አርአያ ሠብ(የተዋነይ) ዘጋቢ ፊልም /Who is who season 7 EP 5 Tewaney Documentry

Ойын-сауық

አርአያ ሠብ(የተዋነይ) ዘጋቢ ፊልም /Who is who Tewaney Documentry
tinyurl.com/y7jvbvp5
tinyurl.com/yc9y57yo

Пікірлер: 36

  • @kaleabmelese5929
    @kaleabmelese59294 жыл бұрын

    ስለኚህ ሊቅ በ2011 የታተመው ሐሽማል የተሰኘው ድንቅ መጽሐፍ ብዙ ያወሳል፣ እጅግ ድንቅ ነው!

  • @wehibmedia

    @wehibmedia

    3 жыл бұрын

    ገጽ ስንት ላይ

  • @user-vx8oo8bs4t
    @user-vx8oo8bs4t3 жыл бұрын

    እጅግ በጣም የምውደውና የማከብረው የማደንቀው ባለቅኔ ነው በራፋቱኤል ምዕላድ ላይ ሰምቼው ተገርሜ ነበር ለእመቤታችን ያለው ፍቅርና ስለ ዕፀ ህይውት ፃረ ሞትን ማቆሙ ድንቅ ነው በጣም እናመሰግናለው ተባረኩ አቅራቢዎቹ ተዋናይ ተዋናይ እውነትም ተዋናይ

  • @birukfisseha223
    @birukfisseha2233 жыл бұрын

    I always respect who create this program who is who the whole team . Keep the good work

  • @user-ip1sz4ze7r
    @user-ip1sz4ze7r5 жыл бұрын

    የሁላው ከሌለ የለም የፊቱ #ቴዲ#አፍሮ❤💪

  • @bereketameshe9119
    @bereketameshe91194 жыл бұрын

    ህሉየ ምታቀርቢያቸውን ዘጋቢ ስራዎችሽን እከታተላለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አቀራረቡ እጅግ በጣም መሳጭ ነው እና በርቺ ብዙ የትዮጲያን ታሪክ እድምታሳይን ተስፋ አደርጋለሁ ፡፡ እግዛብሄር ከአንቺጋ ይሁን

  • @amanuelmoges5257
    @amanuelmoges52573 жыл бұрын

    በመጀመርያ ተዋነይ በብዙ ሊቃውንት ሊመረመር ያልቻለ ታላቅ ሚስጥራዊ የቅኔ ሊቅ ነው። ተዋነይ ቅኔ ተገልጿለታልም ይባላል።

  • @meri8794
    @meri87942 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ በእውነት ቅዱስ ያሬድን ማረኝ በለው ቅዱስ ያሬድ በፍፁም የሙዚቃ አባት አይደለምምም ዋይ ዜማ ዘሠማዕኩ .... ብሎ የተማረ ነው ከሠማይ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese43795 жыл бұрын

    አው እጅግ ብዙ ታሪክ ያላት ሀገር ናት ጠንክሩ ህፃኖችን በዚህ መኮትኮት አለብን

  • @alemwassiekids2395
    @alemwassiekids23953 жыл бұрын

    Hilinaye i always appreciate you yène emebet. Very interesting program

  • @mtefera7
    @mtefera7 Жыл бұрын

    Thank you ebs!

  • @dembechavoice716
    @dembechavoice7164 жыл бұрын

    I have due respect for your good work.... we expect more from you

  • @birhanudestaw2852
    @birhanudestaw28522 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ሀገራዊ ሊቃውንትን ከነ አበርክቷቸው ማስታወስ ለትውልድ ማስተዋወቅ ግሩም ይደልዎ የሚያሰኝ ነው እናመሰግናለን።። ነገር ግን በዝግጅቱ መካከል የተነበበውን ዋዜማ ቅኔን ጨምሮ ግእዙ በትክክል አልተነበበም ምን አለ ባለሙያ ሳይጠፋ ባለሙያ ብታስነብቡ ሌላው ጥያቄው የቀረበላቸው ምሁራን በቀጥታ የቅኔ ባለሙያዎች አይደሉም የሌላ ሙያ ባለቤቶች ናቸው የቅኔ አስተዋጽኦ አላነበብንላቸውም። ስለዚህ ቤ/ክርስቲያን ብዙ ሊቃውንት አሉ ወደ ዩኒቨርሲቲዎችም ጎር ብትሉ በሙያው ያጠኑ ብዙ አሉ።።።።

  • @dembechavoice716
    @dembechavoice7164 жыл бұрын

    HELINA betam des yilal..

  • @AzmerawAyele
    @AzmerawAyele5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን!!!

  • @teddyman4971
    @teddyman49715 жыл бұрын

    Helina akerarebish betam des yilal

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese43795 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ሀገሬ የታደልሽ ነሽ

  • @De-tj1vk
    @De-tj1vk5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ግንደፍተራ ሰይጣና ስራን ነው የሚሰራው የእግዚአብሔር ጥበብ ግን ከሁሉም ይበልጣል

  • @nsgr2693

    @nsgr2693

    Жыл бұрын

    አንደኛ ደብተራ ነው ሚባለው ሁለተኛ ደግሞ ደብተራ ትርጉሙ ጠንቋይ ሳይሆን ድንኳን ነው የምን ድንኳን ብትል በዘመነ ኦሪት የቃል ኪዳኑ ታቦቱ የሚቀመጠው ድንኳን ውስጥ በግእዝ ደብተራ ውስጥ ነበር ለዛም ነው "ደብተራ ኦሪት " የምንለው እናም እዛ ውስጥ መግባት የሚችለው አንድ ካህን ብቻ ነው እና ያንን ካህን ነው በተለምዶ ደብተራ ብለን ምንጠራው አንድአንዶች ግን ሌላ ትርጉም በመስጠት ለማበላሸት ይሞክራሉ

  • @Habtam-lh4zw

    @Habtam-lh4zw

    Жыл бұрын

    ጥበብ እግዚያብሔር ነው የማታውቂውን ባትናግሪ ምልካም ነው ። ሰል ሊቁ ማውቅ ክፈልግሸ ሀሸማል የሚልውን መፅሐፍ አንቢው። በጢቂቱም ቢሆን ግንዛቤ ታገኛልሽ

  • @kirubelwondwesen1926
    @kirubelwondwesen19263 жыл бұрын

    Part 2 3 4 5.....

  • @zack3076
    @zack3076 Жыл бұрын

    I was told similar stories by a Hindu person. They call them gurus and they achieve different stages of enlightenment through meditation.

  • @mehariwamlakgetaye7922
    @mehariwamlakgetaye7922 Жыл бұрын

    Ebs አርአያ ሰብ ለምን ቀረ?? ደስ አትሉም

  • @habtamuamare9214
    @habtamuamare92143 жыл бұрын

    እባካችሁ program ይደገም

  • @yaredtesfa9986
    @yaredtesfa99862 жыл бұрын

    boha sayhone buhe dengay new yam ye buhe tewfitawi beal ga yegenagnal

  • @surafelmohammed9456
    @surafelmohammed94562 жыл бұрын

    ewnet lemenager betam yemiyakatl ena yemiyanaded program nw yekerebew tewaney malet ezih gar endetenagerut ayinet sew ayidelem ewnet nw ye tewaney tarik yerejm amet tarik nw afetarikm limesl yemichl tarik nw gn sle tewaney ezih gar yetebalew hulu tewaneyn endihum ye b/ketstiyanuan tebeb ena temhrt yalaweke sew yetenagerut yemayireba ena yemender were yemesele neger nw andande zem belo be gemt yetenegere nw yemimeslew sijemer tebeb ena ye setan sera yemileyayu negeroch nachew tewaney tebib nw enji ye aganenet ena ye setanen sera yemisera sew ayidelem chenkelatachenen endefelegnew endenemeramerbet tesetonal slezih tewaneym chenklatun be agebabu yetetekemebet sew enji tebebun ke setan yetemare ayidelem andande tarikn endih mabelashet be tewledm yasteykal ena plz slemnaweraw neger entenkek

  • @selamworku8830
    @selamworku88303 жыл бұрын

    I expect more from u good

  • @bezameme8108
    @bezameme81083 жыл бұрын

    Betam selesu beta mawek efelegalew

  • @Tewaney

    @Tewaney

    2 ай бұрын

    I do too. It's crazy if you really think about it.

  • @Tewaney

    @Tewaney

    2 ай бұрын

    I do too. It's crazy if you really think about it.

  • @Life1ne6ix
    @Life1ne6ix3 ай бұрын

    ምንም ጥናት ያልተደረገበት እና ታሪክን በተሳሳተ መንገድ ያቀረበ ነዉ፡፡ ከዚህ ይልቅ ህሽማልን ብታነቡ መልካም ነው፡፡

  • @babelalemayehu12
    @babelalemayehu123 жыл бұрын

    Muse fetariwn fetere fetariwm mussen feterw 🤤🤤🤤

  • @user-kl4wz6dp2u
    @user-kl4wz6dp2u3 жыл бұрын

    እስኪ መጀመሪያ በትክክል ይነበብ የሰው ቅኔ ከመተቸትህ በፊት

  • @afnin-7
    @afnin-74 жыл бұрын

    kedus yared ye muzika abat adlm!!!!!!!!!!!!! ... kesemay yesemaw ye melaekt zema nw kenenm yametaw kedus yared nw bdnb atnut