አርአያ ሰብ ( የደቂቀ እስጢፋኖስ ዘጋቢ ፊልም ክፍል 2)/Who Is Who Season 5 Episode 5 Part 2 Dekeke Esitfanos

Ойын-сауық

የደቂቀ እስጢፋኖስ ዘጋቢ ፊልም ክፍል 2

Пікірлер: 46

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c6 жыл бұрын

    ይገርማል በእውነት ደስስ የሚል ዝግጅት ነው የአባቶቼ በረከታቸው ይደርብን

  • @zemenhidmo6916
    @zemenhidmo69164 жыл бұрын

    ለማነኛውም ከ ኣንዳንድ ኣስተያየት ሰጪዎች ያቀረብሻቸው ባልስማማም ቡዙ ጊዜ ያልተደፈረውን የደቂቀ ስቲፋኖስ ገድል በከፊል በማቅረብሽ ሳላደንቅሽ ኣላልፍም

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel79366 жыл бұрын

    ወንጌል ከሴት በተወለደ በማንም፤ መቼም ሆነ የትም አይሸፈንም...ከመመስከር አይከለከልም!!! በነዚህ ሰዎች መገፋት...መገደል-ለጨለማ ቀኝ እጅ ለሆኑና፤በእነርሱ ምክንያት ለመጣው ጣጣ የእግዚአብሔር መህረት ይግነንልን!!!

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete97306 жыл бұрын

    ዋዉዉዉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርከተቸው ይድርስን በ እምነት መፍተን ምንኛ ደስስ ይላል ዋጋው በስማይ ከፍ ያለ ሰለሆነ

  • @michaelassefa1029
    @michaelassefa10294 жыл бұрын

    በዝህ ዘመን ብኖሩ ነበር ምኞቴ አኔም እከተላቸው ነበር ሀሳባቸው ትክክለኛ የመጽሐፈ ቅዱስ ሃሳብ ስለሆነ

  • @tirhasalem598
    @tirhasalem5986 жыл бұрын

    Berketu ybezalachu

  • @alali8734
    @alali87346 жыл бұрын

    ያባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን በአሁን ዘመንማኮ ምን አይነት ዘመላይ እዳለን መድሀኔአለም ያቀዋል በባዶ ሆዳቸው ድጋይ ተተርሰው ሀያራት ሰአት ቅዱስቅድስ ቅድስ እያሉ እኛንም አስጣጠቁን በርከታቸው ይድረሰን አሜን

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo92556 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @mahiletmekonnen4364
    @mahiletmekonnen43645 жыл бұрын

    ዞሮ ዞሮ አባ እስጢፋኖስ። የዘርአ ያዕቆብን እመቤት በግልጥ አይቷት አመስግኗታል። እእእ የእሷን ውበት ፣ የእሷን ድምጽ በሰማና ባየ ጊዜ ምን ተሰምቶት ይሆን ብዬ ሳስብ በራሱ ያ ሁሉ በእመቤታችን ላይ ያነሳው ክርክር እሷን ባያት ጊዜ ከግርማዋና ከውበትዋ የተነሳ እራሱን ዝቅ ዝቅ ባያደርግ ነው በትህትና ! ? ብዬ ሳስብ እንባየ መጣ። እመቤታችን መልካም መዓዛ ናት። የውዴ ገነት ፥ የኢሳያስ ትንቢት ተፈጽሞባት ያየናት የእግዚአብሔር ከተማ ( ጽዮን ) ናት። አስቀድሞ እግዚአብሔር በህሊናው ያሰባት ስለመሆንዋ የኢሳያስ ትንቢት ይመስክር

  • @hanamillion2764
    @hanamillion27646 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው ህሊና ታሪክካችንንን እንድናቅ አረግሽን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን በሪልን

  • @bettyweldemeskel8065
    @bettyweldemeskel80656 жыл бұрын

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን እኔንም ይቅር ይበሉኝ ጸሎትዎ ይጠብቀኝ😭😭😭

  • @merontefera8566
    @merontefera85662 ай бұрын

    እንዲህ ያደረገዉ አጼ ዘርዓ ያዕቆብ ሀዉልት ማሳረቷ ደብረ ብርሃን ትገርማለች ድንቄ ንጉሥ 🤑ግፈኛ

  • @user-gv9ht7vl7b
    @user-gv9ht7vl7b6 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ

  • @amiramira1219
    @amiramira12196 жыл бұрын

    Aba istifanosi talaki ye wangel jegna nachew sigdeti le geta bicha yalu ye wengeli arbena nachewu

  • @user-mt9qw6mx2i
    @user-mt9qw6mx2i2 жыл бұрын

    መናፍቅ

  • @alali8734
    @alali87346 жыл бұрын

    ዋው እኔ የባለፍው ክፍል አድ አይቸዋለሁ ክፍል ሁለት ነው ይህ

  • @iqbalqamar7821
    @iqbalqamar78216 жыл бұрын

    bereketachew yederiben

  • @rodgerchehwen5729

    @rodgerchehwen5729

    6 жыл бұрын

    iqbal Qamar AMEN

  • @eleleta5821
    @eleleta58214 жыл бұрын

    ይሄ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ውስጥ የተደረገ ግፍ ነው

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    3 жыл бұрын

    ኣዎ

  • @fhhf3250

    @fhhf3250

    11 ай бұрын

    ግፍ አይደለም ፍትህ ነዉ

  • @user-ub8zr7ru5y
    @user-ub8zr7ru5y11 ай бұрын

    ወይ እናተ የስህተት ታሪክ ስትፈበርኩ አታፍሩም ጭራሽ በፊልም ሰርታችሁ መጣችሁ ሲጀምር ጻድቁ ንጉሡ ስገድልኝ አላሉም እስጢፈ የሚባል ሰው በሥላሴ አያምንም ነበር ስለዚህ ንጉሡ ቀጣቸው አለቀ ታሪክ አታምታቱ 😂😂 ebs የመናፍቅ ስብስብ 😅

  • @endaleabebe4568

    @endaleabebe4568

    5 күн бұрын

    TERET TERET

  • @eleleta5821
    @eleleta58214 жыл бұрын

    የሚገርም ታሪክ ግን ለምን በደንብ አልተነገረም?????????

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    3 жыл бұрын

    የኣጼ ዘርኣያቆብ ክብር እንዳይነካ ነው።

  • @gebremedhintimo6695
    @gebremedhintimo66952 жыл бұрын

    ብጣዕሚ ዝገርም ታሪኸ ጆነሳይድ ትግራይ እዩ ሎሚ አይኮነን ተጀሚር

  • @iqbalqamar7821
    @iqbalqamar78216 жыл бұрын

    wwww miret progeram nw

  • @tadessesolomon4280
    @tadessesolomon42805 жыл бұрын

    Daniel's opinion is completely sided to zera yakobs righteousness. Un professional sorry.

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    3 жыл бұрын

    ልክ ነህ ትክክል ኣይደለም

  • @tamiratargaw5262
    @tamiratargaw52623 жыл бұрын

    የኦርቶዶክስ ስህተቷን አላምን ብላ እስከ አሁን አለች

  • @fhhf3250

    @fhhf3250

    11 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ሁሌ እዉነት ናት እየመረረህ ብሆ ዋጡ

  • @fhhf3250

    @fhhf3250

    11 ай бұрын

    የአምላክ እናት ክብር የማይሰጥ እዉነት ነዉ ከዝህ በላይ ይገባዋል ምነዉ አባታችን ዘርዓ ያዕቆብ ዘሬም በኖረልን ❤

  • @sarafentawe9635
    @sarafentawe96356 жыл бұрын

    2ኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ብየ አላቅም

  • @belaygaredew4257
    @belaygaredew42572 жыл бұрын

    Men malte nw orthodoxen lemankwasheshe nw geta yeker yeblachw

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel79366 жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ህሊና እባክሽ፥እረፍት መሆኑን አስሬ መጥተሽ ባትነግሪንም ይገባናል!!! የKZread ማስታወቂያ ያሚያሰለቸን አይበቃም?!

  • @alali8734

    @alali8734

    6 жыл бұрын

    ማን ህይ አለክ ።ማን ህይ አለሺ መተው ይቻላል ያኮ መርጠክ የማየት የሰውየው አላፍነት ነው

  • @catsanddogs7268
    @catsanddogs72686 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ለማዳከም ጥረት ከሚያደርጉ ማዕከሎች አንዱ ebs ነው። ስንት አስገራሚ ትውልድ የሚጠቅም ታሪክ በላት ሀገር ውስጥ ዕውነታው እንኳ ላልተረጋገጠ ታሪክ ይህን ያህል ክፍል ማዘጋጀት ይገርማል። የመጀመሪያውን ዝግጅት ያቀረቡት በልደት እለት ነበር በዛ ዕለት ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ እንዲህ አይነት heritic የሚወደወስበት አይመስለኝም።ለነገሩ ስፖንሰራቸው world vision ነበር የእነሱ አላማ ደግሞ በግልጽ ይታወቃል። በሰሜን ኢትዮጵያ ገዳማት ውስጥ ደን ጥበቃ ብለው ገብተው የቆሎ ተማሪዎችን ለፓስተርነት ሲመለምሉ ተይዘዋል። እኔ የሚገርሙኝ ኦርቶዶክስ ጋዜጠኞች በየዋህነት ማቅረባቸው ነው። ለማንኛውም እናንተም እንደ አያት ቅድመ አያቶቻችሁ ትጠፋላችሁ ኦርቶክስ ግን ለዘለዓለም ትኖራለች።

  • @eleleta5821

    @eleleta5821

    4 жыл бұрын

    ወኔ እና ወሬ ብቻ

  • @lulabelay4927

    @lulabelay4927

    4 жыл бұрын

    Ez እውነትን ኦርቶዶክስ አዳፍና ለዘምናት ጣኦታትን ስታስመልክ ህዝቡንም ለድግምትና እርግማን አሳልፋ ሰጠች የመጀሪያዎቹ ክርስቲያኖች በ ሀዋርያት ስራ እነጳውሎስ አጥምቀው የላኩት ኢትዮጵያውያዊው ጃንደረባ ልጆች ናቸው ለ ትክክለኛው ወንጌል የትጋደሉ እናንተ እንደምትሉት በስዴ የመጣው የማርቲን ሉተር ዶክትሪን መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ያሉ ናቸው እግዚአብሔር ታሪክቀያሪ ይህውዘመን መቶ እውነትተገለጠ እግዚአብሔር ይምስገን ጴንጤን ከእንግዲህ አሳዳቹ አትጨርሱም ተወደደም ተጠላም ህዝቡ ነቅቷል ወንጌል ብቻ ይሰበካል ድግምት ከሀገራችን ይወገዳል

  • @asteartewele7132
    @asteartewele71323 жыл бұрын

    ዘርኣ ያእቆብ ሌባ ዝሙተኛ የጥልቁ ልጅ በቆብ ላይ ሚስት በሚስት ላይ ውሽማ በውሽማ ላይ ውሽማ እየጨመረ ሰጋውን እና ነብሱን ያራከሰ ቅዱሳንን የጠላ እርኩስ ስው ነበረ ስው ራሱ ይገምት እንግዲ ሃይማኖተኛ እንጂ ካሃዲ ተገደለ ወይም ደግሞ ሃይማኖቱ ሰለ ካደ ተገደለ የተባለ ማኖው ማንም የለም እነ ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ናቸው የተገደሉት ወይም ሰማእትነት የተቀበሉት እንጂ እነ ዴማስ ኣይደሉም ሰለዚህ ዘርኣ ያእቆብ የሃይማኖት ካባ የለበሰ ውስጡ ግን ቄሳር ነበረ እሱ ብጃ ኣይደለም ይሄ ጨዋታ ከይኩኖ ኣምላክ ጀምሮ ኖው የነበረው ኣሁንስ ገብቶናል ገና ጌችን ደግሞ እንድነ ቅዱስ ያሬድ እና እንደነ ኣቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን እንደነ እያሱ ወልደ ነዌ እንደነ ቅዱስ ጵውሎስ እንደነ ቅዱስ የውሃንስ ኣፈ ወርቅ ያሉ ኣባቶችን ይስጠናል ያስነሳልናል እውነት ትበርቃለች ሓሰት ለዘላኣለም ትቀበራለች እነ ዘርኣ ያእቆብ እና መሳዮቹን ያፍራሉ ለዘላኣለም ኣሜን

  • @fhhf3250

    @fhhf3250

    11 ай бұрын

    ምናለበት ለሃጥያት ባትረጡ አብነ ዘርዓ ያዕቆብ ቅድስ እና ፃድቅ ነዉ

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo92556 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

Келесі