ቆምጨ አምባው ይልማ ማን ናቸው?

አቃቢ ሰላም ቆምጨ አምባው ይልማ እና ተረቶቹ

Пікірлер: 136

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre31183 жыл бұрын

    ቆምጨ ማለት ቆፍጣና ኩሩ ማለት መሆኑን የማያውቁ አማራን ያዋረዱ መስሏቸው ከፍ አደረጉት አወን ቆምጨ ነው ደስ የሚሉ አባት እድሜ ይስጥልን ።

  • @negestsaba

    @negestsaba

    3 жыл бұрын

    I never knew that before- good to know

  • @amourgagnetoujours

    @amourgagnetoujours

    3 жыл бұрын

    የእሳቸው ብዙ ታሪክና ጆኮች ነበሩ በመላው ኢትዮጵያ የሚሰሙ በደርግ ዘመን ለዛ ነው ቆምጬ የሚሉት አምሃራን በእሳቸው ነው የሚጠሩት።

  • @berhanua.6459
    @berhanua.64593 жыл бұрын

    I know him from my childhood. He was very clever & smart with great and mindful leadership qualities, respectful for elderly men and women! Fought and took care of the natural environment! 'Thank you so much' are not enough words for your multitask and longlife careers! እረጅም እድሜና ጤና ለአቃቤ ሰላም ቆምጨ አምባው ፈጣሪ ይስጥልን!!

  • @mussahussen2719
    @mussahussen27193 жыл бұрын

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ በጣም ምሁር ነወት አባቴ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጠወት

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu3 жыл бұрын

    ቆፍጣናው አማራ አቶ ኮምጫምባው ብሩህ አእምሮ ያላቸው ባህል አክባሪ ለሃገራቸው ዉለታ የዋሉ ደስ የሚሉ ሰው ናቸው። እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት።

  • @lionla5328
    @lionla53283 жыл бұрын

    Amhara from the very beginning wether old, adult , young( look what he did this man as he was 15yrs old = very youn age) educated or not the best mind, fair , balanced , responsible, and.other similar positive thought. Thank You Amhara What You done/ doing/ will do for Ethiopia.✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck19483 жыл бұрын

    Eritreans are brothers and sisters. Long live Ethio-Eritrea.

  • @habtamudemssie1422

    @habtamudemssie1422

    3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያና ኤርትራ መቼም የማይለያዩ ወደ አንድነት የሚመጡ ህዝቦች ናቸው

  • @tedted8833
    @tedted88333 жыл бұрын

    23 ደቂቃ ብቻ ? ሰውየው ተጫዋች እና ብዙ ስራ የሰሩ ሰው ናቸው በእውነት አናደዳችሁኝ ስለ አቶ ቆምጫአምባው መስማት የምንፈልገው ቡዙ ታሪኮች ነበሩ

  • @Gozhini

    @Gozhini

    3 жыл бұрын

    The legendary Komche ambaw Bezu teketatay zegejet yasfelegachewal. He has a lot to share!!!.

  • @zelalem3600
    @zelalem36003 жыл бұрын

    Oh!!!! We want more people like Komche Ambawu. How wonderful man !!! Most of all he was a born leader. He has talent.From this interview , He did not touch public money for his private interest. Appreciate him.

  • @danimelaku1
    @danimelaku13 жыл бұрын

    ስለ እርሶ ብዙ ሰምቼ ነበር። እንኳን አየሁዎት። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥዎ።

  • @asmarem.7893
    @asmarem.78933 жыл бұрын

    ቆምጨ አምባውን የመሰለ የተከበረ ሰው መጋበዛችሁ ጥሩ ነው። ሆኖም ሀሳባቸውን እንኳ በደንብ ለመናገር ጊዜ አላገኙም። ጥድፍ ጥድፍ ያለና እሳቸውን የሚመጥን ኢንተርቢው ሆኖ አልተሰማኝም። እሳቸዉን በትንሹም ቢሆን በቅርበት አውቃቸዋለሁ። ለብዙ ሰዎች አርአያ የሆኑና እስከእርጅና ዘመናቸዉ ህዝባቸውን በሀቀኝነት እያገለገሉ ያሉ ታላቅ የሀገር ጀግና ናቸዉ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59313 жыл бұрын

    አቶ ቆምጫ አምባውን እንዲህ አልነበረም የሚጠየቁት በሌላ ፕሮግርም በስፊው እርጋታ ካለው ጋዜጠኛ ጋር በዝርዝር ማነጋገር ያስፈልጋል የሀገር ሀብት ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid91473 жыл бұрын

    ድሮ በስም ቢቻ ነበር የማውቃቸው ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ አየኋቸው ቆምጫምባውን በጣም ደስ የሚሉ ሰው ናቸው በእውነት ዕድሜና ጤና ይጨምርላቸው ። ደሞም በዚህ ዕድሜ አሁንም ሸንቃጣ ናቸው።

  • @HT-zs1un
    @HT-zs1un3 жыл бұрын

    I was in Ankesh for 3months during his time as Governor. I use to hear a lot of funny things about him. He is a lovely guy and very genuine. Thanks for bringing him to the show.

  • @mekonnenasmamaw4201
    @mekonnenasmamaw42013 жыл бұрын

    በ82 ዓመታቸው ንቅት ያሉ፥ አንደበታቸው የሚጣፍጥ አባት ናቸው! ፈጣሪ ዕድሜያቸውን ያርዝመው!

  • @berhanuteka6216
    @berhanuteka62163 жыл бұрын

    really very genuine and able person. He is the true representative of the great Ethiopians. Thank you!

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa29613 жыл бұрын

    It was wonderfull time in memory back then. He is amazing man. Thank you.

  • @merig627
    @merig6273 жыл бұрын

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን አማራ ሚዲያ !! ታላቁን ባለታሪክና ያኔ የወህኒቤት አዛዥ ሆነው ደ/ማርቆስ የማውቃቸውን አቶ ቆምጨን በሂወት ኖረው ትዝታቸውን ስላጫወቱን እጅግ ተደስቻለሁ !!

  • @gemechuuberiisoo698
    @gemechuuberiisoo6983 жыл бұрын

    Corporal Komchambaw is the most talented public servant. The gentle man is a very practical person who walks his talk. Give him any responsibility, he is a doer and never fails on his duty. His secret of success are honesty, discipline, empathy, sympathy, sense of humor and astonishing courage to say things as is. The gentle man is a born leader, from the bucolic Gojjam wilderness, just like Dejazmach Belay Zeleke, The 2nd Ethio-Italian war hero. He has been a city legend during the era of Ethiopia under the military dictatorship. He was on the lime light because of his excellent job performance and sense of humor. people fabricated jokes about him but all related to his innocence and hard work. Thank you corporal Komiche, the son of a peasant, for your exemplary works.

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid91473 жыл бұрын

    እንዲህ አይነት ሰዎችን እየጉረጎራችሁ መርጣችሁ ብትጋብዙ በጣም ትወደዳላችሁ ቀባጣሪና ለፍላፊ አሰልቺ ቂም ነገር ከሌላቸው ይልቅ።

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    3 жыл бұрын

    በትክክል ወድሜ

  • @milireda2877
    @milireda28773 жыл бұрын

    በ 1970ዎቹ መጨረሻ ፔዳ ተማሪ እያለን መቸም ተማሪው የሚያውቀው አብዮተኞች ጓድ ቆምጫባው እና ጓድ ሊ/መ መንግስቱ ሃ/ማርያምን ነበር!

  • @awelyasin2942

    @awelyasin2942

    3 жыл бұрын

    Qomiche be hiwot menoru betam des blognal! GOD BLESS him!!!

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu68163 жыл бұрын

    ናይ ኤርትራን ኢትዮጵያን ህውነት አንድነት ሠላም »አቭ tplf መቃብር ክህነፅ ኽምስረት ንዘላለም ክድልድል ምኻኑ ተፈሊጡ።ሞት ንምውታት ጁንታ ደገፍቲ እውራት።

  • @barcontube1216
    @barcontube12163 жыл бұрын

    ቆምጨአባው እንደ አባ ገብረሀና የተለመደ ስም ነበር። ጥሩ ጅማሬ ነው። ሰፋ ያለ ዶክሜንታሪ ቢሰራላቸው እና ከስራቸው ባሻገር ታሪካቸው ቢዘከር ጥሩነበር። የሃገር ኩራት።

  • @teshomeassefa8558

    @teshomeassefa8558

    3 жыл бұрын

    He is our hero

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw42533 жыл бұрын

    Thank you jegnaye 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇹🇪🇹👌👍💚💛❤️

  • @genettadese888
    @genettadese8883 жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ ያለኝ እኝህን ስዉየ ስላየዋቸው እጆኩን ስሰማ ስሰማ መንፈስ ነበር የሚመስሉኝ እንዳው እንደርሰወ አይነቶቹን ቢያነግስልን ምን አለበት አገር ሚጠቅሙ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid91473 жыл бұрын

    ምክራቸውና ሀሳባቸው ድንድ ነው ብታስተውሉ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው።

  • @ETBeMore
    @ETBeMore3 жыл бұрын

    This is what's called Naturally born leader!! Used to hear so much about him! I love how he defines Komchambaw! All the best qualities of leadership! There should be a Komchambaw Leadership Institute.

  • @tenkirreta3293
    @tenkirreta32933 жыл бұрын

    የአማራ ክልል ሚዲያ እየጎበዛችዉ ነዉ:: እኝህን ሰዉዬ ማቅረባችዉ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን ድንቅ ነገር ነዉ ቆምጫ ሲባል በመንፈስ ያለ ገፀባህሪ ነዉ እየመሰለን እየሰማን ያደግነዉ :: እናንተ እኝህን ሰዉዬ እንደብርቅዬ መያዝ ያለባቸዉ ናቸዉ ብዙ ቦታ ጋብዟቸዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እሳቸዉን ማዬት ይፈልጋል ዉጪ ላለነዉ ስልካቸዉን ብታስቀምጡልን ደስ ይለናል በርቱ ጤናማ መሆናቸዉ ያስታዉቃል ብዙ እድሜ እንመኛለን

  • @fantastic1231
    @fantastic12313 жыл бұрын

    Look at this brave Gojjamie patriot!

  • @antenehafework2404
    @antenehafework24043 жыл бұрын

    thank you haregewoyn for the transmssion of nice programme!

  • @nebyousintayehu803
    @nebyousintayehu8033 жыл бұрын

    የሰፈራችን አድባር ጋሽ ቆምጬ እረጅም እድሜ ና ጤና 🙏

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia74203 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ብዙ ሰምቼ ነበር ለካ በህይወት ያሉ ሰው ናቸው? በአዲስ አበባ የቀን ሥራ የሚሰሩትን ወጣቶች ቆምጬ ብለው የሚጠሯቸው ለምንድነው?

  • @danebrowne6566
    @danebrowne65663 жыл бұрын

    Thank you for reminding me of my childhood time what we always talk about this gentleman making fun of him. I appreciate his service for my fellow Ethiopian, though he is not educated or does not have modern education he is honest and naturally talented THANK YOU FOR HIS SERVICE my GOD bless him for the rest of his life.

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq90933 жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ቆምጫምባውን በማየቴ ታሪክ ያለው በመላው ኢትዬጵያዊ የሚታወቅ ታላቅ ኢትዬጵያዊ ነው የህዝብን ችግር ብዙ ሳይማር የተረዳ

  • @solomonhaile4772
    @solomonhaile47723 жыл бұрын

    ዕውነተኛ የኢትዮጵያ ጀግና፣ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜውን፣ጤናውን አጎናጽፎ ይስጥዎት።

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew7133 жыл бұрын

    I am very happy 😊 seeing the Legend person ❤ and a leader in born Akabe Selam Komchambawu Yilema he is Good model for this Generation to eradicate poverty and to bring cultural Revolution in Ethiopian 🇪🇹

  • @dkg4657
    @dkg46573 жыл бұрын

    Brave Humble honest man I love his honest approach. Some people are natural gifted. You are a good Example. Thanks Amahara 📺 Peace 🇪🇹🇪🇷

  • @uaejojoaalain9882
    @uaejojoaalain98823 жыл бұрын

    አማራየ ንፁህና የዋህ ህዝብ ነው አዳሜ የሰደብን እየመሰላቸው ትርጉሙን ሳያውቁ አፍቸውንይከፍታሉ

  • @birukabate5455
    @birukabate54553 жыл бұрын

    You are really naturally talented man and I always respect you....

  • @fikirchemere2670
    @fikirchemere26703 жыл бұрын

    We love you father Komch😍

  • @gellaengidaayalew1763
    @gellaengidaayalew17633 жыл бұрын

    the interview is not enough and deep. it focuses on the jokes. He is legendary and people should learn on his history and achievements. i advise you to do it again.

  • @mesfinabebe1582
    @mesfinabebe15823 жыл бұрын

    ለመሆኑ ልጆች አላቸው? ቀልዱ ሁሉ እሳቸውኘ አያወርድም ወይም አያስገምትም እኝዳውም የወቅቱ ቆራጥና ትጉህ መሆናቸውን ነው የሚያሳየው፡፡

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne31013 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ አቃቤ ሰላም አንደምን አሉልኝ ተመስገን ጌታሁን ከቢቡኝ በአሁኑ ሰዐት አሜሪካ ኗሪ ነኝ ከአንድ ዓመት በፊት መጥቸ ሳል ተገናኝተን ነበር

  • @elmarsol79
    @elmarsol793 жыл бұрын

    Comrade Komcambaw was a very passionate, genuine, and courageous leader who used to serve his people at his best, salute you my hero. May God grant you many more blessed years with good health.

  • @godislove5271
    @godislove52713 жыл бұрын

    ሙህር አባታችን አቶ ቆምጨ ዛሬም ላይ ሎተሪ ይቆርጣሉ ? እድሜና ጤና ይስጥዎ

  • @sehinemersha1063
    @sehinemersha10633 жыл бұрын

    ትክክለኛ አጠራሩን ሰለ አሳወካቹን thank u አኔ በአአ ሰሰማወ ከ ባህርዳር የመጡ በሽከም የምአገለገሉ ነው

  • @Gozhini
    @Gozhini3 жыл бұрын

    This man is Great Naturally !!!.

  • @eke1914
    @eke19143 жыл бұрын

    Thanks for your excellent service

  • @zeritessema9182
    @zeritessema91823 жыл бұрын

    Amhara People is Smart GOD Bless

  • @hdudhdmmfjjdge277
    @hdudhdmmfjjdge2773 жыл бұрын

    አቤት አለባበስ ንግግር ቱ ከአይን ያውጣህ አባቴ ነፍጠኛ ቆምጨ ይባላል ሁሉምን እንኩራለን

  • @beletekassaye9489
    @beletekassaye94893 жыл бұрын

    በጣም አመሰግኑታለዉ አባቴን የአባቴን ስም በጥሩ አድርገዉ በመጥሩቱህ ሥም ከሞት በሗላ እንደዝህ ሲወሳ ደስ ይላል አቶ ቁምጪ

  • @siltanukefyalew8962
    @siltanukefyalew89623 жыл бұрын

    I am still laughing....we need lots of this kind man..

  • @lexialazares9775
    @lexialazares97753 жыл бұрын

    አሁን በደንብ ቆምጨ ብላችሁ ጥሩኝ! ስድብ ሳይሆን ለእኔ ማዕረግና የክብር መጠሪያዬ ነው።

  • @fantayefantaye5321
    @fantayefantaye53213 жыл бұрын

    ደስ እሚሉ አባት

  • @semirahussen4162

    @semirahussen4162

    3 жыл бұрын

    ሠለም

  • @lrn2-lrn224

    @lrn2-lrn224

    3 жыл бұрын

    Anchim dess yemeteyye Ehit Nesh 💕

  • @beloved1900
    @beloved19003 жыл бұрын

    እንደ ቀልድ እስማው የነበረውን ስላሰማችሁኝ አመሰግናለው 🙏በተፈጥሮ ብሩህ አዕምሮ ያላችው አባት ቆምጫምባው ማለትን በክራት ያስረዱ ፎጣ ለባሽ ለሚሉን ቁልቁዋላሞች ሼር ላድርገው እስቲ 😆

  • @user-lv5zf7cc5v
    @user-lv5zf7cc5v3 жыл бұрын

    ቆምጬ አምባው ሲባል እሰማ ነበር

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe44953 жыл бұрын

    በማየቴ ብቻ ሳይሆን ከአንደበቱ በመስማቴ ደስታ ተሰምቶኛ:: አንበሳው,,ቆምጬ: ቆምጫምባው" ተረት ብቻ ይመሰለኝ ነበር::

  • @yohannesgezu29
    @yohannesgezu293 жыл бұрын

    Intersting persenality and good Ethiopian.

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha62773 жыл бұрын

    ዋው አድናቂያቸው ነኝ አቶ ቆንጫባው '

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag55643 жыл бұрын

    አዳሜ ኮምጨ ስድብ የሚመስላቺሁ ደናቁርት እሄ ነዉ ቆምጨ ማለት እሄ ነዉ ቆፍጠን ያለ ጀግና ማለት ነዉ

  • @bcdapmes5324
    @bcdapmes53243 жыл бұрын

    If not the majority, some of urbanized; but disoriented people who pretend to ridicule the heroic name of "Komche" are virtually ignorants and do not have a clue what they are utterning and ranting about. Even we are occasionally witnessing here in Addis around us and social-medas while few uncivilized arrogants use "Komche" as an "insolent" word against our fellow brothers and sisters who look for daily means of engagements. It would be another opportunity for these wicked and immature individuals to reshape their distorted perceptions and reconcile with the ultimate reality as to how such historically famous name had been attributed to the descent and patriotic people of Gojjam and other brethrens of Ethiopian citizens for that matter. We the children of Addis in 60th ,70th and 80th generations are fully aware of Komche Ambaw's truth history and not bothered about by the rhetorics of pedantics. Behold, Ababa Komche! we dearly love you and proud of you for the tangible contributions you have made to your immediate community in particular and our country in general. We wish you a healthy and longevity of life.

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn2243 жыл бұрын

    GUAD QOMCHEA NORR BELENAL👍

  • @getnetgesese3964
    @getnetgesese39643 жыл бұрын

    ጓድ ቆምጨ አምባው እኒህ ናቸው ቆምጨ ማለት ክብር እንጂ ስድብ አደለም ይሰማል ?

  • @woineshetzeleke7983
    @woineshetzeleke79833 жыл бұрын

    ክፍል ሁለት ቢቀጥል ጥሩ ነው ፣ በደርግ ጊዜ ስለ ንቃተ ህሊና ትምህርት ብዙ የተባለ ነገር አለ ባክሽን

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele91853 жыл бұрын

    Long live for Ambassador Chomiche👍♥️👍

  • @eke1914
    @eke19143 жыл бұрын

    We love you father amazing story

  • @zemenuebaiyh2105
    @zemenuebaiyh21053 жыл бұрын

    በጣም በሳልና ጨዋታ አዋቂ ሰው

  • @sebleasres7319
    @sebleasres73193 жыл бұрын

    እባካችሁ ጋዜጠኞች እግራችሁን አነባብራችሁ አትቀመጡ ትልቅ ንቀት ነው

  • @FekadeATesfaye

    @FekadeATesfaye

    3 жыл бұрын

    እንትናቸው እንዳይታይ መሰለኝ፣ የንቀት አይመስለኝም

  • @endaleayenew5356
    @endaleayenew53563 жыл бұрын

    Great man

  • @santemedical6802
    @santemedical68023 жыл бұрын

    great man!

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi83603 жыл бұрын

    Yena jigena abat erjim edema yesetewet ufeee yena mar abat amara hulame dese yemel tarik yalew Amara bemehona huamm desetegn negn temesegen

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia8203 жыл бұрын

    Mesfien Abere is my beloved a uncle

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires473 жыл бұрын

    ቆምጨ ማለት ስድብ አይደለም ቆፋጣና ፣ጀግና እንደማለት ነው

  • @legeseguta4062
    @legeseguta40623 жыл бұрын

    አዲስ አበባ ላይ አማራው በተለይ የጎጃም ተወላጆች ቆምጬ እየተባሉ በአቶ ቆምጨአንባው ስም ነው የሚጠሩት

  • @solaking2111
    @solaking21113 жыл бұрын

    አቶ ቆምጭአምባው የሀገር ሀብት ናቸው፣ ጠንካራ ሰራተኛ እና ጎበዝ አስተዳዳሪ ናቸው።

  • @benb1356
    @benb13563 жыл бұрын

    Menem respect yelyesh gazetena bado ethics. Kakemametsh ateyayekesh nket Yalw new. Lewtatoch yesetut asteyat lanch new kesemashw ytkmeshal.

  • @aristotlethegreek4682
    @aristotlethegreek46823 жыл бұрын

    Greater patriotic

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu29103 жыл бұрын

    ምርጥ ለዛ ያለው ሰው ቆምጫባው

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh52803 жыл бұрын

    ምን አለ ያሁኖቹ እደርስወ ቢሆኑ

  • @desssiedesssiedesew301
    @desssiedesssiedesew3013 жыл бұрын

    የየትኖራዉ እንዳይላሉ በሒወት ካሉ አቅርቡልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid91473 жыл бұрын

    ውይ ቆፍጣና የባህላችን የሀገራችን ሀቀኛ እውነተኛ አስደሳች ወንዳወድ ቀጥጠተኛ የሚወደዱ የሚከበሩ ሰው ናቸው። ዛሬ የእነዚህ አይነት ጠፍቶ ምድረ ሆዳም ባንዳ ገልቱ ተረኛ ፅንፈኛ አደሽዳሽ አስመሳይ ሴታሴት ወኔ ቢሶች ምድረ ኢትዮጵያን ያጣበቡት።

  • @Gozhini
    @Gozhini3 жыл бұрын

    Lelaw kerto hagerachen Ethiopia ahun lalechebet cheger kelalena wetetama yehone hasab mamtat yichelalu beye amnalew. I believe This man is a corner stone of amhara region !!!.

  • @hawaali2097
    @hawaali20973 жыл бұрын

    Mert arya ethiopiawe gegn enkuan norulen yetegebare sew.

  • @solomongerma2406
    @solomongerma24063 жыл бұрын

    እንዴ 82 አመት እድሜ እንደዚህ ነዉ እንዴ:?

  • @teshomeassefa8558
    @teshomeassefa85583 жыл бұрын

    He is our hero

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo81053 жыл бұрын

    እቶ ኮምጬ እምባውን በቅርበት አውቃቸዋለህ በ1971አም አዲስአበባ መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሁለት ወር አብረን ኮርስ ላይ ነበርን።

  • @eyayumelkemo2442
    @eyayumelkemo24423 жыл бұрын

    አንድ ሰው በሕግ ተይዞ መብት አለዉ ሕጉ ብቻ ነው የሚወስን በሕጉ መሰረት አንድ ሰው በሕግ ዉስጥ ከአለ ከሆነ የያዘው ሰው የያዘው ፖሊስ በእጁ መጠቀም ስተት ነው ሲጀመረ

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem59783 жыл бұрын

    ምነው ሀሳባቸውን ብታስጨርሻቸው ? ነው የፕሮግራም ማጣጫ ለማድረግ ነው ግብዣው ? እንደ ነዚህ አባቶችን እኮ ትውልድን ለመቅረፅ ስለሚያስፈልጉ እየጋበዛችሁ ልምዳቸውን እንዲያጋሩ ማድረግ ነው

  • @user-wv6dn3yn6s

    @user-wv6dn3yn6s

    3 жыл бұрын

    የኔም ሀሣብ ነዉ

  • @asmarem.7893

    @asmarem.7893

    3 жыл бұрын

    Very true. The journalist is very immatured. Father Komche hbs a lot to tell us and i cant wait to hear another indepth interview..

  • @samuelnega2817
    @samuelnega28173 жыл бұрын

    I love mr q.

  • @eyayumelkemo2442
    @eyayumelkemo24423 жыл бұрын

    አዎ ዛሬም ኢትዮጵያ ሀገር በነ እዚህ ሰዉየ አዛዉንት ዕድሜ ሕዝቡ ሕግን ዓለምን በዕዉቀት ሳያዓዉቅ የአማርኛ ቋንቋን ሳያዳብረ አለ በቁሙ ሙቶ ይኖራል አንቺ ኢትዮጵያ

  • @abebaadugnaw6800
    @abebaadugnaw68003 жыл бұрын

    አቶ ቆምጨባዉ እንኳን አየዉት የአዲስ አበባ ሰዉ ቆምጨ ማለት ስድብ ይመስለዋል

  • @Gozhini
    @Gozhini3 жыл бұрын

    Be programu mater mekneyat bezu balemawratachew ker belognal. Wede fit belela prog Beteketatay bikerbu bezu ena sefi yehone hasab ye mamenchet akem yalachew sew nachew.

  • @maedtube5222
    @maedtube52223 жыл бұрын

    ሊሊንኩን ሲጫኑት ለጀማሪ አካዉንቲንግ ተማሪዎች የሚጠቅም ቪዲዮ ያገኛሉ

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah34183 жыл бұрын

    በዚህ ሰው ስም መጠራት ያኮራል እንጅ ያሳፍራል?ቆምጨዎች ሼር አታረጉም?

  • @addisubirhanu1107

    @addisubirhanu1107

    3 жыл бұрын

    P

  • @hannazemariam4929
    @hannazemariam49293 жыл бұрын

    ነገረ ፍጥረታት በማዕከለ-ሰብዕ እይታ መጽሐፈ ፍጥረተ ህቡአት በጥበብ ማደሪያ ስፍራ በታላቁ ኤረር ተራራ ላይ የማዕከለ-ሰብዕ ጥበብ ተመራማሪው ጤንነት ሰጠኝ /ሩፋኤል/ ግልጽ ትንታኔ ይሰጥበታል ሃሳብን ልእለ ሃያል ሃሳብ ካደረበት ስፍራ ጋር ማገናኘት ======================= ቀን፦ እሁድ የካቲት 14፣ 2013 መገናኛ ሰአት- 1:00 /መነሻ ሰአት- 1:30 መገናኛ ቦታ፦ ስታዲየም፣ ቀይ መስቀል የደን ውስጥ የእግር ጉዞ ርዝማኔ - 8ኪሜ/ደርሶ መልስ/ ======================= ሙሉ ፓኬጅ፡- የሚያካትተው የትንታኔ መግቢያ፣ የኤረር ተራራ መግቢያና ደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ጨምሮ ክፍያ እስከ ሀሙስ ድረስ ለሚከፍል - ብር 160.00 ከአርብ ጀምሮ ለሚከፍል - ብር 200 ======================== ባህላዊ ማእድ በቅናሽ ዋጋ ስፍራው ላይ ይገኛል ======================== አሁኑኑ ይመዝገቡ፡- 0991 191057/ 0993 948543

  • @endashawshalemo7202
    @endashawshalemo72023 жыл бұрын

    Bravo komche ambaw, you made great to the country in general. But those subhuman feudal minded laziest (durg's) party members hold position in certain post defamed your golden deeds to cover their f@x&n ድድብና.

  • @user-vx6ry3ik1l
    @user-vx6ry3ik1l3 жыл бұрын

    ሰማችሁ የአምቦ ሰው በጎጃም ውስጥ የአውራጃ መሪ ነበር። አሁን ጠበን ጠበን ሁላችንም በየጎጣችን ተሰግስገን መፋጠጥ ሆነ። አይ ወያኔ እ/ር ያንተን መጨረሻ ገና ያሳየናል።

  • @user-qq8en3ru6u
    @user-qq8en3ru6u3 жыл бұрын

    ይህ ሚድያ የት ነው ባህርዳርነው

  • @fantastic1231

    @fantastic1231

    3 жыл бұрын

    Yeah, it's in Bahir dar

  • @user-qq8en3ru6u

    @user-qq8en3ru6u

    3 жыл бұрын

    @@fantastic1231 ነው ይደል ደስ ይላል ሰውችን ለማናገር ፈልጌ ነበር ዴት ነው ማናገር የምችለው

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE13 жыл бұрын

    ቅንጣት የምታክል ፍቅር በልቡ ያለ ይህን ቴክስት የሚያነብ ሰው ምንም ወጪ ለማያወጣበት ሰብስክራይብ ለማድረግ ንፉግ መሆን አይችልም እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ

  • @eyayumelkemo2442
    @eyayumelkemo24423 жыл бұрын

    በእናታችሁ የሜዲያ ሠራተኞች ትንሽ ከዓለም ሀገር ተማሃሩ

  • @Bible370
    @Bible3703 жыл бұрын

    በተረት ነበር የሰማኇቸው እንደዚህ ፀዳ ያሉ ጀግና ናቸው ለካ::

Келесі