አራት ቀናት በጮቄ ተራሮች የተደረገ አስገራሚ ጉዞ!

አራት ቀናት በጮቄ ተራሮች የተደረገ አስገራሚ ጉዞ!

Пікірлер: 116

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 Жыл бұрын

    በጣም ዉብ ሀገር ነዉ 💚💛❤️ አማራዬዬዬ አላህ ሰላም ፍቅር አንደነት ለህዝብችንን ይሁን

  • @duratube

    @duratube

    Жыл бұрын

    Amin yareb

  • @lucasjayjay6202

    @lucasjayjay6202

    Жыл бұрын

    ​@@duratube ¹

  • @Hideous_keep_at

    @Hideous_keep_at

    Жыл бұрын

    ተጋሩ + ኦሮሞ አማራን ቁርስ ነው ምናደርገው 🔪🔪🍽️🍽️🤮🤮🤮

  • @duratube

    @duratube

    Жыл бұрын

    @@Hideous_keep_at zemedchih erb lay nachew

  • @kxwolde5718

    @kxwolde5718

    Жыл бұрын

    Ethiopianyaye beautiful not Amharyeye my dear konjo

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    ውብ ሐገር እትዮጽያ ደግ ሕዝብ የቆንጆዎች የጀግኖች የእምነት ሐገር ኢትዮጵያ በክብር ለዘልዓለም ትኑር ስላም ለኢትይጽያ ለእናት ሐገራችን ።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ቦታ ተፈጥሮ ነው

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 Жыл бұрын

    አማራ ሀገር ይሆናል ሁለም አለን ሰውን ጨምሮ።አማራ ፈርስት

  • @amsaletegegn3202

    @amsaletegegn3202

    Жыл бұрын

    ይመቺሽ

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb Жыл бұрын

    ጎጃም ድቅ ምድር❤❤❤ይሄ ሁሉ ሀገር እያለን ወገናችን በሰው ክልል ወገናችን እደበግ ይታረዳል አይ ግዜ😢

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Жыл бұрын

    መሻአላህ አደዚህ ውብና እምቅ ሀብት እያለን በሰው ክልል ሄደው ይታረዳሉ በጣም ያሳዝናል ተባብረን ክልላችንን ማሳደግ አለቤን

  • @figi8869

    @figi8869

    Жыл бұрын

    ክልላቹ ይፈርሳል በቅርብ ጊዜ ጠብቁ አላህ ያፍርሳቹ አማራ ክልል ይፈርሳል በየሄዳቹሁበት የምትገደሉት ያድርጋቹ እናተ ሰፍሪዎች ዲቃሎች

  • @mulualemabebe1967
    @mulualemabebe1967 Жыл бұрын

    ያገሬን ምድር እግዚአብሔር ይባርክ፤ ጋዜጠኛው ሸጋዉ አደበትህ ይባረክ፣

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 Жыл бұрын

    የኔ አማራ ድንቅ ምድር ሙቼ ነው ምወድሽ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ቦታ ስው ማለት በቃ እንዳተ አይነት ስራን እንጂ ምንም ነገር ትልቅ አያደርግም ይህም የመሰለ ቦታን ትልቅ መሆን ይችላል ሰላልሰራንበት ነው ድሁ የሆነው በርታ ወንድማችን ፈጣሪ መስተዋልና እውነት ሰቶሀል

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Жыл бұрын

    አማራ ኑ እንስራ ይላል ድንጋዩ፡ ከብቶቹ የተሰራውን ያፈርሳሉ

  • @islander_hg
    @islander_hg Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ዝግጂት ነው እውነት በጣም ደስ ይላል ብዙ ያልታዩ ቦታዎች አሉ ቀጥሉበት

  • @amare-je7tz

    @amare-je7tz

    Жыл бұрын

    Sound

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 Жыл бұрын

    💚💚💖 ተቀባይ እንግዳ Ethiopia ቆንጆ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Жыл бұрын

    ድንቅ ምድር እና ዉበት 💚💚💚💚💚💚

  • @solomonmestas
    @solomonmestas Жыл бұрын

    ሁኔታው ቢመቻች እዚ አሜሪካ ውስጥ እስከ አምስት ሺ ለቫኬሽን በያመቱ ከማጠፋ እንደዚህ አይነት ቦታላይ እኔም ተዝናንቼ አገሬንና ህዝቤን ብጠቅም ምንኛ በወደድኩ

  • @wisdomtube777
    @wisdomtube777 Жыл бұрын

    አማራየየየየ ፈጣሪ የቸረህ የተፈጥሮ ፀጋ ስፍር ቁጥር የለውምና እናመሰገንሀለን ። እራስ ዳሽን:ጉና:ጮቄ:አባይናጣና ኧረ ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል .... አፈሩ እምስ የሚአበቅል

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 Жыл бұрын

    የሰላም እና የፍቅር ቦታ!!

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 Жыл бұрын

    Our beloved motherland Ethiopia rich in variety culture and natural resources much respect for our hero ancestors all. They pay life for today our sovereignty 💚💛❤

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Жыл бұрын

    ዋውበጣምደሥይላል፡ምርጥሀገር፡ምርጥ፡ህዝብ፡

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 Жыл бұрын

    የቱሪዝም ሚኒስቴር የአገር ውስጥ ቱሪዝምን ለመገንባት በተመረጡ ቦታዎች ቱሪስት ልጆች የሚሰሩበትን መንገድ ንድፈ አሳብ መቅረፅ አለበት

  • @kassahunadane8959
    @kassahunadane8959 Жыл бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነው። ልሣንህ ይለምልም።ጥበብሕም ይምጠቅ።

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 Жыл бұрын

    በወለጋ ለሚታረዱ አማራወቺ ፍትህ ጠይቁልን

  • @emu9121
    @emu9121 Жыл бұрын

    ይህ ምኑንም የማያውቀው የዋሁ ህዝብ ነው በየቦታው እየተገደለ ያለው ሠላም ነው የናፈቀን ከዚያ ሁሉም አለን

  • @Abrhot
    @Abrhot Жыл бұрын

    በርቱልን አሚኮ ።

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 Жыл бұрын

    ማቻክል የተወለድሁብሽ ናፍቀሽኛል የአዛዝናል ቀና ብየ እያየሁት አድጌ ጮቄ ተራራን ሄጀ የአለማየቴ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገሬ ባበቃኝ ቀድሜ የሜሄድ እዚህ ቦታነው💚💛❤

  • @abiybelay7264
    @abiybelay7264 Жыл бұрын

    በጣም የሚያምር ቦታ ነው አንድ ቀን መጥቼ ለመጎብኘት ያብቃኝ ስላስተዋወቃችሁን እና ስላደረጋችሁት መልካም ስራ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Жыл бұрын

    አሚኮ በርቱ አሪፍ ሥራ ነው እየሠራችሁት ያለው።

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 Жыл бұрын

    በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል ሆኖም ይህ ከተፍጥሮ ጥበቃ ውጭ ህብረተሰቦና መንግስት ከሚመለከታችው አካላት ጋር በመሆኑ የውኃውን ማመንጨት በማይጋፋ መልኩ አካባቢውን ዘርፈ ብዙ ለሆነ ሰራ መፈጠርያ ማደርግ ይቻላል ለምሳሌ የቱረሰት ቦታ የባህላዊ መድሃኒት ማዘጋጃ የንብ ማር ማምረች የእንሰሶች መነሃርያ ቀለል ያሉ ሆቴሎችና ቡና ቤቶች ከቡዙ በጥቂቶቹ ሲሆን በባለሙያ ሲጠና ደግሞ ከዚህም በላይ የገቢ ሰራ መፈጠር ይቻላል በርትታችሁ ከልብ በእውነት ሰሩ ጎብኝዎችንም በደንብ ተንከባከቧችው ያግዥዋችኃል መልካም ቀን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Жыл бұрын

    GOD BLESS ALL ETHIOPIAN PEOPLE ONE LOVE 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 Жыл бұрын

    የሀይለ ስላሴ ዘመን 13 months of sunshine የቱሪዝም ማስፋፊያ ስርሀተ ግብርን መልሶ መገንባትን መልሶ መስራት አስፈላጊ ነው። ለምሳሌ በአይለስላሴ ዘመን የነበረ ሞዝቮልድ የሚባል ድርጅት የካምፕ ድንኳኖችን በማምረት ከካምፕ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን አገር ውስጥ እንዲገባ የመንግስት እርዳታ ይደረግ ነበር። የሀገር ውስጥ ቱሪዝም ባእል ለማዳበር ከፍተኛ ስራ መሰራት አለበት

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    መንገድ ሥሩለት መብራት አስገቡለት የእርሻ መሳሪያ Or Combiner አስገቡለት ነጭ እያመጣሕ ምስኪን ባለ ሐገሩን አታትሩፉበት ሌቦች መማር መማር ማለት ማወቅ ማለት ነው ያገባኛል ስለ ሐገሬ ኢትዮጵያ እናም ባለሐገሩን ከምትስርቁት አስተምሩት ጥቀሙት ።

  • @gloriakassa6813
    @gloriakassa6813 Жыл бұрын

    God bless Ethiopia 🇪🇹,!!!

  • @hunegnaw9755
    @hunegnaw9755 Жыл бұрын

    ዋው!! ሀገሬ ያደግሁብሽ መንደሬ ድንችሽ፣ውኃው፣ ቆሎው፣ ብርዱና ጉሙ አስታና ጅባራው መጣብኝ ናፍቆቱ ሀገሬ ላይ ደጋ ትዝታሽ መጣብኝ

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 Жыл бұрын

    እህ አነዚህ ሌቦች በማንኪያ ማር እያላሡ ባካፋ ለመዝረፍ እንደምስጥ ውስጥ ውስጡን ይሄዳሉ። ሀገራችንን እግዚአብሔር ሲፈጥራት ተባርካለች ንጹህና በመንፈስቅዱስ የተቀኘችም ናት ዳሩ እነሡ ከዞሩበት ብዙ ነገር አሰልጥነው አሰይጥነውም ይወጣሉ። አሳምረው የሠሩትንም ሀገራቸውን በእርኩሰት ሲያረክሱትና በሲጋራና በምናምንቴያቸው ሲያጥኑት ነው የሚውሉት።ቢሆንም ብልጥ ልጅ እየበላ ያለቅሳልና እንደ እባብ ብልሆች እንደ እርግብ የዋሆች መሆንና መጠንቀቁ መልካም ነው።ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ እመአምላክ የአስራት ሀገሯን ትጠብቅ ለህዝቦቿም ሰላምን ይስጥልን።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    Thanks Ethiopia

  • @bethlehemsahle7521
    @bethlehemsahle7521 Жыл бұрын

    ሁሉን የለመዱ የውጭ ሃገር ዜጎች የዋሁ ገበሬ መሃል እለምንም ጥናት ማምጣት በፍፁም ትክክል አይደለም:: ስንት ቦታ እያለ እዛ መሄድ ለምን አስፈለገ? ከገንዘብ በላይ የማንተውን ባህል እና ማንነት መበረዝ ብቻ ነው አላማው:: ለምሳሌ ሐይማኖት:: 💚💛❤️

  • @birtukansisay5057
    @birtukansisay5057 Жыл бұрын

    Wow

  • @Zuzuhabesha5
    @Zuzuhabesha5 Жыл бұрын

    ኢሄን የመሰለ ሀብት እያለን በየ አስባቱ ዳር ለማኝ መሆን ነበረብን 😢😢😢

  • @sabagizawgizaw8606
    @sabagizawgizaw8606 Жыл бұрын

    Wow❤❤❤

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Жыл бұрын

    የጨኪንም ደንም ልማትም ዛፎችንም ከፍተኛም ስፍራዎችንም በማህበርም ወይራም ጥድንም ዛፎችንም ሸንበቆንም ብመልም ጥርቃሀም መትከል ከደልም ጥበቃም ልማትም ካየርንም ጠባይም ጥበቃም ጋርም ፍልም ዛፎችንም ማፍራት ላራሽዉንም ህብረተሰብንም ምከፋፈል ፍልም ዛፍም ተከላም ከወረዳዉንም አስተዳደርንም ጋርም መስራትም በየደብርዉንም ካሳምትም አንድንም ግዝየም ሰተዉም የደንም እርሻም ካራትም አመትም የሚቆይንም በማህበርም ኔ5ይ እርሻቸውንም። ይተክልዉበታልም ካራትም አመትም ነኻላም ቆርጠዉም መሸጥ ለወረዳዉም መንግስትም ዛፍዉንም ደግመዉም ከሊላኛዉም እርሻቸውንም። በማህበርም መርተል ከሶስትም ስፍራም ፕላንም ማድረግ በመዝገብንም መስራትም ያስፈልጋልም ፕላንም ተደርጎም ቆርጠዉ ካራትም አመትም በኻላም ማረስ እርሻውንም። እህልም ይሰጣል በርየትዉም ለምቶም ስለቄየም አራትም አመትም ዛፍንም ስርዉንም አልምቴታልም መርየትዉንም ይህንም አሰራትም የጮክየም ደንም ጥነቃም አሰራርም ከህዝብዉንም ማደራጀት ማስተማ ግድም ነዉ ማሳወቅም ማስተማርም ትክክልም ነዉ ህዝባችንም የመኔርም ዘድየም ማሳወቅም የሁላችንም ጥረትም ማስረዳት ያሰራርም ፕላንም ማስቀመጥም በመዝገብንም ተይዝዌም መሰራትም አለበት እሽይ ላማራም ክላም ደጋማንም ቅዝቃዜ ስፍራም ቦታዎችንም ማልማትም ህዝብዉንም መርዳትም ያስፈልጋልም እሽይ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Жыл бұрын

    wow my country Gojjam I miss you

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Жыл бұрын

    የኔ ውብ ጎጃምየ እንኳን ሰው መሬቱ ጠግቦ እሚያድርብሽ ተናፍቀሻል

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Жыл бұрын

    ድንቅ ድንቅ ነው ታድላችሁ መኖር እዚህ ነው

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Жыл бұрын

    "እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን" ባርክልን ሰላም ቢሆን አገራችን የፈረንጆች ስሀን ከማጠብ እንድን ነበር። የሰው አገር የሰው ነው። 36 ዓመት በሰው አገር ሰለቸኝ።

  • @gebrutube7524

    @gebrutube7524

    Жыл бұрын

    Fetari lebetih yabikahi betam kebad new 36 amet.

  • @selamkefyalew173
    @selamkefyalew173 Жыл бұрын

    betam des yemel bota

  • @zionstandsunited8694
    @zionstandsunited8694 Жыл бұрын

    What city in Ethiopia is this

  • @SarahSarah-pb6ds
    @SarahSarah-pb6ds Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 Жыл бұрын

    የቱሪዝም ሚኒስቴር የአገር ውስጥ ቱሪዝምን ለመገንባት በተመረጡ ቦታዎች ቱሪስት ልጆች የሚሰሩበትን ፣የድንኳን መትከያ ቦታዎችን ማመቻቸት፣ የባይስክል መንጂያ መስመሮችን መንደፍ፣ የረጅም ጉዞ መኪናዎች ኪራይ ድርጅቶች ህንዲቋቋሙ ማገዝ፣ሀገር ውስጥ ድንኳኖች ህንዲመረቱ መስራት( በሀይለስላሴ ግዜ ሞዝቮልድ የሚባል ድርጅችት የካምፕ ድንኳኖችን ያመርት ነበር የካምፕ ቁሳቁሶችን ሂምፖርት ያረግ ነበር ) መንገድ ንድፈ አሳብ መቀረፅ አለበት

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    Жыл бұрын

    ያ ወርቃማ ጊዜ ሲያምርህ ይቅር። ለቱሪዝም መሰረት ሠላም ነው። ዛሬ ሃገሪቱ በደናቁርት እየተመራች እንኳን ቱሪስት ዜጎች በሠላም ወጥቶ መግባት ተስኖታል።

  • @joyaku3078

    @joyaku3078

    Жыл бұрын

    @@yeshanewrede6520 ያንን ወርቃማ ግዜ እያስታወስኩ ነው እንጂ ኢትዬ በደደቦች እየተመራች መሆኑ መቼ ጠፋኝና ነው😆😆የቱሪዝም ህድገትን ያሳደጉ ነበሩ ለማለት ብዬ ነው

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    Жыл бұрын

    @@joyaku3078 ነገሩን ተረድቼዎታለሁ እነዲያው ሃሳብዎንም ለመጋራት ብዬ ነው። አመሠግናለሁ!!

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Жыл бұрын

    ስለጮጨ የጀመራችዉ ስራበጠም ላገር ለህዝብ የሚጠቅም ስራነዉ ቁይ ቢቸናሞጣ ተቢቡኝ አራትመከራከር ደብረ ማርቆስ ድረስ ይገናኛ በርቱ

  • @madi2644
    @madi2644 Жыл бұрын

    ሠላምናችሁ

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Жыл бұрын

    አወን ሰው ባገሩ ሰው ነው ሴት እህቶቻችሆን ለስደት የምታዘጋጅ ሰውች እረፍ ሴትልጅ ባገራ ሰርታ መለወጥ ትችላለች አሆን አለም ባዳ ናት አበቃ የምጣት ግዚ ደርሳል ሴቶችን ጠብቁ

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Жыл бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነጫጩባ ሳይ ደሜ የሚፈላው? ፈፅሞ እኮ አላምናቸውም፡ ሃገራችን ለጉብኝት ብለው ሲመጡ ወይ ሊሰርቁ ወይ ሶዶማዊነትን ሊያስፋፉ ወይም ደግሞ ታሪክ ሊያበላሹ የምስኪኑን ህዝብ ህሊና ሊያኮላሹ ነው፡ ምናቸውም አይጥመኝም፡ የኢትዮጵያ አምላክ ከእኛ ያርቃችሁ ሃሳባችሁ ሁላ ይፍረስ።

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Жыл бұрын

    ይሄን ይዘን እኮ ነው የሰው አገር የሚናፍቀን አይ አማራ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    መንግሥት መንግሥት መንግሥት መንግሥት ብትል ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም መንግሥት ማለት ሕዝብ ማለት ነው እባካችሑ እባካችሑ እባካችሑ ።

  • @achamyelehdemewozie5893
    @achamyelehdemewozie5893 Жыл бұрын

    ምድረ ገነቷ ጎጃም

  • @sibhatwondimu900
    @sibhatwondimu900 Жыл бұрын

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤MY ETHIOPIA💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Жыл бұрын

    አማራ ታጠቅ ክተት👈👈👈👈👈👈👈

  • @abejebelew7182
    @abejebelew7182 Жыл бұрын

    Gojjam midre-Genet ♥️♥️♥️

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Жыл бұрын

    በጠዋት አረቄና ጠላ የሚጠጣ ሰዉ የሚለወጥ ይመስለሀል?

  • @MmmMmm-vt8ll
    @MmmMmm-vt8ll Жыл бұрын

    🤩🥰😘

  • @lubabamakonen7587
    @lubabamakonen7587 Жыл бұрын

    ለምለም ነው እኮ አማራየየ ግን ምቀኛችን ብዙ ነው

  • @Hideous_keep_at

    @Hideous_keep_at

    Жыл бұрын

    ተጋሩ + ኦሮሞ 💪💪💪💪💪

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Жыл бұрын

    Buna eyafelashee yesebesebshew nechee yetgray torenett gezay ke man gar endewegeneee alayeshem???

  • @user-bj7xq6ln3j

    @user-bj7xq6ln3j

    Жыл бұрын

    ማሬ ሃያቶቻችን የሰሩትን ጥፋት ባንደግመው

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 Жыл бұрын

    አፈር ብላ ምን ያክማል ገድሏል ብትል አይቀልህም ኢትዮጵያን የጠራች ኢትዮጵያ ለመፍጠር ብዙ መስዋአት ይጠይቃል

  • @user-zm8sf4rw9v
    @user-zm8sf4rw9v Жыл бұрын

    ጮቂ ወይ ጉድ የደላህ እብድ አማራ በየአቅጣጫው ጮቂ እየሆነ ማፈሪያ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    ስው ጠፋ ለኢትዮጽያ። please 1 Love Ethiopian people.

  • @asterabera5654
    @asterabera5654 Жыл бұрын

    ወዘናቸው ታድለው😊

  • @islander_hg
    @islander_hg Жыл бұрын

    ቱሪዝም ዘርፉ ላይ ምንም አልተሰራበትም ማለት ይቻላል ብዙ ይቀረናል አሁንም አልረፈደም

  • @etenukeyo2654
    @etenukeyo2654 Жыл бұрын

    Dispora zeregoch amhara gebuna seru were atabezu

  • @user-bj7xq6ln3j

    @user-bj7xq6ln3j

    Жыл бұрын

    ካንቺ እንጀምራ

  • @asterabera5654
    @asterabera5654 Жыл бұрын

    😅😅😅farjochu arqee new mixatut?

  • @AbcdAbcd-dg5qb
    @AbcdAbcd-dg5qb Жыл бұрын

    😥😥😥😥😥😥☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🛐🛐🛐🛐✔️✔️💚⛪🕌👍

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Жыл бұрын

    የድሮው ጎጄ እንዲህ ነበር ቀርርቶዉ ፉከራዉ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Жыл бұрын

    ይህን የመሰለ ቦታ ንጹህ አየር የሚገኝበት ቦታ ፌደራልም።ሆኖ የአማራ ክልል እንዴት ማድረግ አለበት

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 Жыл бұрын

    የሰዎችን ህይወት መለወጥ የመንግሥት ግዴታ ነው። ህብረተ ሰቡም ንቃተ ህሊናው ኸፍ ማለት አለበት። ያንን ያህል ችግረኛ ህዝብ ነው ማለት ይከብደኛል። ግን የተረጅነት መንፈስ ይታይበታል። ባለው ነገር ለምን አይደሰትም??? በተለይ ሞላሌ ዋሻ ውስጥ የሚኖረው ሰውዬ ለምን ሁሌ ጎስቁሎ እንደሚታይ አይገባኝም። የጎጃም ባህላዊ ልብስ እኮ ፎጣ አይደለም። ጋቢ እና አግዳሚ የሚባል ልብስ ያለው ህዝብ ነው። ሱሪ ደግሞ ቁምጣ ሳይሆን ከባት እና ወጨሬ የሚባል ምርጥ የአለባበስ ስርአት ያለው አካባቢ ነበር። ግን ጉስቁልናን ወያኔ በበአዲን በኩል ያመጣብን በሽታ ነው። ሞት ለበአዲን ብልግና ከፍታ ለአማራ ህዝብ።

  • @amsaletegegn3202
    @amsaletegegn3202 Жыл бұрын

    አማራ ሀገር እንዲሆን ፀልዮ

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 Жыл бұрын

    AMHARA AMHARA FANO 💚💛❤💋💋💋💋💋💋💋💋👈

  • @btbt4487
    @btbt4487 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Жыл бұрын

    በአማራው ክልል ምን ያህል NGO አሉ? በተለያየ መልኩ ለማገዝ፣ እባካችሁን በጣም አስፈላጊ ነውና።

  • @emebetberhane1334
    @emebetberhane1334 Жыл бұрын

    Nechi aminachiw beyebotaw misitir ena mebit mesitet behula waga yasikefilal Tetenikek 80%le Afrika aysibum tikimachewun bicha new 10 kenesu tiru binoru benesu egir agerihin emiyasilekik tegibar yiserulihal

  • @AMHARA840
    @AMHARA840 Жыл бұрын

    Yihean deg hizib new eneza budoch keye endelelew yemiyasadidut yemigelut😡😡😡

  • @xciteali30
    @xciteali30 Жыл бұрын

    አረ ፉከረዉን አረጋግት ዛ ይኑረዉ ዉበቱ ጠፋ 🇲🇱✍️

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto Жыл бұрын

    ስግብግብ ፈረንጅ አምጥተህ በአባቶቼ እርስት አስቀምጣለው ብትል አንተ ሰላይ እስከሆንክ ድረስ አንተንም ነጭ ውሾችህንም የውሻ ሞት ይጎነጫሉ !!!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Жыл бұрын

    በመናጢ ፈረንጅ ታስበክሉታላችሁ ብርቅዬ የሆነ ቦታ ነው የእነሱ አተያይና የምቀኝነት መንፈስ እና ጥልቀት ከአእምሮ በላይ ናቸው እናንተ ያያችሁት 10 20 $ ነው ይልቁንም ትናንሽ ወንዞችን በመጥለፍ ገበሬውን በመስኖ አመት ሙሉ ያለማዳበሪያም እንዲያመርቱ አድርገው እንጂ እንደዚህ ያሉ ድንግል ተፈጥሮ ድንግል ባህል ብርግድግድ አይደረግም ይህንኑ ስልህ ከነሱጋ ስለምኖርእና ስለማዉቃቸዉ ነው አሸብራቂ ከተሞች እና መጠጥ በዝሙት ምክንያት ነው አለምን የሚያባንኑት እንጂ እንደ ዚህ አይደረግም እና ጥንቃቄ አድርጉ።

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 Жыл бұрын

    አማራ ብዙ ሀብት ያለዉ ክልል ቢሆንም ነገር ግን አልተሰራበትም ከበሬ ስላልወጣ መብራት ዉሀ ትራንስቦርት ስለሌለ ወራጅ ዉሀን ገድቦ መብራት ማመነጨት እየተቻለ መንግስትም እማያረባ መናፈሻና ገንዘቡን ከማዋል ኢንዱስትሬ ላይ ትራክ በማስገባት ለገበሬዉ ቀነስ አድርጎ መሸጥ ያስፈልግ ነበር በተለይ ሰሜኖ በየዘመናቱ በጦርነት እንዴጎዳ የመጡት መንግስታት ለመከራ እየዳረጎት አማራ ክልል ጤፉ ስንዴ ገብሰ ባቄላ አተር ማሽላ ዘንጋዳ ሸንኮራ ፉሩቶች የሚታረሱበት ክልል ነዉ ዉሀ ከሰል ማእድን ያለበት እንደመሆኑ ግን የመጡት መንግስታት ህዝቡንም ለስደት ለጦርነት ለመከራ እያደረጎት ይህዉ ምናልባት አሁን ህዝቡም መንግስትም አያኖ ያከፈት ያሆናል ህዝባችን መራብ የለበትም የአማራ መንግስት አያኖቹን ያለዉን አቅም ተጠቅሞ አያኖቹን ወደ ገበሬዉ ወደ ልማቱ ቢረግ ያዋጠዋል ገበሬዉ ካደገ ከተማዉ ያለዉ ድህነት ያጠፉል ያደጎ ሀገራት ከከተማ ይልቅ ገበሬዉ ላይ በመስራታቸዉ ነዉ አለም እየመገቡ እሚገኛዉት የእኛ ሀገር ግን ከተማ ላይ ነዉ ህንፃ መስራት መናፈሻ መስራት እማያረባ ነገር ላይ ነዉ ለዚህ እሚወጣዉን ለልማት ለትራክ ለዉሀ ለመብራት መንገድ ከበሬ ወደ ትራክ እሚገባበትን ማስተማር ገበሬዉን ደግሞ በቅናሺ መሸጥ መስጠት ማዳበሬ በቄ ማግኛት እንዴኖርበት መስራት ገበሬዉ ካላደገ መቼም ከተማ አያድግም

  • @user-nm4qg7lq3w
    @user-nm4qg7lq3w Жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkj Amaraa

  • @sayedahmada8144

    @sayedahmada8144

    Жыл бұрын

    ምን ያስቃል

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Жыл бұрын

    ስለቱሪዝም እውቀቱ ቢኖራችሁም ግን ስንት ችግር አማራ ክልል እያልዋት ቅድሚያ ለምን ለሰላም መጣር ነው ምናልባት ያቺ አካባቢ ሊሆን ይችላል ቅድሚያ ግን ለሰላም በፊት ቢሰራ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    ጎብኚ ማለት ምን ማለት ነው ? የገጠሩ ሕዝብ ዝንጀሮ 🐒 አይደለም ሥራ እንዲስሩ አስተምሩአቸው ሌቦች።

  • @amsaletegegn3202
    @amsaletegegn3202 Жыл бұрын

    ወያኔ የስራህን ይስጥህ ጎጃምን ከሸማ ከጋቢ ከጥጥ አልባሳት አውጥተው እንደኬንያ ማሳይ ህዝብ ፎጣ ለባሽ አረገው🙈🙈🙈🙈

  • @hewangudina7425
    @hewangudina7425 Жыл бұрын

    አቤት ቀረርቶ 😄😄😄😄

  • @aisamahammod9547

    @aisamahammod9547

    Жыл бұрын

    ደነዝ ምን አባሽ ትሰራለሽ እዚህ

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Жыл бұрын

    ወሬኛ ሽንት ቤት እንኩዋን የሌለበት ቦታ።ጫካ መፀዳዳት ፈረንጅ የሚያውቅ መሰለህ። ፈረንጆቹ በህይወታቸዉ ከሚያዝኑበት ጊዜ ይህ ጊዜ ይመስለኛል።ኸኸኸኸኸኸኸ

  • @binyamabraham2769
    @binyamabraham2769 Жыл бұрын

    ጮቅ ያርጋችሁ እና ህዝቡን እንደ ማንቃት ሀገር እየፈረሰ ህዝብ እያለቀ ነገ ደግሞ ህዋት መታ ትወራችሁዋለች ቁጭ ብላችሁ ጠብቁ እድሜ ልካችሁን ሎሌነት የማይሰለቻችሁ ቆራጥ ህዝብ ይዛችሁ ፈሪ አመራሮች የመጣው ሁሉ እየነዳችሁ አይ በአዴን የሬሳ ክምችት ኦፒዲዬ ቁማሩን በላችሁ እየተነሳ ያለውን የህዝብ ብሶት እና የድርጅታዊውን የውስጥ ግፊት ለማፈን መታችሁ አጀንዳ ቀማችሁ እንደ ተለመደው አብይ ጉያ ውስጥ ግባችሁ::

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    Жыл бұрын

    ከእዚህ በኃላ አማራ ነው የሚመራው ተዋችው በአዴንን ትግሉ የህዝብ የአማራ ህዝብ ነው ❤

  • @etenukeyo2654

    @etenukeyo2654

    Жыл бұрын

    Sytan donkro mugelyam neger neh shefafa

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 Жыл бұрын

    እኔ እምላችሁ ህዋሀት ጦር እያዘጋጀላችሁ ነው ኦነግም እንደዛው እናንተ የሌለ ልማት ትለፈልፍላችሁ

  • @Hideous_keep_at

    @Hideous_keep_at

    Жыл бұрын

    አልሰሜን ንገረው

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 Жыл бұрын

    እነዚህ ነጮች ልጆቻችሁን የሚያስተምሩት ትምርት ክህደት ነው እነዚህ ሠይጣን አምላኪዎች ናቸው ተጠንቀቁ

  • @banjamin4743
    @banjamin4743 Жыл бұрын

    Oromya..kagha

  • @jayjohnson6765

    @jayjohnson6765

    Жыл бұрын

    Gala

Келесі