አርአያ ሰብ ( የደቂቀ እስጢፋኖስ ዘጋቢ ፊልም ክፍል 1)/Who Is Who Season 5 Episode 5 Part 1 Dekeke Esitfanos

Ойын-сауық

Пікірлер: 109

  • @kjdb969
    @kjdb96911 ай бұрын

    ደቂቃ እሰቲፍኖሰ በወቅቱ የነበሩ ተሃድሶ ናቸው

  • @yared2112
    @yared21122 ай бұрын

    ስታስጠሉ እንኳን መስከረም ለቺሳ ጉዳቸውን አስረዳችን 🙏

  • @iloveethiopia9388
    @iloveethiopia93886 жыл бұрын

    Ebs አርያአ ስብ እናመስግናለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለት ታሪኮ አያልቅም ጥልቅ ናት አቤት መታደል መመረጥ ነው እንግዲህ እነ እትና አትቅኑብን መርጠን ብቻ ሳይሆን ተመርጠን ነው 💚💛❤️️ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✝️ለዘላለም ትኑር

  • @alali8734

    @alali8734

    6 жыл бұрын

    ኩሩ ኢትዮጵያዊት መታደል ነው ኢትዮጵያዊ መሆን አዎ

  • @kidist6498
    @kidist64986 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ኢቲዮጲያ ለዘላለም ትኑር ተዋህዶ መሆን መታደል ነው

  • @tamiratargaw5262

    @tamiratargaw5262

    3 жыл бұрын

    የኔ እህት የክርስቶስ መሆን ነው መታደል

  • @haime508

    @haime508

    Жыл бұрын

    መታደል ነው ወይስ መበደል

  • @covenant_13

    @covenant_13

    2 ай бұрын

    እህቴ እውነት ነው መታደል ነው ግን ደቂቀ እስጢፋኖስ በጣም መጥፎ ሰው ናቸው እባክሽ ይሄ የጨለማውን ስርሀት የሚከተል ቻናል አትመኚ ስለሳቸው ማወቅ ከፈለክሽ ቤተክርስቲያንን ጥይቂ ሰውየው ተዋህዶን ለማጥፋት ከውስጥ ይሰራ ነበር ብዙ ሰው አስተዋል በመጨረሻም በእምነታቸው የማይደራደሩት አጼ ዘረያቆብ ከብዙ ትግስት እና ማስጠንቀቂያ ቦሃላ አስገድለውታል የጨለማው ስራትን የሚከቱል ቡድኖችም እሳችውን እንደ ቅዱስ አባት አድርገው ለኦርቶዶክስ ምእመኑ ለማሳመን እየሞከሩ ነው ተጻፈ የተባለውም ገድል እራሳቸው በራሳቸው የጻፉት 1 እንኳን ተአምር የሌለው ሌሎችን በመክሰስ ብቻ የሚያጠነጥን ነው እና እባካችሁ ይሄን የምታነቡ እራሳችሁን እና የምትወዱትን ሰው ጠብቁ አንድ ነገር ስሰሙ ለዛ ነገር ቤተክርስትያን በመጠየቅ እውነተኛ ነቱን አረጋግጡ!!!

  • @zadigtisyon7645
    @zadigtisyon76459 ай бұрын

    Orthodox church has been struggling from those days until now. Thanks to God Orthodox survived and will continue with the help of Almighty God.

  • @kidisthailu4686
    @kidisthailu468610 ай бұрын

    እድሜ ለ ዶር መስከረም ለቺሳ እናንተ ደቂቀ እስጥፋኖስ ብላቹ የሰራቹትን ጉድ አወጣችሁ እኮ ትክክለኛ ስማቸው ደቂቀ እስጢፍ ነው

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase3 жыл бұрын

    እነዝህኮ የከሃዲ የፕሮቴስታንት አማኞች ናቼው ለእመ መለኮትና ለመላዕክቶችም ሆነ ለጻድቃን ለሰማዕታቱ ስግደት አይገባም የሚሉ ናቼው ቤተ የተዋህዶን ለማጥፋትና ፕሮቴስታንትን ያስፋፉ ናቼው ደግሞ በረከታቼው ይደርብን ትላላችሁ ከሃዲ ለመሆን ነው የምትፈልጉት

  • @user-nc4vu2nn4n

    @user-nc4vu2nn4n

    2 жыл бұрын

    መጀመርያ ታሪከቸውን ስሚ በእማቤታችን ስም ቤተ ክርስቲያን ሰርቶ ደሞ ፕሮቴስታንት ትያለሽ እንዴ እኛ ሃገር እነሱ የሰሩት በትውፊት አለ ኪደነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን አለ ዝም ብሎ ጭፍን ጥላቻ አይኑረን እውነት ማወቅ መልካም ነው

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum900911 ай бұрын

    ጭራሽ ደቂቀ እስጢፍኖስ በረከታቸው ይደርብን የምትሉ ሰዎች እነዚህ ሰዎች እኮ ከእግ ቤተክርስቲያን የወጡ ለመስቀልና ለመቤታችን ስግደት አይገባም ያሉ አለፍ ሲል ደሞ በሥላሴ አምላክነት የማያምኑ አዩዲ ሆች ናቸው አፄ ዘረያቆብ በዚህ ምንፍቅናቸው ነው ያጠፉዋቸው ይልቅ በረከታቸው ይደርብን የሚያስብለው ለአፄ ዘረያቆብ ነው

  • @user-sg2vd4oy4h

    @user-sg2vd4oy4h

    11 ай бұрын

    video bcha kemtayi tnsh btanebi arif neber

  • @williamsd5287
    @williamsd52876 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከነ ልጆችዋን ይባርክልን🙏🙏⛪️💒😍

  • @tigistdemlew599

    @tigistdemlew599

    6 жыл бұрын

    Dim S ተሀድሶናቸው

  • @williamsd5287

    @williamsd5287

    6 жыл бұрын

    Tigist Demlew አረ ጉድ ዲያቆን ክብረት የሚባል ራሱ ኣላማረኝም anyway thank you for your info 🙏🙏🙏😍

  • @user-zh4eb1kq5r

    @user-zh4eb1kq5r

    6 жыл бұрын

    +Dim S ምኑ ነው ያላማረህ መጀመሪያ ዲ/ን ዳንኤል ምን እንደሚል ተረዳው።

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n2 жыл бұрын

    በእውነት እውነት ማወቅ መልካም ነው የደቂቀ እስጢፋኖስ በረከታቸው ይደርብን

  • @AddisalemBirahane

    @AddisalemBirahane

    5 ай бұрын

    የተዛባ ታሪክ ነው እነሱ ስለራሳቸው የፃፉት ገድል በውሸት ላይ የተመሰረተ ነው።እውነትን አስተውሉ። በዛ ላይ መሲው ገና ይወለዳል የሚል የአርዮስ ኑፋቀ

  • @abiygizaw672
    @abiygizaw6724 жыл бұрын

    tተገደሉ ማለት በ አዉነት ፀኑ እንጂ ትሸነፉ ማlት ayidelem!

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye14725 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን:: ይበል ብለናል::

  • @user-zp5pv6fj2z
    @user-zp5pv6fj2z5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እምነታችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን።

  • @danielbizuneh1221

    @danielbizuneh1221

    Жыл бұрын

    Pentm hon ortodox mhon mnm aytkemem Egzabhern amnona tazo fekadun yk mefesm endhum yh heg Hulu fesame bfker ytkalelena wendmhen endrash adergeh wuded ymelwun tezaz mtgeber nw

  • @user-zq3nc4ny6k
    @user-zq3nc4ny6k6 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ እኮነው ቃል አይገልፀውም ታሪኩም ሰፊነው አያልቅም

  • @tigistdemlew599

    @tigistdemlew599

    6 жыл бұрын

    ሀብትሽ የድንግል ማርያም ልጅ እባካችሁን ችሁአስተውሉታሀዶሶናቸው

  • @estifgutaboss9381

    @estifgutaboss9381

    4 жыл бұрын

    @@tigistdemlew599yehe ewenetegaw ye Christina haymnot serhat lemefter new yemokerut ye sew lije le egezbher lefeterew becha endesegde eneje le mesklu le negus le mariyam endaysegdu yastemaru sew nachew ega be meskelu seletsklew eneje sele meskelu ansegdem be emeskelu lay kirstos becha adelem yetsekelew 2 wenbedewoch endeteskelu atzngi meheret adrgaew ye sewn lije hatyat leteshekemew kirstos new mensegdew

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew80824 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እህት

  • @achenefmotbainor704
    @achenefmotbainor7044 жыл бұрын

    He was the real Apostle of Jesus Christ. Glory to GOD!!!!!!!!!!!!

  • @oscarhabesha4001

    @oscarhabesha4001

    Жыл бұрын

    he still respects and love Holy Mary, Mother of God, glory to GOD ... luthers child

  • @user-hj6tg6pn1t
    @user-hj6tg6pn1t6 жыл бұрын

    ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘለዓለም ጸንታ ትኑር ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው

  • @younisalismaili720

    @younisalismaili720

    6 жыл бұрын

    amen mamaye ortohdx lezlalam tinur

  • @haime508
    @haime508 Жыл бұрын

    ዳንኤል ክብረት የታሪክ ሌባ

  • @yonatankassahun9851
    @yonatankassahun98513 жыл бұрын

    he is before Martin Luther amazing

  • @girumwami3222

    @girumwami3222

    Жыл бұрын

    አይገናኙም አሳባቸው ላይ ሉተር ወጠጤ ነው እንደምናቀው ....ገድል አንቀበልም ትሉ የለ እሱ የሰሯት ቤተክርስቲያን አውን ስላለች ጎብኛት....ማርያም ቤተ ክርስቲያን ናት ጉንዳጉንዶ ገዳም ነው

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090Ай бұрын

    የመጀመርያው ጴንጤ(መናፍቃ) ወይም ጌታን የተቀበሉ የወንጌል አርበኛ አባ እስጢፍ

  • @abebaassefa1535
    @abebaassefa15355 жыл бұрын

    ለዛች ማን ሽባባው ተብዬ ንገሩልኝ የኔ አባቶች እውነት ስለእምነትሽ ትንሽ እውቀት መጨመር ከፈለክሽ ገባ ብለሽ አንብቢ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese43795 жыл бұрын

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo19046 жыл бұрын

    ዳንኤል ክብረት ያቀረብከው ማነፃፀሪያ ስሜት አይሰጥም የዘረዘርከውን ባያደርጉ እኮ ቤተ ክርስትያን ውስጥ መክረም ባልቻሉ

  • @estifgutaboss9381

    @estifgutaboss9381

    4 жыл бұрын

    Esu yesu astesasbe new esu endetredaw new dengaynetun yasayen his big enemy for protestant and Muslim brothers

  • @zenibrhanu1726
    @zenibrhanu17266 жыл бұрын

    በጣም ደሥ ይላል በርቱ እናንም በረከታቸዉ ይደርብን

  • @yonamesfin926
    @yonamesfin9266 ай бұрын

    አዎ አሁንም ቢሆን ስግደት ለጌቶቹ ጌታ አልፍና ኦሜጋ ላለና የሚኖር ለእየሱስ ክርስቶስ ነው (ለስላሴ) ስው ላይ ከመርፈድ ማንበብ አይሻልምን ?

  • @merontefera8566
    @merontefera85662 ай бұрын

    እስጢፋኖስ ስትገሉ ሉተርን አስነሳላችሁ ወንጌል በተቃወማችሁ ግዜ ይብሳል ሰደድ ነው ወንጌል

  • @user-mf8re2dk4r
    @user-mf8re2dk4r7 ай бұрын

    እግዝኦ ማረን ጉያችን ስር ሆነው አሁንም በበቤቱ ሆነው የሚያምሱን ምድረ ካቶሊኮች ።

  • @tibeYohannes12

    @tibeYohannes12

    2 ай бұрын

    ስድብ መሆኑ ነው?

  • @AklilMelese
    @AklilMeleseАй бұрын

    ስታስጠሉ እንኳን መስከረም ለቺሳ ጉዳቸውን አስረዳችን

  • @user-bf4pw7bg8n
    @user-bf4pw7bg8n Жыл бұрын

    ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ የተነገረው ታሪክ አንዳንድ እውነታ ቢኖሩትም ነገር ግን ትክክለኛ ታሪክ አይደለም

  • @alali8734
    @alali87346 жыл бұрын

    ይሁሉ የለፋቹሁት አምላክ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ተዋህዶ ለዘላለ ኑሪልን ይህን እድናይና እድንከታተል ሰላደረጋቹሁልን አምላክ ያክብርልን ይህነው የናፍቀን ቀጥሉበት

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube649410 ай бұрын

    He was a good Example of MENAFEQ "MISTER ZERAFI BETEYACHEW YESHALALE ABA?

  • @mateb4802
    @mateb48022 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እውቀትን ጨምሩ። ይህን ተረድታችሁት አይመስለኝም። ዲ/ን ዳንኤልን ጨምሮ የምትሰጡት ቃል ግልፅ አይደለም። ይልቅስ ጋዜጠኛዋ በግልፅ "ለእመቤታችን ስግደት አይገባም" ትላለች። እና ይሄ ትክክል ነው የምትሉት የተዋህዶ አስተምህሮ ጋር አይፋለስም? ይሄ በራሱ ምንፍቅና አይደለም? እናንተ እራሱ የነሱ ርዝራዥ ናችሁ። አሁንማ ኢሉሚናቲ መሆናችሁን አወቅን። ዳንኤልም "ግራኝ መሃመድ ወራሪ አልነበረም" ብለህ አረፍከው ከራስህ ከቀደሙ ፅሁፎችህ ጋር ስትላተም አየን። እግዚአብሔር ይማራችሁ!

  • @danmar8071
    @danmar80712 жыл бұрын

    እንኳን ይሄ riform (ተሃድሶ) አመለጣት ምክንያቱም ታላቁና እውነተኛው ንጉስ ዘረያዕቆብ ይህንን እርምጃ ባይወስድ ኖሮ ዛሬ እኛ የምንከተለው መንገድ ከአውሮፓውያኖቹ ምንፍቅና አይለየም ነበር። ቅድስት ቤተክርስቲያን በተለያዩ ጊዜያት ተግዳሮቶች ደርሰውባታል ይሁን እንጂ ዓለት በሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ተመስርታለችና አንዳች አትሆንም ድካምን ሊያመጡ የሚሞክሩት በንስሐ ካልተመለሱ በጥፋታቸው ላይመለሱ ይጠፋሉና። ልዑል እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው። ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ፡15። 3፤እግዚአብሔር፡ተዋጊ፡ነው፥ስሙም፡እግዚአብሔር፡ነው፥

  • @abigiyafikremariam2772
    @abigiyafikremariam27723 жыл бұрын

    bewenu masaded kalu yefekedal wey.....

  • @sarakw7264
    @sarakw72646 жыл бұрын

    ebs.እናመሰግናቸዋለን

  • @user-hc4ss4zr1v
    @user-hc4ss4zr1v Жыл бұрын

    ዱርዬ የማህበረ ቅዱሳን ማፍያ ደግሞ ይህ ፊልም አውጥተዋል ። ነገር ግን ዛሬ የትግራይ ሊቃውንት እውነተኛውን የብፁዕ ቅዱሳን አባቶች እናቶቻችንን ደቂቀ እስጢፋኖሳዊያን ዘ ትግራይ እየገለፁ ይገኛሉ ። የዛሬው ጭፍጨፋም ይህንንኑ ያሳየናል ።

  • @omarmahmad9092
    @omarmahmad90923 жыл бұрын

    lemaryam ansegdem

  • @abiygizaw672
    @abiygizaw6724 жыл бұрын

    giን ኮማቾች የ filmuታሪክ ተረድታችሁ አይመስለግንም ቢሆን ኖሮ ሳትኮሩ ታፍሩ neber! ኦርቶ አዉነተኞች የተገፉባት ስለሆነች ንስሐ መግባት yasfeligatal!!!!!

  • @berheabrha4918

    @berheabrha4918

    3 жыл бұрын

    ልክ ብለሃል 👍

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo19046 жыл бұрын

    ምን አይነት ሄዋነት ነው እመቤታችን እና ፃድቃን ስግደት አይገባቸውም እኮ ነበር ሲሉ የነበረው ስላሴ ብቻ ናቸው

  • @user-ok8nb2jh2e
    @user-ok8nb2jh2e4 жыл бұрын

    እውነታቸውን ነበር ስግደት ለፈጣሪ ብቻ ነው!

  • @AN-jz8ku
    @AN-jz8ku6 жыл бұрын

    I think this history is not told truthfully. I think it's more political issue. Between Egyptian Coptic orthodox vs orit ideology and between Amhara vs Tigrigna.

  • @eleleta5821

    @eleleta5821

    5 жыл бұрын

    ነገር አትሰንጥቁ

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel79366 жыл бұрын

    ወይ አፄ ዘረያቆብ....አባ እስቲፍልኖስና ደቂቀ እስቲፋኖስ ስለ እውነት ስለ ከፈላችሁት ዋጋ ዛሬ ብዙ ፍሬ አፍርቷል.... ያኔ ያመለጠን የታአድሶ ግብዣ ያኒ ቢገፋም፥ዛሬም እግዚአብሔር ደግመኛ እድል ሰጥቶናል-ለፍሬ ማብቃት ይሁን...ኢትዬጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች...መምህር ታሪክን ማድበስበስ እውነትን አሸፍንም...ለእውነት ለወንጌል በመቆም፥ለሰው ሥራአት መቆም የጨለማ ስውር እስራት አምልጥ!

  • @GirumZeleke
    @GirumZeleke11 ай бұрын

    ምንፍቅናን በቤ/ን ላይ ሲዘራ ለነበረ አንድ መነኩሴ ይህ ሁሉ ክብር ለምን

  • @mateb4802
    @mateb48022 жыл бұрын

    ሃሳባችሁ እራሱ ይፋለሳል። የታሪክ ተመራማሪው 18:30 ደቂቃ ተመልከቱት ፕ/ር ኃይሌ "ኢትዮጵያ ያመለጣት ሪፎርም (ተሃድሶ) ነው" ይላሉ ይልና በ30ኛው ደቂቃ ላይ ዳንኤል "ሪፎርም አልነበረም" ቋንቋችሁ ተደበላለቀሳ ድርም የሴረኞች ማህበር እንዲህ ነው። ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን ተከታዮች። ስለዚህ ማብራርያ ዶ/ር መስከረምን መፅሃፍ ይመልከቱ። ቤተክርስቲያንን ውስጥ ተሰግስገው ክብሯን ዝቅ ያደረጉት እኒህ መሆናቸውን መርምሩ

  • @zemenhidmo6916
    @zemenhidmo69164 жыл бұрын

    ዲ ዳኒኤል ክብረት የኢ/ያ የቤ/ክርስትያን ተሪክ በሚለው መፅሃፋ በሰሜን ኢ/ያ መናፍቃን ተነስተው እንደነበረ ብሎ ፅፈዋል እናም ብታርመው ጥሩ ነው ሌሎች ሙሁራንም ኣድርገውታል

  • @estifgutaboss9381

    @estifgutaboss9381

    4 жыл бұрын

    Dude his stupid he show us his stupidity and disrespectful for another religion specially for Muslims his our enemy we have to stop him

  • @emamabetekrstian8895
    @emamabetekrstian889511 ай бұрын

    They were anti orthodox and anti Ethiopia.

  • @lulabelay4927
    @lulabelay49274 жыл бұрын

    ደቂቀ እስጢፋኖስ ትክክለኛ ወንጌልን እግዚአብሔርን አምልከው ያለፉ ትክክለኛ አማኞች ናቸው ለማርያምና ለመስቀል መሰገድ የለብትም ብለው የፀኑ

  • @user-hc4ss4zr1v

    @user-hc4ss4zr1v

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይገስጥህ ። ለፈጣሪያችን ለመስቀል ለእመቤታችን እንጅ ለንጉሰ አንሰግድም ነው ያሉት ። ይህ የአማራ የአፄ ዘረያቆብን ጉድ ለመደበቅ የተተረከ የውሸት መሸፈኛ ተረት ነው ። ዛሬ ገዳማቸው ማርያም ጉንዳጉንዶ ነው የሚባለው ። በረከታቸው ይደርብን ዛሬ ያ ታሪክ በትግራይ ህዝብና ሃይማኖት ላይ እየደረሰ ነው አሁንም በአማራ ከባእድ አገሮች በመሆን በመጨፍጨፍ

  • @romadiabrha253

    @romadiabrha253

    Жыл бұрын

    ወንድሜ 10 ቤተክርስትያ ግማሹ የ ማራያም ቤተክርስቲያን በትግራይ ያሰሩ አባቶች ናቸው:: ማርያም አያምኑም ,መስቀል አያምኑም አልነበረም ችግራቸው እንደ ነሱ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ አልነበረም:: ለ ንጉሱ ዘ ርአያቆብን አንሰግድም ስግደት ለ ፈጣሪ ብቻ ነው ስላሉ ብቻ ከ16 ዓይነት ሞት ቅጣት ተቀጡ ስማእት ሆኑ::በረከታቸው ይደርብን:: እንተ እንደምትለው ጴንጤ የሆኑ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሃል እነኝ አባታች ማርቲን ሉተርን ይቀድሙታል በእድሜ የሱን እምነት የተስፈፈው ከ 16 ክፍለዘመን ብሃላ ነው:: እመነኝ ትግራይ ጎብንኝ የ ደቂቀ እስጢፋኖስ ቤተእምነትን ገዳምን ቤተ ማርያምን ያሰሩት:: የሌላ እምነትተከታዬች አልሆኑም ግን ቢሆኑስ ግድያ ማን ፈቀደ? ጭካኔ ማን አስተማረ ብትል መልስ የላቸውም:: እነኝህ አባቶች ግን ከኑፁህ በላይ ንፁህ ነበሩ በግብፃዊው የኢትዮጵያ ጳጳስ የተሾሙ አባ ነበሩ አባ እስጢፋኖስ :: ዘርአያዕቆብ 2(አንድዋ ያባቱ ሚስት የነበረች ነች) በአንድ ቀን ሲያገባ የተቃወሙትም ደቂቀ እስጢፋኖስ ነበሩ:: ዘርአያዕቆብ ልጅን ልብነድንግል የገደለ አውሬ ነበር እንኳንስ ለ ተጋሩ ሊምር:: የደቂቀ እስጢፋኖስ ታሪክ በትግራይ ጠላቶች በትክክል ይፁፉታል ብለክ እንዳታስብ:: ጥላቻቸው ከዛ የቀጠለ እኛ ላይ ደረሰ ይገርማል

  • @romadiabrha253
    @romadiabrha253 Жыл бұрын

    ❤ጠያቂ፦ እሺ አማራ የሚባለው ህዝብስ ማነው አንድ እውነት ልንገርህ አሁን አማራ ነን የሚሉ ሰዎች ትክክለኛ ስማቸው አማራ ሳይሆን የትግራይ ነገስታት የሰጧቸው ‹‹አምሓራ›› የሚለው ቃል ነው፡፡ ኣማራ አንድ ነጠላ ነገድ ሳይሆን በኢትዩጵያ ምድር የሰፈሩ፤ ከተለያዩ ጎሳዎች፤ ነገዶች፤ ዘሮች፤ ቋንቋዎች ፤ባህሎችና ሃይማኖቶች የተዉጣጡ ወንዶችና ሴቶች እርስ በርሳቸዉ በመጋባት የፈጠሩት ድብልቅ ማንነነት ነው፡፡ የአማራ ታሪክ፣ ቋንቋና ባህል ለመጻፍ የሚሞክሩ ተመራማሪዎች ሁሉ የጥናታቸው ማጠንጠኛ እየተንሸራተተ ሄዶ አማርኛ በትግሬዎች እና በአገዎች (በተጨማሪም ሌሎች ህዝቦች) ላይ የተመሰረተ ማንነት ከመሆን አላዳኑትም፡፡ በተለይ ከዛግዌ መንግስት መውደቅ በኋላ ከ13ኛው ክፍለ ዘመን አስክ 20ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በሀይማኖት፣ በአስተዳደር ምክንያት የተፈጠረና የተገነባ የድብለቆሽ ማህበረሰብ እንጂ እንደ አነድ ነጠላ ነገድ እንደ አሮሞዎች፣ አገዎች፣ ትግሬዎች፣ አፋሮች፣ ሱማሌዎች ወዘተ... ዘሩ ከኖህ ልጆች የሰው ዘር የትውልድ ቅርንጫፎች ሴም ፡ ካም ፡ እና ያፌት በቀጥታ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ አይደለም፡፡ አማራ ነን የሚሉ ሰዎች ወደ ኋላ ዘር ማንዘራቸውን ሲቆጥሩ ከዚህ በፊት የነበረው ማንነት ራሳቸው ሲያንቋሽሹት የነበረው ህበረተስብ ይሆንበቸወል፡፡ ማለትም አሁን አማራ የሆኑት የቀደሞ የዳሞት፣ አገው ሕዝቦች (ቅማንት፣ዋግኽምራ፣አዊ)፣ ፈላሻ፣ ወይጦ፣ ሽናሻ፣ ኩንፈል፣ ካይላ፣ኦሮሞ፣ አርጎባ፣ ጋፋት ህዝቦች ወዘተ ነበሩ፡፡ ጠያቂ ፦ የሚገርም ነው። ፕሮፌሰር እና አሁን አማራዎች ከየት የመጡ ናቸው ፕሮፌሰር ፦ ይህ እውነት በሳይንሳዊ መንገድ ተጠንቶ የተደረሰበት ነው። ባይገርምህ አማራ የሚባለው ጎሳ ሥያሜው እነዴት እንደ መጣ እና ትርጉሙም ምን እንደ ሆነ ብዙ ሊቃውንቶች ይቸገሩበታል፡፡

  • @Zereyakobtebiban

    @Zereyakobtebiban

    5 ай бұрын

    ዋውውው ድንቅ ነው እውቀት ካለው ሰው ጋር ማውራት ያስደስታል

  • @user-hc4ss4zr1v
    @user-hc4ss4zr1v Жыл бұрын

    የአፄ ዘረያዕቆብ ጭካኔ መግለጫ የለውም ግን ስለሱ የተፃፈው ታሪክ የውሸት ፃዲቅ ተደርጎ ነው

  • @bemyself7818
    @bemyself78186 ай бұрын

    አጭበርባሪ መነኩሴ መሳይ እስቲፋ የሚባል ተዋህዶን አይወክልም ።

  • @user-hc4ss4zr1v
    @user-hc4ss4zr1v Жыл бұрын

    እስጢፋችሁ ይጥፋ ደቂቀ እስጢፋኖስ ቅዱሳን አባቶች ናቸው። አባ እስጢፋኖስ ቅዱስ አባት ናቸው ንጉስ ዘረያዓቆብ ጨካኝ አረመኔ የሆነ ነው። ቅዱስ አድርጋችሁ የምታመልኩት የከሀዲ ልጆች ናችሁ

  • @yeabsiraabebe864
    @yeabsiraabebe86411 ай бұрын

    daniel kibret um ashamed of you you try to tell us wrong history

  • @kekunhasen2717
    @kekunhasen271721 күн бұрын

    100 % false documentry

  • @eyob9654
    @eyob9654 Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ትግሬዎች ለስሙ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነን ይላሉ። ግን የድንቁርና ፖለቲካ በለጠባቸዉና ለ ብሔራቸዉ አድልተው ከ እዉነቱጋር ተጣሉ። የመናፍቃኑ እዚህ ዉስጥ ገብቶ መንቦጫረቅም ይገርማል እንዲሁም የ ፕሮፌሰር እና ዶክተር ተብዬዎቹ ቅጥፈትም ይገርማል። ግን ወደድክም ጠላህም ንጉስ አፄ ዘረያእቆብ ታላቅ ፃድቅ ናቸዉ ይሄንን የ ዘረያእቆብ እመቤት ብለን ለምነናት እመቤታችን ችግራችንን ተፈቶልናል። የንጉስን ክብር ለማወቅ ገድለ አቡነ መባ ፂዎን ላይ ተመልከት

  • @romadiabrha253

    @romadiabrha253

    Жыл бұрын

    ደንቆሮ ዘርአያዕቆብ ፃዲቅ ትላለህ ልጅን ልብነድንግልን የቀዘፈ, 2 ሚስቶች በአንድ ቀን ያገባ ኣንድእዋን ያባቱ ሚስት:: ደቂቀ እስጢፋኖስ ላንተ አንሰግድም ምታረገው ስህተት ነው ፈጣሪን ብቻ ነ ው መስገድ ያለብን ስላሉ ያ ሁሉ ግፍ ደረሰባቸው:: እንደ ተጋሩ ኦርቶዶክስ አለ ልትለን እፈር. እዚህ ፊልም ምታየው ግማሹ ውሸት ነው , ስንት ቤተክርስቲያን ገዳም በትግራይ ያሰሩት እስካሁን አለ ካሰሩት ትልቁ ገዳም አንዱ ማርያም መቲራ ነው::

  • @eyob9654

    @eyob9654

    Жыл бұрын

    @@romadiabrha253 በመጀመሪያ ቅዱሰ አጤ ዘራዓ ያዕቆብ ልብነ ድንግል ሚባል ልጅ የላቸውም ይቺን እንኳን ሳታዉቅ ትቀባጥራለህ? አንተ አምደ ፂዎን እና ዘራዓ ያዕቆብን እንኳን መለየት አልቻልክም። መጀመሪያ ልብነድንግል የማልጅ እንደሆነ ጠይቅ ብዙ ልፅፍልህ ልመልስልህ ነበር ግን ታሪክ አታዉቅም የወያኔን እና የመናፍቃንን ዲስኩር ነዉ ምትነግረን።

  • @romadiabrha253

    @romadiabrha253

    Жыл бұрын

    @@eyob9654 Ok attention እንድትሰጠኝ ፈልጌ እንጂ ጠፍቶኝ አደለም አምደማርያም ይባላል ልጃቸው:: እንቀጥል ዘርአያዕቆብ ቁድስ ያስባላቸው ምንድነው? 2ሚስት በአንድ ቀን ማግባታቸው? ሚስታቸውን ማስገደላቸው? የንስሃ አባታቸውን ማስገረፈቸው? ደቂቀ እስጢፋኖስ ላንተ አንሰግድም ስላሉትና 2ሚስት ማግባት እንደሌለባቸው ስለ ተቃወሙት እና ሆረር በሆነ ስላጨረሳቸው? እናንተ ምታመልኩት ግን እግዚአብሔርን ነው እስቲ ንገረኝ ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ ኦርቶዶክስነታቸው ትግራይ ሂደህ የሰራቸውን ገዳማትና ቤተክርስቲያን ብታይ እንደዚህ ባላልክ እውነተኛ ክርስቲያን ከሆንክ , ምንስ ታቃለክ ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ ከመደንፋትህ በፊት? የደቂቀ እስጢፋኖስ ራሳቸው የፃፋት መፃሕፍት ምን ምን አንብበሃል? በናንተ የውሸት አባቶች በደረሱት ብቻ ሳይሆን? እስቲ ንገረኝ አዋቂ ከሆንክ? ስንት ማርያምን ቤተክርስቲያን ገዳም በትግራይ አሰርተዋል ማርያም ጠል ቢሆኑ? አፄ ዘርአያዕቆብ ግእዝ አዋቂ ፂፊም ነበሩ በርግጥ መኖክሴም ነበሩ ከዛ እፍርሶ ወደ ስልጣን አለም የመጡ ጌታን የካድ ካልሆነ በስተቀር? መግደልስ የትኛውን ክርስትና ነው የሚስተምረው ደራስያኑ ባሉትም ቢሆን ታወግዛቸዋለክ እንጂ እስቲ ንገረኝ ወዳጄ ራጃ ? በጥላቻ Tigrai Phobia የገደላቹ ፌክ ክርስቲያን? ገዳይን ፃዲቅ ክክክ ባጭሩ ትንሽ በለኝ አንብበህ ከሆነ ከተረት ያለፈ እውቀት ይኖርሃል ብየ ባልገምትም:: እንኳንስ የ14 ክፍለዘመን ያሁኑ ንፁሃን ሁናቹ የቀረባቹ ሰይጥንን ምታመልኩ አማኞች ምኑንስ ይደንቃል ብትዋሹ:: እስቲ ትንሽ ቦጥርቅ እምቦጫም

  • @adonay7097
    @adonay7097 Жыл бұрын

    You lie

  • @adonay7097
    @adonay7097 Жыл бұрын

    You Killers, the blood of monks is still alive,

  • @Yeusf
    @Yeusf10 ай бұрын

    ደቂቀ እሲጢፉንዬስ የጀዝወት Jesuit ተቀጣሪወችና ተላላኪወች ናቸዉ ፀረ ኦርቶዶክስ ትምህርታቸዉን ለማስፉፉት የዉሸት ትርክት ጽሁፍ ያስፋፍ የነበሩ ናቸዉ ዐፄ ዘረያቆብ ሀይማኖታችንን እና ሀገራችንን አትርፈዉልናል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede42317 ай бұрын

    አባ እስጢፋኖስ በዚህ ዘመን ቢኖሩ "ጴንጤ" ይባሉ ነበር። የእውነት ብርሃን የበራላቸው አባት ነበሩ።

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede42317 ай бұрын

    እውነት ነው ስግደት ለአብ ወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ ብቻ መሆን አለበት!!!! አባ እስጢፋኖስ የመጀመርያው የኢትዮጵያ ፓስተር ናቸው!!!

  • @demsieakele6699
    @demsieakele66994 жыл бұрын

    አማራ በትግራይ ላይ ያደረሳቹሁት ግፍ ተነግሮ አያልቅም

  • @ellaamira3418

    @ellaamira3418

    4 жыл бұрын

    የቤተ ክርስትያናች ሁን ኮተት ወደ አማራ ህዝብ አታላኩ! ራሳችሁን ቻሉ!

  • @berheabrha4918

    @berheabrha4918

    3 жыл бұрын

    መቼ ያልቃል / የአማራ ነገስት የሸዋ ደብተራዎች

  • @eyobendale3339

    @eyobendale3339

    2 жыл бұрын

    Alemawekeh ayeha ewenetm dekek esyifanos meneshaw tigray yehun enje betam bizu amharam debubem teketayoch neberut. Beteru yarefew hulum lay new

  • @dekikzetewahido
    @dekikzetewahido10 ай бұрын

    እነዚ ሰዎች ክርስትያን አልነበሩም: እምነታቸው ፍፁም አይሁዳዊ ነበር! ተጋድሏቸው መንፈሳዊም አልነበረም: በደንብ ከገድላቸው ጥናት ብታደርጉ እጅጉን ብዙ ችግር ያለበት ነው:: የብሔር መልክ አስይዘው አሁን ላለንበት ችግር ትልቅ አስተዋእፆ አድርገዋል:: የበለጠ ለመረዳት kzread.info/dash/bejne/kaifpa19psa5hc4.htmlsi=7ieQHpLMQ2vDIlgS

  • @ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ
    @ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ6 ай бұрын

    እዚህ ጋር የውሼት ትርክት አትተንትኑ ። አጼ ዘርዐ ያዕቆብ ጻድቅ ንጉሥ ናቸው ደቂቀ እስጢፋ ማለት የአይሁዲ እምነት የነበረው ለሥላሴ ፣ ለእመቤታችን ፣ ለመስቀል አልሰግድም በማለት አምጸው የሚያሳምጹ ፍጹም ተዋህዶ ያልሆኑ አንድ ከውካዋ መነኩሴ ረበረ ። ታሪክ አታዛቡ

  • @ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ
    @ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ6 ай бұрын

    እዚሕ ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ ዶክተር መስከረም ለችሳ ጋር እውነቱን ታገናላችሁ ።

  • @haime508
    @haime508 Жыл бұрын

    ዘርዓያዕቆብ ሰይጣን ነው

  • @yeabsiraabebe864

    @yeabsiraabebe864

    11 ай бұрын

    read more about it

  • @tibeYohannes12

    @tibeYohannes12

    2 ай бұрын

    👏

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt10 ай бұрын

    አባ እሥጢፋኖሥ እና ደቂቀ እሥጢፋኖሥ የተዋህዶ ሠማእታት እንጂ አጭበርባሪዎች እንደሚሉት የተሃድሦ መናፍቃን ትምህርት አራማጅ አልነበሩም።የገበያ ግርግር ለሌባ ይመቻል።ውሾች who is who ይላሉ።ዘርኣያዕቆብ እና አሁን ድረሥ ያሉ ገረዶቹ ውሾች ናቸው።ዘርአያዕቆብ አብዶም ይደፋ ታሞም ይደፋ ሢኦል ውሥጥ እየተቀቀለ ነው።

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt10 ай бұрын

    እብድ ውሾች

Келесі