Who's Who: The Story of Atse Zerayakob

Ойын-сауық

Пікірлер: 64

  • @user-ig2eg5rm7w
    @user-ig2eg5rm7w2 жыл бұрын

    ፈርሀ እግዚአብሄር ያለው ሀገሩን የሚወድ የእመቤታችን ወዳጅ አፄ ዘርያይቆብ

  • @Toadwizard865
    @Toadwizard8656 жыл бұрын

    No idea wtf anybody is saying, but Ethiopian script looks super cool and y'all are dope.

  • @gingerbeer8896
    @gingerbeer88962 жыл бұрын

    Ethiopia extremely mysterious country, many aspects we don't known our identity..all we know basic knowledge, for thousands reasons, we should proud to be Ethiopia. Than been European, American or others country.!!!

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML7 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ታሪክ ሁሌ ትምህርት ነው።ደግሞ የውድ ኢትዮጵያችን ውብ ታሪክ ግጥም ድንቅ ነው ንጉሥ አፄ ዘርዓያዕቆብ ልጅ አሳልፎ መስጠት ለሞት ዋውውውውው ።።።።።።።ስላም ፍቅር ለሁላችንም።።

  • @ethiopalezelaemtenur2582
    @ethiopalezelaemtenur25826 жыл бұрын

    ስለሀገርን ታሪክ ክፉም ይሁን ደጉን ማወቅን የመሰለ ነገር የለም!!! በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @user-qz5ek7qb7h
    @user-qz5ek7qb7h6 жыл бұрын

    አፄ ዘርያቆብ የእመቤታችን ወዳጅ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ።

  • @AmanuelBA
    @AmanuelBA6 жыл бұрын

    Almost a legend journalist of this generation. May the almighty God bless you!

  • @efremefremeferam213
    @efremefremeferam2137 жыл бұрын

    ፈራሂ እግዚአብሔር ያለው ሀቀኛ ንጉስ ደስየሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ሂሊና አዘዘ ።

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele24887 жыл бұрын

    Helina, all my respect for the wonderful and decent program . It is quite obvious that the history on 'Atse Zarayakob ' is made controversial because of some attempt of contemporary politicization to bend context towards unwanted and unhealthy angle. sad to notice such, but honestly this show reflected fairly balanced matters of historical facts in spite of being labeled with this or that dark perspective. I notice balance and decency Not Bias! Thanks for showing to us the brighter side of the history of Atse Zarayakob .

  • @user-ec9sx1rz5o
    @user-ec9sx1rz5o6 жыл бұрын

    ህሊናዬ በርች የኔ ቆንጆ የማናቀውን ታሪክ ነው ያሳወቅሽን እውነት ለመናገር ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ከሌለች ኢትዮጲያ የለችም ኦሮቶዶክሥ ተዋህዶ ማለት የኢትዮጲያ ቀኝ እጅ ናት!!!

  • @berekethagoshagos4889

    @berekethagoshagos4889

    Жыл бұрын

    ሸዋና ምስጥ፡ ውስጥ ለውስጥ!!!

  • @asfawabebe5938
    @asfawabebe59387 жыл бұрын

    በእሳቸው ስም በተሰየመው ት/ቤት ትምህርት ቤት በመማሬ ፤ በነ መምህር ትርሲት መምህር በለጠ ፣የእኔታ ከበደ፣ለሰው አዛኙ የመጽሐብ ቤት አላፊው በነበሩ እና የሴት መምህራን መምህር ላቀች ፣አልማዝ ኡጽፍተ የመሳሰሉ ምንግዜም ትምህርት ቤቱም ሆነ አስተማሬዎቹ እንደ ወላጆቼና እንደ ትውልድ ቤቴ አስባቸዋለሁ።የእግዚአብሄር ፍቃድ ከሄነ አንድ አሻራየን ባስቀምጥበት ደስስ ይለኝ ነበር ።የትምህርትቤቱ አደባባይ ላይ ጠወት ተሰልፈን የኢትዮጲያን ሰንደቅ ዓላማ መዝሙሩን እየዘመርን የሰቀልንበት ምን ጊዜም የሚረሳ አይደለም ።ለዚህም ነበር የአዛውንቱ ትውልድ አገር ወዳድነቱ እስከዛሬ ድረስ የሚንቦለቦለው።

  • @hanamillion2764
    @hanamillion27646 жыл бұрын

    ህሊና አዘዘ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። በርቺልን ታሪክ በጣም ደስ ይላል

  • @ladaylyn
    @ladaylyn4 жыл бұрын

    Amhara firid yawiqal yimebalew lezih yimesilegnal. Eneseginalen!!

  • @amdetsige9591
    @amdetsige95915 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ ሌላውንም ታሪክ እንዲሁ እንደምታቀርቢ ተስፋ አለን

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d7 жыл бұрын

    ASTE ZERAYE YAQOB YE NUFAQEN AKERKERKARIEWN GEZEGZEW YETALU NACHEW BE ETHIOPA MESGNA LEGNHE NGUSE!!!

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit28042 жыл бұрын

    THANKS.

  • @temesgenkelelew2781
    @temesgenkelelew27815 жыл бұрын

    በጣም እናንመሰግናለን በርቺ ደስ ይላል::

  • @bettyweldemeskel8065
    @bettyweldemeskel80655 жыл бұрын

    ቅዱሱ አባቴ አፄ ያዕቆብ ዳግማዊ ሰለሞን ( ኢትዮጵያዊው ሰለሞን ) አባቴ በረከትህ ይደርብኝ እናቴ ኢትዮጵያ የቀደሙት ነገሥታቶችሽ ከብረው አስከበሩሽ እኛ ግን ተንቀን አስናቅንሽ እምዬ ውበቴና ሽክማቴ ከወደዱሽ ነገስታት ፍቅር ተወሼ ላፍቅርሽ ልሙትልሽ 😭😭😭

  • @thomasabraham6929
    @thomasabraham69296 жыл бұрын

    Mert Nugus Egziabhern Yemifera Asteway.Agerachin Ethiopia Ahunem Endezeh Ainet Meriwoch Yasfeluguatal.

  • @user-sg9vg3zs1o
    @user-sg9vg3zs1o5 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @samtsegay9155
    @samtsegay91555 жыл бұрын

    Wooooooow it is 😍😍😍😍😍

  • @alemtamagideminatinayesteh7371
    @alemtamagideminatinayesteh73717 жыл бұрын

    የነት አፂ ዘርያቁብ በሉጅላይ ያደርገው ፍርድ ልክነው ዛሪ ትንሽ እኳን ጠበቅ ያለፍርድ ቤሰጥንሮ ስት እህቶቻችን አሴድ እየተደፍባቸው እየተደፈሩ እየተገደሉ አምስት እና ሁሉት አመት ነው ፍርድ የሜሰጠው

  • @user-it9jl1eb3l

    @user-it9jl1eb3l

    7 жыл бұрын

    Alem tamag tinar the yesteh Ayaliaw ideminagetyour ,bits.itwill

  • @berekethagoshagos4889
    @berekethagoshagos4889 Жыл бұрын

    እንግዲህ ይህ የምትሰማ ሁሉ ፍርድህን ስጥ።

  • @angelicaharris3410
    @angelicaharris34107 жыл бұрын

    Menale bazangeza batafetark dasselu!

  • @user-kv4tt2ft1e
    @user-kv4tt2ft1e5 жыл бұрын

    የት ተወለዱ ፡ማን ናቸው ሳይባል ፡ደብረብርሃንን መሰረቱ ፡መንጠሎማርያምን ተከሉ. . . ጋዜጠኛዋ ፡ ደግመሽ ስሪው እስከ። ኣየ ኣገሬ ትግራይ፡ ምን ዋጋ ኣለው ፡ታድያ ድካምሽ ከንቱ ሆነ እኮ ምን ያደርጋል፡ እንደዚ ደክመሽ ያስተማርሽው ኣህዛብ ወደ እንስሳነት ተቀይረው፡ ልጆችሽ በድንጋይ ሲጨፈጭፉ ይውላሉ!

  • @HamrawitሐምራTube

    @HamrawitሐምራTube

    4 жыл бұрын

    አፄ ዘርአያቆብ የንጉስ ዳዊት ልጅ ናቸው አማራ ናቸው ከሸዋ ዳይናስቲ!! ትግሬ ግን አይደሉም። የዛሬዎቹ ትግራይ ድንጋይ ራሶች እናንተ ለኢቲዮጲያ ያስተማራችሁት ምንም ነገር የለም!!! በውሸት አክሱማዊት ዳይናስቲን የራሳንን አባቶች የኢቲዮጲያን አባቶች 5000 አመት ተጉዛችሁ በውሸ የኛ ብቻ ብላችሁ ክሌም ከማረግ በቀር! በተለይ የወያኔ ጄኔሬሽ ውሸት ሲጠጣ ያደገ የድንጋይ ትውልድ!!!

  • @amourgagnetoujours

    @amourgagnetoujours

    4 жыл бұрын

    ወዲ ጋሪባልዲ ትግራይ የተወለዱት ፈላስፋው ዘርዓያቆብ ናቸው ከዚያ ተሰደው ሸዋ አማራዎች ተቀብለዋቸው እዛ ዋሻ ገብተው ነበር ሌላ ናቸው።

  • @nardosselemon7030

    @nardosselemon7030

    3 жыл бұрын

    @@amourgagnetoujours አረ ተው ሸዋ ነው የተወለድት ፈተገር የሚባል ቦታ አትዘባርቁ Google it

  • @hirutasfawe8109
    @hirutasfawe81097 жыл бұрын

    Ethoipia benesu tolot new yalechiew YAKEDESAN amelak Egzaibhr yemsgen

  • @user-ig2eg5rm7w
    @user-ig2eg5rm7w2 жыл бұрын

    ወይ ግሩም ይደንቃል በውነት

  • @ethoipanurlenglazelamhager5137
    @ethoipanurlenglazelamhager51376 жыл бұрын

    batem desss yemila porogeram new

  • @berekethagoshagos4889
    @berekethagoshagos4889 Жыл бұрын

    ኣገራዊ የሆኑ ተኣምራት ተጨምሮበት፡ ይህ ደግሞ ተኣምረ ማርያም መሆኑ ነው።

  • @sushannahylton8963
    @sushannahylton89636 жыл бұрын

    This means nothing if its not in English translation

  • @teddyman4971
    @teddyman49715 жыл бұрын

    Betam yigermal

  • @Ethiopianexposer
    @Ethiopianexposer Жыл бұрын

    Zara yaqob was possessed

  • @maryesthersheryll6699

    @maryesthersheryll6699

    Жыл бұрын

    With what. Was this the same king who said " I am the son of David. Son of Solomon. Son of Meleik. "

  • @fikiremaryamashagre2485
    @fikiremaryamashagre2485 Жыл бұрын

    አሁን የአፄ ስርአት መመለስ አለበት

  • @Go-mf1fz
    @Go-mf1fz6 жыл бұрын

    ህሊና አዘዘ ውስጤ ነሽ!!! ስም እና ስራሽ እንዲሁም ታይቶ የማይጠገበው ገፀታሽ "ማራኪዬ" "ማራኪዬ" አስብሎኛል

  • @samtsegay9155
    @samtsegay91555 жыл бұрын

    Euuuuuuuuuuufuuuuuuuuuùuu ye nate balehone yiqochiyi nber

  • @i771513451
    @i7715134517 жыл бұрын

    Why call the program "who is who"? Why use or even mention English words? Tinish Yasaferal

  • @sarahaile695
    @sarahaile6955 жыл бұрын

    Enamsgnln

  • @user-zf6sc3wj8g
    @user-zf6sc3wj8g6 жыл бұрын

    የደብረብሃን አስተማሪዎች ዉሸታሞች፡፡

  • @user-xm2pu4hg6r
    @user-xm2pu4hg6r6 жыл бұрын

    አንተ ፀጉር ምን ናምን። ያልከው ስውዬ እፈር ማፈሪያ የሌለ ነገር አትተርክ ማፈሪያ ጅል

  • @DehayTigray1
    @DehayTigray17 жыл бұрын

    Biased!

  • @HamrawitሐምራTube

    @HamrawitሐምራTube

    4 жыл бұрын

    ትግሬዎች በተለይ ወያኔዎች ያማችኋል የሸዋ አማራ ሲነሳ ግን ይሄ የናንተም ታሪክ ነው ዘረኞች!!!! ዘረያቆብ እኮ የራሱ ሰዎች ሊገሉት ሲሉ ለመደበቅ አክሱም ነው የተላከው 3 አመት እዛ ኖሯል!! እውቀቱ የአክሱምም ነው ግን ዘረኞች ናችሁ የጠነባችሁ

Келесі