አባ ሚካኤል ኤልባሃሪ ክፍል - 1/ Aba Michael Part -1

Ойын-сауық

የአባ ሚካኤል ኤልባህሪ በረከት በሁላችን ላይ ይሁን

Пікірлер: 220

  • @yonasmekuria5822
    @yonasmekuria58222 жыл бұрын

    ክብርና ምስጋና የባህሪው ለሆነ ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ሞገስ ይሁን፡፡ የአባ ሚካኤል ኤልባህሪ በረከትና ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡ አሜን

  • @biritukanjenere3549
    @biritukanjenere35492 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamlegesse5020
    @selamlegesse50205 жыл бұрын

    ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በጻድቃናትና በሰማእታት ረድኤቱና ምህረትቱ ይስጠን አሜንንንንንንን

  • @user-df7jp2gs7q
    @user-df7jp2gs7q5 жыл бұрын

    እሰይ እንደዚ አይነት ታሪክ ስያስደስተኝ ላቀረባችሁሉን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ♥♥

  • @enemtewlednegebeshetelsalu42

    @enemtewlednegebeshetelsalu42

    4 жыл бұрын

    Enem betam desh yelgel tesgaun yabzlachu

  • @user-op9ru7dw3h
    @user-op9ru7dw3h5 жыл бұрын

    የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን!!!

  • @ttigistttigist2200

    @ttigistttigist2200

    3 жыл бұрын

    Amenamenamenamenamenamennn

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y12 күн бұрын

    ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በጻድቃናትና በሰማእታት ረድኤቱና ምህረትቱ ይስጠን አሜንንን❤❤

  • @user-df7jp2gs7q
    @user-df7jp2gs7q5 жыл бұрын

    የአባታችን አባ ሚካኤል አልባሃሪ በረከት ረዲኤት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን .የቅዱሳን ጸሎት ምልጃ በረከት ረዲኤት ከሁላችን ስደቶኞች ጋር ይሁን አሜን .የቅዱሳን አምላክ በቸርነቱ ይጠብቀን በሃይማኖታችን በኦርቶዶክስ እስከ መጨረሻ ያጽናን አሜን ። ተርጉማችሁ ላቀረባችሁልን አባቶቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ ♥♥♥

  • @user-iw9hb8yf6i

    @user-iw9hb8yf6i

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-df7jp2gs7q

    @user-df7jp2gs7q

    5 жыл бұрын

    @@user-iw9hb8yf6i አሜን .♥

  • @nareshamenamenamei154

    @nareshamenamenamei154

    5 жыл бұрын

    በጣም ደስስስ ይላል ግን አይቼ አልጨረስኩም እንዲህ ያለ ታሪክ በጣም ነው የምወደው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫♥♥+++

  • @fyorinegngalaboznab7000

    @fyorinegngalaboznab7000

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @user-jr9fw2ks2s
    @user-jr9fw2ks2s5 жыл бұрын

    ጎሽ ይልመድባችሁ እንደዚህ ያለ ታሪክ አላማዊ ድራማ ፊል ኮሜዲ ከዩትብ ላይ ይጥፋ ፀሎት ነው ሁሌም እንዲህ ያለ ታሪክ ይላክልን

  • @bernasabeba8465

    @bernasabeba8465

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @sharashara4619

    @sharashara4619

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይደረግልን

  • @user-zf7hd1rd3o

    @user-zf7hd1rd3o

    5 жыл бұрын

    እሳትና ዉሐ ከፊታችን አለ ምርጫዉ የኛ ነዉ እህት

  • @sferashsferash9576

    @sferashsferash9576

    5 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @user-xd3ey7zn1l

    @user-xd3ey7zn1l

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-wt8mq9ho8l
    @user-wt8mq9ho8l6 ай бұрын

    በእውነቱ የአባታችን የአባ ሚካኤል ፆሎት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-ik4zh7ln6j
    @user-ik4zh7ln6j5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን የእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የቅዩሳኑ ረድኤት በእኛ ላይ ይደርብን አሜን ላዘጋጃችሁልን እንዲሁም ላቀረባችሁልን ቃለህይወት ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን

  • @emuyemaryamlij5358

    @emuyemaryamlij5358

    5 жыл бұрын

    Amen(3)

  • @user-pg5bl6iv5p
    @user-pg5bl6iv5p3 жыл бұрын

    የአባ ሚካኤል አልባሃር ፀጋውና በረከቱ ፆለቱ ከኛጋ ይሁን አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለዘላለሙ ይሁን አሜን ፫

  • @salme469
    @salme4692 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቁዱሳ ተራዳኢነት ፀሎታቸው በሁላችንም መላ ህዝበ ክርስቲያን ፀንቶ ይኑር🤲✝️

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Жыл бұрын

    የቅዱስ፣አባታችን፣በረከታቸው፣ይድረሰን

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በምክንያት አድርጎ ይሄን መንፈሳዊ የሚጣፍጥ ፊልም እንዳይ ለርዳኝ ክብር ምስጋና ይገበሀል አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እንደዚህ ላቀረባችሁልን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham55862 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው አይለየን

  • @fruitlife3922
    @fruitlife3922 Жыл бұрын

    ጌታችን እና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን፡፡ ቅዱሱ ሆይ በባሪያዎችህ አድረህ ድንቅን የምታደርግ ክብር ላንተ ይሁን፡፡ አባ ሚካኤል ኤልባህሪ በፅሎትዎት አስቡን በረከትዎ ይደርብን❤❤❤❤

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube36385 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳኑ ምልጃና በረከታቸው ይደርብን

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma84683 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን እርዴታቸወ በረከታችው የደረብን አሜን፫

  • @user-cv5du9gh5u
    @user-cv5du9gh5u3 жыл бұрын

    አሜን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችህ የአባቶቻችን የቅዱሳን እረዲት በርከት ይደርብን በያለንበት

  • @sosnamaktaw5093
    @sosnamaktaw50935 жыл бұрын

    አይቼ አልጨረስኩ ግን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ተመስገን

  • @akliubeyene3077
    @akliubeyene30775 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብራቹ የቅዱሳንን ታሪክ ፊልም ሳይ አይምሮዬ ይረጋጋል

  • @user-qy4hw1gv4r
    @user-qy4hw1gv4r5 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o3 жыл бұрын

    በእውነት ያባቶቻችን በረከት ያሳድርብን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 Жыл бұрын

    ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l5 жыл бұрын

    ያአገልጉሎት ዘመናቹ ይባርክልን ተስፋ እርስት ሰማያት ያዎርስልን በረከታቹ አይለይኝ አምላክየ ሆይ አንተም እርዳኝ እውነትም ካንቴ ጋር ናትና መንገድህን እንድከተል እርዳኝ

  • @meseretedalewu5152

    @meseretedalewu5152

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @hsjshsshdhdhd5367
    @hsjshsshdhdhd53675 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልንፀሎት ልመና ቸው እረዴት በርከታቸው ፀጋቸው በኛ ላይ ይደር

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15253 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒

  • @emanabdu8138
    @emanabdu81385 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የቅዱሳኑ ሁሉ በረከት አይለን

  • @slamahslamah5713

    @slamahslamah5713

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l5 жыл бұрын

    *በጣም እናመስግናልን እንድዚክ አይነት ትምህርት በጣም እውዳልሁ በጣም!*

  • @abayasmare674

    @abayasmare674

    4 жыл бұрын

    በጣም በጣም እኔ በህይወት እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ትምህርት እውዳለሁ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ አሜን

  • @yediglliji8333
    @yediglliji83335 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር የአባቶቻችን በረከት የረድረስልን

  • @user-ns9cg9uk4x
    @user-ns9cg9uk4x4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰመዐልና

  • @user-rj8ry9ve4k
    @user-rj8ry9ve4k2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት ረዴት የቅዱሳን ምልጃቸው አይለየን አሜን ተመስገን የቅዱሳን በረከት መስማት ለኔትልቅ ነገር ነው እንደሰው እማልቆጠር በሀጢያት ሰውነቴ የከረፋ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ ወገኖቸ

  • @AsnakechDag
    @AsnakechDag5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በከታቸው ይደረብን

  • @fititewerke3920
    @fititewerke39205 жыл бұрын

    የአባቶቻችን ፀሎትና በረከታቸዉ አይለየን

  • @bsssmmssssmns9852
    @bsssmmssssmns98525 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-bl4ej9nq7j
    @user-bl4ej9nq7j5 жыл бұрын

    ኣሰይ እግዚኣብሄር ይመሰገን በእውነት እንደዚ ኣድርጋቹ ሰለ ኣቃረብላችሁን በጣም እናመሰግናለን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የቁዱሳን ኣባታቻችን ፀሎት በረከት ረዲኤት በኛ ላይ ይደርብን ኣሜን ፫

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov5 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ተባረኩ የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው።

  • @megigeri9544
    @megigeri95442 жыл бұрын

    አባቲ ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @ebabu8698
    @ebabu86985 жыл бұрын

    እግዚእብሔር ያክብርልን የማናውቀውን ታሪክ እድናውቅ ልረዳችህን እግዚአብሔር ይመስግን አሜንንንን አባታችን #ሚካኤል ክብር ላንተ ይሁን አሜንንንንንንንንን

  • @user-fm7cx8yd8p
    @user-fm7cx8yd8p5 жыл бұрын

    ጥሩ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹህ ወገኖቸ

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg7 ай бұрын

    እሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ይሰማልን ምእመናን በጸሎት አስብኝ

  • @user-vi2zj9ps9b
    @user-vi2zj9ps9b5 жыл бұрын

    ,እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን የቅዱሳን ረድኤት በረከት አይለየንአሜን

  • @genettewlda8115
    @genettewlda81155 жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የቅድሳኑ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @shewalove6943
    @shewalove69435 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ የቅዱሳን ህይወት እንድንመለከት ስለረዳን። እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርቱ የቅዱሳን በረከት አይለየን አስቡን

  • @user-zm2du3hx5d
    @user-zm2du3hx5d5 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሳን ምልጃና በረከታቸው ይደርብን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @alemalem3356

    @alemalem3356

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-kz7gv9bt6u
    @user-kz7gv9bt6u5 жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን አሜን ጌታ ለኛም ቅን ልቦናን ያድለን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @user-dz8pf5mg8d
    @user-dz8pf5mg8d3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር ቅዱስ አምላክችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናመሰግናለን በረከታችው ይደርብን አሜን

  • @user-dy5gd5hu1d
    @user-dy5gd5hu1d5 жыл бұрын

    አሜን በረከታችሁ ይድረብኝ ተመሰገን እንዳይ ሰለረዳህኝ ጌታዬ ሆይ

  • @wollo4264
    @wollo42645 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @sarayoutube339
    @sarayoutube3394 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egizabher ymasign ❤

  • @user-xm3ty4xv5l
    @user-xm3ty4xv5l5 жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-gw4he6tl4e
    @user-gw4he6tl4e4 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ያባቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫

  • @marinakll1692
    @marinakll16925 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ቃለለህይወት ያሠማልን

  • @abramabi155
    @abramabi1555 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @hadasberhe4812
    @hadasberhe48125 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @tigsitntigsitn9313
    @tigsitntigsitn93135 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @slamahslamah5713

    @slamahslamah5713

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @aalamsalam9081
    @aalamsalam90815 жыл бұрын

    ቃለህይወን ያሰማልን በረክታቸውን ይደርብን ሚድያው እደዚ በመንፍሳዊ ነገር ሲታይ ነው ደስ የሚለው

  • @wolatemikealwolatemikeal1103
    @wolatemikealwolatemikeal11035 жыл бұрын

    አሜን ፫ የአባታችን ረድኤት በረካታችው ይደርብን

  • @user-cp9mp2xz1s
    @user-cp9mp2xz1s3 жыл бұрын

    ቃል ሂወት የስማልን የቅዱስ ብርከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cm6id6jr5l
    @user-cm6id6jr5l4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃህልበህይወት ያሰማልን በረከታችሁ አይለየን

  • @santo741
    @santo7415 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ቅዱሳን ታሪክ ሳይ በክርስትናዬ እበርታለሁ የቅዱሳን አምላክ ይመስገን

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey4 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እረድኤትበረከታቸው ይደርብን በቀናው መንከዱን እንጓዝ ዘንድ እግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን 👏👏👏

  • @hennaab9136
    @hennaab91365 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk12555 жыл бұрын

    እሰይ እሰይ እኒህን መንፈሳዊ ድራማ ላቀረባችሁልን ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ከምንም በላይ መንፈሳዊ ድራማ ያስደስተኛል 2&3 ግዜ ደግሜ ማየት ያስደስተኛል እባካችሁ ይልመድባችሁ

  • @alemalem3356

    @alemalem3356

    3 жыл бұрын

    😘😘😘👌

  • @yabize5514
    @yabize55145 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ፊልሙን ከዛሬ ሁለት አመት በፊት አረብኛውን አይቼው አሁን በአማርኛ ተተርጉሞ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል የአባ ሚካኤል ኤል ባሕሪ በረከት ይደርብን በኛ ላይ ይደርብን የሌሎች ፊልሞችን በቶሎ ብታቀርቡልን ለምሳሌ የግብፁን ፓትርያርክ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ አረብኛውን እንድታቀርቡልን እፈልጋለሁ ምክንያቱም የቅዱሳን ታሪክ ለኛ ያስፈልጋልና።

  • @user-rv7ol5ih7e
    @user-rv7ol5ih7e5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችን ብረክታቸው ይደርብን

  • @helutube9259
    @helutube92595 жыл бұрын

    በርከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-es7ki9wp1c
    @user-es7ki9wp1c5 жыл бұрын

    amen.amen.amen egezabehar.yemsgan. Kale.hewate.yasmalen

  • @user-li5te1js3l
    @user-li5te1js3l5 жыл бұрын

    ወይ እኔ ደስ የሚል ታሪክ ነው አቤቱ የእስራኤል ንጉስ የቅዱሳንን በረከት አሳድርብን

  • @mashomm4963
    @mashomm49634 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት የስመዐና

  • @kuwaitkuwait2353
    @kuwaitkuwait23535 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ቃለሒወትን ያሰማልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74605 жыл бұрын

    Amen (3) Kale hiwet yasemaln !!!

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x5 жыл бұрын

    እግዚአብሄር አሁንም ጸጋዉን ያብዛላችሁ ከፍል ሁለት የለም ሁሌም የቅዱሣን ታሪክ ብሠራልን በረከታቸዉ ይደርብን ቃለ ሂወት ያሠማልን ሠማያዊ ኢየሩሳሌምን ያዋርሥልን ያዋርሠን አሜን አሜን አሜን

  • @user-er1vy2xf6o

    @user-er1vy2xf6o

    5 жыл бұрын

    በእውነት በጣም አስተማር ነው ላዝጋጃቹልን የሕይወት ቃል ያሰማልን ያአባታቻችን በረከት ይደርብን አሜን

  • @mangestu4336
    @mangestu43365 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርበን

  • @destaniguse6307

    @destaniguse6307

    5 жыл бұрын

    Amen kela hiwot yasemalin

  • @mdntsis395
    @mdntsis3955 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @hiwet7050
    @hiwet70503 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የቅዱሳን ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @mesimesi2532
    @mesimesi25325 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጣችሁ

  • @utftug3290
    @utftug32902 жыл бұрын

    እግዚአብሔር. ይመስገን. የቅዱሳን. በረከት እረድኤት. ይደርብን

  • @rinaakter5622
    @rinaakter56224 жыл бұрын

    Amen Amen 🧡🧡Amen Amen

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn55904 жыл бұрын

    የቅዱሳኑ በረክታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @zenuyimame1585
    @zenuyimame15855 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @biswanmyhusband9470
    @biswanmyhusband94704 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-lh6bx6od2v
    @user-lh6bx6od2v5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @shtatlema5077
    @shtatlema50775 жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @ttigistttigist2200

    @ttigistttigist2200

    3 жыл бұрын

    ኪዳምረትእናቱ😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @adinabelay3652
    @adinabelay36525 жыл бұрын

    Aba micale keduse abatachne berlteh yederbne amen amen amen

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r3 жыл бұрын

    እውነት በጣም ደስ የሚል ያባቶቻችን ታሪክ ነዉ እውነት በዚህ ሰዓት ያስፈልጋል መፈሳዊ ፌልምች ያዘጋጃቹ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውራችሁ

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse88295 жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @betibeti72

    @betibeti72

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወይት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @barackbebey2021
    @barackbebey2021 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @enatmesfin
    @enatmesfin4 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @haimikonjo5602
    @haimikonjo56023 жыл бұрын

    የቅዱሳን tolt ይድርብን ብርክችው እራድታችው ይትብቅን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonasmekuria5822

    @yonasmekuria5822

    2 жыл бұрын

    Amn

  • @beilulbrhane4315
    @beilulbrhane43154 жыл бұрын

    የኣባታቺን በረከት ና ረድኤት ከሁላቺን ይሁን

  • @user-jo3ou8yt3p
    @user-jo3ou8yt3p5 жыл бұрын

    ቃል ህይውት ያስማልን በረክታችው ይድረብን አሜን

  • @tigistechernetetigistecher1565
    @tigistechernetetigistecher15655 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመሥገን አሁንም እዲህ ያለን መንፈሣዊ ወይም መጸሀፍቅዱሥን እንዲህ እንድንማማር አሁንም እግዚአብሄር ይክበር ይመሥገን በርቱልን ማሥተዋሉንም ያድለን

  • @medshf2732

    @medshf2732

    4 жыл бұрын

    Med

  • @buddibuddi4085
    @buddibuddi40855 жыл бұрын

    baxame nhw dasmel faxari yebarakachu qalehoti yesamalane ⛪⛪❤☝️

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-di6mc6hp4e
    @user-di6mc6hp4e5 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አባቶቻችን ረዴትበርከታቸው ይደረብን እኜም ቃሉን ስምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @temesgenamlakey8819
    @temesgenamlakey88195 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere52095 жыл бұрын

    yekidusan bereket kegna gar yihun kale hiwot yasemalin amen

Келесі