Ethiopia | አጼ ምኒልክ ከአለም ጋዜጠኞች ጋር ያደረጉት ውይይት | አራዳ ጊዮርጊስ 1895/97 ዓ.ም አበበ ባልቻ እና ጋዜጠኞች

አጼ ምኒልክ ከአለም ጋዜጠኞች ጋር ያደረጉት ውይይት
አራዳ ጊዮርጊስ ማለዳ 1895/97 ዓ.ም ላይ የነበው ሲታወስ
አበበ ባልቻ እና ጋዜጠኞች ያቀርቡታል
Atse Menilek with western journalists presented by Abebe Balcha and journalists

Пікірлер: 121

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c6 жыл бұрын

    የወላጆቼን ፎቶ ባይ የዚህን አክል የምደሰት አይመስለኝም በእውነት በተለይ የእምዬ #ሚኒሊክን ፎቶ ሳይ ምን ያክል ደስ ይለኛል ታሪካቸውንም ስሰማ ስለሳቸው ደሞ ክፉ ስሰማ ውይይይ ብስጭቴ ንዴቴ እምዬ #ሚኒሊክ ክብር ይገባዎታል

  • @memeabebe5273

    @memeabebe5273

    5 жыл бұрын

    you true Ethiopian

  • @1melkt
    @1melkt6 жыл бұрын

    የነፃነታች አባት እምዬ ምኒሊክ ክቡር ምስጋና ለዘላለም!

  • @temesgentsegaye2048
    @temesgentsegaye20486 жыл бұрын

    ዕምዬ:ምንይልክ:ታሪክ:አልባ:የባንዳ:ውላጆች:ታሪክህን:ለማጠልሸት:ቢታገሉም፣ታሪክህ:እያደር:እየፈካ:ይሄዳል።ክብር:ለጀግኖች:አባቶቻችን።

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi96085 жыл бұрын

    እምዬ ምኒሊክ የእርሶን ወንድነት ማንም የለው የኛ ጀግና አፈሩን ገለባ ያርግሎ አባቴ ዛሬ ኢቺ ሀገር የማንም መጫወቻ ሆነች

  • @abebe7532
    @abebe75325 жыл бұрын

    Emiye Minilek,, king of kings !! RIP amen !

  • @sinnaababya7838
    @sinnaababya78385 жыл бұрын

    ሚኒሊክ ወደር የሌለው የጦር መሪ፣ መሃንዲስ ዲፕሎማት፣ ጥበበኛ፣ ጀግና ሃገር፣ ወዳድ ምትክ የለሽ የ፳ኛዉ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ መሢህ ልዑል አምላክ ነፍስሕን በገነት ያኑርልን የኛ አባት

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu59966 жыл бұрын

    He was a great wise visionary leader of his era, whith out any modern education.

  • @zedmamu9228
    @zedmamu92285 жыл бұрын

    የጠላህ ይጠላ እምዬ ምኒልክ

  • @merihabeshawet4215
    @merihabeshawet42153 жыл бұрын

    እምዬ የነፃነት አባት💚💛💖

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede42312 жыл бұрын

    የጥቁር ህዝብ ሁሉ ንጉስ፣ ግርማ ዳግማዊ ምኒሊክ!!!! የእዓለማችን ድንቅ ስጦታ ኖት!!!

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama75555 жыл бұрын

    Ye ejna Hero Negusachennnn !!! Emeye Minelik ! Nefesoten be Genet yanurelen!!! Emeye Minelik en yemetela yewedemmmmm!!!!!

  • @blackdiamond4158
    @blackdiamond41585 жыл бұрын

    MY KING RIP YOU SMART AND WISE VISIONARY KING THANK YOU FOR WHAT YOU DID FOR AS 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kdoeeemkekeke2809
    @kdoeeemkekeke28096 жыл бұрын

    እምዬዬዬዬዬዬዬ ሚኒሊክ

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n5 жыл бұрын

    እኚህ ድንቅ ንጉሥ: ከእግዚአብሔር ጥበብ: የተሰጣቸው :ሰው ናቸው:: ኢትዮጵያ: ብቻ ናት ድንግል: የሚለውን መጠሪ:እስካሁን ድረስ:ይዛ የቆየችው::በእግዚአብሔርም ዘንድ: ያእቆብን ወደድኩ:ዔሳውን ግን ጠላሁ: ነው እውነታው:አሁንም የምንጠቀምባቸው: ነገሮች:ሁሉ ጥበብ:ባላቸው ሰዎች የተፈጠሩ ናቸው::እና እኛ ጥበብ: የለንም ብለን:እጃችንን አጣጥፈን እንሙት?አፄ ምኒሊክን የሚጠላ:ሰነፍ ብቻ ነው::

  • @gizachewteklemariam9216
    @gizachewteklemariam92166 жыл бұрын

    Thanks for sharing .,,, king of all black people in the world ate menilik emeye menilik yetekur hizboch netsanet arma እምዬ ሚኒሊክ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጲያ ነብሶትን በገነት ያኑርልን ። ዛሬም እግዚአብሔር አንደርሶ ያለመሪ ይልክልን ዘንድ አንለምናለን ።

  • @bekeledemelash4439
    @bekeledemelash44396 жыл бұрын

    Wow excellent presentation. Made more proud of the KING OF KINGS.

  • @sileshayalew2956
    @sileshayalew29565 жыл бұрын

    እምየ ምኒልክን ለዚህ እኮ ነው የምወዳቸው

  • @letamame3349
    @letamame33494 жыл бұрын

    the and the only hero

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi52866 жыл бұрын

    አዪ ባልና ሚስት የተዋጣላችሁ ጋዜጣኛ እና ተራኪ ናችሁ የታዋጣ ባለሙያ ነው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እድሜ ይስጣችሁ ታሪክ እንዳውቅ ሁለታችሁም የምትሠሩት ሥራ ትምህርት ሰጦቶኛል አመስግናለሁ

  • @hailegetahun8445
    @hailegetahun84456 жыл бұрын

    Wonderfully done. Thanks.

  • @luchiwakeland8409
    @luchiwakeland84095 жыл бұрын

    ደስታያን የምገልፅበት ቃላት ቢያጥረጥ እንባዬ እየፈሰሰ ይሄን ፃፍኩ። ከተፈጠሩበት ከዘመን ልቀውና ረቀው የነበሩትን እምዬ ሚኒሊክ ግርማዊነቶ እጅግ ከልቤ እወድዎታለው አከብሮታለው። ስላደረጉት ውብ ታሪክ ከነባለቤትዎ ከእቴጌ ጣይቱ በጡል ጋርዘልአለማዊ ምስጋና ሞገስ ይሁንላችሁ። ይሄን ዝግጅት እንዲህ ልብ በሚኮረኩር መልኩ ያቀረባችሁ ጋዜጠኞች ሁሉ እጅግ አድርጌ ከልብ አመሰግናለሁ። እግዚያብሄር ይስጥልኝ

  • @tewodross5439
    @tewodross54395 жыл бұрын

    The greatest black man ever (wrote newyork times and washington post at that time)

  • @yeshiyeshi5061
    @yeshiyeshi50614 жыл бұрын

    አጼ ምኒልክ የአፍሪካ ጀግና ነው

  • @haneen1970
    @haneen19705 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic67215 жыл бұрын

    Eqoralu💚💛❤️

  • @saramia1919
    @saramia19195 жыл бұрын

    Wawww mini ayinete dinki minlki...endete desse yilale liki Etiopia malete...selamie malete new,

  • @haneen1970
    @haneen19705 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @nunusega7541
    @nunusega75415 жыл бұрын

    💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @Grass.God111
    @Grass.God1113 ай бұрын

    ለምን ይሆን ከነችግሩ ቢሆን አገሩን የሚወድ ጀግና የነፃነት አባት 👑 ንጉስ ሚኒልክ በመጥላት አፋቸውን የሚፈቱት የኦሮሞ ፖለቲከኞች ??

  • @zeebee5574
    @zeebee55744 жыл бұрын

    In world history no leader is wise as Emeye Minilik.

  • @seyoumdaba4348
    @seyoumdaba43485 жыл бұрын

    I am re-learning the history of Menelik and other kings. It is really a fascinating story. We are very lucky to have these kings as our leaders. How foolish are we to plan to move away from Ethiopia!! Learn and understand our real story who we actually are than just being taken by the fake TPLF version of Ethiopian story. the current youth, please uncover the truth than riding on TPLFs created a fake story. Oromo is a brave and main people. Oromo builds Ethiopia with the rest of Ethiopian people. We should know the truth.

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun62377 ай бұрын

    🥰🥰🥰

  • @nunusega7541
    @nunusega75415 жыл бұрын

    🌍🌍🌍🌍🌎🌏🌍🌍🌍

  • @fhjjjkk8291
    @fhjjjkk82916 жыл бұрын

    እምዬሚኒሊክ ነፃባያወጣንኖሮ ይሄኔቃንቃችን ጣላኒኛ ምግባችን ፖስታናመኮረኒሆኖቀርቶነበር

  • @user-wu4kv3eu1c

    @user-wu4kv3eu1c

    6 жыл бұрын

    ምግቡማ አሁንም አለ ከምንም ከማንም በላይ #ሃይማኖታችንንና ባህላችን ይሄ የዛሬው አይሆንም ነበር

  • @saramia1919
    @saramia19195 жыл бұрын

    Betami destegna negni Ethiopi mhone..

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept30145 жыл бұрын

    Kupal ግን ህውሃት ነው የሚመስለው

  • @yoyow9617
    @yoyow96176 жыл бұрын

    Emperor Minilik the second was/is a pride of all black people!

  • @dadaa16
    @dadaa166 жыл бұрын

    Haymanotachenm yeberez neber netsa lawetun abatoche keber yegebal

  • @futureman202
    @futureman2026 жыл бұрын

    This is just art.

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet18436 жыл бұрын

    እምዬ እናትም ንጉስም እውነትም ለዘለዓለም አብረውህ ይኖራሉ ኢትዮጵያ ማን እንደ እምዬ ምንይልክ !

  • @memeabebe5273

    @memeabebe5273

    5 жыл бұрын

    God bless you those who hate Minilk jealousy animals sorry for them

  • @user-bf4ic9rf8x
    @user-bf4ic9rf8x6 жыл бұрын

    እምዬ ሚኒልክ

  • @bamlakmulugetagebrehiwot7747
    @bamlakmulugetagebrehiwot77474 жыл бұрын

    ጥሩ ነብር ግን ከየትኛው መፅሃፍ ታሪኩን እንዳገኛችሁት ብትናግገሩ ጥሩ ነበር 😐

  • @nike-ck4lq
    @nike-ck4lq5 жыл бұрын

    minilik gorever

  • @meronha7918
    @meronha79185 жыл бұрын

    Yahunochu tadye gorea becha ena enesu yeaberktutin yeawdemalu meder amed

  • @kasimaminu2461
    @kasimaminu24615 жыл бұрын

    Desss yelal ethiopiwinet telekenet

  • @BillyBob-zq9gr
    @BillyBob-zq9gr5 жыл бұрын

    ያላዋቂ ሳሚ ምን ይለቀልቃል ይልሃል ይሄ ነው ::

  • @tameratgutema9834

    @tameratgutema9834

    5 жыл бұрын

    Billy Bob yehe yemiyawek neftame becha new!!

  • @hayatshinato7278
    @hayatshinato72785 жыл бұрын

    yenatachewu stem mane ebalal

  • @gebianeshwubie8919

    @gebianeshwubie8919

    5 жыл бұрын

    Ejigayehu

  • @Mesu653
    @Mesu6535 жыл бұрын

    BBC ነው ያናገራቸው

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo67375 ай бұрын

    ምንልክ ይነገሩ እስት ይናገሩ ! ያኔም እኮ ያኔም እኮ ያኔም ባንደ ነበር አሁንም እንቅፋት ጉቶ በንደ ነዉ ያስቸገራዉ መንግስት እንዴት ይስራ?እኮ እንዴት ይስራ ?

  • @raniah.mosleh7350
    @raniah.mosleh73505 жыл бұрын

    Echo yehe yefege yefege turura barya min enargewu

  • @samuelkebede4231

    @samuelkebede4231

    2 жыл бұрын

    Tenberkikeh kibir sitew ij nisaw!! Abatih eyeteregete endesegedew!!

  • @kT-oi2bn
    @kT-oi2bn4 жыл бұрын

    Hid leba!! minilik dedeb tenkolegna neber endih aymelisim, chilota alneberewim , taliayan new yanegesew.

  • @samuelkebede4231

    @samuelkebede4231

    2 жыл бұрын

    Ye Minilikin chilota endeante yale ye kebit zer endet liyawq yichilal? Nigusachin alem yakeberew nigus new ante ligebah aychilim ensesa silehonk.

  • @Abrar5280
    @Abrar52806 жыл бұрын

    እኔ ሚኒልክን የምትቃወሙ ሠዎች "እስኪ ያነበባችሁትን መጥፎ ታሪክ ጥቀሡ"ብትባሉ ሁላችሁም ታፍራላችሁ።በርግጠኝነት አንድም መፅሀፍ ገጽ ገልጣችሁ አትናገሩም።ሰው ሲል ሰምታችሁ ካልሆነ።ይሄን የሚነግሯችሁ ደግሞ የነፃ ሠው ስሜት እንዳይሰማችሁ፣ነገ እናንተን ባሪያ ማድረግ የሚፈልጉ ኃይሎች ፣ነጮቹን ያነበረከኩ አያቶች እነደነበራችሁ እንድታውቁ የማይፈልጉ ፣"አፍሪቃዊ ደደብ ነህና እኛ መጥተን እናሠልጥንህ"እያሉ ሌላውን አፍሪቃ ለገር ሁሉ ተሣክቶላቸው የተቆጣጠሩ፤ሀብቱን የዘረፋ፣ልጆቹን እነደ እቃ የተጠቀሙ ቅኝ ገዢዎችን ምንም ሳይኖራቸው ግን እኛ የነጭ ባሪያ እንዳንሆን፣ሀገር እንዳትጠፋ፣ባህል ፤ቋነቋ አንዳይበረዝ ቀድመው ወጥተው፣ጠላትን ዘልቆ ከልጆቻችን ከመድረሱ በፊት ካለበት እንተናነቀዋለን ብለው መስዋእት ሆነው ያባረሩልንን አያቶቻችንን አሰባስቦ የመከቱልነነ ጀግና አያቶቻችንን የምናዋርድ መሆን ዛሬ ማንም እንዲያዋርደን ተዳርገናል።ማፈሪያ አንሁን።ምኒልክ አንድ ንጉስ ናቸው።ሀገር ሲደፈር ግን ሄዶ ለልጅ እና ለልጅ ልጆቻቸው አለመደፈር እና ባሪያ እንዳይሆኑ በሌለ አቅማቸው የጠላትን ታንክ በጦርና በጋሻ ተዋግተው የምቱት ግን የሁላችንም አያቶች ናቸው።ይሄን አንርሳ

  • @memeabebe5273

    @memeabebe5273

    5 жыл бұрын

    whoever criticize minilk worthless sick minded.

  • @samuelkebede4231

    @samuelkebede4231

    2 жыл бұрын

    እምዬ ምንሊክን የሚጠላ 3 ነው፣ ወይ ፋሽስት ነው ወይንም የፋሽስት ወዳጅ ባንዳ አጋሜ ነው ወይንም የወያኔ እንግዴ ልጅ ዘረኛ ኦሮሞ ነው። ከእነዚህ ዉጪ ምንሊክን የሚጠላ ጤነኛ ሰው የለም።

  • @abbytom3901
    @abbytom39014 жыл бұрын

    ለካስ በዚያም ዘመን ጀዋሮች ነበሩ ! አንጀታቸውን ጠብሰው የገደሉአቸው !!! እምዪ ሚኒሊክ ልንገሮት እነዚህ ነቀርሳዎች ዛሬም አሉ !

  • @ethiopia6160
    @ethiopia61606 жыл бұрын

    weste nachiw azewochu

  • @blackman9558
    @blackman95585 жыл бұрын

    no comment is accepted, that come from gallaaa gallaaa gallaaa

  • @samuelkebede4231

    @samuelkebede4231

    2 жыл бұрын

    Agreed!! They can go back to which ever rock they crawled out of!

  • @love-promoterevilfighter3563
    @love-promoterevilfighter35635 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊው ናዚ አዶልፍ ሂትለር አጼ ምንልክ ነው:: የሚሊኒክን ማምለክ እና የኣማራ የብላይነት ኣዶሎጅ ማራመድ ለኣድሱዋ ኢትዮጵያ ኣይጠቅምም ና መቆም አለበት::

  • @helenalamin2368

    @helenalamin2368

    5 жыл бұрын

    See your opinion but most of us we like him with respect him because of him we are leaving under God

  • @love-promoterevilfighter3563

    @love-promoterevilfighter3563

    5 жыл бұрын

    መጀመርያ ወራርው ምንልክ ኢውነተኛ መር ኣልነበረም ኢሱ በኢናንተ ሀገር የበተክርስታን ኣገላጋይ ኢና መርያቹ በኛ ሀገር ግን ነፍሰ ገዳይ ነብር። የጎጃም ነፍሰገዳይ የሸዋ ኣገልጋይ ኢንደምባል ሆነብን። ምንልክ በዘመኑ ህዝባችንን ጨፈጨፈ ገደላ በጦርነት ግዘ በበተ-ኢምነታቹ ተደብቆ ኣገለገላቹ ስለዝም ኢናንተትን በ 21 ኛውም ክፍለ ዘመን ትሰግድለታላቹ !! የኦሮሞን ኢናቶች ጡት ቆርጦ ሕጻናትን ደም ያስጠባ ኢና የሸዋንና ሌሎችን ኣከባብ ሰዎች የውሬረውና የገዳላችዉ ከስፈራ ያባሬራችዉ የጨፈጨፋጨው ወራርዉ ምንልክ በናንተ ዘንድ መወደዱም መመለኩም ይገርማል!!@@helenalamin2368

  • @bestcell3426

    @bestcell3426

    5 жыл бұрын

    @@love-promoterevilfighter3563 ስማጋላው፣አተጥብ፣ጋላ፣አህያ፣ቆይበዛንጊዜ፣የህዝብ፣ብዛትስንትነበርእስኪተናገር፣ሲቀጥልሚኒሊክ፣ጥርትያለክርስቲያነው፣ሰው፣አላረደም፣፣ጋላወሮየመጣው፣ስንትአማራእያረደነው፣ከማዳጋእስካር፣የመጡትዘርማዘርህ፣

  • @tameratgutema9834

    @tameratgutema9834

    5 жыл бұрын

    Love-promoter Evilfighter Egziabehear amlake ye lebe methen yakumew kefu aganente aygezuhem enji anten neber bariya adrgo meshete!!

  • @tameratgutema9834

    @tameratgutema9834

    5 жыл бұрын

    Menem maserja ye lealew ye galoche ena ye ONGoche ye 40 amete ye fetera tarike zareame eko Oromo gedaye werari ena tesfafi endehone eyayen new yehe hake new ye Oromo yalhone nebret ye Oromo new belo derke malte limasachew new

  • @lijsamba7232
    @lijsamba72324 жыл бұрын

    ቆማታ ምኒልክ

  • @samuelkebede4231

    @samuelkebede4231

    2 жыл бұрын

    ቆማጣ ጋላ።

  • @habtomhabtom7831
    @habtomhabtom78315 жыл бұрын

    ሚኒሊክን በሴት ስም የሚያቀማጥሉት በቂጣቸው ስለሚወቀጡ ይሆን ?

  • @blackman9558

    @blackman9558

    5 жыл бұрын

    Habtom Habtom, you are so disgusting tigre!!!! you are one of those stupid low close people in this world!!!!!

  • @habtomhabtom7831

    @habtomhabtom7831

    5 жыл бұрын

    @@blackman9558 ምነው የቂጡ በሽታ ኣንተምጋ ኣለንዴ

  • @blackman9558

    @blackman9558

    5 жыл бұрын

    Habtom Habtom, ምነው ቂጥ ቂጥ አልክ. I think እናትህ በቅጡአ ተደርጋ ይሆን አንተን የወለደችህ???!" እንደ አንተ አይነቱን እዚሕ. ያለውበት ፎቅ ላይ አውጥተው ወደታች ነው የሚወረውሩክ, አሰዳቢ ትግሬ!!!!

  • @habtomhabtom7831

    @habtomhabtom7831

    5 жыл бұрын

    @@blackman9558 hahaha የሸርሙጣ ዲቃላ ልጅ ኣማራ ነው በቂጡ የሚበዳው የተጌ ጣይቱንና የሚኒሊክ ታሪክ ኣታቅም ማለት ነው ውሻ

  • @blackman9558

    @blackman9558

    5 жыл бұрын

    Habtom Habtom, በንግግርህ ታስታውቃልህ በተበላሸ የበረሀ ቤት ውስጥ ተወልደህ እዳደክ አመላካች ነው!!!! ሚገርመው ግን ስለ ቆሻሻው አስተዳደግህ ተጠያቂው በቂጡአ ተደርጋ ለወለደችህ እናትህ ናት!!!!!! አንተም ብሎ ታሪክ አዋቂ" ሚበላውን እና የማይበላውን በቅጡ የማያውቅ እንስሳ ነው የትግራይ ህዝብ" አይደለም እንኩአን ታሪክ ልታውቁ!!!! አሰዳቢ ትግሬ!!!

  • @e.gebregziabherzerazion4442
    @e.gebregziabherzerazion44426 жыл бұрын

    Shame on AXIE MNILK

  • @ethiopiayegna5319

    @ethiopiayegna5319

    6 жыл бұрын

    Lemen ante kebet

  • @ethiopiayegna5319

    @ethiopiayegna5319

    6 жыл бұрын

    Banda ye banada lej zeweter kehde ye ethiopia endeh mehon teteyake ante ena anten mesloch nachew..be nebsem teteyekebetale

  • @e.gebregziabherzerazion4442

    @e.gebregziabherzerazion4442

    6 жыл бұрын

    Ke wushet tarik tefata bakih

  • @zefitret3906

    @zefitret3906

    6 жыл бұрын

    Eyassu Gebregziabher afhn kmtkeft ke bandaneth tefata... kebt

  • @77861022

    @77861022

    6 жыл бұрын

    Eyassu Gebregziabher Who ever you r Shame on you!!!

  • @A.D.540
    @A.D.5405 жыл бұрын

    1) Ethiopia population was 14M in population by the year 1907. Menelik 2 died 1917 ? which mean he had enough time to kill 5M oromo including almost 1M if you include ethnic such as sidamo,walata & few tigray who wanted to unite with eritera. 2) Because Ethiopia almost got colonized by Italy it doest make it uncolonizer,Japan almost got colonized by British empire which Japan managed to win?yet it called colonizer by Korea,Taiwan & china.. 3) Ethiopia fit all label that what make empire colonized-: force expansion, dividing ethnic & create new boarder,ethnic kill those who resisted to unite, force convert to faith, assimilate culture,tradition & language as well settler. 4) even those we cant call oromo colonized ethnic since they already had power such as shewa & wollo even during derg, other ethiopian are other betrayed or colonized. 5) south,east,west Ethiopia were colonized, when north tigray were betrayed by Menelik 2 giving their land to Italy that created today Eritrea. 6) he even had slaves about 60,000 from west ethiopia mostly niliot. This is his true story stop making him look angel.

  • @samuelkebede4231

    @samuelkebede4231

    2 жыл бұрын

    1) All your "points" are lies. 2) Even if he killed 10million oromo we still love and respect our great king. 3) if oromo don't like that you can go back to where ever you came from following your cattle.

  • @temesgenandarge7328

    @temesgenandarge7328

    Жыл бұрын

    ስማ አሁን እንኳን ህዝብ ቆጠራ በአግባቡ አልተቆጠረም ተው እንጂ አዘባርቅ አሁን የውሸት ጊዜ አብቅቶል

  • @fbruck555
    @fbruck5556 жыл бұрын

    ሚኒሊክ ለኔ ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለሆዳቸው ታግለው ያለፉ selfish ንጉሥ ነበሩ ።

  • @fantastic1231

    @fantastic1231

    6 жыл бұрын

    fbruck555 You're an inferior banda

  • @ayalewzewdu6419

    @ayalewzewdu6419

    5 жыл бұрын

    ፈሪ ስለሆንክ ጀግና አትወድም

  • @memeabebe5273

    @memeabebe5273

    5 жыл бұрын

    fuck off moron

  • @blackman9558

    @blackman9558

    5 жыл бұрын

    fbruck555, you mast be those stupid gallaaa!!!!!

  • @tameratgutema9834

    @tameratgutema9834

    5 жыл бұрын

    Mene bibela ke 1enjera ayalfem lezihe belo waga aykeflem le hager keber le wegen netsanet tewaga enji ante tenbe gala tawekalhe gala shenfela new biyatbute ye maytera derom denkoro new simare degmo cherashe yemidenkure kebte...!!

Келесі