ፀረ - ሊቀመንበሩ ! አዳስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ

Ойын-сауық

Пікірлер: 237

  • @AmanuelSewagegn-eg1nt
    @AmanuelSewagegn-eg1nt13 күн бұрын

    አቤት አያሌው በጣም አሽቃባጭነህ አስማረ ጀግናው ገበሬነው ትለያለህ

  • @user-yd6ht6eh9l
    @user-yd6ht6eh9l13 күн бұрын

    የዘመናችንን ባለስልጣናት ስለገለፃችሁልን እናመሰግናለን ክበሩልን❤❤❤❤❤ከብዛት ጥራት ናችሁ እናንተ እንቁ ናችሁ የምር

  • @user-uh3cw8ze2x
    @user-uh3cw8ze2x13 күн бұрын

    አያሌው አይ ጡት ነካሺ😂😂😂😂 አስማረ ቆፍጣናው የፋኖው ግልገል❤

  • @TegestTade-gv8op

    @TegestTade-gv8op

    13 күн бұрын

    እወነት ነው አስማረን ስወደው❤❤❤

  • @Selamyemariyamlji-rk4oo
    @Selamyemariyamlji-rk4oo13 күн бұрын

    አያሌው ቁርጥ ደመቀ መኮንን😂😂

  • @MeseretGONDER

    @MeseretGONDER

    13 күн бұрын

    😂😂😂

  • @samsunga2182

    @samsunga2182

    13 күн бұрын

    ከስርስር ይርመጠመጣል 😅😅😅😅

  • @DubaiShj-gi9jy

    @DubaiShj-gi9jy

    13 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @gdamdan

    @gdamdan

    13 күн бұрын

    እረ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @tehgestalmu9104

    @tehgestalmu9104

    13 күн бұрын

    ሳህህ😂😂😂

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan502413 күн бұрын

    የዘመኑ ባለግዜ ብአዴን በልፅግና ይሄን አይደል የሜሰራው

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy13 күн бұрын

    ዛሬ አደኛ ነኝ ወላሂ ከጎደኛየጋ ተደባብረን ከፍቶኛል ላይክ ግጩኝ

  • @GelilaGelila-vi5ut

    @GelilaGelila-vi5ut

    13 күн бұрын

    Ayezosh ema ayekfash destashn be sewoch lay atadrgi ❤❤❤

  • @user-lt3ys4tc2d

    @user-lt3ys4tc2d

    13 күн бұрын

    ማነው እደኔ ብቻውን መስራት የሚፈልግ. ወላሂ ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ምቀኛ. በሰውቤት ብዙከኖሩ የራሳቸውይመስላቸዋል

  • @GelilaGelila-vi5ut

    @GelilaGelila-vi5ut

    13 күн бұрын

    @@user-lt3ys4tc2d lik nesh kedmewush sigebu nketachew mekera new alekash mehon yamrachewal enesun siyayu yashkabtalu

  • @user-ii5ib3ml6x

    @user-ii5ib3ml6x

    13 күн бұрын

    እኔስ በመዳም ቤት በውጭም የሤት ጎደኛ የለኝም ምክኒያቱም ብዙ በሴት ጎደኛ ስለተጎዳሁ አሁን እርፍ ብያለሁ

  • @user-nl4xx4po1t

    @user-nl4xx4po1t

    13 күн бұрын

    ለምን እረ አፉ ተባባሉ ማማየ አይበጅም

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed999713 күн бұрын

    አሰማረ ጀግናው ቆፍጣናው የፋኖ ዘር ❤❤👌ሸፈራው አያሌው ሆዳም ካድሬ ለሆድ አደር አማራን ትገልፃላችሁ በተለይ አያሌው አለቅላቂ 😂😂

  • @ecotube9507
    @ecotube950713 күн бұрын

    በእውነቱ አያሌው የአማራ ውሻ ካድሬዎች በትክክል ነው የሚገልፃቸው 😂😂😂😂😂 ውይ ስልጣን ወንድምህን ያስክዳል

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan165213 күн бұрын

    አስማረ ጀግና❤❤❤❤❤❤ ይመችክ

  • @mayatube1107
    @mayatube110713 күн бұрын

    በሉ አታናዱን ሽፈራውን አዋርዳቹ ነገ አሳዩን በእውነቱም በድራማም ተናደን እንችለዋለን

  • @user-jp4nh5ew8k

    @user-jp4nh5ew8k

    13 күн бұрын

    እኔ እራሴ ኡፍ

  • @alamadan717

    @alamadan717

    13 күн бұрын

    አትናደጅ እየሆነ ያለውን እውነት እያሳዩንኮ ነው😢😢😢

  • @yyu4891

    @yyu4891

    13 күн бұрын

    እረ ወይ ነዶ እሄ ሺፈራዉ ምኑ ነዉ😂😂😂😮

  • @IifeIife-uo9xo

    @IifeIife-uo9xo

    13 күн бұрын

    ​@@yyu4891ሽፈራው የአማራን ብአዴን ቀንድ አውጣን ይተካል ለአብይ እንዴት እንደሚሆን ቁጭ አያሌውን!!

  • @bhhhh8094

    @bhhhh8094

    13 күн бұрын

    ሽፈራው፡ይውረድ፡የምትሉ፡እጀአችውን፡ወደላይ😂😂😂😂

  • @mmm1528
    @mmm152812 күн бұрын

    አስማረ አነተ ጀግና ነህ ሚስቱ ሊኮሬ ይገባል 💐💐💐💐💪💪💪💪💪

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica500813 күн бұрын

    አያሌው የብአዴን ባለስልጣን ።

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi13 күн бұрын

    አያሌው😂😂😂አረጋ ቀዳወጣ በትክክል ሆነሐል😂😂😂አስሜ አባኮስትር ፋኖ ነክ የማትሽለጠለጥ❤❤❤

  • @memeabeje7018
    @memeabeje701813 күн бұрын

    ቱ አያሌው አተ እርምጥምጥ😂 አስሜ ቆፍጣነው❤

  • @user-es6hk9bk4s
    @user-es6hk9bk4s13 күн бұрын

    አያሌዉ ሠዉ በገዘብ ይቀይራል የዘመናችን ሠዉ ወላሂ😮😢😢😊

  • @user-om7ke2fs9y
    @user-om7ke2fs9y13 күн бұрын

    ወይ አያሌዉ ጥቅመኛ አስሜን የመሰለ ወዳጅ ያጎረሰህን እጅነከስክ😢😢😢😢የዘበኑ ሰዉ ይሄወነዉ አያሌዉ የማያጠግብ እንጀራ ምጣዱላይ ያስታዉቃል ትላለች አያቴ ሰዉ አይዉጣልህ አያሌዉ በልቶካጅነህሽ😢😢😢😢😢😢😢

  • @hasna892

    @hasna892

    13 күн бұрын

    አብይ አህመድና የአማራ ብአዴኖችን ይገልጥል😅😅😅

  • @user-yw6nq6tw3k
    @user-yw6nq6tw3k13 күн бұрын

    አስሜ ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉 አያሌዉ እንደዘመኑ ካድሬ😂😂😂😂

  • @IifeIife-uo9xo

    @IifeIife-uo9xo

    13 күн бұрын

    👌👌👌👌

  • @AminatMoges
    @AminatMoges13 күн бұрын

    ወይኔ አያሌው. አፎድፉዶ. ሊሞት ነው. ቱ ዘጋኽኝ አሸርጋጂ 😂 😂 አስማረ. የሀቅ. ሰው አባቴን መሰልከኝ ለሀቅ. የቆምክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg53713 күн бұрын

    አያሊዉ ሲለቅስ ታየኝ😂😂

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki13 күн бұрын

    ወላሂ በሳቅ ልክ እደባእደን ለአብይ እደሚሰግዱት አያሌውም እየሰገደ ለሽፈራው😅😅😅😅ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @AminatMoges

    @AminatMoges

    13 күн бұрын

    እውነተኛ ፍኖ ያለ ወሎ ውስጥ ብቻ ነው ምናለ ወሎየ በሆኩ እኔም የጎጃምና የጎንደር ፍኖ ደግሞ. ሙስሊም ጠል ስለሆነ ዘመዶቻችንን እየዘረፈና እየገደለ ነው. ድል ለተጨቆነው ህዝብ. ብቻ ነው የምን በግሌ. ወሎዩወች ግን ታድለው😢😢😢 ሀይማኖት ሳይለዩ 1 አማራ ብለው ቆመዋል ❤

  • @wgwgwsvgay4617

    @wgwgwsvgay4617

    13 күн бұрын

    ሌባ አሀያነሽ ፋኖ አዲነው ወሎቤት አማራ ሙስሊምን አይጠላም 😢

  • @AminatMoges

    @AminatMoges

    13 күн бұрын

    @@wgwgwsvgay4617 የናተ አላማ ጎጃም ውስጥ ያለን ሙስሊም ማጥፍትና ገንዘባችንን መዝረፍ እንደሆን ደርሰንበታል. ቃልም ተጋብታችሀል. ሰርታችሁ ብሉ እናተ ሌቦች

  • @wgwgwsvgay4617

    @wgwgwsvgay4617

    13 күн бұрын

    @@AminatMoges አች አሁን አማራነሽ የሆዳምልጂ ወሎነኝ እኔ ያውም የጊራና ልጂ ግን ምን እዴፈለግሽ አልገባኝም

  • @wgwgwsvgay4617

    @wgwgwsvgay4617

    13 күн бұрын

    @@AminatMoges መልሽ ነይ በግል የጎጃም ፋኖ ሙስሊም ገዴለ አይንሽ አይቷል እኔ ሙስሊምነኝ

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k13 күн бұрын

    እኔ እምለውግን ላይክ ብታረጒቸው ምን አለበት❤

  • @user-dr4lq4ih7j
    @user-dr4lq4ih7j13 күн бұрын

    አሰማረ ጀግና ለህሊናው የሚኖር❤❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia1827
    @ethiopiaethiopia182712 күн бұрын

    አያችሁ ከጃችን በልተው ጠላት የሚሆኑን ሰዎችን ተሸክመን የምንዞረው ሁላችንም ጥሩ ትምህርት ነው 🎉 በርቱ ።

  • @maeritube21
    @maeritube2113 күн бұрын

    እረ ሽፈራውን አውርዱ አያሌው ሽለመጥማጥ አስማረ ጂግና ቆፍጣና ወንድ❤

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan165213 күн бұрын

    አያሌዉ ተደመቀ ጨፉር😂😂😂😂😂😂

  • @tigistdires9064
    @tigistdires906413 күн бұрын

    አስማር ቁፍጣኔዉ ጀግና ❤❤❤❤ አያሌው ሴታ ሴት ነገ አናዳች አንደቀን ወዳወንድ ሳትመስል

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq13 күн бұрын

    ወይሽፌእንግሊዙ ድርጭትመሰልህሳ ከጅምሩ

  • @user-rt9rl9bq6e
    @user-rt9rl9bq6e13 күн бұрын

    አያሌው ግን አታናደኝ የምን ማሽቃበጥ ነው በርግጫ ማለት ነበር😂😂😂😂😂

  • @user-bh6ds6rm3f
    @user-bh6ds6rm3f13 күн бұрын

    አያሌው ግን ዛሬ "ቀንድ አውጣ" ን ውጠሃት የምታወራ ነው የመሰለኝ 😂😂😂

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h13 күн бұрын

    ተመስገን አያሌው ልብስ ቀየረ ይኸ ቶስቷሳ😅😅😅የስልጣን ጥመኞች እባካችሁ ለህዝባችን ፈተና አትሁኑብን

  • @user-iq5nv1ib5w
    @user-iq5nv1ib5w13 күн бұрын

    አያሌዉ ትክክለኛ የባዴንን ባህሪ ነዉ የያዘዉ ተላላኪነት፣እሽቅብጥና....

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww13 күн бұрын

    አስማረ ጀግናነህ ከምር❤❤

  • @Enanu-dy9tp
    @Enanu-dy9tp13 күн бұрын

    አሰማረ በጣም የተከበርክ ትልቅ ሰው አንተ ብቻ ነህ ቀጥልበት

  • @mekidesmekides1720
    @mekidesmekides172013 күн бұрын

    😂😂😂😂😂እረ አያሌው አቃጥሎላደፋኝ ነው አስማረ ጀግናዬ❤❤❤ አያሌው ባልጥግና ያማራክክልል እናገኘው ተሻገር እነቄጪሎን ይመስላል ማሺቃበጥ😅😅

  • @alexawoke

    @alexawoke

    13 күн бұрын

    Eko😂😂😂

  • @user-yw6nq6tw3k
    @user-yw6nq6tw3k13 күн бұрын

    ድል አራ ድል ለፋኖ አስሜ ሀቀኛ❤❤❤

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera653313 күн бұрын

    አሥሜ ሥራቸው አላማረውም😂😂😂😂😂

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r13 күн бұрын

    አስሜ ጀግናው አድናቂህ ነኝ ነብሮ ❤❤❤❤ አያሌው እና ሽፌ ገጥመዋል እስከሚጣሉ አያሌው ሽፈራው ስላለ ጀግና ጀግና አጫወተው ብቻውን ቢሆን ልክ እንደ ጦጣ ዛፍ ላይ ይወጣ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-oq6kl2tm4z
    @user-oq6kl2tm4z13 күн бұрын

    እዳያሌው አይነት ጌረቤት እዳሰጠኝ አለቅላቂ!

  • @myfano
    @myfano13 күн бұрын

    አማራዬ ባለ ቅኔው አባ ሞት አይፈሬ ትልቅ ትምህርት ነው❤❤

  • @user-bp6ei1yf3w
    @user-bp6ei1yf3w13 күн бұрын

    ውይ አይሌው ጋደኛውን አብሮ አድግ አይጌዜ ጀግና አዝማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkal8468
    @kalkal846813 күн бұрын

    አስማር ጀግናነው❤

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie307513 күн бұрын

    ሁላችሁም የምትገርሙ ተዋንያኖች ናችሁ.

  • @userenter2635
    @userenter263513 күн бұрын

    አይ አያሌው😂😂😂ቁጭ ብድግ አረገህ ይሄ ያልታወቀ ስልጣን ጅብ እዳይበላክ አለይ😂😂😂አስሜ ቆፍጣናው❤👌

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k13 күн бұрын

    ሽፈራውና አያሌው አቃጠሉኝ የገሀዱ አንሶኝ ደሞ ድራማ ለማንኛውም አሥሜ በርታ ቀጥቅጣቸው አደራ

  • @Alem-zo7fv
    @Alem-zo7fv13 күн бұрын

    አይ አያሌው ሸለመጥማጥ የሆንክ ሰው😂😂😂😂 አስሜ የኔ ወብራራ ስወድህ ኩራት እኮነህ ❤❤❤❤

  • @abebakibret4565
    @abebakibret456513 күн бұрын

    ወሽማዋን አይታ ባሏን ጠላችው ትበይን እውነት ተናገርሽ 😂😂የዛሬው ይለያል ሽፈራው የማይነካ ነካህ የአያሌው ማሽቃበጥስ በርቱ 👏👏👏👏👏🥰🥰🥰

  • @user-vc7up1jx1m
    @user-vc7up1jx1m13 күн бұрын

    ወይ አያሌው አተ ገልቱ ሽፈራው እደው ገደል ነው እሚከትህ😂😂😂😂😂

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu910413 күн бұрын

    አስሜ❤ ቆፍጣናው😮❤❤ ኧረ ያሌው አትርመጥመት😂😂😂

  • @user-mr7sg9es9m
    @user-mr7sg9es9m13 күн бұрын

    ወይኔ አያሌው ሲያቦቀንጥ ልምድ ያለው ነው እሚመስል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @gjfu4978
    @gjfu497813 күн бұрын

    አይ ትበይን የሰኳርና ዘይት ነገር😅😅😅😅😅

  • @user-ic1re8mx1s
    @user-ic1re8mx1s13 күн бұрын

    አሁንስ ሱስ ይዞኛል ከናተ በጠምነው የምወዳችሁ

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c13 күн бұрын

    አስማር የበላይ ልጅ ❤❤❤❤❤❤

  • @mmm1528
    @mmm152812 күн бұрын

    አያሌው ቁርጥ ዳኒል ክብረት አላሁ አክበር ማስመሰል ክክክክክ

  • @user-pi7if6ox9o
    @user-pi7if6ox9o12 күн бұрын

    ጎበዝ ናችሁ በርቱ

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t13 күн бұрын

    ወይ አስሜ የኔ ቆሽት ይረር 😢😢 አያሌዉ አሽቃባጭ 😂 ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ አሉ የሽፈረዉ ነገር 😅😅

  • @IifeIife-uo9xo

    @IifeIife-uo9xo

    13 күн бұрын

    ድራማ ነውኮ😅

  • @user-jk3in5xm8t

    @user-jk3in5xm8t

    13 күн бұрын

    @@IifeIife-uo9xo ገብቶኛል ግን አንዳንዴ መሆኑንን እዘነጋለሁኝ 😃😃😃😍😍

  • @alexawoke

    @alexawoke

    13 күн бұрын

    😂😂😂

  • @alexawoke

    @alexawoke

    13 күн бұрын

    Asmare FANO❤, Ayalew BADEN🐈

  • @user-jk3in5xm8t

    @user-jk3in5xm8t

    13 күн бұрын

    @@alexawoke ሳህ

  • @kalkidanadafre5457
    @kalkidanadafre545713 күн бұрын

    አያሌው ሽልጥልጥ ነው ባገኘው ዛሬ በጥፊ ነበር የምጋጋው

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1c13 күн бұрын

    አያለዉ ሙሰኛ አሽቃቢጭ ሽፌ የመጣበት የረሳ ጥሬ እንዳለመነ 😅😅😅

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t13 күн бұрын

    😅😅😅😅የትበይን ተረት እኮ ይመቸኛል

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh972913 күн бұрын

    Tibeyn work,Asteway gobez.

  • @misrachtay3010
    @misrachtay301013 күн бұрын

    I am watching this show to forget the misery in Ethiopia 🇪🇹 But I feel you going that way

  • @HabbyHabtam
    @HabbyHabtam13 күн бұрын

    የዘመናችን ጠረሽምቆች ልጃቸውውንና ሚሥታቸውን በርሐብ እያሥቆሉ ለመግስት ያሽቃብጣል አያሌው ደሞ ልክ እደነሱ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @HehebShrbs
    @HehebShrbs13 күн бұрын

    ጀግና አስማረ ዋዉ ወዲልጂእዲህነው አያሌው አቺ ቦቅቧቂ

  • @user-vf2fh2md3m
    @user-vf2fh2md3m13 күн бұрын

    አስማር ጅግና

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan165213 күн бұрын

    አይ ትበይን እርሻይቱን ምኒቱ አለች❤❤❤❤❤

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen13 күн бұрын

    ወላ ባንቻዬሁ ዋና ጠጭ ናት😂

  • @MeseretGONDER

    @MeseretGONDER

    13 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah13 күн бұрын

    አስማረምነውተጀነነእሱንምሀስልጣኑአስጠጉትማ😂😂😂😂

  • @fhufhhfuhgg537

    @fhufhhfuhgg537

    13 күн бұрын

    የገባዉነዉ አስማር ጎበዝነዉ መጨርሻዉ ዝቀጥትነዉ አሰማር ጀግና ታማኝ ነዉ 😂😂😂 ጥብቁ አያሊዉሲለቅሴ ይታይኛል😂😂

  • @SalamSalamah

    @SalamSalamah

    13 күн бұрын

    ነውማአሁንለለቱተናዷን😂😂😂አስሜ​@@fhufhhfuhgg537

  • @user-pw5bw7bv8z
    @user-pw5bw7bv8z13 күн бұрын

    አስማረ ፍኖ ነዉ አቸያሌዉ ያተንነገር ሆድ ይፍጀዉ አተ እርምጥምጥ ድል ለፍኖ

  • @dessalewayaliew9584
    @dessalewayaliew958413 күн бұрын

    AyAlew yih melimetimet ayawatahim

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud944313 күн бұрын

    ትቤ እንደዚህ ታሽቃብጫለሽ ብዪስ አላሰብኩም 😢

  • @bhhhh8094
    @bhhhh809413 күн бұрын

    አስሜ፡ጀግና❤❤❤❤❤

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh13 күн бұрын

    አይ አያሌዉ አተ ወተፈናም አስማረን አተ እደዚህ ልትለዉ አትችልም የክፉ ቀንህ ነዉ አስማረ የወነዶድ ቁና የማይሽለጠለጥ ባረባባ ነገር

  • @gdamdan
    @gdamdan13 күн бұрын

    ሽፈራዉን አፍጫዉን ቢሉት ዙጣ አያሌዉ አተ ወፍ እግር አታጨብጭብ😂😂😂😂😂

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm12 күн бұрын

    አያሌው ልክ ብአዴንን

  • @user-yu8dd7sq9w
    @user-yu8dd7sq9w11 күн бұрын

    አይ አያሌው ሄዱም አሲም የኔ ጀገና እምዉዲህ ለዝህ ነዉ አሲም ትበይን ልኩን ነገገረችልኝ አያሊዉ ይዱፋህ አሲም ላተ እዳህ አደለም እኔ ተቃጠልኩ አያሊዉ ያሳህ ላሲም አይገበዉም

  • @user-xl5pg3dp9m
    @user-xl5pg3dp9m13 күн бұрын

    እዳያሌውያለ ወድ አይጣልነው አበጭባጭ😂😂😂😂😂

  • @DubaiShj-gi9jy
    @DubaiShj-gi9jy13 күн бұрын

    አይ አስማረ የኔ አባት❤❤❤❤ቆፍጣናዉ ገበሬ አያሌዉ አንተ አሽቃባጭ😂😂😂

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia765413 күн бұрын

    ስወዳችሁ ❤❤❤አቤት ትበይን እሟሟሟሟ😘😘😘😘

  • @ephratanegash4843
    @ephratanegash484313 күн бұрын

    Asme jegna Ayalewe ashkabach

  • @user-kz3ie8fo9j
    @user-kz3ie8fo9j2 күн бұрын

    አያሌው ግን አማራ ነው???

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g13 күн бұрын

    ስልጣንን ለህዝብ ጂ ለራስ አቅም በህዝብ ጥቅም

  • @user-rw7yw4xf3r
    @user-rw7yw4xf3r13 күн бұрын

    ውይይ አያሌው በስመአም አስመሳይ አስማረ አያሌውን አሳልፎ አይሰጠውም ነበር አያሌው ግን 😁 ከአያሌው አይነት ጓደኛ ይሰውረን 😢

  • @assefudamtie6589
    @assefudamtie658913 күн бұрын

    አስማረ ጀግና ይች ወላዎአይ

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs13 күн бұрын

    አያሌዉና ሺፈራዉ ባንዳናቸዉ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq13 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂ወሻሸ ፋብትልብላመጣች የሌሉመቀነትወጧን አስሜ ቆስጣነውእንዲህነውወንድ

  • @melkamumekonnen3666
    @melkamumekonnen366613 күн бұрын

    አያሌው እንቁላል ቀቃይ ነው ክክክክ

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma106713 күн бұрын

    Shashe enkuanem sheferawen meretsh,keze toftafa

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru643813 күн бұрын

    እንደዚህ ልክልካቸውን ንገሪያቸው ትበይን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen13 күн бұрын

    ዛሬ አያሌዉ እንቁጣጣሽ መስሏል😂

  • @melkamumekonnen3666
    @melkamumekonnen366613 күн бұрын

    የ አስማረ መሬት😂😂😂አያሌው🙈🙈🙈ለውሃ ይቆፈር🙉🙉???

  • @user-vi9km6xu4w
    @user-vi9km6xu4w13 күн бұрын

    ይመቻቺሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df13 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh13 күн бұрын

    ቱቱቱቱቱ አያለዉ እደዉ ከሴት እኮ አይሻልም ማሽቃበጥ😂😂😂😂😂

  • @MeseretGONDER
    @MeseretGONDER13 күн бұрын

    አስሜ የኔ ቆፍጣና😘😘😘😘

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c13 күн бұрын

    አያሌው ሸቀጥ😅😅😅😅😅😅

  • @AdmiringCrayons-kt2lp
    @AdmiringCrayons-kt2lp13 күн бұрын

    ኧረ አያሌው ካስማረ አብልጠህ ሽፈራውን እየወደድክነው ጭራሽ አያምርብህም እዳስማረ ያለሰው አታገኝም😢😢

  • @user-du8hd4ej1x
    @user-du8hd4ej1x13 күн бұрын

    ❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @user-yp4tz3dy7i
    @user-yp4tz3dy7i13 күн бұрын

    አስሚአያሌውንዱቀን አራገው

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr13 күн бұрын

    ትንሽ ቀን ነው እምታሸፈክሙ ምን ማለት ነው

  • @jejjdur1806
    @jejjdur180613 күн бұрын

    አያሌውየአብይካድሪነቱልቱላአስማፊኖቆራጥ

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex
    @EthiopianEthiopian-dw4ex13 күн бұрын

    ያያሌው ባሰ

Келесі