Unheard and Surprising Facts about Emperor Menelik and Empress Taitu

Пікірлер: 57

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c5 жыл бұрын

    ለአጼ ለንጉስ ለእምዬ #ሚኒሊክና ለእቴጌ ጣይቱ #ንግስተ ነገስት ብርሃን ዘ#ኢትዮጵያ ያለኝ ክብር በእውነት ቃላት አይገልጸውም ክብር ይገባቸዋል ምስጋናም ይገባችሁል ነብሳችሁን ብርሃን ያልብስልን

  • @Metadelb13
    @Metadelb135 жыл бұрын

    Please my fellow Ethiopian we have to celebrate our kings and queens common you should be proud that your fore father and mothers were heroes they didn't let us down like other African country. Yes they are not perfect just like anyone man so just don't lesson to some distorted history. At least they give us a country called Ethiopia.

  • @roybillingslionofjudahfede4202
    @roybillingslionofjudahfede42024 жыл бұрын

    These great people Menelik and his Empress are muchless understood. Acopalyse 5 in your bible speaks of the lion of the tribe of Judah root of David, only in Ethiopia we had such biblical titles until 1974 when His Imperial Majesty Emperor Haile Selassie I, The First final King Of Kings, Lord of Lords Conquering Lion Of The Tribe Of Judah, Root Of David of a long line of Lion of Judah root of David (225). Menelik who was also a lion of Judah root of David was working on behalf of the most high by securing Christ in his kingly character by protecting Haile Selassie I mother YESHIMEBET ALI, the woman with the ovum (egg) from God to be fertilized by Ras Makonen a descendant of David so the seven seals of Revelations Chapter 5 can be opened. It's was more than a war of anti-colonialism, it was a war of the lion of Judah vs the Beast. It was spiritual warfare as well. Menelik did very well after taking up where Johannes IV left off, protecting Yeshimebet hence protecting the fulfilment of prophecies, ensuring the opening of the seven seals, ensuring that God's plans ofvthe words of Christ in revelation mist come to past.

  • @djdbdfbbfhxnbfbfbbffb4397
    @djdbdfbbfhxnbfbfbbffb43976 жыл бұрын

    ሁለታችሁም ጀግና የሚለው ቃል ለእኔ ያስብኛል የነፃነት አባት እምዬ ሚኒሊክ የነፃነት እናት እቴዬ ጣይቱ መልካም ልደት

  • @bjesjsjdjrjeskeh254
    @bjesjsjdjrjeskeh2544 жыл бұрын

    Hero

  • @djfrassmad843
    @djfrassmad8435 жыл бұрын

    History

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 Жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @djdbdfbbfhxnbfbfbbffb4397
    @djdbdfbbfhxnbfbfbbffb43976 жыл бұрын

    እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እኒን የመሰሉ ጀግና እናት ወይም ጀግና ሴት ላእንድ ኢትዮጵያ ክብር እና ለህዝቡቿ ነፃነት ላረገችው መሰዋትነት ለእቴዬ ጣይቱ ለምን አውልት አልተሰራም ?

  • @user-wu4kv3eu1c

    @user-wu4kv3eu1c

    5 жыл бұрын

    በትክክል እስኪ እንደዚህ አይነቱን በጎ ሃሳብን ያብዛልን

  • @user-bn9df4ye9n

    @user-bn9df4ye9n

    5 жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው

  • @selammamo4166

    @selammamo4166

    4 жыл бұрын

    Ethiopian ke fascist Italian dili adirigew Ahunim benesaneti yemininorew

  • @selammamo4166

    @selammamo4166

    4 жыл бұрын

    Emiya Miniliki!!

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d6 жыл бұрын

    LIBE AMELAK MINILIK!!!!

  • @mariamabdulla3098
    @mariamabdulla30982 жыл бұрын

    ምርጥጦቼ ከናንነ ዘር መፈጠሬ እጂግ ያኮራኛል አማራ የልቤ ትርታ💚💛❤🇬🇳

  • @mohameddiba4419
    @mohameddiba44194 жыл бұрын

    What language was menelik ii used to speak

  • @bushmanzanigaba3972

    @bushmanzanigaba3972

    2 жыл бұрын

    ትግርኛ

  • @lakachewbelachew1581
    @lakachewbelachew15815 жыл бұрын

    Enkuanm ye abatochachin lijoch nen Korahu !!

  • @Mankush995
    @Mankush9952 жыл бұрын

    Menlik the great !

  • @mariamabdulla3098
    @mariamabdulla30982 жыл бұрын

    ምረጦቸ 💔😭

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Жыл бұрын

    Bal mistun bigel misti bal biti gel yisalal ye Enat Ena abat neger gin bexam kebad new

  • @borumaeda5810
    @borumaeda58104 жыл бұрын

    እውነታው ይህ ነው ከጠቀስካቸው መፅሐፎች ውስጥ ሁለቱን አንብቤአለሁ ኦሮሞዎች መሬታችንን ቀሙን ገፉን የሚል ስሞታ ቀርቦለቸው የመለሱት " እንግዶቻችንን ተቀብለን ማስተናገድ እንዲሁም ዱር መንጥረው አልምተው ይናሩ ዘንድ ወደአለማው አካባቢ ወደመንዝ የተጠጋውን አካባቢ አሳዩአቸው " ነበር ።በዚያም ምክንያት ከአጣየ ጀምሮ ታች ታቹን እያለፋ እስከራያ ድረስ ከአማራው ጋር ተደባልቀው ከብት እያረቡ አልፎ አልፎም ከአማራው በተማሩት ጥበብ በቆሎ ማሽላ የመሳሰሉትን እህሎች ማምረትና በዚያው ኑሮአቸውን ቀጠሉ ይላል።

  • @abdisadoto
    @abdisadoto5 жыл бұрын

    Ya qomaxa zare

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela89395 жыл бұрын

    Achsum nachewna yemettut wede German..Gonder Awaki yemeletewal serawna...Temelketu!!!SoS

  • @mulugetayeethiopia6845
    @mulugetayeethiopia68452 жыл бұрын

    ዛሬ ለመቆሜ መሠረተ ሚስጥር አፄ እና እቴጌ ናቸው

  • @sifenkejela9205
    @sifenkejela92053 жыл бұрын

    Minilik Zeru mindinew

  • @eyos9562

    @eyos9562

    3 жыл бұрын

    Ethiopia nw

  • @mariamabdulla3098
    @mariamabdulla30982 жыл бұрын

    ኧረ ኧረ ስፈልግ ስፈልግ ለጣይትዋ የተዘፈነውንዘፈን ወይ የዘፋኞን ስም አላቅ በአሁኑ ጊዜ ይፈለግነበር በምትወዱት ይሁንባችሁ ሙሉውን መስማት እፈልጋለው።👈ምስጋናችን ከልብነው ውድወገን💚💛❤🇬🇳

  • @princefarai4669
    @princefarai46696 жыл бұрын

    In english plz

  • @bersabehdawit1789

    @bersabehdawit1789

    5 жыл бұрын

    prince farai i can tel you lol in English you want?

  • @abz8493
    @abz84936 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነት እንጅ። ።።።።።።።።።።።።።። አብዲሳ አብርሀም፣ደቦጭ ወንድሙና አጋሮቹ ለፋሽስት ከፋፍለህ ግዛው በእጅጉ ያልተመቹ ዘራይ እሮም ላይ የሳት ነበልባል ሲተፋ ቴወድሮስ መቅደላ አምባ ላይ እራሱን በክብር ሲያጠፋ እስላም ክርስቲያን ዜጎቿ ስለ ኢትዮጵያ ክብር የማሉ ዮሃንስ እምየ አሉላ ወራሪን ህልሙን ሲያቀሉ በላይ አቤቾ አርበኞች እምቢ አሻፈረኝ እያሉ እልፍ አልአፍ ሰማዕታት ለእምየ ክብር የተቀሉ በንፁህ ኢትዮጵያዊን ሞት የሀገሬ ጋራ ሸንተረሮሮቿ ወንዞቿ በደም ሲቀሉ ሳዲቁ አቡነ ጴጥሮስ ህዝቤን ባሪያ ሁን ብየ አልግዝትልህም ሲሉ የባንዲራ ነገር ሲነሳ መቸ እምነት ብሄር ቋንቋ አሉ ኃይሌ አበበ ምሩፅ በላይነህ ለሀገሬ የወርቅ ሜዳሊያ ክብር እና ሞገስ ሲያድሉ መሰረት ጥሩነሽ ደራርቱ አልማዝ እጅጋየሁ ገንዘቤ እሩጠው ቀድመው ሲገቡ ከድር ስለሽ ሌሊሳ ብርሀኑ ከበደ ቀናኒሳ ሀጎስ መዝገቡ ካጅልሳ ሌሎች ዕንቁዎቻችን ጉሮ ወሸባየ ሲያስብሉ ከሚውለበለው ባንዲራ ጀርባ ኢትዮጵያዊነትን እንጅ እንደ ከፋፋዮቻችን መች የብሄር ስሌት ቢያሴሉ ************************* እምየ ሚኒሊክ ።።።።።።።።።። ከጎጠኞች የማይገጥመው ስለ አፄ ሚኒሊክ ያለኝ ለየት ያለው እይታየ። በዘመኑ በምንም አይነት የጦር ሜዳ ትጥቅ መመዘኛ ከማይስተካከሉት እሰከ አፍንጫው ከእብሪት እና የመርዝ ጭስ ጋር በከባድ መሳሪያና አውሮፕላን የተደገፈ እግረኛ የፋሽስት ኢጣሊያን ጦርን በትንሽ ጊዚያት ውስጥ ድባቅ የመቱት የኢትዮጵያ አርበኞች አፄ ሚኒሊክ ብሄራዊ ውትድርና ጠርተው ህፃናትን ከእናት ጉያ ነጥቀው የበቀል ጠበንጃ አሸክመው ወይም አገሬውን አስገድደው አይደለም። በአንፃሩ እንደስማቸው እውነትም እንደመየነታቸው ሩህሩህነታቸው ፍርድ አዋቂነታቸው ፍርሃተ እግዜሄርነታቸው ሁሉንም በአንድ ኢትዮጵያ የዓይን ብሌን በማየታቸው ጉልበት ያለህ በጉልበትህ ስንቅ ያለህ በስንቅህ ተወራለችና በሶላቶ ፋሽስት ኢትዮጵያ ሀገርህ በግፍ በወደቁት ሰማዕታት ስም ይዠሃለሁ የኢትዮጵያ አይደለም ህዝቧ ምድሯም ታወግዝሃለች ጨርቄን ማቄን ሳትል ጋሻና ጦርህን ይዘህ ተከተለኝ አሉት። እምየ እንኳን ለምነው ጠርተውት ግዳጅ ነው ቢሉት ማያሳፍራቸው ወገናቸው ለተመኙት ድል አበቃቸው። ይህም ገድላቸው አይደለም እምየ ለሚላቸው የኢትዮጵያ ህዝብ በቅኝ ግዛት ስር ወድቀው ለነበሩት አገራትም ትልቅ የነፃነት ተስፋን አበሰረ። ለእጣልያንና ሀያል ነን ለሚሉት ሀገሮች ዳግም የሀፍረት ሸማ አከናነበ። በዶጋሌው ሽንፈት ቂምን ቋጥሮ ለመጣው የኢጣሊያን ጦር ዳግም አሉላን ከማስተወስ አልፎ የእሳቸውንም ድል አድራጊነት ሲያስታውሰው ሚኒሊክ እጅግ ሀዘን በሰበረው መንፈስ ወደሗላ ነጉደው በሁለቱ ቀደምት አፄዎችና አሁንም በህዝባቸው ላይ ፋሽስት በግፍ ባደረሰው ግድያ ተክዘው ከተመሰጡበት ሃሳብ ሲነቁ ፊት ለፊታቸው ከሚውለበለበው ባንዲራ ላይ እንደገና አይናቸውን ተክለው እንባ በሚተናነቀው ምዕናባቸው ይስሏቸው ጀመር። እንዲህም አሉ። ህያው ገድላችሁ ሁሌም በየሰንደቁ በባንዲራው ላይ ይታያል። የቀረውም አለም ከአቢሲያኖች ጋር አትተናኩል ለወደዳቸው ማር ለጠላቸው እሬት ናቸውና ሲል ይደመጥ ጀመር። አዝማሪም ይህን አስተርጉሞ ያቀነቅነው ጀመር ከአላመንከኝ የጉንዲጉንዲ የአምባለጌ የዶጋሌ የውጫሌ የመተማ የመቅደላ የአድዋ የፍቸ ወዘተርፈ የመሀል ሀገር በአራቱም ማዕዘን ሜዳ እና ሽንተረሯን ጠይቃቸው የኢትዮጵያን። ታዲያ የነዚህ ሀውልት አልባ ሰማዕታት መልሳቸውም ለወደፊት እዚህ ድረስ እንዳትደክም በጀግኖቹ ሰማዕታት ክቡር አጥንትና ደም ታሪክህ ተፅፎልሃል በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለም ብለው ያስተክዙሃል ዳግም ሊወራት ሚመኛትም ሳይወድ በግድ እንዲህ ሲል ስንኝ ቋጥሯል። Don't mess with the Abyssinians They are dignified righteous down to earth Humble nations On the battle field true warrior wild bees Go some where else to find your colonies If you insist on please; call the Italians Before you embark on you silly warmongers. ************************ ምን ቋሚ ሰው አለ ።።።።።።።።።።።።።። ገበየሁ አባቴ አዎን ብለህ ነበር ቋሚ ሰው ተናገር ጀብዴን ለአለም አብስር ክንዴ እንደሰበረ የሞሶሌንን ቅጥር በአጭር እንደቀጨ የእብሪተኛን ሚስጥር በደስታ እንደሰጠሁ አጥንትና ደሜን ለኢትዮጵያ ክብር ገበየሁ አባቴ በአውነት ነው የምልህ እንዳንተ ፍላጎት ልክ እንደ ምኞትህ ምንም ቋሚ የለ በአባላጌ ጋራ በአድዋ የዋለ ጀብድህን ሊደግመው በአፅምህ የማለ አደራ ያልከውን ታሪክህን ሚጠብቅ መች ቋሚ ተገኝቶ ቃልህን አድምጦ በገድልህ ሚደምቅ ግን በተቃራኒው አጥንትና ደምክን በአንድ ላይ ቀይጦ ሌላ ደም ሚያስከፍል ቃላቶችን መርጦ በረቀቀ ዘዴ አገር ቆርጦ ሽጦ ደግሞ በላዩ ላይ ወደብ የሚመርቅ ለምን ባይ ጠያቂን ወገን ሚያሸማቀቅ በምስጋና ፋንታ ከርቸሌ ሚያማቅቅ ገድልህን አጥቁሮ ህገመንግስት ሚያረቅ አገር በቁም አስሮ በብሄር ሚራቀቅ በስርቆት በአፈናው በአድሎው ሚመፃደቅ እርኩስ መንፈስ በቅሎ የደምህን ወጤት ባንዲራን የሚል ጨርቅ እንኳን በክብር ሞትክ ይህንን ጉድ ሳታይ የሀገርክን መቸብቸብ የታሪክህን መጉደፍ በአብራክህ ክፋይ ገበየሁ አባቴ ምን ቋሚ ሰው አለ እንዳንተ አባላጌ በአድዋ የዋለ ገድልህን ሊደግመው በስምህ የማለ በሚያሳዝን መልኩ ቴዎድሮስ ዮሃንስ ሚኒሊክ እመየን ዘራይና እና አብዲሳ አቢቾ በላይን ብዙ ሰማዕታት እንዳንተ እንቁዎችን ነፍጠኛ በማለት ሚያጎድፍ ገድላችሁን የሀገር መጥፎ ህመም ከፋፋይ ታቅፈን ቋሚ ሰው የት ይገኝ ዘካሪ ታሪክን ጠባብ ትምክተኛ ፊውዳል ሳይባል ሚያነሳ ስምህን ገበየሁ አባቴ ምን ቋሚ ሰው አለ እንዳንተ አባላጌ በማይጨው የዋለ ሂድ ንገር ያልከውን ሚመሰክር ገድልህን አደራ ያልከውን የጠበቀ ቃልክን በእውነት ነው ምልህ ዛሬ ላይ አላይም የማለ በስምህ በሚያሳፍር መልኩ ጥላቻን የሚሰብክ ለዜጋው ማይራራ ለባህድ ሚብረከረክ የጎጥ ዛር አጓርቶ ግዑዝ ወንበር ሚያመልክ በብሄር ከበሮ በክልል ጥሩንባ ናላችንን ሚያዞር በነጋ በጠባ አፅምህን ወሮታል ከፋሽሽት ሚስጥሮ በጊዚያዊ ስልጣን በባህድ ዶላር ሰክሮ ወገን በቃኝ እሰኪል አንገት ደፍቶ ኑሮ በክብር እስኪቀብርህ ቋሚ ዘራፍ እስኪል በዋይተህ ተማሮ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። መታሰቢያነቱ: በህይወት ላሉ እንዲሁም ለአርበኛ ገበየሁ ጎራው እና ለሌሎችም አፅማቸው በዘመኑ የታሪክ ጉዶች ከተቀበረበት ተቆፍሮ ወጥቶ ለአመታት በአልባሌ ሁኔታ ለሚንከራትት የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ሰማዕታት

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y2 жыл бұрын

    ብርሀን ዘ ኢትዮጵያ ጣይቱ 5አመት ነው እምዬ ሚኒሊክን የሚበልጡት4አመት አይደለም

  • @enderasu
    @enderasu2 жыл бұрын

    You don’t hear any mention of Amhara or Amhara benefiting from emperor Minilik’s work. However, many non Amhara Ethiopians say other wise.

  • @yasinesa7880
    @yasinesa78805 жыл бұрын

    yehe zenjaro zar wusha saw bala awure

  • @gregoryman5795

    @gregoryman5795

    5 жыл бұрын

    But hero of the world he is the proud of African and all blacks in the world. whatever you and the same to you open this big mouth, Minilik is already known around the world by braveness and all westerns knows very well him.

  • @yasinesa7880
    @yasinesa78805 жыл бұрын

    saw bala sawn jegena alachut yehi eko awre new karasu lejoch lay 3 dekala yewalada aramane ye saw dam sus yalebat aramane anolena chalankon enastawusalen wada huwala malas belen senaseb karkaro ye kumata zar

  • @weynelove9948

    @weynelove9948

    4 жыл бұрын

    Ante mahayim meganga yakumitik denezi nigigirik endet endemiyastela yehonki menga nek jilajil

  • @yonastekle1848
    @yonastekle18484 жыл бұрын

    If he is good as history says.. he must be Eritrean

  • @eyos9562

    @eyos9562

    3 жыл бұрын

    Eriterean were Ethiopian

  • @eyos9562

    @eyos9562

    3 жыл бұрын

    Eriterean were Ethiopian

  • @yasinesa7880
    @yasinesa78805 жыл бұрын

    sharmuta eko new adamtu sharmuta mahonun 3 yesun leja garadoch yebatasachawun lejachwun awuru inji lamin dabakachu yasragazachawun 3 tun yesu setoch

  • @NewNew-kh1ez
    @NewNew-kh1ez6 жыл бұрын

    ዉሸታሞች ኤርትራ ና ጅቡቲ እሳቸው አደሉም እንዴ የሸጡት

  • @Shanko12

    @Shanko12

    6 жыл бұрын

    @ New New ሁሌ የምትፀፈውን ይቅርታ የምትዘበርቀውን ሁሌ አያለሁ ምን አለ አንዳዴ የ ማታቅ ከሆነ ለመሰማት ለመማር ብትሞክር ሁሌ ጥራዝ ነጥቅ ነገር ይዘህ ባት ዘባርቅ ለ አንተም ጡሩ ነው አንበቢውም እያየ አያዝንም አንተ ና መሰሎች ሁ ብት ዘባርቁም ውነታውን አይቀይረዉም

  • @user-wu4kv3eu1c

    @user-wu4kv3eu1c

    5 жыл бұрын

    እስይይይይይ ደግግግ አደረጉ እናንተ የታሪክ አተላ የታሪክ አበላሽ የሆናችሁ ትውልዶች ማመስገን የሚባል ያልፈጠረባችሁ የሰይጣን የግብር ልጆች

  • @user-is8wi1sd6y

    @user-is8wi1sd6y

    5 жыл бұрын

    New New *መሬትን መሸጥ ጀግንነት ነው መሰለኝ ክክክክክ ይጅግንነት መልክ እንካን የሌላቸው ናቸዉ*

  • @abdisadoto

    @abdisadoto

    5 жыл бұрын

    Milliliki zare dadabe

Келесі