የልጅ እያሱ ዘመነ መንግስት1906­ እስከ 1909 ዓም (1913-1916) - Lij Iyasu / Yasu

#Ethiopia#Ethiopianking#legeEyasu
የኢትዮጵያታሪክ Ethiopian History
የተወሰደው- የኢትዮጽያ የ5ሺ አመት ታሪክ ከኖህ እሥከ ኢሀዴግ ከሚለው መጽሀፍ በፍሥሀሐ ያዜ ካሣ 2003አም አዲስ አበባ አሳታሚ ፟፟አልፋ አታሚዎች
Subscribe to our other channel (Hello Traveler) to know more about Ethiopia by following this link- / @thetour360
#amharicaudiobooks
#amharic
#historyofethiopia
#AncientHistoryofEthiopia
#EthiopiaPolitics
#GoodbooksinAmharic
#fullAmharicAudiobook
#Amharicbooks
#Audiobooks
#audiobook
#EthiopianBooks
#Ethiopiakingshistory #amharicbooks #AmharicAudioBooks #audiobooks #audiobookseries
Ethiopian kings history. Ethiopian history audio book in Amharic. King Menelik in ancient History of Ethiopia
#amharicfictionaudiobooks
#audiobookforlearning
#ትረካዎችበድምፅ
#ethiopiankingshistory
#kingmenelikofethiopia
#ethiopianempire
#ethiopianadalwar
#abyssinianempirehistory
#audiobookforlearningamharic
#bestaudiobook
#goodaudiobookinethiopia
#listentoaudiobook
#topAudiobook

Пікірлер: 95

  • @sebaheyasu581
    @sebaheyasu5819 ай бұрын

    Merci mille fois ❤❤❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos15099 ай бұрын

    EGZIABHARE YESTEH❤🎉❤🎉❤🎉 EYASUN MAWEQ FELEGE NEBER DESE BELOFNAL THANK YOU❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ethiopia3000

    @ethiopia3000

    9 ай бұрын

    Amesegnalew

  • @jemahm2000
    @jemahm20003 жыл бұрын

    Thank you so much. Great read about the great Lij Iyassu.

  • @user-rx2wq6se7h

    @user-rx2wq6se7h

    Ай бұрын

    He wasn’t great. He was trouble maker ❗️

  • @jemahm2000

    @jemahm2000

    Ай бұрын

    @@user-rx2wq6se7h- his vision was great. Problem is he was un-matured and naive because of his young age. Hard situation to be in with snakes like Haile Sellassie and his cohorts circling him.

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid80052 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112Ай бұрын

    Merci beaucoup ça fait mâle au ventre 😮😮

  • @s-man6992
    @s-man6992 Жыл бұрын

    Thanks for history continue

  • @adu_22
    @adu_22 Жыл бұрын

    It interesting Thanks for sharing 👍 It funny how 1:32:36 the music 🎶 start playing loud when it got more interesting about his (Bloodline), children and grandchildren....

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ማስተካከያ ቢያንስ ለብቻህ አንድ ግዜ ብታነበው , ሳውንድ ትራኩ ከሓላ የሚሄደው ድምፅ መጨረሻውን አበላሽቶብሀል ሌላው ስትቀዳው ድምፅህ በደንብ አይሰማም.

  • @mulunehkassa2702
    @mulunehkassa2702 Жыл бұрын

    እንዲህ ታሪክ ዘገባ ጥሩ ነው።

  • @tirsitatlaw4419
    @tirsitatlaw44193 жыл бұрын

    It is a good store

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 Жыл бұрын

    ይህ ነው የኢትዮጵያ ትልቁ ችግራችን አንድ ሐይማኖት አንድ ቋንቋ ስልጣን ለእኔ ብቻ ሀገራችን የታመሰችው ይህ የልጅ እያሱ ችግር ሌላው ሃይማኖትን ተቀበለ ደገፈ በሜል በጠላትነት ፈርጆ ማጥቃት ነው አሁንም በዚህ ዘመን ይህን ሗላ ቀር አመለካከት እንድንቀበላቸው መከራ ይበላሉ ሀገራንምና ህዝባችን የሚበጠበጠው ቁሞ ቀሮች ተለወጡ ንቁ

  • @destalencho9106

    @destalencho9106

    Жыл бұрын

    ይህ በ18 መቶዎቹ ነው ። ዛሬ የሰለጠኑት አገሮች ሁሉ ያኔ ይበጣበጡ ነበር ። ከስልጣኔ ወደ ኋላ ያስቀሩን ሌሎች ምክንያቶች ይኖራሉ ። ከምንም በላይ የሚገርመው ግን ምንም ያህል ልበ ብሩህ ቢሆን የ16 አመት ልጅ አገር ይመራል ብሎ አምኖ መቀበል እንደ ድርሰት አይቀልም። ደግሞም ለሃይማኖት እንኳ ግድ ባይለን ዛሬ ላይ መሪያችን በየደረሰበት ልጅ ቢፈለፍል ይሁን ደግአደረገ እንል እንደሆን ያጠራጥራል።

  • @user-rx2wq6se7h

    @user-rx2wq6se7h

    Ай бұрын

    የልጅ እያሱ አባት, እራስ ሚካዬል የወሎ የአማራ እስላም ነበሩ. ወደ ክርስቲያንነት የተለወጡ (አፄ ሚኒሊክ ክርስትና አባታቸው የነበሩ) የአፄ ሚኒሊክ ልጅን ያገቡ ናቸው. እነ እራስ አሊም የአማራ እስላሞች ነበሩ. ልጅ እያሱ ከአፄ ሚኒሊክ ሞተው ለሶስት አመታት እንዳይነገርና, እቴጌ ጣይቱን የቁም እስረኛ አርገው ግን ሀይማኖታቸውን ለውጠው ከአረቦችጋ ሽርጥ አሸራርጠው እየዋሉ ሲያስቸግሩ በኦርቶዶክስ ክርስትና የተመሰረተችውን ኢትዮጲያ ከአረቦኦችጋ ሆኖ ወደ እስልምና ሊለውጥ ሲሉ የጦር ሃይል አዛዥ በፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ (ጌታው ፊታውራሪ) መሪነት መሳፍንቶቹ ናቸው ልጅ እያሱ አውርደው ንግስት ዘውዲቱን ንግስት , ተፈሪ መኮንንን አልጋ ወራሽ ያረጉት ወደድንም ጠላንም አንድ ነገር መቀበል ያለብን ኢትዮጲያ የተመሰረተችው Long before ነብዩ ሙሃመድ ሳይመጡ ነው, ከክርስትና ሃይማኖትጋ ነው: ለምሳሌ ሳውድ አረቢያ ላይ የክርስትያን ንጉስ ማስቀመጥ እንደማይቻል ሁሉ የእስላም ንጉስ ኢትዮጲያ ላይ ማስቀመጥ አይቻልም ነበር ). እንደውም ነብዩ ሲሰደዱ, ወደ “አንድ በትክክል የሚፈርድ የክርስትያን መሪ በኢትዮጲያ ምድር አለ” ብለው ነው ዘመዶቻቸውን ወደ ኢትዮጲያ የላኩት:: እስላሞች እና የክርስትያኖች እኩል ነው የኖሩት! ተፈሪ ከ60 አመታት በላይ ገዝተው, እድሜ ጠግበው ነው የሞቱት. የናንተም አለ ልጅ እያሱ ከአረቦችጋ ሲውል, እንደነሱ ሲያሸራርጥ በኦርቶዶክስ ክርስትና የተመሰረተችውን ኢትዮጲያ ከአረቦኦችጋ ሆኖ ወደ እስልምና ሊለውጥ ሲል እግዚያብሄር ቅርጥፍ ያረገው

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia29563 жыл бұрын

    Betam New Yemyasazenw hiwetu Asabu Telek Nebre yegha sew Tenekole Ena Sira Bacheru Askerew Besrgha Mekeneyat

  • @ethiopia3000

    @ethiopia3000

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/haFmzqhqXanWpLQ.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

  • @hannaamare3628
    @hannaamare36282 жыл бұрын

    YeOromo Politika Ye Etiopiya Tarik Eywlgedew Selhne!!!!Betam Betam Enamesgenalen

  • @betty_ss
    @betty_ss6 ай бұрын

    3:01 የንጉስ ሚካኤል ወላጆች 4:37 የኢያሱ የመጀመሪያ ጋብቻ 23:00 ቀጨኔ መድሃንየለም 24:20 ኢያሱ ያገባቸው ሚስቶች 42:00 ኢያሱ ያገባቸው ሚስቶች 1:10:31 የወ/ሮ ስሂን ባለቤት 1:11:30 የራስ ልዑልሰገድ አጥናፍሰገድ አሟሟት 1:15:28 ራስ ስዩም የኢያሱን እህት አግብተዋል 1:27:00 የኢያሱ ልጆች

  • @user-rx2wq6se7h

    @user-rx2wq6se7h

    Ай бұрын

    “እራስ ሚካኤል” ❗️ ንጉስ አልነበሩም. የተባሉት ገና ሳይነግሱ በልጅ እያሱ ነበር

  • @user-rx2wq6se7h

    @user-rx2wq6se7h

    Ай бұрын

    የልጅ እያሱ አባት, እራስ ሚካዬል የወሎ የአማራ እስላም ነበሩ. ወደ ክርስቲያንነት የተለወጡ (አፄ ሚኒሊክ ክርስትና አባታቸው የነበሩ) የአፄ ሚኒሊክ ልጅን ያገቡ ናቸው. እነ እራስ አሊም የአማራ እስላሞች ነበሩ. ልጅ እያሱ ከአፄ ሚኒሊክ ሞተው ለሶስት አመታት እንዳይነገርና, እቴጌ ጣይቱን የቁም እስረኛ አርገው ግን ሀይማኖታቸውን ለውጠው ከአረቦችጋ ሽርጥ አሸራርጠው እየዋሉ ሲያስቸግሩ በኦርቶዶክስ ክርስትና የተመሰረተችውን ኢትዮጲያ ከአረቦኦችጋ ሆኖ ወደ እስልምና ሊለውጥ ሲሉ የጦር ሃይል አዛዥ በፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ (ጌታው ፊታውራሪ) መሪነት መሳፍንቶቹ ናቸው ልጅ እያሱ አውርደው ንግስት ዘውዲቱን ንግስት , ተፈሪ መኮንንን አልጋ ወራሽ ያረጉት ወደድንም ጠላንም አንድ ነገር መቀበል ያለብን ኢትዮጲያ የተመሰረተችው Long before ነብዩ ሙሃመድ ሳይመጡ ነው, ከክርስትና ሃይማኖትጋ ነው: ለምሳሌ ሳውድ አረቢያ ላይ የክርስትያን ንጉስ ማስቀመጥ እንደማይቻል ሁሉ የእስላም ንጉስ ኢትዮጲያ ላይ ማስቀመጥ አይቻልም ነበር ). እንደውም ነብዩ ሲሰደዱ, ወደ “አንድ በትክክል የሚፈርድ የክርስትያን መሪ በኢትዮጲያ ምድር አለ” ብለው ነው ዘመዶቻቸውን ወደ ኢትዮጲያ የላኩት:: እስላሞች እና የክርስትያኖች እኩል ነው የኖሩት! ተፈሪ ከ60 አመታት በላይ ገዝተው, እድሜ ጠግበው ነው የሞቱት. የናንተም አለ ልጅ እያሱ ከአረቦችጋ ሲውል, እንደነሱ ሲያሸራርጥ በኦርቶዶክስ ክርስትና የተመሰረተችውን ኢትዮጲያ ከአረቦኦችጋ ሆኖ ወደ እስልምና ሊለውጥ ሲል እግዚያብሄር ቅርጥፍ ያረገው

  • @ademasres4288
    @ademasres4288 Жыл бұрын

    የሚገርመው የልጅልጆቹ ሁሉ ሰላም አልነበራቸውም። በውነቱ መጠነሰፊ በደል ተፈፅሞበታል።

  • @DahabAhmad-es2jx

    @DahabAhmad-es2jx

    9 ай бұрын

    ምንመጠነሰፊብቻ የግፍግፍበደልነው ጂ ላያቶቼአዘኩ ወላሂ ኢስላምመሆንይሁሉ በደል ያደርሳል ከዛአያፍሩም ኢስላምክርስቲያኑአንዲ ነንሲሉ ተከባብረንኖረናል ሲሉ ተጨቋቁነንጂተከባቤረንአናቅም ይገርማል እያሱያዛዝናልበጣም😭

  • @user-rx2wq6se7h

    @user-rx2wq6se7h

    Ай бұрын

    @@DahabAhmad-es2jx ዝም በል , ደደብ , ኦያሱ ኢትዮጲያን በግድ እስልምና ልለውጥ ሲል ተቀነደበ. ሳውድ አረቢያን በግድ ወደክርርስትና እንለውጥ ቢሉ ደስ ይልሃል❓ ልጅ እያሱ ወራዳ ነበር ❗️ ክርስትና እና እስልምናም ተከባብረው ኖረዋል. ያልተመቸው ወደሳውድ አረቢያ መሄድ ነዋ.🥱

  • @user-rx2wq6se7h

    @user-rx2wq6se7h

    Ай бұрын

    ⁠ ዝም በል , ደደብ , ኦያሱ ኢትዮጲያን በግድ እስልምና ልለውጥ ሲል ተቀነደበ. ሳውድ አረቢያን በግድ ወደክርርስትና እንለውጥ ቢሉ ደስ ይልሃል❓ ልጅ እያሱ ወራዳ ነበር ❗️ ክርስትና እና እስልምናም ተከባብረው ኖረዋል. ያልተመቸው ወደሳውድ አረቢያ መሄድ ነዋ.🥱

  • @DahabAhmad-es2jx

    @DahabAhmad-es2jx

    Ай бұрын

    @@user-rx2wq6se7h ደደብስአተ እያሱክርስተያንአይደልዴአተራስክከፈለክወደገሀነብሂድአከሬአበሻጂሳኡዲአይደለቺምእርኩስ

  • @abdisaba7470
    @abdisaba7470 Жыл бұрын

    wow so great...he was rational leader......the good news is that, no more polarized ahdawi semen ppl will lead ethiopia.

  • @abiinang727
    @abiinang7273 жыл бұрын

    Selamte maslong naber

  • @fatimasuleman9686
    @fatimasuleman96862 жыл бұрын

    Can you please post this video to clear or avoid the music the moment wards i can hear anything are you put the music purposely not lessening anything

  • @ethiopia3000

    @ethiopia3000

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/haFmzqhqXanWpLQ.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

  • @456Semir
    @456Semir Жыл бұрын

    ጥሩ ሄደሕ መጨረሻው ላይ ቅንብሩ በሙዚቃው ተበላሸ።

  • @adriana3856
    @adriana38563 ай бұрын

    Enante gen rasbrasacuh setgabu stfatu ena setgadlu menor lekas amlachu new. Tada le Eritreawan lemen new selam matestun key baher endhone siamrachu yekral arfachu tekemetu.

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ooN_uMyMm5epd5s.html ሌላኛው ቻናላችንን ሰብስክራይብ ቀማድረግ ቢተባበሩን እናመሰግናለን🙏🙏😂

  • @moeawale4891
    @moeawale4891 Жыл бұрын

    He wanted to be inclusive and just king but they were not interested about justice and equallty, This true story doesn't resonate with many Habersha bigoted even to this day,.

  • @Ibrahim-tz6sq
    @Ibrahim-tz6sq4 ай бұрын

    Book name ?

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte15912 жыл бұрын

    አመንእ፡አድ፡ጥያቄ፡ወይዘሮ፡ደስታ፡ያባታቸው፡ስም፡ማን፡ይባል፡ነበር፡

  • @jemahm2000
    @jemahm20003 жыл бұрын

    Lij Eyasu would have been the greatest King of Ethiopia had it not been to the vultures that surrounded him.

  • @sabri5460

    @sabri5460

    Жыл бұрын

    I AGREE!

  • @user-rb4eh8nr5n

    @user-rb4eh8nr5n

    11 ай бұрын

    yap

  • @alamalam262
    @alamalam2622 жыл бұрын

    ምነው በመጨረሻ እንዳይሰማ ነውዴ የሙዚቃውን ድምፅ የምታሰማን አይ

  • @MeresahazenekebedaMeresa

    @MeresahazenekebedaMeresa

    23 күн бұрын

    Kkkkkknkkkkkkkkkkkkkkklklkkkkkkkkvklkkokkklkkkkklpkkklkkljkkkbkkkkkkkkkkbkkkkk9nlnom90pl99mlplkkompmkkkkkkkkkkkkkkkmkkbbnlvkkkkokkmkkkkkkpmkklkkolomlomm9kollllmlkkkkonkkkkkkkkklkkkkkkkjpklkkkk

  • @rahmetabebaw7078
    @rahmetabebaw70782 жыл бұрын

    መገን ወሎ

  • @ethiopia3000

    @ethiopia3000

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/haFmzqhqXanWpLQ.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

  • @kebedezelelew3742
    @kebedezelelew3742 Жыл бұрын

    Besera yetewegede neger gin fetary demun yemeleselet king

  • @teshomedegu4566
    @teshomedegu4566 Жыл бұрын

    Edme lenchoch tenkol yasbew sayisaka kere lejnet belkew hasabu telk neber ende Iyasu andentn yemnaseb hezb yadrgen melyayat ayitkmem hulchenm yeftari sera selhonen

  • @kiyatariku1992
    @kiyatariku19923 жыл бұрын

    Haile silassie himself killed Lij Iyasu😪 He would have been Great king ever😪 That's why he got killed by Derg

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    2 жыл бұрын

    Iyasu was zelzala not fit for the thrown

  • @berekethagoshagos4889

    @berekethagoshagos4889

    Жыл бұрын

    "ልቡ ለዐብድ፡ የሃፅፅ ከመ እንተ ወርኅ""ሸዋ ባኘከ ባመቱ ይውጣል"

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 Жыл бұрын

    ከፍሬ ነገሩ ሙዚቃ ጣልቃ ገብቶ በስተመጨረሻ ምንም መስማት አልተቻለም::

  • @mamelove4765
    @mamelove47652 жыл бұрын

    ጨለምተኛ አስተሳሰብ ማለት እንዲህ አይነቱ ነው ! ኢስላም የትኛው የአለም ሀገራት ላይ ነው በሀይል ተጭኖ እዲያምኑ ያስገደደበት ? እንዲሁ ካላቸው እኩይ ጥላቻ ካልሆነ! ሌላው ልጅ እያሱ የፈለገውን እምነት የመያዝ መብት የለውም? Yes or no..? አባትየውን ራስ አሊን የወሎ ንጉስን በሀይል አስገድዶ ክርስትናን ያስነሳቸው አጼ ዮሀንስ አይደሉም ወይ ለምን ይሄን በዝምታ አለፋቹት ? የሚገርመው እደ ህዝብ የወሎን ሙሲልም በግፍ ያረዳቸው ዮሀንስ አይደለም እንዴ? ክርስታን ካልሆናቹ በማለት!! ጠባብነታቹን ነው የሚያሳየው ሁሌ ተበዳይ እናንተ በዳይ ሌላ አስ መሳይ ሁላ። ኢትዮጵያ ውስጥ እስልምናም ሆነ ክርስትና ከግዜ በሁላ ነው እንደየሰው ምርጫ የተቀበለው እንጂ ሁለቱም መጤዎች ናቸው። ይሄንን ሀቅ አምኖ መቀበል ግድ ይላል!! በተረፈ የእምነት መነሻም ሆነ የነቢያት መገኛ ሀገር እስራኤል እንጂ ሌላ አልነበረም ። እስልምና ሀይማኖት በእምነት ማስገደድ የለም እምነቱ የሚያዘው ይሄን ነው። ምድር የተፈጠረችው ለሰው ልጅ እንጂ ለዘረኞች አይደለም። አለቀ ደቀቀ

  • @ethiopia3000

    @ethiopia3000

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/haFmzqhqXanWpLQ.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    2 жыл бұрын

    Eslimina behedebet bota Hulu asgedido NW yaselemw read world history

  • @wahido2121

    @wahido2121

    8 ай бұрын

    ጀለስ ምን ሆነህ ነው የአለምን ታሪክ እይ አብዛኛውን የስላም ሀገር እስላም የሆነው በጀሀድ ነው

  • @abdufetah-qr9vs

    @abdufetah-qr9vs

    2 ай бұрын

    አሁንም አይቀር ማሰራራታችን ክርስትናም እኮ በወጊያ ነው እዚህ የደረሰው የሰማሀው ታሪክ እራሱ ያሁኑ ያው ነው​@@wahido2121

  • @zeryhun8600
    @zeryhun8600 Жыл бұрын

    አሁንም ትውልድን የሚየደናግር የሀሰት ተርክትና ከህውነታው ውጭ ትንንሽ ክስተቶችን በማጉላትና ትክክለኛው በመሰወር የተሳሳተ ወሬ ባትግተን ምናለ

  • @zemluandehaymanot7533
    @zemluandehaymanot75332 жыл бұрын

    Tarik ngus zere yacob ab mebel 25

  • @shagertube3656
    @shagertube3656 Жыл бұрын

    Demtsake bexam yadeberal

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx9 ай бұрын

    አይሀገሬ ምንአይነት ትርምስነው😢

  • @tedgebregzi3832

    @tedgebregzi3832

    2 ай бұрын

    Tigrayn yatefaw be hulet ye hatse Yohannes lejoch bemibalut ras Mengesha Yohannes ena be negusu betam tewedaj be neberew Arayaslassie Yohannes lijoch yeneberew mekefafel neber Lij Eyasunm godetoal

  • @DahabAhmad-es2jx

    @DahabAhmad-es2jx

    2 ай бұрын

    @@tedgebregzi3832 የልጂእያሱነገርያሳዝናልምርጥፍትሀውይመሬ እያሱ😊😊

  • @gerageru1388
    @gerageru13882 жыл бұрын

    ድምፅህ ሶፋ ላይ ተኝተህ ለራስህ ነው የምታነበው አይሰማም ወይንም እርቦሃል ።

  • @berekethagoshagos4889

    @berekethagoshagos4889

    Жыл бұрын

    ኣይ እያሱን ያስገደለ ተፈሪ ሲሆን ግዜውም በግእዝ ኣቆጣጠር 1928 ዓ ም ተፈሪ ከኣገር ሲፈረጥጥ ከኣዲስ ኣበባ ከታሰረበት ኣስወጥቶት ኣሳንቆት ሄደ። ይህ ግፍ ግን ኣልለቀቀበትም። የህይወቱ መጨረሻ ሆነ። ስለዚህ ተፈሪ ክፉ ሰው ነበረ። ብቤተ ክህነት ሰዎች ግን እንደ ጻድቅና ደግ ሰው እንደሆነ ይነገርለት ነበረ።

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Жыл бұрын

    This kind of unprofessional just makes it sound like politics behind it. Please, everyone, can understand the fact.

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte15912 жыл бұрын

    እውነት፡ብቸኛ፡እናት፡የለው፡አባት፡እስራ፡ሶስት፡አመት፡ልጅ፡ምን፡ያውቃል፡የኔ፡ጌታ፡😭

  • @rahmetabebaw7078

    @rahmetabebaw7078

    2 жыл бұрын

    ያለ ማወቅ ኪሳራው ይሄ ነው

  • @ethiopia3000

    @ethiopia3000

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/haFmzqhqXanWpLQ.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

  • @berekethagoshagos4889

    @berekethagoshagos4889

    Жыл бұрын

    እህም፡ የሸዋ መኳንንት'ኮ ለተንኮል የተካኑ ናቸው።

  • @berekethagoshagos4889

    @berekethagoshagos4889

    Жыл бұрын

    እንዴ፡ በሄደበት ማግባት ነው እንዴ?

  • @berekethagoshagos4889

    @berekethagoshagos4889

    Жыл бұрын

    ኡኣን ግዜማ የ21 ዕድሜ ነበረ።

  • @user-rb4eh8nr5n
    @user-rb4eh8nr5n11 ай бұрын

    መነንደሞየስህንልጅነች

  • @berekethagoshagos4889
    @berekethagoshagos4889 Жыл бұрын

    "ፈረሴ ቀይ ባህር ሳይጠጣ ኣልነግሥም"ይህ ግን ትልቅ ዛቻ ነው።

  • @mahijo1102
    @mahijo11024 ай бұрын

    ታሪኩን ምሰማታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ጥሩ አንባቢ ኝ አልመረጣችሁም። ብዙ የንባብ ግድፈት ለመስማት አይስብም።

  • @user-rb4eh8nr5n
    @user-rb4eh8nr5n11 ай бұрын

    እያሡየመነንአጎትነው

  • @matewosambaye7775
    @matewosambaye7775 Жыл бұрын

    Who the he'll you talking this is try to do behind to confused Ethiopians always moslem and Cristian are are not separate

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 Жыл бұрын

    አብዩቶ አይጠብቅም እባክህን::

  • @burqakamal307
    @burqakamal3072 жыл бұрын

    Wushat

  • @ethiopia3000

    @ethiopia3000

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/haFmzqhqXanWpLQ.html አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ አመሰግናለሁ።

  • @540963
    @540963 Жыл бұрын

    የታሪክ አበላሽ ባለጌ አትሁን ንጉስ ሚኪያኤል

  • @user-rb4eh8nr5n

    @user-rb4eh8nr5n

    11 ай бұрын

    የተበላሸሽአንች

  • @user-rb4eh8nr5n

    @user-rb4eh8nr5n

    11 ай бұрын

    ኑጉስሚካኤልአልተበላሺም

  • @user-rb4eh8nr5n

    @user-rb4eh8nr5n

    11 ай бұрын

    እንደውም ሚካኤልለሡብሎነው ኦርቶዶክሰንያሥተመቃቸቸው

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid91474 ай бұрын

    ማጀስቲ የውሸት ምክኒያታቸውን ለማሳመን እንጂ ልጅ እያሱ የእስላም ሥጋ ቢበሉምኮ እንኳ ምን ያስደንቃል ወደ ሆድ ከሚገባ ከአፍ የሚወጣና ነሰውን የመሰለ ፍጡረ ስላሴን ለስልጣናቸው ዘውዲቱን ልጅ እያሱን ከአሰገደሉት የቱ ይከፋል? ምንስ አገናኝው ሀይለስላሴ ግን የሰው ነብስ በልተዋል የዲያብሎስ ሥራቸው ታፍኖ በስውር ብዙ ያደርጉ ነበር የሙት ወቃሽ መሆኑ ጥሩ አይደለም እንጂ።

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Жыл бұрын

    ለራስህ ነው እንዴ የምታነበው😢

  • @ethiopia3000

    @ethiopia3000

    Жыл бұрын

    አዎ

  • @Gantana844
    @Gantana844 Жыл бұрын

    ቂሉ ኢያሱ ስነ ስርዓት የሌለው አለሌ ዱርየ ነበር። መጨረሻውም አላማረ 14 አመት በዕስር ተቆራምዶ ሞተ

  • @user-cq3sf1uo3x
    @user-cq3sf1uo3x Жыл бұрын

    ልጅ እያሱ የወሎ ጀግና ኢስላም አይመራነም ብለው ከስልጣን አወረዱት ከዛም ገደሉት ደብተራሞች ካፊሮች አላህ ይፍጃችሁና 👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @DahabAhmad-es2jx

    @DahabAhmad-es2jx

    9 ай бұрын

    ኢስላምነውዴ😢

  • @wahido2121

    @wahido2121

    8 ай бұрын

    ወላሂ በይ እስቲ

  • @DahabAhmad-es2jx

    @DahabAhmad-es2jx

    8 ай бұрын

    @@wahido2121 ወላሂ.

Келесі