    ኧረናተእማታረጉትየላችሁግንለምድነዉ ጋሸየንብቻ ፕራክ እምታረጉት እማየንም አርጉት እጀ ሀይሚ ተኮለኛ❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77265 ай бұрын

    ወይ ጋሽዬ ስወደው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙏❤

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7nАй бұрын

    ጨዋ ቤተሰብ ናችሁ ጋሽዬ መልካም አባት ናቸዉ ሰላም ለናንተ ይሁን

Келесі