Sheger shelf - ጋዜጠኞች ምኒልክን ስለአድዋ ድል ሲጠይቋቸው አፄ ምኒልክ የመለሱት (በተውኔት መልክ) አበበ ባልቻ እንደ ዳግማዊ ምኒልክ ሸገር ሼልፍ

Ойын-сауық

Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
#Ethiopia #ShegerFM #Sheger shelf
Sheger shelf - ጋዜጠኞች ምኒልክን ስለአድዋ ድል ሲጠይቋቸው አፄ ምኒልክ የመለሱት (በተውኔት መልክ) አበበ ባልቻ እንደ ዳግማዊ ምኒልክ ሸገር ሼልፍ
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Пікірлер: 72

  • @samriethiopia3264
    @samriethiopia32644 жыл бұрын

    እኔ የድል እንጂ የነፃነት ቀን የለኝም ምክንያቱም የሚኒሊክ ልጅ ነኛ የድል አድራጊው ነኛ 💚💛❤

  • @celincocargo5054
    @celincocargo50544 жыл бұрын

    ቄሮ ፈነዳ, ,,,ነፍስ ይማር የጥቁር ሰው ዲል ጀግና ለእቴጌም ማች ላቭ ❤

  • @user-rq2eb9vz9s
    @user-rq2eb9vz9s4 жыл бұрын

    የታላቁ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ የጥቁሮች ሁሉ ነፃ አውጪ ክብር ለንጉሠ ነገስታች።

  • @Lemlem7682
    @Lemlem76824 жыл бұрын

    የሚኒልክ ታሪክ ይኖራል እንደተተረከ በኢትዮጵያውያን። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @gashawgessese9688
    @gashawgessese96884 жыл бұрын

    ሀገሬን ያሉ ቆራጥና ብልህ ሩህሩህና ፈርሃ እገዚአብሄር የተቸራቸዉ ልባም መሪ አርቆ አሳቢና የምህረት ሰዉ የሃቅና የእዉነት አባት የጀግንነት ልክና ለጥቁር የነፃነት ተምሳሌት የሆኑ የፍትህና የዲፕሎማቲክ የእምየ ሀገር ሰዉ እነደመሆን መታደል ሌላ ምን አለ እምየ ጥቁር ሰዉ…..የተሰጠን ምልክት ናቸዉ የኢትዮጵያችን ሙሴ ነዉ!!! ዝክረ ክብር ለአፄ ምን ይልክ!!! ለመላዉ የአለም ጥቁር ሕዝብ እንኳን ለ124 የአድዋ ድል በአል አደረሰን!!!

  • @loveJesus109
    @loveJesus1094 жыл бұрын

    ‹‹ምኒልክ ተወልዶ ባያሳ ጋሻ፣ ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አበሻ፡፡›› የያኔዋ ታንጋኒካ የአሁኗ ታንዛኒያ የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ሙአሊሙ ጁልየስ ኔሬሬ እንዲህ አሉ… “በትምህርት ቤት በነበርኩበት ጊዜ የአፍሪካን ካርታ ስመለከት ሁሉም ሀገሮች በቅኝ ገዥዎች የተያዙ በመሆናቸው በጣም አዘንኩ፡፡በዚያው ጊዜ ወደ አንዲት ምስራቅ አፍሪካዊት ሀገር መለስ ብዬ ስመለከት ነፃ በሆነው ምድሯ ነፃ የሆነችውን ሀገር ኢትዮጵያን በማግኘቴ ልቦናየ በተስፋ ተፅናና፡፡ ምክንያቱም ለነፃነት የሚሆን አንድ ሀገር ካለ ሌሎቹም ነጻ የሚሆኑበት አንድ ቀን ይመጣል ብዬ ተስፋ በማድረጌ ነው፡፡” ኢትዮጵያ የጥቁሮች ትምክህት መሆኗን ኔሬሬ አመላከቱ፡፡የተባለው አልቀረም፤ የአፍሪካዊያን ተስፋ ባዶ አልሆነም፤ ይልቁንም በዚህች ቀን እንደ ፀሐይ ያበራ፣ እንደ ከዋክብት የደመቀ፣ እንደ ውቅያኖስም የሠፋ አንድ የአፍሪካዊያን ታሪክ በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ኢትዮጵያ ከተራራማ ቦታዎቿ በአንዱ እውን ሊሆን ግድ አለ፡፡ ወቅቱ 1896 እንደ ጎርጎሮሳዊያኑ አቆጣጠር ወይም የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ነው፤ ኢትዮጵያ ዜጎቿን ብቻ ሳይሆን አፍሪካዊያንን ወደ አንድ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ያሸጋገረችበት ጊዜ፡፡ ይህ የጁልየስ ኔሬሬ ትንቢት እና ተስፋ ወደ እውነታነት ተሸጋገረ፤ ነጭም ፣ በጥቁር ሕዝብ ድባቅ ተመታ፡፡ ጥቁሮች ለነፃነት ትግላቸው መመኪያ አገኙ:: አውሮፓዊ ሀገር ሁሉ ደነገጠ፡፡ሳይወድ በግድ ለነፃነት ሲባል ለተከፈለ ተጋድሎ በአግራሞት ተደምሞ አጨበጨበ፡፡ ጣሊያን በኢትዮጵያ ተሸነፈ እንጂ ኢትዮጵያ ጣሊያንን አሸነፈች ማለት አልዋጥላቸው አለ፡፡ግን ይህ ታሪክ እንጂ ፖሊሲ አይደለምና እንደገና አይከለስም፣ አይታረምም፡፡ አዎ! ኢትዮጵያ ጣሊያንን አሸነፈች፡፡ 20 ሺ ያህል ወታደሮች የተሠለፉበት የአውሮፓ ጦር በአፍሪካ አርበኞች ለመጀመሪያ ጊዜ ድል ተነሱ፡፡ እርግጥ ነው ይህ ፍፁም የማይታመን ታሪክ በአድዋ ተራሮች ከተፈፀመ በኋላ ዓላማውን ዳር ለማድረስ በርካቶች ወጥተዋል፣ወርደዋል፣ ክቡር የሆነውን ህይወታቸውንም አሳልፈው ሰጥተዋል፡፡ ከክዋሜ ንኩርማህ እስከ ጁልየስ ኔሬሬ፣ከጆሞ ኬንያታ እስከ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ፣ ከሲልቪስተር ዊሊያምስ እስከ ማርክስ ጋርቬይ፣ ከኔልሰን ማንዴላ እስከ ክሪስ ሃኒ በርካቶች ለአፍሪካ ነፃነት ጉልህ ድርሻ አበርክተዋል፡፡ ሆኖም የእነዚህ ታጋዮች ሁሉ ቀንዲል ሌላ ኢትዮጵያዊ ብርሃን ዘ አፍሪካ አለ፡፡ገሚሱ “እምየ”፣ ሌሎቹ “ረሃቤ”፣ የአሁኖቹ ደግሞ “ጥቁር ሰው” የሚሏቸው ዳግማዊ አጤ ምኒልክ፡፡ ለንፅፅር የማይመች የሰማይና የምድርን ያህል ልዩነት ያላቸው የጣሊያንና የኢትዮጵያ ወታደሮች ጦርነትን ያህል ፈታኝ ነገር ገጥመው በምኒልክ የሚመራው ያልሠለጠነ ጦር እንዴት አሸነፈ? የሚለው እንቆቅልሽ ለባህር ማዶዎቹ ስልጡኖች እስካሁንም አልተዋጠላቸውም ፤አልተፈታላቸውም፡፡ ምንም እንኳን ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጉዳይ እንደማይደራደሩ ቢታወቅም በርካታ የቋንቋ፣የባህል እና የእምነት ልዩነቶች በሚስተናገዱባት ኢትዮጵያ፣ አልጋው ባልረጋ መንግስትና ንጉስ፤ የውስጥ ቀጋ የውጭ አልጋ በሆነች ሀገር ተደራጅቶ የመጣውን ወራሪ ጦር በአንዲት ጀንበር ‹‹እርሜ ናት!›› ማሰኘትስ እንዴት ተቻላቸው? ዘመናዊ መሳሪያ ባልታጠቀ ሠራዊት፣ በቂ ትጥቅ እና ስንቅ በሌለበት ወቅት ጣሊያን እንዴት ድል ሆነ? መልሱ ምኒልክ ስለሆነ፡፡ ጥቁር ሰው፡፡ መልሱ ምኒልክ ስለሆነ፡፡ ጥቁር ሰው፡፡ መልሱ ምኒልክ ስለሆነ፡፡ ጥቁር ሰው፡፡ የኢትዮጵያ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ! ምኒሊክ ነጭ ቢሆን እስካሁን ሆሊውድ 300 ፊልም ፥400 ዶክመንተሪ ፥ 130 ተከታታይ ፊልም ሰርቶበት ነበር፡፡ በታዘብ አራጋው

  • @user-cd2on4fj8w

    @user-cd2on4fj8w

    4 жыл бұрын

    እወነት ነወ

  • @munaalhabesha8147

    @munaalhabesha8147

    4 жыл бұрын

    Tikkl

  • @mekdieta9680

    @mekdieta9680

    3 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏 ✊✊✊✊✊✊

  • @BeKii21

    @BeKii21

    5 ай бұрын

    Wowwww I like your expression

  • @yeshimekonen5994
    @yeshimekonen59944 жыл бұрын

    አበበ ባልቻ እራሳቸውን ምንሊክን መሰልከኝ ።

  • @user-vl7kh3uo9p
    @user-vl7kh3uo9p4 жыл бұрын

    የነፃነት ተምሳሌት እምዬ

  • @tebechisa
    @tebechisa4 жыл бұрын

    Father of freedom, prosperity, unity, hero herooooooo ''Negus Atse Minilik''

  • @gechman3006
    @gechman30064 жыл бұрын

    አነጋገራቸው ተቃዋሚዎቹ ጠያቂዋቹ መልሱ እራሱ ስነስራታቸው ዋው

  • @ermi.t2004
    @ermi.t20044 жыл бұрын

    እምዬ ምኒልክ 💚💛♥️

  • @gechman3006
    @gechman30064 жыл бұрын

    ዋው ሚኒሊክ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu18212 жыл бұрын

    እንደዚህ ነው ኢትዮጵያ ዊ ነት !! ይገርማል በጣም እኮ "ምጡቅ"። ጭንቅላት ነው ያላቸው 🥰🌷❤️🇪🇹🙏 ዛሬም በተመሳሳይ መልኩ ተመልሰው መጡ እኛ እናውቅላችኋለን ባዮች!! አይ አጼ ምኒልክ የኢትዮጵያ ዕንቁ ንጉሥ ነበሩ !! ኢትዮጵያ ዬ በልጆችሽ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!!🥀🥰🌷❤️🇪🇹🙏🆒🌍✝️☪️💐❣️🥀🇪🇷👍💪

  • @eyuteshe9364
    @eyuteshe93644 жыл бұрын

    10000000 ጀግና ሚኒልክ

  • @deruwoldetsadik5412
    @deruwoldetsadik54124 жыл бұрын

    menilk he is so great.

  • @gechman3006
    @gechman30064 жыл бұрын

    ዋው

  • @user-ny7nf5ow3i
    @user-ny7nf5ow3i4 жыл бұрын

    ፍቅሩን አብዝቶት ያለልክ ዛሬም ይባላል ምኒልክ መኩርያዬ

  • @mikot4439
    @mikot44394 жыл бұрын

    Damn amazing!

  • @fatemafatema7446
    @fatemafatema74464 жыл бұрын

    አባቴ ሚኒሊክ መቸም አንርሣህ

  • @meretwork
    @meretwork Жыл бұрын

    waw Emmye meteke yeleshe zelalem tekeberu

  • @birktitesfaye1583
    @birktitesfaye15834 жыл бұрын

    Egzabhar Ymesgen

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun60004 жыл бұрын

    ኩራቴ

  • @shineadam5473
    @shineadam54734 жыл бұрын

    Is this the great Abebe Balcha's voice I'm listening to?

  • @asmeentertainment2140

    @asmeentertainment2140

    4 жыл бұрын

    yes

  • @eliasadhana9158

    @eliasadhana9158

    4 жыл бұрын

    No his name is mr balcha 😜

  • @mansoursunusy1421
    @mansoursunusy14214 жыл бұрын

    ኣሪፎች ! .....ብቻ ኑሩ.

  • @hamocell2665
    @hamocell26654 жыл бұрын

    Ay

  • @meronberhan2395
    @meronberhan23954 жыл бұрын

    Yene abat minilik ❤️ selew bekurat new Ye Oromo beher tewelajochi astewelu yehi sew fesemo kifu yalehon lehager bewalew weleta ena yexaliyan shenfet yasaferachiw bandawochi semun atefut enje yehi sew leyu new zare menixalabaten Ethiopian yakoyew chimer

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik4 жыл бұрын

    ውሶጤ በሀሴት ተሞላች። እምዬ ምኒልክ

  • @getayawkaldawit882
    @getayawkaldawit8824 жыл бұрын

    Harif new

  • @pinashalom9644
    @pinashalom96444 жыл бұрын

    Gazetegnaw ...mgemrya amaregna kuankuan bedenb temar....gize setegn bileh atachemalikew 😒 banite yetewelaged aff minilk ayiteram

  • @Mathyas516
    @Mathyas5162 ай бұрын

    ስለ ሚኒልክ እየተረክ ስለ ጃንሆይ ታወራለህ?

  • @medusabodena8029
    @medusabodena80294 жыл бұрын

    Tnshem bihon endslew adrgehgal balawkewm akebrewolew ewedewolew beterefe antem wste nek abe adnakih neg

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer21484 жыл бұрын

    አየ አንቺ አበሰኛ አገር ምነው አዲሱ ትውልድሽ ከንቱ ሆነብሽ? የአባቶች ክብር ይመለስ ይሆን?

  • @luln5122

    @luln5122

    4 жыл бұрын

    አዲሱ ትውልድ በየቀኑ ዓለም ከምታጋፍጠው በጣም ውስብስብ ችግሮች ጋር እየተፋጠጠ ነው፡፡ አድዋ ለአዲሱ ትውልድ በየቀኑ እየገጠመ ነው፡፡ ልክ እንደአድዋ አብዛኛው ይወድቃል ጥቂቱ ድል ያደርጋል፡፡ በአዲሱ ትውልድ እምነት ይኑረን፡፡ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!! እምዬ ምኒሊክ እና ውዲቷ ጣይቱ ክብር ይገባችኋል፡፡ 💚💛💗

  • @luln5122

    @luln5122

    4 жыл бұрын

    ውድ ኢትዮጵያዊው ወንድሜ ሀገራችን ኢትዮጵያ አበሰኛ እንዳትመስልህ፡፡ ክብሯ ከፍ ያለ ነገር ግን ትርጉሙ ግር ለሚያሰኝ ምክንያት ክብሯን የደበቀች ወርቅ ሀገር ነች፡፡ የድህነት ጭንብሏን መግለጥ ከቻልክ የተቀማጠለች ፣ ባለውድ ክብር ባለቤት እንደሆነች ታያለህ፡፡

  • @yaredassefayimer2148

    @yaredassefayimer2148

    4 жыл бұрын

    @@luln5122 ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ። እኔ ከቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ዘመን ጀምሮ አገሬን አውቃታለሁ። እንደዚህ ዘመን የኢትዮጵያ ወጣት ግራ የገባውና ግራ የሚያጋባ በኢትዮጵያ ቀርቶ በሌላው ዓለም አላየሁም። አሁን በዚህ ዘመን ወጣቱ ታሪክ ነው ብሎ የሚያወራው "ተረት" ቢባል ይሻላል። እኔ እስከማውቀው ድረስ የእኛ ትውልድ በቀደመው ዘመን ሁላችንም በኢትዮጵያዊነታችን ለሴኮንድ እንኳ የማንጠራጠር ነበርን። በ2014ዓ.ም ከ30 ዓመት በኋላ ወደ አገሬ ስመለስ አውሮፕላን ውስጥ ከጎኔ የተቀመጠችውን ወጣት ሴት "ኢትዮጵያዊ ነሽ?" ብዬ ብጠይቃት በአማርኛ ለመመለስ ስላልፈለገች "no, I am from . . ." ብላ ከኢትዮጵያ ጎሳዎች አንዱን በእንግሊዝኛ ነገረችኝ። እጅግ አዘንኩ፣ ከዚያ አዲስአበባ እስክንገባ ድረስ አንድ ቃል አልተለዋወጥንም። እኔ አያቷ ልሆን እችላለሁ ከዚያም ቀደም አንተዋወቅም፣ ግን ማንም ሳያጣላን እኔ የእሷ ጎሳ ዓባል ባለመሆኔ ብቻ ተጣልተን ወደ አንዷ አገራችን ገባን። እኔ ይህን ለፍላፊ ትውልድ በማየት ልቤ ተሰብሯል! አሁን ጸሎቴ "አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያን መከፋፈል ሳታሳየኝ ውሰደኝ" የሚ ሆኗል። አሳቤን ካነበብከው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @luln5122

    @luln5122

    4 жыл бұрын

    @@yaredassefayimer2148 እርሶ እንዳሉት የሚያሳዝን ብዙ ነገር አለ አሁን፡፡ በየቀኑ የምንሰማው ልብን የሚሰብር ነው፡፡ ወደሀገር ቤት ሲመጡ የገጠሞት ነገር እውነት ያሳዝናል፡፡ ነገር ግን እጅግ በጣም መልካም ነገሮችም አሉ፡፡ እንደውም ብዙ ወጣቶች የሀገራቸውን ፍቅር በሚችሉት ለመግለጽ በየአደባባዩ ይታያሉ፡፡ እውቀትን መፈለግ ፣ መጽሐፍ ማንበብ ፣ ትኩረትን ሀገር ላይ አድርጎ ጠንክሮ መስራት ፣ ችግርን መጋፈጥ እንጂ ስደትን እንደምርጫ አለመያዝ …ወዘተ ብዙ ልንሰራባቸው የሚቻሉ ነገሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ ሥዕል ፣ ቅርጽ በአጠቃላይ ሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ 5 ብቻ ናቸው ያሉት፡፡ 2 የመንግስት 3 የግል ትምህርት ቤቶች፡፡ የግል ትምህርት ቤቶቹ 50 ተማሪ እንኳን የመያዝ አቅም የላቸውም፡፡ በሀገራችን በጠቅላላ ደግሞ 10 እንኳን የሚሞሉ አይደሉም፡፡ ከ100 ሚሊዮን በላይ ለሚሆን ህዝብ 10 ሥዕል ትምህርት ቤት በጣም የሚያሳዝን ነው፡፡ አውሮፓ ሥልጣኔዋን ያገኘችው ከሥነ ጥበብ ነው፡፡ ሀገርን ለማሳደግ ሰውንም ባህሉን ፣ ታሪኩን ፣ ሃይማኖቱን ሳይተው ጠቢብ እና ስልጡን እንዲሆን ፣ ስለሀገሩና ስለሰው ልጅ በአጠቃላይ እንዲያስብ ሥነ ጥበብ ወሳኝ ነው፡፡ ትምህርት አሰጣጣችን ላይ ገና መሠራት አለበት፡፡ ሥነ ጥበብ ብዙ መስፋፋት አለበት፡፡ ወጣቱ የሀገር ፍቅር ብቻ ኖሮት እንዴት መግለጽ እንዳለበት እውቀቱን ብልሃቱን ማስታጠቅ ይኖርብናል፡፡ አሁን ላይ እየታዩ ያሉ ጅማሬዎች ለእኔ ጥሩነታቸው ያመዝንብኛል፡፡ እመኑኝ የኢትዮጵያ ትንሳዔ ሩቅ አይደለም፡፡ ሀገሬ ፈጽሞ አትበታተንም፡፡ ኢትዮጵያ አሁን እየተነሳች ነው፡፡ እኛ ልጆቿ በምንችለው መንገድ ልናግዛት ይገባል እንጂ ልንፈራ እና ልንደነግጥ አይገባም፡፡ እርሶም ቢሆኑ በሚችሉት መልካም ነገር ላይ ኢንቨስት ቢያደርጉ ጥሩ ጊዜ ማሳለፊያ ሊሆኖት ይችላል ብዬ አምናለሁ፡፡ እኔ ገና 32 ዓመቴ ነው፡፡ ነገር ግን ከእርሶ ከአባቴ ጋር እንዲህ ለመነጋገር እንድል ስለሰጡኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ፡፡ ፈጣሪ አሁንም ዕድሜዎትን ከፍ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልኝ፡፡ ኢትዮጵያ ከፍ ትላለች!!! በፈጣሪ መልካም ፈቃድ በልጆቿ ጥረት ዳግም ትነሳለች!!! 💚💚💚💛💛💛💗💗💗

  • @yaredassefayimer2148

    @yaredassefayimer2148

    4 жыл бұрын

    @@luln5122 እግዚአብሔር ያክብርህ። ስለ ቀና መልስህ በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ቢፈቅድና እኛም ብንኖር በዚህ ዓመት ለአጭር ጊዜ ስለምመጣ አንተ እንዳልከው ሆኖ እንዳገኘው እጸልያለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @user-gn7gb9db9g
    @user-gn7gb9db9g4 жыл бұрын

    ለምን የአበቶች እናቶች ጭፍጨፋ አልጠዩቁም?

  • @user-pn7ks8mc8e

    @user-pn7ks8mc8e

    4 жыл бұрын

    አንተ ደነዝ ምን መጽሀፉ ላይ ነው ሚኒሊክ ጨፈጨፈ የሚል መፅሀፉ ያነበብከው ? ከብት!

  • @luln5122
    @luln51224 жыл бұрын

    አይገርምም!?! ከድል ማግስት በኋላ እምዬ ምኒሊክን የገጠመው ችግር በሙሉ አሁን ዶ/ር አብይን እየገጠመው እንደሆነ ማየት ችያለሁ፡፡ ምናልባት ተሳስቼ ከሆነ አርሙኝ…

  • @user-gn7gb9db9g
    @user-gn7gb9db9g4 жыл бұрын

    ሸገር ውሻት እኛ ደግሞ እውነት እውነት ብቻ እነገልጣለን

  • @Dev7217

    @Dev7217

    4 жыл бұрын

    እስላም ታሪክ የለውም ጅል ሁላ ጅአናም ግብረ ሽበራ

  • @hagosbobb9405
    @hagosbobb94054 жыл бұрын

    ምልልክ፡ሻንቅላው

  • @meronberhan2395

    @meronberhan2395

    4 жыл бұрын

    Nani Bobb behons meleku tekeru seraw gerum yeteshinfut eko webetamochu keyayochu nachiw ashenafe abate tekur sew minilik 💕abo zarek yenawex 🤪

  • @mamoalem9491

    @mamoalem9491

    4 жыл бұрын

    አንተ ደደብ እንዳንተ አይነቱ ባሪያ እንዳይሸጥ የታገለ ነው ምን ታረገዋለህ ጀግና ጀግና ነው ሚኒሊክክክክክክክክክክ

  • @bonchedunga5659

    @bonchedunga5659

    4 жыл бұрын

    Ante yes yesetegna lij, keante abat enat yebedelehi yemenged dureye nehi

  • @user-gn7gb9db9g
    @user-gn7gb9db9g4 жыл бұрын

    አኖሌ ይመሳክር

  • @meronberhan2395

    @meronberhan2395

    4 жыл бұрын

    Malit

  • @munaalhabesha8147

    @munaalhabesha8147

    4 жыл бұрын

    አኖሌ ሆን ብሎ የተሰራ ነው ሰው ማጋደያ ከእውነት የራቀ " ግን እውነትም ቢሆን እኮ በጣም የራቀ ታሪክ ነው መቀየር አንችልም ስለዚህ እጅ ለእጅ ተያይዘን ውድ ሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያን ይዘን ወደፊት ሌላ መፍትሄ የለም!!!!

  • @meronberhan2395

    @meronberhan2395

    4 жыл бұрын

    Muna Alhabesha tebarkilg ene yarese lij neg egezeyabehern new meleshi edeze ayent tarek yelem anole yalebet bota hospital weha yelem hon tebelo gezebun hula ker ena yetekifafel lemaderg new ayate Oromo nat gen ade ken sel minilik metefo awerta semechi alakim emye minilik new metelew yetemarut nachiw yabedut

  • @sitotawsintie5474

    @sitotawsintie5474

    4 жыл бұрын

    ምንሊክ ያምላክ ስጦታችን ነው

  • @sitotawsintie5474

    @sitotawsintie5474

    4 жыл бұрын

    ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅ አሉ!!!

  • @user-gn7gb9db9g
    @user-gn7gb9db9g4 жыл бұрын

    ስተዩት ፍቱ እራሱ የሰው ስገ የባለ ይመስለል።

  • @user-gn7gb9db9g
    @user-gn7gb9db9g4 жыл бұрын

    እድሜ ለመላስ ዜነው የአመረ አደራጀጀቱን አፋራሳ ጀግነ መሌ ውለተህ መቼም አይራሳም አኖሌም ተካልከው የምንልክ አደራጀጀትን ከትምህርት እስከ ሀይመኖት የዳራጀውን አደረጃጀት አፋራሳ

  • @MikeJones-kl8qu

    @MikeJones-kl8qu

    4 жыл бұрын

    Mukamel Alamo... ante GaLa aydelehim, sodomawi agame neh tenektobihal.🤮🖕🐎👹

  • @user-gn7gb9db9g
    @user-gn7gb9db9g4 жыл бұрын

    በንደና ጨፍጫፊ ደም ጣጭ

  • @ethiopiafekir8481

    @ethiopiafekir8481

    4 жыл бұрын

    ግም!

  • @selamanashebo8024

    @selamanashebo8024

    4 жыл бұрын

    Mukamel Alamo ዶንቆ የዶንቆሮች ታከታይ ምልክልክ የጡቁሮች ኮረት from south Ethiopia

  • @user-zn7qe6yk5o

    @user-zn7qe6yk5o

    4 жыл бұрын

    እርር በል ሞቶ እንኩአን ሚሊሊክ ይገዛሀል

  • @lucybelay9153

    @lucybelay9153

    4 жыл бұрын

    Rest In Peace Mukamel Alamo!!!! You can not change the truth. The only thing you can do is Rest In Peace!!!!

  • @sitotawsintie5474

    @sitotawsintie5474

    4 жыл бұрын

    የጃዋርና መሠሎቹ ኮተት ሌላስ ምን የተጋትከው ነገር አለ?

Келесі