Келесі
- 1:32:15
- 212 М.
- 34:04
- 22 М.
- 00:20
- 21 МЛН
- 3 күн бұрын
- 00:39
- 13 МЛН
- 9 күн бұрын
- 00:15
- 86 МЛН
- 12 күн бұрын
- 00:21
- 5 МЛН
- 12 күн бұрын
- 10:50
- 9 М.
- 40:44
- 171 М.
- 1:12:30
- 402 М.
- 37:21
- 65 М.
- 54:20
- 225 М.
- 0:48
- 9 МЛН
- 0:57
- 39 МЛН
- 0:42
- 2,3 МЛН
- 0:33
- 4,2 МЛН
- 0:20
- 7 МЛН
Пікірлер: 845
😭😭 አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለፍቅርህ ሲሉ ሰመአታት ደማቸዉን አፈሰሱ እኔ የስም ክርስትና ይቅር በለኝና አምላኬ የዉነት ክርስቲያን አድረገኝ😭😭⛪🙏
ቅድስት መሪና ሆይ ጌታችን ይቅር እንድላኝ በፀሎትሽ አሳስቦልኝ 😢😢😢 እናቴ በአይማኖቴ ፀንቼ እንድኖር አባርችኝ ደካማ ነኝ እና ሀገሬ ኢትዮጵያን እባክሽ እንድምርልን በጸሎትሽ ለምኝልን አፋችን ሞልታን ስለአይማኖታችን ምስክር እንድኖን አድርገን ቅድስት መሪና ፀሎት
እስኪ የተዋህዶልጆች የታላችሁ አሁን አለማዊቢሆን ኑሮ 😭😭😭😭😭😭😭😭የሚቀድመን የለምነበር ገታሆይ ማስተዋልን ሰጠን
@bggf9629
3 жыл бұрын
Bewenet. Masetewalen yadelen
@hellengebre2690
3 жыл бұрын
Amen amen amen zyaday lbonachnn e/r ykfetln
@user-ut6fi2cf6n
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማስተዋሉን ይስጠን
@hanagosaye8136
3 жыл бұрын
አሜንንንን
@gfftggt6311
3 жыл бұрын
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
የእናታችን የሰማዕቷ ቅድስት መሪና ፀሎቷ በረከቷ ልመናዋ ቃልኪዳንዋ በእኛ ሀጢያተኞች ላይ ይደር አሜን ።
የእናታቸን ቅዲስት መሪና በርከቷ ይደርብን አሜን፫
@eyerusdesalegn1239
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarass838
3 жыл бұрын
አሜን
@i-travel8270
3 жыл бұрын
አሜን
@user-vo9mk9vx4j
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@betibeti72
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይህንን የሰራችሁ እና የተረጎማችሁ ሁሉ የህይወት ቃል ያሰማችሁ የኔ እናት ቅድስት ሰማዕት በረከትሽ ይደርብን የክርስቶስ ሙሽራ መሪና ሆይ
በእውነት የእናታችን ቅድስት እንባመሪና በረከት አይለየን አሜን ፫
@asheash3448
3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMENNN MILJAWA AYILEYEN AMENNN
@af732
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@enatd8786
2 жыл бұрын
አሜን
@birtukaen3255
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ግን ቅድስት እባ መሬና አይደለችም ቅድስት መርና ነች ❤❤❤❤❤
@aetedeaetede3016
7 ай бұрын
አሜን
የቅድት መሪና ረድኤተቷ ምልጀዋ በሁሉም ህዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን አሜን፫ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🌹🌹
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት መርና ረደኤትዋ በረከትዋ ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ጋ ይሁን👏👏👏
የእናታችን የሰማእቷ የመሪና ፆሎትና ምልጃ እረዴት በረከቷ ይደርብን አሜን፫
Qal hiwet yesmalna brkta nay adena qdsti enba merina ms kulatna hzbe krstian ykun ❤❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏
ፈጣሪ ሆይ ልቦናስጠን ወዴመንገድህ ምራን ከአለማዊ ኑሮ እድኖጣ አግዘን😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
Kala heiwot yasmaln kedst marina yasama amlka egam yesman amen🙏🙏🕊
አሜን አሜን አሜን የቅድስት መሪና በረከት በአለም ላይሁሉ ይደር በተሰጣት ቃልኪዳንም የዘልአለምን በረከት እድናገኚ የሀያሉ እግዚአብሔር መድሀኒያለም መንፈስ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ቅድስት መሪና እንወድሻለን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በቃል ኪዳንሽ አስቢን ለዘልአለሙ አሜን በመስቀሉክብር
@lusa6109
2 жыл бұрын
Amen amen amen
የእናታችን ቅድስት መሪና በረከቷ ይደርብን አሜን፫🤲
የቅድስት መሪና አምላክ ርዳን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቀን ቅድስት መሪና በረከትሽ በእኛ ላይ ይደር ፊልሙን አዘጋጅታችሁ ያቀረባችሁልንን እግዚአብሔር የሥራ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ አሜን
በእውነት የቅድስት መሪና በረከት ይድረሰን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛም ሀይል ሆኖን ከዚህ ከከንቱ አለም እና የምኞት እስርቤት በቸርነቱ ይፍታን 😭🙌
@hanaayela2023
Жыл бұрын
አሜን
@werkitazarra4338
10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@fthawitnuwaye1293
7 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@bywbywbyw8413
5 ай бұрын
ኣሜን 🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ቅዱሳትን ያጸና እኛንም በኃይማኖት በምግባር ያጽናን በረከትዋ ይደርብን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን የቅድስት መሪና ረድኤት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን 🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን የኣገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባረክ የእናታችን ቅድስት #መሪና ፀሎትና በረከቷን ይደርብን ከሁላችን ህዝበ ክርሰቲያን ኣይለየን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@merondiriba7669
3 жыл бұрын
Amne Amen Amen
@HANA-db6fg
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MaryMary-wq9iy
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏💔💔
@hanahana2807
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ttigistttigist2200
3 жыл бұрын
Amenamenamenamennn
አሜን የቅድስት መሪና ፆሎት ልመናዋ ከኛ ጋር ይሁን በስጋ ድካሜ የታወከች ነፍሴና በሰወች ምክንያት የተሰበረ ልቤን ቶሎ ደርሰሽ በፆለትሽ እዳሸንፍና በአምላኬም ዘንድ ፆሎት ልመናየ እድሰማልን ዘንድ አማልጅኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅድስት መሪና ፆሎት ምልጃሽ አይለየን አሜን🤲💙
በሰማያት የምትኖር ቅዱስ አባት ሆይ ቅዱሳን የቀድስክ ሆይ ኃጢእትየን ይቅር በለን ለቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላምዋ መስጠት አሜን
ይህን እንዳይ የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምል ሰማእት ነው የቅድስት መርና በረከት ረድኤት ለዘለአለም ከኛ አይለይ አሜን👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
ሰማዕት ቅድስት መሪና ዘ አንፆኪያ በረከት ይደርብን😭😭😭😭 ለምኝልን ስለ ሃጢያታችን 😭 በእውነቱ ሁሉም ወጣት እየገባ ቢማር መልካም ነው እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን
የአናታችን ቅድስት መሪና በፅለትዋን በረከትዋን ትዘክረን ዜንድ የእርስዋ ኣምላኽ ይጠብቀን ዜንድ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 💞💞💞 የተዋህዶ ልጆች ሆይ ብኤምነት ያፅናን ዜንድ ክብርን ውዳሴን ኣምልኾትን ለልዑል አግዚኣብሄር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 💗💗💗
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና ፆሎታን መረከታን ምስ ኩላትና ህዝበ ክርስትያን ይኩን
ቅድስት መሪና ሆይ ምልጃሽ ፀሎትሽ አይለየኝ ወለተ ሩፋኤል በፀሎት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ በረከት እረድኤታቸው በእኛ ላይ ይደርብን ተርጉማችሁ በዚህ ለምትለቁልን የሰማይ ዋጋችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ
@user-fs8bb1mg1f
3 ай бұрын
❤😊
አቤቱ ጌታ ሆይ ንጽሕ ልቦና ፍጥረልኝ 😢😢የእናታችን የእንባ መሪና በረከት ረድኤትን ይድረሰን 😊😊🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን የቅድስት መሪና አምላክ የኛም አምላክ እኛንም ጠብቀን አቤቱ ጌታ ሆይ እምነትን ጨምርልኝ 😢😢ጌታ ሆይ አለማመኔን እርዳው😢😢😢
የተዋህዶ ልጆች ኑ እዩት በጣም ትምርት አለዉ አለማዊዎ ቢሆን አንደኛ ነበርን😓😓😓
የቅድስት መሪና በረከት ይድረሰን።አሜን ❤❤❤
የእናታችን ቅድስት መሪና በረከቶ ይደርብን አሜን፫ እኛም በሀይማኖታችን እንድፀና የናታችን መሪና ፀሎት ልመና ይደርብን አሜን፫
ቃለህይወት ያሰማልን የቅድስት መሪና በረከቷ ይደርብን በትምህርት ይሄ የደነዘዘ አይምሮየ አይገባውም ነበር መምህሬ ዲን ዮወርዳኖስም ፀጋውን ያብዛለት ስለ ቅዱሳን ሲያስተምረን ልብ ላለው ብዙ ይሸምታል ለኔ አይነቱ ደግሞ ማሰሮ ቀዳዳ በፊልም መልኩ በደንብ ይገባናል እኛን ለመለወጥ የቅዱሳንን ታሪክ እንድናውቅ ለምታደርጉን በዕውነት ሰማያዊ መዝገብ ስማችሁን ይፃፍልን።
ቃለህይወት ያሰማልን የቅድስት መሪና ፀሎቷን በረከትዋን ከኛ ጋር ይሁን ኣሜን🤲❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት መርና ረድኤት በረከት ይደረብን አሜን😭😭😭😭😭
ቃለ ሂወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስ መሪና በረከት ይደርብን አሜን 3
የቅድስቲ እንባ መሪና በረከት ይደርብን
@user-hk9on2rn2s
3 жыл бұрын
አባ መሪና እና ቅድስት መሪና ያለያያሉ አባ መሪና በምንኩስና ሂወት የኖርች ስትሆን ቅድስት መሪና ደግሞ ሰማያትነትን የተቀበለች ሀያማኖትን ከሞግዚቶ የተማርች ናት አባ መሪና ሀያማኖቶ ከተባርኩ እናት እና አባቶ የወረሰቸዉ በፍራአ እግዚአብሄርን ያደገች ናት ከአባቶ ጋር ወደገዳም የገባች ሴት ስትሆን በወንድ ስም በጠራት ከወንዶች ገዳም መነኮሳት ጋር እንደነሡ እኩል የእየሰራች ናት የቅድሳን በርከት ያደርብን
እኮንአደርሳችሁ ለቡሄ ባህል የቅዲስት መሪና በርከት ይደርብን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጸሎታን በረከታን ናይ ቅዲስቲ ኣደና መሪና ኣይፈለየና
ብዙ የ ቅዱሳን ታሪኮችን ብትሰሩልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አቤቱ ሆይ ለአንተ የሚሳንህ ነገር የለም የመሪናን ልብ የከፈትክ የእኔን የሀጥያተኛይቱን ልብ ክፈትልኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን የቅድስት እናታችን መሪና በርከት ይድርሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏
የእናታችን የቅድስት መሪናና የቅዱሳኖቹ እረድኤት በረከታቸው በእኛላይ ይደርብን አሜን
@ghfiffufuf6186
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
አሜን/፫ የቅዱሳን የሰማአታት ጸሎቶ በረከታቸው ይደርብን ለተራኪዎች ቃለ ሂወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
በጣም እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመንናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ አሜን፫ የእናታችን የቅድስት መሪና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏
@user-ns9ey2pf7g
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
እናቴ መሪና ዛሬ ገልሽን ልቤን ከፍታሽ እንድሳማሽ ስላ አዳራክሽ እባክሺ ሁሌም መልካም ስራ እንድሳራና መልካም መገድ እንድጓዝ በክርስቶስ አይል ታጋድሎሽን እንዳፋፃፍሹ የተቆሳቆለ ሕይውቴን መልካም ስራ ሳርቼ ክርስቶስን እንዳስዳስት በጸሎትሽ እርጅኝ እናቴ መሪና መልካም መገድ ምርኝ አገሬ ኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴን አዳራ ክፉዎች ልያጣፏት ይታጋላሉ በጸሎትሽ አስብን የመጣውን አስጫናቅ ነገር አርቅልኝ
@nibratnibrat5145
3 жыл бұрын
አሜን
@user-bq7mz3vf4m
3 жыл бұрын
👏👏👏👏🙏🙏🙏
@yasabn9003
3 жыл бұрын
አሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንንንንን🙏🙏🙏💒⛪️💒ቃልህወት ያሰማልን መሰዋል ይሰጠን
@hareghareg3548
3 жыл бұрын
አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉይ ያብዛላችሁ🌿🌿 በእዉነት ብዙ እየተማርን ነዉ ሌላም ስሩልን👏 የናታችን የቅድስት መሪና ረደት በረከቷ አይለየን እኛንም እግዚአብሔር ሰሚ ልቦና ያድለን አሜን፫
በረከትሽ ፀሎትና ምልጃሽ ለኛ ለሀጢያተኞች መዳኛ ይቅር ማስበያ ይሁንልን
አሜን አሜን አሜን በረከቷ ይደርብን ሰለ አቺ ብሎ የኛንም ልቦና ይክፈትልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት ተርጉማችሁ የምታቀርቡልን ፀጋውን ያብዛላችሁ👏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤቱ አምሌኬ ሆይ ምህረትና ቸርነትህ ፍቅርና ምግቦትህ ካእሞሮ በላይ ነውና ተመስገን!!!!!! #የቅድስት#መሪና# ጸሎትዋና# በረከትዋ #ከመላው ህዝበ ክርስትያን ጸንቶ ለዘላለም ይኑር አሜን አምላኬ ሆይ ልቦናይ ክፍትልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቅድስት መሪና እረድኤት በረከት ያሳትፈን
@user-nb7ec5bi2j
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውንትቃለህወትይስማልን
Ye Enatachin ye kidst merina bereket yiderbin AMEN!
በረከትን ረዲኤትን ኣማላዲነትን ጸሎትን ናይ ኣደና ቅድስት መሪና ሰማዕት ይሕደረና ብጸሎታ ትምሓረና አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን የሰማዕቷ በረከት ይደርብን የቅዴሳን አምላክ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበለን
ማነው እንደ ኔ ደጋግሞ የማይ እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት መሪና በረከትሽ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ አምላኬ ሆይ ፈቃድህን አስተምረኝ በህይወት ዘመኔ አንተን የሚያስደስት ስራ እሰራ ዘንድ አንተ እርዳኝ
አቤቱ አምላኬ ሆይ በሀጥያቱ ሰምጫለሁና እጥበኝ ቆሽሻለሁ ስለ ቅዱሳንና ሰማእታት እርዳኝ እባክህ እርዳኝ ጌታየ
የቅድሰት እናታችን መራናአ በርከቷ አማላጀነቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@asheash3448
3 жыл бұрын
YEMERINA AMILAKI HOY YIKIR BELEN BEREKETIWA AYILEYEN
አሜን፫ ቃለሕይወትንያሰማልን፡፡የቅድስትመሪና እረድኤትበረከቷ አማላጅነቷ ይርዳን አሜን፫
@TihitinaKiros-kj4xr
Жыл бұрын
good like kidist merina tarik
@TihitinaKiros-kj4xr
Жыл бұрын
😀🇪🇹😍😍😍😍😍😍
እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤❤ የዝችን ቅዱሳን በረከት ያሳድርብን
እግዚያብሄር በረከቱ ከኛ ጋር ይሁን አሜን አሜን
የቅድስት መርና በረከቷ ረድኤቱዋ በእኛ በህዝበ ክርስቲያኖችና በሐገራችን ላይ ፀንቶ ለዘለአለም ይኑር
amen amen amen ቃል ሂወት የስማልኝ ቅድስቲ መሪና ስለ እንየ ፀልዪ ባክሽ
የቅድስት መሬና እርድየት በርከት ይዋል ይደርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የናታችን የቅድስት መሪና እረዴት በረከቷ ይደርብን አሜን
@user-vm6un7rs2d
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
የቅድስት መርኒያ ቅድስና እረዲኤት በረከቶ ይድረሰን አሜን
በረከትሽ፣ፀሎትሽ እና ልመናሽ ቅድስት መርና ኣይለየን አሜን አሜን አሜን🤲
ቅድስ መሪና ሆይ በርከትሺ ይድርብን እኔ ሀጽተኘዋ ይቅርበለኝ አምላኬሆይ የኒ ሀጽትስ ይቅርየማይባልነው ለንስሀ አብቃኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በረክታ ኣይፍለይና ቃል ህይወት ይስመዕልና
የክርስቶስ ሙሽራ ቅድስት መሪና ሆይ በረከት ረድኤቷ ይደርብን
የቅድስት መሪና በረከት ይደርብን ጌታ ሆይ አውቄ በድፍረት ሳላዉቅ በስህተት የበደልኩህ በደሌን ይቅር ትለኝ ዘንድ መልካም ፈቃድህ ይሁንልኝ አሜንንን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የስመዐልና ወንድማችን እናመሰግናለን ኦ አምላክ መሪና ጌታ መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለ ሰማዕት መሪና ብለህ ለእኔ ሃጥያተኛ ባርያህን ይቅር በለኝ በሰላም ሃገሬን ተመሊሼ በንስሐ እንደነፃ አድርገኝ አሜን ይሁን ይደረገልኝ👏👏👏
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) የሰማዕቷ ቅድስት መሪና በረከቷ ይደርብን 🤲🤲🤲
የጻድቃን ሰማእታት በረከታቸው ይደርብን ይብላኝ ለኛ በአለም ተዘፍቀን ለምንኖር "ዋ ለነፍሴ"
እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት መሪነ እነቴ በረከትሽ በኔ በሀጢያተኛዋ ላይ ይደር ስለቃልኪዳኖ ብለህ ማረኝ ምረትህንም በኔ ላይ አብዛ አሜን
😭😭😭አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እኛ ሃጢያተኞች ነን🙏
@almaayerga6339
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 😭😭😭
ቅድስት መርና ሆይ ለኔ ለኋጣተኛው ከመዳኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ለምኝልኝ አሜን
አሜን አሜን አሜን የቅድስት መሪና በረከት እረዴቷ ለኛም ይደርብን 👏
አሜን፫ የሰማእቷ የቅድስት መሪና ምልጃና ፀሎት አይለየን አምላከ ቅድስት መሪና ሀገራችን ከእራብ ህዝባችን ከስደት ይጠብቅልን አሜን💚💛❤️
Jesus loves you so much and has a great plan for your life, receive him in your heart, God bless you,
ኣሜን ኣሜን ኣሜን። የቅድስት መሪና ፀሎትዋና ልመናዋን ኣይለየን
😭😭😭😭 ውይ አምላከ ቅዱሳን ለቅዱሣኖቹ የሰጣቸው ጽናት ለእኛም ያድለን በእውነት የቅድስት መሪና እረዴት በረከት ይድረሠን እኔ እኮ የቅድስት እንባ መሪና መሰሎኝ ሊያመልጠኝ ነበር ውይ መታደል ነው የተዋህዶ ልጆች መሆናችን ከአባቶች ከእናቶች ከወንድሞችን ከወታደሮች አረያ የሚሆኑን አሉልን በናታቹሁ የቅዱስ ሚናስ ክፍል 2 አጣሁት ደግማቹሁ ልቀቁልን የቅዱስ ፊቅጦርም ይለቀቅልን
አቤቱ ቅድስት መሪና ሆይ በረከትሽ ፅሎት ልመናሽ ለኔ ለሃጥያተኛዋ😥ይደረሰኝ ፈጣሪዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ ቅድስት መሪና ብለህ ማረኝ ቆሽሻለዉ እና ስለ ቅድስናዋ ብለህ እጠበኝ😭😭😭
ኣሜን የእናታችን ቅድስት መሪና በረከቷ ረድኤቷ ከሁላችን ጋር ይሁን ኣሜን
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የቅድስት መሪና ፀሎት በረከት ረድኤት አይለየን
ቅድስ እናታችስ ን በረከትሽ ከኛ ጋር ይሁን ለዘላኣለሙ ኣሜን
የእናታችን ቅድስት መሪና ፀሎትን በረከቱን ይደረብን
የቅድስት መሪና ምልጃና ፀሎት አይለየን በረከቷም ሕያው ከእኛ ጋር ይሁን አሜን👏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤😢😢😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት መሪና በረከት ረድኤት ይደርበን
ቃለህይወትን ያሰማልን።ያገልግሎት ዘምናችሁን ይባርክልን።የሰማዕቷ በረከት ይድረሰን አሜን፫
አሜን በርከትሽ አይለዬን ቅድስት መሪነ ሆይ ሀጢያቴን ይቅር አስብይለኝ እኔ ሀጥእ የምሆን የክርስቶስ ባሪያ ወለተ ሰንበትን አሜን
እናቴ ቅድስት መሪና ፀሎትሽና በረከትሽ ይደርብልኝ እባክሽ እናቴ ቅድስት መሪና በእምነቴ ፀንቼ ባለ ሙሉ እምነት እንድሆን ክርስቶስ ቃል ኪዳን በገባልሽ ድረስልኝ እናቴ
ቅድስት መሪና በረከትሽ ፀሎትሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን
የእናታችን የቅድስት መሪና ዘአንፆኪያ ረድኤቷ በረከቷ በኛ ላይ ይደርብን🤲🏽🙏🏿
የእናታችን የቅድስት መሪና በረከቷ ይደርብን አሜን//፫//በጸሎቷ አምላካችን ይማረን
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን፫ብሓቂ ቃል ህይወት የስመዐና ፀሎታን በረከታን ናይ ቅድስት እንባ መሪና ምስ ኩላትና ህዝበ ክርስትያን ይኩን⛪🕊🙏❤
@asterabate7743
2 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን